ስልካችሁ እስክሪን ሹት አላረግም ላላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @Fatima-o4q8d
    @Fatima-o4q8d Місяць тому +1

    አላህ ባወቅሺው በላይ እውቀት ይጨምሪልሺ እኔንም ጠቀምሺኚ ሺኩረን እህት❤❤❤

  • @Kids-yj1zd
    @Kids-yj1zd 4 місяці тому +3

    ጎበዝ በርቺ ሌላም ሌላም ነገር አሳይን ያራዳ ልጅ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 5 місяців тому +4

    ዉይ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለዉ ጌታን ሹት ለማረግ ፈልጌ ታግዬ ታግዬ እንቢ ስለኝ ነዉ እዚህ መጥቼ ሰርች አድርጌ ያገኘሁሽ ❤❤❤🎉🎉ደሞም ደመርኩሽ ቤተሰብ ሁነናል😂😂❤❤🎉🎉

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 5 місяців тому +3

    ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት ቻናል እምያስተካክል ካለ እባክሽ አሳውቅኝ

  • @ሀሴትቲዩብ-ለ6ሸ
    @ሀሴትቲዩብ-ለ6ሸ Рік тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት እኔ እቤ ብሎኝ ነበር. አመሰግናለሁ🎉🎉🎉

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 6 місяців тому +1

    በጣም ቀላልና እጥር ምጥን ያለች ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ውዴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁቢ

  • @Rahmah-px8fv
    @Rahmah-px8fv 5 місяців тому

    ጀዛኪላህ ኡህቲ ለፍቼ ሲያቅተኝ ትቸው ነበር ሽኩረን ሀቢብቲ❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 роки тому +1

    ወይኔ እማ በጣም እናመሰግናለን እኔም ስፈልገዉ የነበረዉ ነገር ስላሳየሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ኑሪልን 🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marezenebe22
    @marezenebe22 7 місяців тому

    እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Mesi-n3t
    @Mesi-n3t 4 місяці тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ ገላገልሽኝ ❤❤❤❤ ከዚ በኃላ ቤተሰብሽ ነኝ በርች አመሠግናለሁ

  • @KenzeHassen
    @KenzeHassen 5 місяців тому

    ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ ውድ ተቸግሬ ነበር ❤

  • @taemogaltawahdo218
    @taemogaltawahdo218 2 роки тому

    ዋዉዉ በጣም ደሰ ይላል እህታችን በረት እኔየ ተቸግረየ ነበረ አሆን ሰራልኝ

  • @HaemeHaems
    @HaemeHaems 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይ ብዛልሽ እህት አረብኛ ሆነብኝ አፕልኬሽኒ ሁሉም እዴት ነውምቀይረው

  • @Kobra-l5v
    @Kobra-l5v Місяць тому

    ጀዛ ከላ የኔ ውድ በጣም ተቸግሬ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamemahT
    @TamemahT 4 місяці тому

    ሽኩረን ሀቢብቲ❤❤❤ በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 10 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከሰቱሁ ያወቁትን ማሳወቅኸይር ስራነው መሰሻአላህ ክበሪልን

  • @NigestaTalefe
    @NigestaTalefe Рік тому

    ወይኔ እንዴት ተቸግሬ እንደነበር አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 2 місяці тому

    በእውነት ላይክ አፍርጌሻለሁ የልቤ❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን🥰

  • @GhjHytr
    @GhjHytr 8 місяців тому

    ወላሂ አላህ በረካ ያርግሽ ስትቀን እደለፋሁ ብታቂ ለማንኛውም አመሰግናለሁ ሁበቢ ❤❤❤❤

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ገዝቼ ስልኬ እንም ብሎኝ ነበር

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 2 роки тому +2

    በርች

  • @aok9634
    @aok9634 2 роки тому

    ቅመሟ እህቴ በርችልኝ በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @GhH-rq6fv
    @GhH-rq6fv Рік тому

    አመሰግናለሁ እህቴ በጣሜ ስፈልገዉነበር

  • @zuzu-j2t
    @zuzu-j2t Рік тому

    ከሰው ጋር ቪዶዎ ስታወሪ እደትነው ዳውሎዲ የምናደርገው እህቴ በአላህ ንገሪኚ

  • @Bezawityohanes
    @Bezawityohanes 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @tesfayetegegn5716
    @tesfayetegegn5716 8 місяців тому

    የኔ ቆንጀዬ አላህ ይሰጥሸ ሰፈልግ የየበርውን አሳየሸኝ

  • @ሩታዮቱብ
    @ሩታዮቱብ Рік тому

    እናመሠገናለን ውደ እህታችን ሰላም ፍቅር አንድነት የውድ ሀገራችን ይስጥልን ውዶችየ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 2 місяці тому

    ከቻልሽ እህቴ ቲክቶክ ላይ ኮሜት መጣፍ አልችልም በቁጥር ወይም በኢሜል ክፈች ነው የሚለኝ እና ቁጥርም ስሞላ አይከፍትም መፍትሄ ካለሽ❤

  • @Hekma-u8x
    @Hekma-u8x 6 місяців тому

    ስወድሽ ኢሞ ላይ ፖስት ማረገዉ ፊለፊት አያሳይም ሼር ዉስጥ ነዉ የሚያሳየዉ ተባበሪኝ

  • @NeimaMohammed-qb8yq
    @NeimaMohammed-qb8yq 4 місяці тому

    አረ ምርጥ ነገር ነው እህቴ ጀዛከላህ

  • @Hiah20
    @Hiah20 6 годин тому

    አላህ ያቆይሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeynebHassen-qt8cd
    @ZeynebHassen-qt8cd 7 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 5 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝነሽ እነመሰግን አለን❤❤🎉🎉🎉

  • @Amera-hm7hb
    @Amera-hm7hb 8 місяців тому

    ወይኔ ከት አግንቼ ላመሰግንሽ በጣም ምፈልገው ነገር ነው ምሥጋናዬ ከልብ ነው

  • @እሙነኝየእናቴብቻ

    አመሰግናለሁ እህት

  • @NaimaNaima-p9t
    @NaimaNaima-p9t 4 місяці тому

    ተባረኪ የኔ ቆጆ እናመሠግናለን

  • @MAbdalah-fd2gb
    @MAbdalah-fd2gb Рік тому

    በጣም አመሠግናለሁ ማር እምፈልገዉ ነገር ነበር

  • @HabibaMohammed-cb8lz
    @HabibaMohammed-cb8lz 6 місяців тому

    ወላሂ ውዴ በጣም ተቸግሬ ነበር ሰው ነግሮኝ ስገባ ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ

  • @jdjdnnnxnxxn8749
    @jdjdnnnxnxxn8749 Рік тому

    እህቴዋእዳታልፍኝ በመሥመርሴፍያረኳቸዉበኢሞ አልመጣልኝአሉ እነሡበከፈቱበትስሥኘዊእሚመጡንሁለደኛ በቢድወማዉራትአልችልም አያሣየኝምምንላርግ

  • @Aleka-bi4jq
    @Aleka-bi4jq 3 місяці тому

    ሹክረን ወለሂ ተቸግሬ ነበር አላህ ይስጥሽ

  • @AminaAbdu-vw9jb
    @AminaAbdu-vw9jb 8 місяців тому

    አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ አመሰግናለሁ

  • @hayatbintyoutube5486
    @hayatbintyoutube5486 2 роки тому

    ወለይኩም አሰላም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ሹክራን👍🌹

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 3 місяці тому

    እኒመሰግኒለን የምር እኔ እቤ ብሎኝ ነበር ቨደወውን አይቸ ስሙክር ሰራልኝ

  • @hawuletbinthussen
    @hawuletbinthussen Рік тому

    እንደው ምንም አልልም በረካ ሁኚ አዲስ ስልክ ገዥቸ ተሸግሬ ነበር

  • @SaloSiko-iu8fi
    @SaloSiko-iu8fi Рік тому

    አመሰግናለሁ ጎሽ።

  • @HirutaGeto
    @HirutaGeto Рік тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቺሁ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛ በያላቺሁበት ❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulumarye
    @mulumarye Рік тому

    አመሰግናለሁ እህትዋ

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ Рік тому

    ሽኩረን ❤❤❤❤❤የኒ ቆጆ

  • @ፋጡማ-ጨ6ሐ
    @ፋጡማ-ጨ6ሐ 2 місяці тому

    ወአለይኩምሠላም ዉደ አሚንንን ጀዛኪላሑንኧር ኸረንጀዛ

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ በጣምተቸግሬነበረ🎉🎉

  • @naheemazbr2023
    @naheemazbr2023 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @aschalewsisay5856
    @aschalewsisay5856 2 роки тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم Рік тому

    Walykumi selami werahmti welahi webrkathu jezaki Allah kyren

  • @EkramMohammed-bh6ve
    @EkramMohammed-bh6ve 6 місяців тому

    ከኢሞ ላይ አላደርግልኝ አለ ውደ

  • @EmanA-se5mr
    @EmanA-se5mr 7 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @xgmaer3094
    @xgmaer3094 6 місяців тому

