Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሱ ካንቺ ለመራቅ ምክንያት እያበዛ ስለሆነ አንችም ከዝ በዋላ በልክ ነው መሆን ያለብሽ የምትሉ በላይክ👍😘😘
ሳህ
ትክክል
በትክክል
በትክክል ፈፅሞ አይወዳትም
እራስን ጠብቂ አታብዢው
ሄሉ አሁንም ላንቺ የፍቅር ስሜት የለውም እራስሽን ጠብቂ
@@emuabe6654 ምንም ሲነግሯት አሰማም
እንድት ሊኖረው ይችላል እሷ ካገኘችው ሰው ሁሉ ፍቅር ይይዛታል እንዴ
ራሱ ቢዚነስ ሲል ነው እንጂ በፍፁም አያረገውም።
ሂሉ። ቆይ። አውርቶ ይጨረስ
አሪፍ ፊልም ተከታታይ 😂😂❤❤❤❤
አሁንም ቢሆን አይወድሽም እመኝኝ እራሽን አታርክሽ ቆፍጠን በይ ሄሎ ቆንጆ😢😂😮
iko atsemame iko esa demo sete lije sete fiker new des yemlew adele
@@Ggg-gz3vu ተርጋጋ😄
@@semutueb1304😂😂😂
ከንዳልክ የተረዳሁት ነገር ከሄሉ እንዴት እንደሚርቅ ምክነያት እየፈለገ ነዉ አሁንም ልትጎዳ ነዉ
@@ሰዉነት ተናግሯል እኮ እሷ ንጥፍ እያለች እደማስቲሽ😥😣
ያረቢ ያአላህ የሄሉን ፍቅር ወደ እንዳልክ አዞሮ ያሳየን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች
😂😂😂አሜን
አሚን አዙሮ ያቅምሰው
አሚን አዙሬ ይያዘውና ወድቆ ይለምናት
Esu le Helu yemereba aydelem❌❌
አሚን
ሔሉ እኔ የተሰማኝ ነገር ቢኖር እንዳልክ አንቺን ከራሱ ለማራቅ የተጠቀመበት ስልት እንጂ ፍቅረኛ ይዞ አይደለም። ብተይው ጥሩ ነው ተረጋጊ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ።
እውነትሽን ነው ማርያምን እኔም እንደዛ አስባለሁ ግን የኛ ወንዶች ስራቸው ልብ መስበስ ነው እግዚአብሔር ልባችሁን ይስበረው የኛ ሀገር ወንዶች
ሄሉ አሁንም ላንቺ የፍቅር ስሜት የለውም እዳልክ😊 እራስሽን ጠብቂ
@@felekhiel እሽ አደርስላታለሁ😄😄
አድሪሽላት😂@@semutueb1304
😁😁😁🤭 are sew yikometew yele ende yehe merekat new weyis ergeman foo
😂😂@@semutueb1304
እኔ እንቺን ብሆን ለስከንድ አጠገቡ አልቆምም ሆ አልፈልግሽም በቃ ማለት ብቻ ነው የቀረው ክብርሽን ጠብቀሽ ኑሪ
ትክክልሴትልጅክብሮንስጠብቅነው
@@ሚሞየገኒልጅ 😩😩😩👌
ትክክል እህቴ
ትክክክልልል
በአጭር አማረኛ እኔና አንቺ አብረን መሆን አንችልም እያለሽ ነው አትዝረክረኪ ሄለን ማሞ ተከብረሽ ርቀትሽን ጠብቀሽ ቆፍጠን ብለሽ ኑሪ ‼️ይሄን ያክል እርቀት መሄድ የለብሽም ሳቁ ራሱ ያስታውቃል ከአንገት በላይ መሆኑ ርቀትሽን ጠብቂ ኸላስ ሰው ሚነግርሽን ስሚ ምንም አትሰፍሰፊ ቆፍጠን በይ‼️
ትከክል ነሽ
አይገባትምደ እሧ እያሤገደደችውነውኮ ሆ
Eko✅
በትክክል 😢😢😢😢
ባትክክል አትሳማም እንጅ 😢
ሄሉየ እንኩዋን ሳቅሽልን እዳልክግንከ ሄሉጋ ያለው ፍቅር ወዳንተ ተገልብጦ ያሳየን ሌላ ምንይ ባላል❤❤❤❤🙏🙏🙏
ኣሜን
አሜን ያረብ
Amen
ላንቺ ምን ይጠቅምሻል ብይዝ ብይዝ አንደዛ ገፍትሮሽ የሄደ ተመልሰሽ ልጥፍ ይምትዩው ምን ሁነሽ ነው አረ ክብርሽ ጠብቂ በጣም ነው የምታስጠሊ ክብር ይኑርሽ
አረ በጣም አስጠላች ልጥፍ በግድ አግባኝ እሱ ላንቺ ፍቅር የለውም ሴትነትሽን አታስረክሺ ለናትም ተበርክካ ቀለበት ስታረግለት አላፈረችለት ዛሬ ላይ ሊተዋት
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭
ከምር ግን እዳልኬ ምንም የፍቅር ስሜት ያለው አይመስልም ሄሉ ተከበሪ እራስሺን ጠብቂ ከምር አትቸኩይ
የልቤን ነው የተናገርክልኝ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው እንደማይፈልጋት የገመትኩት ገና ጥሏት የሄደ ቀን ነው እናም 😢አይፈልጋትም ትንሽኮ ካካባቢው ጠፋ ናፈቅ ብትል እራሷን ብታስከብር ጥሩ ነበር ግንእንደማስቲካ ተጣብቃ ወንዶች እንደዚ አይነት አይወዱም ።
Btm tekekl አፌ qurxe ይባል
አር ሄሉ ተርጋጊ እሱ የጠላው መለጣጠፉንነው አትለጠፌ ዝምብለሺ ልጥፋ አስዳቢ ወደቤትሺ ተመለሺ ክብርሺን ጠብቂ
Ewenet nw mene tarege
ወላ እኔ መችም አርርኩኝ😢😢😢😢
@@SitraOumer-x2k አትርሪነይልኝ😄😄
@@EmuKalid-z3f እሙየ አይዞሽ🥰😄
ኤጭ አበዛችው ዝምብላ ልጥፍ
ፍቅረኛ ባይኖረውም አንቺን አያፈቅርሽም ሄሉ አንች በጣም ቆንጆ ነሽ ስለዚ ራስሽን አታርክሺ
ትክክል አሳብሽ አሳቤ new አድትጎዳ አይፈልግም
@Eluamaበጣም😢reworkuEluAmareworku
በትክክል ❤
ዝብላቹው አትዘበርቁ ፍቅር ቀስ በቀስ ይመጣል
ቅርበታቸው በልክእዲሆን ይፈልጋል እሧ ልጥፍ ፍቅርየለውምእሡ
ሄሉዬ መልካም መንገድ ይሁንልሽ የእኔ የዋህ የሚያፈቅርሽ የምታፈቅሪው ይስጥሽ ፈጣሪ ከማያፈቅርሽ ስው ጋር ጊዜሽን አታባክኝ እኔ አንቺ ብሆን ከማያፈቅረኝ እና ለእኔ ቦታ ከማይስጠኝ ሰው ጋር ማይክሮ ሰከንድ አልቆይም ቆራጥ ጀግና ክብሯን የምትጠብቅ ሴት ሁኚ በቀላሉ የምትሰበር ሴት አትሁኚ
እኮ ❤❤❤ሴት ልጅ ባንዴ ፍቅሮ ሲይዛት ደስስስስ አይልም
አይ እንዳልክ መጀመሪያም ለስራህ ስለምታስፈልግህ ነው የቀረብካት ልትረዳት አልነበረም ስታቅፋት ስትተሻሻት የነበርከው አንተ መጀመሪያ ያገኘሀት ቀን አቅፈህ በማሽከርከር የጀመርከው አንት እንድታፈቅርህ ያደረከው አንተ አሁን ደግሞ መቀራረባችን አስፈራኝ እሱዋን የመሰለች ንፁህ ሴት የትም አትገኝም ቢገባህ ግን እኔ አዝኘብሀለሁ ሄሉ ደግሞ አትለምኝው እሱ ቆየ ከሂደ ሲያስመስል ጩኽት ሲበዛበት ነው እንዲህ እየሆነ ያለው ስለዚህ እራስሽን አስከብሪ እሽ ሄሉየ❤❤❤❤
ትክክል👍
ትክክል. ❤❤❤
@@romrom5549 ሲጀመር በሳ ስም ተከታይ ለማብዛት ነበር ይሄን ደግሞ አሳክቷል
ትክክል ❤❤❤
ባጭሩ ከሄሉ ጋር ከጓደኝነት ያለፈ ነገር እንዲኖረው አይፈልግም።ይመስለኛል🙏🙏🙏
ልክ ነሽ እኔም ይመስለኛል
አዎ ሰው እኮ ነው ያፋቀራቸው እንጂ እሱ አላማውም ከጓደኝነት ያለፈ ነገር የለውም
እሱ እኮ በግልፅ ነግሯታል ። እሷ ናት አልሰማ ያለችው ኤጭ ኤጭ
@@mehrets.tadesse1170እስዋ ካልተገረፈች ወይም ካልተደፈረች አይገባትም የሄሉ እናት ግን ምን ይስማት ይሆን ???
