Gize Media
Gize Media
  • 287
  • 3 358 641

Відео

አርቲስቶች የነገሱበት 10ኛው የጉማ ምሸት(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Guma|EthiopianArtist|#ethioforum|19 Octo2024
Переглядів 11 тис.2 години тому
አርቲስቶች የነገሱበት 10ኛው የጉማ ምሸት(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Guma|EthiopianArtist|#ethioforum|19 Octo2024
በታቀደ መንገድ አስገድለውታል (@gizemedia1974)#Ethiopia#ethioforumኢትዮፎረም|#AlelignAzene|#Elias17 October 2024
Переглядів 15 тис.7 годин тому
በታቀደ መንገድ አስገድለውታል (@gizemedia1974)#Ethiopia#ethioforumኢትዮፎረም|#AlelignAzene|#Elias17 October 2024
Ebs ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ካልሆነ እንከሳለን (@Gizemedia1974)#Ethiopia#Ebs#EliasDegenet 16 Oct 2024
Переглядів 106 тис.9 годин тому
Ebs ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ካልሆነ እንከሳለን (@Gizemedia1974)#Ethiopia#Ebs#EliasDegenet 16 Oct 2024
ለዓመታት እናቱን የፈለገው ወጣት ይሳካለት ይሆን?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#ethioforumኢትዮፎረም|EliasDegenet 14 Oct 2024
Переглядів 15 тис.12 годин тому
ለዓመታት እናቱን የፈለገው ወጣት ይሳካለት ይሆን?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#ethioforumኢትዮፎረም|EliasDegenet 14 Oct 2024
እንዲህ ከምሆን አዛው በረሃ ላይ የጥይት እራት እደሆንኩ ብቀር ይሻለኝ ነበረ።(‎@gizemedia1974)#ethiopia|#Ela|11 October 2024
Переглядів 19 тис.21 годину тому
እንዲህ ከምሆን አዛው በረሃ ላይ የጥይት እራት እደሆንኩ ብቀር ይሻለኝ ነበረ።(‎@gizemedia1974)#ethiopia|#Ela|11 October 2024
ድል ያለ ሠርግ ተደግሶ፣ሰው ተጠርቶ ሙሽራዬ ቢጠበቅ ቀረ (‎@gizemedia1974)#Ethiopia#ethioforumኢትዮፎረም|#Elias| 7 Oct. 2024
Переглядів 10 тис.День тому
ድል ያለ ሠርግ ተደግሶ፣ሰው ተጠርቶ ሙሽራዬ ቢጠበቅ ቀረ (‎@gizemedia1974)#Ethiopia#ethioforumኢትዮፎረም|#Elias| 7 Oct. 2024
ነዋሪዎች ምን አሉ?በጣም አስደንጋጭ ነበር!ነፍሳችንን ለማዳን ቤታችንን ለቀን ወጣን!(@GizeMedia1974) #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
Переглядів 6 тис.День тому
ነዋሪዎች ምን አሉ?በጣም አስደንጋጭ ነበር!ነፍሳችንን ለማዳን ቤታችንን ለቀን ወጣን!(@GizeMedia1974) #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
ሕዝቡን ከቤቱ ነቅሎ ያስወጣው የመሬት መንቀጥቀጥ (@GizeMedia1974)#Ethiopia |Elias Degenet|7 October 2024
Переглядів 79 тис.День тому
አዲስ አበባ : የመሬት ንዝረት ተከስቷል #Ethiopia | ዛሬ መስከረም 26ቀን 2017 ዓም ምሽት 2:10 ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ የመሬት ንዝረት ደረሷል።በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በየካ አባዶ፣ አያትና አራብሳ፣ጀሞ፣ ጉለሌ ኮንዶሚኒየምና አፖርትመንት ነዋሪዎች፣ በመሬት ንዝረት አደጋው ተረብሸው ከቤታቸው ውጭ መሆናቸውን Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የደረሱን በርካታ የስልክ መልዕክቶች ለማረጋገጥ ችለናል። Confirmed weak earthquake በሬክተር ስኬል 4.9 እንደተመዘገበ የተነገረው የመሬት መንቀጥቀጥ የተሠማባቸው አዲስ አበባ፣ አማራ ክልል ሰሜን...
በጣም ያሳዝናል!ፍቅረኛዋ 7 ጊዜ በጩቤ ወግቶ ገደላት!(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#EliasDegenet| 5October 2024
Переглядів 16 тис.14 днів тому
