በፃፈችው ጽሑፍ ምክንያት የታሰረችው አርቲስት አዜብ ወርቁ ተፈታች! (‎@gizemedia1974)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 10 годин тому +8

    ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም የደሃ እንባ ፈሶ አይቀርም

  • @ZedTube-cy5ub
    @ZedTube-cy5ub 10 годин тому +8

    ይገርማል ሰው እያፈናቀሉ ልማት ማልማት ማለት ምን ማለት ነው በትክክል ነው ያለውን ሁኔታ የገለፀችው ጎበዝ ብያታለሁ

  • @welansaasifa
    @welansaasifa 9 годин тому +9

    በጣም ጎበዝ ናት በርቺ አዜብ እውቀቱም ብቃቱም ንቃቱም አላት ምሁራኖቻችን ክበሩልን❤❤❤❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 години тому

    በትክክል ኤልየ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 4 години тому +1

    😢😢😢😢😢 ሰው የረከሰበት የኢትዮጵያ ምድር ሀዜብ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 10 годин тому +4

    🙏

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 години тому +1

    በጣም ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 4 години тому +2

    Hi Azeb, great to see you again, I was really worried about you so I am so happy to see you again, you are absolutely amazing journalist, great job and well-done

  • @yayneejeta2302
    @yayneejeta2302 7 годин тому +2

    በጣም በጣም ያሳዝናል የሕዝብ መሰቃየት ምን አለ እዚያው ባሉበት በሰራ ልማት ሲባል ምርት አምርቶ የተራበን ማብላት ነው ሰው ከኖረበት አንሰቶ መበታተን አይደለም ባሉበት እድር አደራጅቶ እዚያው መሰራት ማኖር ነው እባካችሁ አሰቡበት

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 7 годин тому +1

    Well said Ela👍🏻

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 7 годин тому +3

    ኤላዬ አዜብ እኮ ያለውን የሚደረገውን እውነቱን ነው የፃፈችው ያሳዝናል ይኸው እኛ ቦሌ ኤርፖርቱ ፊትለፊት የነበረንን ህጋዊ የድርጅት ካርታ ያለው መኖሪያ ቤታችንን እንዲሁም ድርጅቱን አፍርሰው ምትክ ቦታ ሳይሰጡን ሶስትአመት ከስምንት ወራችን እያንከራተቱን ነው እግዚአብሔር ይፍረድ 😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 6 годин тому

      ያ አላህ😢😢😢😢

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 9 годин тому +4

    ምን ዋጋ አለው ሀገሪቷላይ ያለው ህብረተሰብ አስመሳይ የቁምሙት ወስላታ ስለሆነ እንደዝህች ያሉ እንስቶች ጎምዛዛውን እውነት እሚጋፈጡ ሰው የጠፋለት ሰው ሆነው የተገኙት ይሳደዳሉ ይወቀሳሉ ይሸማቀቃሉ አለፍ ሲልም የህይወት መስዋእትም እየከፈሉ ከምድሪቷ ይመናመናሉ ።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 6 годин тому +1

    Selam eliyas

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 8 годин тому +5

    እኔ የኢትዮዽያ ነገር ሰልችት ብሎኛል

    • @SenaitJira
      @SenaitJira 3 години тому

      ታንቀህ ወይም ታንቀሽ ሙቺ

    • @user-df7bk4rc5q
      @user-df7bk4rc5q Годину тому

      @@SenaitJira ante dibn bel kinkinam gala

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 3 години тому +2

    ውሽት አልተናገረች ምን እንፍጠር ነው ከኔ ቤተሰብ ዘጠና አምስት አመት የሆነው አባት ከነልጆቹ ቤቱ ይፈርሳል ስለተባለ ቀድመዉት የሞቱት ዘመዶቹ ምን ያህል እድለኞች ናቸው እያለ ቀን እየጠበቀ ነው። ቀድማችሁ ማረፊያ እንኩዋ ሳታዘጋጁ ወይም የሚፈርስበት ሰው ሳያዘጋጅ ከዉጭ የመጣ ጠላት ቤት ይመስል እያጣደፋችሁ ማስወጣታችሁ እንደ አገር ማልማት ወይም ምስጋና ተቆጥሮ እንዲፃፍላችሁ እንዲዘገብላችሁ ትፈልጋላችሁ ?የህዝብ አስተያየት እኩዎ ስራችሁ በህዝብ እንዴት እንደ ታየ የሚያሳያችሁ መስታወት እኮ ነው ፣ሀሳብዋን በነፃነት ተጠቅማ መፃፍዋ ደግሞ ህጋዊ መብት ነው።

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 3 години тому

    My favorite person ❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 7 годин тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 години тому

    ውዴ በክፍለሀገር ያለው ደግሞ የባሰ ነው ለምሳሌ የኔን ሕይወት አጨልሞት ነበር ከተነገሩ የለምንም ጥያቄ ለሊት ከቤቱ ወስደው ለብዙዎች ግዜ ያስራሉ በተለይ ለእኛ ለመጤዎችማ ህድና ሀገርህ ግበና መሬቴን ብለህ ጠይቅ ይሉናል።

  • @alemthaiestifanos3905
    @alemthaiestifanos3905 4 години тому

    Lebeznese bla yemeğin zebrqa yehonal polotekena aydlhem kebte

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 8 годин тому +2

    Lemen tefetach.. balegen ezaw eser bet mabesebes new enji.. Asemesay arogit

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 години тому

    አፍህን ዝጋ ታዋቂነን እያላችሁ ምንሰማዉ እኛ ብቻ ነን እያላችሁ ተምረናል የምትሉ የእዉቀት ሽፍቶች የሆናችሁ የሆነች ሀገር ስታድግ ስትለማ የማትወዱ የማትወድ ጋጠወጥ ሴት ነገ ታዳጊዎች ህፃናት ወጣቶች ንፁህ ነገር አይተዉ እንዳያድጉ የምትፈልግ ዘመን ባፈጀዉ የደራሲነት አይምሮ ላይ ያለች ነዉር ጌጡ ሀገር ስታድግ የማትወድ ባንዳ የሀገር ፀር ናት አንተም ዘመን ወጣትነትህን የነጠቀህ የምትመስል የሀገር እድገትና ጥላቻ ስላለህ የስዋ ተንታኝና በታኝ ልሁን አልክ ልጆችህ ጥሩ ነገር አይተዉ እንዲያድጉ ስለምትፈልግ ካረጀች ደራሲ ጋር ላርጅ አልክ ደራሲነት ከዘመን ለዉጥ ጋር ሲሆን ነዉ ፁሑፉም የሚያምረዉ ላዘነችላቸዉ ሰርታ ትስጣቸዉ እናንተ ዉሾች ትጮሀላችሁ ሀገር ትቀጥላለች ታድጋለች Game Overrrrrr

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 6 годин тому +1

    👎👎👎😝😝😝😭😭

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 годин тому +2

    Deg aderegewat.. echi asemesay arogit.. batefeta yeshal neber.. balege.. esekezare sint bet siferes yet neberech, ahun attention lemesab enji.. arefa tekemet.. mengest enkuwanem aserat.. asemesay arogit