ቀለበት አደረኩላት 💍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube Місяць тому +644

    እንዳልክን 200k እናስገባው እምትሉ❤🎉🎉

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u Місяць тому +395

    ሴትን ልጅ አስለቅሶ መሄድ ሳይሆን ወንድነት ያለቀሰችዋን እንባ አብሶ እሷን ደስተኛ ያደረጎ የሚኖር ነዉ ጀግንነት የምር ለዳልክ ናለፉዬ ❤ትልቅ ክብር አለኝ❤

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe Місяць тому +3

      ትክክል

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 Місяць тому

      Halue❤❤❤

    • @SabaErgetie
      @SabaErgetie Місяць тому +1

      አንቻ ምን ማለትሽ ኘው ኧረ ጀስ አይልም ልጁን አታሠልቺው እኛንም አሰለቸሽን ቨቃ ተዋት ትመለስ ውይ

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 Місяць тому

      Drama new ayede. ??

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 Місяць тому +400

    የእውነት ከሆነ ታድለሀል በዚህ ዘመን እደሄሉ አይነት መልካም ሴት የለችም በጣም የዋህ ናት ታስታውቃለች የምር❤❤❤❤

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Місяць тому

      Julee😅 endehesan yemiyargat leje😅

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Місяць тому

      አው ከምረ

    • @JESUS-711
      @JESUS-711 Місяць тому

      @@abebamail3599😂😂😂😂😂

  • @mesimesi2059
    @mesimesi2059 Місяць тому +118

    ሔሉ አደራ እራስሽን ጠብቂ እንዳልክ የፍቅር ስሜት ያለው አይመስልም
    ነገሮች እንዳይቀየሩ በጣም እየጣረ ይመስላል. አንቺም ውስጥሽን ማሳመን እና የልብ ወዳጅነታችሁ እንዲቀጥል አድርጊ. የፍቅር ጥያቄው ከመጣም ከሱ ይምጣ ካልሆነ ግን ድጋሚ ለመሰበር መሮጥ አያስፈልግም
    እራስሽንም ቤተሰብሽንም የምታስከብሪ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ መልካም ነገር ሁሉ እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው ❤❤❤

    • @DiribeGuta
      @DiribeGuta Місяць тому +4

      Betam tiru ❤❤❤

    • @fikirazene1740
      @fikirazene1740 Місяць тому +2

      tikikil yenem firacha new, esu lemindinew minawun mayley endezih aynet sew yanadidegnal ande ende fikiregna lemisel ande degimo derso gudegna yilatal ech!

    • @ሴናፍቃዱ
      @ሴናፍቃዱ Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому +3

      እኔም ልቧን እንዲጠብቅላት እመኛለሁ ትክል ነሽ

    • @EdenyohannesKidane
      @EdenyohannesKidane Місяць тому +1

      Be carefull Helu

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Місяць тому +76

    በጣም የገረመኝ እና ያስተዋልኩህ ጥሩ ፍቅር ታሳያትና መልሰህ ጏደኛዬ ነሽ ትላታለህ እንደወደካት ፊትህ ሁሉ ነገርህ ያስታውቃል በየቀኑ ወደ ኃላ ሚመልስህ ሰው አለ????? እሷ ግን ወዳሃለች ንፁህ ልጅ ናት ሄሉ

    • @bezayetube
      @bezayetube Місяць тому +1

      He is playing games

    • @gingotub6160
      @gingotub6160 Місяць тому +1

      አሥተዋይ ይመችሽ

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey Місяць тому +169

    ከቆንጆ ፊቶች ደጋግ ልቦች ይበልጣሉ🎉❤
    ፈጣሪ ይሹፈን ለኛም 😢

    • @RhdhHdhdj
      @RhdhHdhdj Місяць тому +2

      አሜንንንንንን😂😂😂😂😂😂😂

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 Місяць тому +1

      ሳህወላሂ አሚን😢​@@RhdhHdhdj

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +1

      ትክክል,ቤተሰብ,አርገኝ🎉😅😅

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Місяць тому

      እኛም አለን ነው 😂😂😂 ጠብቂ ይመጣል

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t Місяць тому +177

    ቀሚሱን እኔም እስማማለሁ ሁሌም ትልበስ ሄሉ ቆጆ❤

    • @MsganaSha
      @MsganaSha Місяць тому +1

      Manew endene yesu jacket lay yalutn fideleloch yastewale😮

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +185

    መነው እዳኔ ሄሉዬን እዳልክዬኔ ከልቡ 😊😊ያሚወዳቻው ብቻ ለይክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Місяць тому +61

    ፍቅረኛየ አደለሽም ጓደኛየ ነሽ ማለት ምን ማለት ነዉ የምር ነዉ ብየ ቀለበቱን ስታደርግላት እያሾፍክ እደሁ ጥሩ አይደለም ብታገባት ለራሱ ምርጥ ልጂ ናት ፀባይዋ እስከቤተሰቦቿ ደህና ሰዉ ናቸዉ በሴት ልጂ አትቀልዱ😢