የወላጅ የዘመናት ድካሙ የቀን ከሌት ልፋቱ ልጆቹን በቅጡ አሳድጎ አስተምሮ ለቁም ነገር ማብቃት ነው፡፡ ወላጅ ልጅ ለማሳደግ አይከፍለው ዋጋ ..የለም እንኳን እና ልጆች እንዲህ ባለ ሁኔታ በአሰቃቂ መልኩ ተገድለው ቀርቶ ሲያነቅፍ ሲያስነጥሳቸው የወላጅ ልብ ዝቅ ይላል!! ወላጅ ለልጅ አይከፍለው መከራ የለም ..ያስተማረው ልጅ ደርሶ ሲመረቅልት …ደግሞ ተመርቆ ስራም ሲይዝ እና ደግሞ ደግሞ ከዚህ እልፍ ሲልም ወልዶ ክብዶ በልጅ ተከቦ ከማየት በላይ ምንም ዓለም የለውም፡፡ ወዲህ ደግሞ ለወላጅ በብዙ ተስፋ ያደረጉበትን መልክ የተኩበትን ልጅ እንደው ድንገት በሞት ሲያጡት የሚሰማው ሕመም እንዲህ በቀላሉ የሚነገር …የሚገለጥ አይደለ፡...
ልጆቻችን ምን እየሆኑ ነው?ልጄ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር!(‎@gizemedia1974)#Ethiopa|#ethioforumኢትዮፎረም|#Ebs| 3 October 2024
Переглядів 25 тис.14 днів тому
ልጆቻችን ምን እየሆኑ ነው?ልጄ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር!(‎@gizemedia1974)#Ethiopa|#ethioforumኢትዮፎረም|#Ebs| 3 October 2024
እኔ ሞቼ እሱ ይለፍለት ብዬ አሰቤ ነበር የሰጠሁት! (@gizemedia1974)#Ethiopia#Ebs# EliasDegeent 2 October 2024
Переглядів 19 тис.14 днів тому
እኔ ሞቼ እሱ ይለፍለት ብዬ አሰቤ ነበር የሰጠሁት! (@gizemedia1974)#Ethiopia#Ebs# EliasDegeent 2 October 2024
መንግስት እውነቱን ያሳውቀኝ!ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ክስተ!ማን ገደላት?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|EliasDegenet|29 Sept.2024
Переглядів 165 тис.14 днів тому
ፍትሕ ለሃናን!!!! የ10 ዓመት ልጅ እራሷን አታጠፋም እስከ ዛሬ የሰራኃቸውን ፕሮግራሞች በዚህ ልክ እንደ ገለልተኛ ተመልካች ቁጭ ብዬ ተመልክቼ አላውቅም! ሁል ጊዜም እንዲህ ከልጅ ጋር ተያይዞ ያሉ ፕሮግራሞችን ስሰራ ለምን እንደሁ አላውቅም እንዲህ የሆነው/የሆነችው/ልጄ ብትሆን /ቢሆንስ/እያልኩ ተክቼ በማሰብ ልቤን አደማለሁ፡፡ይህንንም ፕሮግራም ስንቀርፅ የተሰማኝ እንዲህ ያለው ስሜት ነበር፡፡ በተለይ ፎቶዎቿን ስመለከት ልቤ ነው ዝቅ ያለው፡፡የልጅቱ አሟሟት፣የእናትየው ሀዘን እና አንዳንድ ከቅድመ ቀረፃ በፊት የነበሩ ነገሮች መጠየቅ የሚገቡኝ ብዙ ነገሮች እንዳልጠይቅ ተገዳድረውኝ ነበር፡፡ አሁን ላይ ይህን ፕሮግራም መለሼ ...
ሕዝቡን ያስደነገጠው የውሸት ዜና!ማን ለምን አስወራው?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |#TheodrosTadesse|#Ebs|Elias30 Sep.2024
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
ሕዝቡን ያስደነገጠው የውሸት ዜና!ማን ለምን አስወራው?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |#TheodrosTadesse|#Ebs|Elias30 Sep.2024
የሚወዳት ሁሉ ሊያውቀላት የሚገባው ነገር!ከወደድናት እንተዋት!(@GizeMedia1974)#Ethiopian|#Gigi|#Elias|27 September 2024
Переглядів 8 тис.21 день тому
የሚወዳት ሁሉ ሊያውቀላት የሚገባው ነገር!ከወደድናት እንተዋት!(@GizeMedia1974)#Ethiopian|#Gigi|#Elias|27 September 2024
የማዲንጎ አፈወርቅ ያልተደመጡና አዳዲስ ስራዎቹ በቅርቡ ለአድመጭ ይደርሳሉ!(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Madingo|Elias26 Spt 2024
Переглядів 1 тис.21 день тому
የማዲንጎ አፈወርቅ ያልተደመጡና አዳዲስ ስራዎቹ በቅርቡ ለአድመጭ ይደርሳሉ!(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Madingo|Elias26 Spt 2024
ያሳዝናል!የጫጉላ ቀኗ ላይ ባል ሙሽራውን ገደላት (‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#EliasDegente|26 September 2024
Переглядів 7 тис.21 день тому
ያሳዝናል!የጫጉላ ቀኗ ላይ ባል ሙሽራውን ገደላት (‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#EliasDegente|26 September 2024
ስለ ጂጂ ህዝብ እንዳያውቀው የሚደረገው ሴራ እጅግ ያሳዝናል(@GizeMedia1974)#Ethiopia|#ElisaDegnet| 25 September 2024
Переглядів 32 тис.21 день тому
ስለ ጂጂ ህዝብ እንዳያውቀው የሚደረገው ሴራ እጅግ ያሳዝናል(@GizeMedia1974)#Ethiopia|#ElisaDegnet| 25 September 2024
ይገረም ደጀኔ እና ፍቅርተ ደሳለኝ በ10ኛው የጉማ አዋርድ ላይ በክብር ሊሸሙ ነው(‎@gizemedia1974 )24 September 2024
Переглядів 61121 день тому
