ዘመናዊ 100 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለማሰራት ስንት ይፈጃል ሙሉ ዝርዝር መረጃ ከኢትዮጵያ | To make a modern bulk house

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @kingking-zh2qm
    @kingking-zh2qm 2 роки тому +5

    ጥሩ ሰው ነህ ይህን መልካም ነገር ለሰው ማሳወቅ በኑሮህ ላይ በረከትን ታገኛለህ ቀጥልበት ጎበዝ

  • @زينبسعيد-ه8ف
    @زينبسعيد-ه8ف 8 днів тому

    ዋአለይኩም ሠላም ኢንሻኣላህ በኣላህ ፈቃድ ከሀገራችን የወጣንበት አላማ ነው ስናገኝ እንገናኝ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    ቤቱ በጣም ተመችቶኛል አንድቀን ማሰራቴ አይቀርም👍👍

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 роки тому +1

    ስለመረጃው እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው

  • @yebabowa
    @yebabowa 2 роки тому +3

    በጣም ሀሪፍ መረጃነው አመሠግናለሁ እህቶቸ ቤት ለመስራት ያሠባችሁና ቦታ ለመግዛት ያሠባችሁ ተቀናጅታችሁ ስሩ ለምሳሌ እኔቦታ ካለኝ እህቴ ከሌላት ግን ቦታለመግዛት የምታስብ ከሄነ ሌላ ቦታ ተምገዛ የተወሠነ ብር ለኔትሠጠኝና የቦታውን ብር እኔ ከሠራሁት ቤት ላይ ከፎቅ ሌላቤት ትሰራለች ከዛም ሌላ ዋ ደሞ እንደዛ እያለች እንተጋገዛለን ታዳ ቤተሠብ መሆን አለባችሁ እንድህ ታልሆነ ብቻ አይቻልም ከዛም ፎቅ በፎቅ የሆናል ጉዞ ወደሰማይ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 місяців тому

      እርፍ አዝናናሺኝ ጉዞ ወደሠማይ ነብሴበሠላም ትረፍጂ ወደሰማይ ለቤቱ አያሣሥበኝም መዋደድን አብሮነትን አልጠላም ግንሁሌም ሞትአለብኝብየስለማስብ ቤትለመሥራት ያያለኝአሳብ ይጠፋል ረበነይርዷንጂ

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 місяці тому

      *_ክክክክ ጉዞ ወደ ሠማይ_*

  • @burukanjamo7510
    @burukanjamo7510 Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያመራል

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 2 роки тому +1

    Ma Sha Allah.....አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Рік тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ወንድማችን ጀዛክአሏህ ኸይር ወጀዛ

  • @ibrahimseid2457
    @ibrahimseid2457 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን G +2 ለመስራት በአዲስ አበባ ስንት እንደሚበቃ ብትሰራልን

  • @eliasayelw5108
    @eliasayelw5108 2 роки тому

    አቀራረባቸው ስማች thanks Aberonat

  • @aminel.155
    @aminel.155 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 23 дні тому

    ሽኩረን❤❤❤❤

  • @micky2915
    @micky2915 2 роки тому +2

    ምርጥ ልጅ ነህ በርታ ጎብዝ በተለይ እውጪ ላሉ እህት ውድሞች አሪፍ መረጃ ነው ቀጥልበት በመቀጠል የበር መሥተዋትና የጣውላ መዝጊያ እና ሥራሚክ ብታቀርብልን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው ብዬ አሥባለሁ

  • @ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ
    @ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ Рік тому +1

    ሺኩረን

  • @tybakabret6495
    @tybakabret6495 Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንዲም አብሮነት አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም በጥቅሉ ጂዛ ከላ ኸይረን አላህ ኸይራትን ሁሉ ይወፍቅህ ብዙ ወቻችን የምንፈልገዉ ነዉ በርታልን ግን የመሐዲሶችን ቁጥር እፈልግ ነበር ከቻልክ

  • @asiyaa.jemaal7785
    @asiyaa.jemaal7785 2 роки тому +1

    betam.enamazagibalen.broyee..bertaa.yenee..liyyuu.wobdim😍😍

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Рік тому

    ስለመረጃዉ አመሰግናለሁ እስኪ የጂ
    +1 አቂርብልን ምን ያህል የፈጃል

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው በርታ

  • @payt_
    @payt_ 2 роки тому +3

    g+1 bet new ... amakagn g+2 bet lemesrat sint yifejal

  • @KsaKsa-ou5co
    @KsaKsa-ou5co 5 місяців тому

    ሃሪፍ ነዉ

  • @awhakimmohammednur4029
    @awhakimmohammednur4029 2 роки тому +1

    የመሬት ዋጋ አልሰራሀው መሬት በነፃ አለ እንዴ??

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 2 роки тому

    Jezakllah khir.
    yetewededew ye meret waga neew.

  • @يونسعبدالله-ذ1ش
    @يونسعبدالله-ذ1ش 2 роки тому +1

    ماشاء الله❤

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 роки тому

    ግሩም መረጃ !!!

  • @AminaAmina-mi5dc
    @AminaAmina-mi5dc 2 роки тому

    እናመሰግናለን ቅድም በርታ

  • @sabriifarahaan9639
    @sabriifarahaan9639 2 роки тому

    jazaa kallah.Yih waga Harer yiseral weyi?

  • @bintbaba-o7w
    @bintbaba-o7w 5 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሸ ወንድም እናመሠግናለን ቁጥር ላክልኝ እስኪ

  • @umureyanbintmohamed5323
    @umureyanbintmohamed5323 2 роки тому

    በርታ ጎበዝ። 20 ቆርቆሮ በብሎኬትና በሴራሚክ ስንት ይፈጃል???

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 2 роки тому

    ደስ ይላል ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 роки тому +1

    ቦታው እራሱ ውድ ሆነብን

  • @tadeledillon
    @tadeledillon Рік тому

    Thanks for sharing can you do a video please 🙏 a G+2 or 3 in addis ababa

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 роки тому +1

    ወንድሜ 70 ቆርቆሮ ለመስራት የጭቃ ቤት ስት ይጨርሳል

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 Рік тому +2

    እኔም ጀምሬ አለሁ 90ቆረቆሮ መች እንደሚያልቅ አላቅም

  • @طيبةطيبة-ف7ذ
    @طيبةطيبة-ف7ذ 2 роки тому +1

    Ara Wandiim Qalaal Argaah Naaw Yasabkaaw Inee La Finishiig Sint Indacaraskuny Kabaad Naaw.

  • @gfgd8292
    @gfgd8292 2 роки тому +2

    ቡታጀራ ጠይቅለን በአላ

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 роки тому

    መረጃዎችህ በጣም ሀሪፍ ናቸው ግን ሲሚንቶ አይቀንስም?
    ከቀነሰስ መቸ ነው የሚቀንሰው ቤት መስራት እፈልግ ነበር የቡሉኬት

  • @misganawsinshaw2663
    @misganawsinshaw2663 2 роки тому

    ቦታው ከምን ይገኛል?
    ቢገኝስ ስንት ነው ዋጋው
    ሌላው ግንበኛው ወረዳላ ህዶ መስራ ይችላል ወይ?
    ሌላው ለስንት ዓመት ነው ዋስትናው?
    ወዘተ የመሳሰሉትን አያይዘህ ብትመልሳቸው ?

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 роки тому +3

    ጥሩ መረጃ ነው ግን 100ቆርቆሮ ቤት በቦለኬት ነው ያልከው በምን ያህል ካሬ ቦታ ላይ ነው የሚያርፈው ጠቅላላ ስንት ክፍሎች ነው የሚወጣው ስንት በስንት ነው ክፍሎቹ ምክንያቱም ሁሉም ክፍል እኩል ሳይዝ. አይሆንም ይህንን በትክክል ሰርተህ መሆን አለበት 6ክፍል ወይም 5ክፍል ብለህ ግምት መሆን የለበትም ብትችል ወይም እንደ ግዴታ መሀንዲስን አርትቴክቸር አናግረህ ትክክለኛውን መረጃ ወስደህ ወደሚድያህ ብትለቀው እርግጠኛ ነኝ ተከታዮችህ በጣም ብዙ እንሆናለን ቤት ሚሰራበት ቦታ ላይ ሆነህ በቀጥታ ስርጭት ባለሞያ አነጋግረህ አስተላልፍ ከዛ አንተ 10M ሰብስክራይብ ይኖርሀል ኢንሻ አላህ