Tikkl nesh ehte minm tiyake yelewm
እንደ እኔ እሮጦ የመጣ 😢 ላይክ አድርጉኝ
እኔስ
አይ የኛነገር መሯሯጥ ሆነእኮ ስራችን😂😂😂😂😂 በይ እኔንም ላይክ አድርጊኝ😂😂
😮@@helenHayli-i4e
ደምርኝ ውዴ
@@ሸዊት.ቻናል እሺ እናቴ
ከዚህ ፊዲዎ የተረዳሁት ግልፅ የሆነ ነገር በፍቅር እንዳማይፈልጋት ነው
ትክክል አሰብ ነበር🙏🙏🙏🙏
አወ ኤጭ አበዛችው
እነሱ እየተነጋገሩ እየተመካከሩ ስራ ነው የሚሰሩብን 😂
አኮ
😢wonte😮
ምን ነዉ አካበትክ ብትቀራረቡስ ምን ችግር አለው እራስክን እንደ ምን ቆጥረህ ነው አንቺ ደሞ ዝም ብለሽ አትለፍደጂ ክብርሽን ብጠብቂ ይሻላል
እንዳልክ ላንቺ ከህትነት የዘለለ ስሚት የለውም 👌።ሄሉዬ አንች በጣም ጎበዝ ጠካራ በራስሽ የምትተማመኝ መልካም ሴት ነሽ እውድሻለሁ አክብርሻለሁ እማ ለራስሽ ክብር ስጪ ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሂውት ይቀጥላል ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው እሚሆነው በእምነትሽ ጠክሪ ትዳር ሂወት ከፋጣሪ ነው ❤🙏
ሄሉየ እንኩዋን ሳቅሽልን እዳልክ ግን ከሄሉጋ ያለው ፍቅር ወዳንተ ተገልብጦ ያሳየን ሌላ ምን ይባላል
😂😂አወ በእዉነት ያርገዉ
ወላሂ አወ ፍቅርማ በሁሉም ቤት ደርሶ ያንኳኳ የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😢😢😢😢
😂😂😂😂
አሜን ያሳየን
😂😂😂😂😂አዎ
እንዳልክ ፍቅረኛ የለዉም ብሎአስቀድሞ የገመተ እንዴኔ ❤❤❤❤እናስለለዉም ዴስብሎኛል እናንተስ? ግን ፍቅር አንዴለለበትነዉ የተረዳሁት
እኔ ወላሂ
እኔም ወላሂ ገምቸነበረ😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Ayafekratem helu lejun Ataschenki feker kewest ye mimenech new atasgedejew feker kewende kalmeta ewha mewket new astewyi endatgoji kexi semet wechi beka wendem yesera ballerina adrgiw
ባያፈቅራት ነወእንዴ ያስቀራት
አኔ 😂😂😂🥰
አንቺ ሴትዬ ይግባሽ ካንቺጋ ብሰራም ግን ላገባሽ ላፈቅርሽ አልችልም ነዉ እያለሽ ያለዉ
😂መሥሚያ የላትም
አይኮሜንት😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅
ሄሉ አትሠማም ማልቀስ ነው የምታቀው ግድ አግባኝ😂
Kkkkk
ኧረ ሄሉ ንቂ። ምንም ለአንቺ የፍቅር ስሜት የለውም።። ሂጂ ከዚህ እስከሚልሽ አትጠብቂ። በምን ቋንቋ ቢነግርሽ ነው የምትረጂው።
እዱ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🎉❤ግን እባክህ ለሌሉ ጓደኝነ ታችን ወደ ፍቅር መቀየ አልችልም ብለህ በግልፅ አማርኛ ንገራት ምክንያቱም ሌሉ ታፈቅርሀለች ደብሎኛል ግፁን ስለ ነገርካት
አህቴ ልምከርሽ አንዳልክ ፍቅረኛ የለኝም አለሽ አንጅ አንቺን ከበፊቱ ጀምሮ ንፁህ አህቴናት አንደሚል ታውቂያለሽ. ስለዚህ አንቺ አስማርት ሴት ነሽ ዋጋሽ አዉቀሽ .pls አራስሽላይ ስሪ.የምትሉ pls like
የምታከበርክን ምርጥ መልክ አትምርጥ ::ከቆንጆ ፊት ይልቅ ንፁህ ልብ ያላቸው በጣም ዉብ ና ማራኪ ናቸው 🥰
ፍቅርኛ የለውም ማለት እኮካንቺ ፈፅሞ ፍቅር የለውምለምንድነው የምታስጨንቂውበግድ አይደለም እኮ ፍቅርጓደኝነት እኮ ከፍቅር በላይ ነው። እንዳልክዬ እግዚአብሔር ክብሩንይውሰደው የሚባለውን አባባለ አርምእሱ አምላካችን እራሱ የከበር ነውአንተ ስላከበርከው የሚከብር አንተ ስላላከበርከውየሚረክስ ፈጣሪ አይደለምበጣም ትልቅ ስህታዊ አነጋገር በተለይኦርቶዶክሳዊያን ተዎ አንወሰድ🙏
ሄሉ በቃሽ ሂጂ እሱ ሀሳቡን የቀየረዉ የሰውን አስተያየት ፈርቶ ነዉ እራስሽን ጠቡቂ በቃሽ ወደቤትሽ ተመለሺ
ደሰ ብሎኛል ፍቀረኛ እደሌለህ ገምቼ ነበር ግን ሄሉ እራሰሸን ጠካራ ለምንም የማትሸነፍ ሴት ሁኝ ነገ እዳይቆጭሽ አሁን ለምትረጌው ነገር መቅረትሽ ያናድዳል አባቴ ናፍቆኛል እሄዳለሁ ብለሽ እሱ እድታዘብሽ አረግሽው ሰው የሚወደው እራሱን አክብሮ ሲገኝ ያኔ ውድ ይሆናል
ስለዚህ ሄሉን አፍቅራት በቃ ውይ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ሄሎን ከተውካት አልከታተልክም የመዳምቅመሞች በላይክ ተከተሉኝ እሽ😅😊😊😊😊
እኔም አልከታተልም😂
ኧረ ተው በአላህ እድህ አትበሉ ቲክቶክ ላይ ምን እደምሰራ ታቃላችሁ ግን በጣም ነው እምታስጠላው ሰረአት የላትም ወላሂ በፓት ነው እምጨፍረው
❤❤❤❤ሔልዬ በርቺ ስወድሽ❤❤
ዶሮምሔሉየንብየነዉ
..@@EmanMehamed-o5c
ሄሉዬ ያቺ ፍላጎት ሳይሆን የፈጣሪ ፍላጎት ይቅደምልሽ 🙏 ሄሉዬ እህቴ ወድሻለው ❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ 🙏 we want your happiness🥰😘😘😘
ሄሉዬ የዋህ ሴት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ምንም ይፈጠር ምንም ልብሽ እንዳይሰበር 🥰🥰🥰
Mashllaa mashllaa yene wudoce 👍🥰🙏👍❤
አወ እኔ እራሱ የችን ልጅ ካገባት ስለት አለነፈኝ
በተደጋጋሜ ነው ይህን ኮሜት አያለሀሑ የሰው ደስታ የሚያስጨንቃችሁ ክፎ አይንካችሁ❤@@خديجه-س6ف
ሄሉዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በሰው ላይ ያለሽን እምነት በልክ አድርጊ ልብሸን ጠብቂ ❤❤❤
Heluyewa አንድ አባባል አለ "ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከመታህ ድንጋዩ እሱ ሳይሆን አንተ ነህ" የሚል አንዴ በተጎዳሽው ጉዳት መማርና ቆፍጠን ያለች ሴት መሆን አለብሽ እንጂ ድጋሚ ለመጎዳት መሞከር በጣም ከባድ ነው በዚ ዘመን ንፁህ ልብ ያላትና ጨዋ ሴት አትገኝም አንቺ ይሄን የመሰለ ማንነት ይዘሽ እንዲህ ስትሆኚ ያናድደኛል እውነት .. በቃ ልብሽን ጠብቂ እሱ አልፈልግም ሌላ ከዚህ ያለፈ ነገር እያለሽ ነው ቀጣይ ህይወቱን ካንቺ ጋር ካላሰበ ምን ትሰሪያለሽ የዋህነት ማለት ሞኝነት ለራስ አለማሰብ አይደለም እንደውም በጣም ጥሩ ሰው ነው ቀስ አድርጎ እየነገረሽ ነው ሲጀመር በተቃራኒ ፆታ መካከል Best Friendነት ራስን ማታለል ካልሆነ በጭራሽ የማይሆን ነው ስለዚህ በጊዜ ሳትጐጂ ወደቤተሰብሽ ሂጂ እዛ ፈታ በይ መልካሙን እመኝልሻለሁ
ፈተናው ተጥናቀቀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እዳልክ እሷን ብቻ አይደል ያስጨነከው ብቻ ሁለታቹም ደስተኛ ሁኑ
ሄሉየ የኔ ፍቅር ♥️♥️♥️♥️ኣረ ሄሉ መለጣጠፍ ይቅርብሽ ኣያፈቅርሽም ክብርሽ ጠብቂ እንዴ 😮
ኧረ ተይ የሴቶች ነገር ባይወዳት ነውእንዴ ያስቀራት
@@seble4004ብራስዋ እኮ ነው ብቀር ምስ ይመስለሃል ያለችው 🤭
@Arsu😂love-ke6xd
@@fatma6629 😁
እኔልቅር አላለችውም በደንብ አድምጭ
ፍቅረኛ ባይኖረውም አሁንም ቢሆን አያፈቅርሽም እራስሽን አታርክሺ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ እየታዘበሽ ነው ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ነው ደስ የሚለው
awo
@@ShakiraShakira-f6fየምታደርገው አክት በጣም ነው የሚያስጠላው
ፍቅር የምታሲዘው እየመሰላት 😂😂ወዶች ምናቸውም አይደል ከነሱ ካልመጣ😂@@ፍቅር-ሰ9ፀ
ሰላልፈለገማ ነዉ ምክኒያቱን የሚያበዛዉ እኔ ግን ወፍም እንደሌለ አሰቤለሁ ግን አሁንም አይጠቅማትም ከጓደኝነት በቀር
እደው ለዚ ኮሜት ምላርግ እኔ ያሰብኩትን ነው ያሰባቹሁት ! አቦ ይመቻቹ የዚ ኮሜት ባለቤት !