ይገረም ደጀኔ እና ፍቅርተ ደሳለኝ በ10ኛው የጉማ አዋርድ ላይ በክብር ሊሸሙ ነው(‎@gizemedia1974 )24 September 2024
እናቴን ሲርባት ትርፍራፊ ለማምጣት ስሄድ ውሃ ይደፉብኛል(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |Elias Degenet|23 September 2024
Переглядів 6 тис.21 день тому
እናቴን ሲርባት ትርፍራፊ ለማምጣት ስሄድ ውሃ ይደፉብኛል(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |Elias Degenet|23 September 2024
ሚስቱን እና ሰራተኛውን 10 ቦታ በጩቤወግቶ የገደላቸው ጨካኙ ሰው(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Elias degenet|20 Sept 2024
Переглядів 58 тис.Місяць тому
ሚስቱን እና ሰራተኛውን 10 ቦታ በጩቤወግቶ የገደላቸው ጨካኙ ሰው(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Elias degenet|20 Sept 2024
በፃፈችው ጽሑፍ ምክንያት የታሰረችው አርቲስት አዜብ ወርቁ ተፈታች! (‎@gizemedia1974)#Ethiopia|EliasDegenet|20 September 2024
Переглядів 24 тис.Місяць тому
በፃፈችው ጽሑፍ ምክንያት የታሰረችው አርቲስት አዜብ ወርቁ ተፈታች! (‎@gizemedia1974)#Ethiopia|EliasDegenet|20 September 2024
እነ ጆ ዳንኤል ለምን የዋስትና መብት ተከለከሉ?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|Elias Degenet|17 September 2024
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
እነ ጆ ዳንኤል ለምን የዋስትና መብት ተከለከሉ?(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|Elias Degenet|17 September 2024
35 ዓመት ሲሞላኝ ወላጆቼ አሳዳጊዎቼ አለመሆናቸውን ድንገት ሰማሁ (@GizeMedia1974)#Ethiopia|#Elias Degenet|16 September 2024
Переглядів 18 тис.Місяць тому
35 ዓመት ሲሞላኝ ወላጆቼ አሳዳጊዎቼ አለመሆናቸውን ድንገት ሰማሁ (@GizeMedia1974)#Ethiopia|#Elias Degenet|16 September 2024
ህፃናትን በስለት በመግደል ሊያመልጥ የነበረው ግለሰብ ርምጃ ተወሰደበት(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |#Elias Degenet| 13 Sept 2024
Переглядів 4,9 тис.Місяць тому
ህፃናትን በስለት በመግደል ሊያመልጥ የነበረው ግለሰብ ርምጃ ተወሰደበት(‎@gizemedia1974)#Ethiopia |#Elias Degenet| 13 Sept 2024
ስሟን ከመቃብር በላይ ማድረግ እንፈልጋለን!(‎@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Ebs|#Elias Degenet|#Newyear|11 Sept024
Переглядів 3,3 тис.Місяць тому
ስሟን ከመቃብር በላይ ማድረግ እንፈልጋለን!(‎@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Ebs|#Elias Degenet|#Newyear|11 Sept024
ራሷን ችላ በእግሯ ስትራመድ ካየሁ ምንም አልሻም!(‎@gizemedia1974)10 September 2024
Переглядів 3 тис.Місяць тому
ራሷን ችላ በእግሯ ስትራመድ ካየሁ ምንም አልሻም!(‎@gizemedia1974)10 September 2024
የደረሰቸ ልጅ ይዤ ጎዳና ከመውደቅ ስላተረፋችሁን አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)#Ethiopia | #Elias Degenet 8 September 2024
Переглядів 3,1 тис.Місяць тому
የደረሰቸ ልጅ ይዤ ጎዳና ከመውደቅ ስላተረፋችሁን አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)#Ethiopia | #Elias Degenet 8 September 2024
እናቱን እና እህቶቹን ከውጭ ቆልፎባቸው ከነ ቤታቸው በእሳት አቃጥሎ ገደላቸው(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Elias Degenet 6 Sept2024
Переглядів 7 тис.Місяць тому
እናቱን እና እህቶቹን ከውጭ ቆልፎባቸው ከነ ቤታቸው በእሳት አቃጥሎ ገደላቸው(‎@gizemedia1974)#Ethiopia|#Elias Degenet 6 Sept2024
የሟች ቤተሰብን አሁንም በቅርብ ርቀት ይከታተሏቸዋል(‎@gizemedia1974 )Ethiopia 5 September 2024
Переглядів 17 тис.Місяць тому
የሟች ቤተሰብን አሁንም በቅርብ ርቀት ይከታተሏቸዋል(‎@gizemedia1974 )Ethiopia 5 September 2024

КОМЕНТАРІ

  • @mitikumekonnen-r8c
    @mitikumekonnen-r8c 4 хвилини тому

    የጋዜጠኛነት ስነምግባር ሳይማሩ ጋዜጠኛ ስለሆኑ ነው።አማርኛ ማወቅ እውቀት አይደለም።

  • @FerihaYousuf
    @FerihaYousuf 35 хвилин тому

    Habesh Lady Gaga!!! 😂😂😂😂😂😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 45 хвилин тому

    ይች ዘልዛላ ሁሉን ነገር ቀቅላ የበላች አንችን የወለዱ ያፍራሉ እንደ አንች ያሉ ናቸው ከውጭ እያመጡ ቅንቅናቸውን የሚያራግፉት ትውልድ ካንች ምን ይማር ስልባጂ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 49 хвилин тому

    ባተር ፍላይ አለች ልብሽን ያፍርስው ጡቷን ከፍታ ትንሽም እኮ ባህል ትውፊት አለ ያን ማድረግ ከፈልገች በተለየ መልኩ መስራት ስትችል እንኩ እፍረተ ስጋዬን ጉድ

  • @shewitekersie3312
    @shewitekersie3312 Годину тому

    ጭራቅ መስለሽ መጥተሽየሰለጠንሽ መስሎሻል

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 2 години тому

    ቅራቅንቧም ኢቢሲ ስንተ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 3 години тому

    ምስኪን እሱ ከልቡ ነው የሚያስረዳቸው እነሱ ግን አላገጡበት ባጏረስኩ ተነከስኩ ማለት ይሄ ነው እሱ መልካም ስለኦነ ነው በየዋነት ያስረዳው እንዳይበሉ ፈርቶ ነው ከልቡ ነው ያብራራው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 години тому

    የመጀመሪያዋ ሲያስጠላ ልብሷ ተንጨብርራ የኢሉማናቲ ኮልኮሌ በሀገራችን እየለቃቀሙ ባህሉን በረዙት እኮ ይልቅ የኢትዮጵያ ኦርጂናል ባህሎቻችንን ቢያስተዋዉቁ አሪፍ ነበር

  • @HAliving
    @HAliving 4 години тому

    ስለ ልብስ እየተየቃችሁ ከወገባቸው በላይ ብቻ መቅረፅ ምን ይባላል... ለምሳሌ የአገው ባህላዊ ልብስ ሙሉውን ማየት ጉአጉቼ ነበር ግን አይይይይ

  • @KUA18118
    @KUA18118 7 годин тому

    ኤሌያስ ን እያልክ ኑው ከሁሉም አንደኛ ማለትህ አስደንቆኛል ስንት ወዝ ያላቸው እህቶቻችን በባህል ልብስ አሸብርቀው እያየህ ገረምከኝ ሰላም ዋል🙏🏽🙏🏽

  • @adonay7097
    @adonay7097 7 годин тому

    ይህ እማ ወንጀል ነው ፡ትምክህት

  • @Wondimagegn-kl6gj
    @Wondimagegn-kl6gj 7 годин тому

    It mest be taken legal action on EBS T V. especially with Mekides and Lula!!!

