Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድሜ የሚሰማ ቢገኝ አንተስ ሁጊዜ በጣም ጥሩ ምክር እየሰጠህ ነው አገራችን በእዲህ አይነት የሰይጣን ሥራ ላይ የሚገኙ እስከፊ ሰዎች በመብዛታቸው እጅግ አዝናለሁ ታዲያ ይህ እየሆነ አምላካችን እንዴት ይለመንናል ለዚህምነው አበሳችን የበዛው እንግዲህ መድሐኔዓለም ለነሱም ልቦና ከሰጣን አምልኮ ያውጣልን ሌላውንም ሕዝብ ይጠብቅል ልንተም ዕድሜ ይስጥልን
አሜን
የከተማችን ታሪክ ብዙ ነው ልጆቻችንን ለእግዚያብሔር አሳልፈን መስጠት ስለ ልጆቻችን መፀለይ መፍትሄው ይሄ ነው ጊዜችን ከባድ ነው
ወንድማችን ወርቅአፈራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ 🙏❤️❤️🇪🇷
ኣሜንንንንንንን ናይ ብሓቂ 🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐🇪🇷
ወንድሜ ወርቅአፈራው ከተናገርከው አንድም ሰህተት የለውም እውነት ነው ለሰይጣን የተንበረከከም የስራውን በምድር ያገኛል በንሰሀ ታጥበን መንግሥቱን እንውረሰ እላለሁ
ሴጣን የፈለገ ነገር ብታረግለት መጨረሻ ላይ ማጥፋቱን አይተውም ያ አላማው ነው
እውነት ነው
ጎበዝ በርታልን
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትክ ከእነ ቤተሰቦችክ በርታልን ወልጆች ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ጊዜው እንደው አልቆለታል ቆርበን ልጆቻችንን እናቁርባቸው በእርግጥ ሁላችንም ተይዘናል ሴጣን ውለታ አያውቅም ። እግዚአብሔር ይማረን
ተባረክ ወንድሜ የምስራው ስራ ሳላደንቅ አላልፍም ከነቤተስብህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ ❤❤❤❤
የኢትዮጽያ ህዝብ 80% በመተት እና በጥንቆላ ነው የሚተዳደረው እኔ በኪራይ ቤት የተማርኩት ይሄን ነው
ግማሽ 50%
ሰው በጥንቆላ የሰው እድል በመውሰድ የሰው አእምሮ በመጠቀም ሌላም ሌላም መተት ተጠቅመው ነው የሚኖሩት እኔ እንደውም በዚ ዘመን መታች ከመብዛቱ የተነሳ ልክ እንደ አንድ የስራ ዘርፍ የቆጠሩት ነው የሚመስለኝ ሀፂአት ምናምን የሚባል ነገር ተረስታል ቤተክርስቲያኑም አይቀርባቸው ጥንቆላውጋም ቀሪ እንዳይደረጉ ተግተው እየሰሩ ነው ግን ምናለበት ቤተክርስቲያኑን ቢተውልን በምን እንለያቸው ሲዘክሩ አንደኛ ገዳሙም አይቀርባቸው ፀበልም ሲታዘዙ ይመጣሉ ግራ ገባን
የስራዋን በሰማይ ታገኛለች የህፃናቱ ደም ይፍረድባት የሴጣን ሥራ አይጠቅምም ለንስሀ እድሜ ይስጠን ለሥጋ ደሙ ያብቃን
ይህቺ ሴትዮ እቺ ሴትዮ ....የሚባል ነገር አይገባኝም።ከታወቀች ፎቶ በድብቅ አንስቶ መረጃውን በውጪ አገር ባለ ሰው ሶሻል ሚዲያ እንዲወጣ እና እንዲጋለጥ ማድረግ ይቻል ነበር። እንዴ ከተለቀቀ እንደሁም ብዙ መረጃ ይወጣል።ዝም ብሎ ይቺ ሴትዮ ይቺ ሴትዮ ብሎ ከማውራት ውጪ ምንም አይፈይድም ።
ትክክል
Motaleche ko
yes you are right
ወርቅየ ጌታ ይባርክህ። ለብዙዎች ኣዌርነስ የቆምክ ለራስህ ሳትሳሳ በእምነትህ የማትበገር እግዚኣብሄር ዕድሜህን ለጠፉት ሲል ያርዝመው። ከኣብራክህ የወጡት ልጆች
ወርቅ እናመሰግናለን ታዲያ ለዚህ ምንድነው መፍትሔው ብላችሁ ለምትጠይቁ ንሰሃ ፆም ፀሎት ስግደት ጅብም አንበሳም ሌሎችም አውሬዎቸእ እንኳን እንደዚህ ዘመን አኢትዮዽያ ውስጥ እንዳሉ ሰው መሳይ አውሬዎች አሰግሮን አያውቁም 😭
ወርቅዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ፣ ብዙ ማለት አልፈልግም ግን ፣ ትልቅ የወንጌል ሥራ ነው የሠራሃው ፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !
በልጅነቴ የማቀውን ታራክ አስታወስከኛ 4ኪሎ አከባቢ ነው የምማረው የነበረው ተድያ ትልቅ ሆቴል አለ በእዛበር ላይነውየምናልፈው ሆቴሉ ቀንም ማታም የተጨናነቀነው ታድያ በር ላይ ትልቅ እንስራአለ ሴትየዋ ውበትዋ የምታረገው ወራቆች ልጆችዋ የሜሆኑት ነገር ታድለው ብይ እልነበረ ታድያ ለእናቴ ነገራኩአት እስዋም ከሰውየሰማችውን ነገረችኛ ስለ በር ላይ ያለው ትልቅ እንስራ አወራችኛ እንደስዋ ከመሆንፅም ውሎ ማደር በምን ጣሙ አለችኛ እኔም ምንድነው አልኩአት በእንስርው ውስጥ እባብ አለ አንድ ቀን ይፈነዳና ትዋረዳለይ አለችኛ ታድያ ልክ6 ሰሀትላይ 5 ኪሎ ቅቤመክተት አለባት ከለታት በአንዱ ቀን ክፍለሀገር እቃ ላምጣ ብላነው አሉ ጠዋት ወጥታ ልክ 7 ሰሀት ላይ ተመለሰች የዛኔ እንስራው ፈነዳ ታድያ የተፈራው ደረሰ አደለም ወዳጆችዋ ልጆችዋ ተጠየፉአት ፈነዳድታ ትል ወርስዋት ሞተች ልጆችዋም ከተማውን ጥለው ጠፍ መጨረሻው አፀያፍነው መድሀንያለም በዚ ህይወት ውስጥ ያሉትን ልባቸውን ያብራላቸው
በርታልን ብዙ የማናውቀውንና አለ ብለን የማንጠረጥረውን ነገር እየነገርከን ነው
እግዚያብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ወርቅዬ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዴንታለል ይረዳናል
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ከባድ ነውሰይጣን ምንም ጥሩ ነገር የለውም
ኪዳነምህረት ኣደይ ምስ መላእ ቤተሰብካ ትሓልወካ ክቡር ሓወይ 🙏🏾💐🇪🇷⛪️✝️🍯እግዚኣብሄር ይፍረድ😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾 መሳኪን ህጻናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጉድ አምላኬ ኧረ ጉድ ወዴት ነው የምትሄደው ይቺ ሀገር 😢😢😢😢😢😢
ይበልጥ ግን Bro በስልክ live እያስገባህ በዚ ሂወት ያለፋ ሰዎችን ቢያስተምሩን አሪፍ ነው በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አንዳድ ቤተስብ ልጅ ነህ እና ስህትታመሜ ጋራ ስገቤችወ የሚውስዱከ ቦታ አይዉቁም ብቻ ታሪኩ ቡዙ ነዉ ወንድም ልደታ ማርያም ከህወስጡ አውጥታንለች ተመስግ ብቻ ነወ ይምለህ ሌላ ምን 😢😢😢😢😢እላልህ❤❤❤❤❤❤
አዎ ብዙወን በጥንቆላ እና በባእድ አምልኮ የሚሠሩ የሚያደርጉጉ አሟሟታታቸዉ በጣም አሠቃቂ አሟሟት ነዉ የሚሞቱ እኔ የክፍለ ሐገር ልጅ ነኘ ከጎንደር ወጣ ብሎ አዘዞ ወደ ገጠሩ አለ ጎጆ ቤት ከዚያ አንዲት ጠንቋይ መጨረሻ ሥትሞት እግሯ ፈንድቶ ተቆርጦ ቆሣሥላ ሞተች አሉኝ ከአገረሬ ከወጣሑኝ በዃላላ ሠማሑኝ።አዎ የእግዚአብሔር ቃልል ከኔ ሌላ ሌላ አምልኮ አታድርጉ😢 ይላል።ብቻ ሠይጣን ክፉ ነዉ። ።ፕሮግራም መሪዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ .Gud välsigna dig🙏🙏🙏
እግዛብሄር ጠባቂ ምላዕክትን ይላክልህ ይልክልሀልም በርታ
ከሴጣን ጋር ህብረት መጨረሻው ሞትነው
ተባረክ ለእውነት ለእግዛብሔር የምትኖር
ወርቅ.አፈራሁ.ወንድሜ.እኔ.ባለሁበት.እድሜ.ጠንቋይ.ቤት.እየሔደ.የሚሰግድ.ሰው.ቢያልፋለትም.በልጆቹ.ሳይደሴት.አንድ.ቀን.አእምሮ.እረፋት.ሳያገኝ.መጨረሻው.አሟሟቱ.ሳያምር.ነው.ሲሞት.ያየሁት.ውድ.መኪና.ሲይዝ.የደላው.ይመስለናል.አእምሮ.ግን.ብላሽ.ሆኗል😅😅
እግዚአብሔር ይሰውረን ከሰው ዓውሬ ከሰው ሰይጣን::
ፎቶዋን ይፋ ማውጣት ለህዝብ ትምህርት
ወርቃፈረዉ በምትሰራቸው ሥራዎችህ ከየኔታ ጀምሮ በጣም ነበር የሚከታተልህ፤ ነገር ግን አሁን አሁን አንተንም ተጠራጠርሁ፤ ምክንያቱም የአንተ የስምህ አጸፃፍ፥ በዚህ በእስክሪኑ የሚታየው ወርቅ አፈረው ከሚለው፥ (ወ) ብቻውን የሜታ ማለትም የእባቡ ምልክት ነው ።
ሴጣን ጨካኝ ነው አይራራም መጨረሻው አያምርም ሰው እየተነገረው እየሰማ ከጥፋት አይመለሰም ሀብት ፍለጋ የማይደርሰበት ጉድ የለም ከጌታ ከእናታችን መሀፀን ሰንፀነሰ ሂወታችን ተፅፏል እሱን እየገለፁ በአንተ ፍቃድ ይሁን ብሎ መኖር መልካም ጌታ ካልፈቀደ ምንም ቢሮጥ አይሆንም
ወንድምአለም ይሕንን የአጋንንት አለቃ የነበረውን ግለሠብ በሚገርምሕ ሑኔታ ሕዝብን የሚያጭበረብርበትን መንፈስ እቤቱ ድረስ ልካ መንፈሱን ቀምታ እንጦጦ ማርያም ያራገፈችው የነካችው ሑሉ የሚታዘዝላት እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አንድን ጕብል ልደታ ቤተክርስትያን አካባቢ እቤቱ ወስዳ የታምራትን ሙሉ መንፈሱን ቀምታ በዚሕ በተላከው ጉብል ላይ ከ18 አመት በፊት ቀምታው እስር ቤት እንደከተተችውና ላደረገችውም ተአምር ምሥክርነቱን አዲስ አበባ እራስ ደስታ አካባቢ በሚገኘው ዬሐንስ ቤተክርስትያን እንዲሰጥ ባዘዘው መሠረት በወቅቱ ቀሲስ ሰለሞን በሚባል የደብሩ ዋና ጸሐፊ አማካኝነት ሙሉ ምስክርነት ተሠጥቶበት በወቅቱ ታምራት ቤት ይሰግዱ የነበሩት በታምራቱ ተገርመው ክርስትያን አማኝ የሖኑት ለንሰሐ ሊበቁ ችለዋል ይሕ ጉብል እንደነበረና ከሖነ እና ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ሙሉ ታሪኩን እንደሚናገር ቃል ገብቶአል ክብርና ምስጋናውን የጌታዪ እናትና ልጅዋ ይውሰዷ .ይሕ ታሪክ ሙሉ አስተማሪ ፊልም እንደሚወጣው የታሪኩ ባለቤት ጉብል ነጉሮኛል ከአስራ ስምንት አመት በሗላ የዚሕን የሰይጣን ሰው ታሪክ ስሰማ ወደሗላ እንዳስብ አድርጎኛል በነገራችን ላይ ይሕ ጉብል የታምራት ተከታይና አማኝ አልነበረምም ሖኖም አያውቅም አያውቅም እንደፈጣሪ ፈቃድ በምክንያት የተላከ ጉብል እንደሆነ ይታወቅ ......
