ድርሳነ ቅዱስ ዕጸ መስቀል አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እድሜ ከፀጋ ያድልልን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህር ዲያቆንዮርድያኖስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን🤲🙏 ከዕጸ መስቀሉ ከቅዱሳን ሁሉ በረከት ያሳትፈን🤲🙏❤🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብ የመስቀሉ ፍቅር በልቦናችን ይደርብን አሜን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን♥♥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ መስቀሉ በረከት የቅዱሳን በረከት ይደርብን♥

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን፫✝️

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 роки тому

    አሜን🙏🌻🙏 አሜን🙏🌻🙏 አሜን🙏🌻🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻🙏

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን መምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልንለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናውያኑርልን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 Рік тому

    መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር በፀጋው በጥበብ በቸርነት በትጋት በሰላም በማስተዋል አብዝቶ ይባርክልን ይባረከን ተመስገን ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በመስቀሉ ጠላታችንን እራስ እራሱን ይቀጥቅጥልን :: ስማቸው ከተጠራው ቅዱሳንም ሁሉ በረከት ያሳትፈን :: ✝️⛪️

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገሰተ ሰማያትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому

    ወለተ ማርያም💒 እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🤲🤲🌼

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ስብከቱን ጨረስ አድረጌ ሰማሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @علياحمد-ك3ز
    @علياحمد-ك3ز 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የጌታ መስቀል ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @ddave4559
    @ddave4559 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እድሜን ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @myandtgtube4887
    @myandtgtube4887 2 роки тому +4

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለሂወት ያሰምልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @samshsmash811
    @samshsmash811 2 роки тому

    መህምር ቃለ ህይወት የአሰማልን መግስተ ሰማየት ያዉርስልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ።

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 роки тому +1

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!

  • @ወለተማርያም-ፈ6ኸ
    @ወለተማርያም-ፈ6ኸ 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Рік тому

    አሜን፫ቃለሂወት ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ

    ☘️ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏💒🙏በእውነት አጥንትን የሚያለመልም እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው🌼ቃለ ሒወት ያሰማልን☘️🙏🌼 በዚህ አጋጣሚ ግን ሳላመሰግንዎ አላልፍም ከተቆጡኝም ይቆጡኝ ተግሳፁንም እንደምክር እሰመዋለሁ ☘️ሲያስተምሩ ይሄን መፅሀፍ ግዙና አንብቡ ሲሉ እኔም ያንን መፅሀፍ ሰው ሳገኝ አስገዛለሁ☘️ በእርስዎ ምክንያት ብዙ የቅድሳን መፅሀፍ ገድላት ድርሳናት ገዝቻለው☘️🙏ለምሳሌ የቅድስ ድርሳነ መስቀሉ ከ 6 ወር በፊት ድርሳነ መስቀሉ የሚባል ቅድስ መፅሀፍ አለ ሲሉ ሰማሁ የሚገርመው ነገር በ3 ወር ውስጥ ሰው አመጣልኝ እናም ልክ እርስዎ እንዳሉት ሳነበው ልዩ ነው ☘️ ብቻ በምን አንደበቴ በምን ቃል ልግለፀው ቃላት ያጥረኛል☘️በዛ ላይ ደሞ እርስዎ እያነበቡ በደንብ ሲያስተምሩን ያልገባኝን ሁሉ ለመረዳት ችያለሁ☘️🌼ቅድሳን መፅሀፍ☘️ድርሳናት ☘️ገድላት ☘️ባጠቃላይ እዚህ ምድር ላይ ካለኝ ነገር ሁሉ ሀብቶቼና የምሳሳላቸው እግዚአብሔር የሰጠኝ ውድ ስጦታዬ ናቸው☘️✝️☘️እግዚአብሔር ይመስገን☘️🙏☘️እርስዎንም ቸሩ መድሀኔአለም ባሉበት ይጠብቅዎ 🌼🙏🌼ቸሪቱ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ጤናዎን☘️እድሜዎን☘️ስላምዎን🕊 ትጠብቅልዎ☘️ለኛም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራል✝️✝️✝️

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ዲያቆን ገብረመድህን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እርሰት ተሰፋ መንግሰት ሰማያትን ያዉርሰልን
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቨ1ረ

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህር❤❤❤

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 2 роки тому

    Thank you 🙏🏾 kale Hiwot yasmalen

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ShasheituShashritu
    @ShasheituShashritu 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የቸሩ መድሐኒአለም ቸርነት የወላዲት አምላክ አማላጂነት የዕፀ መስቀሉ ሐይሉን አድለን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ የእርስቱ ቀዳሽ ያድርግልን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @asterbah3504
    @asterbah3504 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥዎት ፅህጋውን ያብዛልዎት ችሪቱ እማምላክ ትደግፍዎ❤❤❤

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 роки тому

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @chimelak
    @chimelak Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye 2 роки тому

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋውን ያአዛልህ በእውነት የሚጣፍጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤️ ቃለ ህይወት ያአስዕማል ወንድሜ የቅዱሳን አምላክ አይለይህ 💚💛❤️ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏 በስላም ዋሉ

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የመስቀሉ ኃይል
    ዘወትር አይራቀን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ
    ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል
    እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልብና ይደርብን በእውነት 🎚🙏🙏🙏

  • @tigistdadi3953
    @tigistdadi3953 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💚💛❤🙏

  • @yougiadikol6046
    @yougiadikol6046 2 роки тому

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @almazalmaz3438
    @almazalmaz3438 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አሜን።

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @helender9404
    @helender9404 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 роки тому

    አሜን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    መምህራችንእንኮንደናመጡልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንቃለበረከትንያሰልንየቅዱስመስቀሉእናየቅዱሳኑበርከትይደርብንእግዚአብሔርይስጥልንመምህራችፀጋዉንአብዝቶበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን3

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውረስልን በረከታችሁ ትደረሰን

  • @makdaandenet6566
    @makdaandenet6566 2 роки тому

    👏👏👏

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hsjhsh7576
    @hsjhsh7576 2 роки тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን