ታለንትህ ምንድነው? ጨዋታ😂🤣 ጨዋታ ታለንት ሆነ😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 28

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 149

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +54

    በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰

  • @Kedi704
    @Kedi704 Місяць тому +25

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ ሱረቱል አዱኋ የቀራው ልጅ❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Місяць тому +22

    ህፃናትን እየየን እንኳ እንሳቅ እንጂ ምያስቅ ነገር የለም 😂😂

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Місяць тому +11

    ማሻአላህ አላህ ይህሊክ እውነት እናት አባት ቆርሃኑን ያሰተማሩት ጀግና ቤተሰቦች ናቸው ሃፊደል ቁርሃን መሆን አላህ ያሳደግህ ኢቢኤሰ ነፃነት ጥሩ የዚህ አይነት ማየታችን ኢባኤሰ ጀግና ቤት ነው ሁሌም ጥሩ ፖሮግሬማችሁ አመሰግናለሁ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Місяць тому +20

    ነፂ የሳቃችን ምንጭ የምትወዱት like አድርጉኝ

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Місяць тому +5

    ነፂ በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ። ኡቢ ኤስ እድለኛ ነው ምርጥ ምርጥ ሰራተኞች አሉት። ነፂ አንዱ ነው። ተባረክ ነፅየ።

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 Місяць тому +5

    ማሻ አላህ እድግ በሉ አላህ ለቁም ነገር ያብቃቹ ያረቢ መብሩክ ደስ ሲሊ ዋው

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - “ኢየሱስ ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው ፡ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፱ ቁ. ፲፬)።
      👉🏾📖🤔

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +4

    2 Corinthians 10 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    5: የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
    6: መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r Місяць тому +5

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.

  • @እምዬሀገሬ
    @እምዬሀገሬ Місяць тому +3

    መሻአሏህ ቁራአን የቀራው ልጅ አላህ ይጨምርልህ

  • @hayuye
    @hayuye Місяць тому +5

    በቁራአን ጀመረውት ፊቱንስ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ነገር ግን ፥
      - እራሱ ሙሐመድ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያን እና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾🫢
      * ሰለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ተገቢ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ መስክሯል። 🤔

    • @ቡራቅ-ረ5ጠ
      @ቡራቅ-ረ5ጠ Місяць тому

      ትኩስ አር​@@TruthEz

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ Місяць тому +2

    ነፂ እንዲያገኙ የሚያደርገው ጥረት የኔ መልካም አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ ኑርልን😘😘😘😘

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    እባክህን ነፃነት ልጆች በንፁህ ልባቸው መሆን የምፈልገው ይሄን ነው ብለው ሲነግሩህ ፧ ሞራላቸውን የሚነካ ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር አትናገር። ምክንያቱም ልጆች ናቸው። ትልቅ የሚለውን ሁሉ ያምኑበታል። ቀልዱን ከትለቅ ሰዎች ጋ ቢሆን ይመረጣል።

  • @RuruMaha
    @RuruMaha Місяць тому +3

    አላህ እንደምኞትህ ኻፊዝ ያድርግህ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቹ

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ሸምዳጅ [ኻፊዝ] ለመሆን በሚያደርገው ጥረት ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ከሚመሩት በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘አሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፶፭)።
      📖👈🏾🤔

  • @sammyz4eva
    @sammyz4eva Місяць тому +1

    Beautiful recitation of the Quran ! MashaAllah may Allah bless our habesha youth ❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Місяць тому +4

    በነገረችን ላይ ጥያቄ ስተወጡ ትንሽ ከፍ አድርጉት የዛንድሮ ልጅ እንደኛ ግዜ አይዳሉም ልጆች ምን አይነት ስጦታ ቢሰጣቸዉ ይወደሉ ሲበል ጫማ አሉ ክክ በኛ ግዜ ቢሆን ከራሜላ እንል ነበር 😂😂😂