  • @HananEtp
    @HananEtp Місяць тому +82

    እዳልክ የማታፍቅራት ሆነ ባትቀራብ. ይሻላል ምክናቱም ዳግም መጎዳት ዬለባትም ስትናገር. ተጠቀቅላት።

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS Місяць тому +4

      ename yeferahute esuni nw helu tolo tafekiralechi

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому +7

      አኔም እንዳንቺ ነዉ የማስበዉ የሚናገረዉ ቃላቶች ጥሩ አይደለም ደጋግሞ እኔና አንቺ ፍቅረኛሞች አይደለንም ይላታል እሷ መቼ ፍቅረኛሞች ነን አለች በድንገት እቤት እንሂድ ሲላት ያስፈራል ባዶ እጅ እንዴት ሰዉ ቤት ይኬዳል ለማለት ይሆናል

  • @ቡርታ
    @ቡርታ Місяць тому +136

    እውነት ታምራላችሁ ተጋቡ

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ Місяць тому +300

    ቀለበቱ የምር መስሎኝ እንዴት እሮጬ እንደመጣሁ ማነዉ እንደኔ የዉነት የመሰለዉ

  • @TigstTigi-p1m
    @TigstTigi-p1m Місяць тому +251

    በቃ እዚህ ቤት ብቻ ነው ፍቅር ያለው ❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому +5

      እስቲ ቆይ ተረጋጉ ችግሩ ቡሀላ እንዴት እንመን ቢሆን ደስ ባለኝ ምኞቴ ነው

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 Місяць тому

      ሳህ❤

    • @RomanAliy
      @RomanAliy Місяць тому

      በትክክል

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl Місяць тому +2

      አው ከዩትብ ሁሉም ተበታተኑ😭😭

    • @Yentyube
      @Yentyube Місяць тому

      Iko❤❤❤

  • @mehrettamenamenamenzamatis1957
    @mehrettamenamenamenzamatis1957 Місяць тому +23

    ሰላም ወንድሚ በጣም እድንቅሃለኩ ግን እንድ ጥያቀን ላቅርብልህ ሄሉ የተጎዳሽ ሰውነች እንተ ይምትቀርባት እንደ እህትህ ታያታለህ ሄለ ግን ብፍቅር እይን ታያለች ስለዚህ እንተ ሁሉ የምታድርጋቸው ነገር የፍቅራራሞች ይመስላል ስለዚህ እንተ በፍቅር ያማይሆን ከሆነ ግን እንተ ያለህ ግንኝነትህ እስተካክለህ ቅረባት ባለፎም ብድዮ እንዳየሁት ይኻናዳን ብሮሰስ እንደ ተሳካልህ ነገር ግን ለሄሉ ስትል እንደሰረዝህ ነገርካት ስለዚህ ምን ማለት ነውፍቅረኛህ እስካልሆነት ድረስ ለልብ ጋደኝነት ስትል ያንተን የመጭውን አድልህ እንዲት ታሳልፈዋለህ በዚህ ምኽንያት ነው ከሄሉ የማይዘልቅ ከሆነ ወዲያው እሳውቃት ሄለን በባህሪዋ ቅናተኛ ናት ነገ ዋጋ ያስከፍላል ተጠንቀቅ የምልህ ኤረትራዊት እህትህ ነኝ🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @SaraKassahun
    @SaraKassahun Місяць тому +50

    ሰላም እንዳልክ ልጅቷ የእውነት ፍቅር ውስጥ ናት ስሜቷ ሳይገባክ ቀርቶ አይመስለኝም ለሁለተኛ አትጎዳ ያለክን ነገር ገደብ ብትሰጠውና ይበልጥ ስለአንት እንድታስብ የሚያደርግ ነገር ባታደርግ መልካም ድጋሚ ከተጎዳች ለልጅቷ መጥፎ ነው የሚሆነው

  • @mhirat
    @mhirat Місяць тому +151

    ጌታ ሆይ ደስ አሌኝ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @mhirat
      @mhirat Місяць тому

      @@yonatanteshome2121 ምን ይጠበስ 😎ስለዘር ማን አወረ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому

      ጌታ ሆይ 🙄🙄​@@yonatanteshome2121

    • @ALAMALAM-b2g
      @ALAMALAM-b2g Місяць тому

      😂😂😂😂​@@yonatanteshome2121

  • @nardi8713
    @nardi8713 Місяць тому +148

    እናተ ተፋቀሩ ተጋቡ እኛ እናያለን❤❤❤😢በስደት ያላችሁ እህቶቼ ለኛም ደስታችንን ያቅርብልን🙏🙏

    • @SitiYassin
      @SitiYassin Місяць тому +3

      ወላሂልክነሽ

    • @AyushMohammed-x5m
      @AyushMohammed-x5m Місяць тому +1

      የበይተመልካችሁነንቀረንኮ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u Місяць тому

      @@SitiYassin አግቢ የኔ ሰገጤ😁😂😂

    • @hiwat58
      @hiwat58 Місяць тому +1

      Qanta lidefagn new guys😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Місяць тому +1

