በዚህ ሥፍራ እግዚአብሔርን መፍራት የለም አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @helender9404
    @helender9404 2 роки тому +13

    ማነው እንደ እኔ የመምህር ተግሣጽ ሲሰማ ደስ የሚለው?? መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የሰማነው ፈጻሚ ያድርገን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @ኤልሻዳይነውጌታዬ
    @ኤልሻዳይነውጌታዬ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እኛም የሰማነውን ቸሩ መድሃኒአለም በልቦናችን ያሳድርብን🌻🌹🌻

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን በእውነት አምላከ ቅዱሳን የከርሞ ሰው ይበለን🙏

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ይሆን ያድርጋልን የአባቱችን
    በረከት ያድርሰን ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому

    አማን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሰን ፡በዕለቱ ስማቸው ከተዘከረው ከአብርሃም ከይስሃቅ የያዕቆብ ረድኤት በረከት ጸጋ ክብራቸው ይደርብን ፣

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን መምህር ።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 роки тому

    እግዚአብሔርን መፍራት ይስጠን አቤቱ 🤲🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምሕራችን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡ ተግስፅሁ ትምህርትሁ በጣምነው የሚናፍቀው

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይበለን ..... ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልን !!!፣አገልግሎታችሁን ይባርክልን ፤ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ። የሳቱትን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን ።የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ለማየት የበቃን ያድርገን ። ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን ።የሞቱትን ነፍስ ይማርልን

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የታረዱት ቨጣም ያማል ውይ ኢትዮጵያ እስከመቼ ነው እዝብ የሚታረደው ክፅንስ እስከ እዋቂ በጣም ልብ ያደሜል እግዚአብሔር ለምንግስት ልቦና ይስጠው ሰ ባጠፍው መልክ ቢቀጣ ይሄ እስቃቂ ተግባር ይቀንስ ነበር ይህችም ምን ትሁን ምን ትሁን እነዚህን ህፃናት እንዲህ ስላደረገች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት ኣትያዬ መቼ ይሁን የደም መፍስስ የሚበቃሽ እሱ ችሪ መድሀኒ እለም በቃ ይበለን እመቤቴ ችሬቱ እንቺ ለምኝልን የምንስማው ሁሉ ከኣምሮ በላይ ሆኖብናል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌 ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @አዝመራየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህዎትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️🍀🌼🌺ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሠማያት ያዋርስን 🤲🤲🤲

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 роки тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 роки тому +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏 ❤️
    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏

  • @tru1614
    @tru1614 2 роки тому +1

    አሚን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 роки тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @okom6307
    @okom6307 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 2 роки тому +1

    Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ።

  • @damakokonjo3732
    @damakokonjo3732 2 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesmerrzelekee6362
    @mesmerrzelekee6362 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalin memiher mengiste semayat yawireselen 🙏🙏

  • @ghenetwelday8738
    @ghenetwelday8738 2 роки тому

    Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln

  • @ghenetwelday8738
    @ghenetwelday8738 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @asterbah3504
    @asterbah3504 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebeorthodoxtube528
    @abebeorthodoxtube528 2 роки тому +1

    tegsatsun betam wedijewalehu,yeketil

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 роки тому

    ቃለሒወትያሠማልን

  • @sisaytigabu2153
    @sisaytigabu2153 2 роки тому

    memhirachin kale hiwetn yasemalin

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነትለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንፀጋዉንያብዛለዎትየቅዱስአባቶቻችንበረከታቸዉይደርብንየሰማነዉንበልቦናችንያሰድርብንአሜን3

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 роки тому

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💞💞💞

  • @awekeagizew177
    @awekeagizew177 2 роки тому

    መምህር መጸሐፈ ባርቶስ መድገም እንችላለን ?

  • @yeshiteklehaimanot1760
    @yeshiteklehaimanot1760 2 роки тому +1

    ሄዳ እጃ ለፓሊስ አስከሰጠች ድረሰ በሺተኛ አይደለች

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን