tplf,eprp,derg, olf,opdo, etc were the sources of all kinds of problems Ethiopia is facing now .All kinds of political and ideological killings came or originated from these groups . Because of these groups, Ethiopia is still in serious social and political crisis.
Brother Elyas i thought you reed the book written by Dr Ayalew mergiaw. He wrote about Ganta 44. He was also in Asimba. So you will get his name from the book. Remain Blessed
The introduction of communism among students of Haile Selassie University in the mid 1960's had implicitly labelled Amharas as enemies to fight against. Those who espoused communism were divided into two camps : those who supported class struggle and national struggle upto secession like EPRP implicitly declaring Amharas as enemies, and those who supported national struggle openly labelling Amharas as enemies like TPLF. The latter won the political game, and many of the leaders of EPRP joined TPLF as its lackeys labelling Amharas enemies to fight against. To the bane of Amharas, most of the rulers of Amhara region are these lackeys and their political children. The adoption of communism by Ethiopian students has brought disaster after disaster without end. Tigrayans, Amharas, Oromos, and the rest of Ethiopia are suffering from the consequences of their communist beliefs. Particularly, Amhara students were fooled by 'scientific communism' and fought against the interests of their patents including future interests. Now, at old age, the old communists and their families are undergoing oppression and persecution as aliens by the people whom they fought for. This is a typical example of 'little knowledge is dangerous'.
Your many efforts are appreciable and bravery, but don't interrupt your interviewees very much, don't finish their sentences, don't put your words in their mouth, and don't force them too much to answer your questions.
I struggle to understand the political motivation behind conducting interviews with individuals who can be described as dimwits, despicable opportunists, and counter-revolutionaries. Their involvement cannot diminish the profound significance of the Martyrs' story, which is forever engraved in blood and cannot be tarnished. The attempt to present figures like Binyam, whose account raises numerous doubts, will not alter the history of EPRP. It's worth noting that Binyam is the younger brother of Paulos Bogale Walelu, who was indicted in absentia for the horrendous crime of killing school children. As of now, preparations are underway to extradite him from Central Canada back to Gamu Gofa, where he will face the full force of the law. It is crucial to understand that EPRP is not a relic of the past, as some may want to believe; it is a vibrant and active organization that continues to represent us
Since you went to a great length to protect the legacy of EPRP would you please explain why did the party killed so many senior members like Yirga Tessema and so many others??
Your shameful presentation of guilty by association of Binyam with Paulos Bogale is a poverty of logic. The fact is while Paulos serving the military regime of Mengistu in southern Ethiopia Binyam was in northern Ethiopia fighting against the military regime. That means direct or indirectly Binyam and Paulos were fighting each other. During the Ethiopian Revolution, this is not an isolated case. I am 100% sure Binyam was not aware of his brother's position while he was ambushing in Asiba or in Gonder. The problem with Mesfin and his likes of EPRP worshipers is they have been in long prayer in the party church. Their Saints the party leaders always praised and adorned. This was the science of Marxism fully converted to idealistic dogma. In fact,, the party is supposed to be considered a machine or a tool whereas the party leader and members use and abuse it. Whenever the tool is overused or no more in use you throw it into the garbage dump. You don't need to build a temple for the party to become the high priest.
Why don't you interview the head of Ghanta-44 Woldelul Kassa? The late Ayalew Yimam described vividly the torture and cruelty in his book decades ago. Don't overlook the role of the late Mezegebnish Abiu whilst. massively condemning the late Zeru Kishen. Maybe Ayalew Kebede Tessema, who is articulate enough, should write his seminal experience with EPRP in Assimba so much so that Ethiopians will rest in peace once and for all.
This man is conniving and full of vile intrigues. Why is he not upright? He has a political axe to grind. Girmachow Lemma, Nolawi Abebe, Kiflue Tadesse, Surafel Kaba,and Mezgebenish Abiu were largely responsible for the death of Getachow Maru as the noose tightened around their necks by Kebeles.
