35 ዓመት ሲሞላኝ ወላጆቼ አሳዳጊዎቼ መሆናቸውን ድንገት ሰማሁ(@GizeMedia1974)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 4 дні тому +20

    ያሳደጉህ ቤተሰቦች በጣም መመስገን አለባቸው እነሱን ባንተ ውስጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ላሳደጉህ አባት እናትህን ነፍስ ይማር :: በተረፈ አዲሶቹ ቤተሰቦች ካላገኘኅቸውም ምንምማለት አይደለም !!!!!

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 дні тому

      አመሰግናለሁ።

  • @asnakechtadesse2054
    @asnakechtadesse2054 День тому +3

    ይህንን ኢትዮጵያዊነት ነበር እኛ የምናውቀው። ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርከው !!!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 дні тому +17

    ሰው ካልሞተ በቀር ይገናኛል እንደምታገኛት ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 4 дні тому +27

    ያሳደጉህ ወላጆችህ በፍቅር በሥርዓት ነው ያሳደጉህ መልካምን የሚሠሩ መልካም ናቸውና አንተ ራስህም ጥሩ ሰው ጥሩ ተናጋሪም ነህ 👏 እናትህን በህይወት እንዕታገኝ እመኛለሁ መልካም ዕድል🙏

    • @ZafuZafu-kp8qf
      @ZafuZafu-kp8qf 3 дні тому

      እግዚአብሔር ያቀደልህን በእርግጥ ታገኛለህ።

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 4 дні тому +12

    ኢቢኤስ ቀረብ ብዙ ተመልካቺ ያለው እዛ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 4 дні тому +20

    Ebs ብትቀርብ ወንድሜ፣ብዙ ተመልካች አለውና ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 4 дні тому +4

      በዚህ ሐሳብ እኔም እስማማለሁ በቲቪ ብዙ ሰው ጎረቤት ሁሉ ሊያየው ይችላል ፍለጋውንም ያፋጥነዋል ደውልና አናግራቸው ይረዳሃል ❤🙏❤✌️

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 2 дні тому +6

    እኔ ወንድሜ ያሳደጉህን ወላጆች እናትና አባቴ ብለህ ብትጠራ ጥሩ ነው አሳዳጊዬ አትበል ለዛሬ ማንነትህ እነሱ ዋጋ ከፍለዋል ወልጅ እናትህን ግን ፈልግ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 дні тому +10

    ፈጣሪ ይርዳህ የደስታ ዜና ይዘህ ተመለስ ❤🙏❤ ✌️

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 3 дні тому +8

    ጥሩ ሰው ነህ። ያሰብከውን እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @user-co6bt2ug3k
    @user-co6bt2ug3k День тому +2

    ይሄ ልጅ የኔን አጎት ነው ታሪኩ በዚህ አጋጣሚ ተባበሩኝ ውዶችየ ሸር

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 дні тому +5

    እግዚአብሔር አዞት ነው በነዚሕ መልካም ቤተሰብ እንድታድግ የሆነው ተመስገን። ፈጣሪ ይርዳሕ በተጨማሪ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ኢቢኤስ በርከት ያለ ተመልካች ስላለ። ንገራቸው።

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 дні тому +3

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ሸፍኖና ጠብቆ ለ ሀገር ያብቃችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ አኮዋን ጉሉ አሚን 😘❤️🥰🤲

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 дні тому +5

    እግዚአብሄር ይርዳህ እኔም የምትገናኙ ይመስለኛል❤❤❤

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 День тому +3

    ❤በጣምጥሪስነ ምግባር ያቸውሰዎች አሳድገውታል እግዚ አብሄር ይርዳህ

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 3 дні тому +5

    አግዚአብሄር እዉነቱን ያሳዉቅህ

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 День тому +1

    ይሄን የመሰለ ልጅ አለማሳደግ ያለመታደል ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳህ!

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @AsamenAs
    @AsamenAs 3 дні тому +4

    የሣደጉህ ቤተሠብ በጣም መልካም ናችው ኢቤስ ቅረብ ብዙ ተመልካች ስላለ ታገኛቸዋለህ

  • @martanegasi4778
    @martanegasi4778 2 дні тому +3

    ወንድሜ አሳዳግየ ከማለት አባቴ ብትል ደስ ይላል
    በተረፈ ጌታ ከወላጆችህ ወገንህን ያገናኝህ

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 2 дні тому +2

      መረጃውን ግልጽ ለማድረግ ነው።

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 2 дні тому

      ትክክል

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 День тому +1

      ወላጅነት ሌላ አሳዳጊነትም ሌላ ናቸው እዉነት ከባድ ነዉ

    • @weyneshits139
      @weyneshits139 День тому

      መከራቸውን አይተው አሳድገው ለዚ ማድረሳቸው በራሱ ውለታቸውን ታላቁ አምላክ ያስበው በዚህ አድሜህ ወላጅ አሳዳጊ እያልክ ባትንገላታ ጥሩ ነበር ደግሞ እመነኝ ስትገናኙ ነው የአሳዳጊዎችህ ውለታ በደንብ እሚገባህ​@@abebaseyiume8949

