ሦስተኛው ቀን "ገድለ አባ ሙሴ ወዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacons abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @-zetewahedo800
    የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

КОМЕНТАРІ • 50

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @tringotibebi552
    @tringotibebi552 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን! ቃል ህይወት ያሰማልን ! መምህራችን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 роки тому

    አሜን 🙏🌻አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    አምላከ ቅዱሳን ንጹሕ ልቦናን ያድለን🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር : ቸሩ መድኃኒዓለም ጤናውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ::

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን 🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 роки тому +6

    እቤቱ እንደቸርነትህ በስንቱ ነው ያስዝንክ መቼም ይቅር ባይ ጌታ ሆይ ብድንግል ማርያም በናትህ በውደድካቸው ሁሉ ይቅር ብልህ ማስተዋልን ስጥን ::አቤቱ በመንግስትህ አስበን::

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን መምህር

  • @eexx5392
    @eexx5392 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ ገብረ /መድህን ቸርቱ እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 2 роки тому +1

    Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 роки тому +1

    አሜን ቃለህወይት ያስማልን መምህር

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 роки тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን ✝️✝️✝️ በመምራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን፤ በዝህች ፈተና በበዛባት ጊዜ ከፊታችን ቁመው ሕመማቸውን ታግሰው ጉሮሮአቸው እየደረቀ ወንጌልን እንደ ማር ቀምመው ለመገቡን መምህራችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ የእመ አምላክ ጣዕመ ረድኤትዋ ምርኩዝ ከለላ ይሁንልሁ ይሁንልን ፤ ለእኛ ለምዕመናን ምዕመናት የተማርነውን ያደመጥነውን አምላከ እስራኤል በልቡናችን ሰሌዳ ላይ ይጻፍብን የተግባር ክርስቲያኖች እንድንሆ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር ለእኛ ያልከፈለው የለም እንቁ መምህር አስነስቷል እኛ ግን አልተጠቀምንም ፤ አቤቱ ጌታ ሆይ ምሕረትህን አብዛልን ልቡናችነን አብራልን ይቅርም በለን ቤተክርስቲያነን ሐገራችነን በቸርነትህ ጠብቅልን አቤቱ ከውስጥም ከውጭም ያሉትን ለጠላት መጠቀሚያ የሆኑትን ልቡናቸውን ገስጽልን ከግብዞች ጠብቀን 💚💛❤️

  • @sarasetota3410
    @sarasetota3410 2 роки тому +1

    Amene amene amene kala hewate yasmalne

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @bere2532
    @bere2532 2 роки тому +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
    ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
    2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
    ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምለካችን በቸርነቱ በምህረቱ አዲሡን ዘመን የሠላም ዘመን ይማረን ያድርግልን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብሬኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወ ርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አብነ ሀቤተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዪ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ነብዪ ኤልሣዐ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያ መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዱ።ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃነደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 роки тому +1

    የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእቁዋ ኦርቶዶክስ ቤተስቦች ውንድማችን እክሊለ ገብርኤልን በፅሎት እስቡልን መምህር ዮርዳኖስ ማንን እንደምል ይገባዎታል ብዬ እስባለሁ እክሊለ ገብርኤልን ፍጣሪ ጨርሶ ይማርልን ችሪቱ እማምላክ ትዳብስልን ❤❤❤❤❤

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 роки тому

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት!

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 роки тому

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፡፡

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስ ተሰማያተን ያዋርስልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልንመምራችን

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @mamuyebelihu9299
    @mamuyebelihu9299 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ
    ይጠብቅልን!

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gtrfcfgh595
    @gtrfcfgh595 2 роки тому

    አሜን,አሜን,አሜን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲እንዃን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @chimelak
    @chimelak Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @y6xvhjsfhkk578
    @y6xvhjsfhkk578 2 роки тому

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
    @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому

    MEDHANIEALEM Kale hiwet yasemaln mastewalun ysten amen(3)

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 роки тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    #ዲያቆን_ዮርዳኖስ በእውነት ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ተግሣጽህን!!
    ➡️"የጠቢባን ልብ በለቅሶ ቤት ነው።የሰነፎች ልብ ግን በደስታ ቤት ነው። ሰው፤ የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል።(መጽሐፍ መክብብ፤7፥4_5) ተግሣጽዎትን ይቀጥሉበት??

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому +3

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲
    የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው
    በእኛ ላይ ይደርብን በእውነት ለመምህራችን
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን በዕድሜ በፀጋ
    ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለኛም
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት 🤲🤲🤲

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳኑበርከትይደርብንአሜን3

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @y6xvhjsfhkk578
    @y6xvhjsfhkk578 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን