Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሄሉን ንቃት እና ኮንፊደንስ የሚወድ ብቻ እስኪ አሳዩኝ
❤❤❤❤❤❤
ኣንቺ ሀይሚ ቤተሰቦችሽ ና ጓደኛሽን እየተጨነቁ ኣንቺ እዚ ኮመንት አየፃፍሽ ነው
😂😂😂@@tirhasasefa640
ኣይደለችም ዉዴ ሌላ ነዉ@@tirhasasefa640
ሄሉ ተጠንቀቂ በፍፁም ተጠንቀቂ እውነት ስለምንወድሽ ድጋሚ እንዳትሰበሪ ስታገኝው መተቃቀፉን ቀንሽ ብቻ ወደ ፍቅር ሊመራሽ የሚችሉ ድርጊቶችን ገደብ አድርጊባቸው መጠንቀቁ ጡሩ ነው❤❤
እውነት ነው እህቴ ❤❤
ትክክክል❤❤
ፍቅር ይዟታንኮ ብስስት እያየቹ❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉
ጥሩ ምክር ነው። እንዳውም ግንጅኙነታችን የህትና የወንድም ነዉ ብለሽ ለኔ ቤተሰብ እራስሽ ምስክሪ ሲልሽ ትንሽ መጠየቅና መጠርጠርም አለብሽ። በግሌ እሷ ሌላ ነገር እያሰበች ይሄ አባባሉ ትንሽ ጥያቄ ሊፈጥርብሽ ይገባል ዝም ብለሽ አትገልፍጪ የእውነት አናዶኛል እንደዛ ሲላት።
Awon anem farchalew fikir bizachew behal kaltegbabu yidabaral tisabralech gin abrew bihunu Des yilagnal❤❤❤
መነው እዳልክዬን ሄሉዬን ከልቡ የሚዋድቻው ብቻ ለይክ 😢🎉🎉❤❤❤😊😊😊😂😂
እኔ❤❤❤
እኔ 🥰🥰🥰
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ልንድልክ ብዬ ናው ብድዮን ማያው 😂😂😂
እኔ ❤❤❤❤
የሰው ልጂ በዚህ ልክ ቆንጆ ይሆናል የቆንጆ መለኪያ ናቸው አይለያቹህ ❤❤❤❤
በጣም❤❤❤❤
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
እነዘልጀችን ማጋባት አለብን ጋይሰ ሃሉ እዳልክ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂
ተዉ ተጣመሩ ተጋቡ ኣትበሉ ራሳቸዉ ያስቡበት😅
ክክክክክ
😂😂😂😂 እረተው
ሄሉዬ በጣም የምያፈቅረት አለ❤😢
😂😂
አንዱ የታባሽ ብሎ ሲሄድ አንዱ ምን ልሁንልሽ ብሎ ይመጣል ህይወት ይቀጥላል😊😊
ለሁላችንም ትምህርት ነው 🙏
😂ውዴ ደምሪኝ❤
በጣም
ጉድ ማየት ነዉ ❤❤❤❤
የኔግንአልመጣም እስካሁን😢😢😂😂
ሁሌም ሳቅ የሄሉዬ ❤️🥰Helu ቀምስ ስትለብስ ያምርባታል አይደል አኮዋን 🤔❤️👍👈
Betam yemn Suri helu bekemis mulu set
Eske ya endalke quxure kalake beyake nabare bro
@@MashoJima-ke1cx yelegnm ኦክትይ 🥹❤️🙏
OK kagagnake gene endate rasa wude
@@MashoJima-ke1cx ok🙏🥰
ሄሉዬ ስሞት ሁሌም ቀሚስ ልብሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤
Ere oromo negn amhara ayidelehoum
ሄሉ ከእንዳልክ ጋር መዋል ከጀመርሽ ልብስ ለበስሽ ተመስገን ነው ሰው ውሎውን ይመስላል 😊
