እዉነቱን ነገርኳት ሄሉ አበባውን መለሰችነ🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss Місяць тому +772

    እንዳልክ በጌታ የምር አብረሀት እማትሆን ከሆነ እንድትወድህ አታድርግ. አባክህ ❤❤❤❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Місяць тому +328

    የእዉነት ሄሉን ያገባ ታድለዋል በጣም የዋህ ኮ ናት😍

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 Місяць тому +445

    ሄሉን እና እንዳልክን ማየት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤

  • @ZerituMimi
    @ZerituMimi Місяць тому +88

    ዉንድሜ እባክህ አትጉዳት ሄሉ የዋህ ልብነዉ ያላት ንጹሕ ሴት ናት።

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +123

    ሄሉየ የኔ የዋህ እዳልክ አደራ እዳትጎዳት 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Місяць тому +2

      ያልገባኝ እንዳትጉዳት ማለት ፍቅር አላቸው አይመስለኝም

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide Місяць тому +71

    ሄሉ በጣም አምሮብሻል ታምራላችሁ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Місяць тому +147

    እንዳልክ በጣም መልካምነትህን አዉቃለሁ ግን አደራ አደራ ሄሉን እንዳትጎዳት እሳም ሆነቺ አንተ በምንም አትተናነሱም ፈጣሪ አንድ ያድርጋቺሁ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😢wonte❤❤🥺🥹🙏🫶🥰

  • @Eildana
    @Eildana Місяць тому +189

    ሄሉ ክብርሽን ጠብቂ ብታፈቅሪዉም አትናገሪ እሱ እሰከ ሚጠይቅሽ ድረስ አደራ ልብሽ ይሰበራል እሱ ስሜት ከሌለዉ አትፍጠኝ🥺

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Місяць тому +144

    ሄሉየ የኔ የዋህ እርግብ ነሽ የምር እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጥሽ አለም ላይ ያለ ሁሉ ላንቺ ይገባሻል እወድሻለሁ ❤❤ግን ልንገርሽ ከዚ ቡኃላ እንዳታለቅሺ ጠንከር በዪ❤

    • @Yeshwaget
      @Yeshwaget Місяць тому +1

      ሄሉን ማትወዳት ከሆነ በጌታ ተዋት ፍቅር ወሥጥ አታሥገባት ትጎዳለች😊

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 Місяць тому

      Hiwate yektlallllllll

    • @BurtukanAbe
      @BurtukanAbe Місяць тому

      @@Channel-qe9mn yki to yd

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l Місяць тому +85

    ይጣመሩ ሄሉ እንዳልክ የምትሉ ብቻ ላክ አርጉ ኮመት 😢😢😢❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +55

    እንዳልክ በእውነት ልንገርህ ሔሉ እውነተኛ አፍቃሪ ናት የሴትነት ጉዳይ ይዟት ነው እንጅ በጣም አፍቅራሐለች ሁለተኛ እንዳትጎዳ እውነተኛ ለሷ ያለህን ስሜት ንገራት ከሆነ ሆነ ካልሆነም እራሷን በጊዜው ታክምበት እግዚአብሔር ም የሚወደው ይሔንን ነው ልጅቷ የዋሕ ናት ።

  • @saydamtiku13
    @saydamtiku13 Місяць тому +37

    ሄሉ አምሮባታል የምትሉ ላይካን ግጩኝ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +143

    Welcome የምዎዳችሁ እዉነት እንዴት እንዳምዎዳችሁ👌ያጣፍጥላችሁ🤲🙏👍👈❤️🥰

    • @Zehara244
      @Zehara244 Місяць тому

      ​@@FutsumTube4236yene wuoch H&E❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FutsumTube4236
      @FutsumTube4236 Місяць тому

      ደምሩኝ

    • @UdvdbDb
      @UdvdbDb Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ኢወላእኔም

    • @adcad8498
      @adcad8498 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Місяць тому +39

