3 way how to make kocho ዝህህ በ3 አይነት መንገድ ቆጮ አገጋገር ምርጥና ለስላሳ የሚሆንበት ዘዴው ይህ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Рік тому +2

    እግዜር ይስጥሽ የኔ እህት ጥሩ አስተማሪ ነሽ

  • @alexmola6653
    @alexmola6653 2 роки тому

    እንኴን አብሮ አደረሰን እዉነት ነው እንደዚህ የተጋገረ ቆጮ በጣም ይጣፍጣል አልባቡጫ ቆጮ ይባላል

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому

    እንኮን አብሮ አደረሰ መልካም በአል ።
    ቆጮው ግን ሲያምር

  • @mihretnegash2081
    @mihretnegash2081 Місяць тому

    ሰብሊ ቆንጆ ባለሙያ እንኳን አደረሳችሁ ከነሞላው ቤተሰብሽ

  • @selamtesfa
    @selamtesfa 2 роки тому

    BTW you look great 👌 Amrobsal weddi

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን!!ቅመማሽም አገጋገርሽም ተመቸኝ በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።አንድ ጥያቄ አለኝ ቡላዉን ምንም ሳንቀላቅል ብቻዉን ብንጋግረዉ ይሆናል??

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  2 роки тому +1

      ትንሽ ገብስ ወይም ኦት ዱቄት አድርጊበት ግን በጥም ትንሽ እንዳይበዛበት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 роки тому

      @@seblecookingshow6813 እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 Рік тому

    የኔ ባለሞያ ሰብሊ

  • @selamtesfa
    @selamtesfa 2 роки тому

    Happy New Year my dear 😘 ❤