ትክክል
ትክክል🥰🥰🥰🥰
እውነት ነገር ሰው ውሎውን ይመስላል
በጣም እኔም ገርሞኛል ቀሚስ ለባሽ ሆነች አማረባት
ከመልካም ሰው ጋ ስንሆንኮ ሙሉ ነገራችን ነው የሚቀየረው የሄሉዬ አለባበሷ እራሱ እንደት አንዳማረባት ቀጥይበት ሄሉሻዬ🥰🥰🥰እንዳልክ ወንድም ክብር በል በዚሑ ቀጥሉ💪
❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@TaibaTaiba-g2h እውነቴን ነውኮ🤣❤
ትክክል❤❤😂😂
@@YoiPpk 😁❤
ገባ ገባ በሉ የዳልክ እና የሄሉ አድናቂኦች 😂😂😂♥♥♥
ገብተናል🤣😁😁
አለን ❤❤❤❤
ሻይ ወይሥ ቡና 😂😂😂
አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ተይ ሄሉዬ ትጎጃለሺ አንች በጣም አፍቅረሺዋል እሱ ግን ምንም የፍቅር ስሜት የለበትም
አላልሽም የፍቅር ስሜት የለው ስሜት ባይኖረው ነው የካናዳ እድሉ የሚተወው
አረ እዝቤት ፊቅር ነዉ በዘለይ ኮሜንተሮች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺
ሳመኝ, ቤትህ ዉሰደኝ ያንች ድፍረት😮 አንች እያለሽ እኔ ምፈረው ነገርስ 🙈🤣ብቻ ይመቻችሁ 👍😂
የሔሉ ኮፊደንሰ ጥግ ድረሰ ነዉ ጎበዝ ነች ❤❤❤
ሔሉዬ በጣም ነው የምወድሽ የምሳሳልሽ❤ እና እባክሽ ልብሽን ጠብቂው እባክሽ ምክንያቱም እኛ ሴቶች ቶሎ ነው ለፍቅር ልባችን የሚከፈተው እባክሽ እራስሽን አዳምጪው ደሞ ትዳር ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ የልብሽን መሻት ትስጥሽ ደሞ አደራ የፍቅር ስሜት እንኳን ቢኖርሽ እንዳታሳይው ከሱ ይምጣ❤❤❤❤በተረፈ እወድሻለሁ
ጎበዝ ጥሩ ❤
በትክክል ዎንድ ልጅ ፍቅር ከርሱ ስመጣ ነው ጡሩ
ልጅቷ ምክር አትሰማም ኮሜንትም አታነብም የዛሬዉ ጭራሽ ቤትህ ዉሰደኝ
እኔ ግን እነዚህን ልጆች ማየት ከጀመርኩ ሶስት ቀኔ ነው ገና በጣም ደስ ይላሉ ወላሂ ሁሉም ነብስ ያወቁ ናቸው ።
ሄሉዬ የኔ የዋህ አንቺን ያገኘ የታደለ ነው❤❤❤
አለ በጣም የሚያፈቅራት ከአሜሪካ
አሁን እናቷ እንድህ ስትስቅ ስታያት በጣም የሚገርም ደስታ ነው የሚያት እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
ቆይ ከናቲጋ እደተጣሉ ተናገረችዴ?አልገባኝም😊
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንያ ባይሆንማ እንደዚህ አትሆንም ነበር ምክኒያቱም ሔሉ እዉነተኛ አፍቃሪ ሰለሆነች ከፕራንክ ያለፈ ከወንዶች ጋር አትሆንም
ተጋቡቡቡ የኔ ልዕልት ሄሉዬዬ❤️❤️❤️
እኔ ኮመንት ፀፈ አላዉቅም ግን እንዴ እንዳልክ አይነት ሰዉ ሳላደንቅ ሳላመሰግን ማለፋ አልፈልግም እንዳልክ ወንድሜ ተባረክ ደጋግ አባቶቻችን በአንተ ዉስጥ አይቻለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ🎉