      የበይ ተመልካች ሆነን ቀረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +452

    ❤❤❤❤ይጋቡ የምትሉ እስኪ ❤️🥰🥰 ስዎዳችሁ 😘👍👈

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому +17

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ በራስሽ ፀጉር ስሪ ሲቀጥል ሄሉዬ እዳልክ ፍቅረኛሽ ካልሆነ እራቂ ምርጥ ልጅ ላስታዋዉቅሽ የልብሽ የሚሆንልሽ መልሽልኝ ሥወድሽ❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      ክክክ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Місяць тому +3

      ኧረ አስተዋውቂአትና እንዳልክ ስሜቱን እንዲናገር 😂😂😂😂😂

    • @SosoHabsh
      @SosoHabsh Місяць тому +1

      አሰተዋዉቂ አትማ ከዛ እዳልክ እውነቱን ይናገራል

  • @yetnyteteklweldee
    @yetnyteteklweldee Місяць тому +23

    እዳልክ. እንደዚህ አታድርግ ሴቶች ልቧ ይጉዳአል !!!!!!! ሁለ ታች ንም እውዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Fyuu-ku7hf
    @Fyuu-ku7hf Місяць тому +266

    ሄሉ እኮ ወርቅናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +137

    እዳልክ በጣም አሥተዋይ የሤት ክብር አለው የምትሉ በላይክ አሣዪኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TigistBekele-o6v
      @TigistBekele-o6v Місяць тому +1

      ❤❤❤❤😂😂😂wowowo

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому +2

      ግን ናቲ የት ጠፍቶ ነው😢😢

    • @EdenEd-qe4vg
      @EdenEd-qe4vg Місяць тому +2

      አይመስለኝም ከሷ በፊት የሚያውቃትን አስከፍቶ እዚ ሚዲያ ላይ እንዲ ሲሆን እውነት አይደለም😂😂😂😂

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z Місяць тому +74

    ውይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ የምር መስሎኝ ኧረተው ግን እንዳልክዬ አታንጠልጥለን 😂😂
    ማነው ግን እንደኔ እሂን ነገር ከልቡ የሚመኝላቸው መጨረሻቸውን ያሳምርላቹህ❤❤❤❤❤

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +11

    ሔሉ አንች ደግሞ ልምከርሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመልሰሽ ስራ ፍጠሪእና በሥራ ተወጠሪ ሁሉንም ትረሽዋለሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን አያሳጣሽም አንች ብቻ ልብሽ ንፁሕ ይሁን ደግሞም ልበ ንፁሕ እንደሆንሽ ሁሉም ሰው ያውቃል

  • @MedinaMedina-n4d
    @MedinaMedina-n4d Місяць тому +7

    ወላሂ ከይቱበሮች ከቲክቶኮች ሁሉ አደኛናት ሄሉ❤ወላሂ በጣም በጣምምም ነው የምወዳት በናትህ እዳጎዳት አግባት የሠውልጅ በውጩ ማንነቱ ሣይሆን በውሥጡ ማንነት ነው የሠውልጅ የሚለካው

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x Місяць тому +60

    እንዳልኬ ሄልየ ሁለት ምርጥ ቀሪ ዘመናችሁን በሳቅ በደስታ ኑሩልኝ 😘

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk Місяць тому +110

    ልጂቶ ትወድሀለች ጎደኛየ ነሽ አትበላት እሶጋር ይከብዳታል

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому +101

    Mee warii akkaa koo hiriyaa tahuu inni gahaa fiqirayaa tahuu qabduu jeetanii like godhaa anii dhugaa osoo fiqirayaa tanii baayee naatii tolaa

    • @alemidebebe205
      @alemidebebe205 Місяць тому +6

      Ani ilee oto akkasi ta,in namti tola

    • @chaltoathybia1055
      @chaltoathybia1055 Місяць тому +9

      Helenii bayee namaa jalatii garuu hinii midhamtii bodaa bayee garaa naa nyatii anaa osoo tokoo tahanii dasihii naa jedhaa❤❤

    • @sifaantube3476
      @sifaantube3476 Місяць тому +8

      Borumo akka wal jalatani akka nut himan abdii qaba

    • @BaneshSmart
      @BaneshSmart Місяць тому +4

      Eyyeni waqa

    • @ObseemucaaYesus
      @ObseemucaaYesus Місяць тому +1

      Maal ammas fiqiranyaadha miitii hoo❤❤

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 Місяць тому +30

    ምን አይነት ነው ነገሩ አልገባኝም ጓደኛዬ ነሽ ፍቅረኛዬ አደለሽም ማለት ያረብ😢😢ግን ሤት ልጅ እንዲ ማታለል ጥሩ አደለም

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed Місяць тому +1

      በጣም ነው ሚደብረ እደዚህ እየተለጣጠፈ ጐደኛሽ ነኝ ይላል

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie Місяць тому

      አታላይ ሌባ ነው እኮ 😂

    • @kedsita4574
      @kedsita4574 24 дні тому

      Kalewdedes bged new

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam Місяць тому +20

    ሁለታችሁም ፍቅር ናችሁ እንዳልክ ለሴት ያለዉ ክብር ዴስ ይላል ምርጥ ሰዉ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ Місяць тому +43

