Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የእግዚአብሔር ምህረት የእግዚአብሔር የፈውስ ኃይል ከራስ ፀጉርሽ እስከ እግርሽ ጥፍር ይለፍ በዝማሬ አገልግሎትሽ እረፍት ያጣ የጠላት ሀይል በትንሳኤው ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን አብ ያልተክለው የአብ ንብረት ያልሆነ ሁሉ በእሳት ይበላ
አሜን ይሁንላት።
አሜን ❤❤❤
የኔ ውድ እህት እንደታመምሽ ሰምቻለው ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልሽ
እግዚአብሔር ሆይ እባክን ፈውሳት
Don’t worry he almighty will heal her.that is his job.
ምንም አትሆኝም ፈውስሽ በኢየሱስም የጸና ይሁን
ወላጅ የቱጋ ነው ብሎ ሊዳብስ እንደሚፈልግ ሁሉ፣ መድሀኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን የሚያውቀው ለእርሱ የሚሳነው የሌለ እርሱ ይዳብስሽ፣ይፈውስሽ እህቴ።እየሱስ ጌታ ነው።አይዞሽ
@@tilahunkebede7103 🥰🥰🥰🥰እውነት ነው አሜን
በመገረፉም ቁስል እኛም ተፈወስን!!
ሰማሁ መታመመሽን እህቴ። አለ ጌታ እህቴ በዙፋኑ ። በእምነትሽ ቁሚ እርሱ ይመጣል።
ያገለገልሽው ጌታ ምህረቱን ሰጥቶሽ ለክብሩ ያቁምሽ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ድረስላት ሰው እንኳ ድርሻው ውስን ነው እጅህ እጅህ ግን እየሱስ የማይታይ ቦታ ሁሉ ይዳስሳል የኔ እየሱስ እባክህን ለማመስገን እንደገና አቁማት
Amen
ጌታ ሆይ እባክህ የምህረት እጅህን ላክላት ፈውሳት❤❤❤❤
አይዞሽ የእዮብ አምላክ ካንች ጋር ነው። ይህ መከራ ለበለጠ ክብር እንደ ወርቅ አንጥሮ የምያወጣሽ እንጅ የምያዋሪድሽ አይሆንም። በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ፍፁም የሆነ ፈውስ ያግኝሽ!!!
እየሱስ ይፈውስሽን እግዚአብሔር መልካም ነው ትድኛለሽ😢🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ የኔ ውድ።
እህቴ አይዞሽ እየሱስጌታ ነው እንደዘይት የሚፈሰው የእየሱስ ስም የሚፈውሰው የሚያድነው ያስም በእየሱስ ስም በላይሽ ይምጣ የጠራሽእ ያገለገልሽው ጌታ ይዳስሽይይዞሽ የእኔ ናት
ጌታ ሆይ እህታችን አዳኙ ጌታ እየሱስ ፈውሳት ፣ ተንከባከባት ህክምናውን ሁሉ ተቆጣጠር።
ኣይዞሽ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ነዉ 😢❤❤❤❤ፈዋሽሽ ከኣጠገብሽ ነዉ❤
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልሽ ህመምሽ የእግዚአብሔር ልጅ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን የሚገለጥበት ይሁንልሽ 🙏❤
ምስርዪ እንደዘመርሽለት ይሁንልሽ ❤ እግዚአብሔር ፈዋሽሽ አምላክሽ ነውና📖💕❤️💕❤️💕❤️📖❤️💕❤️💕❤️🙏
ፈውስሽ ፈጥኖ ይድረስ የኔ ጌታ እነዚያ ደጋግ እጆችህ ይዳሳት
ብስም የሱስ አታ ነዋሕ ኢድ ኣምላኽ ሕጂ ሕጂ ፈውሲ ትሕልፍ ገና ንጎይታ ብብዙሕ ከተገልግልዮ ኢኺ ዘማሪት ምስራች የሱስ ጎይታ ዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
ካለግዚአብሄር ፈቃድ አንዲቱ ፀጉር ከኞ አይወድቅም አይዞሽ እህቴ ጌታ እየሱሰ ይፈዉሰሽ።
ብስር ጌታ ፈዋሽ ነው : ጌታ እያመለክሽ ትኖርያለሽ አይዞሽ : ጌታ መልካም ነው ::
እሕቴ የኔ እቅሜ መፀለይ ነው የጌታ የኢየሱስ ፈውስ እጅ በሕይወትሽ ጣልቃ ይግባ
የአሁን ዘመን ነብያቶች ሰይጣን ምን እንዳቀደብሽ እንኳን አይተው ሊያስመልጡሽ አልቻሉም ።ሰው ጥሎ የማያውቅ የጌታ እጅ ይያዝሽ የእኔ እህት ❤
የኔ አንቺ የጌታ ድንቅ ልጅ እምለው የለም ተፈውሰሽ ቅሪ ፈውስሽ የፀና ይሁን።
የጠራሺው ጌታ መልካም ነው 🙏🙏🙏ፈውሱን ይላክልሽ አይዞሽ የኔ ውዴ እህት
ያደረብሽ መልካሚ የአምካችችን መንፈስ ያበረታሽ ውድ እህቴ
ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ፈውሳት በኢየሱስ ስም ጠላት ይፈር ጌታ ሆይ በቤትህ ዳግማ አቁማት በመገረፍ ቁስሉ ተፈውሳችኋል ቃለ የታመነ ነው በኢየሱስ ስም ፈውስ ሆኗል ጌታ ደግነ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን
የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ይላክልሽ
የምገርም ድምፅ ነዉ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን የኔ ውድ እህት❤❤❤❤ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ፈውሱ ይፍጠን በሕይወትሽ በኢየሱስ
Wow barkane naber yazi kane eko , sament sayemolawe nw hospital yegebachwe Geta eyesus yefaweseshe
እምነት ብቻ ነው ።እምነትህ ያድንሀል አይደል የሚለው።
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ እውነት ነዉ በጌታ የማይቻል ነገረ የለም ጌታ ደግሞ እንደ ገና ለክብሩ ያቆምሻል ይህ የማይቀር ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta bemehertu yasebeshi yene wed ihet ❤❤❤❤Yene weddddddd❤❤❤❤❤❤❤ Yene enate ayzoshe yeshalishale atchenekilgh yene wed enate ❤❤❤😊😊😊😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
ምስዬ እግዚአብሔር ሰላሳ ስምንት ዓመት ደም ይፈሳት የነበረችውን ሴት ያዳነ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በታምራቱ ያድንሽ እህት
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ፣በቤቱ ፣ለክብሩ ያቆምሽ።
ያስደንቃል ያስገርማል ያገለገልሽው ጌታ በመገረፉ ቁስል ፈውሶሻል ክብሩ በጠላት እቅድ ላይ ተገልጦ ተፈውሰሽ በእጥፍ ቅባት ለማገልገል ያብቃሽ በኢየሱስ ስም እሜን!
wow God speaks with this song yes God do miracles after all
እግዚአብሔር አለው ነገር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ እውነት ነው የኔ እህት በጣም እግዚአብሔር ባንች ስራውን በሚገርም ምህረት ፈውስ ቆመሽ ገና ትዘምርለታለሽ እግዚአብሔር ለታመኒት ታማኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
May the mericy of our Lord Jesus Christ up on you ❤️
E EGZIABHER Tamagne neww, Ligodash yewetta yetelat seeera KEFF BALECH EJJU /, BEEYESSUS KEHULLU BELAY BEHONNE SEEMMU yedereke, yesemette yeehun!!!Amen.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን clip በእግዚአብሔር ቃል አጅባችሁ ስላቀረባችሁት ። ወገኖች ቃሉን አንብቡት በቃሉ ላይ ፅኑ ፣ ጌታ በእርግጥም በድንገት ይመጣል ። 🙏🇪🇹🙏
የኔ ቆንጆ እንባሽን ያብሰዋ የታመንሸዉ ጌታ ፈዉስ ይሁንልሸ የታመንሸዉ ጌታ
Glory be to God.Ameeeen and Ameeen in Jesus precious mighty name.🙏🙏🙏 Hallelujah
ያመንሽው ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
ምስርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የዘምርሽለት ጌታ ይዳስስሽ ይፈውስሽም። እንደገና በምስጋና በአዲስ ቅኔ እና ዜማ አስታጥቆ እንደሚያቆምሽ አምናለሁ።
ጌታ ይማርሽ የኔ ውድ ያባቴ ልጅ ያገለግልሽ ጌታ አይጥልሽ የኝ ጌታ ይታመነ ነዉ❤
እየሱስ ይመጣል የኮቴ ድምፀ ይስማል
Mihereten fewuusen lakelate Yene Eyesuse 😢😢
ለስሙ ክብር ሲል ይፈውስሽ
ከብር ለእየሱሰ ይሁን እግዘአብሔር ከአንች ጋር ይሁን❤❤❤❤
ውድ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ😢😢😢😢😢
ከማንም በላይ የቅርብ የሆነ ጌታ ይፈውስሽ
እግዚ አብሔረ ፈጸሞ ይማረሸ እህቴ
የኢየሱስ የፍውስ ኅይል ይዳስሽ!
