ያዝ እንግዲህ!! ዐብይ አህመድ እኔ 666 አይደለሁም ልባልም አይገባም አሉ!! Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 548

  • @FitsumeDegu
    @FitsumeDegu Рік тому +2

    7ኛ እና 8ኛክፍል የእንግልዘኛ መምህሬ አብይ ይልማ አምላክ ከዚህ በተሻለ ደረጃ ደርስህ ለማየት ያብቃኝ በእውነትና በእውቀት ትውልድን በመምህርነት ዘመንህ ቀርጸኸኛልና ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ያገለገልከው የሀዋሳው ቅዱስ ገብርኤል በ1991 እና1992 ዓ/ም ያንተ ተማር ከሀዋሳ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +3

    የዚህ ዘመን ምረጦች የሚሰጠረኛውን ማህበረ እየወገዙት ያሉ ገዜጠኛ አብይ day 7 መምህረ ተሰፈየ፣ዘ ወይንየ ጎበዞች ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 роки тому +48

    እንደዚ በድፍረት ለእውነት መቆምህን አደንቃለው ህይወትን እስከማጣት የሚያደርስ ምስክርነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @beniamteketel2929
      @beniamteketel2929 Рік тому +3

      ፦ቭቭቭቭቭቭቨቨቭቨቮቭቨቭቨቨቨ

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl 6 місяців тому

      abiyin.666.yalesewu.yemechereshawu.kehadi.kafir.newu.and.sewun.yalesirawu.mekonen.fetarin.alemefratn.yamelakital.abiy.yamarer.hulu.ethopian.mafres.yemifelig.newu

    • @dawitEnani
      @dawitEnani 3 місяці тому

      ዋጋ ያስከፍለዋል ስም ተጥፋት ወንጀል ነው በጥራቃ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችን ወንድማችን እውነት ነው የተናገርከው

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 роки тому +39

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
    አብይ ይልማ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ና በእዉቀት ጥበብ የተሞላ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ በእዉነት

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Рік тому +5

    እውነት ነው ደጉ ዘመን ኢትዮጵያ የምትባረክበት አባቶቻችን ይመጣሉ እሩቅ አይደለም ቅርብ ቀን ነው ፈጣሪ ያችን ቀን ያድርሰን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @hanaterese7809
      @hanaterese7809 Рік тому

      Good evening sir please find attached my updated

  • @solomongeremew1782
    @solomongeremew1782 2 роки тому +28

    ደስ የሚለው መምህር አብይ ይልማ ኢትዮጵያዊ በመሆኑና ስለ 666 በቂ ግንዛቤ ያለን እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ነን ከአንዳንድ አውቆ የተኛን ካልሆነ በስተቀር 🙏🙏🙏ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Рік тому +1

      በትክክል ውድማችን ተባረክ 💕🙏🙏

    • @hanaterese7809
      @hanaterese7809 Рік тому

      T T M M

    • @hanaterese7809
      @hanaterese7809 Рік тому

      Good luck with your company and the other side information is 666 and the other side information

  • @Miret-um5oy
    @Miret-um5oy 11 місяців тому +1

    ድንግል ማርያም ፀሎታችን አሳሪጊልን በእምነተ አፅንኝ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +6

    *እንኳን ደህና መጡልን*

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 місяці тому +1

    የምነወደው ገዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ አገልግሎትህ በጣም እናመሠግናለን።

  • @Miret-um5oy
    @Miret-um5oy 11 місяців тому

    እ/ር በፀሎቱ ያሰበን

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Рік тому +2

    ማሀብር ሚዲያ የምታቅርባችው ሁሉ ሳላድነቅ አላልፍም ፀጋውን ያብዛልህ ጎብዝ👍👍👍

  • @adonaykefale899
    @adonaykefale899 2 роки тому +1

    አብየ በጣም ነው የምናከብርህ የምናመሰግንህ በርታ።

  • @samueldebebe9908
    @samueldebebe9908 2 роки тому +9

    በርቱልን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Рік тому +3

    እግዚአብሔር የሰጠንን አይነሳንም ቃል ኪዳን ሀገርናት ሀገሬ ፍቅር የላብሰን ሁሉ ይትረፈረፋል እድሜ ጤና ይስጠን

  • @belaybezie
    @belaybezie Рік тому

    መድሀኒ አለም አብዝቶ ይባርክህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 роки тому +4

    አብይ በርታ ብዙ እንድናውቅ እረድተህናል እናመሰግናለን

  • @WeynshetTekle-x6l
    @WeynshetTekle-x6l 2 місяці тому +1

    አንተ የተባረክ ወንድም ጌታ ከአንተ ጋር ነው❤❤❤❤

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 7 місяців тому +1

    መምህር እግዜአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ያልተባለበት ዘመን አገራችን ላይ የሌለበት ዘመን ይህ ዘመን ነው በአፉ ይመርቀኛል በልቡ ይረግመኛል የተባለበት ዘመን ይህ ዘመን ነው

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 2 роки тому +2

      በዚህ ዘመን እግ/ር ይመስገን የምለውን ቃል ያልተሰማው ለሰይጣን ብቻ ነው

  • @asfawmulualem3686
    @asfawmulualem3686 Рік тому +4

    ጋዜጠኛ ነጋሽ እናመሰግናለን ለእውነት የቆምህ ሰው ነህ ከአሁን በፊትም የ 666 ፕሮግራም እንደሰራህ አስታውሳለሁ መምህርም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Рік тому +1

    መምህር አቢይ ይለማ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ለኢትዮጵያ አንቂ ነህ መስማት አለመስማት የእኛ ፋንታ ነው

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 5 місяців тому

    መምህር ትክክል ተናግረሀል እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር

  • @Ateref
    @Ateref Рік тому

    እውነት ያናግርክ ወድሜ የአምላክ በረከት አይለይክ 12:53

  • @fikirtejage8500
    @fikirtejage8500 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 роки тому +19

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ በርታ 🙏

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому +5

    ጥሩ ግንዛቤ ሰጭ ፕሮግራም ነው ቀጥሉ በርቱ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላችሁ ሰዎች

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣፣፣

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 2 роки тому +11

    ሰላም በዚህ ዙሪያ የሚያወሩት ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ኑሩልን ማለት እወዳለው ግን ሌላም day7 የሚባል ወድማችንም አለ እሱም ጎበዝ ነው ሁላችውም 🙏 በርቱ ይሄን ትውልድ ማዳን ነውና እናመሰግናለን

  • @hopeeleverlast3092
    @hopeeleverlast3092 2 роки тому +1

    MAY THE GOOD GOD BLESS Ethiopia and HIS ELECTS WITH HIS PRESENCE AND LOVE.................

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому

    አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅረ በለን

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Рік тому

    በርታ ወድማችን አብይ ይለማ ጎብዝ መድሀኒያለም ካትጋር ይሁን እመቤት ትጥብቅህ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому +46

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ና ህዝብ አስብ

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Рік тому +1

      የተያዘው ዘመቻ የፕሮቲስታንት ቁጥር ማብዛት አይሆነም ወደር የሌለው ዝርፌያ የሚደረግበትን ላውም በየገስት ሀውስ ፈውስ አየተባለ ከአራዳ ህንፃ ደላሎች ስንቱ ቀለጠ የአንቺ ገና አልመጣም የሚል መገለጥ ገላጩ ክፍለሀገር እንደሚመጣ አስከ 40ሺህ የሚከፈልበት ይህንን ነው ማጥራት እንጂ ለምንየቆመች ቤተክርስቲያንን ማፍረስ አስፈለገ በወያኔ ዘመን ገንዘብ መንግስት ለደምወዝ ሲያጥረው ከቤተክርስቲያን ይበደር እንደነበር ይታወቃል ወይ ያልተከፈለ ብር ኖሮ ይከፈለኝ ብላ ጠይቃ በዚህ የተነሳ ሁከት ካልሆነ መንግስት በቤተ እምነት ላይ ምንምጨሊገናኝ አይችልም አይገባም ምናልባት ጠቅላዩ ሱዳን ሄጄ ነው ሊሉይሆን ደሞ ዛሬ እሳቸው ይወጣሉ ሴራው በቅንጅት ይፈፀማል ፈጣሪ አይሸወድም ይልቁን ፖስተሮች በሀገር ጉዳይ ላይ ፆም ያዙ እንጂ ኮሜንት አቁሙ