    እረ ተዉ ልባችን አታጠልጥል በርእሳችሁ ❤❤❤❤ ጡር ነወ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Місяць тому +42

    ወይኔ የምርህን ነው❤አንተ መልካም ሰው ነህ እውነት❤

  • @wynieshet
    @wynieshet Місяць тому +55

    እኛ የመዳም ቅማሞች የሰው ደስታ ያስደስተናል መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Місяць тому +6

    ዋውውውው እንዳልክ እንደልጄ ምሳሳለት ነገርስ ደስሚሉ ጥንዶች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ሄሉ ብዙ አላቅሽም ነበር እንዳልክ እንጂ እና ወልዳቹ ስትስሙ ለማየት ያብቃን የተባረከ ቀለበት ይሁን❤❤❤❤❤

  • @አቢሲኒያ-ቸ6ነ
    @አቢሲኒያ-ቸ6ነ 28 днів тому +1

    እውነት ክሆነ ድሮም አድናቂህ ነኝ አሁን ደሞ ይበልጥ ምክንያቱም የተጎዳን ልብ አለሁ ብለህ ስለተረዳሀት ይህ ማለት አንተ ልብህ ጥሩ እና ለሴት ልጅ ክብር መኖርህን ይገልፃል❤

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j Місяць тому +58

    ሴት ልጅን ያከበረ ፈጣሪ ያክብረዉ😢እንዳልክ የምር ትለያለክ❤ሄሉዬ የእዉነት ያድርግልሽ😢❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu Місяць тому

      Sah wly

    • @SelamaShanebel
      @SelamaShanebel Місяць тому

      ሳሀ ፈጣሪ እንድልክ አይነት ወንድ ያድለን🎉🎉🎉🎉

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому

      ፍቅረኛየ አደለሽም አላት እኮ 🤔🤔

  • @Gamila306
    @Gamila306 Місяць тому +58

    ማሻአላ አላህ መጨረሻቹ ያሣምርላቹ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому +1

      ሰዉ ግን ማየት አቁማችኋል 😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому

      ​@@zemenaybaye7457😂😂😂😂😂😂

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Місяць тому +85

    ተመስገን እዚ ቤት ይሻላል 2017😂 የመዳም ቆመሞች ኑ እዚህ ይሻለናል እስከ ምጨረሱ !!😂😏 ገብታችኋል አደል 😅😂😂😂😂

  • @salam9960
    @salam9960 Місяць тому +17

    እዉነት ከሆን በጣም ደስ ብሎኛል ግን በኋላ ደራማ ነው እንዳትሉ እንዳልክ😢❤❤❤❤

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Місяць тому +17

    ሄሉየ ልጅ ማይሆንሽ ከሆነ ጌዜሽን አታባክኝ እንደምትወጅው ያቃል ግን እሱ ጎደኛ ነነ ይላል አይደብርህም ሁለተኛ እንዳትጎዳት ንፁህ ልብ ነው ያላት ሄሉ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому

      እኔም በጣም እፈራለሁ እኔጄ

    • @birtukanbekele859
      @birtukanbekele859 Місяць тому +1

      ስራኮነዉ😂😂😂 የያዙት ቢዝነስ😅

    • @rozanurrr
      @rozanurrr Місяць тому

      ምስኪኑ ህዝብ ያልተረዳው ቢዝነስ camera ደቅነው film እየሰሩብን 😂😂​@@birtukanbekele859

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v Місяць тому +28

    እንዴ ልክ ግን ወላሂ❤የውሸክን ከሆነ በጣም ነው የምቀየምክ ምክንያቱም እኔ በግሌ ለምን እንደሆነ ቤላውቅም በጣም ስለማምንክ ሲቀጥል ስለማከብርክ ምርጥና ቅን ልብ ስላለክ በሚቀለድና በማይቀለድ ታውቃለህ ብዬ ስለማምን ለማንኛቸውም ይመቻችሁ እንኴን ደስ አላችሁ የማዳም ቅመም ከኩሽና🎉🎉🎉🎉

    • @Luluyoutube-j2z
      @Luluyoutube-j2z Місяць тому +2

      ባክሽ ለቪድዎ ነው

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x Місяць тому

      100%

    • @ማማhus
      @ማማhus Місяць тому

      ትወና ጀመርክ አንተም ደህናሰው ሲበላሽ አሉ ለነገሩ ተመካክራችሁ ነው ዶራል አይደል ግን በዚህ አይነት በወረደ ስራ አልጠበኩህም ነበር

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Місяць тому +34

    እንዳልክየ ደጋግመህ አቋምህን ማስረዳት ይኖርብሃል ብዬ አስባለሁ መላመድ መጥፎ ነውና ስሜቷ እንዳይጎዳ ሄሉ ጥሩ ልብ ያላት የዋህ ልጅ ነች❤❤❤ የኔ ቆንጆ ፊቷ ተቀየረ ንፁ ጓደኛሞች ነን ብለሽ ንገሪያቼው ሲላት የኔ የዋህ😢❤❤❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Місяць тому +2

      ትክክል በየሰከንዱ እሷ እወደሀለሁ ስትለው መልሱ ንፁህ ጓደኛ ነን ነው መልሱ😢

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому +3

      እኔ አንደዉም በተደጋጋሚ ባይገናኙ ደስ ይለኛል

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube Місяць тому

      ምን ማለት ነው እዳይገናኙ እሱም ፍቅር ወስጥ ነው ግን እርግጠኛ መሆኑ ሊያረጋግጥ መሰለኝ​@@genetmesfin4299

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube Місяць тому +3

      እሷ ስሜቷ ብትቆጥብ መልካም ነው
      እሷ በተለያየ እየገለጸችለት ነው
      እሱም እሱም የፍቅር ስሜት ውስጥ ነው ግን መግለጹ ላይ ነው እየተቆጠበ ያለው እንዳኔ ሀሳብ እራሷ ስሜቷ ብትቆጥብ ጥሩ ይመስለኛል እሱ አንቺ ጓደኛዬዬዬ ነሽ እያለ ነው እየደጋገመ የሚናገረው

    • @Serkush-dz1ey
      @Serkush-dz1ey Місяць тому +3

      ንፁህ ጓደኞች ነን ብለሺ ንገራቸው ይ ባላል ከአንተ አልጠብቅም ይህን ከአንተ ጋም ፊቅር አይተናል ለዛም ነው የወደደችህ ብቻ አሁን ላይ ብዙ መናገር አልፈልግም

  • @UaeKfn-n6b
    @UaeKfn-n6b Місяць тому +28

    ማርያምን እዳልክዬ ትለያለህ አየለያቹ አንተ መልካም ስው ነህ ኤሉ ደሞ መልካም ልብ አላት❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Місяць тому +3

    dani አንተ ምርጥ ሰው ነህ አንተ ምርጥ ሰውነ ኤሎን የመረጥክ እውነት ትክክለኛ ጌታ ይባርክህ ዘመን ይባረክ ህዳራችሁ ይባረክ በሰርጋችሁ መጣለሁ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Місяць тому +4

    ምርጫ ትክክል ምርጫ ትክክል አንቺ ደግሞ መልካም ሴት የማትቀና የሆነ ነገር ቢነግሩሽ ባሌ አያደርግም የምቲ ሴቱ ሆኜ ትዳር ሽረጅ ጅማር መች ይኖራል ጌታ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በእናንተ መሃል የሚገባ ዘንዱ ወጋት

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy Місяць тому +65

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንደኔ ደስ ያለው

    • @dhshbsdhgshsh5492
      @dhshbsdhgshsh5492 Місяць тому +11

      አትሩጭ አዳምጭ😮😂

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Місяць тому +1

      😂😂😂😂
      ​@@dhshbsdhgshsh5492

    • @YemarwuhaTerefe
      @YemarwuhaTerefe Місяць тому

      😂😂😂😂​@@dhshbsdhgshsh5492

    • @የወሎጭስነኝ
      @የወሎጭስነኝ Місяць тому

      ​@@dhshbsdhgshsh5492😂😂😂😂

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅😅​@@dhshbsdhgshsh5492

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Місяць тому +24

    ዋዉ ተባረኩ ምርጦች እስወዲያኛው ያዝልቃቹ

  • @Amaai-qx2jl
    @Amaai-qx2jl Місяць тому +24

    እኔ አደኛ ነኝ ዘሬ ማሻ አላህ ደስስስስብሉኛል ባንድሁናችሁሳያችሁ❤

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Місяць тому +21

    አቦ ፍቅር ያለዉ እዚህ ነዉ ❤❤❤❤❤ከቡታጅሮችጋ አንጎሌ ዘረ እኳ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому

      እረ እኔ አንገቴ ሁሉ ነዉ ምን ጭንቅላት ብቻ ከወንበር ላይ መሸራተት ነዉ የቀረኝ በሩታ ዉሳኔ በጣም አዘንኩ አላቅም

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Місяць тому

      እኔማ አስተሉኝ ከኤፊ ውጭ😂😂

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid Місяць тому

      ​@@GT-eg1fdአራ ረስሽን ጠብቅ በወለ የምያነሰሽ ዬለም ወድቀሽ እደትቀር ቤዬ ነዉ😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому

      @@AjaybaHamid እዛ እንኳን አያደርሰኝም ባሐሁበት ቦታ አብርሸንም ከመጀመሪያዉ እከታተለዉ ነበር እሷም ከመጣችም በኋላ በጣም ነዉ የምወደዉም የምወዳቸዉም ዛሬ ግን በጣም ነዉ ያዘንኩት ያሰጠላል ለዛ ነዉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid Місяць тому

