ለየት ያለ እና ገንቢ የሆነ ከ አትክልት የሚሰራ አነባበሮ ከቆስጣ እና ከካሮት Ethiopian multi layer nutritious pancake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባርኪ በርች👍👏❤️❤️❤️❤️

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Рік тому

    በጣምጉደና ነሽ ኣይቼ የማላውቀው ኣሰራር ነው ጎበዝ 👍👍👍

  • @kidist56
    @kidist56 2 роки тому

    ባለሙያ ሴት እጇና ጣቶቿ አያምርም የሚለውን አባባል ውድቅ ያረጉ መለሎ ጣቶች። እጅሽ ያምራል የጣቶችሽ ከለር ውብ ነው። እጅሽ ይባረክ!

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ነው እየተናገርሽ ቢሆን ደሞ የበለጠ ለኛ ቆንጆ ይሆናል

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 роки тому

    Ere yemigerim new tebarkilin yene enat. This is amezing waw.

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 роки тому

    Amazing and Unique thank you this is it look like so yummy

  • @serkalembadarga841
    @serkalembadarga841 3 роки тому

    Emm....yammyyyy....thanks for sharing....I will made it soon

  • @yeneethiopia4483
    @yeneethiopia4483 3 роки тому +2

    I want to try to make this. Thank you for sharing! 🤗🤗🤗

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому +1

    መሸአሏህ"በጣምነው የሚምረው"ዋውውው የኔእህት"እጅሽ ይባረክ "ምንድነው"ጭማረው

  • @terefkassahun3020
    @terefkassahun3020 4 роки тому +1

    Definitely emokrewalew thanks for sharing.

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 роки тому

    Wow ere anchis endew asegermeshgn 😮😮😮😮👌👌👌👌👌 ejeshen yebarkew

  • @chol9412
    @chol9412 4 роки тому +3

    በጣም ነው ሚያምረው እጅሽን ይባርከው

  • @seifumichaelgebre6640
    @seifumichaelgebre6640 3 роки тому

    Era ra ra moya arif nash barchi

  • @AshuBlshu-kx6ho
    @AshuBlshu-kx6ho 6 місяців тому +1

    ዋዉ

  • @tigist3769
    @tigist3769 4 роки тому

    You are so creative wow በጣምምምምም ጎብዝ ታድለሽ

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 3 роки тому

    የመትገርሚ:ነሸ:የምትሰሪው:ሁሉ:ከሌሎች:ለየት:ይላል:ጎበዝ:አሁኑኑ:እሞክራለሁ:እግዚአብሔር :ይባርክሸ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 роки тому

    እጅግ ባለሞያ !!! ጎበዝ !!!

  • @asteremenu7723
    @asteremenu7723 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ንሽ እና አድናቅሽ ነኝ

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 роки тому

    Waw betam arif anebabero new yesrashiw Ene hagere anebabero
    Yemebelau ades metade simoash
    Becea new wyidemo yeldeta gize
    😋😁😁👌👏

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 роки тому

    አረንጎዴ አነባባሮ ያምራል

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 4 роки тому +1

    ጀርባና ጀርባውን ነው የምትደሪቢው አዋላም አፊትም አይን ይኖሸዋል ሌላው ማአ ሻአላህ ምን አይወጣለትም በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      🙏🏾

    • @HdjdhHfjdg
      @HdjdhHfjdg 3 роки тому

      ተሣሥተሻል ባገራችን ልብናልብ ነው የሚደራርበው ባይሆን ይቅርታ ላማርኛው ኪኪኪኪ

  • @fathimam4212
    @fathimam4212 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እሄንን መጋገሪያ ከየት ነው የገዛሽው

  • @ashagre2072
    @ashagre2072 4 роки тому

    Wow that is so interesting

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 роки тому +1

    በጣም አደነኩሽ food coloring አለመጠቀምሽ ጉብዝናሽን አደነኩት በርቺ እህቴ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 роки тому

    Yene konjo yamral nege inem igagralehu thanjs ጽሁፉ ኣይታይምባ ቢስተካከል

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 роки тому

      እሺ አመሰግናለው 🙏🤗

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 роки тому

    ሰብስክራፕ አርኩሽ ጉበዝ በርች

  • @rozinaissak1845
    @rozinaissak1845 3 роки тому

    Excellent but for adults too sweet,

  • @frehiwotteshome1905
    @frehiwotteshome1905 4 роки тому

    የእውነት በጣም ያምራል

  • @alemtsehayberhe6634
    @alemtsehayberhe6634 4 роки тому

    It’s very good I love it I will teray💕💕💕

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 3 роки тому

    I have to try this, thank you

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 роки тому +1

    እስከጨረሻው አየሁት አስጎመጀኝ ሃሙስ እሞክረዋለሁ ተባረኪ

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 3 роки тому +2

    ከስር በፅሁፍ እያስቀመጠች ነው ማንበብ ይቻላል።

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ወድጄዋለሁ በርቺ ግን እናቶቻችን ሲጋግሩ ከገለበጡ በኋላ ጀርባው ላይ ነው የሚደርቡት ከሁለቱም ቦታ አይን ይኖረውና በጣም ነው የሚያምርው አንቺም እንደዚያ ብታደርጊው የበለጠ ያምራል

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 4 роки тому

      አቺ ያልሺው በሁለቱም ቦታ አይን ያለው አይነቡሪት ይባላል ልጅቷ የጋገረቺው ደግሞ አነባበሮ ይባላል

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 4 роки тому

    I love it so much and it's easy to make.

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ። አዲስ እይታ ነው በዛ ላይ ጤናማ።

  • @addislema661
    @addislema661 4 роки тому

    Waw betam yamral tebareki

  • @seadasied638
    @seadasied638 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @almazabraham7802
    @almazabraham7802 3 роки тому +1

    It looks delicious thanks as always!!! I am still using your enjera recipe and I keep reminding myself how lucky I was to find your channel 😂 God bless you 🙏 keep cooking 🙏

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 роки тому

      Thank you yene wud. Glad I could help 🤗🙏❤️

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 роки тому

    ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @selammasresha6931
    @selammasresha6931 2 роки тому

    Thank you Wow❤💚💙💕💘💓❤

  • @selammasresha6931
    @selammasresha6931 2 роки тому

    Wow❤❤❤❤❤

  • @menenassefa6404
    @menenassefa6404 4 роки тому

    Good job!
    Keep it up!

  • @estiemedia383
    @estiemedia383 4 роки тому +1

    ዋዉ የሚገርም አሰራርነዉ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰብሁኛለዉ ጎራበይ

  • @newharg5548
    @newharg5548 4 роки тому

    Wow amazing

  • @hirutdagnehabte7482
    @hirutdagnehabte7482 4 роки тому

    Gobeze like it

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 роки тому

    ጎበዝነሽ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 2 роки тому

    ጉበዝ

  • @sebelesolomon5978
    @sebelesolomon5978 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 4 роки тому +1

    Creative I admire you blessed

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 роки тому +3

    ጥሩ ስራ ነው እኔ የተወስነ ካደርግሽው ትንሽ ልጭምርልሽ ካለኝ ትንሽ እውቀት ካሮቱን የጭመቅሽውን ውሃ በብርጭቆ ሁለት ኩባያ አርገሽ ትንሽ የካሮት ግርድፉ አርገሽ በትንሹ ሰኳር ጭምርሽ ጥሩ ጭማቂ ይሆንልሻል ቀጥይበት

  • @bettykebede3871
    @bettykebede3871 4 роки тому

    Very impressive

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 4 роки тому

    Thank You very much You thought Me . God bless You! I cant wait to try. Tight now I am on duty when I get home I will do that

  • @bagerlayendale6782
    @bagerlayendale6782 4 роки тому

    ዋው

  • @julianleo5030
    @julianleo5030 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому

    ዋውውው"ሤትነሽ"ወላሂ

  • @agagdjsu2563
    @agagdjsu2563 4 роки тому

    መሸአላ

  • @redrocktrdes
    @redrocktrdes 4 роки тому

    it’s amazing you create green enjera mixing with veggies..... it’s a balanced diet now , so that everyone wishes to have it. Good job,keep it up.

  • @aster696
    @aster696 4 роки тому +2

    የናቴን አነባበሮ አስታወሽኝ አሁን ስደት ከናቴ ቢያርቀኝም ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።አሜን

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 роки тому

    Wow 💯🥰

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 4 роки тому

    Wow thank You. You use teff or wheat floor?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому +1

      the wheat flour goes well with the veggies

  • @tirufatmulugeta3002
    @tirufatmulugeta3002 4 роки тому

    Sereche lemekmese chekuyalehu hasabu endet metalesh betam gobeze endetafetegh enegereshalehu degeese sinoreg weyem lametebal eserawalehu anebabero betam new yemewedew selakafelshen eweketeshen TXS

  • @youl3053
    @youl3053 4 роки тому

    ማአሻአላህ

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 4 роки тому

    Wow ❤️❤️❤️

  • @selammasresha6931
    @selammasresha6931 2 роки тому +1

    ይህ

  • @bizuneshdekalo5140
    @bizuneshdekalo5140 4 роки тому

    Aww yena kojo ❤️

  • @አራዳሰዉየሚረዳ16-አ6ሠ

    Nice

  • @kubenagasa5081
    @kubenagasa5081 4 роки тому +1

    Menwo demts yelem vid...??
    Baxamm Ye merle

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      awo sorry, betsihuf new ezi lay. adadisochu vid dimts alachew. thanks for watching.

