Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ። የሁላችንንም መጨረሻ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳምርልን🙏
የተለያዩ የሚዲያ ሠዎች ቅራቅንቦ እና እንቶፈንቶ ፕሮግራም ብቻ በማቅረብ ትውልዱን ከሚያደነዝዙ ለእንደ ወንድማችን አለልኝ አይነት ሠው ትኩረት ቢሥጡ እንዴት ደስ ባለኝ። አሌ እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልህ ወንድሜ ከነቤተሠብህ!!! ወንድማችን ቢኒያምም እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልህ ከነቤተሠብህ!!!
በየመናፈሻው የሚቀመጡት ምልክቶች ሁሉ ሥለምን እንደሚያመላክቱ ልብ ያለ ልብ ይበለው ። መንፈሣውያኑን በማያምኑት ማሥጠቃት እራሱ የዚሁ ሠይጣናዊ እሳቤ አካል ነው ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህር ቢኒያም መታወቂያውን ሳናውቅ የወሰድን ሰወች ብዙወች ነን ምን ማድረግ አለብን እባካችሁ የሆነ መላ ንገሩን እባካችሁ በመድሐኒአለም ስም እንጠይቃችሃለን
ወንድሜ ቢንያም ቤትህ ዘርህ ይባረክ።
እኔ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ነው በዶክመንተሪዎቹ የማውቀው ፤ አለልኝ ቀድሞ የነቃ በተለይ ወጣቱ ሊሰማው የሚገባ በጣም ጎበዝ ሰው ነው ።
የቲክቶክ አካዉንቱን ንገሩኝ እባካችሁ
ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን።
ህያው አምላክንቤተ ክርስቲያን ፍፁም ሰማያዊት ነች አንድ አምላክን ብቻ የምታመልክ የእግዚያብሔር የሆኑትን ቅዱሳን የምታ ክብር ነች በነገር ሁሉ ማስታወሉን ይስጠን ኣሜን ቢኒ ዕድሜና . ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
ትክክል ነው ወንድማችን ለሁሉም በዕምነታችን ፀንተን አንድ በመሆን መቆም ወሣኝ መዳኛ ነው ለሥጋም::
በርታ ውንዲሚ እግዚአብህር ይርዳህ
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለደቂቃም ይሁን ለሰከንድ በአንተ አደበት ምላስ ክርስቶስ እስከ እናቱ ሲመሰገን ማየት እንዴት ያስደስታል እድሜና ጤና ሰቶህ በተዋህዶ ያኑርህ
በጣም የሚገርም ነገር ይሔ ወንድማችን ስለ ኤሌክትሮኒክስ መታወቅያ ና በአጠቃላይ በሙሉ የተነተነው የጀርመን ሙሁሮች የዚህ ሲስተም የሚቃወሙ ብዙ ሙሁሮችና ፖለቲከኞች በተቃውሞ በተሌቭዥን ሲወያዩበትና ሲቃወሙ አይቼ አለሁ።በጣምም ፈርቼም አዝኜም ነበር።ነገር ግን አዚህ ጀርመን ሐገር ሳይጀመር አንዴት ኢትዬጵያ ውስጥ በተሎ አንደገባና ህዝቡም ሳይገባው ቶሎ መመዝገቡና ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ብንያም ውንድሜ ታድልህ መጨረሻህን ያሳምርልን በርታ
ፍጹም ጴጥሮሳዊ መመለስ በወንድማችንፍቅረ ኢየሱስ ታይቷል።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ።
ቸር አምላክ ይክበር ይመስገን የምንድንበትን ሁሉ ሠርቶልናለ እና! በርቱ ወገኖቼ. ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ::
እመቤታችን ረድኤት በረከቱዋ ይድረሰን
ስመሽም ብርሃን ይሆናል ወንድሜ እጅግ ከፍተኛ አክብሮት አልኝ ስገባን አንገታችን ለሰይፍ ዝቅ ብለን እንሰጣለን የዙፋኑን ክብር ካወቅን ድል ነው መንገድ በርታ አይዞህ ጠንክር ወንድሜ
❤❤❤.... ወንድማችን ፍቅረ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይስጥልን! ህዝቤ ሆይ እውነቱን ተመልከት!