      @@GT-eg1fd አዉንመ በጠም ተግመሙ እና አብሽር በርች

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 Місяць тому +5

    እውነት. በጣም. ደስ ይላል. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ.❤❤ሄሉ የኔ መልካም እህቴ ❤️❤️

  • @MariamHasan-d2q
    @MariamHasan-d2q Місяць тому +16

    ዋውውው ልዩ ነው የዛሬው ዴሞ እንዳልክ ምርጥ ሰው ነህ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @good8574
    @good8574 Місяць тому +30

    እንዳልክ ቀልድ የለም በሴት ሂውት ስለዝህ እውነት ኣረገው እውነት ሄሉ በጣም በጣም ጥሩ ሴት ነች ስለዝህ ኣታሽፍ እንዳልክ ሴት ነች ምንይውጣላታል ኣይ ውንዶች ጽባይ ሳይሆን መልክ ታዬና ጉድ ትሆናለችሁ

    • @GciNmc
      @GciNmc Місяць тому

      ኣወ ቆንጆ ብትሆን ነበር ዓይኑ ኣያሽም ነበር

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Місяць тому +1

      ምን ይጎላታል ቆንጆ ናት

    • @tiguadedmitiku2856
      @tiguadedmitiku2856 Місяць тому +1

      በዛሬው በእንዳልክ አዝኛለሁ በጣም እየቀለደባት ነው ይደብራል በጣም

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Місяць тому +18

    እእእእእእእእእእልልልል ተመስገን። እዳልክየን ሄሉንየ የሚእድ ነላይክ አሰሸዩኝ
    ❤❤❤በቃ ተጋቡ እናተም በፍቅር ስመጡ እኛም የደስታችሁ ተከሸፋይ እንሁን ተሳቀቅን እኮ😎

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن Місяць тому +16

    ሰው አንተነህ የምር ከልብህ😢❤በጣም ነበር ሄሉ የምወዳት አንተም የዋህ ነህ ❤አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +3

    ሂሉዬ ንጹ አፍቃሪ የዋህናት ጌታ መልካም ሰው ሰቶ ያሳርፍሽ የኔ ማር 🥰🥰🥰ዳም ስታለቅሺ አያሳየኝ 🥰

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck Місяць тому +11

    እንደልክ ትለያለክ ማሪየምን እጂግ በጣም ፈጣሪ አይለየቹ ሔሉዬምሪጥ ልጂ ነሽ የኔ ዉዲ በረቱ❤❤❤❤

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube Місяць тому +20

    በእውነት እዝህ ቤት እንድም ኮሽታ የለም 😅የምረ ደስ ትላላቹሁ ❤❤❤❤ በረቱ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +9

    እንዳልኬ ሄልየ ሁለት ምርጥ ቀሪ ዘመናችሁን በሳቅ በደስታ ኑሩልኝ በማርያም እዳትቀየሩብን👍👍❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 Місяць тому +5

    የኔየዋህ ሄሉየ የኔቆንጆ እዳልክተረዳት ወንድሜ ❤❤ወላሂ አላህየልብሽንሁሉያሳካልሽ. እህቴ አስተዳደግ

  • @bekeleseyoum3542
    @bekeleseyoum3542 Місяць тому +1

    ሄሉዬ እንዳልክዬ በቃ እግዚያብሄር የበለጠ ያዋዳችሁ ያፋቅራችሁ ወለዱ ክበዱ የዚህ ሁሉ ወዳጆቻችሁ ፀሎትና ፍላጎት ነውና በርቱ አብራችሁ በአንድ ቤት ውስጥ ስትኖሩ አሳዩን በቃ🎉🎉🎉

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل Місяць тому +13

    እኔማ ቀለበቱ እውነት መስሎኝ እዳልክ የስራህን ምነው እውነት ብታደርገው ያንተስ ከፋ የምር ሄሉ አሳዘነችኝ😢😢 ደጋግመክ ጉዋደኛዬ አበዛክ ካልፈለክ ተዋት የምር ሄሉ አፍቅራሀለች😢

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 Місяць тому

      Enm ewunt meselogn dess belogn neber 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y Місяць тому +6

    ዋው ሥታምሩ ምርጦች ተጋቡ ❤❤እናተ ብቻ ፈታ አድርጉን ቡታጂራወችሥ ሥራቸው መለቃቀሥ ሁኖል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +11

    ያአላህ እድልክ ለሴት ልጅ ያልክብር
    ያአላህ ብርታ ❤❤❤ሴትልጅ ማሥለቀሥ ሣያሆን ማሥድስት

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum Місяць тому +6

    የምር ልጅቷ ፍቅር ይዞታል ጌታን ተወት አፍቅርሃሌች ተራዳት 😢❤❤❤ ተጋቡ ያምር

  • @ZA-wv5dj
    @ZA-wv5dj Місяць тому +4

    የምር ከሆነ በጣም እድለኛ ናችሁ እንዳልክ መልካም ልጅ ነው ሄሉም የዋህ ንጹሕ ልብ ያላት ልጅ ናት

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb Місяць тому +43

    የሄሉ የበፊት ጎደኝ ተቃጥሎ እንዲሞት ነው ግን አንተን የመሰለ ሰው የሰጣትፈጣሪ ይመስገን ጥሩ እህት ሁኝለት ፕሊስ ሄሉዬ

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Місяць тому

      ድራማ ስለሆነ ችግር የለውም😂

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l Місяць тому +4

      ዩቱብ እየነገዱ ነዉ ዳራማ ነዉ😂

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому

      እኔ ግን እንዳልክ ብዙ የተጣሉትን ስለሚያስተርቅ ከናቲ
      ጋር እንደምንም ቢያስማማቸዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому +1