ይሄ ሰዉ በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ እዉነቱን በትክክል አቶ ቢኒያም በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ትዉልዳችንን አገራችንን እዚህ ደረጃ አድርሰዉ ለሞት የተጠጉ ሰዎች አሁንም ጀብደኛ ትምክህተኛ ሆነዉ በሚታዩበት ግዜ አንተ በመገኘትህ እግዚአብሄር ይመስገን
መደመጥ የሚገባው ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው። የጨለማው የጥፋት ስራ በየቦታው መከሰቱ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው። እውነት ለማሳየትስለጣራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። የሀገራችን መተኪያ የሌላቸው ክሬሞች እንደ ድፎ ዳቦ ከላይም ከታችም እሳት ወርዶባቸው መሰዋእት መሆናቸው እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ ክስተት ነው።
Ato Biny is the 1st guy close tob the reality. Wonderful Biny
ኤልያስ እናመሰግናለን 🙏
ጌታዬ እናመሰግናለን መኖር መልካም ነው ሃቁን ስለነገሩን እናመሰግናለን 🙏
ደርግን ጨካኝ ያደረገው ኢሃፓ ናት።
9:38 😮 13:24
አቶ ኤልያስ ዕወነትን ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት አመሰግናለሁ።
Thanks for your honesty.
እናመሰግናለን ኤሊያስ በልዩነት የዛሬውን እንግዳ በማቅረብህ … ብትችል" የኢሕአፓ እንቆቅልሽ " መፅሐፍ ደራሲን ብታቀርበው ጥሩ ነበር
ኤሊያሰ በርታ አጠያየቅህ ድንቅ ነው ተከራክርህ ለሌላ ስው ግልጽ ታደርጋለህ። በጥያቄዎችህ አንድ ችክ ያኩባቸውን ነገሮች እራሴን እንድጠይቅ አርጎኛል
* THANK YOU, Ato Benyam Bogale!!!!!
*THANK YOU, Journalist ELIAS AWOKE!!!!!
Bunyan I thank you for your true testimony. There is no such faction.(Anj)
These are victims of Zeru Kishens atrocities.
Amazing history
I am friend of one of the victims and thank you for exposing EPRP’s dictatorial rule!
Thanks a lot
Ato Binyam Really I appiriciated you.for unhiden information which serched for and I didnt achive .Thank yiu very much I am your batch of age.
በእውነት በሽተኞች ናችሁጥላቻችሁ የመረረ ነው አህመድ ሸንኬ በከተማ እያለ ብዙ ስህተት ላይ እየወደቀ ወደ ህዋስ ወርዶ እንዲሰራ የተደረገ ነው
መሞት ይገበዋል እያልህ ነዉ?
13:54
Military tribunal አልቀረቡም እኮ ነው ብሎ የሚዋሸው
Think twice before you made statements...first listen
ሌላው በረከት ነህ
EPRP members አሁንም ሰዎች እውነት በመናገራቸው መዛት እና ማስፈራራታቸው ምን ያክል super መሰሪ እንደሆኑ ያሳያል
ደግሞ አመራሮቹ እንኳን በመፅሀፎቻቸው ምንም እንዳልነበሩ እራሳቸውን መደበቃቸው፣ ብዙ የተሰቃዩ እና የቅርብ ሰዎቻቸው የተገደሉባቸውም እስካሁን ለፓርቲው ይሸፋፍናሉ።brainwashing at its worst.
Keep up ,write it all facts in book .thanks
የበረከት ወንድም ነህ
የነ ዘሩክሼን ምሸረሻቸው እንዴት፣ እያሱ ተስፋይ ቃለመጠይቅ አቅርቡልን ኤልያስ አጠያየቅህ ደስ ዪላል በርታ
ይህ ሰው ታሪክ በትክክል እንዲቀመጥ አይፈልግም ይፈራል እንደዚህ አይነት ቆራጥ ያልሆኑ ፈሪወች ናቸው ድርጅቱን ያፈረሱት
ምነው እውነት ስለተናገረ ፈራኸው ?
Mr Ellias I hope you will interview Mr Haile Loul about ganta 44 and why he didn't want to mention about it on his book.Thanks.
tplf,eprp,derg, olf,opdo, etc were the sources of all kinds of problems Ethiopia is facing now .All kinds of political and ideological killings came or originated from these groups . Because of these groups, Ethiopia is still in serious social and political crisis.