    ከምር አንድ ላይ ስትሁኑ ያምርባችሁል ፍቃደ እግዚሀብሄርን ጠይቃችሁ አንድ ሁኑ አሁንማ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ Місяць тому +76

    እግዚአብሔር ያጣምርልኝ ሄሉ የዋህ ናት እዳልኬ የውስጥ ውበት ነው ዋናው አደራ ❤❤❤

  • @NebiWinta-m4u
    @NebiWinta-m4u Місяць тому +12

    ሄሎ እባክሽ ክብርሽ ጠብቂ እባክሽ ልጅ ካላፈቀረሽ ብዙ አትቅረቢኝ እረ ባክሽ እርባክሽ ተማሪ ያለፈ ህይወት.

    • @AlewyaAssen
      @AlewyaAssen Місяць тому +1

      ትክክለኛ ኮሜንት❤❤❤

  • @hshhdhd-l3x
    @hshhdhd-l3x Місяць тому +138

    የመዳም ቅመሞችየ አላህ ከክፍ ነገር ሁላችንንም ይጠብቀንንን ጉሉ አሚንንን😊

  • @semu639
    @semu639 Місяць тому +35

    ሄሉና እንዳልክ ሳያቹ እየሮጥኩ ምመጣው ነገርሳ😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +141

    እማትጋቡ ጋልሆነ ተላምዶ መለያየት ይከብዳል😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +5

      በጣም ደሞ እሷ የዉሃ ናት ወዲዉ ነዉ ምትወድ😢

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Місяць тому +3

      @@hilamoo928 የኔ ብጤ😢

    • @dasuy.Grace.family
      @dasuy.Grace.family Місяць тому +2

      አዎ😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +1

      😢የኔም፡የብዙ😢ግዜ😮ጥያቄ፡ነው

    • @helenberekt3774
      @helenberekt3774 Місяць тому +1

      😢😢betam

  • @Zebibakedir-gk8tk
    @Zebibakedir-gk8tk Місяць тому +32

    😂😂ናቲ ታረክሁኖ ቀረ ማለት ነዉ እንዳልክዬ በጣም ነዉ ምትመቸኝ ጀግና ወንድ ነህ

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed Місяць тому +3

      ናቲ ዘጭ ነው እንዳልክ ምረጥ ነው ልጅ ነው😂😂😂

    • @Zebibakedir-gk8tk
      @Zebibakedir-gk8tk Місяць тому +2

      @@ahlamMuhhammed በጣም ሄሉ እድለኛ ናት እንዳልክን በማግኘቷ

    • @arsemasis5738
      @arsemasis5738 Місяць тому +2

      የኔ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Місяць тому +35

    የኔ ጥንቅሽ ሄሉዬ ስወድሽ እኮ አደራ ግን እዳትሰብራት የኔ እርግብ ሄሉዬ😊

  • @Kidanemihret1616
    @Kidanemihret1616 Місяць тому +17

    በድንግል ማርያም ይዥሀለሁ አንድ ቀን የፍቅር ጥያቄ አቅርበህ አስደስታት ከመልክ የውስጥ ማንነት ይበልጣል ትዳር ፈላጊ ናት

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih Місяць тому +33

    ሄሉ እምትፈልጊዉን ሳየሆን እሚአሰፈልግሸን መዳኒያለም የሰጥሸ በጣም ንፁህ ልጅ ነሸ
    ወንድሜ እንዳትጎዳት ሰዉ ለምዶ መለያየት ከበድ ነዉ እና መንገዳችሁን አሳምሩ እዉነት ከባድ ነዉ እግዛብሄር አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +18

    ሄሉ እና እንዳልክ በጣም በጣም ነው የምታምሩ የእውነት እኔ ግን ብትጣመሩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሱስ የሆናችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ Місяць тому +38

    ዋዉዉዉዉዉ አንተ ጀግና ሰው ደስ የምልህ ነገር መልካምነት የሴት ልጅ ያልክ ክብር ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ 👌👌