guys ፍርዱ ከናት ጋር ባለችበት ግዜና አሁን ለውጡን አንጥቷ ሁላ ጠፋ ምታያት ዋውውውው ከእንዳልክ ጋር የምቾት ጥግ ❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ ይመችሽ❤❤❤
Wow wow garaa jalaleetii jijjiruu qabduu warri akkako heluu fi eldalk jaalatan like godha please ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kan wali isaani haa godhu❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ishin itii dhibaa jirtii ikoo isatuu ofiiraa dhowaa jira😂🎉
;🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
የዚህ ልጆች ፍቅር ልደፋኝ ነው❤❤❤❤
እኔእራስ ሊይዘኝነው አውጣኝ አላህዋ😂😂😂😂
@@نبننبوبتنب ልጁን አይተሽ ጣይበት እንጂ ሄሉ እንደሆነች ስምንት ቁጥር ናት ቀሚስ እማ በጣም ነው የሚያምርባት ገና አሁን ውበቷ ወጣ
ሄሉዬ የኔ ንግስት ፈጣሪ ሁሌም ደስታሽን ብቻ ያሳየን 😘😘🥰🥰እዳልክ የሰው ልክ ❤በቃ ተጣመሩልን 🙏🙏😘😘
ወይ የሆነ ነገር ላይ ድረሱ እና እኛም ደስ ይበለን ምን ሁሌ አንዳይነት ነገር በቃ እዳልክ ፍቅርህን ግለፅላት የምትሉ ደምሩኝ 😘😘👍
በግድ ነው 😂
ምን የሆነ ነገር ላይ ይደርሳሉ ገጓደኛሞች ነን አሉ በቃ እሷ እንዲሁ ድሮም መቅበጥ ትወዳለች ናቲንኮ እርር ነበር የምታደርገዉ አሁን እንዳልክ ቤቱን ካሳያት ታሳብደዋለች እኔ በእህትነትና በወንድምነት ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል የሷ ቅብጠትና ፕራንክ እብደት ነዉ ሀሳቡ ከየት እንደሚመጣላት አላዉቅም
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
የእኔ ውድ እንዳለክ እውነት ካልሆነ በጣም ተጎድታለች እባክህ ተጠንቀቅላት❤
ይገራማል ማሪያም በጣም ነው የገረመኛ በዚህ ልክ አስተዋይነትህ ዋዉ እዳልክ❤❤❤❤አደነኩህ
ተው አንተ ሰው ቡዋላ ልቧን እንዳትሰብር ምንም አልጣመኝም ሄሉየ ኤራስሽ ጠብቅ አደራሽ እኔም ደርሶብኝ ነበረ ምገርምሽ ነገር 2012 ኤራሰን ላጠፍ ነበረ ፍቅር እውር ነዉ አይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ስደት ነኝ
እኔም ዝም ብሎ ነው የሚመስለኝ ሴት ትንሽ ይበቃታል ፍቅር ለመያዝ
አንዴ ጉዋደኛዬ ናት ይላል ኸረ ልብሽ ጠብቂ ሴት ልጅ ወንድልጅ ቤት መሄድ አይመከርም አላለችም አንቺ ከናቲ ቤት ትወጪ ነበር እንዴ😂😂😂
ሄሉ እሁን በዛ መተቃቅፍ በዛ ኽብርሽን ጠብቂ ወላጅ አንደለልሽ እትንዘላዘሊ የቤተሰብሽ ኽብር ይንሩሽ እለፎው ተማሪ ❤
ሱስ ሆነችሁብኝ እኮ የኔ ፍቅሮች አይለያችሁ ሄሉዬ እንዳልክዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የሄሉ ሁሉ ነገሯ ይመቻል ፈታ ታደርጋለች