It is true
በትክክል እንደ ዘሩ ክህሽን እና ክፍሉ
አምባ ገነን ገዳዮቾ ናቸዉ ኢህአፓን ያፈረሱት።
ሰዎች ግን ከጊዜ የሚማሩት መቼ ነው? አዲሱ ትውልድ ካለፈው ትውልድ ትምህርት ወስዶ ተመሳሳይ ስህተት እንዳይደግም መስሎኝ ታሪክ የሚፃፈው? ለምን ይሆን ሰዎች አንድ እግራቸው ጉድጓዱ ጫፍ መድረሱን እያዩ ዕውነቱን ለመናገር ህሊናቸው የማይደፍረው? አቶ ኤሊያስ ቃለመጠይቁን ማድረግህ ጥሩ ነበር። ግን ጎን ለጎን ተቃራኒ ሀሳብ ያለውን ብታቀርብ ዕውነቱን ማግኘት ይቻል ነበር። የሆነው ሆኖ ግን ግለሰቡ ሙሉውን ዕውነት ሳይሆን እየተረከልህ ያለው እርሱ የደገፈውን ወገን እንጅ የሳንቲሙን ሁለት ገፅ አይደለም። ለምሳሌ አንጃ አልነበረም ብሏል። አንጃ ግን ነበር። አንጀኞቹ ግን በመረጃ አልተጋለጡም።
በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ የተጠረጠሩት አልተዳኙም ብሏል። የሆነው ግ ከስ ተመስርቶባቸው ጠበቃም ቆሞላቸው በክርክር ላይ ሳሉ ወያኔ በኢህአፓ ላይ ጦርነት ስተከፍት ፍርዳቸው ሳይቋጭ ተገደሉ። ይህን ሂደት ሠራዊቱ ባመዛኙ ተቃውሟል። ሰውየው ግን ይህን አልነገረኽም።
ለምሳሌ ብርሀኑ ነጋ ከተከሰሱት አንዱ ነበር። ግን በወቅቱ ከ18 ዓመት በታች ስለነበር መዳኘት የነበረበት በjuvinile ህግ ስለነበር ከትልቆቹ ጋር እንዳይገደል ሆኖ ተሰናብቷል። የተገደሉትም ጦርነቱ ስለተነሳ እንጂ አንዳንድ ነፃ የሚሆኑ ሰዎች ነበሩ።
ወያኔ አይገድልም ኢህአፓ ይገድል ነበር የሚለውም ስህተት ነው። ሁሉም ገድለዋል። ከወያኔ ያልተገደሉ ግደይ ዘራፂዮንና አረጋዊ በርሄ ናቸው። ብዙ ሺህ በጉድጓድ ታስረው ተገድለዋል።
ብቻ ግን የነበረውን እንደወረደ ማቅረብ ለምን ይከብደናል?????
ተክሉ ሐዋዝ፣ አታክልቲ ቀጸላ፣ ዋልታ ገብረመድኅን፣ ክንፈ ገብረመድኅን ፣ አጽብኻ ዳኘው ጥቂቶቹ የህወሓት ሰለባ ናቸው።
ታዲያ ይህ ድርጂት ኢትዮጲያን ቢመራ ኑሮ ከደርግ እጄግ በጣም የከፉ ይሆን ነበር ኮምፕረማይዝ የሚያደርጉ አረመኔ ሶብስብ የነበረ መሆኑን መረዳት አስፊላጊ ነዉ ኤልያስ እንዳልከዉ ገላልጦ የመናገር ባህልን ማዳበር አለብን የአቶ ቢኒያም ጄምር የሚደነቅ ሰዉ ነዉ ኦጅግ በጣም የሚመሠገን ሠዉ ነዉ መፀሀፉ ፃፉ
በጣአም አሰተማሪ ታሪክ ነው
ኤልያስ ለትውልድ በጣአም ጠቃሚነው ና እየጊረጊርክ እያመጣአህ አሰማን እባክህ ጠቃሚነው
እንግዳህን እና መሰግባለን አቶቢኒያሚን
ኤሊያስ ቢኒያም ትክክል ነው።ታሪክ ሆኖ አይደለም የሚያልፈው ለረጅም ጊዜ ታሪክ እየተሰራ ነው የሚያልፈው።ቢኒያም ቢናገሩ ገዳዬ ወር አይቆይም የተገዳዬ ቤተሰቦች ደግሞ ሌላ.....