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 5 місяців тому

    ትክክል ነው መምህር የተናጉርከው ባይዋጥላቸው ያላምጡት

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому +2

    እግዚኦ ለሁላችንም አይነልቦናችን ክፈትልን አንድ አድርገን ክፉውን መናፍስት አጥፋልን አኔተ ንጉስ አንተ ሀያል አንተ ገዢ አንተ ፈጣሪ ሌላንው ሁሉ ከንቱ ነው እያወቅን እንዳላወቀ እየሠማን እንዳልሰማን ሆነን እራሣችን ኤያታልን የማንም መጫወቻ ሆነናልና ተመልከተን ከጥፋት አድነን እኔደልጥ እና እንደ ኖህዘመን እንዳንጠፋ እርዳን ህዝብህን አሥብ እርስትህንም ባርክ እስከ መቼ ጌታ ሆይ

  • @habtamugirma8739
    @habtamugirma8739 2 роки тому +3

    አድናቂዎችህ ብዙ ናቸው አብይ ይልማ

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 Рік тому +3

    ምርጥ አገላለፅ አንተን እነዳያጠፉ ያሰፈራኛል ምርጥ wonderfull explation🙏🙏🙏🙏🙏🙏✋✋✋✋✋✋

  • @dirsantube235
    @dirsantube235 Рік тому

    መምህር እድሜ ይስጥህ፣ በጋዜጠኛው በኩል ሊሻሻሉ ሚገባቸው ነገሮች አሉ፣ ዋና ዋና ሀሳቦችን ማቋረጥ፣ ትእግስት አልባነት መሆን፣ እና በግልፅ ጥያቄዎች ከመንግስት ጋ በቀጥታ ማነካካትና ማያያዝ መልካም አይደለም።

  • @trezagetachew2909
    @trezagetachew2909 2 роки тому +7

    እውነቱን ነው
    የሚመጣው ንጉስ እግዚአብሔር
    ከፍ ያደርገዋል✝️🙏🙏💒💒

  • @addit3948
    @addit3948 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 6 місяців тому

    ክብርን ሁሉ ለፈጣሪና ለፈጣሪ ብቻ ይሁን! ለህዝብና ለሀገር የማይጥቅም ነገር ንግግር ባይሆን ለእውቅናና ለጥቅም ማግኛ ባይሆን ሁሌ ለመቃውም ብቻ ባይሆን ለምን ስለማይጠቅም !

  • @fekadukebneh595
    @fekadukebneh595 6 місяців тому +2

    ፈጣሪ ይመሰገን ማለቱ ሳይሆን በምድር ላይ ፈጣሪነን የሚሉ ብዙዎች ናቸዉ እግዚብሔር ይመሠገን ካልን
    ሥራዉን ይገልጣል ሰጣንም
    ጸሎት ያዛል ይሒ የእርኩሰ ጸሉት ነዉ ይሕን ቅዱሰ ጸሎት ነዉ።

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርከችሁ

  • @EwentuEwentu
    @EwentuEwentu 4 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን እዉነቱን የምታፈርጠዉ አንተ ነህ ፈጣሪ ይመስከን ሳይሉ የነበሩ ሰዎች የትኞቹ ናቸዉ የቀደሙት ነገስታት ናቸዉ ወይንስ ማን ነዉ የቀደሙትንማ በስማቸዉ ቤተክርስቲያን ያንፁ ነበር የፀሎት ቦታ ይኞራቸዉ ነበር እነ ማን ናቸዉ