ሄሉ ምንም አይወድሽም 😢እህቴ አንች እራስሽን ጠብቂ😢😢😢😢ሂጅ ወደ ቤተሰቦችሽ ቢቀርብሽ😢😢😢
እውድሻለው አከብርሻለው እያለ እዴት አይወዳትም ትላላቹው የግድ መለፍለፍ አለበት እዴ
j re@@ገብሬሏyoutube
ለላ ነገር እንዳታስብ ነው እንደዛ ያልኩሽ እያለሽ መጠጋት አይከብድም ግልፁን መናገር ከብዶት ይመስለኛል አስብበት ሄሉዬ እንዳትጎጅበት እየተጠነቀቀ ነው የምመስለኝ ምርጥ ልጅ
ሄሉየ ላቺ የፍቅር ስሜት የለዉም ራስሽን አታርክሽ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤
ሢጀመር ለሄሉ ምንም ፍቅር የለውም..በደምብ ያሥታውቃል😢
Erasun kolelo new miyayew,yhe shefafa!
ምናለ እንዳልክዬ አንድ ብትሆኑ ብታሥደሥቱን እሧን አግብተህ ለምን አትወልዱም ተጋቡ በእግዚአብሔር እንዳልክዬ እንዳልክዬ.....
ይች ልጅ ግን በፍልጥ ነው እንዲ የሚገባት ስታሳዝን ንቂ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ እሱ ፍቅር እንዳይፈጠር ፈርቷል ለዛ ነው 19:56 😞😞😞
በጣም ነው የምተምሩት። ደስ ነው የምትሉት። እደዚህ። ነው የሚያምርባችሁ የሉየ የኔ መልካም ሴት ስትደሰች ሰትከፊ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃሽ ይሁ ሁሉ ለአንዳል ካለሽ ፍቅር አክብሮት። ንፁህ አፍቃሪ ልብ። እግዝሐቤርየ መርጦ ላንቺ ሰለሰጠሽ ነው እዳልክየ። የአንተን አላቅም። ሄሉየ ግን በጣም ትወድክ አለለች። ማፍቀር እና መፈቀር የእግዝሐቤት ልዩ ስጦታ ነው ሄሉየ እግዝሐቤር ሳይሳሳ ለግሷታል❤❤❤
ማርያምን ገምቸ ነበር እደሌለዉ 😂❤❤በቃ ተጣመሩ ሁለትሽም ፎንቃ ገብቶላችሗል ❤❤❤❤❤
እኔም ገምቸኅለው
እውነት ነው አላወራም እንጂ በጣም ያፈቅራታል
ኧረ እሱ ምንም ፍቅር የለበትም ብትርቀው ነው ሚሻለው ሁኔታው በጣም ግልፅኮ ነው
የምን ፎንቃ 😂😂😂 አልሸተተውም እንኳን ልይዘው ወንድ ልጅ ቆፍጣና ሴት ይወዳል ሄሉ ግን ሚስኪን 😂😂😂
@@ዳዉንቴዋ ሌላትኩሳት😄😄
ሄሉዪ አምልጭ አውቆ ነው አይፈቅርሽም 😢😢😢😢
Kikkkkkkkk 😅
ድሮም ኮሜንተሮች ነቅተውብሀል ፍቅረኛ እንደሌለህ ግን ለምንድን ነው ??ሔሉን የሚቀርቡት ወንዶች በሙሉ ለመራቅ የሚያሥቡት ሥታሣዝን ወንዶች ግን የሥራችሁን ይሥጣችሁ
በሷ ስም ፌመስ ስለ ሚሆኑ 😂😂
እርሳ መወጣቻ መሰላል ነች ለነርሱ 😢
ወንድ ላይ በጣም ትለጣፍለች እሷ ፈላጊ ትሆናለች
@@Nardos-z5t 😘😘
@@SofyaMohamed-oh1hc 🤣🤣
❤❤❤❤ተመስገን ለማንኛውም ደስ ብሎኛል በዚሁ ቀጥል እንዳታመልጥህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናት❤❤❤
ሄሉ እባክሽን አትታለይ እያታለለሽ ነው እየጎዳሽ ነው አንቺ የዋህ ነሽ
አሁን የለኝም ማለቱ ከገባሽ አችን እደማይፈልግሽ ለፍቅር ግልፅ ያለ አማረኛ ነዉ የነገረሽ ዝብለሽ እደማስቲካ አትለጠፊ ሴትልጅ ስሬስ ስትሆነዉ ደስ የሚለዉ
Ara bantshe nigrlign est yechi jilajile zim bila maltatafi euffff esu charshe bafikre chakim aydrgatem yechi danzi sate asdbi nagre nate zim bilshe ezi atlkakishabin buzu hasbe alabin
😢አናደደችኝ😢ኤጭ
😢ምን፡አይነታ፡😮ናት😢ኝኝኝ😮ኝ፡አለች
አላወቀችበትም፡
አቦ ቆፍጠን በይ 😮😮😮😮😂😂😂ወይኔ
እቢ አለይን እኮ ምን ይሻለናል ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሄሉዬ ኮራ በይጂ ሴት እኮነሽ እዴ ሁሉንም በልክ ብታደርጊው ጥሩ ነው ባይ ነኝ😢😢😢ክብርሽን ጠብቂ አናደሽኛል እዲህ አትሁኝ የእው ነት ቢወድሽ ኖሮ እዲህ እስክኮኝ ዝም ብሎ አያይሽም ነበር❤❤❤😢😢😢ሰው መላመድ ከባድ ነው ቡሀላ እምትጎጅ አችነሽ አስቢበት
ሄሉ ፍቅር ገብቶላታል የሚል በላይክ ጓዋ ያድርገኝ😂
ሄሉ ንቅ ከአንቺ ልረቅ ፈልጎ ነው አንቺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሺ ለራስሽ መኖር ልመጅ ይህ ሰው አይወድሽም
በቃ አንቺን አያፈቅርሽም ሄሉ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ በእውነት ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ደስ ይላል እኔ አንቺን ብሆን አይኑን ማየት አልፈልግም በእውነት እኛ እሴቶቺ አይናችንን ምን አወረን ቆይ አሁን እማ ሴቶቺ ወዶቺን አፈቅርሃለው ብለን በግድ የራሴ ሁን ማለት ጥሩ ነው
በቃ እንዳልኬ እውነቱን አፍርጥልን ትወዳታለህ አንተም😂😂😂😂 ታውቆብሀል የኔ አባት በቃ ጠበቅ አሮገህ ያዝልን ሄሉአችን❤❤❤❤😂😂
ምነው ባረገው ስለት አለኝ እውነት
እሡፍቅር ያለበት አይመሥልም እሧናት እምትዝረከረከው
አበደይ አይወዳትም ማሬ
@@خديجه-س6فልክ እንደ እኔ!