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 роки тому

    Yamerale

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 роки тому

    Liye new😘

  • @ወሎሥወድሽ
    @ወሎሥወድሽ 4 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው ቸመቺቶኛል አመሠግናለሁ ግን ይቅርታ እና ማበብነ መጻፍ የማንቺል ስላለን ከጹሁፍ ይልቅ በቃላት ማለት ብተናገሪ ሀሪፍ ነው አመሠግናለሁ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому

      እሺ አመሰግናለው. አዳዲሶቹ ቪዲዮዎች ድምፅ አላቸው 👍🏾🌷

    • @ወሎሥወድሽ
      @ወሎሥወድሽ 4 роки тому +1

      @@EdysKitchen ሰላም እህት በርቺ በጣም ቆንጆ ነው ተመችቶኛል ኢሻአላህ እሞክረዋለሁ አስቤዛውም በቅርብ የሚገኝ እና ቀላል ያለ ቆንጆ ጣፋጭ ይመስለኛል ያወቅሽውን ስላካፈልሽን አመሠግናለሁ። አላህ ይስጥልኝ

    • @fatumamuhmed3558
      @fatumamuhmed3558 3 роки тому

      Tkikil

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 роки тому

    አነባበሮ በሁለቱም ፊት አይን አለውኮ

  • @ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ
    @ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ 3 роки тому

    የጤፍ ዱቄትነዉ ወይስ ፍርኖ ዱቄት

  • @selamalamerew1249
    @selamalamerew1249 3 роки тому

    Balhlachihun tebkachihu siru

  • @zionhailu274
    @zionhailu274 4 роки тому

    Wow egsh ybarek😋

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 4 роки тому

    👍

  • @zahrazah6141
    @zahrazah6141 4 роки тому

    💯💯💯💯💖💖👌👌

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 4 роки тому

    Right now I am at work

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 4 роки тому

    Fteh lejera feth leanebabero

  • @የማያልቅፍቅር
    @የማያልቅፍቅር 4 роки тому

    ትችያለሽ ማማዬ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 роки тому

    ክላሲካሉ ቀርቶ ብትናገሪ ይሻል ነበር

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  2 роки тому

      images.app.goo.gl/mwGNSu4j4xYEV7qi6

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 роки тому

    ዋው በእውነት እጅሽ ይባረክ እሚገርም ስራ ነው ቤተሰብ ሁኛለው አንቺም ብቅ በይ

  • @ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ
    @ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ 3 роки тому

    ወአው ሣላዴንቅ አላልፋም

  • @harega5745
    @harega5745 4 роки тому +2

    ፈጠራሽ ጥሩ ይመስላል. ግን እኔ ቂጣዉን ለብቻ ጎመኑን ለብቻ ብሰራውስ ምን እዚሁሉ ጣጣ ዉስጥ ከተተኝ 😂😂😂
    እንም አልጣላ ሲጣሉም አላይ
    ጎመኔን አውጭልኝ ከቂታዬ ላይ

  • @kubenagasa5081
    @kubenagasa5081 4 роки тому

    Wawawawa ❤️ 💯 ✔️

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 4 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ጤናማ የሆነ አነባበሮ

  • @mesigettube7731
    @mesigettube7731 4 роки тому +1

    ቤታችሁን ዉብ ምታደርገጉበት የእጅ ስራ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ዉዶች

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    በርቺገና ዛሬ ሳይቅ

  • @bj4175
    @bj4175 4 роки тому

    ልክ አንዳንቺ ሞከርኩ ብቻውንም ሞከርኩ አይን የሚባል የለውም ስለዝ ውሸት አልብሽ ማለት ነው. እውነት ለመናገር ሞክሪ.

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  4 роки тому +2

      እርሾ ረስተሻል ወይም ማይሰራ ነው የተጠቀምሽው

    • @seadasied638
      @seadasied638 4 роки тому +1

      እርሾና ፒኪን ፓውደር ካለው አይ ያወጣል እና ዱቄቱና ያትክልት ውሀው ተላጀ ወይም ፍሪጅ መሆን የለበት ቀዝቃዛ ከሆነ አይን አያወጣም ውጭ ላይ ቅዝቃዜው እስኪሄድ አስቀምጭው

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 4 роки тому

      Beken bawedare wayeme ereshwa chamere

  • @h.j8360
    @h.j8360 4 роки тому

    ጣሙ አይቀየርም

  • @selaminatube3092
    @selaminatube3092 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ቤቴን ጎብኝልኝ ua-cam.com/video/eiDqYe-yKNo/v-deo.html

  • @aster696
    @aster696 4 роки тому

    እስኪ like አርጉላት

  • @Finffineenkanoromootiitalaahad

    Wow 💓💓💓💓

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ

    ጎበዝ