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Рік тому

    ❤❤❤❤🙏በርቱልን

  • @Teklie-y3k
    @Teklie-y3k 2 місяці тому

    አስገራሚ እና አስተማሪ ሀሳብ ነው

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 6 місяців тому +1

    ምርጦችዬ ፈጣሪ ይጠብቃችው አብይ አህመድ የናዚ ቅሪት በመርዝ የተለወሰ የሴጣን መንፈስ የሰፈረበት ሰው ነው

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ነዋ የሚባለው!

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 роки тому +3

    yes ውዴ ልክ ነህ

  • @solomongg-t6e
    @solomongg-t6e 8 місяців тому

    እያስፈራራህው እንዴት ብየውአለው ይበልህ አቢ ይልማ አሜሪካ ሁኖ ያኔ ጠይቀው

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 2 роки тому +5

    ሰላም ለሃገራችን ይስጥልን

  • @adaneeshetu800
    @adaneeshetu800 2 роки тому +7

    ነጋሽ በዳዳ ንጹህ ኢትዮጵያዊ
    በርታ ወንድማችን ሀሳብህ ገዥ ነው ወንድሜ

  • @user-zt9qi6zg9b
    @user-zt9qi6zg9b 7 місяців тому

    እዉነት አምላክይባርክህ መምህር

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 2 роки тому

    Oh my God I really abiy yelma his smart guy he tell all the truth thank you👍👍👍🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Рік тому +4

    ብቃትህን ሣላደንቅ አላልፍም ይመችህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @hayu2513
    @hayu2513 2 роки тому +5

    ትክክል ወንድሜ አል መሢሀል ደጃል አምላካችሁ እኔነኝ በማለት ፍጡራቱን በሙሉ ለማሣሣ ይሞክራል ግን አላህ(ኢግዛብሄር )የመራው ብቻ ሲቀር ሁሉም በ666(በአል መሢሀል ደጃል ይበላሻል በቅዱሥ ቁረአንም(በመፀሀፍ ቅዱሥ ተነግረናል ምንም በማያቀው ህዝቡ እዝነቱን ይለግሠን አሚንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kechoNani
    @kechoNani Рік тому

    እግዚአብሔር ይጣብቅህ

  • @GadisaHaileRaju
    @GadisaHaileRaju 3 місяці тому

    ይመች አቦ።🙏🙏🙏

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይመሰገን

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 2 роки тому +3

    መምህር ይልማ እንኳን ደህና መጣህ ይሄ አጋንንት የሰፈረበት ሰውዬ ምኑም አይጥምም

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 2 роки тому +1

      ወደድክም ጠላህም እያስተዳ ደረክ ነው ሰለዚህ ምንም ማድረግ አይቻልም ።

    • @SaadaAyale
      @SaadaAyale 2 місяці тому

      ​@yeworkwuhatilahun1128 ማስተዳደር እና ህዝቡን ማስጨረስ ለይተህ እወቅ አብይ ኢትዮጵያን እየመራ ሳይሆን እያወደማት ነው

  • @HanatsegayDamsa
    @HanatsegayDamsa 6 місяців тому +1

    አብይ ይልማ 1000ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 10 місяців тому +1

    ነጋሺወድማቺንበርታ❤❤❤❤❤

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x Місяць тому

    በፍፁም እችን ሀገር ሉሲፈር አይገዛትም እኔ ስራቸውን አፈርሳለሁ በየሱስ ስም

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 2 роки тому

    ጀዋር ደስ የሚለኝ ንግግሩ ትችትን አትፍሩ እኔንም ቢሆን ያለው ከባድ የአይምሮ ብቃት ላይ ነው

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Рік тому +1

    Abiy is a very intelligent Ethiopian asset.