የሚያሳዝነኝ በዚህ ልክ ጭካኔ ከየት አመጣን ለምን የሚያቁ ሁሉ ዝም ይላሉ ከልብብያሳዝናል የጊዜው ማለቅ💚💛❤😭😭😭🙏
Hoo ere kiristos Eyesus sinit gize meto yisekel ere maren kebeth atawitan Imebrihan Kedanemhiret bezerfafaw kemesish keliyen shefignin Ayisema yele
ጆሮ ያለው ይስማ
Werkiye edmena Tena yistihe Tebarek
ሰውየለቱንብቻነው፡እሚያስበው፡እሰይጣንጋር፡ድርድርየለም፡የልቤን፡ከሆነልኝ፡ወደፈጣሪ፡እመለሳለሁ፡እያሉ፡፡በዛውየሰመጡብዙናቸው፡፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን፡
ኣቤት ማሓረነ ክርስቶስ ይቅር በለን እንጂ ከባድ ነው መቸም እርኩስ ሰይጣን የሱ የሆነውን ሃብት ንብረት ሰጥቶ በቀላሉ ኣይለቅም ይሄው ትርፉ በኣስቃቂ ሞት ነው ሚገድለው እና ፈጣሪ ይማረን ኣቤት እዝጊኦ
የበቀል አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን በኛ ሀገር የባእድ አምልኮ አለ የሚገርመው የሰውሌጅ መስዋእትያሳዝናል
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም: ምን ያደርግልናል ሀብት ገንዘብ ዝና በዚህ ምድር ላይ እኛ ክርስትያኖች ሀብታችንም ገንዘባችንም ዝናችንም ሰው ባልሰራው መንግስተ ሰማያት ነው::
የዲያቢሎስ መንፈስ የተመታ ይሁን
Amen Amen Amen
በእውነት ወንድማችን የዛሬ 3 አመት በአፍሪካ አገር ሰዎቹ ሲነግሩኝ ስለዚህ ለጠንቋይ መስገድ ሁሉ የአጋንንት ስራ እያደረጉ ነው ቱጄሮች የሚሆኑ ሲሉኝ በእውነት እደነግጥ እና ይዘገንነኝ ነበረ እና ለካ አገሬ ተወራለች በጣም ያማል እግዚአብሔር ይገስጻቸው 😢
Wendeme egziyabehir yexbekihi berta❤
እኔም አይቲ እንዲሆና ነው ይሙተችው እግዚአብሔር ነፍስነይማርት
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይታረቀን እኛ ብንወስን እኮ ምህረቱ ሰፊ ነው ለነገሩ እሱስ ምድራዊ ባለስልጣን አይደል ቆሻሻ እንደሆነ ይታወቃል በቀለኛ ነው ግን ቸሩ መድሃኒት ዓለም ይሻለናል
በርታ ወድማችን😢
ወርቅየበርታልን
Kegzeabher gar bado hono menorah besint teamu
ዲያቢሎስ ነፃ ስጦታ የለውም።ነፍስን ነው በሃላፊና ጠፊ የዓለም ቅራቅንቦ የሚቀይረው።ስለዚህ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል የዲያቢሎስን ሽንገላ ተቃወሙት ብሎ የነገረን።በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰራው ይፍረስ!!!