የሚገርመው ግን የድሮዎቹ ምንም ጸጸት የለባቸውም።
ተፈርዶበት እንኳን ቢሆን የሞት ፍርድ እቃወማለሁ
ነገር ግን ህወሃት የገደለው ደርግ ከገደለው ይበልጣል ይባላል ባይገድል ኖሮ ለዚህ አይበቃም ነበር ሁለቱም የሰሩት ወንጀል ነው በክፍል ሁለት 29፥55 ደቂቃ ጀምሮ የጌታቸው ማሩን ገዳዮች አውቃለሁ ብለው ደም መቃባት ይመጣል ህይወት እርምጃ ልትወስድ ትችላለች ይሉና ለህይወት ለብቻዋ እነግራት ነበር ይላሉ ትንሽ ቆይተው ደግሞ ። እንዲህ ያለ ሰው የዕድሜም ጉዳይ አለ ባይጽፉ ይመረጣል በተፃፉት ላይ ሪሰርች የሚሰራ ሰው በፃፈው የኢሀአፓ አባላትን አውቅ ነበር በጊዜው በትምህርታቸው ዳይናሚክ ነበሩ አንዱ ለሌላው ራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ነበር ሰዉየው ወሬ ነው ይሚያወራው ትንተና አይደለም ግን ብዙ የማናውቃቸው ጉዳዮች ነግረውናል እንደታሪክ ጥሩ ነው ትውልድ በማስጨረስ ከተጠያቂነት እርሳቸውም አያመልጡም
የታፈነ ጥላቻዉን ዘረገፈው አንጃው አንጃ ብሎ ነገር የለም አለ እኮ !!!
እውተኞ፡ታሪክ፡የሚናገርም፡ሆነ፡የሜፅፍ፡የለም፡ኢህአፓ፡አገር፡ህዝብ፡የደገፈው፡ፓርቲ፡ነበር፡
ይህ ሰው እውነትን ይፈራል
አቶ ነብዩ ጥሩ ሄደህ ሄደህ እነ ጌታቸው ማሩ ላይ የተደረገው አሰቃቂ ግድያ ላይ ስድትደር ስ ወደሃላ ማፈግፈግህ ቅር ቢያሰኘነኝም ጥሩ ነገር መናገርህ መልካም ነበር።መፀሐፍህ ውስጥ እንደምትጠቅሰው ተስፋ አደርጋለሁ ።
Brother Elyas i thought you reed the book written by Dr Ayalew mergiaw. He wrote about Ganta 44. He was also in Asimba. So you will get his name from the book. Remain Blessed
Please take this comment into consideration
Majid Abdela/Ayalew was one of the first of the armed band members
ይህ ሰውዬ በጣም ይዋሻል ።ብዙ የማያውቀው ነገር አለ
ንገረዋ ዝምብሎ ሾላበድፍኑ አያቅምማለት?
ይሄ ግለሰብ አንጃ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ቢያሰረዳን እንዴት እዚያ ከፍተኛ የፓርቲ መዋቅር ውሰጥ የነበረ ሰው አንጃ የሚባል የለም ብሎ በሙሉ ልብ ይናገራል አንድ በግልፅ መናገር ያልፈለገበት ጉዳይ አለ ማለት ነው ግልፅነት ይጎድለዋል
እስቲ አንተ ደሞ የምታውቀውን አስረዳ
ኢህአፓ እኮ ጆሊጃክዚም ትከታተላለህ ብሎ አዲስ አበባ ውስጥ ልጆች ገድሏል
እንዴ ትምህርት ቤት የሚሄዱ ምንም ፖለቲካ ያልገቡ ልጆች ት/ቤት ስለሄዱ በጩቤ ተገለዋል
Ehapa ye zeregnoch ye tebaboch ye Ethiopia telatoch mishig new teblowal. Ehapa tsere hizb new bilowal.