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ሆይ ይልማ

  • @EndashawayenewGemechu
    @EndashawayenewGemechu 2 місяці тому

    እንኳን ደና መጣህ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Рік тому

    መላኩቅድስ ገብሬኤል ሰላሙን ያብስር ለወገኔ ሁሉ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 8 місяців тому

    ማህበር ሚዲያ ❤👏👏

  • @RitaFekadu
    @RitaFekadu 11 днів тому

    ዋው ኢልምዬ በደብነው ያብራራው

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 2 роки тому +4

    አብያችን እንወድሀለን በርታልን ነጋሽ ሳቅህ ያምራል

  • @መሀመድሃምዛ
    @መሀመድሃምዛ 3 місяці тому +1

    እየሡሥ አደለም እሚያድነው ያንች ፈጣሪ የእየሡሥ ፈጣሪ የአለም ፈጣሪ የሆነው አላህ ወይም አለምን የፈጠረው ከእየሡሥ ወይም ከኢሣ በፊት የነበረው በሬትናሠማይን ፈጥሮ የዘረጋ ው ጥትም የነበረ አሁንም ያለ መጨረሻም ብቻውን የሚቀር የማይሞት የማይታመም የማይሠቀል የማይታይ የማይዳሠሥ የሆነው አላህ ነው

    • @fikiresketsela
      @fikiresketsela 9 днів тому

      አላህ ማለት መሀመድ በካዕባ ደሴት የነበሩ ብዙ ጣዖታትን ሰባብሮ አባቱ አብደላህ የሚወደውን አላህ የተባለውን ጣዖት አሥቀርቶ ለእርሱም ብጤ የለውም ማለቱን አሥተውል ። ካገባት ዐይሁዳዊት ሴት ሥለ አንድ አምላክ አምልኮ በኢየሩሣሌም ሥለነበረው አምልኮ ሥትነግረው ለቁረይሾች ጣዖት አምላኪዎች ያደረገው የማመሣሠል ተግባር መሆኑን ቴቄል ቁ 2 ትን ፈልገህ አንብብ ። ዝም ብለህ በዳበሳ አትበጥረቅ ካልገባህ መጽሐፉ ቀድሞ ከወረደላቸው ጠይቅ መባልህንም አሥተውል ።

  • @belaynehendale7830
    @belaynehendale7830 8 місяців тому +3

    ጠቅላዩ ን በሐሰት መወንጀል ሀጢእት ነው በኦግዚአብሔር ያሰጠይቃል

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 4 місяці тому

    በኢትዬጵያ እምነት፣ አወነት እና ሀይማኖት የለም።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    ተመስገንየወጣትመምህራበርታ

  • @berrez4985
    @berrez4985 10 місяців тому

    ABBYE YELMA IN THE ERA AT WHICH WODAJENEH, DAWIT AND DAGI PLAYING THE LUSIFER DOCTRIN YOUR WORK IS GREAT.

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @GetuYakob
    @GetuYakob 14 днів тому

    ብዙ ፈጠርዎች አሉ ለምሣለ በትንሹ ስንመለከት ተክኖሎጂ የፈጡሩት ፈጠርዎች ይባላሉ ነገር ግን ፈጠር እግዚአብሔር አለማቱንና በውስጥዋ ከሚኖሩት ፈጥረት በሙሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ እውነተኛ ነው ።ሆኖም የአስመሠዮች አሙለክ ሰይጠን ዳብሎስ ነው

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 2 роки тому +8

    እሚገርመን ነገር እኮ አጨብጫቢው ነው 😠ጨብጭቡ መቼም በቦለጢቃው አለም ወንበር የተቀመጠው ምኑንም ሳያውቅ ሆሆታ ና ጭብጨባ ብቻ ያሞቀው ሕዝብ ።
    ማሕበር ሚዲያዎች በርቱልን ጥሩ ስራ ነው።