  • @b.p8546
    @b.p8546 Місяць тому +5

    የኔ ቆንጅትየ ስወድሽ እኮ ሄሉየ ላንቺ ያለኝ መዉደድ ጥሩነትሽ ደግም አላህ ጥሩዉን ሰጠሽ እዳልክ የሆነ ሰዉ ሰጥቶሻል ሄሉየ እንደ ልብሽ ሰጠሽ ጥሩ ውን ቦታ ያድርሳችሁ።

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Місяць тому +49

    ወላሂ ሄሉ ሰወዳትኮ የኔ የዉሃ ❤ ደሞ ታምራላቹሁ እዳልክ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Місяць тому +7

    አምሮባችሀል ምርጦች❤❤❤❤❤አደራ እዳልክ ሌላ ሰዉ ካለ ንገራት ፍቅር እዳይዛት ዳግም ትሰበራለች 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @haymi16h
    @haymi16h Місяць тому +108

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ እናታችሁን ይጠብቅላችሁ❤

  • @Selam-q3f4k
    @Selam-q3f4k Місяць тому +12

    አንዳሌክ አብረለት እማትሆን ከሆነ እንድትወድህ አታድርግ እባክህ ሄሉየ እወድሻለው የኔ የዋህ💚

  • @SirgutZergaw
    @SirgutZergaw Місяць тому +63

    ናቲ ተበላህ እሰይ ያርግልሽ ሄሉዬ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዐ1ለ Місяць тому +3

    እየቀለድክባት ከሆነ እግዚአብሔር ይጠይቅሀል ተጠንቀቅ ወንድም

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk Місяць тому +37

    እናተ ቶሎ ላትፋቀሩ እኔ ፍቅራችሁ ገደለኝ🙆 ሄሉዬ እዳልክዬ ተጋቡ please❤❤

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ

    እፍፍፍፍፍ በማርያም ሄሉ በጣም ነው እምትወድህ ስለዝህ ልቧን አትስበራት ወንድ ልጅ ዝም ብሎ የመፈቀር ፀጋ አለው የሴት ልብ ለፍቅር በጣም ስስ ነን እንዳትጎዳት

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra Місяць тому +54

    እዳልክ ለሴት ልጂ በጣም ክብር አለዉ ከርጋታ ጋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 Місяць тому +6

    አንቺ ልጅ ረጋ በይ በአንድ ነገር ተጎዳሁ ብለሽ ለሌላ ዉሳኔ አትቸኩዪ ያፈቀሩትን ሰዉ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ አዉቃለሁ ደርሶብኛል አሁን ግን ሁሉም ነገር አልፎ አግብቼ የልጆች እናት ሆኛለሁ ሁሉም ነገር በእግዝአብሔር እርዳታ ይታለፋል ከእግዝአብሔር ጋር ተጣበቂ እርሱን ብቻ ተስፋ አድርጊ ምን ታዉቂያለሽ ናቲ ሊመጣ ይችላል ለውሳኔዎች አትቸኩይ ገና ነሽ ሁሌም ጸሎት አድርጊ እግዝአብሔር ይረዳሻል።አትናደጂ አስተዋይ ሁኝ መጎዳትሽ ቶሎ ሌላ ሰዉ ስለተካሽ አይታከምም ሌላ በፍጥነት ስለወደድሽ ልብሽ ን አያክምልሽም ሌላ ስብራት ነዉ የሚሆንብሽ ጨዋ የዋህ ሴት ነሽ ጤናሽን ጠብቂ ከሰዉ ይልቅ እግዝአብሔርን ተስፋ አድርጊ ሰዉ ሀሳቡን ይለዋዉጣል እግዝአብሔር ግን ሁሌም አይለዋወጥም ሁሌም ካንቺ ጋራ ነዉ።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +321

    ተጋቡ የምትሉ ለይክ 😢😢😢🎉🎉😂😂

  • @Yihonal-z3z
    @Yihonal-z3z Місяць тому +8

    በጣም ነው የሚወዳችሁ ❤❤❤❤❤ እንዳልኬ ለሄሉ ተጠንቀቅላት የምር ❤❤❤

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem Місяць тому +21

    እንዳልክ በጣም ጥሩሰው ነህ ለሰውልጅ ክብር አለህ ግን አንድ ነገር አደራ የምልህ ሄሉዬን እንዳትጎዳት አደራአደራ ግን ይቅርታ 🎉እና ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተግራይዝዓደይ
    @ተግራይዝዓደይ Місяць тому +6