አሮጌ መጻሕፍት ከጀርባ፣ ክራቫት ባንገት ላይ የምትደረድሩ ምሁራን፣ እባካችሁን እያለቀ ባለው ህዝባችና እየፈፈረሰ ባለው አገራችን ላይ አተኩሩ።
አትቀልዱብን፣ አታስታውኩብን፣ አትበጣጠሱብን አደራ።
ሰማህ ወይ ታሪክ ለአንድ አገር አስፈላጊ ነው ካላወቅህ። ስለአሁኑም ብዙ የሚናገሩ አሉ ታሪክ ደሞ መዘንጋት የለበትም
ክፍሉ እራስክን አጋልጥ
The introduction of communism among students of Haile Selassie University in the mid 1960's had implicitly labelled Amharas as enemies to fight against. Those who espoused communism were divided into two camps : those who supported class struggle and national struggle upto secession like EPRP implicitly declaring Amharas as enemies, and those who supported national struggle openly labelling Amharas as enemies like TPLF. The latter won the political game, and many of the leaders of EPRP joined TPLF as its lackeys labelling Amharas enemies to fight against. To the bane of Amharas, most of the rulers of Amhara region are these lackeys and their political children. The adoption of communism by Ethiopian students has brought disaster after disaster without end. Tigrayans, Amharas, Oromos, and the rest of Ethiopia are suffering from the consequences of their communist beliefs. Particularly, Amhara students were fooled by 'scientific communism' and fought against the interests of their patents including future interests. Now, at old age, the old communists and their families are undergoing oppression and persecution as aliens by the people whom they fought for. This is a typical example of 'little knowledge is dangerous'.
በዚያን ጊዜ ቀይ ባንዲራ ዛሬ ብንያም የሚለውን ሁሉ በድፍረት ታግለውት ነበር። ይህን ጉዳይ ግን ጠያቂውም ሆነ ቢኒያም ዘለዉታል ለምን??
ጸጋዬ ደብተራው በምን አይነት በማን ተገደለ??
How and why Tselote Eskiyas killed 😊
ኤልያስ እራሱን ነፃ ያላወጣ ስም የማይነገር ኢህአፓ ከመቃብር ወጥቶ ይገሉኛል ብሎ የሚፈራ ግራ የገባው ሰው ነው
አቶ ቢነ
አቶ ቢኒያም ትውልድ ሊማርበት የሚችልን የኢህፓ ታሪክ ሸራርፈው በማቅረበዎት የውስን ሰዎችን ማስፈራሪያ ሊያመልጡ ይችላሉ በተመሳሳይ መልኩ የተወሠኑ ሰዎችን ከታሪክ ተወቃሽነት ለማዳን ብለው ሙሉ መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ያለመሆነዎት ከታሪክ ተወቃሽነት አያመልጡም።
የኢሕአፓ መሪዎች ማለት ድርጅቱ ኢሕአፖን ማለት ነው የሚለው አስተሳሰብ በጣም የተሳሳተ ነው። ኢሕአፖ ማለት በጽሁፍ የወጣው የአቅጣጫ ወይም የትግል መመሪያው ነው። ይሄ የጅምላ ተጠቃሽነት አስተሳሰብ እንዴት መስተካከል እንዳለበት ብዙ መመራመር አይጠይቅም። ኢሕአፖ እኮ ሰው አይደለም የፖለቲካ አስተሳሰብ አቅጣጫ ወይም ቀጤ ነው። አንዳንድ የኢሕአፓ አመራር አባላት ማለት ይቻላል እንጂ በጅምላው ድርጅቱ ማለት መሪዎቹ ማለት ነው ማለት አይቻልም። ምክንያቱም የድርጅቱ መሪዎች በአንድ አይነት አስተሳሰብ ወይም ባህርይ የተጎናጹፉ አይደሉም። ሰላሳ አመራሮች ቢኖሩ ሰላሳ ኢሕአፖ ሊኖር አይችልም። ሁሉም እንደየስራው ሁሉም እንደተግባሩ መመዘን ይኖርበታል እንጂ ባጠቃላይ ፖርቲውን በመሪዎቹ ልክ መስፋት አይቻልም። ድርጅቱ ግረፍ ማጭድ አግለህ ተኩስ የሚል መመሪያ የለውምና በርካታውን የኢሕአፓ አባል በነዘሩ ክኽሸን ጫማ ማስገባቱ ትክክል አይመስለኝም። ቢንያም እንኩዋን ለዚህ አበቃህ። ስለ ጌታቸው ማሩ አሙዋሙዋት የሰጠኸው አስተያየት የተሙዋላ እይደለም። ምናልባት የጉዳዩ ባለቤት ዝርዝሩን ያወጣውና የበለጠ አስደንጋጭና አሳዛኝ ዜና እንሰማ ይሆናል።
ብንያም ውሽታም ነው ጋንታመሬው. ማን. ነው
በፍርሀቱ. የታወቀነው. በተጋዳዩ. አይታመንም ነበር
ነብስ ገዳይ የአመሪር አለቅላቂ ፣ለሰው ግድ የሌላችሁ
ከዋነኞቹ ተገንጥለው የሚወጡት ምክንያታቸው ምን ምን ነበር።ያንንስ ለማስተካከል አልተሞከረም ?