ናቲ ሲንከረፈፍ አፈሳት እንዳልክ ❤😂
ወላሂ ትክክል ናቲ ተበላ😂😂😂😂😂😂😂 ሂሉየ እኮ ሲበዛ የዋናት በዛለይ በራሷ የምትተማነ ንፁ አፍቃሪናት❤❤❤❤
እኔ ግን አሁንም ናቲ ቢመጣላተ ነዉ ደስ የሚለኝ ይሄ ድራማ ነዉ እሷ ደግሞ ድሮም ጎበዝ ነች ለድራማ
በትክክል መገፋት መልካም ነው ሰው ከሚያስበው ይልቅ እግዚአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣል
እኔ የምለው በሚዲያ ላይ እንደዚ አይነት ድራማ በዛ/👉ሰለ2ት ጥንዶች ነገር ያው ይቀሉዱብን !!!!!!😢
😂😂😂
ሄሉ የኔ ቆንጆ የኔ ቅን ልብሽን እየጠበቅሽ እሺ የኔ ውድ?❤❤❤ ሁሉ በጊዜው መልካም ይሆናል ዋናው አንቺ ደስታሽን ብቻ አስቀጥይ።
ሀሁንስ ከፍቅራቹ የተነሳ እናተን ጠባቂ ሆኛለው እኔ ነኝ እኮ በሩን ምከፍትላቸው😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
እኔም
😂😂😂😂
እኔም 😂😂😂
Kazes letwatu new wayes tamlkech😂
እኔም አለው
ውይ ሥውዳችሁ በርቶ ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ የሥድት እህት ውድሙች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ ❤❤❤
ወይ እንዳልክ አጋዥ ይዠ አላለም😂😂😂😂ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ይላል በዚህ ፈገግታው እኔም ፎንቃ ጠለፈኝ መሰል 😂😂😂
😂
😅😅😅😅 ሄሉ እንዳታጠፋሽ😂😂
😂😂😂😂አይዞሽ
ምን አልሽ ይሻላል አሉ😅😅😅😅
ሄሉ ግን ስትለጣጠፊ ፎንቃ ጠልፎሺ እዳተለቃቅሺብን ተጠቀቂ
አንዱ የታባሽ ብሎ ሲሄድ አንዱ ምን ልሁንልሽ ብሎ ይመጣል ህይወት ይቀጥላል 😊😊የሄሉ እና የእዳልክ ወዳጆች ደምሩኝ🙏
የምር አሳቃችውኝ ሄሉዬ ❤ደስተኛ ስለሆሽ ደስ ብሎኛል እዳልኬ ተባረክ ወድምነት❤
ፍቅረኛሞች ካልሆናችሁ መተቃቀፍ አታብዙ
እኮ😂
እውነት ነው ሆ
😅😅😅
ኦኮ በዛ መለየት እኳን ቢኖር እሷ ልትጓዳ ትችላለች
ልኮምት ስል ከመትሽው የምራ እውነትሽን ነው ጎደኛ ከሆነ መተቃቀፉ ቢቀንሱ ሲላመድ ሲላያዩ ደግሞ ይከብዳል
ቦይፍሬንዴ እንደዚህ ልጅ ነበር ነገረ ስራው ሁሉ። እኔም እንዴት ኣይነት ጸዳ ያለ ወንዳወንድ ኣገኘው ብዬ ከነፍኩለት። ባላወኩት ምክንያት ጥሎኝ ጠፋ። እኔም እጅ ኣልሰጥም ብዬ እራሴን ኣበርትቼ ህይወት ይቀጥላል ብዬ ህይወቴን ቀጠልኩ። ዛሬ ላይ የተባረከ ባል ኣግብቼ የሶስት ልጆች እናት ሆኛለሁ። ባሌን ሳየው እንኩዋንም እግዚያብሔር ያንን ኣስመሳይ ካጠገቤ ኣባሮ ይህን የመሰለ ትዳሩን ሚስቱን ልጆቹን ኣክባሪ ባል ሰጠኝ እላለሁ። ተመስገን ኣምላኬ❤
ኣሁን በናንተ ነው ምዝናናው 🥰እንጂ ሰሙኑን ዩቲብ በግባት ኣስጠልቶኛል ደሞ እወዳቹዋለውውው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💥💥💥💥💥💥
