ለ ወጣቱ ሞት ተጠያቂው ማን ነው?! @Miraf@Nahoo Television

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 тра 2023
  • ለ ወጣቱ ሞት ተጠያቂው ማን ነው?! @Miraf@Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi#Miraf
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 54

  • @SileshiWorku-hr2bt
    @SileshiWorku-hr2bt 6 місяців тому +1

    እዉነት ሳይደበቅ እንደነበረ ሲነገር መስማቱ ደስ ይላል።

  • @samsonghanna3346
    @samsonghanna3346 Рік тому +2

    Selam Binyam God bless you. You the only person who are telling the truth.

  • @EHSNA5381
    @EHSNA5381 Рік тому +2

    ወንድም ኤልያስ፥ እነዚህን አይነት ሰዎች ከየት ፈልፍለህ እንደምታገኛቸው ይገርመኛል። ጥሩ ታሪክ ነው ያዳመጥኩት። አንድ ነገር ግን ተለይቶ ቢቀመጥ ጥሩ ነው። ጉዳዮች ሲነሱ ኢሕአፖ እንዲህ አደረገ ከማለት ይልቅ የኢሕአፖ መሪ ወይም አመራር እንዲህ አደረገ ወይም አደረጉ ቢባል የተሻለ ውኔታና ይዘት ይኖረዋል። ኢትዮጵያ ተራበች ነው ወይስ ቦረና ተራበ ትክክል የሚሆነው፥ አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ኢሕአፖ የሚባለው ግኡዝ አካል ደበደበ ገረፈ ማለት አይቻልም፥ በዛ ላይ ደሞ ዘጠና ስምንት ፐርሰንቱ መሪዎቹ ከፈጸሙት ጥፋትና ስህተት ውስጥ አይደመርም። ኢሕአፓ የፖለቲካ አቅጣጫ አውጥቶ ደርግን በመቃወም በሕዝባዊ መንግስት እንዲተካ ታግሉዋል። አብዛኛውም አባል ይህንኑ ተከትሎ ነው የታገለው። በኢሕአፖ መመሪያ ፕሮግራም ውስጥ ፍለጠው ቁረጠው ቅጨው የሚል ነገር የለም፥ ግን ይህን ፕሮግራም እንመራለን ብለው የጀመሩ ሰዎች እንደመሰላቸው ሄደው ብዙ ጥፋቶች ተሰሩ። እነዚህ የኢሕአፓ መሪዎች ናቸው ተጠያቂ እና የመሪዎችና የኢሕአፓ ልዩነቱ በግልጽ ቢቀመጥ ጥሩ ነው። በርታ።

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Рік тому +4

    Today's amhara movement should take a lesson from such activities to fight against the government

    • @yakob8227
      @yakob8227 Рік тому +1

      ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አለ የአገሬ ሰው።

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 9 місяців тому

      @@yakob8227

  • @solomonwalga3753
    @solomonwalga3753 2 місяці тому

    Thank you for a candid debate that shed light on EPRP's terrible and tragic historical mistakes of epic proportions. My generation and those who came after me have suffered unparalleled destruction, the consequences of which are still felt now. I'd like to appreciate Beniyam for honestly pointing out the core causes of the massive devastation to our ancient motherland. That generation owes us accurate answers of what went wrong with the entire generation of the 1950s and 1960s. Because they picked the diabolical road of left extreme lunatics' philosophies of the doomed former Soviet empire and that of the Chinese Mao Z.
    Unfortunately, our Ethiopian bourgeois students from Germany, Switzerland, the United Kingdom, and the United States were captivated by the satanic communist doctrine that sought to completely destroy our historic land's cultural and religious foundations and replace them with Mao Zedong's infamous cultural revolution. Thankfully, God spared Ethiopia from the narcissistic and lunatic students of the 50s and the 60s who were led astray and fooled by the evil philosophy of Marx and Lenin.

  • @ethiofanoss7982
    @ethiofanoss7982 Рік тому

    BINIAM BOGALE WALELU, U R MY BEST FREIND LIKE MY BROTHER , THANK YOU, FROM NYC

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Рік тому +1

    Finally, someone talked the truth about EPRP failure.