ጌታ እየሱስ ፈውሱን ይላክልሽ
ጌታ ፈውስ ይላክልሽ እህቴ
አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ተባረክ በቡዙ ዘመንሽ ቡሩክ ይሁን ❤❤
የእኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ
Geta yemaresh yenwudi ehit matamameshin samechalewYagalgelshu geta mogasun ena tsagawun beitef chamero lish enda gena komesh lekibru enda metzamere mnm tirter yalegnm❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ስምህን ልታከብረው ውጣ ፈውስህ ይቅደማት ለማዳን የበረታ የእግዚአብሄር ክንድ ተነስ
My god bless you sister ❤
የምህረት አምላክ አስባት ማራት በልጅህ በእየሱስ ሰም
ጌታ ሆይ እባክ ምረትህ ይብዛላት
የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ ጌታ ሆይ አስባት እበክ
አረ ለእግዚአብሔር ይች ምንድናት በጣም ቀላል ናት እይዞሽ የፈውስ እጁ ይፍጠንልሽ በጌታ በኢየሱስ ደም
Fetari cherso yimarsh
YAHWEH RAPHA እግዚአብሔር ፈፋሽ ! ጉብኝት ያድርግልሽ🙏🙏🙏ማንም ሀኪም ጠቢብ እማይደርስበትን ጅማትን አጥንትን ቅልጥምን እሚያፍ የእግዚአብሔር መልካሚቱ እጅ በውስጥ ብልቶችሽ ይለፍ!! YAHWE RAPHA እላለሁ የተበላሸ ነገርን ቆርጦ አውጥቶ እሚፈውስ የዉስጥጠሊቁን የሰውነት ክፍል ቀዶ እሚጠግን የፈውስ ሀይል ይለፍ በእህቴ ዉስጠኛ አካል:ስነልቦናዋን : መንፈስዋን : ይንካ እንደገና አራግፋ ትነሳ እሩቅ ታገልግል:: እየሱስ የዳንበት ስም :: አሁን ስም ከተሰጠው ደዌ ፈውስ ይሁንልሽ::🙏🙏🙏🙏
ጌታ የማያልቀውን ምህረቱን ያብዛልሽ የኔ እህት ❤❤ ጠላት ያቀደው ባንቺ ላይ አይሰራም በእየሱስ ስም❤❤❤
እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው አምላክሽ ይፈውስሻል❤❤❤
እንደዚህ የዘመርሽለት በአምላክሽ ልክ እንደዚህ የማዳኑን እጅ በላይሽ ይላክልሽ ጨርሶ ይፈውስሽ የአባቴ ብሩክ እህቴ
Amen let it be to her
እግዚአብሔር አምላክ እንደገና በክብር ይግለጥሽ እህቴ ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር እጅ ባንቺ ላይ ይረፍ የጠላትን ዕቅድ ያፍረስ።
ኢየሱሴ ይቺን ብላቴና እንድታስመልጣት እለምንሃለሁ የምህረት እጅ ይዘርጋላት
ጌታ እየሱስ በምህረት እጁ ይዳስሽ ድነሽ ቅሪ አይዞሽ አምላክሽ ታማኝ ነው ክብሩን ይግለጥብሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ እህት
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ😢😢😢
ጌታ ሆይ የምህረት እጆችህ ይዳሳት
Yene wud geta yimarsh
Eyasui kibrun yiglax ❤❤❤❤❤❤
Waw this what a graceful worship. God bless you!
የኔ ቆንጆ እእት በጣም ነው ያዘንኩት ስስ ማ ጌታ እየሱስ ይፈው ስሽ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይቻላል ያገለገልሽ ው ጌታ
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌻🌹🍀🌷🌸💐🌺🌻🌹🍀🌷💐🌺🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌷💐💐💐💐አይቼአለሁ ይመጣል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ጌታ ፈውስ ይ ላክልሽ
ያመለክሺው ያስመለክሺው ውድሽ በመከራሽእና በጭንቅሽ ጌዜ እኔነኝ😮ውድሽ በማለት ሞገስ ይሑንሽ። በእግዚያብሔር ቃል እናንት ሞገስ ሞገ ስ። በ ሉ እርሱ የመደምደማያውን አለት ያወጣለታል ይላል
Igzihebiher cheriso yimerishi
geta amilak cherso ymarish yene ehti
Geta yemasegene ahuneme Lamesgana Endete kome charso yemarshe😢❤❤❤
ትባርኪ በብዙ ጻጋውን ይብዛልሺ እንኳን ጌታ ማሬሺ❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙌🙌
Geta hoye beswa andebet west hone endenkahen ahun balchibet bota yefews ejihe yedabsatAmen ejishen bafesh ascheno geta yasmelitish Emiye
Yene enat geta Eyesus fewesun yafetenelesh🙌❤
I'm Orthodox but I love protestant mezmur specially this one why?
Amenamen አግዛብሔር ጨርሶ ይማርሽ
Egzihabher ahun baleshibet befews eju ydabsesh dneshim endet madanun endayesh memesker yhunlsh yamenshiwna yetedegefshiw geta endemaytewsh 💯 percent i believe geta tamagn nw gena mech jemere srawn gena bebzu yteqemebshal ewedshalew msrye ❤❤ betselote asbshalew
መንፈስ ቅዱስ ባለሽበት ቦታ ይዳስሽ የፈውስ ሀይል በአንቺ ላይ ይለፍ
❤አዎ ትክክል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አሜን እልልልል ተፈውሰሻል አምናለሁ
ጌታ እየሱስ እርስትህን አስባት ፈዉስ ይለፍ በእየሱስ ስም እንደ ንስር አሞራ ትታደስ !!!!
Yezemreshelet geta edemiy yichimerelesh
Yemi geta yesusi fawus yilakilsh tamashal silu samchelawu
የእግዚአብሔር ምህረት የእግዚአብሔር የፈውስ ኃይል ከራስ ፀጉርሽ እስከ እግርሽ ጥፍር ይለፍ በዝማሬ አገልግሎትሽ እረፍት ያጣ የጠላት ሀይል በትንሳኤው ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን አብ ያልተክለው የአብ ንብረት ያልሆነ ሁሉ በእሳት ይበላ
አሜን ይሁንላት።
አሜን ❤❤❤
የኔ ውድ እህት እንደታመምሽ ሰምቻለው ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልሽ
እግዚአብሔር ሆይ እባክን ፈውሳት
Don’t worry he almighty will heal her.that is his job.
ምንም አትሆኝም ፈውስሽ በኢየሱስም የጸና ይሁን
ወላጅ የቱጋ ነው ብሎ ሊዳብስ እንደሚፈልግ ሁሉ፣ መድሀኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን የሚያውቀው ለእርሱ የሚሳነው የሌለ እርሱ ይዳብስሽ፣ይፈውስሽ እህቴ።እየሱስ ጌታ ነው።አይዞሽ
@@tilahunkebede7103 🥰🥰🥰🥰እውነት ነው አሜን
በመገረፉም ቁስል እኛም ተፈወስን!!
ሰማሁ መታመመሽን እህቴ። አለ ጌታ እህቴ በዙፋኑ ። በእምነትሽ ቁሚ እርሱ ይመጣል።
ያገለገልሽው ጌታ ምህረቱን ሰጥቶሽ ለክብሩ ያቁምሽ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ድረስላት ሰው እንኳ ድርሻው ውስን ነው እጅህ እጅህ ግን እየሱስ የማይታይ ቦታ ሁሉ ይዳስሳል የኔ እየሱስ እባክህን ለማመስገን እንደገና አቁማት
Amen
ጌታ ሆይ እባክህ የምህረት እጅህን ላክላት ፈውሳት❤❤❤❤
አይዞሽ የእዮብ አምላክ ካንች ጋር ነው። ይህ መከራ ለበለጠ ክብር እንደ ወርቅ አንጥሮ የምያወጣሽ እንጅ የምያዋሪድሽ አይሆንም። በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ፍፁም የሆነ ፈውስ ያግኝሽ!!!
እየሱስ ይፈውስሽን እግዚአብሔር መልካም ነው ትድኛለሽ😢🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ የኔ ውድ።
እህቴ አይዞሽ እየሱስጌታ ነው እንደዘይት የሚፈሰው የእየሱስ ስም የሚፈውሰው የሚያድነው
ያስም በእየሱስ ስም በላይሽ ይምጣ የጠራሽእ ያገለገልሽው ጌታ ይዳስሽ
ይይዞሽ የእኔ ናት
ጌታ ሆይ እህታችን አዳኙ ጌታ እየሱስ ፈውሳት ፣ ተንከባከባት ህክምናውን ሁሉ ተቆጣጠር።
ኣይዞሽ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ነዉ 😢❤❤❤❤ፈዋሽሽ ከኣጠገብሽ ነዉ❤
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልሽ ህመምሽ የእግዚአብሔር ልጅ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን የሚገለጥበት ይሁንልሽ 🙏❤
ምስርዪ እንደዘመርሽለት ይሁንልሽ ❤
እግዚአብሔር ፈዋሽሽ አምላክሽ ነውና📖💕❤️💕❤️💕❤️📖❤️💕❤️💕❤️🙏
ፈውስሽ ፈጥኖ ይድረስ የኔ ጌታ እነዚያ ደጋግ እጆችህ ይዳሳት
ብስም የሱስ አታ ነዋሕ ኢድ ኣምላኽ ሕጂ ሕጂ ፈውሲ ትሕልፍ ገና ንጎይታ ብብዙሕ ከተገልግልዮ ኢኺ ዘማሪት ምስራች የሱስ ጎይታ ዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
ካለግዚአብሄር ፈቃድ አንዲቱ ፀጉር ከኞ አይወድቅም አይዞሽ እህቴ ጌታ እየሱሰ ይፈዉሰሽ።
ብስር ጌታ ፈዋሽ ነው : ጌታ እያመለክሽ ትኖርያለሽ አይዞሽ : ጌታ መልካም ነው ::
እሕቴ የኔ እቅሜ መፀለይ ነው የጌታ የኢየሱስ ፈውስ እጅ በሕይወትሽ ጣልቃ ይግባ
የአሁን ዘመን ነብያቶች ሰይጣን ምን እንዳቀደብሽ እንኳን አይተው ሊያስመልጡሽ አልቻሉም ።ሰው ጥሎ የማያውቅ የጌታ እጅ ይያዝሽ የእኔ እህት ❤
የኔ አንቺ የጌታ ድንቅ ልጅ እምለው የለም ተፈውሰሽ ቅሪ ፈውስሽ የፀና ይሁን።
Amen
የጠራሺው ጌታ መልካም ነው 🙏🙏🙏ፈውሱን ይላክልሽ አይዞሽ የኔ ውዴ እህት
ያደረብሽ መልካሚ የአምካችችን መንፈስ ያበረታሽ ውድ እህቴ
ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ፈውሳት በኢየሱስ ስም ጠላት ይፈር ጌታ ሆይ በቤትህ ዳግማ አቁማት በመገረፍ ቁስሉ ተፈውሳችኋል ቃለ የታመነ ነው በኢየሱስ ስም ፈውስ ሆኗል ጌታ ደግነ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን
የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ይላክልሽ
የምገርም ድምፅ ነዉ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን የኔ ውድ እህት❤❤❤❤ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ፈውሱ ይፍጠን በሕይወትሽ በኢየሱስ
Wow barkane naber yazi kane eko , sament sayemolawe nw hospital yegebachwe
Geta eyesus yefaweseshe
እምነት ብቻ ነው ።እምነትህ ያድንሀል አይደል የሚለው።
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ እውነት ነዉ በጌታ የማይቻል ነገረ የለም ጌታ ደግሞ እንደ ገና ለክብሩ ያቆምሻል ይህ የማይቀር ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta bemehertu yasebeshi yene wed ihet ❤❤❤❤
Yene weddddddd❤❤❤❤❤❤❤
Yene enate ayzoshe yeshalishale atchenekilgh yene wed enate ❤❤❤😊😊😊😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
ምስዬ እግዚአብሔር ሰላሳ ስምንት ዓመት ደም ይፈሳት የነበረችውን ሴት ያዳነ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በታምራቱ ያድንሽ እህት
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ፣በቤቱ ፣ለክብሩ ያቆምሽ።
ያስደንቃል ያስገርማል ያገለገልሽው ጌታ በመገረፉ ቁስል ፈውሶሻል ክብሩ በጠላት እቅድ ላይ ተገልጦ ተፈውሰሽ በእጥፍ ቅባት ለማገልገል ያብቃሽ በኢየሱስ ስም እሜን!
wow God speaks with this song yes God do miracles after all
እግዚአብሔር አለው ነገር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ እውነት ነው የኔ እህት በጣም እግዚአብሔር ባንች ስራውን በሚገርም ምህረት ፈውስ ቆመሽ ገና ትዘምርለታለሽ እግዚአብሔር ለታመኒት ታማኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
May the mericy of our Lord Jesus Christ up on you ❤️
E EGZIABHER Tamagne neww, Ligodash yewetta yetelat seeera KEFF BALECH EJJU /, BEEYESSUS KEHULLU BELAY BEHONNE SEEMMU yedereke, yesemette yeehun!!!Amen.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን clip በእግዚአብሔር ቃል አጅባችሁ ስላቀረባችሁት ። ወገኖች ቃሉን አንብቡት በቃሉ ላይ ፅኑ ፣ ጌታ በእርግጥም በድንገት ይመጣል ። 🙏🇪🇹🙏
የኔ ቆንጆ እንባሽን ያብሰዋ የታመንሸዉ ጌታ ፈዉስ ይሁንልሸ የታመንሸዉ ጌታ
Glory be to God.Ameeeen and Ameeen in Jesus precious mighty name.🙏🙏🙏 Hallelujah
ያመንሽው ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
ምስርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የዘምርሽለት ጌታ ይዳስስሽ ይፈውስሽም። እንደገና በምስጋና በአዲስ ቅኔ እና ዜማ አስታጥቆ እንደሚያቆምሽ አምናለሁ።
ጌታ ይማርሽ የኔ ውድ ያባቴ ልጅ ያገለግልሽ ጌታ አይጥልሽ የኝ ጌታ ይታመነ ነዉ❤
እየሱስ ይመጣል የኮቴ ድምፀ ይስማል
Mihereten fewuusen lakelate Yene Eyesuse 😢😢
ለስሙ ክብር ሲል ይፈውስሽ
ከብር ለእየሱሰ ይሁን እግዘአብሔር ከአንች ጋር ይሁን❤❤❤❤
ውድ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ😢😢😢😢😢
ከማንም በላይ የቅርብ የሆነ ጌታ ይፈውስሽ
እግዚ አብሔረ ፈጸሞ ይማረሸ እህቴ
የኢየሱስ የፍውስ ኅይል ይዳስሽ!