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም, እንደ ቅዱስ ገብርኤል : እንደ ኤልሳቤት እንደ ዮሐንስ እንወድሻለን:: ልቤ እየጠበበኝ ቃላት እያጠረኝ የአይምሮዬ አውታር ምጥቀቱ እያነሰኝ ብወድሽ ብወድሽ አይበቃኝም:: ገና እወድሻለሁ:: ድንግል ሆይ እንዳንቺ ያለ ቅዱስ ማንም የለም:: የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
በርታልን ወንድማችን። እንወድሃለን ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አገልግሎትህን ይባርክልህ።
ወንድም ዓለም በቤቱ ያኑሪህ። የስጋ እናቴ ወደ አምላክዋ ሆዳለች ነገር ግን የኔም የልጆቼም አናት በድንግል ሁሌም ደስተኛ ነኝ።
በርታ ወንድማቸን ቢኒ ፀጋውን ያብዛልህ።❤❤❤
ፍቅረ ኢየሱስ ሰላም ይሁንልክ የእግ ምርጥ ምርጫ በስተመጨረሻ የተግበኘክ እኛንም ያስበን እንወድካለን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላማን ስጥልን የተራቡትን መግባቸው ይተስደዱትን ወድቤታቸዊ መልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ እናመሰግናለን🙏💚💛❤
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የጠብቅህ
ቃለህይወት ያሠማህ ውድ ወንድማችን
ቢኒዬ ወንድማችን ኑርልን አብዝቱ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ። እንዳንተ ያለ ወንድም አስተማሪ ያስፍልጋታል ቢኒ ጀግና
ወንድማችን ቢኒ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ይህ መልዕክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ጥሩ መልዕክት ነዉ ሕዝባችን ንቃ እነ አብይ መሐመድ የአጋንቱን አሠራር በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን ከፍተኛዉን መረብ እየዘረጉ ስለሆነ ድጂታል መታወቂያ አንፈልግም በማለት ተነሱ ከፋኖ ጋር ተቀላቀል ታገል።በተለይ እናቶች አብይና አዳነች ትንንሽ ሳንቲም እየሰጧችሁ ማህበረሰቡን የምታደናቅፉ እናንተ ናችሁና ተጠንቀቁ ንስሀ ገብታችሁ የፅድቅ መንገዳችሁን ያዙ።
በአዉነት ወድማችን ፍቅረእየሱስ ጤና እድሜ ይስጥልን
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ እንንቃ ኧረ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክሕ ፈጥነህ ድረስልን ኧረ እንፀልይ አድነን አድነን፣ አምላከ ተክለ ሃይማኖት፣ አምላከ ቅ/ጊዮርጊስ፣ አምላከ ቅ/አርሴማ፥ አምላከ ነብያት፣ አምላከ ሐዋርያት፣ ስማቸውን ያልገለፅኳቸው ሁሉ ፍጠኑ ፍጠኑ ፍጠኑ
አስተማራችን እግዝአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁንልን!❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ
አለለኝእግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እኛን ለማንቃት ስለምታቀርብልን መረጃ፡፡ ሁሉ እግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ማስተዋልን ይስጠን ፈጣሪ ፡፡አቶ ቢኒያም እግዚአብሔር ለአንተም ዘመንህን በቅድስት ቤተክርስትያን በቅዱስ ቅርባን በቅዱስ ስጋው ከብረህ እንድትኖር ያድርግህ ፡፡
Our brother God bless you ❤❤❤❤❤
አዎ ቢኒ እንዲ ነው የሚያምርብ ችግር እንኳን ቢኖር ከወንድሞች ጋር በውስጥ አውራ አንተን በምንወድክ ልክ መምህር ተስፋዬንም እንወደዋለን አደራህን ሴንን አሳፍረው ቢንዬ❤❤❤
መጨረሻህን ያሳምርልህ ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን።
ብኒዬ እኔ ስለ አንተ እግዚአብሔር ብቻ ይመስገን
❤❤❤❤ ውድ ወንድሜ እነዳንተ እግዚአብሔር ውድድድድድ እንዲያደርገኝ ፀልይልኝ መድኃኒት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ከነቤተሰብህ የበለጠ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ በጥበብ ይምራህ። አሜን!