እንዳልክ ልክ ነው 🎉🎉ግን ሄሉ ተራጋጊ😊😊
የኔ የዋህ ሂሉ እንዳልክ አግባት ወላሂ ምርጥ ሤት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቢፈልግ እስክንነግረውም አይጠብቅም
ሄሉ እኳ እሰማርት የሆነ ጭንቅላት ያላት ሴት ናት የት ገብቶት እሱ ያንን የፈረደበት ዳሌ እየፈለገ ነዉ እሄኔ ሌላ ቦታ እሷም እኳ ታወጣለች በቅርብ
Hulum neger geze Aelewu Fetare lesu kalalat besbum aygrnagu Aehunm fetareyakal❤❤❤
በጣም በጣም እራስሽን ጠብቂ እባክሽን ምንም አይነት ላንች ቦታ የለውም እንዳትጎጅ እባክሽ ❤❤❤❤
ተወዛግበህ አወዛገብከን ሄሉ ታዉቋቷል እንዳትጎዳኝ ሰትልህ ነበረ ሄሉ እዉነተኛ አፍቃሪ❤ይመጣል ራስሸን አዘጋጂ ጋደኝነቱም በዚሁ ቢበቃ መልካም ነው ምንም የፀና አቋም የለዉም ልጅ እንዳልክ የውጭ እድል ለአንች ሰል ቀረሁ ያልከው ፕራንክ ሰለነበረ እናመሰግናለን ለየት ያለ ፕራንክ እሰራለሁ ብለህ በአንተ ላይ ያለን ክብር እና አክብሮት ወረደ ዛሬ የመጨረሻ ነው የማየው መልካም ፕራንክ።
እዳልክ በመድሀንያለም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በእግዝያብሄር በጣም ፈርቼ ነበር እኔ የሄሉ ደስታ በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ሄሉዬ ሳቂልኝ የኔ ቅመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ ሄሉን የምትወዳት ይመስለኛል❤
ማነዉእዳልክፍቅረኛእደለለዉየጠረጠረአዉቆእደሆነ ጠርጥሬነበር ስለዝህ ከሄሉጋተጣመሩ መልክታጥቦ አይጠጣም ዊናዉየዉስጥ ማንነትነዉ❤❤❤
❤ምን አለበት ብታፈቅራት ተው ግን በሃላ ይቆጭሃል ሄሉ አሜሪካን ትገባለች ያኔ ይቆጭሃል። ❤ዲያስፓራ ነው የሚያገባት ታያለህ እውነቴን ነው የምነግርህ❤
ሄሉ ዝም ብሎ መተቃቀፉ በጣም ነው እሚደብረው ማለት እሱ እያስመስለ ነው አንቺ ደሞ የውነትሽን ብቻ ይቅርብሽ እህቴ ወደሌላ መንገድ ቀረቤታችን እየሄደ ስለሆነ ይላል ምነው ወንድም አለም እችላለሁ ልጅ ቤተስብ አላት ክብር እሚባል ነገር አለ ለማንኛውም ሄሉ ስታቅፊው ባላይሽ ደስ ይለኛል።
እዳልክ አንተጥሩሰዉነክ ሄሉደግሞ አትለጣጠፊበት ስራትሽን ክብርሽን ጠብቂ አትለጠፊ ጥሩአይደለም ምንድነዉ ወድብርቁ አትሁኝ አንች ቋጆእና ምርጥ ሴትነሽ ስለዝህ ቆፍጠንበይ
ሄሉ እንዴት እንዳስለቀሸኝ ማርያምን ድምፅ አዉጥቸ ነዉ ያለቀሰሁት የኔ ዉድ የኔ ምሰኪን የዋህ እኮ ነሸ በቃ ፍቅርኛ ኖርዉም አልኖርዉም በአንች ህይወት ላይ ምንም አይጨምርልሸም ምክንያቱም አንችን ለመራቅ ነዉ እዮንን ሀሳብ ያመጣዉ አሁን ተመልካች ሁሉም ወዳንች ሲሆን ነዉ የነገርሸ እዮንን አምነሸ ተቀበይ በቃ እሱ ህይወት ላይ ምንም ነገር ካልፈጠር መኖርሸም መሂድሸም ቆም ብለሸ አሰቢ እንደህፃን ነዉ የሆንሸዉ የለኝም ፍቅርኛ ሲለሸ ለምን አንች ሰለምታፈቅሪዉ እሱ ደሞ አያፍቅርሸም ግን ይወደሻል አሰቢበት ሄሉ
አስርግዜንምን ያስለጥፍሻል ሆይ ክብር የሚባል ነገር አለ
ነገ አፍቅራው ዋጋ ልትከፍል ነው
አወን
እጭ እረ ወዳ እራሽን አስከብሪ እሱኮ ካንገት በላይ ነው የሚስቀው
እረ ሃሉ ተረጅው በቃ አይገባሽምዴ ለምድነው ሙዝዝ አትበይእዴ ምን ጉድ ነሽ በቃ ኮራ ብለሽ ኑሪ🎉🎉🎉
እንኳዋንም ሴት ልጅ አልናረኝ ቤተሰቦችሽን ንቀት ነው ተረጋጊ ሴት ልጅ ራሷን ስትጠብቅ ደስ ይላል ተረጋጊ ተረጋጊ
እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጅ ነክ አላህ ጨምርልክ ለስው ያለክ ክብር በጣም ደስ ይላል በጣም. ነው ደስ ያለኝ ፍቅርኝ ስለሌለክ
እንዳልክ እኛም ጠርጥረናል ሄሉ እንደዛ ስትሆን እንዴት አስቻለህ መልካም ሰው ነበርክ የዛን ለት የተለየ ሆነህ ነው ያየሁህ ይሁን እስቲ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እኛም አረፍን
ብዙኅ አታሰወሩን. ሄሉ እዳልክ. አያፈቅርሺም. አትለጣጠፊ. እራቂው ትጎጃለሺ. በግድ ፍቅር የለም
እንዳልክ በጣም ይወድሻል ሄሉሻ! በጣም ቅናት ቢጤ እንዳልኬ ሰላለበት ለልቡ ተጠንቀቂለት!!! እንዳልኬ ሄሉሻ እዚህ አለም ላይ ለገንዘብ ሳይሆነእ በልባቸው ብቻ ከሚያፈቅሩ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናትና ማፍቀርህን ግለፅላት። ወንዱ አንተ ነህ እንደምታፈቅራትና ፍቅረኛህ እንድትሆን ንገራት!!!! በቃ ንገራት
እረ ሄለን ለአንቺ አይሆንም እደ ናቲ ይጎዳሻል እራስስሽን አስከብሪ
አስር ግዜ አትለጠፊፊፊፊ እኛ ተሳቀቅን
😂😂
እኮ😂😂😂😂😂
ሄልሻ አደራ እንደትጎጂ አንች ነሽ የምታቅፈው እሱ ደግሞ ብዙም አይደል ደስታሽ ነወ ማየት የምንፈልገው😊
ባቃ ፍቅርኛ ከሌላክ ታጣማሩ ታጋቡ ውላዱ ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😂😂😊😊
አይፈልጋትማ
Enda mindinew zim bilachu tatamaru tatamru mindinew yamchuwli enda bagde new enda esu damo ayefaligma gedta new enda hoooo
ስላም እንዳልክ አሁንም ሄሉ አልተቀየረም አመላከታ አለተቀየረም አንተ ፍቅረኛ የለኝም ስትል እንዴት እንደቦረቀችእያየን ነው እባክህን አሁንም መለጣጠፍን አቁሙ አፍቅረሃለው የምለው ቃል ማውጣት የያዛት የዞት ነው ሄሉ አንችምተረጋጊ
አይ ለማራቅ ነዉ ይሄ ነገር ፌትኑም እኮ እደለለዉ አነጋገሩ ላይ ለይቶበታል ግን ሄሉ ተቆጠቢ መቸም እኛ ሤቶች የራሣችንን ዉደታጂ የነሡን አናቅም ሙሉ በሙሉ አትራቂም አትቅርቢም በወድምነት መልክ ቅርቢ በሌላ ግን ተመለሽ ተቅርቡ❤❤❤❤
ተመስገን እልልልልልልልልልልልል እንዳልክ ❤ሄሉ
ለምኑ ዕልታ😮
ዝጊ
😒😒😒😜
ሄሉዬ❤
ኣልሚየ እነ ሃይሚየ ቀዩቡኝ😢
አልሚዋዬ ምነው ልጆችሽ ቀሩብን
እኔ በእንዳልክ ቲንሽም ቢሆንም እምናት ነበርኝ እንደሌለህ እሷ ፍቅር ስሜት እንዳይሰማት ፈልገህ ነው ግን አሁንም ቢሆንም የማትፈልጋት ከሆና ንግራት ወደፊትም ቢሆን መጎዳትዋ አይቀርም ለዛሬው ደስ ብሎኛል❤
😂ከዚህበላይ እደትይገራት አይገባትምደ በልኩመሆንአለበት አላት ልታሤገድደውነውኮ
እንደዚህች አይነት ምርጥ ሴት አታገኝም Please እንዳልኬ ፍጠንባት😉
አይገባሽምዴ በዝህ ምክናየት ካልተራራቅን ፍቅር እዳይፈጠር ፈርቸ ነዉ እያለሽ በቃ እሱ በፍቅር አይፈልግሽም ይሄ ግልፅ ነዉ🎉🎉🎉
የኔ ዉድ ሄሉየ ምናለ ሁሉም እንዳንቺ ከልብን ሰዉ የሚወድ ቢሆን ጨረቃየ❤❤❤
ሢጀመር ቆንጆ ወንዶች እራሣቸው ይቆልላሉ ሄሉዬ በርታ በይ የራሡ ጉዳይ
በታለይ የእትዮጲየ ወንዳች
@Mekiyaእኮ 😂Kedir-p3v
Benatachu tegabu edalkye yewondoch lik 🎉🎉
በምን ዓይነት ቋንቋ ቢነግርሽ ነው የሚገባሽ? በዚህ መልኩ መቀጠላችን ሌላ ነገር እንዳያመጣ ስለምፈልግ መቆም አለበት እያለሽ ነው እኮ። እያወቅሽ ኑሪ ከፈለግሽ ነው የሚልሽ።ልጁ በዛም አለ በዚህ ለፍቅር አይፈልግሽም የምን መፈንደቅ ነው አልገባኝም? በግዜሽ ሌላ ነገር ተመልከቺ ይልቅ እኔ ባንቺ ምክንያት ጠልቸዋለሁ እውነቱን ለመናገር!