      @@Sarah-f7b7l እኔ ዘንድሯ ድራማ ድራማ የሚል ቃል አሰጠላኝ ምክኒያቱም ሁለን ነገር ድራማ ፍችዉንም ጋብቻዉንም ድራም ኡፍ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому

      ​@@GT-eg1fdሁለምኮ ድራማ ነው ለዩቱብ ብር ነው አንድም እውነት የለውም ተጣላንም ያሚሉት ተፋቀርንም የሚሉት ሁሉም ውሸት ነው ስራቸውን እየሰሩነው

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen Місяць тому +7

    ተላምዳችሁ ግን መለያየት ከባድ ነው ተጠንቀቁ ልባችሁ አንድ ይሁን እንዳልክ ቀአላህ

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    ሰምታችኋል እንዳልክን የምትሉ ነፍስ ይማር😂😂😂 እንዳልክ የሄሉ ብቻ ነው❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Місяць тому +2

    ኤሎ መልካም ሴት ጨዋ ቤተሰቦቻቸዉ ጌታ ይባርክህ ምርጫ ትክክል ነው ጎበዝ በሁለታችሁ መሃል ማንንም ሰው እንዳታስገቡ እንደነዚህ በሜዳ ያሉትን ሁለት መልክ እንዳትሆኑ ለትዳራችሁ ለሌላ ሰው ምሳሌ ነው

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo Місяць тому

      እርሱን ብቻነው ያየሹ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Місяць тому +3

    አንተን የመሰለ ስለሰጣት አመሰግናሉ በመካከላችሁ ማንኛውም የአጋንንት ስራ እንዳይገባ እጸ ሌላችኋለሁ ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እየሩሳሌም ትመጣላችሁ በኔ ቤት በክብርቱ ቀመጣላችሁ

  • @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ
    @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ Місяць тому +6

    መሻአላህ እዳልክየ በጣም መልካም ሰውነህ ወላሂ እዚህ ቤት ብቻነው ፍቅር ያለው ❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ Місяць тому +11

    ሰታምሩ እኮ ሄሉዬ የኔ ዉድ እዳልክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtukanGallata
    @BurtukanGallata Місяць тому +19

    Wow wow dhugaa maalo otoo dhugaa ta,ee akkam namatii tolaa baayye namatii toltu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ Місяць тому +8

    እዳልክ በጣም መልካም ሰው ነህ ሄሉም ጥሩ ልጂ ናት ተጋቡ ❤❤❤❤

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Місяць тому +1

    ሄሉ ቆጆ ቀሚስ በጣም ነው የሚምረብሺ አንዳንዴም ያሰፈልጋል ለቀሚሱ አተስብ እንዳልኬ ቀሚስና ሺቶ በኔ ተወዉ ለሄሉየ ቃል ገባሁላት በህዝብ ፊት አታሰብ❤

  • @lubabayasin3586
    @lubabayasin3586 Місяць тому +3

    ስላም ሄሉና እንዳልክ በጣም ወዳቹሃለው
    ምነው ደስታየን አጨለምክ
    አነተ ሄሉን ብቻ አደል እኔ ን አወዛገክ
    የህን ን ስልህ ቀለበቱ የእውነት ነበረ የመስለኝ እባክህን እውነት አድረገው❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Місяць тому +25

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤መብሩክ የኔውዶች

  • @abe6213
    @abe6213 Місяць тому +6

    እንዴልክየ የኔ ኣስተዋይ እመቤተ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ🙏 ኣንተ ትለያለክ የኔ ወንድም❤

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Місяць тому +7

    የኡነት አዝናለሁ ታወቃለህ እንደምትወድህ ጥሩ አይደለም መቀለድ ይህ ቀልድ ሊሆን አይችልም እንደልኬ እወድሀለው እንድታስከፋኚ ግን አልፈቅድም ሄልየን ስከፋት ማየት አልፈልግም ይህን ያህል እየተለጠፊክ ጋደኛ ማለት ይከብዳል ዛሬ እየከፋኚ ነው ሄልየ የኔ ልበ ቀና❤

  • @fissehadenkiu440
    @fissehadenkiu440 Місяць тому +21

    እኔ በጣም ነው ለሔሉ እናት ያለኝ አክብሮት ለየት ከነስሟ ፈትለወርቅ እግዚአብሔር ጤና ዕድሜ ይስጥሽ

  • @lidyamatiwos4144
    @lidyamatiwos4144 Місяць тому +4

    ደስ ይላል ያላችሁ ነገር ግን ሔሉ ታፈቅርሀለች ከጓደኝነት ባለፈ ይሔ ደግሞ በስሜት ይጎዳታል ቀለበት የእውነት አድርግላት እንዳትተዋት በጌታ