ተባረክ እድሜ ጤናጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜ።እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።
Aesop Ethiopian subscriber እናድርግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ከማስረጃ ጋር ነው የሚቀርበው።ቢኒም በርታ ወንድማችን።
በርታልን ወንድማችን በመንፈስም በስጋ ም በረከት እንድትጎለምስ እና እንድታገለግል ፀሎቴ ነው
ደስ ያምላው ይአምልኮ ስርዓትነ ዜማው
እግዚአብሔር ይስጥልን ስላሳወከን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏♥️እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሆይ♥️ ዘወትር ስምሽን እንጠራሻለን ♥️ከፍ ከፍም እናደርግሻለን እንወድሽማለን ♥️🙏🙏🙏
Fekre Eyesues edemena tenan yestek 🤲🤲❤❤ metadel new ❤❤Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏
የመታወቂያ መኖር በጎ ነው መንግሥት ለክፋት ከተጠቀመበት ትክክል አይሆንም፣ዓለም የክፋትም የበጎም መንደር ናት፣ተቃርኖ ምንጊዜም አለ፣የክፉዎችን ክፉ ሥራ ስለነገራችሁን እናመሰግናችኋለን ክፉውን መቃወም በጎውን መቀበል ግን የእኛ ፋንታ ነው።
ወንድማችን ፍቅረኢየሱስ ተባረክልን ።
ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ያውቅበታል ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሰላም ፍቅረእየሱስ በርታ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይመልከተን
Betam yasazenale Egziabher Amelak yederselen enji🙏💔💔💔
Mariyam. Mariyam beye. Simuwan sawedesat dankugn bay begeta germegn siteluwat 👏👏👏👏🌻🌻♥️♥️♥️
Mirtu. Wendmachn. Biniyam, betam enwedhalen ❤❤❤Kekifu yitekeh 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እናመሰግናለን ።እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉ ምሁራን ተባዮች ዶክተር እና ፕሮፌሰር ደመወዝ እንጂጨመርላቸው እንጂ ትውልድ እና ሀገርን እንደአባቶቻችን ለትውልድ ከነክብሯ ለማቆየት ስላልሆነ ነው
የአንተን ልቦና የከፈተች እመቤታችንን የእኛንም ልቦና ትክፈትልን
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ስማርጥ እንደዝ ነው ኑርልን ውድ ወንድችን ፍቅረ እየሱስ ❤❤❤
ወንድሜ ወላዲተ አምላክ ፍቅርዋን ታብዛልህ
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን
ወንማችን ቃለሕወትያሠማልን በርታ
ፍቅረ እየሱስ መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰብህ ፀጋውን ያብዛልህ።
Aesop Ethiopian ebakachihin share adrgu betam betam tekami yehone mereja new yemiyakerbew hulum sew liketatelew yigebal hiwet adin timihrit new niku niku niku