  • @ZufanMebratu
    @ZufanMebratu 3 дні тому +4

    አይዞህ እግዚአብሔር ያገናኝሃል 🙏

  • @bizuneshnune6519
    @bizuneshnune6519 3 дні тому +7

    ጌታ ይርዳህ

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 3 дні тому +3

    ፈጣሪ ይርዳኮ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 2 дні тому +2

    ይኔ እባት ኡፍፍፍፍፍፍ ይማነት ጥያቄ በጣም ክባድ ነው ጌታ ይርዳህህህህ😢😢😢

  • @LiyewDemise
    @LiyewDemise 2 дні тому +2

    እ/ር ይርዳህ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 3 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 4 дні тому +6

    God bless you brother 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 День тому +2

    ወንድምዬ በጣም ጥሩ ሰው መሆንህን ንግግርህ ይገልጣል አይዞህ

  • @belayche4050
    @belayche4050 4 дні тому +9

    Can you please go to ebs

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 3 дні тому +3

    ያረብ አላህ ያስገኝልህ

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 3 дні тому +2

    እግዚያብኤር ያገናኝህ በርታ ወንድሜ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 4 дні тому +5

    Gize midiya enquan dehna metachu❤❤❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 дні тому +5

    አላህ ያገናኝህ ግን EbS ቅረብ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 дні тому +1

    Ebs, yeshalehal ! Egziabeher yeredah ❤

  • @MerimaAhmed-l2o
    @MerimaAhmed-l2o 4 дні тому +4

    Woy Abe egziabher yirdah!!!

  • @fatumahugeira1799
    @fatumahugeira1799 4 дні тому +5

    Allah yagizih yareb

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 дні тому

      አሜን አመሰግናለሁ ።

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 4 дні тому +3

    Egziyabher yrdae 🙏

  • @NoraNo-s8h
    @NoraNo-s8h День тому +1

    Allah yirdah wendime kebad new gn Allah Ayisanewm.

  • @user-gp9no7hj1p
    @user-gp9no7hj1p 2 дні тому +1

    ለማገኘቲ መረጂ ይሀናሊ የተሰጣጡትን መናገሪ አለቢኪ

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 4 дні тому +6

    Giza Berta

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 4 дні тому +4

    Good luck🙏🏼

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 4 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 4 дні тому +5

    ሠላም

  • @user-co6bt2ug3k
    @user-co6bt2ug3k День тому +1

    ታረቀኝ ወይም ታርቆ በዚህ አጋጣሚ በህይወት ካለህ ፈላጊዋ እናትህ ውዴ አልቃድር

  • @MekdesWondemu-vn6xw
    @MekdesWondemu-vn6xw 3 дні тому +2

    Egzabher yrdak Abe

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 2 дні тому

      አሜን አመሰግናለሁ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 День тому +1

    ፈጣሪ ይቅናህ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 4 дні тому +7

    ፍልውሀ ሰፈሬ ነው ማን ትሆን ????

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 дні тому

      እባክህ በመጠየቅ እርደኝ።

  • @AlemtayeNaniMakonnen
    @AlemtayeNaniMakonnen 3 дні тому +4

    I am sure your mother is looking for you. Please go to EBS. She should be looking for you, and following up on EBS. Also tell your adoptive mother’s name.

  • @hanagurmu3991
    @hanagurmu3991 3 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 3 дні тому +3

    He’s so sweet ended..I hope you will find your biological parents soon sir.

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p 2 дні тому

    Allha beslam yagengnchu

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 2 дні тому

    ተስፋዬ ይህንን ማስታወቂያ በተሌቭዥን ብታስታውቅ ይብልጥ ይስማል ዩቲዩብ ብዙ ስው አይጠቀምም።

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 3 дні тому

    አግዜያቡሄርይርዳህ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 3 дні тому +1

    Ayezoh welajie enateh be heywot kalu tagegnaleh.