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp Рік тому +1

    Mr Elias how are you I think your guest make a mistake when he say General Bekele because at that time the head of fetno derash police was B General Mulugeta W Yohanes .Thanks.

  • @workuwondafrash6462
    @workuwondafrash6462 Рік тому +1

    Elias please invite Kiflu Tadesse and let us hear his version.

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Рік тому

    ቀስቀስ እያሉ እየተስተዋለ ለዚችም ለዝያችም ለሁሉም ስው አለ
    የሞላውን አንጃ ለምነው የሌለ
    እድሜአችን ይሮጣ እኛም እየሮጥነ
    የሆነ የአልሆነ አየነ ስማነ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 місяців тому

    ይህ ታሪክ አይሉት ፖለቲካ የኢሕፓ ና ደርግ መካካድና ጭካኔ ምንያደርግልናል።በዛ በጣም።

  • @user-uh5yw8ue4g
    @user-uh5yw8ue4g 4 місяці тому

    ኤሉ ከቢኒያም ጋር ያደረግኸው ውይይት ነው በሚገባ ቅደም ተከተሉ ካፕሽኑ ላይ ተፅፎ የሚገኘው የሌሎቹን ለመከታተል እጅግ ያስቸግራል፡፡ ካፕሽኑ ብቻ ቅደም ተከተሉ እየተፃፈ ቢስተካከል?

  • @bmoges4857
    @bmoges4857 Рік тому

    በወታደር ቤት ''ደቦል'' የሚባለው ቃል የተፈጠረው "Double March'' ( ዱብ ዱብ ወይም የሶምሶማ ሩጫ ) ከሚለው እንግሊዝኛ ቃል ነው። በድሮ ዘመን የኛ ሰራዊት በእንግሊዝኛ በሚናገሩ አሰልጣኞች ሲሰለጥኑ ከዚያ ተወስዶ ቀስ በቀስ በቋንቋነት የተወሰደ ቃል ነው። ለምሳሌ ባቡር ጣቢያ ( la gare ) ''ላጋር'' የሚለው ፈረንሳይኛ ቋንቋ "ለገሃር" እንደተባለው ማለት ነው።

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Рік тому

    The sound should have been corrected

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 4 місяці тому

    ሰከን በሉ እስኪ፣ ሁሉም በጊዜው ይገለጥላችኋል። የአፋ አመራርና የሁነኛው ዓላማ አታውቁትም ።

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew7101 Рік тому

    There is no political party anywhere in the world without mistakes, but what you two describe about the party ( EPRP) and its members are very simplistic, insulting and quite frankly you sound like ኢህአዴግ : ብልፅግና! ታሳዝናላችሁ!!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 9 місяців тому

    Elias: Please, let's us know how communism was introduced to students of Haile Selassie University, who were the first students who espoused it, and who the proponents and promoters were.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Рік тому

    አቶ ቢንያም ቦጋለን በጣም አመሰንኩት ጀግንነቱን የጀመረው ገና በልጅነት ዘመኑ ነው አሁንም ለዲሞክራሲ ለፍትህ ለሰው ልጅ ደህንነትና አንድነት ለመላው ኢትዮዽያውያን በእልውናው ሰው አክባሪ ጨዋ ኢትዮዽያዊ ነው። እኔ በተለይ በጣም አመሰግንዋለው ለከፈለው መስዋህትነት ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 9 місяців тому

    ብርሃኑ እና ግዛው ማለት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ግዛው የ360 ው ይሆን ???
    ቢኒያም ቦጋለን በጣም አመሰግናለሁ።
    የፕሮ/ ኃይሌ ገሪማን እና የዘሩ ክህሽንን ቃለ-ምልልሥ እኮ ታደለች (የበርሃመስቀል) ባለቤት በከፊል ከደረጀ ኃይሌ ጋር አንስታለች አደምጡት።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Рік тому +1