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቢኒ በጣም ደስ ይላል ይህንን ፕሮግራም ማቅረብህ መልክም ነው፤ ነገር ገን የኢትዮጵያ ህዝብ አይነቃም እንጂ ብነቃማ ጥሩ ነበር፤ አባቶቻችንም እያዩ ለአውሬው ስርዓት ልያሰረክቡን ያሰፈሰፉ ይመስላል፤ዘመዴም /ነጭ ነጯም/ በዚህ ጉዳይ ዝም ብሏል፤ሁሉም ዝም እያየን ልንበላ ነው፤ ብቻ የፈጠረን አይተወንም በዚህ ሙሉ እምነት አለኝ፤እባክህን አንቴንም ልያግዙህ የሚችሉ ሌሎች ወንድሞች ካሉም ቀስቀስልን ነቅተው እንዲያነቁን፤ በእርግጥ ሁላችንም ሀላፊነት ቢኖርብንም ዕድሉን ለማግኘት ሁኔታዎች አይፈቅዱልንም፤ ምክንያቱም ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆነ ጭጭ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይሁነን እላለሁ፡፡
የኛ ችግር በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት መቀነስ ብቻ ሣይሆን መጥፋት ነው ጊዜው አልቋል ንስሀ ገብተን እንጠብቅ ከፈጣሪ በላይ የሚሆን ሠይጣን የለም በእምነት ፀንተን ብንቆም አሸናፊ እንሆናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ትክክለኛቱ የኦርቶዶክስ ዕምነት በሰላም መጣህ እንዲሁ ሌሎች ወገኖቻችንም ከሰሳሳተ መንገዳቸውወጥተው ይመለሱ ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳቸው ።
ቢኒ በጣም ነው የምትመቸኝ
ካልጠፉት ከ 99ኙ ይልቅ ጠፍቶ በተገኘዉ በአንዱ በግ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ. እመቤቴ ትመስክርልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
Beni Medhanialem Kirstos Tsegawin Yabezalihe !!
ቢኒ ወደ መንግስት ጫና መፍጠር አለባችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ከሁላችን ጋር ይሁን
ውንድሜ ብንያም የእመቤቴን ስም እየጠራህ ስትዘምር እንባዬ ነው የመጣው። እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ።እመቤቴ በሄድክበት ሁሉ ትቅደምልህ።
ተባረክ ወንድሜ
ቢንዬ በርታ ብክረ ሰባኪያን አሳደዱት ወይ ግዜ መቼ ይወን ሚነጋልን😭
EMAMELKENE YEZOOO YAFERE YELEME SEMEWA YEBAREKE AMÈNE
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው። ነገር ግን ቀደም ብለው መታወቂያውን የወሰዱ አሉ በምን መንገድ ነው ከዚህ በኋላ መውጣት የሚቻለው? ምን ዕድል አለ?
Biniam l strongly follow your prohram, I sow awounderful commitment, continu bro.
ናሽናል ኣይዲ ..የሰለጠነው .. ኣለም በሙሉ የሚጠቀምበት ሁሉንም ስራ የሚያቀል በጣም ጠቃሚ ነገረ ነው!!!ወንጀል ይቀንሳል!!ኣሰራርን ያቀላጥፋ ል..!ከዚህ ቴክኖሎጂ መራቅ.. ኣንችልም!!ሁሉን ጠልተን ሁሉ ን..ነገር ተቃውመን ኣንዘልቅም ለጊዜው ቀላል ምሳሌ ልስጣ ችሁ!!ኣንድ ሰው ሶስት ኣራት መታወቂያ ሊኖረው ኣይችልም በሁለት በሶስት የተለያየ ስም ንብረት ማስመዝገብ ኣይችል ም!!!
They know it perfectly! They just want to confuse the ignorant people!
ወንጀል ይቀንሳል ትላለህ እንዴ? ውጪ ሀገር ራሱ mandatory አይደለም optional ነው ምክንያቱም ዋናው አላማ የ ID ጉዳይ አይደለም ID የሚባል ካርድ በ 2030 ጭራሽ መጠቀም ያቆማሉ። ሲቀጥል የ digital crime በአካል ከሚፈፀም ወንጀል የባሰ ነው ስንት scam የሚሰራበት እኮ ነው 🤣🤣🤣 በሀይማኖት አይን ካልታየህ እስቲ blade runner እና minority report የሚሉትን ፊልም አይተህ ማምጣት የሚፈልጉትን system ተመልከት።
ወንድሜ ዲጅታል መታወቅያና በእጅ ላይ የሚሰጠው መታወቅያና ፖስፖርቱ አሁን ወንድማችንን የሚያብራራ ልን ሌላ ነው አልገባህም ማለት ነው ወንድሜ።
በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ በዝህ ልክ ማሃይም ነዉ ከንተ ሌላ አንም ሰዉ አልተቃወመም አየህ የማሃይም ጆሮ ዉሸት ለመስማ ይጓጓል ጥሩ ነገር መስማት አይፈልጉም ሌቦች ስለሆኑ ድጅታል መታወቅያና ካሜራ አይወዱም የሴጣን ነዉ ይላሉ !!!!
የወንጌል ጉቶው።
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ
በጣም ከሱፍ ለባሸ ወንበዴ ሌባ ነብይ ፓሰተር ነን ባይ ወንበዴ ንቃ ፍቅርየሱሰ በርታ እመቤቴ ከጎንክ ትሁን ጠባቂክ የነቃ ነው የናዝሪቱ እየሱሰ መድሃንያለም
መፍትሄው ምንድ ነው ምን እናድርግ , የነቃም እኮ ከዲጂታሉ ልያመልጥ አልቻለም ለምን በስራው መጡበት ታክስ መክፈል አይችልም ብዙ ነገር አለ እና በአንድ ላይ መነሳት አለብን
ወንድማችን አስተምር የጠፉትን መልስልን:: ማርያም ማርያም ስላት--------
Edmena tena yesetehe
እምበላው አጥቼ ልሙት እንጂ ዲጂታል id አላወጣም ቺፑንም አላስቀብርም ፈጣሪ አምላክ አለን
ሞገስህ ይቺ ቤተክርስቲያን ነች፣ተዋህዶ
ክብር ለሥላሴ።
Share,👍👍.
በጣም ደስ ይላል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቀደም ብሎ ሲዎራ ስለነበር ባንኛለው አላዎጣሁም ያው እንደየቻይቪ በአንጀታችን ይገባል መንግስት አዎ ምንም ጥያቄ የለውም ግን ሁሉም በእግዚአብሔር ቸርነት ያልፋል።
በርታ ወንድማችን ቢኒ!
ተባረክ
ቢንያም ዶክተር 🙏🙏🙏🙏
እድሜ ለአብይ ምርጥ ተላላኪያቸው ስለሆነ ለነሱ አልጋ በአልጋ ሆኖላቸዋል
ሁሌም ፍቅር ነህ።❤❤❤
❤እመቤቴ ዘርህ በሙሉ ተባርክህ❤
እኔሰየምመኘውበማሪያምጥላስርመኖርይሻለኛል
ሁሉምያወጣዉዲጅታልመታወቅያምንምነገርይሁየድንግማርያምልጆችነንሁሉምነገርይከሽፋልበፈጣሪኃይልምይፈወሳልምንሚመጣነገርየለምትልቅጠባቂአላትኢትዮጵያበእምነትህመቆምብቻነው።።
ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ። የሁላችንንም መጨረሻ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳምርልን🙏
የተለያዩ የሚዲያ ሠዎች ቅራቅንቦ እና እንቶፈንቶ ፕሮግራም ብቻ በማቅረብ ትውልዱን ከሚያደነዝዙ ለእንደ ወንድማችን አለልኝ አይነት ሠው ትኩረት ቢሥጡ እንዴት ደስ ባለኝ። አሌ እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልህ ወንድሜ ከነቤተሠብህ!!! ወንድማችን ቢኒያምም እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልህ ከነቤተሠብህ!!!