በቃ የኛ ስራ ሲተቃቀፉና ሲተዛዘሉ ብቻ ማይት ሁኖ ቀር አላህየ እኛንም የልታሰበ እረዚቅ ስጠን ያረብ
አሚን ያረብ 🥰🥰🤣🤣
❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂😂
😅😂😅😂
እውነት ነው ነውረ ነው ሰው ይሳሳታል😊
ሄሉዬ ሁሌም ዳስታኛ ሁኚ የኔ ቾከልተ ዳሞ ካድልክ ጋ ስቶኝ እዴት እዳምታምሩ 🎉🎉❤❤
እዚህ ቤት ፍቅ የተሞላ ነው ለላ ዩቶባሮች የለለ በጥረቅረቅ ብለዋል የነዚህ ማይትን ማስማትን እፈልጋለሁ በጣም ደስታ ይስጠኛል ❤❤❤❤
ሄልዬ አትጠገብ በራስ መተማመንሽን ነው የምወድልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ሄሉ 200k ትግባ የኔ ውብ❤❤❤
ሄሎዬ ጥርስሽን ብሬስአድርጊው ከዛ ቆንጅዬትሆኛለሽ ከዚህ ጥሩ ሳቅሽ ጋራ ጥርስሽ ሲስተካከልዋውዋው ይሆናል።
አይለየቹ.በሰሞኑ.በሜድየዉ.የተፈጠረዉ.ነጋር.የነቴ.ጆሮ.እንደይሰማ❤❤❤
የ እንዳልክ መስቀል ደስ ያለዉ❤❤❤
እኔ ❤❤
እዝህቤት በቻናው ፍቅር ፍቅር እሚሸት የኔ ውዱቻ አይለኛችሁ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤
መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻው ያሳምርላቹ
የኔ ምርጦች የእውነት UA-cam ስንቴ እየገባው እንደማይ የናተ video ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ብቻ ፈጣሪ በደስታ የተሞላ ህይወት ያኑራቹ ሄሉዬ የኔ መልካም ላንቺ እኔ ደስ ብሎኛል እንዳልኬ ምርጥ ሰው !
Wowow Bexame Newu yemetameruute Hyluu and Enedale Heluu 150 S k asegabaute❤❤❤❤❤
ሄሉዬ በራስ መተማመንሽን በጣም ነው የምወድልሽ የኔ ቆጆ ሁሌለም በደስታ ኑሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
ናት ታባላክ እችን ያማሳላች ያፍቅር ዳሴት ❤❤❤❤ታባላክ ሄሉ ❤❤❤❤❤ባቃ ያእንዳልክ ናት ❤ይማቻቹ ❤ያኔ ውዶች
ሂሉየ የኔሉዩ ሢት እዳልክ የኔውድ ወንድም እንወዳችሆለን ተጣመሩ እውነት እድለኛነህ እሶን በማግኘትህ እዳልክየ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤
እዳልክሥ አማረበት እንችም ደና ልብስ እየለበሽ ነው ተመስገን ሀሊየ በጣም ታምራላቹህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ይገርማል ሴት ልጅ ከትከከለኛ ወድ ጋር ሰቶን ሁለ ነገሯ ነው የሚሰተካከለው ሄሉን ማየት ብቻ በቂ ነው
ያነን ኬሻ አሶግዶ ይህን ቆፍጠን ያለ እረጃል አገኘሽ የኔ ዉብ አችኮ ዉብነትሽ በዉጪ ይለያል❤❤❤