  • @shemeliskebede5239
    @shemeliskebede5239 День тому

    በ ebs ለማፈላለግ ሞክር ፈጣሪ ይርዳህ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 дні тому +2

    ❤🎉👍🙏👏🤞🤞🎉❤

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd День тому

    e b s ብዙ፡ተመልካች፡አለ፡እነሱ፡ሂደ፡መነጋገር፡አለብህ፡አይዞስ፡ይሳካል፡

  • @tesfaygidey487
    @tesfaygidey487 3 дні тому +1

    ይርዳህ ወንድም በድጋሜ በደስታ እናያለህ

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 3 дні тому

      አሜን አመሰግናለሁ።

  • @sabadesalegn-p7s
    @sabadesalegn-p7s 3 дні тому +1

    በኢቢኤስ ብትመጣ ብዙ ተመለካች ይኖረዋል

    • @nahomdemse
      @nahomdemse 2 дні тому

      6 ወር ሆነኝ ከተመዘገቡት ግን አልደዋሉልኝም።

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 3 дні тому +3

    ebc ላይ ቅርብ ብዙ ተከታታይ አለው

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 дні тому +1

    ነወንድምዩዩ EBS ሄድ

  • @NigestTedla-h2p
    @NigestTedla-h2p День тому

    ያሳደጉትን እናት ፎቶ ለጥፉ እናቱ አይታ ትመጣለች

  • @leinayo9394
    @leinayo9394 4 години тому

    ወንድሜ እስቲ በውስጥ አውራኝ በናትህ አንቦ ነው ያለው ወንድማችው ተብለናል እባክህ ወንድሜ መሆንህ አይቀርም

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 День тому

    የልጁ ማለትም የተጠያቂው ድምፅ አይሰማም

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 3 дні тому +1

    EBS ላይ ብተቀርብ እናትህን በፍጥነት ታገኛለህ

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 День тому

    EBSላይ ብትቀርብ በአጭር ጌዜ ታገኛታለኽ

  • @azebyohannes-h5o
    @azebyohannes-h5o День тому

    it's better to goto EBS .

  • @martagizaw6342
    @martagizaw6342 3 дні тому +3

    ebs ሂ ድ

  • @ZinashTilahun-t4t
    @ZinashTilahun-t4t 2 дні тому

    ያሳደጉህ ሰዎች ዋጋ ከፍለዋል ያላሳደገች እናት መፈለግ አስፈለገ ዛሬ በሠው ለሚድጉ እቅፍት የምቶኑት

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 День тому +1

    እንዴ ያሳደጉህስ እናትህ ናቸው አይደል እንዴ።

  • @MenenFantay
    @MenenFantay День тому

    I think he is my family

    • @nahomdemse
      @nahomdemse День тому

      የት ነሽ

    • @MenenFantay
      @MenenFantay День тому

      Ethiopia

    • @nahomdemse
      @nahomdemse День тому

      ​@@MenenFantayስክሪን ለይ የለውን ስልክ ተጠቀሚ።

  • @MerakelAbera
    @MerakelAbera 3 дні тому +7

    ወንድሜ እበትም ትል ይወልዳል ዝም ብለህ ወላጅ አትበል ያሳደጉህ ናቸው ያንተ ወላጆች የነሱ ልጆች ወንድምና እህቶችህ ናቸው ዋጋ ያልከፈለ ወላጅ እራስ ወዳድ ነው አርፈህ ቁጭ በል

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 дні тому +1

    Ebs ፡ ሂድ ፡ በአሁን ፡ ሰአት ፡ በጣም ፡ ብዙ ፡ ሰዉ ፡ እየተረዳ ፡ ታለበት ፡ ሚዲያ ፡ ነዉ ፡

  • @ZenebuFerede
    @ZenebuFerede 2 дні тому

    ወደ ኢቢኤስ ሂድ በአለም የሚታየው ኢቢኤስ ነው።

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 3 дні тому +1

    አንተ እንካ ን ፡ እውነተኛ ሚዲያነህ

  • @MenenFantay
    @MenenFantay День тому

    Endezh ayent Tarek babetsby ly Ala en emdet endnagacu

    • @nahomdemse
      @nahomdemse День тому

      ደወይልኝ።

    • @nahomdemse
      @nahomdemse День тому

      ውይም እስኪሪን ለይ ያለውን ተጠቀሚ።

  • @mimacle
    @mimacle День тому

    EBS

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 2 дні тому

    አበበ ወንድሜ የምመክርህ ነገር ቢኖር ebs ሂድ ሰፊ ህዝብ ስለምመለከተዉ እዛ ሂድ👌👌!!!!

  • @NigestTedla-h2p
    @NigestTedla-h2p День тому

    29:30

  • @talilahunde5858
    @talilahunde5858 День тому

    ጌታ ይርዳህ

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