እንደኔ እንደኔ ብዙ ግዜ ባታሳልፉ ምክንያቱም በተቀራረባችሁ ሰአት እሷ ጋር ያለው ነገር እንደሚለወጥ አምናለሁ እባክህ አሁኑን ጥቁር ትወቅ በአላህ ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስከፋታል ትንሽ ነገር ያስደስታል ❤❤❤
እንደው የመጣብህን ነገረ ለመሸሽ ነው እንጂ ፍቅረኛ የለክም እንዳልኬ ሄሉ ያንን ዝተት ባልሽን ካላገባህኝ እያልሽ ነበረ ቆፍጠን በይ ሄሉ
እኮ😂😂😂
አንዳልክ ከሄሉ ጋር ስትሆን ሞገስ አለህ ❤❤❤እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤
በግድ ጥብቅ ይብላኝ ለወለደሽ😊
እቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላ አትታዘቡኝና ማለት ነው እቺ ልጅ ብዙን ጊዜ ለወንዶች ቶሎ ልቧን ትሰጣለች የበፍቱ ቦይፍረንዷንም እንድሁ ስታሰቃይ ተገላገላት.... ኤሬ እህቴ አትርክሽ ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ነው ደስ የምለው
😂😂😂😂አይ ሄሉ እሱ አሁንም በፍቅር አላዬሽ😢😢😢አች ግን ኧረ እራስሽን አታስንቂ😂😂😂ወድ ልጅ ክንፍ ብሎ ዬሚያፈቅረዉ ኮራ ቀብረር ስትይ ነዉ😂😂😂😂
እንደኔ የተደሰተ በደስታ ነው ያለቀስኩት ሄሉ ሳቅሽ ሳቃችን ነው እንዳልክ የኔ ጌታ አመሠግናለው እንወድአለን አይለያችው ትላንት ለቅዱስ ሚካሄል ነግሬው ነበር
ለምድነው ቁመህ ምትቀረው ሄሉን የመስለች መልካም የዋህ ጨዋ ልዬ ሙሉሴት እያለች ወደፊት ብቻ ነው ወንም አለሚ ለማንኛውም እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ይመቻቹ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤
Helenen yemagbat eked yelewem
እረ ሂጂ ቀርሁ ትላለችዴአበዛሽው እሱ እድኬጂ ይፈልጋል እየተጫንሽውነው ውይ😳
እውነት❤❤❤ምርጥ ወንድም❤ምርጥ ጓደኛ ደስ ይላል❤❤❤አውነት እንዳልክ አሁን ሄሉ ጥሩ ላይ ናት ጠንክራለች እንዳልኪ የውጩን ፕሮሰስ ለምን አትጨርሰውም
እንዳልኬ ምርጥ ሰዉ ኮሜቶች እኝኝኝኝ አትበሉ እናተ ናችሁ አጋቢዎቹ ወይ ጉድ ምነዉ ስርአት አጣችሁ ኤጭ 😳😳ሰገጣችሁ የምር እነሱ ጓደኛሞች ብቻ ናቸዉ አይገባችሁም ሲቀጥል ስራ ነዉ አብረዉ የሚሰሩት አለቀ ሄሉሻ ደግሞ ፈትለ ጋር ሄደሽ ፈትለን ትንሽ የሚያስቅ ፕራክ አድርጊልን♥️🥰ግን ስትተቃቀፉ የሚሰማኝ ስሜት ኡፍ 😂😂😂🥺🥺🙈አታስቀኑን
እሱ ካንቺ ለመራቅ ምክንያት እያበዛ ስለሆነ አንችም ከዝ በዋላ በልክ ነው መሆን ያለብሽ የምትሉ በላይክ👍😘😘
ሳህ
ትክክል
በትክክል
በትክክል ፈፅሞ አይወዳትም
እራስን ጠብቂ አታብዢው
ሄሉ አሁንም ላንቺ የፍቅር ስሜት የለውም እራስሽን ጠብቂ
@@emuabe6654 ምንም ሲነግሯት አሰማም
እንድት ሊኖረው ይችላል እሷ ካገኘችው ሰው ሁሉ ፍቅር ይይዛታል እንዴ
ራሱ ቢዚነስ ሲል ነው እንጂ በፍፁም አያረገውም።
ሂሉ። ቆይ። አውርቶ ይጨረስ
አሪፍ ፊልም ተከታታይ 😂😂❤❤❤❤
አሁንም ቢሆን አይወድሽም እመኝኝ እራሽን አታርክሽ ቆፍጠን በይ ሄሎ ቆንጆ😢😂😮
iko atsemame iko esa demo sete lije sete fiker new des yemlew adele
@@Ggg-gz3vu ተርጋጋ😄
@@semutueb1304😂😂😂
ከንዳልክ የተረዳሁት ነገር ከሄሉ እንዴት እንደሚርቅ ምክነያት እየፈለገ ነዉ አሁንም ልትጎዳ ነዉ
@@ሰዉነት ተናግሯል እኮ እሷ ንጥፍ እያለች እደማስቲሽ😥😣
ያረቢ ያአላህ የሄሉን ፍቅር ወደ እንዳልክ አዞሮ ያሳየን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች
😂😂😂አሜን
አሚን አዙሮ ያቅምሰው
አሚን አዙሬ ይያዘውና ወድቆ ይለምናት
Esu le Helu yemereba aydelem❌❌
አሚን
ሔሉ እኔ የተሰማኝ ነገር ቢኖር እንዳልክ አንቺን ከራሱ ለማራቅ የተጠቀመበት ስልት እንጂ ፍቅረኛ ይዞ አይደለም። ብተይው ጥሩ ነው ተረጋጊ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ።
እውነትሽን ነው ማርያምን እኔም እንደዛ አስባለሁ ግን የኛ ወንዶች ስራቸው ልብ መስበስ ነው እግዚአብሔር ልባችሁን ይስበረው የኛ ሀገር ወንዶች
ሄሉ አሁንም ላንቺ የፍቅር ስሜት የለውም እዳልክ😊 እራስሽን ጠብቂ
@@felekhiel እሽ አደርስላታለሁ😄😄
አድሪሽላት😂@@semutueb1304
😁😁😁🤭 are sew yikometew yele ende yehe merekat new weyis ergeman foo
😂😂@@semutueb1304
እኔ እንቺን ብሆን ለስከንድ አጠገቡ አልቆምም ሆ አልፈልግሽም በቃ ማለት ብቻ ነው የቀረው ክብርሽን ጠብቀሽ ኑሪ
ትክክልሴትልጅክብሮንስጠብቅነው
@@ሚሞየገኒልጅ 😩😩😩👌
ትክክል እህቴ
በትክክል
ትክክክልልል
በአጭር አማረኛ እኔና አንቺ አብረን መሆን አንችልም እያለሽ ነው አትዝረክረኪ ሄለን ማሞ ተከብረሽ ርቀትሽን ጠብቀሽ ቆፍጠን ብለሽ ኑሪ ‼️ይሄን ያክል እርቀት መሄድ የለብሽም ሳቁ ራሱ ያስታውቃል ከአንገት በላይ መሆኑ ርቀትሽን ጠብቂ ኸላስ ሰው ሚነግርሽን ስሚ ምንም አትሰፍሰፊ ቆፍጠን በይ‼️
ትከክል ነሽ
አይገባትምደ እሧ እያሤገደደችውነውኮ ሆ
Eko✅
በትክክል 😢😢😢😢
ባትክክል አትሳማም እንጅ 😢
ሄሉየ እንኩዋን ሳቅሽልን እዳልክግንከ ሄሉጋ ያለው ፍቅር ወዳንተ ተገልብጦ ያሳየን ሌላ ምንይ ባላል❤❤❤❤🙏🙏🙏
ኣሜን
አሜን ያረብ
Amen
ላንቺ ምን ይጠቅምሻል ብይዝ ብይዝ አንደዛ ገፍትሮሽ የሄደ ተመልሰሽ ልጥፍ ይምትዩው ምን ሁነሽ ነው አረ ክብርሽ ጠብቂ በጣም ነው የምታስጠሊ ክብር ይኑርሽ
አረ በጣም አስጠላች ልጥፍ በግድ አግባኝ እሱ ላንቺ ፍቅር የለውም ሴትነትሽን አታስረክሺ ለናትም ተበርክካ ቀለበት ስታረግለት አላፈረችለት ዛሬ ላይ ሊተዋት
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭
ከምር ግን እዳልኬ ምንም የፍቅር ስሜት ያለው አይመስልም ሄሉ ተከበሪ እራስሺን ጠብቂ ከምር አትቸኩይ
የልቤን ነው የተናገርክልኝ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው እንደማይፈልጋት የገመትኩት ገና ጥሏት የሄደ ቀን ነው እናም 😢አይፈልጋትም ትንሽኮ ካካባቢው ጠፋ ናፈቅ ብትል እራሷን ብታስከብር ጥሩ ነበር ግንእንደማስቲካ ተጣብቃ ወንዶች እንደዚ አይነት አይወዱም ።
Btm tekekl አፌ qurxe ይባል
አር ሄሉ ተርጋጊ እሱ የጠላው መለጣጠፉንነው አትለጠፌ ዝምብለሺ ልጥፋ አስዳቢ ወደቤትሺ ተመለሺ ክብርሺን ጠብቂ
Ewenet nw mene tarege
ወላ እኔ መችም አርርኩኝ😢😢😢😢
@@SitraOumer-x2k አትርሪነይልኝ😄😄
@@EmuKalid-z3f እሙየ አይዞሽ🥰😄
ኤጭ አበዛችው ዝምብላ ልጥፍ
ፍቅረኛ ባይኖረውም አንቺን አያፈቅርሽም ሄሉ አንች በጣም ቆንጆ ነሽ ስለዚ ራስሽን አታርክሺ
ትክክል አሳብሽ አሳቤ new አድትጎዳ አይፈልግም
@Eluamaበጣም😢reworkuEluAmareworku
በትክክል ❤
ዝብላቹው አትዘበርቁ ፍቅር ቀስ በቀስ ይመጣል
ቅርበታቸው በልክእዲሆን ይፈልጋል እሧ ልጥፍ ፍቅርየለውምእሡ