ኤሊያስ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ
ያለኸው ። ያልተሸራረፈ ታሪክ አለው የምትለውን መጽሐፍ ብትገል ጥሩ ነበር ።ለማንኛውም
ምስጋና ይገባሀል ።
5:30 በእውነቱ ቀን የሰጠው ቅል
አፈ ታሪክ እየሰበባችሁ የምታመነጅኩ ሀይ የሚል በሌለበት የገንዘብ መስሪያ ማደረግ አልተመቸኘም
ለማሰተካከል ሃለዋ ዓረብኛ አይደለም ትግርኛ ነው ሰውራ ዓረብኛም ትግርኛም ነው
The piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution coming Islamic Arabic republic Eritrea
ሰላም፡ የኢህኣፓ ትውልድ ቢኖር ንሮ ዛሬ, ጌታቸው ረዳ (ኩርኩር) (የግብረ ሰዶማውያን ቡቹላ) በባህርዳር ይገደል ነበር።
The piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution coming Islamic Arabic republic Eritrea
እባክህ. ይህን. ቦዘኔ. ፈሪ ስው. ነው. ምሳሌ. የሚአቀርበው በአለፉ. ነው. ለምሳሌ. መገርሳ. ስለምን. ስጠይቀው. ስድብ. ነው. የቀደመው. ትልቅ ቦዘኔ. ነው
ንግድ ገዳይ አለቅላቂ ፣አረመኔ ሰው በላ!
ይህ የጋንታ መሪ ቶርቸር ሲያደርግ መረጃ ካለ ተከሶ ለህግ መቅረብ ይኖርበታል ይህ ወንጀለኛ በነጻነት እንዴት እዚህ የነጻነት አገር ይኖራል
ትልቅ ሥራ!
ኤልያስ !
የ ኢህኣፓ ትልቅ ስህተት የ ኤርትራ የኣገር ጥያቄ ውድቅ በማድረጉ ደጀንነት ከሻብያ ማጣቱ ነው።
And was critised for his doing .
ተስፋዬ፣
ድሮም የምታሳዝን ዘላባጅ ኢንፋንታይል ነበርክ ።
የድርጅት ጥላቻህን ሰራዊቱን በመበተን ተወጥተኸው ነበር።
አሁን ደግሞ ያንድን ትውልድ ታሪክ እያቆሸሽክ ነህ። አንተ መደበቅ እንጂ አደባባይ ልትወጣ አይገባህም ነበርኮ!
ምነው እድሜ እንኳን አልገራህም?
አንተ ተደበቅ ነፍሰ ገዳይ ሁሉ አረመኔ ፋሽስት
ቢንያም የመረጃ ቋት ነው። በተለያዩ አስቸገሪ ሁኔታ ውስጥ አልፏል። ምዘና ላይ በወለል ላይ ባለ ጉዳይ ይወሰናል። እስካሁን ድረስ ፍራቻ አለቀቀውም።በዚህ ወጉ ያወጋን ግማሹንም እነዳልሆነ መገመት አያዳግትም። የሱ ቃለለመጠይቅ ለአንዳንድ ጅምር ሥራዎች ግብአት ሊሆን እንደሚችል አልገመተም። ድርሻውን በወጉ አልተወጣም!