    የዛን ጊዜ ትውለድ ትኩሰ ስሜታዊ ሩጭ ፈጣ ተናጋሪ አዲሰ ሃሳብ
    አፋላቂ እንደነበሩ ሲሰማቸው በጀግንነት ነው ።ምንም ጸጸት የላቸው
    አገርን አሳልፈው ለማን እንደ ሰጡ በማን እጅ እንደ ወደቀች
    ደንታም የለቸው አገር ለማፈረሰ በስሜት ሩጡ የሰው ደም ለማፍሰሰ ተቅለበለቡ በአዲሰ አሳብ አገር አወደሙ ።በትወለዱ ይሻላቸሁ ነበር
    የዛሬን ኢትዮጵያ እንዲ ከመትሆን ።

  • @yohannesstgezu2009
    @yohannesstgezu2009 7 місяців тому

    ብንያም ስለ አዲስ አበባ እልቂት ምን ያውቃል የት ነበረና አሲንባ ሄዶ የለ :: ያንን ጉደኛ ክፍሉ ታደሰን ከመሞቱ በፊት እናዘው ። መቼም እውነቱን ባይነግረንም ይጠየቅልንና እኛም እንታዘበው። ሁሉን ነገር ዘርዑ ክሽን ላይ ማላከኩ አይቀር :: ክፍሉ የያዘው ጉድ ከፃፈው × 10 እጥፍ ይበልጣል::

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Рік тому

    ኤልያስ እናመሰግናለን 🙏
    አቶ ቢንያም እናመሰግናለን 🙏

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Рік тому

    ኢሕአፓ ነዋ! ሌላው የንጉሡ ላይ ግፍ ነው።

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh Рік тому +1

    «ሓለዋ ሰውራ» ዓረብኛ ኣይደለም። ትግርኛ ነው። ትርጉም፦ «ኣብዮት ጥበቃ» ማለት ነው። ቆንጆ ቃለመጠይቅ ነው። 👍

    • @yohannesstgezu2009
      @yohannesstgezu2009 7 місяців тому

      ሐለዋ ትግኛ ሲሆን ሰውራ ወይም ሳውራ የአረብኛ ቃል ነው። አቶ አብርሀም ይህንን ባታውቅ ነው ወይንስ ወለምታ ።

  • @zelalemtesfaye1564
    @zelalemtesfaye1564 Рік тому

    Yewushet tarik

  • @londonman3483
    @londonman3483 Рік тому +1

    ስለ ኢያሱ ዓለማየው የሚሉትስ ጉድ

  • @yelijochetube8275
    @yelijochetube8275 Рік тому

    መቼም ኤልያስ አወቀ መጨረሻ ላይ reference የሚሆን የኢህአፓን ታሪክ እየጻፍክ እንዳለህ እገምታለሁ።

  • @ZelekeTs
    @ZelekeTs 3 місяці тому

    Ay biniyam?

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 9 місяців тому

    የዚህ ሰው አባት ቦጋለ ዋለሉ የጋሞጎፋ ጠ/ግዛት የትምህርት/ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ነበሩ። በየአመቱ የትም/ስብሰባ በሚካድበት ጊዜ ቃለጉባኤ በእጅ ይጻፋል። የርሳቸውም ስም ያለበት በእጅ የተጻፈ ዶክመንት ነበር። ዶክመቱ መኖሩ አረጋግጦ ብያየው ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Рік тому +1

    አቶ ኤልያስ ! ትልቅ ስህተት እየሰራህ ነው ማለትም ድርጅቱ የለም እያልክ ሰውን አታሳስት። ማነው ሀላፊ ለሞቱት ትላለህ። እዛ አለም በቃኝ ሆነህ የሞቱት አንተ ኃላፊነት ትወስዳለህ? ለምሳሌ ሁለታችሁ የምትናገሩት አሉባልታ ብቻ ነው። አቶ ኤልያስ የጋዜጣ ሥነምግባር የለህም ጥናት አድርገህ መጠየቅ ሲገባህ የሰማሄውን ወሬ ይዘህ ከሌላ ወረኛ ሰው ሆነህ ድርጅቱን ታማለህ ታሳማለህ። ተው ይቅርብህ ወይ የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሰድ።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Рік тому

    Elyas attnation sicker

  • @putin5933
    @putin5933 Рік тому

    EPRP yehulum chigr ena anarchism menesha new.