በየመናፈሻው የሚቀመጡት ምልክቶች ሁሉ ሥለምን እንደሚያመላክቱ ልብ ያለ ልብ ይበለው ። መንፈሣውያኑን በማያምኑት ማሥጠቃት እራሱ የዚሁ ሠይጣናዊ እሳቤ አካል ነው ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህር ቢኒያም መታወቂያውን ሳናውቅ የወሰድን ሰወች ብዙወች ነን ምን ማድረግ አለብን እባካችሁ የሆነ መላ ንገሩን እባካችሁ በመድሐኒአለም ስም እንጠይቃችሃለን
ወንድሜ ቢንያም ቤትህ ዘርህ ይባረክ።
እኔ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ነው በዶክመንተሪዎቹ የማውቀው ፤ አለልኝ ቀድሞ የነቃ በተለይ ወጣቱ ሊሰማው የሚገባ በጣም ጎበዝ ሰው ነው ።
የቲክቶክ አካዉንቱን ንገሩኝ እባካችሁ
ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን።
ህያው አምላክንቤተ ክርስቲያን ፍፁም ሰማያዊት ነች አንድ አምላክን ብቻ የምታመልክ የእግዚያብሔር የሆኑትን ቅዱሳን የምታ ክብር ነች በነገር ሁሉ ማስታወሉን ይስጠን ኣሜን ቢኒ ዕድሜና . ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
ትክክል ነው ወንድማችን ለሁሉም በዕምነታችን ፀንተን አንድ በመሆን መቆም ወሣኝ መዳኛ ነው ለሥጋም::
በርታ ውንዲሚ እግዚአብህር ይርዳህ
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለደቂቃም ይሁን ለሰከንድ በአንተ አደበት ምላስ ክርስቶስ እስከ እናቱ ሲመሰገን ማየት እንዴት ያስደስታል እድሜና ጤና ሰቶህ በተዋህዶ ያኑርህ
በጣም የሚገርም ነገር ይሔ ወንድማችን ስለ ኤሌክትሮኒክስ መታወቅያ ና በአጠቃላይ በሙሉ የተነተነው የጀርመን ሙሁሮች የዚህ ሲስተም የሚቃወሙ ብዙ ሙሁሮችና ፖለቲከኞች በተቃውሞ በተሌቭዥን ሲወያዩበትና ሲቃወሙ አይቼ አለሁ።
በጣምም ፈርቼም አዝኜም ነበር።
ነገር ግን አዚህ ጀርመን ሐገር ሳይጀመር አንዴት ኢትዬጵያ ውስጥ በተሎ አንደገባና ህዝቡም ሳይገባው ቶሎ መመዝገቡና ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ብንያም ውንድሜ ታድልህ መጨረሻህን ያሳምርልን በርታ
ፍጹም ጴጥሮሳዊ መመለስ በወንድማችንፍቅረ ኢየሱስ ታይቷል።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ።
ቸር አምላክ ይክበር ይመስገን የምንድንበትን ሁሉ ሠርቶልናለ እና! በርቱ ወገኖቼ. ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ::
እመቤታችን ረድኤት በረከቱዋ ይድረሰን
ስመሽም ብርሃን ይሆናል ወንድሜ እጅግ ከፍተኛ አክብሮት አልኝ ስገባን አንገታችን ለሰይፍ ዝቅ ብለን እንሰጣለን የዙፋኑን ክብር ካወቅን ድል ነው መንገድ በርታ አይዞህ ጠንክር ወንድሜ
❤❤❤.... ወንድማችን ፍቅረ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይስጥልን! ህዝቤ ሆይ እውነቱን ተመልከት!
