በቤት ዉስጥ በሚገኙ ሶስት ነገሮች ብቻ የተሰራ ቆጮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • በቤት ዉስጥ በሚገኙ ሶስት ነገሮች ብቻ የተሰራ ቆጮ

КОМЕНТАРІ • 162

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 3 роки тому +9

    እስካሁን ካየኋቸው አዳዲስ ስራዎች ይሄኛው ያንቺ " ቆጮ" ተመችቶኛል ፈጠራሽን አደንቀዋለሁ ጎበዝ

  • @selameasgedome1386
    @selameasgedome1386 3 роки тому +18

    በጣም አሪፍ አሰራር ቡላ በበሶ ቆጮ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ጥሩ የልምድ ልውውጥ ነው ሌላው ደግሞ ቤት ውስጥ ባለን እህል መስራት እንደምችልም ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ

  • @Yetm113
    @Yetm113 3 роки тому +14

    መልክ ስጠኝና ሞያ ከዩቱቤ እጅሽ ይባረክ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክ 🙏 ቆጮ ለመብላት እያማረኝ ግን ቆጮ ከየት ላግኝ እል ነበር ለካስ እንዲህም ዘዴና ሞያ አለ ❤️ አመሰግናለሁ ❤

  • @fasikatilahun6414
    @fasikatilahun6414 3 роки тому +2

    በጣም ቀለል እና ፈጠን አድርገሽ ነው ያሳየሽን ውጤቱም በጣም አሪፍ ነው በርች።

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 Рік тому

    Did you use a parchment paper??

  • @hagretube4307
    @hagretube4307 3 роки тому +5

    ወየኔ የምፈልገው ነገር ያገኘሀተ ጤናናአድሜ ይሰጥሽ

  • @מלםאבבוט
    @מלםאבבוט 2 роки тому

    Bula malet yemn duket new? Kobas mndn new?

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 3 роки тому +1

    Interesting 👍
    For how long you baked it?

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому +2

      Araund 5 to 7 minutes but you need to flip every one or two minutes. Thank you.

    • @tengeee7117
      @tengeee7117 3 роки тому

      @@talemayehu1
      Thank you so much!

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +1

    Nice job 👍🏽 I found your video the first time today love it 😍

  • @martabirhanu1998
    @martabirhanu1998 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቡላን እንደቆጮ መጋገር ቀላል አይደለም ተባረኪ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማየ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +4

    በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 🙏 ውደኔም ብቅ በይ እህቴ

  • @aycheluhimweldemariam4117
    @aycheluhimweldemariam4117 3 роки тому

    Endima ketechale Seriche emokiralewu yihe kelal zade new kocho betam amrognal thank you betam

  • @muradujemal1769
    @muradujemal1769 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ፈጠሽ እናመሰግናለን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 3 місяці тому

    ቆንጆ ስራ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @amirayasufhasan4904
    @amirayasufhasan4904 3 роки тому

    Wow yane konjo gobaz barche batam asfalag nagar thanks

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 3 роки тому +2

    😱ሞክሬው ተሳካልኝ💃💃😀
    Thank you for sharing! God bless you 🙏🏼

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому +1

      Glad to hear that. Thank you for letting me know.

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 2 роки тому

      @@talemayehu1 mixadu ich ayebaleshim wude 🥰?

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 4 роки тому +1

    እባክሽን የእንጀራሽን ምስጢር ንገሪኝ እባክሽ ለልጆቼ ነውለሺያጭ አይደለም እባክሽ በጣም ነው የተመቸኝ።ጤፋን የት ነው የምትገዥው ምን ይባላል? እኔም ካናዳ ስለምኖር ነው ዝርዝር የጠዪቅሁሽ።

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 3 роки тому +2

    የቡላ ዱቄት ምድነው???

  • @se7141
    @se7141 3 роки тому +1

    እህቴ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ተባረኪ .... እኔም እሞክረዋለህ የተጠበሰ ቆጮ በክትፎ እወዳለሁ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 роки тому +2

    ኸረ ባለሙያ ጎበዝ

  • @mezmur6614
    @mezmur6614 4 роки тому +3

    Yene Gobez!! እስክሞከረው ችኩያለሁ እጅሽ የባረክ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  4 роки тому

      አሜን(3) ሞክሪውና አሳውቂኝ እርግጠኛ ነኝ ትወጅዋለሽ።አመሰግናለሁ💗💗💗

  • @konjohabasha6537
    @konjohabasha6537 3 роки тому

    Betam kelal zede new thank you! gin Mixadu ayibelashim?! Mesrat ifaligalw gin mixade indibelashibign alfeligim! Min timekriyalesh

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      አይበላሽም ሊጡ ምጣዱ ላይ እንዳይሆን ምጠንቀቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 3 роки тому +1

    በጣም ጉበዝ ሲያምር እህቴ ተባረኪ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 3 роки тому

    ቡላ ማለት ምድነው ውደ????

  • @shamisiyaadem331
    @shamisiyaadem331 4 роки тому +2

    Thank you so much 😋 I was waiting all day thank you 🙏

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  4 роки тому +1

      Thank you for your patience💓💓💓

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 3 роки тому

    ስንት ደቂቃ ይፈጃል ለመብሰል?

  • @takyos8190
    @takyos8190 3 роки тому +1

    Betam arif feteranew, thank you. Berchie

  • @BuzuTube
    @BuzuTube 4 роки тому

    Wereketun yet agegnalehu?

  • @peace3834
    @peace3834 3 роки тому +2

    ተባረኪ የኔ እህት እጅ ይባርክ

  • @birtukantafese1922
    @birtukantafese1922 3 роки тому +1

    Thank you 💗 for sharing creatives

  • @bella2bel806
    @bella2bel806 3 місяці тому

    Gobez betam enamesegunalen

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 4 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @aklilumengstu959
    @aklilumengstu959 3 роки тому

    Betam arife newe tebareky

  • @negsteabereha977
    @negsteabereha977 2 роки тому

    Betame keletafa tebareke yegermale teru moya

  • @senaitgraham5641
    @senaitgraham5641 4 роки тому

    ምጣድ 450 ነው ያደረግሽው?

  • @kelemuademssie150
    @kelemuademssie150 3 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ወረቀቱ ዘይት ብትቀሚቢው የበለጠ ይረዳሻል።

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 роки тому

    ተባረኪልን በጣም ያምራል እንሞክረዋለን

  • @GENETASNAKE-so6mb
    @GENETASNAKE-so6mb 6 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 роки тому +2

    ሀሪፍ ያንስዋል ተባረኪ

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 3 роки тому

    እንጀራ ስትጋግሪበት ምጣዱ አይበላሽም ወይ?

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      የዳቦ ምጣዴ ናት ግን ትልቅ መጥበሻ ካለሽ እሱን ብትጠቀሚ ጥሩ ነዉ።

  • @hiwotworku4967
    @hiwotworku4967 3 роки тому

    thank u so nice

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 роки тому

    በጣም ደንቅ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኝለሁ አንችም ጎራ በይ 🙏👌👍

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 роки тому

    wow. betam arif.

  • @Tina121-ou6yq
    @Tina121-ou6yq 2 місяці тому

    በጣም ያምራል ወዴ

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ዋዉ በጣም በጣም በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ስለ ሙያሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ሙሉ ቪዲዮ አይቼ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ እህቴ አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  4 роки тому

      እሺ በደስታ አመሰግናለሁ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 3 роки тому

    ማሀሉ ላይ ዛይት ብንጠቀምስ ምጣዱ ላይ?

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      ወረቀቱን መቅባት ትችያለሽ

  • @MulalemDiriba
    @MulalemDiriba 3 місяці тому

    wow belastik ayihonem ende ene wud

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 3 роки тому

    fureno westa maketete anchalem konjo?

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      ትችያለሽ ግን ዳቦ ዳቦ የሚል ይመስለኛል ከሞከርሽዉ አሳውቂኝ አመሰግናለሁ

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 роки тому +1

    ለኔግን ወረቀቱ ጥብቅ ብሎ አለቅ አለኝ ለምንድነው የኔውድ ያንቼ በጣም ያምራል ጉበዝ ነሽ በርችልን ልጄ ቆጮ በጣም ትወዳለሽ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому +1

      ትንሽ ዘይት ቅቢዉ ወረቀቱን ከተጠጣበቀብሽ

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 роки тому +2

    በጣም ኣመሰግናለሁ ቀለል ባለ መንገድ ስለ ሰራሽው እጅሽ ይባረክ!!!!!!!!!!

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 роки тому +1

    ጎበዝ brilliant 👍

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 3 роки тому

    የሜገርም ነው ጎበዝ

  • @meem3233
    @meem3233 3 роки тому

    Great job

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 роки тому

    ዋው መልክ ስጠኝ ሞያ ከዩትዩብ እማራለሁ ይለዋል ይሄ ነው መጥበሻ ላይ ቢሆንስ ሙያሽን Share ስላረግሽን እናመስግናለን

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      ይቻላል ሞክሪዉ እና ንገሪኝ

  • @selamawitgenene5777
    @selamawitgenene5777 3 роки тому

    ሚገርም ነው በጣም እናመሰግናለን ። ባማረኝ ሰአት ነው የደረስሽልኝ።

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 роки тому +2

    እምውደውን ነገር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @mahitube5812
    @mahitube5812 3 роки тому

    በገንፎ ዱቄት አይሆንም? የበሶ የለኝም

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 3 роки тому

    Gobeze yena ehete betame dese yelale🙏🌹

  • @ztube7779
    @ztube7779 3 роки тому

    Thank you

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ሙያ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ግን ምጣድሽ አይበላሽም?

    • @Sebleabesha
      @Sebleabesha 3 роки тому

      ስለምጣድሽ አልነገርሽኝም

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 3 роки тому

    Good job 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @woine123
    @woine123 3 роки тому

    ምጣዱን ለእንጀራ አያበላሸውም ?

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  3 роки тому

      Yedabo mitad weyem telek yale metbesha kale besu metekem yeteshal new.

    • @woine123
      @woine123 3 роки тому

      መልስ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ::

  • @wondimagegnbelayneh8630
    @wondimagegnbelayneh8630 Рік тому

    betam gobze nese berhleghe

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 3 роки тому

    good job I Like my place gave to me

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ

    በጣም ወድጄዋለው!!
    እጅሽ ይባረክ👌👍🙏🙏🙏

    • @Abbbe-t1f
      @Abbbe-t1f 3 роки тому

      እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል

  • @AbezashHaile
    @AbezashHaile 4 місяці тому

    Wowow batme new miymru 😮

  • @aasgfgn4296
    @aasgfgn4296 3 роки тому

    የቡላ ዱቄት የት ነው ሚገኘው

    • @tigisthu3780
      @tigisthu3780 3 роки тому

      Ye habesha maninyawum baltina wusx ish.

  • @alfiyaabdi6066
    @alfiyaabdi6066 4 роки тому

    ምጣዱ ላይ ውሀ ሲደረግ ኤሌትሪክ አይዝም ???

  • @weinshetlemma2697
    @weinshetlemma2697 3 роки тому

    Beletu beyeshalehu

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው በርቺ

  • @rahelbelay2299
    @rahelbelay2299 3 роки тому

    Belanata koho egzaber yestesh

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому +3

    ዋዉ በጣም ያምራል ግን ጣሙ ቆጮ ቆጮነዉ ሚለዉ

  • @liawold2418
    @liawold2418 3 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 роки тому +1

    Wow 💯👌በርቺ አሪፍ ነው

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  4 роки тому

      በጣም አመሠግናለሁ 💓💓💓

  • @italk4927
    @italk4927 3 роки тому

    wowww 👍👍👍

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 роки тому

    በርቺ እህቴ እናመሰግናለን

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 роки тому

    Betam givez

  • @hayushow16
    @hayushow16 3 роки тому +2

    Thank you so much for sharing family nihuna mar 😍🙏

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 3 роки тому

    Nice one

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 роки тому

    ሞያ ከጎረቤት ተባረኪ

  • @Belqislove
    @Belqislove 3 роки тому

    Amroten asakashlig bwent betam nw mamsgnw

  • @senaitzewdie6824
    @senaitzewdie6824 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ባለሞያነሽ

  • @addisumengistu466
    @addisumengistu466 3 роки тому

    Well done

  • @sosinatesfaye1456
    @sosinatesfaye1456 3 роки тому

    ቆጮ ነዉ ወይስ ዶቦ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 3 роки тому

    ዋው እንደኔ ቆጮ ለሚወድ አሪፍ አማራጭ ነው እኔመሰግናለን ሙያሽን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @nahomanta4348
    @nahomanta4348 3 роки тому

    በጣም ምርጥ

  • @tsehaiberhanu9861
    @tsehaiberhanu9861 3 роки тому

    ውሃ ምጣዱን አይበላሽም ወይ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 роки тому

    ከአጋር ቤት ማምጣት አያስፈልግም ጎበዝ

  • @memywa2756
    @memywa2756 3 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 3 роки тому

    Betam yamral

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 2 роки тому

    ዋዉ እህቴ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 роки тому +1

    BALEMOUYA 10Q SISTER

  • @abesil1774
    @abesil1774 3 роки тому

    great

  • @ssm1839
    @ssm1839 3 роки тому

    ጉበዝ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @gfhj2889
    @gfhj2889 2 роки тому

    Woooowwwwww 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekidessolomon8607
    @mekidessolomon8607 Рік тому

    ገራሚ ሰው ነሽ

  • @childofjesuschrist5591
    @childofjesuschrist5591 4 роки тому

    ተባረኪ