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

      እውነትን እኮ ነው ይሄንማ እኛም እንመልሰዋለን 😂😂😂

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @maryamxasan4453
    @maryamxasan4453 Місяць тому

    I was pleased with your reading of the Qur’an, little boy. May Allah honor you by memorizing the Qur’an

  • @Alya-h5j
    @Alya-h5j Місяць тому +4

    ነፂ አለህ ይጠብቅክ

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ Місяць тому +3

    ነፂኮ ይለያል የኔ ባረች ❤❤❤❤❤❤

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 Місяць тому

    Netsi ...you are just AWESOME 💞 Mebruk for the winner's 🏆

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v Місяць тому +1

    የኔ ዉድ አላህ ሀፊዝ ያርግህ 🎉🎉🎉

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ

    አረ በበሮዶው በሳቅ ደርሶብኛል 😂😂😂😂😂😂አይይይ የት/ቤት ትዝታ ሳልመጣው እነጠቅነ ነበር

  • @qsub9807
    @qsub9807 Місяць тому +3

    ማሻአላህ የኔማርርርር አፉሲጣፍጥ❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ሸምዳጅ [ሀፊዝ] ለመሆን ሲጥር ፡ ትኩረት ሊያደርግባቸው ከሚገቡ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ፥
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተዉራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’አሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮ - ፵፯)።
      📖👈🏾🤔🤔🤔

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Місяць тому

    ነፂ እድሜ ከጤና ይሰጥህ❤❤

  • @redaeghilazghi7420
    @redaeghilazghi7420 Місяць тому +1

    ናፉ በትክክል። እሳቴቴቴቴ ይመቻቹ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Місяць тому +1

    ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ።

  • @DawitYazezew
    @DawitYazezew Місяць тому

    ነፂ የልጆችን የወደፊት ፍላጎታቸው ላይ አበረታታቸው እንጂ.......

  • @EluSeged-mg4yb
    @EluSeged-mg4yb Місяць тому

    Netsi ke geze wede geze melkeh yasferagnal please temermer ebs❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Місяць тому

    ማሻአላህ የወደፊቱሀፊዝ አላህይጠብቅህ

  • @AlimaHusen-q4z
    @AlimaHusen-q4z 17 днів тому

    😂😂❤❤❤ Masha Allah ❤️

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Місяць тому

    እረ እንቁራሪት አይደለም ኤሊ ነው በዚህ ምከንያት ነው ድነጋዪ የተሰነጣጠቀው

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r Місяць тому

    የእቁራሪቱ ታሪክ ኦ ስት ተፈጥፍጣ ሞተች።።።።።😂😂😂😂😂

  • @ያረህማንባሪያ
    @ያረህማንባሪያ Місяць тому

    ማሻአላ. ማሻአላ. አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Muntaha0-z2v
    @Muntaha0-z2v Місяць тому

    አላህያሳድጋችሁ. ካሰባችሁት አላህያድርሳችሁ

  • @AdniAnwee
    @AdniAnwee Місяць тому

    Masha allah❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому

    ማሻ አሏህ
    አሏህ የሀፍዝኩም ያረብ

  • @SelamTilahun888
    @SelamTilahun888 Місяць тому

    Smart yehonu lijoch

  • @MayramHasna
    @MayramHasna Місяць тому +1

    Masha alah 🎉🎉❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻ የሹዋ ፦ ምክኒያቱም ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ [ዒሳ] ሆይ ፦ በሕፃንነትህ በስለኽ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ ፈጣሪ፣ ፈዋሽና አንሺ ኢየሱስ [ዒሳ] መሆኑን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ስለመሰከረ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ መልካም ነው። 🤔

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

    ሂሳብ ቀለል ስለሚል አላለም 😊😊
    እኔኮ ስማር እጅግ እሚከብደኝ ሂሳብ ነበር😪
    ማትሪክ ላይ ራሱ F ነው የጣብኝ ይሄ ክፉ 😥😣