  • @nananegash7111
    @nananegash7111 2 роки тому +4

    ልክ ነህ በአብይ ዘመን ኢሊሙናቲዮች ሀገሪቶን አጥለቅልቀዋታል ሀይ የሚላቸው ጠፋ በተለይ ፕሮቴስታንስ እየመሰሉ በእነሱስም እየነገዱ ሰውን እያረዱ በሰውደም የሚጠመቁ እንዳለ በዮኒ መልካም ወጣትላይ ሰምተናል እና ፓስተሮች መመርመር አለባቸው አውቀው ማደናገርያ እምነትን ከእምነት ዘርን ከዘር እያጨራረሱ ያሉት እነዚሁናቸው እንዲመቻቸው ህዝቡን እያጋደሉ በህዝቡ ደም የሚታጠቡ አውሬዋች በሀገራችን በዝተዋል ሀይ የሚላቸው የጠፋውም ከባለስልጣኖች ጋር ቁርኝነት ስላለውነው

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳን እግዜኦ

  • @BeyeneBizane
    @BeyeneBizane Місяць тому

    ኢየሱስ ያድናል

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Рік тому

    ብልጥግናማ ፀልዬ የሚለው ድራ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ድራ እየስራ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አጥብቆ የሚጠላው ንቁ ኢትዮጵያ ልጆች

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 2 роки тому

    ጀግናው መምህሬ

  • @KetemaLegese-ro7kn
    @KetemaLegese-ro7kn 5 місяців тому

    I follow you. God bless you

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 2 місяці тому

    Habibi mashea alaha

  • @yeneyork3201
    @yeneyork3201 2 роки тому

    በዚች ዓለም ማንም ንፁ የለም ሁላችንም ንፁ እምነት የለንም የግብር ውጣ አስመሳይነት አለብን ማንም ምንም ስራችን ያውጣን ማንም ንፁ የለም ሰውን አለምክንያት አትወንጅሉ መጀመርያ ራስን ንፁ ማድረግ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Рік тому

    እውቀን የሚያውቅ ሰው ሲያወራም ሲያስተምርም ያምርበታል

  • @etforkengeda
    @etforkengeda 4 місяці тому

    ❤❤❤ እውነት

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 роки тому +7

    ሰላም ለሀገራችን ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 5 місяців тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SadaamHusen-b4s
    @SadaamHusen-b4s 2 місяці тому

    Guddaa Galatoomi

  • @hirutbacha4006
    @hirutbacha4006 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ይከተልህ

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 2 роки тому +1

    አብይ በእውነት አፈ ወርቅ ነህ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 2 роки тому +2

    እብይ ይልማ አደንቅሀለሁ በርታ ትልቅ የማንቃት ስራ እየሰራህ ነው ለ ለጠያቂው - ስለ 666 በትንሹ ከ 20 ዓመት በላይ እያስተማሩ ያሉ እንዳሉ ልጠቁምህ እወዳለሁ።

  • @girmadadicho9665
    @girmadadicho9665 Рік тому

    አለ

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል በስሜ ብዙ ሃሳትያኖች ይመጣሉና ተጠቀቁ ብሏል ክቡር የሆነው ቃሉ በርቱልን ! ሃሰተኛው መሲህ አብይ ነው

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ አጨብጫቢው ህዝብ ነው ወይ ወገኔ😭😭😭😭😭😭

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Рік тому

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ በደም እየተጨማለቀች ያለችው በማነው በዚህ ጭር ሲል አልወድም መንግስተ አይደለም የማይመለከተው ውስጥ እየገባ ለአፉ እግዚያብሔር ስላለ አመናችሁት አንዴ እንደ ፓስተር አንዴ እንደጳጳስ እነደሼኪ ልሁን የሚል እማይመለከተው ውስጥ እሚገባ አማኝማ ቢሆን ብልፅግና የሚለው መፃሀፉ ከቨሩ ላይ መስቀል ዘቅዝቆ ያደረገው ባይሆን ነው ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን

  • @eliasabrha3645
    @eliasabrha3645 2 роки тому

    ነጋሽ you Are 1#💚💛💖