    በእዉነት ሄሉ የዋህ ነት የዋህ ሰዉ ይታወቃል እንዳልክ የማይሆን ከሆነ እንደዚህ ዓይነት ነገር አታድርግ 🙏

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ Місяць тому +65

    አይ ኮሜተሮች ስናስቅ ሁሉንም እናጋባለን ወይ ዘንድሮ ሄሉና እዳልኬ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሗለሁ ክፉ አይካችሁ❤

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 16 днів тому +1

    እኔ የብዙ ካፕሎች ዬቱቭ ላይ እክታተላለሁ ነገር ግን እናተ ስትሰሩ ሙዚቃ ቅንብሩ ኢብን ክቦታ ምርጫ ጋር በውነት ክሁሉም እንደኛ ብላችሁ መዋሸት አይሆንብኝም እና ሄሉ ይብእልጥ ድምቀትህ ሁናለች ክድሮም አድናቂህ ነኝ ደጋግሜ እንኳን ባያችሁ አትሰለቹም እና በርቱልኝ 🥰👍👍

  • @niema8807
    @niema8807 Місяць тому +26

    ሄሉ ከእንዳልክ ድብን ያለ ፍቅር ይዝዋታል ለመናገር ፈርታ ነው እንጂ የምር አሳዘነችኝ❤❤😢😢😢😢

  • @terrym4116
    @terrym4116 Місяць тому +2

    My God ድሮ ብጣም ናቲን እንደው ነበር አሁን ደሞ እንዳልክን ትህትና ያላቸው ሁለቱም ሄሉ ይመችሽ

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ Місяць тому +49

    እደዉ እናንተ ልጆች ሱስ ሆናቹሁብኝ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ሄሉሻ ማሬ ዉሸት የለ ማስመሰል የለ እንዳልኬ ደሞ ዉብ ና ኣስተዋይ= ፊጣሪ ኣይለያቹ ኣበቦቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה Місяць тому +4

    ውይ ስታምሩ የኔ ውዶች እንዳትጎዳ ሄሉዬ እንዳልክ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠህ ፀባይ እስከ ሁሉም ነገርህ❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Місяць тому +286

    ይህንን comment የምታነቡ የልባችሁ መሻት ይሳካላችሁ።❤

  • @Eye-y6
    @Eye-y6 Місяць тому +6

    እር ወኔ በቃ ተጣመሩልን በማርያም ሄሉዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እዳልኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Місяць тому +48

    እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ :ከክፉ ይከልላቹ ያላሰባቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ።❤

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 Місяць тому

      አሚንን😢😢 🤲🤲🤲

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu Місяць тому

      Amne Amne Amne

    • @berhmeth
      @berhmeth Місяць тому

      አሚን ይሥጠን❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Місяць тому +4

    ሄሉየ አስተቃቀፊሺ ይለያል እንዳልክ ታድለህ አይለያያቹ❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому +15

    እኳን በሰላም መጣቹ የምወዳቹ እንዳልክየ ሄሉየ❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Місяць тому +2

    ሄሉዬ ሰወድሽ እኮ ወላሂ ልብሽ ንፁህ እና ጥሩ ነሽ የኔ ቸኮሌት

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ Місяць тому +40

    ትህትናዋ ዝቅ ብላ ጫማውን ልሰርልህ ስትል ❤

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 Місяць тому +2

      በጣም😮😮😢❤❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Місяць тому

      ጎሽ በራሰሽ ፀጉር .👍

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Місяць тому +4

    እንዳልኪየ ሄሉ በጣምምም ቆንጂየ ድግ ናት ምንስ ይጎድላታል የምርርር አሁን የምናያቸዉ 2ት ባል ይይዛሉ ታማኝ የለም ልጃገረድ ነኝ ብላ አብርሽ ቀለብቤት ያሰረላት ይገርማል መስኪን አመናት አሁን ተጎዳ ሩታ ፍቅረኛዋ መጣ አፈረጠጠዉ እዉነታአኡ እንደሄሉ ማግኘት ከባድነዉ ያዛት ደስ ትላለች❤