አቶ ኤልያስ እቫክህ
፩: ክፍሉ ታደሰን እና ዘሩ ክህሽንን
፪: የጋንታ ፵፬ ን ኃለፊ ወልደልዑል ካሳን
፫: አቶ ቢኒያምም ስለ..ጌታቸው ማሩ ግድያ ያለ ፍራቻ በግልፅ እንዴአወራ ወደ አንተው መድረክ ለውይይት አቅርብልን። ምክንያቱም ህዝብ የሀገሩን ታሪክ የማወቅ መብት አለው እና።
በአቶ ቢኒያም ፀጋዬ ገብረመድህን -ደብተራው የጎጃም ሰው ነው ያለው ወሻት ነው። ፀጋዬ ደብተረው የጎጃም ሰው አይደለም።
Thanks for the information do u know also how Tselote Eskiyas was killed
ኤልያስ ጎበዝ ቢሆንም ለነ በረከት ያለው ጥለቻ ነፍሱን ቀፍድዶ ስለያዘዉ ስለ በረከት ብዙ ጥያቄ መጠየቅ እየቻለ በተለይ ብር የለዉም አሁንም በመንግስት ቤት ነዉ የሚኖረዉ ከተፈታ ቦሀላ ሁለቴ ጠይቄዋለሁ ሲለዉ ባልሰማ ነዉ ላሽ ያለዉ
ታዲያ በረከት ምን ያላረገው ነገር አለ በ27 አመት ውስጥ ይሄ ግፈኛ
አቶ ኤልያስ ግትር ሆንህ። እንደገና ልታጋድል ነው? የኢትዮጵያን የደም መመለስ ባህል አታውቅም?
አሁን ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ይኸን አርሲ ኩርስ ማቅረብ ምን ተፈልጎ ነው?
We learn from the past !
ምኑን ታውቃለህ ህዝብ ከታሪክ ይማራል እንደአንተ አይነቱ ደሞ ደንዝዞ ይኖራል
ለምን ትከታተላህ ታድያ ግዴታ የለብህም እኮ
Your many efforts are appreciable and bravery, but don't interrupt your interviewees very much, don't finish their sentences, don't put your words in their mouth, and don't force them too much to answer your questions.
የዘሩ ግሽን የዕውነት ሥም ምን ይሆን ?
ዘሩ ክህሽን
@@kedist1978 it looks u know the history of ehapa if u know could u answer me how and why Tselote Eskiyas was killed
አንተ በዘነዘና ተገደለ አልክ። እሷ ግን ይህን አላለችም?
ለመሆኑ አንጃዎች ኢሕአፓ ሳይነቃባቸው አዲስ አበባ ውስጥ ምን ያህል ልጆችን ለደርግ ጠቁመው እንዳስገደሉ ለምን አልነገርከንም? የፓርቲውን መሣሪያ በደርግ ያስያዙት? እንቅስቃሴዎችን እንዲሰናከል ያደረጉት? ይሄንንም ንገረን።
እንዴ ምነው በደንብ ብታዳምጥ 'ሲገደል የነበረ ሰው ነገረኝ እያለ' እሷ መታገቱን እንጂ እንዴት እንተገደለ ልታውቅ ትችላለች
እንደ ኢህአፓ አይነት ፋሽስት ተፈጥሮ አያውቅም
እባካችሁን አታስታውኩብን።
ኢሕአፓ ለሥልጣን ሳይሆን ለዲሞክራሲና ለመሬት ላራሹ ነው።
የተጠቃው በፋሺስት ደርግ፣ በሻቢያ፣ በወያኔ፣ ወዘተ የኢትዮጵያ የውስጥና የውጪ ጠላቶች ህብረት ነበር።
እዚያ ላይ ከመለፋደድ አገርና ህዝብ በሚደመስሱ አምባገነኖች ላይ ማተኮር ይሻላል።
I struggle to understand the political motivation behind conducting interviews with individuals who can be described as dimwits, despicable opportunists, and counter-revolutionaries. Their involvement cannot diminish the profound significance of the Martyrs' story, which is forever engraved in blood and cannot be tarnished. The attempt to present figures like Binyam, whose account raises numerous doubts, will not alter the history of EPRP. It's worth noting that Binyam is the younger brother of Paulos Bogale Walelu, who was indicted in absentia for the horrendous crime of killing school children. As of now, preparations are underway to extradite him from Central Canada back to Gamu Gofa, where he will face the full force of the law.
It is crucial to understand that EPRP is not a relic of the past, as some may want to believe; it is a vibrant and active organization that continues to represent us
Really???
Since you went to a great length to protect the legacy of EPRP would you please explain why did the party killed so many senior members like Yirga Tessema and so many others??