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም, እንደ ቅዱስ ገብርኤል : እንደ ኤልሳቤት እንደ ዮሐንስ እንወድሻለን:: ልቤ እየጠበበኝ ቃላት እያጠረኝ የአይምሮዬ አውታር ምጥቀቱ እያነሰኝ ብወድሽ ብወድሽ አይበቃኝም:: ገና እወድሻለሁ:: ድንግል ሆይ እንዳንቺ ያለ ቅዱስ ማንም የለም:: የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
በርታልን ወንድማችን። እንወድሃለን ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አገልግሎትህን ይባርክልህ።
ወንድም ዓለም በቤቱ ያኑሪህ። የስጋ እናቴ ወደ አምላክዋ ሆዳለች ነገር ግን የኔም የልጆቼም አናት በድንግል ሁሌም ደስተኛ ነኝ።
በርታ ወንድማቸን ቢኒ ፀጋውን ያብዛልህ።❤❤❤
ፍቅረ ኢየሱስ ሰላም ይሁንልክ የእግ ምርጥ ምርጫ በስተመጨረሻ የተግበኘክ እኛንም ያስበን እንወድካለን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላማን ስጥልን የተራቡትን መግባቸው ይተስደዱትን ወድቤታቸዊ መልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ እናመሰግናለን🙏💚💛❤
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የጠብቅህ
ቃለህይወት ያሠማህ ውድ ወንድማችን
ቢኒዬ ወንድማችን ኑርልን አብዝቱ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ። እንዳንተ ያለ ወንድም አስተማሪ ያስፍልጋታል ቢኒ ጀግና
ወንድማችን ቢኒ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ይህ መልዕክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ጥሩ መልዕክት ነዉ ሕዝባችን ንቃ እነ አብይ መሐመድ የአጋንቱን አሠራር በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን ከፍተኛዉን መረብ እየዘረጉ ስለሆነ ድጂታል መታወቂያ አንፈልግም በማለት ተነሱ ከፋኖ ጋር ተቀላቀል ታገል።በተለይ እናቶች አብይና አዳነች ትንንሽ ሳንቲም እየሰጧችሁ ማህበረሰቡን የምታደናቅፉ እናንተ ናችሁና ተጠንቀቁ ንስሀ ገብታችሁ የፅድቅ መንገዳችሁን ያዙ።
በአዉነት ወድማችን ፍቅረእየሱስ ጤና እድሜ ይስጥልን
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ እንንቃ ኧረ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክሕ ፈጥነህ ድረስልን ኧረ እንፀልይ አድነን አድነን፣ አምላከ ተክለ ሃይማኖት፣ አምላከ ቅ/ጊዮርጊስ፣ አምላከ ቅ/አርሴማ፥ አምላከ ነብያት፣ አምላከ ሐዋርያት፣ ስማቸውን ያልገለፅኳቸው ሁሉ ፍጠኑ ፍጠኑ ፍጠኑ
አስተማራችን እግዝአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁንልን!❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ
አለለኝ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እኛን ለማንቃት ስለምታቀርብልን መረጃ፡፡ ሁሉ እግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ማስተዋልን ይስጠን ፈጣሪ ፡፡
አቶ ቢኒያም እግዚአብሔር ለአንተም ዘመንህን በቅድስት ቤተክርስትያን በቅዱስ ቅርባን በቅዱስ ስጋው ከብረህ እንድትኖር ያድርግህ ፡፡
Our brother God bless you ❤❤❤❤❤
አዎ ቢኒ እንዲ ነው የሚያምርብ ችግር እንኳን ቢኖር ከወንድሞች ጋር በውስጥ አውራ አንተን በምንወድክ ልክ መምህር ተስፋዬንም እንወደዋለን አደራህን ሴንን አሳፍረው ቢንዬ❤❤❤
መጨረሻህን ያሳምርልህ ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን።
ብኒዬ እኔ ስለ አንተ እግዚአብሔር ብቻ ይመስገን
❤❤❤❤ ውድ ወንድሜ እነዳንተ እግዚአብሔር ውድድድድድ እንዲያደርገኝ ፀልይልኝ መድኃኒት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ከነቤተሰብህ የበለጠ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ በጥበብ ይምራህ። አሜን!