  • @GeteTigistu
    @GeteTigistu Місяць тому +16

    የምትናፈቁ የደሮ እውነተኛ ወዳጆች ነው ምትመስሉት
    በሁለታችሁ መካክል ማስመሰል አየታይም እናም የእውነት ታመራላችሁ ቶሎ ተጋቡ ክፉ ሰዎች በመካክላችሁ ሳየገባ😍😍❤❤

  • @elisabethbirru-ym6bi
    @elisabethbirru-ym6bi Місяць тому +17

    በእግዚአብሔር እንዳትጎዳት በፈጠረክ የተጎዳች ስለሆነች በደንብ ተከባከባት

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    ምን ምን ይሸታል እዝህ ቤት❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sikosilo8346
    @sikosilo8346 Місяць тому +12

    ሄሉ እምትጨቃጨቀው ለቀቃት ከዳልክ ጋር ሥትሆን

  • @s3s37d3
    @s3s37d3 Місяць тому +10

    እንዳልክ & ሄሉዬ የደስታዬ ምንጭ የኔ❤ሱሶች❤ዉድድድድድድድድድድ❤ፍቅርን❤ስንጋራ❤መዉዳድን❤ስንቅም❤ ሀዘንኮ❤አነዉቅም❤ በሳቅ ተሻፍናን❤ በደስታ❤ ታጅበን❤ ፍቅርን❤ስናዜማት❤ እንዳ ንብ❤ ስንቀስማት ❤በጨረቃ ❤ እወዳችኋለሁ ❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Місяць тому +4

    እንዳልህ ወንድሜ እንዳትጎዳት በጣም የዋህና ቅን ልጅ ናት ተሎ ነው የምትሰበረው
    ሄሉዬ የእኔ ቆንጆ በርች❤❤❤❤❤❤

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Місяць тому +9

    እዳልክዬ ሄሉ አተን ካገኛች ወደዚህ ቆጆ ሁነለች በጣም አለባበሷ እራሱ እነ ጠበቅአታስከፍብን 😢ሄሉን እባክ❤

  • @YalemYalem-s4l
    @YalemYalem-s4l Місяць тому +7

    ❤❤❤❤. Heluye fiker ❤. Eko nesh endalik demo 👌👌. Yesew magna neh ❤❤❤

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 Місяць тому +6

    ኧረ አታስከፋት ሄሉዬ አሳዘነችኝ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @MirtneshDeressa
    @MirtneshDeressa Місяць тому +2

    ሄሉ ግን ምን ይሻልሻል በቃ ኮራ ማት አትችይ ተይ ሁሉንም በልክ አድርጌው ትጎጆለሽ ነገ ማልቀስ ይመጣል ለጠቢብ አንድ ቃል በቂ ነው ይግባሽ ሲስቱ

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ Місяць тому +10

    ውይ እንዳልክዬ ይኸን ደስታዋን እንዳትነፍጋት አደራ አንድን ሰው ማስደሰት በጣም ትልቅ ነገር ነው በሰማይም በምድርም ❤✝️

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye Місяць тому +7

    የእዉነት ሄሉን ያገባ ታድለዋል በጣም የዋህ ኮ ናት

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e Місяць тому +12

    አይይ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝኝ ቶሎ ቶሎ ኑልንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema Місяць тому +7

    እንዳልክ እና ሄሉ ታምራላቹ አንድላይ ሁኑ በናታችሁ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Місяць тому +27

    በሄሉ ቀልድ የለም። እንዳልክ ትልቅ ልጅ ነህ። እንዳትቀየር።

  • @saAda9387
    @saAda9387 Місяць тому +6

    እዳልክ መልካምነትህ ያስቀናል እዳትቀየር የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +22