  • @بنتمحمد-ش8غ
    @بنتمحمد-ش8غ 2 місяці тому

    ዋዉ❤❤❤

  • @khatijakhatija747
    @khatijakhatija747 2 роки тому +1

    ዋሊኩም. ሰላም

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 2 роки тому

    ወደ ጉን ከመስራት ጠባብ ባታ ያለው ሰው በ60ቆርቆሮ ስፋት g+2ስንት ይፈጃል እንጠብቃለን መልስልን የብዙ ሰው ፍላጉት ነው

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 роки тому +1

    መቶ ቆርቆሮ ለመስራት ስንካ ካሬ ይበቃል

  • @dinkfastmerja9658
    @dinkfastmerja9658 2 роки тому +1

    ወንድሜ መሬቱ በስንት ይገኛል ?

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому

    በርታ ወድም

  • @SaeedSaeed-yo9up
    @SaeedSaeed-yo9up 2 роки тому

    ቆርቆሮው የአዳማው አንደኛው ነው

  • @titifamlytube7386
    @titifamlytube7386 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው በዚህ ሰአት ቦታ ላለው ሰው በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 2 роки тому

    ጎበዞች በርቱ።

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 2 роки тому

    ባጣም አነማስገናልን አሪፍ ቪዲዮ ነው

  • @zahraalmdori108
    @zahraalmdori108 2 роки тому

    Bereta wedeme allahe yagezehe shukeren

  • @sirajkadir7662
    @sirajkadir7662 Рік тому

    አሁን ለይ ግንባታ በካሬ ስንት የጨርሳል ?

  • @neima4755
    @neima4755 Рік тому

    ሥንት ክላሥ ይሆናል ክላሡ ሥንት በሥት ነዉ በአላህ መልሥልኝ

  • @ethiopiaaddisababa4
    @ethiopiaaddisababa4 2 роки тому

    ADDIS ABABA lay 10x10 meter G+2 lemeserat min yahil yasefelegal?

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 Рік тому

    እኔ አሁን እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ 80ቆርቆሮ ስንት ይፈጅብኛል በኤል ሰርቢስ

  • @tamerumesi7070
    @tamerumesi7070 2 роки тому +1

    Selam wedema 40 korekoro seralen eski please 🙏

  • @abdallahmuhammadaliali92
    @abdallahmuhammadaliali92 2 роки тому

    ممتاز

  • @alieyhassan7049
    @alieyhassan7049 2 роки тому

    They will be working at alaba please you can share it for me also

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 2 роки тому

    በ ስልሳ ቆርቆሮ ስፋት g+2ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @etioFrist
    @etioFrist Рік тому

    ስንት ካሬ ላይ ነው የሚያርፈው?

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 роки тому

    በእንጨት ለመስራት ስንት ያስፈልገናል ወንድም

  • @shemelsegoitom5348
    @shemelsegoitom5348 2 роки тому

    How is the price ground meret yemenew wegaw lebchew new?

  • @alieyhassan7049
    @alieyhassan7049 2 роки тому

    Great news

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 роки тому

    Ehen bet yemeserawun bale muya enem efelgew alehu !!