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i Місяць тому

    የኔ ቅመም አላህ ሀፊዝ ያርግህ

  • @kabetube
    @kabetube Місяць тому

    ፋስትናቸው ልጆቹማሻአላህ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ፈጣን = [ፋስት]
      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - “በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ኹሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና ፤” ይላል ( ወደ ሮሜ ም. ፰ ቁ. ፲፬)። 👉🏾📖🤔

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Місяць тому

    Wooooow Gobezoch!❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @NesryamustefaNesryamustefa
    @NesryamustefaNesryamustefa Місяць тому +2

    ነፂ ኑርን

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Місяць тому

    ከአማራ ክልል ሽፍታ ደምስሰን ስንመለስ ነጺ ጋ ለጥያቄ እንቀርባለን ጥያቄው ግን ቀላል ይመስላል

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 Місяць тому

      በሂዎት ከተመለስክ እናይሀለን😊

  • @adamyonas2516
    @adamyonas2516 Місяць тому

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ያጣችሁ ታለንትድ የሆነ ተጫዋች ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ባለ ተሰጥኦ = [ታለንትድ]

  • @NesryamustefaNesryamustefa
    @NesryamustefaNesryamustefa Місяць тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Місяць тому

    መሸአላህ የኔዉድ ይጨምርልህ😢😢😢❤❤

  • @yusufnuri5079
    @yusufnuri5079 Місяць тому +3

    Ene and ken meteche tabletun
    Ebelawalew

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዩ.ኑ.፶፻፸፱

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Місяць тому

    Naze you are the best

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Місяць тому

    ሱንይ ናቸዉ ማሻ አላህ

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂ara bsaki mhotikhun 😂😂😂😂😂😂😂

  • @umermuhdin
    @umermuhdin 17 днів тому

    ማሻ😢 6:52

  • @munatube2736
    @munatube2736 Місяць тому

    ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - ሙሐመድ ፡ ታምራቶችን እንዲሰራ ‘አሏህ’ አላወረደለትም ፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ እንደሆነ ተነግሮታል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፳፱ የሸረሪት ምዕራፍ [ሱረቱ አል ዐንከቡት] ቁ. ፶)። 📖👈🏾🤔😲🫢

  • @Tayba-z1u
    @Tayba-z1u Місяць тому

    ማሻአላህ ❤❤❤ አይብ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Місяць тому

    ጎበዞች።

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r Місяць тому

    ማሻ አላህ የቢላል ግሩፖት

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ነገር ግን ፡ ቢላል ኢብን ራባህ ፡ በባርነቱ ቅሬታ እንደነበረው እነሆ ፥ 🤔
      - “ ለራስህ ከገዛኸኝ አንተን ብቻ ላገልግል ፡ ግን ስለ’አሏህ’ ብለህ ከገዛኸኝ ደግሞ ፡ የ’አሏህ’ን ሥራ እንደሰራ ተወኝ ፤” ብሎ ቢላል አቡበክርን እንደጠየቀው ፡ ቃኢስ ተርኳል።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፴፯፻፶፭
      . መጽሐፍ ፷፪ ሀዲዝ ፩፻፪
      . ጥራዝ ፭ መጽሐፍ ፶፯ ሀዲዝ ፺፱
      📖👈🏾🤔

  • @zegyzegy856
    @zegyzegy856 Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FathimaFathi-p3g
    @FathimaFathi-p3g Місяць тому +1

    ማሻአላህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - እራሱ ሙሐመድ ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእሱና በተከታዮቹ ‘አሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)።
      📖👈🏾🫢

    • @SumyaSweet-ts7uv
      @SumyaSweet-ts7uv Місяць тому

      🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @foziyakemal-k1j
    @foziyakemal-k1j Місяць тому

    ማሻአላህ ሐቢቢ😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾😲

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض Місяць тому +1

    ሆሎቶ ልጆች አናደድኝ

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb Місяць тому

    ነፂመልካምሰዉነሕአንተምክፉአይካሕወድሜእረጅምእድሜከጤናጋርእንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾
      @ችክስቪክ

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha Місяць тому

    ሀይ ማሻአላህ

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Місяць тому

    Aiy nshant😂😂😂😂😂😂

  • @SszCsx
    @SszCsx Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Місяць тому

    ነፂን የምትውዱ ላይክበሉ❤

  • @TigistBirhanu-f4t
    @TigistBirhanu-f4t Місяць тому

    😂❤❤

  • @anasanas-mb7jy
    @anasanas-mb7jy Місяць тому

    wowowowo

  • @bis-pw2jt
    @bis-pw2jt Місяць тому

    min eyarek new? filagotachewin sinageru moralachewin mitgelew? beka hitsan maykeberibet bota

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq Місяць тому

    ❤❤❤❤😅

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed Місяць тому +1

    🤩😍👍👌✌️

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Місяць тому

    😮😮😮😮😮😮😮dasi selhu

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ✍🏾✍🏾✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @እትህ…

  • @adanutube
    @adanutube Місяць тому +3

    ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ

    • @ramizramdan8462
      @ramizramdan8462 Місяць тому

      ዳ/ር አብይ ጋር ለምን አትደዉይም ለመደመር ❤❤❤❤ እኔ ደምሬሻለሁ

  • @مريمحسين-ع2ض
    @مريمحسين-ع2ض Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @fafitube60
    @fafitube60 Місяць тому

    𝓐𝓶𝓲𝓷𝓮 𝔂𝓪𝓻𝓮𝓫𝓲

  • @amantii_akajela
    @amantii_akajela Місяць тому

    Dear Netsanet I think you distructed the attention of the girl. She was more than ready; but you asked her about se'el and asdenegetkat. It was not right.

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @…ኢትዮጵያ

  • @SaidHayat-y7l
    @SaidHayat-y7l Місяць тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌❤️❤️👍

  • @foziyakemal-k1j
    @foziyakemal-k1j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SeidAdam-l6j
    @SeidAdam-l6j Місяць тому +1

    ❓❓👉🤔🤔😁

  • @PowellAlexia-i3p
    @PowellAlexia-i3p Місяць тому

    Hernandez Barbara Miller Cynthia Perez Melissa

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ብዙነህ ባንቺሁን መጥምቁ ስመኝሽ መንግስቱ ሙሉነሽ

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому +1

    እባክህን ነፃነት ልጆች በንፁህ ልባቸው መሆን የምፈልገው ይሄን ነው ብለው ሲነግሩህ ፧ ሞራላቸውን የሚነካ ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር አትናገር። ምክንያቱም ልጆች ናቸው። ትልቅ የሚለውን ሁሉ ያምኑበታል። ቀልዱን ከትለቅ ሰዎች ጋ ቢሆን ይመረጣል።

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 Місяць тому

    Masha Allah ❤❤❤

  • @zedarsiioro2277
    @zedarsiioro2277 Місяць тому

    Masha allah❤🎉

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ \ ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾🤔
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ፡ ሰላምንም እንደሚሰጥ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር መስክሯል። 🤔

  • @Zainab-i7w
    @Zainab-i7w Місяць тому

    ❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    እባክህን ነፃነት ልጆች በንፁህ ልባቸው መሆን የምፈልገው ይሄን ነው ብለው ሲነግሩህ ፧ ሞራላቸውን የሚነካ ተስፋ የሚያስቆርጥ ንግግር አትናገር። ምክንያቱም ልጆች ናቸው። ትልቅ የሚለውን ሁሉ ያምኑበታል። ቀልዱን ከትለቅ ሰዎች ጋ ቢሆን ይመረጣል።

  • @hiqulti948
    @hiqulti948 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @AishaAbudisah
    @AishaAbudisah Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