Your shameful presentation of guilty by association of Binyam with Paulos Bogale is a poverty of logic. The fact is while Paulos serving the military regime of Mengistu in southern Ethiopia Binyam was in northern Ethiopia fighting against the military regime. That means direct or indirectly Binyam and Paulos were fighting each other. During the Ethiopian Revolution, this is not an isolated case. I am 100% sure Binyam was not aware of his brother's position while he was ambushing in Asiba or in Gonder.
The problem with Mesfin and his likes of EPRP worshipers is they have been in long prayer in the party church. Their Saints the party leaders always praised and adorned. This was the science of Marxism fully converted to idealistic dogma.
In fact,, the party is supposed to be considered a machine or a tool whereas the party leader and members use and abuse it. Whenever the tool is overused or no more in use you throw it into the garbage dump. You don't need to build a temple for the party to become the high priest.
Why don't you interview the head of Ghanta-44 Woldelul Kassa? The late Ayalew Yimam described vividly the torture and cruelty in his book decades ago. Don't overlook the role of the late Mezegebnish Abiu whilst. massively condemning the late Zeru Kishen. Maybe Ayalew Kebede Tessema, who is articulate enough, should write his seminal experience with EPRP in Assimba so much so that Ethiopians will rest in peace once and for all.
Thanks for the information do u know also how and why Tselote Eskiyas killed
This man is conniving and full of vile intrigues. Why is he not upright? He has a political axe to grind. Girmachow Lemma, Nolawi Abebe, Kiflue Tadesse, Surafel Kaba,and Mezgebenish Abiu were largely responsible for the death of Getachow Maru as the noose tightened around their necks by Kebeles.
U are one of killer,evil!
Do u know how and why Tselote Eskiyas killed
ውሽታም. ግርሙ. መቸ. ነው. የምተው ሌላው ውሽት. አለማየሁ. አየርወለድ. ነውያስለጠነን. አለ ትጥቅ አልነበረም. አለ. ውሽት. ነው ኤልያስ. ይህ ስው. አይምሮው የተነካ. ነው
በራስህ ማንነት ብቅ በልና እውነት የምትለውን ንገረን። በተረፈ ተደብቆ የሰው ስም ማጠልሸት አይሆንም።
ይሄንን ፈሪ አቅርበህ ወሬ ብቻ:: ለሞቱት እንኳ ድምጽ ለመሆን እድሉን ቢጠቀምበት
ስለተገደሉት እየተናገረ መስሎኝ
ኢህአፓም ሆነ መኢሶንም የማሰብ ችሎታቸው(IQ) ከፍ ያሉትንና፤ ህዝብ የሚወዳቸውን ሁሉ ጨርሰው ሲያበቁ፤ እንደለመዱ አሁንም ወጣቱን የማስፈጀት ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ፤ በውነት ለህዝብ የቆሙትንና የዋሆቹን፣ በሬ ከአራጁ ይውላል እንደሚባለው፤ ጓዶቻቸውን የበሉ፤ አምነዋቸው አብረው የነበሩትን የጨረሱ፤ በአባይ ጠንቋይ የሚመሩ፤ በባዶ ሎጂክ ዛሬም ነጻ አውጪዎች ነን እያሉ ህዝቡን የሚያወናብዱ፤ የድርጅት ስም በመለዋወጥ አሁንም ወጣቱን እያሳሳቱ ናቸው ፤ ምናለ በቃን ቢሉ? አሁንም ለኢትዮጲያን የለውጥ እንቅፋት እና ሃገሪቱን ወደኋላ የሚጎትቱ እነሱ፤ የሚገድሉና የሚያስገድሉ እነሱ ናቸው እንጂ ለሀገር የሚያስቡ አይደሉም። ሁሌም በጦርነትና በሰቆቃ አዋጅ በደሃው ልጆች አእምሮውን እንዲፈዝና እንዲደነዝዝ በማድረግ በውላጆች ስቃይ የሚደሰቱ ናቸው። ምንም ስለመንግስት አሰራርና ደንብ የማያውቁ የሀገር እድገት ጠላቶች እንጂ፡ ለኢትዮጲያ የሚበጁ አይደሉም።
ወረኛዎች ናችሁ።
ዘሩ ክህሸን ሕይወት አለ እንዴ ?
Dead