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 Місяць тому +6

    እንዳልክዬ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሰምራላቹ ጌታን በጣም ደስ ብሎይናል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EmaBhat
    @EmaBhat Місяць тому +4

    ሃረር ፊቅር ያሸንፋል የሚባል ነገር ላካት ነው የያዘቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ቂራሽ ነው ሁሌ👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote Місяць тому +2

    እንዳልክ ምርጥ ስዉ አስተዋይ ልጅህ ነህ እዳተ አይነት የመንፈሳዊ ወንድም ባገኝ ደስ ይለኝ ነብር ማርያምን።

  • @nibretteshome658
    @nibretteshome658 Місяць тому +7

    በመጀመርያ ርሶቹ ደሰ አይሉም ሲቀጥል ይቺ ልጅ የተጕዳች ናት ዛሬ ደሞ ጭራሽ ቤተሰብ ቤት ኤደሽ ምንም ነገር እደሌለን ንገራቸው ምን ማለት ነወ እኔ ሴት ነኝ ምን ሊሰማት እንደሚችል መገመት አይከብድም ምትቀራረብበት ሁኔታ ዝም ብሎ ጋደኝነት አይመስልም እባክህ አሰብበት

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ 🤩🤩🤩 እናም ከፍቶኛል አንዳዴ ሚዲያ ላይ ሰዎችን መልመድ ከባድነው ሌሎቹ ይታረቃሉ ብዬ ተስፋ አለኝ እና ሀይሚ የጠፋችበት ምክኒያት በሰላም ቢያረገው ምኞቴ ነው 😥

  • @Zehara244
    @Zehara244 Місяць тому +13

    Yene lyuwoche besst new emtebikachihu yene tenafakiwoch kesauid arebia❤❤❤❤❤❤ i miss youuuuu E &H

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому +6

    👍👌🥰🙏ዋዎ ያዛልቂላችሁ ጊን ምደአ ላይ ትልቅ ብቅ አትበሉ ዬ ሣው አይን ጡሩ አዴላም

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤ሁለታችንም ስንግልናችሁ ተጋቡ ። ፍቅራቸው ተገላለፁ በቃ ምነው ቆንጆ ፊት ቤዬ ቦታውም ሞልተዋል ። ግን ቆንጆ ልብ በዝ ዘመን በቀል አይገይነም። ተጋቡ በቃ።

  • @AbdinAbiy
    @AbdinAbiy Місяць тому +1

    ኤልዬ በጣም ነው ምወድሽ እንኳንም እምባች ታበሰ ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @heluendalkfan
    @heluendalkfan Місяць тому +14

    የኔ ምርጦች ዛሬ አንደኛ ነኝ❤

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla Місяць тому +5

    የኔ ልዬዎች በእዉነተኛ ቡትጣመሩ ደስታዬ ወደር የለዉም❤❤❤የኔ አባት ሄሉዬ የኔ ልዬ የኔ የዋህ ወላሂ ልክ እደኔ ስስ ነሽ የኔ ዉድ እረጅም እድሜ❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +6

    ስንቴ ገባሁ መጡ አልመጡም እያልኩ አየ ስትቀሩ መረራየ 😅ስወዳቹ ሒሉየ ቆኖጆ ስወድሽኮ ኢንዱ ጀግና መልከ መልካም

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح Місяць тому +3

    ወይኔ እዳልክዬ ቀልድህ ደስ ይላል ሁለታችሁም ጥሩሰዎች ናችህ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Місяць тому +2

    የምር ትገባሐለች ሔሉ ፍቅር ፍልቅልቅ ቆጆ አሥታዋይ አዝናኝ ነች የምር

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Місяць тому +9

    ኡነትከሆነ ደሥ ይላል መልካሙን ሁሉ ተመኘዉላቹ❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra Місяць тому +18

    ማሻላ ይጨምረላችሁ እዳልክኮ ፍቅር አሰጣጥ ይችልበታል❤❤🎉

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +4

    እንዳልክ በሁለተኛ ደረጃ መልኳ የተዋበ ቆንጆ ሴት ብታገባ ፀባይዋ ሚጥሚጣ ከኾነ ስትቃጠል ነው የምትኖረው ደግሞ ሔሉ የደም ገንቦ ያላት የጥቁር አልማዝ ናት

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Місяць тому

    ወይኔ ወንድሜ እንደው ተባረክ ከዘመኑ ወጣት የሌለህ ፅድት ያልክ አስተዋይ ወንድማችን እመብርሀን ሁሌም አትለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MermaHumer
    @MermaHumer Місяць тому +2

    ሄሉ ችግር አልነበረውም ቤተሰቦቹጋ ገብተሽ ብትወጪ እንዳልክ ምርጥ ሰውነህ