ተባረክ እድሜ ጤናጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜ።እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።
Aesop Ethiopian subscriber እናድርግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ከማስረጃ ጋር ነው የሚቀርበው።
ቢኒም በርታ ወንድማችን።
በርታልን ወንድማችን በመንፈስም በስጋ ም በረከት እንድትጎለምስ እና እንድታገለግል ፀሎቴ ነው
ደስ ያምላው ይአምልኮ ስርዓትነ ዜማው
እግዚአብሔር ይስጥልን ስላሳወከን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏♥️እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሆይ♥️ ዘወትር ስምሽን እንጠራሻለን ♥️ከፍ ከፍም እናደርግሻለን እንወድሽማለን ♥️🙏🙏🙏
Fekre Eyesues edemena tenan yestek 🤲🤲❤❤ metadel new ❤❤Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏
የመታወቂያ መኖር በጎ ነው መንግሥት ለክፋት ከተጠቀመበት ትክክል አይሆንም፣ዓለም የክፋትም የበጎም መንደር ናት፣ተቃርኖ ምንጊዜም አለ፣የክፉዎችን ክፉ ሥራ ስለነገራችሁን እናመሰግናችኋለን ክፉውን መቃወም በጎውን መቀበል ግን የእኛ ፋንታ ነው።
ወንድማችን ፍቅረኢየሱስ ተባረክልን ።
ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ያውቅበታል ፍቅረ ኢየሱስ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሰላም ፍቅረእየሱስ በርታ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይመልከተን
Betam yasazenale Egziabher Amelak yederselen enji🙏💔💔💔
Mariyam. Mariyam beye. Simuwan sawedesat
dankugn bay begeta germegn siteluwat 👏👏👏👏🌻🌻♥️♥️♥️
Mirtu. Wendmachn. Biniyam, betam
enwedhalen ❤❤❤
Kekifu yitekeh 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እናመሰግናለን ።እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉ ምሁራን ተባዮች ዶክተር እና ፕሮፌሰር ደመወዝ እንጂጨመርላቸው እንጂ ትውልድ እና ሀገርን እንደአባቶቻችን ለትውልድ ከነክብሯ ለማቆየት ስላልሆነ ነው
የአንተን ልቦና የከፈተች እመቤታችንን የእኛንም ልቦና ትክፈትልን
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ስማርጥ እንደዝ ነው ኑርልን ውድ ወንድችን ፍቅረ እየሱስ ❤❤❤
ወንድሜ ወላዲተ አምላክ ፍቅርዋን ታብዛልህ
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን
ወንማችን ቃለሕወትያሠማልን በርታ
ፍቅረ እየሱስ መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰብህ ፀጋውን ያብዛልህ።
Aesop Ethiopian ebakachihin share adrgu betam betam tekami yehone mereja new yemiyakerbew hulum sew liketatelew yigebal hiwet adin timihrit new niku niku niku
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቢኒ በጣም ደስ ይላል ይህንን ፕሮግራም ማቅረብህ መልክም ነው፤ ነገር ገን የኢትዮጵያ ህዝብ አይነቃም እንጂ ብነቃማ ጥሩ ነበር፤ አባቶቻችንም እያዩ ለአውሬው ስርዓት ልያሰረክቡን ያሰፈሰፉ ይመስላል፤ዘመዴም /ነጭ ነጯም/ በዚህ ጉዳይ ዝም ብሏል፤ሁሉም ዝም እያየን ልንበላ ነው፤ ብቻ የፈጠረን አይተወንም በዚህ ሙሉ እምነት አለኝ፤እባክህን አንቴንም ልያግዙህ የሚችሉ ሌሎች ወንድሞች ካሉም ቀስቀስልን ነቅተው እንዲያነቁን፤ በእርግጥ ሁላችንም ሀላፊነት ቢኖርብንም ዕድሉን
ለማግኘት ሁኔታዎች አይፈቅዱልንም፤ ምክንያቱም ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆነ ጭጭ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይሁነን እላለሁ፡፡