  • @AmeleworkHailu
    @AmeleworkHailu 8 годин тому

    Amora mesla new yemetsachew beziala tutan eyasayec tadi menanew yemiyameraw sew sibelash zim belachehu yameral atebalu ewnatun negerut ediyasashel aley erakutun yematal zimkalachehu

  • @EdomMerhastiyon
    @EdomMerhastiyon 9 годин тому

    Eliyan betam kushash libs nw yelbsishiw ayamirim sinit yagerachin bahil eyal

  • @AlmazSorsa-ki3vu
    @AlmazSorsa-ki3vu 9 годин тому

    Getaa Yeredaachuu

  • @adanche1001
    @adanche1001 10 годин тому

    የባህል ልብስ ለለበሳችሁ.ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ.መቅዲ እና የሚኪ ባለቤት አወዳችሁለሁኝ

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 10 годин тому

    Libsish woys libsh?

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs 11 годин тому

    እኔም የኮንታ አስተዳደርን ሃሳብ እደግፋለሁ ። ሰውየው በጣም ያሳዝናል ። EBS ለሰውየው ካሳና የኮንታን አስተዳደር በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል።

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 11 годин тому

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ነች ሁሉ ክብር ይፈልጋሉ

  • @jemalalabo4645
    @jemalalabo4645 11 годин тому

    ኮንታን በአጋጣሚ እንድትታወቅ አደረገ ውብ ክልል ነው

  • @enanu7590
    @enanu7590 13 годин тому

    አንችን ብሎ ዲዛኒየር አፈር እራቁታም ባህላችን እያጠፋችሁ የውጭ ባአድ ነገር እያስገባችሁ ከአንዳንዶች አርቲስቶች ውጭ አብዛኛው የ666 እስታይል ነው ሚከተሉት

  • @tsigewondiyebeshah1239
    @tsigewondiyebeshah1239 13 годин тому

    😢😢😢😢😢😢Yes

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 13 годин тому

    መሀይሞች ፀጉር እና ሜካፕ ስለተለጠፈች የሰለጠነች መስሏት፡ ለዛቢስ ፋራ ሁላ፡ የገጠር ሰው የዋህ ነው የጠየቁትን በቻለው አስረድትዋል አላቅልህም ብሎ መሔድ ይችላል፡ የማንም ጋለሞታ መሳቂያ idiot

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 14 годин тому

    ሰው የራሱን ህይወት እንደፈለገ መኖር ይችላል ዝም ማለትም ትችላላችሁ በግድ ችግራችሁን በኮሜንት መግለፅ አይጠበቅባችሁም

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 14 годин тому

    ቆይ ወደ ሠማይ ልታርጊ ነው ክንፍ በክንፍ የሆነ ልብስ የለበሽው አይ አሊያስ ቢራቢሮ አስገርማሽ ነው አለ 😂😂😂

  • @SisayneshAlemu-w5g
    @SisayneshAlemu-w5g 17 годин тому

    ኧረ ሰዎች ምን ሆናችሁ ነው ነገሮችን ማክበድ የጀመራችሁት? ሁሉን ነገር ፖለቲካ አድርገን አይከብድም?

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 17 годин тому

    Arobachewal ymechachew 👍

  • @Lid757
    @Lid757 18 годин тому

    እረረረረረረረ አልሳብሽንም አስደነገጥሽን ወይ ጉድ እራስን አለማወቅ አንድ ሰዉ ማሰብ ሲያቅተዉ ወይም ደደብ ሲሆን የመጣበትን ባህል ይረሳል እርግጠኛ ነኝ አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመጣነዉ ከድህነት ነዉ። አንቺ ደሞ ከጥቃቅንና አነስተኛ ሊሆን ይችላል የመጣሽዉ። ባንቺ ቤት ወይ ቢዮንሴ ወይ ሪሀናን ለምሰል አልተሳካልሽም እነሱ ሌላ ፕላኔት ነዉ ያሉት።