    አረ ሄሉ ግራ ተጋብተሽ ግራ አጋባሽን አንዴ ፍቅረኛ አለኝ እንዳልክ ጉዋደኛዬ ነው ትያለሽ እንደ ፍቅረኛ ትሆኛለሽ ራስሽን እረጋጊ ግራ አታጋቢን

  • @Menbulala
    @Menbulala Місяць тому +4

    እንዳልክዬ ሄሉዬ ስታምሩ እኳ አይለያችሁ ውዶቼ የኔ ሱሶች❤❤❤❤

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ Місяць тому +9

    እንዳልክ&ሄሉ በጣም ነው እምወዳችሁ ተጣመሩ😅 ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs Місяць тому +1

    የዋህ ጡሩ ልጅ ናት የጡሩ ቤተሰብ ልጅ ሄሉ ብዙም ሰው አትወደጅ አትመኝ ትጎጃለሸ ልብሸ ጠብቂ እህቴ

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 Місяць тому +5

    የኔ እህት ተጠንቀቂ ሁለተኛ እንዳትጎጂ።
    እኛ ሴቶች ልባችን ስስ ነው።

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d Місяць тому +2

    ሂሉ ቆጇ የኔፀባይ ሰናይ የሰውልጂ ዋናው ፀባይ ነወ የኔማረ ሰወድሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Місяць тому +12

    ሄሉ ዋውው ዉሰጥሽ ደሰተኛ ነሽ አምሮብሻል

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 Місяць тому +1

    እንዳልክ ሄሉ በጣም ነው የምትወድቅ አንተስ ወዳድ አለ የብር አንተን ካጣች በጣም ትጎዳለች እንዳል የእውነት ትወዳታለህ እኔማ በቅርቡ ብትገባቡ እንዳስታይን አልችልም የምርት በጣም የዋሰዉ ናት ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Місяць тому +6

    ማሻ፡አላህ፡ደስ፡ስትሉ፡እርሜና፡ጤና፡ከማያልቅ፡ፍቅር፡ጋር፡ያቆያችሁ፡ዘመናችሁ፡ይባረክ፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediWorku
    @MediWorku Місяць тому +1

    እንዳልክዬ ጌታ ይባርክህ የእዉነት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol Місяць тому +7

    እዳልክ እውነት ከሄሉ የዋህዋ ሲምርባቹ አንተም መልካም ብትጋቡ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusWskjira
    @EyerusWskjira Місяць тому +1

    እንዳልክ ምርጥልጅ ነው ሄሉም እንደዛው አብራቹ ብትሆኑ ታምራላቹ አይለያቹ 😊😊

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Місяць тому +30

    አኔዱ ምናባሽ ብሎ ሲሔድ አንዱ ምን ልሆንልሽ ብሎ ይመጣል😂 ወይኔ ወድድኳቸው ❤❤❤

    • @samira7462
      @samira7462 Місяць тому +1

      በጣም

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SjggkvGhkx
      @SjggkvGhkx Місяць тому

      በጣም😂😂😂

    • @Meazi-g3z
      @Meazi-g3z Місяць тому

      😅😅

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew Місяць тому

    ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ የሆንሽ ግልፅ ነገር ነሽ ሁሌም ሰቂልን ምንም እንደትደበባቁ እንደልክም እንወድሃለን ሄሉዬ ደሞ ስትወፍሪ በተም አንደሜምርብሽ እርግታኘ ነኝ

  • @AyalEshetu
    @AyalEshetu Місяць тому +37

    ኮሜተሮች ምነው ዝም አላችሁ አጋቦቸውጅ🥰😊

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Місяць тому +1

    የኔ ዱጉማነኒት ማኩርፊ ሲያምረብሺ ደግሞ ተሎ ነው የምትመለሰው ደሰ ሲል

  • @SalamTesfai
    @SalamTesfai Місяць тому +7

    Endalk, don't make Helu sad! You guys are great together❤️

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Місяць тому +1

    ዋይይይ ደስ ደትሉ። ❤❤❤እዳልክ ሄሉ ስትጋቡ። ያንተን ሱፉ የሷን ቤሎ በኔ ብያለሁ አፍጥኑት። በጣም ታምራላችሁ። ሄሉ ሰውነትሽን ስወድልሽ❤❤❤