ሄሉዬ መልካም መንገድ ይሁንልሽ የእኔ የዋህ የሚያፈቅርሽ የምታፈቅሪው ይስጥሽ ፈጣሪ ከማያፈቅርሽ ስው ጋር ጊዜሽን አታባክኝ እኔ አንቺ ብሆን ከማያፈቅረኝ እና ለእኔ ቦታ ከማይስጠኝ ሰው ጋር ማይክሮ ሰከንድ አልቆይም ቆራጥ ጀግና ክብሯን የምትጠብቅ ሴት ሁኚ በቀላሉ የምትሰበር ሴት አትሁኚ
እኮ ❤❤❤ሴት ልጅ ባንዴ ፍቅሮ ሲይዛት ደስስስስ አይልም
አይ እንዳልክ መጀመሪያም ለስራህ ስለምታስፈልግህ ነው የቀረብካት ልትረዳት አልነበረም ስታቅፋት ስትተሻሻት የነበርከው አንተ መጀመሪያ ያገኘሀት ቀን አቅፈህ በማሽከርከር የጀመርከው አንት እንድታፈቅርህ ያደረከው አንተ አሁን ደግሞ መቀራረባችን አስፈራኝ እሱዋን የመሰለች ንፁህ ሴት የትም አትገኝም ቢገባህ ግን እኔ አዝኘብሀለሁ ሄሉ ደግሞ አትለምኝው እሱ ቆየ ከሂደ ሲያስመስል ጩኽት ሲበዛበት ነው እንዲህ እየሆነ ያለው ስለዚህ እራስሽን አስከብሪ እሽ ሄሉየ❤❤❤❤
ትክክል👍
ትክክል. ❤❤❤
@@romrom5549 ሲጀመር በሳ ስም ተከታይ ለማብዛት ነበር ይሄን ደግሞ አሳክቷል
ትክክል ❤❤❤
ትክክል
ባጭሩ ከሄሉ ጋር ከጓደኝነት ያለፈ ነገር እንዲኖረው አይፈልግም።ይመስለኛል🙏🙏🙏
ልክ ነሽ እኔም ይመስለኛል
አዎ ሰው እኮ ነው ያፋቀራቸው እንጂ እሱ አላማውም ከጓደኝነት ያለፈ ነገር የለውም
እሱ እኮ በግልፅ ነግሯታል ። እሷ ናት አልሰማ ያለችው ኤጭ ኤጭ
@@mehrets.tadesse1170እስዋ ካልተገረፈች ወይም ካልተደፈረች አይገባትም የሄሉ እናት ግን ምን ይስማት ይሆን ???
Tikkl nesh ehte minm tiyake yelewm
እንደ እኔ እሮጦ የመጣ 😢 ላይክ አድርጉኝ
እኔስ
አይ የኛነገር መሯሯጥ ሆነእኮ ስራችን😂😂😂😂😂 በይ እኔንም ላይክ አድርጊኝ😂😂
😮@@helenHayli-i4e
ደምርኝ ውዴ
@@ሸዊት.ቻናል እሺ እናቴ
ከዚህ ፊዲዎ የተረዳሁት ግልፅ የሆነ ነገር በፍቅር እንዳማይፈልጋት ነው
ትክክል አሰብ ነበር🙏🙏🙏🙏
አወ ኤጭ አበዛችው
እነሱ እየተነጋገሩ እየተመካከሩ ስራ ነው የሚሰሩብን 😂
አኮ
😢wonte😮
ምን ነዉ አካበትክ ብትቀራረቡስ ምን ችግር አለው እራስክን እንደ ምን ቆጥረህ ነው አንቺ ደሞ ዝም ብለሽ አትለፍደጂ ክብርሽን ብጠብቂ ይሻላል
እንዳልክ ላንቺ ከህትነት የዘለለ ስሚት የለውም 👌።
ሄሉዬ አንች በጣም ጎበዝ ጠካራ በራስሽ የምትተማመኝ መልካም ሴት ነሽ እውድሻለሁ አክብርሻለሁ እማ ለራስሽ ክብር ስጪ ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሂውት ይቀጥላል ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው እሚሆነው በእምነትሽ ጠክሪ ትዳር ሂወት ከፋጣሪ ነው ❤🙏
ሄሉየ እንኩዋን ሳቅሽልን እዳልክ ግን ከሄሉጋ ያለው ፍቅር ወዳንተ ተገልብጦ ያሳየን ሌላ ምን ይባላል
😂😂አወ በእዉነት ያርገዉ
ወላሂ አወ ፍቅርማ በሁሉም ቤት ደርሶ ያንኳኳ የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😢😢😢😢
😂😂😂😂
አሜን ያሳየን
😂😂😂😂😂አዎ
እንዳልክ ፍቅረኛ የለዉም ብሎአስቀድሞ የገመተ እንዴኔ ❤❤❤❤እናስለለዉም ዴስብሎኛል እናንተስ? ግን ፍቅር አንዴለለበትነዉ የተረዳሁት
እኔ ወላሂ
እኔም ወላሂ ገምቸነበረ😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Ayafekratem helu lejun Ataschenki feker kewest ye mimenech new atasgedejew feker kewende kalmeta ewha mewket new astewyi endatgoji kexi semet wechi beka wendem yesera ballerina adrgiw
ባያፈቅራት ነወእንዴ ያስቀራት
አኔ 😂😂😂🥰
አንቺ ሴትዬ ይግባሽ ካንቺጋ ብሰራም ግን ላገባሽ ላፈቅርሽ አልችልም ነዉ እያለሽ ያለዉ
😂መሥሚያ የላትም
አይኮሜንት😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅
ሄሉ አትሠማም ማልቀስ ነው የምታቀው ግድ አግባኝ😂
Kkkkk
ኧረ ሄሉ ንቂ። ምንም ለአንቺ የፍቅር ስሜት የለውም።። ሂጂ ከዚህ እስከሚልሽ አትጠብቂ። በምን ቋንቋ ቢነግርሽ ነው የምትረጂው።
እዱ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🎉❤ግን እባክህ ለሌሉ ጓደኝነ ታችን ወደ ፍቅር መቀየ አልችልም ብለህ በግልፅ አማርኛ ንገራት ምክንያቱም ሌሉ ታፈቅርሀለች ደብሎኛል ግፁን ስለ ነገርካት
አህቴ ልምከርሽ አንዳልክ ፍቅረኛ የለኝም አለሽ አንጅ አንቺን ከበፊቱ ጀምሮ ንፁህ አህቴናት አንደሚል ታውቂያለሽ. ስለዚህ አንቺ አስማርት ሴት ነሽ ዋጋሽ አዉቀሽ .pls አራስሽላይ ስሪ.የምትሉ pls like
የምታከበርክን ምርጥ መልክ አትምርጥ ::ከቆንጆ ፊት ይልቅ ንፁህ ልብ ያላቸው በጣም ዉብ ና ማራኪ ናቸው 🥰
ፍቅርኛ የለውም ማለት እኮ
ካንቺ ፈፅሞ ፍቅር የለውም
ለምንድነው የምታስጨንቂው
በግድ አይደለም እኮ ፍቅር
ጓደኝነት እኮ ከፍቅር በላይ ነው።
እንዳልክዬ እግዚአብሔር ክብሩን
ይውሰደው የሚባለውን አባባለ አርም
እሱ አምላካችን እራሱ የከበር ነው
አንተ ስላከበርከው የሚከብር አንተ
ስላላከበርከውየሚረክስ ፈጣሪ አይደለም
በጣም ትልቅ ስህታዊ አነጋገር በተለይ
ኦርቶዶክሳዊያን ተዎ አንወሰድ🙏
ሄሉ በቃሽ ሂጂ እሱ ሀሳቡን የቀየረዉ የሰውን አስተያየት ፈርቶ ነዉ እራስሽን ጠቡቂ በቃሽ ወደቤትሽ ተመለሺ
ደሰ ብሎኛል ፍቀረኛ እደሌለህ ገምቼ ነበር ግን ሄሉ እራሰሸን ጠካራ ለምንም የማትሸነፍ ሴት ሁኝ ነገ እዳይቆጭሽ አሁን ለምትረጌው ነገር መቅረትሽ ያናድዳል አባቴ ናፍቆኛል እሄዳለሁ ብለሽ እሱ እድታዘብሽ አረግሽው ሰው የሚወደው እራሱን አክብሮ ሲገኝ ያኔ ውድ ይሆናል
ስለዚህ ሄሉን አፍቅራት በቃ ውይ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ሄሎን ከተውካት አልከታተልክም የመዳምቅመሞች በላይክ ተከተሉኝ እሽ😅😊😊😊😊
እኔም አልከታተልም😂
ኧረ ተው በአላህ እድህ አትበሉ ቲክቶክ ላይ ምን እደምሰራ ታቃላችሁ ግን በጣም ነው እምታስጠላው ሰረአት የላትም ወላሂ በፓት ነው እምጨፍረው
❤❤❤❤ሔልዬ በርቺ ስወድሽ❤❤
ዶሮምሔሉየንብየነዉ
..@@EmanMehamed-o5c
ሄሉዬ ያቺ ፍላጎት ሳይሆን የፈጣሪ ፍላጎት ይቅደምልሽ 🙏 ሄሉዬ እህቴ ወድሻለው ❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ 🙏 we want your happiness🥰😘😘😘
ሄሉዬ የዋህ ሴት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ምንም ይፈጠር ምንም ልብሽ እንዳይሰበር 🥰🥰🥰
Mashllaa mashllaa yene wudoce 👍🥰🙏👍❤
አወ እኔ እራሱ የችን ልጅ ካገባት ስለት አለነፈኝ
በተደጋጋሜ ነው ይህን ኮሜት አያለሀሑ የሰው ደስታ የሚያስጨንቃችሁ ክፎ አይንካችሁ❤@@خديجه-س6ف
ሄሉዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በሰው ላይ ያለሽን እምነት በልክ አድርጊ ልብሸን ጠብቂ ❤❤❤