Heliyee baxami wodishaloo yena wudee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ የአብርሃም ሳራ የሆነባት እመቤቴ ባላንጠብቃችሁ ጠንካራ ናችሁ እናንተ ❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሱሴ ሁናችሆል ሁሌም ጠብቃችሆለሁ❤
አይገርምም ሁለቱም አምሮባቸዋል ተጋቡ ኡኡኡኡኡ❤❤❤
ሄሉ መተቃቀፍ አበዛሽ ተይ ክብር ይኑርሸ
በዘህ ዘመን አንዳንተ ታማኝ ሰው ለሤት ልጅ ክብር ያለው በፍለጋነው የሚገኘው ተደመሩ❤
ወይኔ እዳልክ የምር የእዉነትሰዉነህ ቤት አልወሰደሸም በማለትህ ሸልማት ያሰፈለግሀል በጣምጨዋ የጨዋልጂ ጎበዝነህ የሚያጠገብ እጀራ ክምጣዱ ያሰታዉቃል የባላል እደዚህነዉ ወዋዉ
እናንተን ማየት ደስይለኛል እባካችሁ መልካም ጋብቻ እንበላችሁ የቀልድ እዳይሆን አደራ ።ሄሉ ከልብ ታፈቅርሃለች ጓደኛ የምትሉት አልገባኝም ፍቅረኛሞች ነው የምትመስሉት ።ሄሉ ኩርፊያ አታብዥ ሲበዛ ጥላቻ ይመጣል ይሰለቻል እባካችሁ ተጣመሩ
መጣችሁ ሱሶቼ የኔ ውዶች በጣም ነው እምታምሩት እዳ ልክ እዳትጎዳት እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemer endalke adenqekalew andandu bhone Bata kalhdeshi ylale❤❤❤❤❤❤❤
እንደኔ አንድ ቪዲዮ ሲለቀቅ ሶሰቴ ነው,,የማየው ማርያምን
ሂሉ ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምሽ
ሰሞንን ቀሚሰነዉ እና በጣምነዉ የሚያምር ብሸ
አጭር ቀሚሶቸም ያምርባታል እግሯ ያምራል ሱሪ ደግሞ ሰፋ ያሉትን ሱሪዎች ብታደርግ ጥሩ ነዉ
የምወደው ልጄን ነው የምትመስለኝ የዋህነትህ ደግነትህ ብቻ እንዳኬ በጣም ነው የምስቀው የሄሉን ሳቅመልስህላታል ተባረክልኝ ልጄ ያንተንም ጉዳይ ማይት ፈጋለው ልጄ እንዳንተ ቆንጆነው ቁምነገር አዋቂነው ለስርግህ እንመጣለን ሄሉየንም ከአዋሳ ፈልግላት ጥሩስው የሚያስረሳት አሁን ጥሩላይ ነች በ
አረ ሄሉ ከእንዳልክጋ ከሆነች ጀምሮ ፈቅግተዋ አለባበሷ ደሞ ሰዉነቷ እራሱ ተመለሰ የምሬ ነዉ ፎ አለች እኳ የኔ ዘነጭ 🥰🥰🥰
ሄሉዬ ፀጉርሽ ሽታሲዢው ያምራል ከምትለቂው እንደዚህ ይሻላል።
እረ ጠቅላላ ቢቀርባታስ በራስ ነው መታማመን !!!!
ከሆነላትማ ተፈጥሮን የሚያክል ምንም ነገር የለም እሷ ያው አርቴፊሻል ፀጉር ስለምትወድ ነው አንጂ።
Awu ❤❤
አቤት የኔ ተናፋቂቺ welcome ❤❤🥰
ዛሬ ጨዋታቸው እንደኔ ያሳፈረው😂😂😂😂😂😂😂
ልጂቱዋ እማ ወንድ የወጣላታል😂😂❤❤
ክክክክ ቅናት መሰለኝ አይዞኝ
😂አቤት😂እናተዮ😂ውነት😂❤❤
😂😂😂😂😂
እዳልክየ ሂሉየ አይያችህ በርቱልኝ እእዳልክየሂሉየአይያችህበርቱልኝእወዳችሁለሁ
ደስ ስትል እንዳልክ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው
በጣም:መመሰጋገን:እና:መተቃቀፍ:አበዛችሁ:እራስሽን:ጠብቂ:እንዳትጎጂ
Endalkii xuruu sawu noww yazii xabaqaa Ariigii Eluyee ❤❤❤❤😊❤❤❤
የሄሉ ያየክ አምላክ እኔንም እየኝ ❤ሄሉ ደስታሽ ደስታችንነው ውዴ❤