Yemedhanialem esat yended
Demo eko Medhanitalem Mebarekin yawikal benitsihina serito mebarek eko yichalal yawim lebizuwoch eyeterefu menor eyetechale ???Awotan adinen tadegen sewadrigh anuren.
Sew yezerawen yanenu melso yachdal Egzabher lezih ferdeh semeh bruk yihun
አሁን ሀብታም የተባለ በመጥፎ መንገድ ነው ሀብት የሚሰበስበው ከከብት አልፈው ሰው መገበር
Seytan mawared bahriwu newu . Eyesus yadnal nseha gbu .
Erasek tenqay New yemtmslu FETARYN
አሁንማ ጊዜው ደርሷል በሰሩት ልክ መድሀኒአለም ፍርድ ይሠጣቸዋል በተከበሩበት ቦታ ያቀላቸዋል በንሠሀ በፀሎት በስግደት እንበርታ
what about girema wizard ????
Abtu eguzu maharn kerstos Abytu fyatywy zaman ytzkerk amlak eganem tzkren egzewe
I’m sorry, God protect me I’m sorry small children I need Topia even park just happened too many meeting just got broke😢🇲🇱🇬🇧😩
አሉ ብሎ ፕሮግራም ይሠራል ?
❤
ማን አልሞሽ የታምራት ውሽማው ነበረች እስኪበቃው ነበር የሚጫወትባት ያው ከሞት ላታመልጥ የእግሩን እጣቢ ስትጠጣው ኖረችለት 🤣🤣🤣
The message isn’t clear
ከሰይጣን ጋር መመዋል መጨረሻው ይህ ነው።
Dese erasum yasferal weta bel
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤😢😢😢
Wey Ethiopia ye Christian Ager
ማናት ወይ መዳኒያለም
Endeat Christian seytanen yferal????????
ለምንድ ነው ላይክ የማታደርጉት
ላይክ እያረጋቹ አያስከፍልም
እንደስምህ ወርቅ ያልብስህ
አረ ቦቢዎች በኦርቶዶክስ ስም ፖለቲካ ሥታራምዱ በሥልጣን ጥማት ገምታችሁ በሥብሣችኋል።
Zefagoch bemulu yale tenquay ayserum . Eyesus yadnal !
አይ እየሱስ ያድናል እናንተ ጋ የሚጨፍሩትስ? በማጅክ የሚሰሩት ሀዋርያታችሁስ
ሰውዬው , ለምንድነው ሴጣንን ሴጣን ብለህ የማትጠራው ? የምታስተላልፈው ፕሮግራም በአማሪኛ እስከሆነ ድረስ ; በአማሪኛ ሁሉንም ቃላቶች ተጠቀም : አንተ የምትለውን ዴቭል , እሪሞት ኤርያ , የሱን ሌጋሲ ,በሾ .... የመሳሰሉትን ለስንት ሰው ነው ግልፅ የሚሆነው ?
Ortodox wengel atastemrm tabot yalechiwun taot taqatlewu . Wengel Eyesus newu . teret teret Mastemat taqum . Eyesus beqi kebeqi belay newu .
ወንድሜ የሚሰማ ቢገኝ አንተስ ሁጊዜ በጣም ጥሩ ምክር እየሰጠህ ነው አገራችን በእዲህ አይነት የሰይጣን ሥራ ላይ የሚገኙ እስከፊ ሰዎች በመብዛታቸው እጅግ አዝናለሁ ታዲያ ይህ እየሆነ አምላካችን እንዴት ይለመንናል ለዚህምነው አበሳችን የበዛው እንግዲህ መድሐኔዓለም ለነሱም ልቦና ከሰጣን አምልኮ ያውጣልን ሌላውንም ሕዝብ ይጠብቅል ልንተም ዕድሜ ይስጥልን
አሜን
የከተማችን ታሪክ ብዙ ነው ልጆቻችንን ለእግዚያብሔር አሳልፈን መስጠት ስለ ልጆቻችን መፀለይ መፍትሄው ይሄ ነው ጊዜችን ከባድ ነው
ወንድማችን ወርቅአፈራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ 🙏❤️❤️🇪🇷
ኣሜንንንንንንን ናይ ብሓቂ 🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐🇪🇷
ወንድሜ ወርቅአፈራው ከተናገርከው አንድም ሰህተት የለውም እውነት ነው ለሰይጣን የተንበረከከም የስራውን በምድር ያገኛል በንሰሀ ታጥበን መንግሥቱን እንውረሰ እላለሁ
ሴጣን የፈለገ ነገር ብታረግለት መጨረሻ ላይ ማጥፋቱን አይተውም ያ አላማው ነው
እውነት ነው
ጎበዝ በርታልን
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትክ ከእነ ቤተሰቦችክ በርታልን ወልጆች ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ጊዜው እንደው አልቆለታል ቆርበን ልጆቻችንን እናቁርባቸው በእርግጥ ሁላችንም ተይዘናል ሴጣን ውለታ አያውቅም ። እግዚአብሔር ይማረን
ተባረክ ወንድሜ የምስራው ስራ ሳላደንቅ አላልፍም ከነቤተስብህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ ❤❤❤❤
የኢትዮጽያ ህዝብ 80% በመተት እና በጥንቆላ ነው የሚተዳደረው እኔ በኪራይ ቤት የተማርኩት ይሄን ነው
ግማሽ 50%
ሰው በጥንቆላ የሰው እድል በመውሰድ የሰው አእምሮ በመጠቀም ሌላም ሌላም መተት ተጠቅመው ነው የሚኖሩት እኔ እንደውም በዚ ዘመን መታች ከመብዛቱ የተነሳ ልክ እንደ አንድ የስራ ዘርፍ የቆጠሩት ነው የሚመስለኝ ሀፂአት ምናምን የሚባል ነገር ተረስታል ቤተክርስቲያኑም አይቀርባቸው ጥንቆላውጋም ቀሪ እንዳይደረጉ ተግተው እየሰሩ ነው ግን ምናለበት ቤተክርስቲያኑን ቢተውልን በምን እንለያቸው ሲዘክሩ አንደኛ ገዳሙም አይቀርባቸው ፀበልም ሲታዘዙ ይመጣሉ ግራ ገባን
የስራዋን በሰማይ ታገኛለች የህፃናቱ ደም ይፍረድባት የሴጣን ሥራ አይጠቅምም ለንስሀ እድሜ ይስጠን ለሥጋ ደሙ ያብቃን
ይህቺ ሴትዮ እቺ ሴትዮ ....የሚባል ነገር አይገባኝም።
ከታወቀች ፎቶ በድብቅ አንስቶ መረጃውን በውጪ አገር ባለ ሰው ሶሻል ሚዲያ እንዲወጣ እና እንዲጋለጥ ማድረግ ይቻል ነበር። እንዴ ከተለቀቀ እንደሁም ብዙ መረጃ ይወጣል።
ዝም ብሎ ይቺ ሴትዮ ይቺ ሴትዮ ብሎ ከማውራት ውጪ ምንም አይፈይድም ።
ትክክል
Motaleche ko
yes you are right
ወርቅየ ጌታ ይባርክህ። ለብዙዎች ኣዌርነስ የቆምክ ለራስህ ሳትሳሳ በእምነትህ የማትበገር እግዚኣብሄር ዕድሜህን ለጠፉት ሲል ያርዝመው። ከኣብራክህ የወጡት ልጆች
ወርቅ እናመሰግናለን ታዲያ ለዚህ ምንድነው መፍትሔው ብላችሁ ለምትጠይቁ ንሰሃ ፆም ፀሎት ስግደት ጅብም አንበሳም ሌሎችም አውሬዎቸእ እንኳን እንደዚህ ዘመን አኢትዮዽያ ውስጥ እንዳሉ ሰው መሳይ አውሬዎች አሰግሮን አያውቁም 😭
ወርቅዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ፣ ብዙ ማለት አልፈልግም ግን ፣ ትልቅ የወንጌል ሥራ ነው የሠራሃው ፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !
በልጅነቴ የማቀውን ታራክ አስታወስከኛ 4ኪሎ አከባቢ ነው የምማረው የነበረው ተድያ ትልቅ ሆቴል አለ በእዛበር ላይነው
የምናልፈው ሆቴሉ ቀንም ማታም የተጨናነቀነው ታድያ በር ላይ ትልቅ እንስራ
አለ ሴትየዋ ውበትዋ የምታረገው ወራቆች ልጆችዋ የሜሆኑት ነገር ታድለው ብይ እል
ነበረ ታድያ ለእናቴ ነገራኩአት እስዋም ከሰው
የሰማችውን ነገረችኛ ስለ በር ላይ ያለው ትልቅ እንስራ አወራችኛ እንደስዋ ከመሆን
ፅም ውሎ ማደር በምን ጣሙ አለችኛ እኔም ምንድነው አልኩአት በእንስርው ውስጥ እባብ አለ አንድ ቀን ይፈነዳና ትዋረዳለይ አለችኛ ታድያ ልክ6 ሰሀትላይ 5 ኪሎ ቅቤ
መክተት አለባት ከለታት በአንዱ ቀን ክፍለሀገር እቃ ላምጣ ብላነው አሉ ጠዋት ወጥታ ልክ 7 ሰሀት ላይ ተመለሰች የዛኔ እንስራው ፈነዳ ታድያ የተፈራው ደረሰ አደለም ወዳጆችዋ ልጆችዋ ተጠየፉአት ፈነዳድታ ትል ወርስዋት ሞተች ልጆችዋም ከተማውን ጥለው ጠፍ መጨረሻው አፀያፍነው መድሀንያለም በዚ ህይወት ውስጥ ያሉትን ልባቸውን ያብራላቸው
በርታልን ብዙ የማናውቀውንና አለ ብለን የማንጠረጥረውን ነገር እየነገርከን ነው
እግዚያብሄር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ወርቅዬ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዴንታለል ይረዳናል
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ከባድ ነው
ሰይጣን ምንም ጥሩ ነገር የለውም
ኪዳነምህረት ኣደይ ምስ መላእ ቤተሰብካ ትሓልወካ ክቡር ሓወይ 🙏🏾💐🇪🇷⛪️✝️🍯
እግዚኣብሄር ይፍረድ😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾 መሳኪን ህጻናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጉድ አምላኬ ኧረ ጉድ ወዴት ነው የምትሄደው ይቺ ሀገር 😢😢😢😢😢😢
ይበልጥ ግን Bro በስልክ live እያስገባህ በዚ ሂወት ያለፋ ሰዎችን ቢያስተምሩን አሪፍ ነው በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አንዳድ ቤተስብ ልጅ ነህ እና ስህትታመሜ ጋራ ስገቤችወ የሚውስዱከ ቦታ አይዉቁም ብቻ ታሪኩ ቡዙ ነዉ ወንድም ልደታ ማርያም ከህወስጡ አውጥታንለች ተመስግ ብቻ ነወ ይምለህ ሌላ ምን 😢😢😢😢😢እላልህ❤❤❤❤❤❤
አዎ ብዙወን በጥንቆላ እና በባእድ አምልኮ የሚሠሩ የሚያደርጉጉ አሟሟታታቸዉ በጣም አሠቃቂ አሟሟት ነዉ የሚሞቱ እኔ የክፍለ ሐገር ልጅ ነኘ ከጎንደር ወጣ ብሎ አዘዞ ወደ ገጠሩ አለ ጎጆ ቤት ከዚያ አንዲት ጠንቋይ መጨረሻ ሥትሞት እግሯ ፈንድቶ ተቆርጦ ቆሣሥላ ሞተች አሉኝ ከአገረሬ ከወጣሑኝ በዃላላ ሠማሑኝ።አዎ የእግዚአብሔር ቃልል ከኔ ሌላ ሌላ አምልኮ አታድርጉ😢 ይላል።ብቻ ሠይጣን ክፉ ነዉ። ።
ፕሮግራም መሪዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ .
Gud välsigna dig🙏🙏🙏