Heluyewa አንድ አባባል አለ "ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከመታህ ድንጋዩ እሱ ሳይሆን አንተ ነህ" የሚል አንዴ በተጎዳሽው ጉዳት መማርና ቆፍጠን ያለች ሴት መሆን አለብሽ እንጂ ድጋሚ ለመጎዳት መሞከር በጣም ከባድ ነው በዚ ዘመን ንፁህ ልብ ያላትና ጨዋ ሴት አትገኝም አንቺ ይሄን የመሰለ ማንነት ይዘሽ እንዲህ ስትሆኚ ያናድደኛል እውነት .. በቃ ልብሽን ጠብቂ እሱ አልፈልግም ሌላ ከዚህ ያለፈ ነገር እያለሽ ነው ቀጣይ ህይወቱን ካንቺ ጋር ካላሰበ ምን ትሰሪያለሽ የዋህነት ማለት ሞኝነት ለራስ አለማሰብ አይደለም እንደውም በጣም ጥሩ ሰው ነው ቀስ አድርጎ እየነገረሽ ነው ሲጀመር በተቃራኒ ፆታ መካከል Best Friendነት ራስን ማታለል ካልሆነ በጭራሽ የማይሆን ነው ስለዚህ በጊዜ ሳትጐጂ ወደቤተሰብሽ ሂጂ እዛ ፈታ በይ መልካሙን እመኝልሻለሁ
ፈተናው ተጥናቀቀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እዳልክ እሷን ብቻ አይደል ያስጨነከው ብቻ ሁለታቹም ደስተኛ ሁኑ
ሄሉየ የኔ ፍቅር ♥️♥️♥️♥️
ኣረ ሄሉ መለጣጠፍ ይቅርብሽ ኣያፈቅርሽም ክብርሽ ጠብቂ እንዴ 😮
ኧረ ተይ የሴቶች ነገር ባይወዳት ነውእንዴ ያስቀራት
@@seble4004ብራስዋ እኮ ነው ብቀር ምስ ይመስለሃል ያለችው 🤭
@Arsu😂love-ke6xd
@@fatma6629 😁
እኔልቅር አላለችውም በደንብ አድምጭ
ፍቅረኛ ባይኖረውም አሁንም ቢሆን አያፈቅርሽም እራስሽን አታርክሺ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ እየታዘበሽ ነው ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ነው ደስ የሚለው
awo
@@ShakiraShakira-f6fየምታደርገው አክት በጣም ነው የሚያስጠላው
ፍቅር የምታሲዘው እየመሰላት 😂😂ወዶች ምናቸውም አይደል ከነሱ ካልመጣ😂@@ፍቅር-ሰ9ፀ
ሰላልፈለገማ ነዉ ምክኒያቱን የሚያበዛዉ እኔ ግን ወፍም እንደሌለ አሰቤለሁ ግን አሁንም አይጠቅማትም ከጓደኝነት በቀር
እደው ለዚ ኮሜት ምላርግ እኔ ያሰብኩትን ነው ያሰባቹሁት ! አቦ ይመቻቹ የዚ ኮሜት ባለቤት !
ሄሉ ምንም አይወድሽም 😢እህቴ አንች እራስሽን ጠብቂ😢😢😢😢ሂጅ ወደ ቤተሰቦችሽ ቢቀርብሽ😢😢😢
እውድሻለው አከብርሻለው እያለ እዴት አይወዳትም ትላላቹው የግድ መለፍለፍ አለበት እዴ
j re@@ገብሬሏyoutube
ለላ ነገር እንዳታስብ ነው እንደዛ ያልኩሽ እያለሽ መጠጋት አይከብድም ግልፁን መናገር ከብዶት ይመስለኛል አስብበት ሄሉዬ እንዳትጎጅበት እየተጠነቀቀ ነው የምመስለኝ ምርጥ ልጅ
ሄሉየ ላቺ የፍቅር ስሜት የለዉም ራስሽን አታርክሽ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤
ሢጀመር ለሄሉ ምንም ፍቅር የለውም..በደምብ ያሥታውቃል😢
Erasun kolelo new miyayew,yhe shefafa!
ምናለ እንዳልክዬ አንድ ብትሆኑ ብታሥደሥቱን እሧን አግብተህ ለምን አትወልዱም ተጋቡ በእግዚአብሔር እንዳልክዬ እንዳልክዬ.....
ይች ልጅ ግን በፍልጥ ነው እንዲ የሚገባት ስታሳዝን ንቂ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ እሱ ፍቅር እንዳይፈጠር ፈርቷል ለዛ ነው 19:56 😞😞😞
በጣም ነው የምተምሩት። ደስ ነው የምትሉት። እደዚህ። ነው የሚያምርባችሁ
የሉየ የኔ መልካም ሴት ስትደሰች ሰትከፊ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃሽ
ይሁ ሁሉ ለአንዳል ካለሽ ፍቅር አክብሮት። ንፁህ አፍቃሪ ልብ። እግዝሐቤርየ መርጦ ላንቺ ሰለሰጠሽ ነው
እዳልክየ። የአንተን አላቅም። ሄሉየ ግን በጣም ትወድክ አለለች። ማፍቀር እና መፈቀር የእግዝሐቤት ልዩ ስጦታ ነው
ሄሉየ እግዝሐቤር ሳይሳሳ ለግሷታል❤❤❤
ማርያምን ገምቸ ነበር እደሌለዉ 😂❤❤በቃ ተጣመሩ ሁለትሽም ፎንቃ ገብቶላችሗል ❤❤❤❤❤
እኔም ገምቸኅለው
እውነት ነው አላወራም እንጂ በጣም ያፈቅራታል
ኧረ እሱ ምንም ፍቅር የለበትም ብትርቀው ነው ሚሻለው ሁኔታው በጣም ግልፅኮ ነው
የምን ፎንቃ 😂😂😂 አልሸተተውም እንኳን ልይዘው ወንድ ልጅ ቆፍጣና ሴት ይወዳል ሄሉ ግን ሚስኪን 😂😂😂
@@ዳዉንቴዋ ሌላትኩሳት😄😄
ሄሉዪ አምልጭ አውቆ ነው አይፈቅርሽም 😢😢😢😢
Kikkkkkkkk 😅
ድሮም ኮሜንተሮች ነቅተውብሀል ፍቅረኛ እንደሌለህ ግን ለምንድን ነው ??ሔሉን የሚቀርቡት ወንዶች በሙሉ ለመራቅ የሚያሥቡት ሥታሣዝን ወንዶች ግን የሥራችሁን ይሥጣችሁ
በሷ ስም ፌመስ ስለ ሚሆኑ 😂😂
እርሳ መወጣቻ መሰላል ነች ለነርሱ 😢
ወንድ ላይ በጣም ትለጣፍለች እሷ ፈላጊ ትሆናለች
@@Nardos-z5t 😘😘
@@SofyaMohamed-oh1hc 🤣🤣
❤❤❤❤ተመስገን ለማንኛውም ደስ ብሎኛል በዚሁ ቀጥል እንዳታመልጥህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናት❤❤❤
ሄሉ እባክሽን አትታለይ እያታለለሽ ነው እየጎዳሽ ነው አንቺ የዋህ ነሽ
አሁን የለኝም ማለቱ ከገባሽ አችን እደማይፈልግሽ ለፍቅር ግልፅ ያለ አማረኛ ነዉ የነገረሽ ዝብለሽ እደማስቲካ አትለጠፊ ሴትልጅ ስሬስ ስትሆነዉ ደስ የሚለዉ
Ara bantshe nigrlign est yechi jilajile zim bila maltatafi euffff esu charshe bafikre chakim aydrgatem yechi danzi sate asdbi nagre nate zim bilshe ezi atlkakishabin buzu hasbe alabin
ትክክል
😢አናደደችኝ😢ኤጭ
😢ምን፡አይነታ፡😮ናት😢ኝኝኝ😮ኝ፡አለች
አላወቀችበትም፡
አቦ ቆፍጠን በይ 😮😮😮😮😂😂😂ወይኔ
እቢ አለይን እኮ ምን ይሻለናል ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሄሉዬ ኮራ በይጂ ሴት እኮነሽ እዴ ሁሉንም በልክ ብታደርጊው ጥሩ ነው ባይ ነኝ😢😢😢ክብርሽን ጠብቂ አናደሽኛል እዲህ አትሁኝ የእው ነት ቢወድሽ ኖሮ እዲህ እስክኮኝ ዝም ብሎ አያይሽም ነበር❤❤❤😢😢😢ሰው መላመድ ከባድ ነው ቡሀላ እምትጎጅ አችነሽ አስቢበት
ሄሉ ፍቅር ገብቶላታል የሚል በላይክ ጓዋ ያድርገኝ😂
ሄሉ ንቅ ከአንቺ ልረቅ ፈልጎ ነው አንቺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሺ ለራስሽ መኖር ልመጅ ይህ ሰው አይወድሽም
በቃ አንቺን አያፈቅርሽም ሄሉ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ በእውነት ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ደስ ይላል እኔ አንቺን ብሆን አይኑን ማየት አልፈልግም በእውነት እኛ እሴቶቺ አይናችንን ምን አወረን ቆይ አሁን እማ ሴቶቺ ወዶቺን አፈቅርሃለው ብለን በግድ የራሴ ሁን ማለት ጥሩ ነው
በቃ እንዳልኬ እውነቱን አፍርጥልን ትወዳታለህ አንተም😂😂😂😂 ታውቆብሀል የኔ አባት በቃ ጠበቅ አሮገህ ያዝልን ሄሉአችን❤❤❤❤😂😂
ምነው ባረገው ስለት አለኝ እውነት
እሡፍቅር ያለበት አይመሥልም እሧናት እምትዝረከረከው
አበደይ አይወዳትም ማሬ
@@خديجه-س6ف
ልክ እንደ እኔ!