ሄለን እዳልክ ይወድሻል አይን ዉሀዉ ያሰታዉቃል
ችግሩ መውዴድና ማፍቀር ይለያል
ሳህ 😊😊@@ራህማRahma
ሳህ
Are twute enji😅
Ewenetega sew new betekekele ewentega afekRe enede new❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ 😢🎉🎉🎉ሄሉ የኔየዎህ ምርጥ ጥዶች
ሄሉየ የኔ ጨዋታ አዋቂ ፍቅር እኮነሽ ሷግን ልብሽን ሴትነትሽን ጠብቂ❤❤❤
ሄሉየ የኔ ውድ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽ እሽ
ደምሪኝ ውዴ❤
ግን ምንም ቤስት ፍሬድ ብትሆኑ በጣም አትለጣጠፉ ለፍቅር ሂወታችሁ ጥሩ አይሆንም ጓደኝነት ገደብ አለው በተረፈ መልካም ጊዜ ❤❤❤❤🙏
ሄሉዬ በርችልኝ እዳልክ መልካም ሰዉ❤
ሄሉዬ እንዳልክዬ የኔ ውዶች ሱስ እኳ ነው የሆናቹሁብኝ ደጋግሜ ነው እኳ የማያችሁ የኔ የዋህዎች ሁሌም ፍክት በሉልኝ ድምቅ በሉልኝ ስራዬ እናንተን መጠበቅ ሆኖል ስታምሩ የኔ ልዮዎች ሁሌም አብራቹሁ ኑልን ውዶቼ ውድድ❤❤❤❤❤
ለምን እንደሆነ አላቅም ሁለታቹም በጣም ነው የምወዳቹ ተጋብታቹ ባይ ደግሞ የበለጠ❤❤❤
የመዳም ቅመሞችየ በሉ ጎራ በሉ እዝህ ቤት ሌላው ቤት ግን ለቅሶ ነው😂😂😂😂😂
Lk neh 😂😂😂
ጀማሪ ነክ
@@HamelmalTesfaye ይሻላል
ይቺ ልች ደስስ አላለችኝም ፍቅር ይዛት ባሀላ ኡኡ እንዳትል ፈራሁ ሄሉ በማርያም እራስሽን ተቆጣጠሪ ፀሎይ ሁለም ከላይ ነው በፀሎት በርቺ 😢😢😢 አንቺ ገና ነሽ እሱ እዲሜ 28/30 ይሆናል እና መታገስ መቻል አሩቆ ማስብ ይችላል አንቺ ግን በጣም እየፈጠንሽ ነው ሁሉ ነገር ከፊትሽ ይታያል 😢
አትሰማሽም የኔ እህት አንቺ ትክክል ነሽ ምክር የሚባል ለመስማት ፍቃደኛ አይደለችም እኛ ዝም ብለን ተከታታይ ድራማዉን መመልከት ነዉ ድራማዉ እኛ ዉጭ ለምንኖረዉ ሰዎች ጥሩ ደስ የሚል ድራማ ነዉ ይመቻቸዉ። ነገር ግ በጣም ደስተኛና ስቃ ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል
ምንም ችግር እራሳችውን መቆጣጠር ግዴታ ጋደኛ ስለሆናችው ትሳሳታላችው ማለት አዪደለም ምንም ችግር የለውም ዪመቻችው ❤
የኔ ናፍቆቶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ሱስ ሆናችሁብን እኮ 😂😂😂😂😂😂
ደሞ ፍቅር ነው እምልሽ በለካት አልነበርም እንዴ በል እኛጋር የተወራ ወሬ መተው መዝለል መርሳት እንችልም በል ስምዋን ፍቅር ነው ብለክ የል ምነው ዛሬ ስትል አልሰማኹህ😂😂ሄሎ ቆንጅየዋ❤ ❤❤❤❤

ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር

ሄሎዬ ጥርስሽን ብሬስ
አድርጊው ከዛ ቆንጅዬ
ትሆኛለሽ ከዚህ ጥሩ ሳቅሽ
ጋራ ጥርስሽ ሲስተካከል
ዋውዋው ይሆናል።

ሄሉየ የኔ ጨዋታ አዋቂ ፍቅር እኮነሽ ሷ
ግን ልብሽን ሴትነትሽን ጠብቂ❤❤❤