ጌታ እየሱስ ፈውሱን ይላክልሽ
ጌታ ፈውስ ይላክልሽ እህቴ
አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ተባረክ በቡዙ ዘመንሽ ቡሩክ ይሁን ❤❤
የእኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ
Geta yemaresh yenwudi ehit matamameshin samechalew
Yagalgelshu geta mogasun ena tsagawun beitef chamero lish enda gena komesh lekibru enda metzamere mnm tirter yalegnm❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ስምህን ልታከብረው ውጣ ፈውስህ ይቅደማት ለማዳን የበረታ የእግዚአብሄር ክንድ ተነስ
My god bless you sister ❤
የምህረት አምላክ አስባት ማራት በልጅህ በእየሱስ ሰም
ጌታ ሆይ እባክ ምረትህ ይብዛላት
የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ ጌታ ሆይ አስባት እበክ
አረ ለእግዚአብሔር ይች ምንድናት በጣም ቀላል ናት እይዞሽ የፈውስ እጁ ይፍጠንልሽ በጌታ በኢየሱስ ደም
Fetari cherso yimarsh
YAHWEH RAPHA እግዚአብሔር ፈፋሽ ! ጉብኝት ያድርግልሽ🙏🙏🙏ማንም ሀኪም ጠቢብ እማይደርስበትን ጅማትን አጥንትን ቅልጥምን እሚያፍ የእግዚአብሔር መልካሚቱ እጅ በውስጥ ብልቶችሽ ይለፍ!! YAHWE RAPHA እላለሁ የተበላሸ ነገርን ቆርጦ አውጥቶ እሚፈውስ የዉስጥጠሊቁን የሰውነት ክፍል ቀዶ እሚጠግን የፈውስ ሀይል ይለፍ በእህቴ ዉስጠኛ አካል:ስነልቦናዋን : መንፈስዋን : ይንካ እንደገና አራግፋ ትነሳ እሩቅ ታገልግል:: እየሱስ የዳንበት ስም :: አሁን ስም ከተሰጠው ደዌ ፈውስ ይሁንልሽ::🙏🙏🙏🙏
ጌታ የማያልቀውን ምህረቱን ያብዛልሽ የኔ እህት ❤❤ ጠላት ያቀደው ባንቺ ላይ አይሰራም በእየሱስ ስም❤❤❤
እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው አምላክሽ ይፈውስሻል❤❤❤
እንደዚህ የዘመርሽለት በአምላክሽ ልክ እንደዚህ የማዳኑን እጅ በላይሽ ይላክልሽ ጨርሶ ይፈውስሽ የአባቴ ብሩክ እህቴ
Amen let it be to her
እግዚአብሔር አምላክ እንደገና በክብር ይግለጥሽ እህቴ ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር እጅ ባንቺ ላይ ይረፍ የጠላትን ዕቅድ ያፍረስ።
ኢየሱሴ ይቺን ብላቴና እንድታስመልጣት እለምንሃለሁ የምህረት እጅ ይዘርጋላት
ጌታ እየሱስ በምህረት እጁ ይዳስሽ ድነሽ ቅሪ አይዞሽ አምላክሽ ታማኝ ነው ክብሩን ይግለጥብሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ እህት
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ😢😢😢
ጌታ ሆይ የምህረት እጆችህ ይዳሳት
Yene wud geta yimarsh
Eyasui kibrun yiglax ❤❤❤❤❤❤
Waw this what a graceful worship. God bless you!
የኔ ቆንጆ እእት በጣም ነው ያዘንኩት ስስ ማ ጌታ እየሱስ ይፈው ስሽ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይቻላል ያገለገልሽ ው ጌታ
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌻🌹🍀🌷🌸💐🌺🌻🌹🍀🌷💐🌺🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌷💐💐💐💐አይቼአለሁ ይመጣል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ጌታ ፈውስ ይ ላክልሽ
ያመለክሺው ያስመለክሺው ውድሽ በመከራሽእና በጭንቅሽ ጌዜ እኔነኝ😮ውድሽ በማለት ሞገስ ይሑንሽ። በእግዚያብሔር ቃል እናንት ሞገስ ሞገ ስ። በ ሉ እርሱ የመደምደማያውን አለት ያወጣለታል ይላል
Igzihebiher cheriso yimerishi
geta amilak cherso ymarish yene ehti
Geta yemasegene ahuneme Lamesgana Endete kome charso yemarshe😢❤❤❤
ትባርኪ በብዙ ጻጋውን ይብዛልሺ እንኳን ጌታ ማሬሺ❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙌🙌
Geta hoye beswa andebet west hone endenkahen ahun balchibet bota yefews ejihe yedabsat
Amen ejishen bafesh ascheno geta yasmelitish Emiye