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Місяць тому +13

    ጓደኛሽ ከሆነ ማንንም ቢያፈቅር ምን አገባሽ አየሽ የወንድና የሴት ጓደኝነት መጨረሻው ይሔ ነው አንተ ባታስብ እንኳን እስዋ አየህ እየወደደችህ ነው ተጠንቀቅ በኃላ ደሞ እምቧ ከረዩ እንዳትል መስመር ያስፈልጋል

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل Місяць тому +27

    ሴት ስለሆነች ፈርታ እንጂ ባታፍር ዛሬ ትነግርህ ነበር አይ እዳልክ የምር አፍቅራት አግባት ውለድላት ለሁሉም እምትሆን ልጅ ናት ስለዚህ አታንስህም ፈጣሪ የፈጠረው ፍጡር ሁሉ ቆንጆነው ስለዚህ አግባት❤❤❤❤❤

    • @A-c3b
      @A-c3b Місяць тому

      ውለድላት 😂አሶልዳት ነው እሚባለው

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Місяць тому

      ​@@A-c3b😂😂😂

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Місяць тому

      @@A-c3b 😆

    • @فايزهفايزه-ر3ل
      @فايزهفايزه-ر3ل Місяць тому

      ​@@A-c3bእና ካልሰጣት ከየት ታመጠዋለች😂😂

    • @Meazi-g3z
      @Meazi-g3z Місяць тому

      ​@A-😂😂😂😂😂ባክሽ አማረኛ እንዳረጉት ነው 😁😁c3b

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل Місяць тому +5

    ብርቅዬወቹ እውይ ደስ ስትሉ ማርያምን ታምራላችሁ አረ ውይ ገናኮ አላየሁዋችሁም ግን ዋዉ ማርያምን ታምራላችሁ

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 Місяць тому +3

    እንዳልክ ትወዳታለህ እሱዋም ትወድሀች ፍቅር አለ በሁለታችሁም መሀል እድታታት

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f Місяць тому +3

    ሄሉ በጣም አምሮባታል እሄሠውየ ጋተሆነች ወድህ ማሻኣላህ❤❤❤❤❤❤አይለያችህ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Місяць тому +5

    አደራችሁን እንዳልክና ሄሉ በመካከላችሁ እንኩዋን ሰው ንፋስ እንዳያልፍ ማንኝውንም የራሳችሁን የበፊት ህይወታችሁን በእግዚአብሄር ፊት ተነጋገሩ ሁለተኛ ሰው በሂወታችሁ አታስገቡ አደራ ይሄ የእናትነት ምክሬን እለግሳለሁ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 Місяць тому +3

    ደስ ስትሉ ሄሉየ ደግሞ በጣም ነው ያማረብሽ ሁሌየም እንድህ ልበሽእግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Місяць тому +1

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ግን ሁለታችሁም ጋር f አለ ለምን ግልፅ አታረጉት ም እንዳትጎጂ

  • @TrokA-dn7yu
    @TrokA-dn7yu Місяць тому +6

    ሄሉ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ Місяць тому

    እዲልክመካምሠው ነው አላህይጣምራችሁ የምሪሄሉየ አላህ የዳክይሪጊሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 Місяць тому +6

    የኔ ወንድሜ
    የኔ እህቴ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በርታ ❤❤❤
    ❤❤ተመስገን ❤

  • @paravera7872
    @paravera7872 Місяць тому +2

    ሴት ልጂ ሄወነት ሁሉም ተምነሌቹ ግን እሁነት ውድሜ ጢለህ እደት ህድ እሽ
    ትደራ ዬጌተ ስጦተኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