  • @messya7125
    @messya7125 19 годин тому

    እኔ የምለዉ ጠይም ሰዉ ጠፋ ሁሉም ወደ ነጮች እየመጡ ናቸዉ ቀለምም ይቀየራል ማለት ነዉ ደግሞ ቆንጆ ናቸዉ የአገዋ ቆንጆ ተፈጥራዊ ዉበት ያላት ልጅ ነች ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 годин тому

    እንዴት እንደምታምሪ ኣምባሳደር ❤❤❤❤❤ክበሪ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 годин тому

    ምኑ ነው ይሄ ሽቦ የሚወደድው 😂😂😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 годин тому

    የኣገው ማንነትን ያማከለ #1

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 19 годин тому

    የ አገራችን አርቲስቶች ወደ ላይ ከፍ ብለዋል እንግዲ ባይ ባይ ሆሊውድ , ቦሊውድ 😁

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 19 годин тому

    Ethiopian people dine sturven there houses desroyen Amahra and Orthodox people their write taken away who has a time for this in defecalty time not me even i live in the us i can feel my people's pain

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 19 годин тому

    😂😂😂😂😂ልትበር የተዘጋጀጅ አሞራ የምትመስለው ምን አስባ ነው

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 20 годин тому

    ❤❤❤❤🎉👍👍👍👍🙏💕💕🎉

  • @kebedewonde
    @kebedewonde 21 годину тому

    አይዞክ ወንድሜ እግዚያብሔር አለን አንተስ ሚዲያ ላይ ወተሃል

  • @eluka6294
    @eluka6294 21 годину тому

    ማፈሪያ ስንት ውብ የባህል ልብስ እያለን ሸረሪት መስለሽ ትመጫለሽ መሰረትን አይተሽ ተማሪ ወይ ጉድ የምን ሀገር ቢራቢሮ ናት ይህን የምትመስለው 🦋

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 21 годину тому

    ኤሊያና ምንድን ነው የለበሰችው ምኑ ነው የሚያስደንቀው በራሪ የለሊት ወፍ ነው እምትመስለው ወደዛ ጡቱዋን አንጠልጥላ የምን ሻይን ነው እግዚኦ ነው የሚያስብለው አክቹዋሊ ሌላስ እርቃንሽን ስለወጣሽ በእሳት ተፈተንስ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 22 години тому

    ባህል ልብስ ለለበሱ ባህላቸዉን ሳየለቁዉ ለሚስተዋዉቁ ዉብ የሆነ ልብሳችን እዉነት ክብር አለኛ በየመድረኩዉ ሀበሻ ልብስ ለሚለብሱዉ ወንዶችም ሙስሌም የሆናችሁ ሴቶች ከአረብ ልብስ ያልቅ መቼም ኢትጰያዊ ናችሁ እስከምናዉቀዉ የራሳችሁን ባህላዊ ልብስ በትለብሱ ብዙን ግዜ የአረቡን ነዉ ለምን እንደሆነ አላዉቅም አረብ ነን ለማለት ነዉ ወንዶችም ልመዱዉ

  • @kbb7400
    @kbb7400 22 години тому

    ደሰ ሰትል😘❤️

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 22 години тому

    በጣም እሚምር ባህሎን የጠበቁ ከጎጃም አጎዉ የመጣችሁ የሚኪ ሚስት በጣም ሁሌም ባህላችን ኦርጅናሎን ስለምትጠብቁ ተባረኩዉ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 22 години тому

    ይህ ድዛይን የዉጭ ኮቢ ነዉ ምኖዉ ነዉ ቢራቢሮ እሚመስለዉ የዉጭዉን ኮፓ አታድርጎዉ ያህን ለምን ዉጭ እንደሚለብሱት ይታወቃል እሱን የሚዉቁ ያብራሩታል

  • @asterlakew-bq1ip
    @asterlakew-bq1ip 22 години тому

    እንደው ሸቦው ቂጥሸን በወጋው ጭራቅ የአጋንት መልክተኛ ድንቄም ሻይን ኮተታም

  • @Rahle-d9u
    @Rahle-d9u 22 години тому

    wow.agwa.enamasagenalni.amirubeshali❤❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 22 години тому

    Copy cut from USA be your self

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 22 години тому

    ወሬኛ ደሀ ሀገር አያምርም

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 День тому

    thank you for sharing

  • @smms6004
    @smms6004 День тому

    ወይ ጉድ ምን ልበል ያሳዝናል

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 День тому

    የአባታችን ትህትናቸው በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ በአእድሜ በጤና ይጠብቃቸው