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 2 роки тому

    Thanks for sharing! Please can you make a video for G+2 in Addis Ababa 🙏

  • @Samaung-c7z
    @Samaung-c7z 2 місяці тому

    ወየትነዉ ኮበልሻ ደሴ

  • @selamuselamu3123
    @selamuselamu3123 3 місяці тому

    Eshiii ቃጠይ ዬኔ ቤት ትሰረለቹ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому

    እሰኪ ስሜቶ ካለ በአካባቢህ ግዛልኝ ወንድም በዛ ያለነው የምፈልገው ከቻልክ ቢላህ አለይክ ሰው ልላክ

  • @samsonmekonnen2175
    @samsonmekonnen2175 2 роки тому

    How about the Land Buddy??

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube 2 роки тому

    ኮንደሚንየም መግዛት አይሽላም ብለህ ታስባለህ ብሮ

  • @እንምበደንኢቱብ

    በአድስ አበበ ጠይቅልን

  • @romansaeed6097
    @romansaeed6097 Рік тому

    Wow

  • @antyefun5292
    @antyefun5292 2 роки тому

    ካርታ/ ቦታውን ዘርፈህ ነው?

  • @yonatandegife2700
    @yonatandegife2700 2 роки тому

    Ahune menegese meserawe bete lechegergnoche meserabete endete endehune beteserdagn

  • @shimelsassgda503
    @shimelsassgda503 2 роки тому

    ልዬነት በርግጥ አለው ግን እኮ የመሬት ግዢ ወን አስበው እንጂ

  • @KKtube-w5u
    @KKtube-w5u 2 роки тому

    በምንላግኝህ በአላህ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 роки тому

    ስንት ካሬ ሜትር ላይ ነው የሚሰራው

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 2 роки тому

    መሬት አለ የምታውቀው የት አካባቢ

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 2 роки тому

    መሬት በነፃ ነው እንዴ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 роки тому

    አሰለም አለይኩም አብሮነት ቢሪ ወረቀት ሆነወል

  • @ሀይማኖትየማሪያምልጅ

    ፎቅ ለመስራት ስት ይፈጃል ቪዶ ስራልን ወድም

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 6 місяців тому +1

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 роки тому

    ጨቀ ቤት ለመሰረት ሰንት ነዉ 70ቆሪቆሮ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +1

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!n

  • @tsiontigistu1828
    @tsiontigistu1828 Рік тому

    100 ቆርቆሮ ስንት ካሬ ነው?

  • @ሀናንእስማኢል
    @ሀናንእስማኢል 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 2 роки тому

    መሬቱስ ስንት ነው?

  • @مروانالسعدي-ب3ه
    @مروانالسعدي-ب3ه 2 роки тому

    ይሄን ለመስራት ስንት ካሬ መሬት ያስፈልጋል እኔ ለመስራት እቅድ አለኝ

  • @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
    @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 роки тому

    .የትነው ጃማይቻላልእንደ???????

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 роки тому

    Camerawun betam naw jiw jiw bitadergew !!

  • @zuzue
    @zuzue 2 роки тому

    ስንት ክፍል ይወጣል 100 ቅጠል

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 роки тому

    What city ?

  • @dinkfastmerja9658
    @dinkfastmerja9658 2 роки тому

    መሬት ኖሮን ከሆነ ነው ወይ ?

    • @ghdh7067
      @ghdh7067 2 роки тому

      አዎ ቤቱን ብቻ ነው የሚያስበው

  • @fghutyui5273
    @fghutyui5273 2 роки тому

    G+3 sent endemifj seralen

  • @Dani-rr6ow
    @Dani-rr6ow 2 роки тому

    balemuya 260,000 serategna chilo new adel?

  • @megersadaba5135
    @megersadaba5135 2 роки тому

    ፌሮስ?

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 2 роки тому

    ቦታዉ የትነዉ

  • @khatijakhatija747
    @khatijakhatija747 2 роки тому

    ስራተንኛ. እፈልጋለሁ

  • @መርሳአባጌትዬቲዩብ

    ሀይሽ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +2

    አረይሄ ለመዳም ቅመሞችአይሆንም ለዲያስፖራው ከሆነ እጅ🙄🙄🙄

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Рік тому +1

      አብሺሪ ይሆናል እየሠራንነዉ ዋናዉ ጤናነዉ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወድ የሀገሬ ልጆች
    በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