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Рік тому

    ኢሕአፓ ምርጫ ከልገባም

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 4 місяці тому

    ነገሩ ሳይገባችሁ ብዙ ባታወሩ ይሻላል፣ በኋላ ታፍርበታላችሁ

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 4 місяці тому

    ክፍሉ ታደሰ ለአዲስ አበባ ወጣቶች እልቂት አንድ ቀን ለፍርድ ትቀርባለህ

  • @tadelegebreyesus3961
    @tadelegebreyesus3961 Рік тому

    ኤልያስ አወቀ ያን ትውልድ እሽክ ብሎ መሬት ውስጥ የገባው ያሳዝናል እኔ የዛን ትውልድ አባል ነኝና ዛሬ ስም እየጠሳችሁ ታሪክ ደስተኛ ሆኜ አዳምጣለሁ ዮሐንስ ገ የሱስ ትልቅ እንቅስቃሴ ያደርግ የነበረ የልዑል መኮንን ተማሪ የነበረ ቀይሽብር በነጭ የሽብር ተክለሃይማኖት ሳባ ጠጅ አጠገብ በቢአር እርምጃ ተወስዶበት አንድ የምታውቀው ሴት በጋቢ ጠቅለው ወደ ቤት ያስረከቡት የልጅ ታሪክ ምን ላይ እንደነበረ ብሰማ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +1

    Old story old story!!! Do you is it good ወደኃላ መመለስ ሁል ግዜ አመፀኞች ነን አያሰኘንም???? አሁን ወደፊት ብንል አይሻልም ምን እናድርግ ወደፊት ወገን ጥሩ ነው ለታሪክ ማስቀመጥ ግን!!!!...

    • @rado7282
      @rado7282 Рік тому

      Weleye do you think it’s good 😂

    • @Fano316
      @Fano316 Рік тому

      Do you is it good? your sentence need wheelchair,RIP to English እርዳታ እንዳታስከለክለን

    • @Fano316
      @Fano316 Рік тому

      You contradicted yourself

  • @yohannesstgezu2009
    @yohannesstgezu2009 7 місяців тому

    አቶ አብርሀም ሃለዋ ሣውራ ትግርኛ ነዉ ይሉናልና ይታረም :: ሃለዋ ማለት ጥበቃ በትግርኛ ሣውራ ማለት ም ናፃነት በአረብኛ ። መቼም ታዋቂው አቶ አብርሐም ከሆኑ ጉድ ነውና እንግዲህ ይታረሙ ልን ።

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 6 місяців тому

    ያ ትውልድ ስትባሉ የማታፍሩ ፈጣጦች ጨካኝ ነፍሰ ገዳዮች ሁላችሁም ኢህአፓ መኤሶን ደርግ ምናምን የምትባሉ ልጅነታችንን ሳናጣጥም እንደተሳቀቅን እንድናድግ አድርጋችሁ ወጣትነታችንን ለወያኔ የጫካ መሃይም አሳልፋችሁ ሰጥታቸሁ ስንሳቀቅ ወጣትነታችንን ጨርሰን አሁን ደግሞ የጡረታ ጊዜያችንን በስደት እንድናሳልፍ አድርጋችኋል:: ለመሆኑ መቼ ነው የምትፎርሹት? አይበቃችሁም? ምናለ የቀረችንን ጊዘዜ በሰላም የምንኖርበት? Shame on you.

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 Місяць тому

    አቶ ኤልያስ እንደሚሉት አካፋን አካፋ ማለት አለመቻል ነው። አቶ ቢንያም ጥሩ ይዘዋል ግን ግልጽ ለመሆን ለምን እንደቸገራቸው አይገባኝም። ዘሩ ክሸንና ክፍሉ ታደሰን ምንም ሳይጨነቁ ቦታቸው ስለ አሰቀመጧቸው የአቶ ቢንያም አድናቂ ነኝ።
    እኔ በበኩሌ ስለዘሩ ክሸን ሌብነትና ፀረ ኢትዮጵያዊ መሆኑን የተረዳሁት አልጀርስ ሄዶ እነ ብርሃነ መስቀልን የተገናኘ እለት ነው ብዬ በማመን የደመደምኩት ነገር ነው።
    አሁን መርሳት ጀምሬአለሁ ግን የሆነ መጽሐፍ ወይም እትም ቢጤ ላይ እንዳነበብኩት ዘሩ ክሸን አልጀርስ የሔደው ከጀበሃ ምክትል ግለሰብ ጋር ነው። የጀበሃው መሪ የውትድርና ሥልጠናና መሳሪያ ለማስታጠቅ ቃል ሲገባ የአልጀርስ ግሩፖች as exchange መስጠት ያለባቸው ነገር አለ ፤ አለበለዚያ የማይሆን ነገር ነው። ዘሩ ክሽን ሲያስጨርሰን የኖረ የጀበሃና የሻቢያ ቅጥረኛ ነው ብዬ አምናለሁ።
    እንደገና የመሬት ለአራሹ ጉዳይን የሚያጠና ኮሚቴ ውስጥ ነበረበት። እዚህም ትልቅ ወንጀል ሰርቷል፤ባለመሬቶች ግማሽ ጋሻ ሆነ አንድ ጋሻ ወይም ባለብዙ ጋሻ መሬት ባለቤቶች ምንም የሚኖሩበት መሬት ሳይተርፍላቸው ከነቀንድ ከብትና ከሌላ ንብረት ጭምር ተወስዶባቸው ከአዋጁ ማግስት ጀምሮ ቤተሰብ ተበትኖ ለድህነት ተዳርገዋል።
    የአሲምባ ፍቅርንና የአስማማውን መጽሓፍ ገረፍ ገረፍ በማድረግ ደረጃ አንብቤያለሁ። እውነት ለመናገር ኢሕአሠ ያደረገው ጦርነት አለ ብዬ አላምንም። አንድ የሚገርመኝ ዘመቻቸው ብዙ መንገድ ተጉዘው ከሆነ ፖሊስ ጣቢያ ሗላ ቀር ትንሽ ጠመንጃዎችና 15, 000 ብር ብቻ ዘርፈው ማምለጣቸው ይገርመኛል፤ የሚጠናም ነገር ያለ አይመስለኝም። ሌላው በአካባቢው የሰፈሩ የመንግሥት ወታደሮች ላይ surprise attack ለማድረግ ሄደው እራሳቸው surprised ሆነው አልቀው ተመለሱ።
    የወሎው ዘመቻ ሌላው ዘግናኝ ጉድ ነው። ለወሬ ነጋሪ የሚባል አይነት መጠን ቁጥር ያላቸው ወንድሞች ናቸው የተረፉት፣ ልብ ብለን ካነበብን የሚጻፈውን ታሪክ የታጋዮች ቁጥርና ጉልበት እየጨመረ በመጣ ቁጥር የማይሆንና ያልተጠና ዘመቻ እየተዘመተ ተጋዮቹ አንዲመነምኑ ይደረጋል፤ በዚህ ላይ ፀጋዬ ገብረመድህን የተባለ ወራዳ ወንጀለኛ አንጃ በሚል አንካሳ ክስ Tribunal አቋቁሞ ሊታገሉ ከሞቀ ቤታቸው የሄዱትን ሁሉ አያሰቃየ ያስራል ይገድላል። በሱ ቤት እንደ Stalin Moscow show trial አድርጎ እንደ Stalin ለመቆጠር ከመፈለግ የመጣ ግብዝነት ነው ብዬ አምናለሁ፤ Stalin ቢገድለም Russian አልገደለም። ዛሬ የምናያት Russia ወደድንም ጠላንም የStalin ውጤት ናት። ፀጋዬ ፣ ክፍሉና ዘሩ ክሸን ግን ኢትዮጵያዊንና ኢትዮጵያን አጥፍተው ዛሬ ለምናየው ጥፋት ነው የዳረጉን።
    😮

  • @solomonh-michael6486
    @solomonh-michael6486 Рік тому +1

    አረ ቆም ብላቹህ አስቡ።

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Рік тому

    ለቅሶ አበዛችሁ

  • @yohanneswoube3116
    @yohanneswoube3116 Рік тому

    የከሠርክ አንተ ነህ