እንዳልክ ልክ ነው 🎉🎉ግን ሄሉ ተራጋጊ😊😊
የኔ የዋህ ሂሉ እንዳልክ አግባት ወላሂ ምርጥ ሤት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቢፈልግ እስክንነግረውም አይጠብቅም
ሄሉ እኳ እሰማርት የሆነ ጭንቅላት ያላት ሴት ናት የት ገብቶት እሱ ያንን የፈረደበት ዳሌ እየፈለገ ነዉ እሄኔ ሌላ ቦታ እሷም እኳ ታወጣለች በቅርብ
Hulum neger geze Aelewu Fetare lesu kalalat besbum aygrnagu Aehunm fetareyakal❤❤❤
በጣም በጣም እራስሽን ጠብቂ እባክሽን ምንም አይነት ላንች ቦታ የለውም እንዳትጎጅ እባክሽ ❤❤❤❤
ተወዛግበህ አወዛገብከን ሄሉ ታዉቋቷል እንዳትጎዳኝ ሰትልህ ነበረ ሄሉ እዉነተኛ አፍቃሪ❤ይመጣል ራስሸን አዘጋጂ ጋደኝነቱም በዚሁ ቢበቃ መልካም ነው ምንም የፀና አቋም የለዉም ልጅ እንዳልክ የውጭ እድል ለአንች ሰል ቀረሁ ያልከው ፕራንክ ሰለነበረ እናመሰግናለን ለየት ያለ ፕራንክ እሰራለሁ ብለህ በአንተ ላይ ያለን ክብር እና አክብሮት ወረደ ዛሬ የመጨረሻ ነው የማየው መልካም ፕራንክ።
እዳልክ በመድሀንያለም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በእግዝያብሄር በጣም ፈርቼ ነበር እኔ የሄሉ ደስታ በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ሄሉዬ ሳቂልኝ የኔ ቅመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ ሄሉን የምትወዳት ይመስለኛል❤
ማነዉእዳልክፍቅረኛእደለለዉየጠረጠረአዉቆእደሆነ ጠርጥሬነበር ስለዝህ ከሄሉጋተጣመሩ መልክታጥቦ አይጠጣም ዊናዉየዉስጥ ማንነትነዉ❤❤❤
❤ምን አለበት ብታፈቅራት ተው ግን በሃላ ይቆጭሃል ሄሉ አሜሪካን ትገባለች ያኔ ይቆጭሃል። ❤ዲያስፓራ ነው የሚያገባት ታያለህ እውነቴን ነው የምነግርህ❤
ሄሉ ዝም ብሎ መተቃቀፉ በጣም ነው እሚደብረው ማለት እሱ እያስመስለ ነው አንቺ ደሞ የውነትሽን ብቻ ይቅርብሽ እህቴ ወደሌላ መንገድ ቀረቤታችን እየሄደ ስለሆነ ይላል ምነው ወንድም አለም እችላለሁ ልጅ ቤተስብ አላት ክብር እሚባል ነገር አለ ለማንኛውም ሄሉ ስታቅፊው ባላይሽ ደስ ይለኛል።
እዳልክ አንተጥሩሰዉነክ ሄሉደግሞ አትለጣጠፊበት ስራትሽን ክብርሽን ጠብቂ አትለጠፊ ጥሩአይደለም ምንድነዉ ወድብርቁ አትሁኝ አንች ቋጆእና ምርጥ ሴትነሽ ስለዝህ ቆፍጠንበይ
ሄሉ እንዴት እንዳስለቀሸኝ ማርያምን ድምፅ አዉጥቸ ነዉ ያለቀሰሁት የኔ ዉድ የኔ ምሰኪን የዋህ እኮ ነሸ በቃ ፍቅርኛ ኖርዉም አልኖርዉም በአንች ህይወት ላይ ምንም አይጨምርልሸም ምክንያቱም አንችን ለመራቅ ነዉ እዮንን ሀሳብ ያመጣዉ አሁን ተመልካች ሁሉም ወዳንች ሲሆን ነዉ የነገርሸ እዮንን አምነሸ ተቀበይ በቃ እሱ ህይወት ላይ ምንም ነገር ካልፈጠር መኖርሸም መሂድሸም ቆም ብለሸ አሰቢ እንደህፃን ነዉ የሆንሸዉ የለኝም ፍቅርኛ ሲለሸ ለምን አንች ሰለምታፈቅሪዉ እሱ ደሞ አያፍቅርሸም ግን ይወደሻል አሰቢበት ሄሉ
አስርግዜንምን ያስለጥፍሻል ሆይ ክብር የሚባል ነገር አለ
ነገ አፍቅራው ዋጋ ልትከፍል ነው
አወን
እጭ እረ ወዳ እራሽን አስከብሪ እሱኮ ካንገት በላይ ነው የሚስቀው
እረ ሃሉ ተረጅው በቃ አይገባሽምዴ ለምድነው ሙዝዝ አትበይእዴ ምን ጉድ ነሽ በቃ ኮራ ብለሽ ኑሪ🎉🎉🎉
እንኳዋንም ሴት ልጅ አልናረኝ ቤተሰቦችሽን ንቀት ነው ተረጋጊ ሴት ልጅ ራሷን ስትጠብቅ ደስ ይላል ተረጋጊ ተረጋጊ
እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጅ ነክ አላህ ጨምርልክ ለስው ያለክ ክብር በጣም ደስ ይላል በጣም. ነው ደስ ያለኝ ፍቅርኝ ስለሌለክ
እንዳልክ እኛም ጠርጥረናል ሄሉ እንደዛ ስትሆን እንዴት አስቻለህ መልካም ሰው ነበርክ የዛን ለት የተለየ ሆነህ ነው ያየሁህ ይሁን እስቲ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እኛም አረፍን
ብዙኅ አታሰወሩን. ሄሉ እዳልክ. አያፈቅርሺም. አትለጣጠፊ. እራቂው ትጎጃለሺ. በግድ ፍቅር የለም
እንዳልክ በጣም ይወድሻል ሄሉሻ! በጣም ቅናት ቢጤ እንዳልኬ ሰላለበት ለልቡ ተጠንቀቂለት!!! እንዳልኬ ሄሉሻ እዚህ አለም ላይ ለገንዘብ ሳይሆነእ በልባቸው ብቻ ከሚያፈቅሩ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናትና ማፍቀርህን ግለፅላት። ወንዱ አንተ ነህ እንደምታፈቅራትና ፍቅረኛህ እንድትሆን ንገራት!!!! በቃ ንገራት
እረ ሄለን ለአንቺ አይሆንም እደ ናቲ ይጎዳሻል እራስስሽን አስከብሪ
አስር ግዜ አትለጠፊፊፊፊ እኛ ተሳቀቅን
😂😂
እኮ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሄልሻ አደራ እንደትጎጂ አንች ነሽ የምታቅፈው እሱ ደግሞ ብዙም አይደል
ደስታሽ ነወ ማየት የምንፈልገው😊
ባቃ ፍቅርኛ ከሌላክ ታጣማሩ ታጋቡ ውላዱ ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😂😂😊😊
አይፈልጋትማ
Enda mindinew zim bilachu tatamaru tatamru mindinew yamchuwli enda bagde new enda esu damo ayefaligma gedta new enda hoooo
ስላም እንዳልክ አሁንም ሄሉ አልተቀየረም አመላከታ አለተቀየረም አንተ ፍቅረኛ የለኝም ስትል እንዴት እንደቦረቀች
እያየን ነው እባክህን አሁንም መለጣጠፍን
አቁሙ አፍቅረሃለው የምለው ቃል ማውጣት የያዛት የዞት ነው ሄሉ አንችም
ተረጋጊ