    አላህ ይጠብቅሽ ጠቃሚ ነው

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ወ4ኘ

    እግዚአብሄር ይሰጥሸ እቢብሎኝ ነበረ❤❤❤❤❤❤

  • @abebat3946
    @abebat3946 Рік тому

    እስኪ እሕቴ ካወቅሽ መልሽልኝ ስልኬ በዋሳፕ ኮቢ አያደርግልኝ አለ እሪፖርት የሚል ብቻ ነው የሚመጣልኝ

  • @SameraLijeba
    @SameraLijeba Рік тому

    ሽኩረን ውዴ ባረከሏፊኪ

  • @ንፁዉሀ
    @ንፁዉሀ Рік тому

    እናመሰግናለን ዉዴ❤

  • @Hekma-u8x
    @Hekma-u8x 6 місяців тому

    በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ስት ቀን እቢ ብሎኝ

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረኪ ሀቢቢቲ ሽኩረን

  • @HANA.HANAHana
    @HANA.HANAHana Рік тому

    በጣም እነመሰግነለን እህታችን. ተቸግሪ ስፍልገው. የነበረ ቪዶ ከልብ እነመሰግነልን

  • @kedimehemed
    @kedimehemed Місяць тому

    አደኛ ነሽ 👍🎉🎉

  • @AshaAsha-uq4bp
    @AshaAsha-uq4bp 7 місяців тому

    እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤

  • @youtub8152
    @youtub8152 2 роки тому

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት

  • @Seble-pc7kx
    @Seble-pc7kx 2 місяці тому

    አመሠግናለሁየኔውድ

  • @ያላማጣዋ
    @ያላማጣዋ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤እህቴ

  • @musaomertube432
    @musaomertube432 2 роки тому

    ለይላ ስልክሺን ላኪልኝማ ጀዋለ ተበላሺቶነው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому

    Accessbility የሚል የለም እንዴት ላግኝው ይምታውቁ ንገሩኝ

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 3 місяці тому

    እረ በረካ ሁኚኚኚኚኚኚ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዋሰይድ-ኸ3ጘ
    @ሀዋሰይድ-ኸ3ጘ Місяць тому

    ምርጥ በርች

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 Рік тому

    ጀዛሙላህ ከይር

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 роки тому

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እወነት እህታችን እግዚአብሔር ይሰጠሸ በጣም አመሰግናለሁ ልኔ በጣም ጠቀመኝ እንደኔ ደሰ ያላችሁ ላይክ አደረጉ ትልቅ ጠቃሚነወ ያሰየችን እንቢ ብሎ ኝነበረ እኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aisha-nl2hx
    @Aisha-nl2hx 6 місяців тому

    ግን ኢሞላይ አያደርግም

  • @granmraa6331
    @granmraa6331 Рік тому

    በርቺ እህት😍😍😍😍👌

  • @ለነገነገአለው
    @ለነገነገአለው 4 місяці тому

    ጎበዝ❤❤😊

  • @እሙዐብድአልመጅድ

    ሸኩረን

  • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
    @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 2 роки тому

    እህቴ ዋ ስልኬ አላርም ሞልቸው ለምንድነው የማይጮኸው አንዳንድ ቀን ብቻ ነው የሚጮኸው መላ ካለሺ ሹክ በይኝ

    • @leila_seid
      @leila_seid  2 роки тому +1

      ለሁሉም ቀን ሙይ ወይም ነይ በፌስቡክ ሀይ በይኝ እሙዬ ብለሽ ሰርች አርጊኝ

    • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
      @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 2 роки тому

      @@leila_seid ኧረወላሂ ፊስቡክ አልጠቀምም ከቻልሺ በዚኸው ንገሪኝ
      ሁልጊዜም ብሞላም አይጮህም የሞባይሉ ፍላጎት ነው በሳምንት 2_3ቀን ብቻ ነው የሚጠራው

  • @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ

    እናመሰግናለንማር

  • @የእናቶአፍቃሪ
    @የእናቶአፍቃሪ Рік тому

    እረበፈጠረሽ ማስታወቃእየመጣ አስቸገረኜ ጥደቅብኝ ስልኬን ታልሰብር

  • @AyishaAyisha-y2u
    @AyishaAyisha-y2u 3 місяці тому

    ሸኩረን ❤❤❤❤

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 2 роки тому

    አሰላሙ አልኩም እህት እስቲ ተባበሪኝ በቅንነት ላይቪ ልገባስል አያስገባኝም ጎግል ይወስደኛል አልገባኝም

  • @ZereneshCherenet
    @ZereneshCherenet 3 місяці тому

    አመሠግናለሁ

  • @Fifuf-hg3vv
    @Fifuf-hg3vv 8 місяців тому

    ይመችሺ❤❤❤

  • @RududduEueue
    @RududduEueue 3 місяці тому

    እናመሠግንናለን

  • @EthggDfggg
    @EthggDfggg Рік тому

    እናመሰግናለን😍😍

  • @zemo-vn5bt
    @zemo-vn5bt Рік тому

    አመሠግናለሁ ተቸግሬ ነበረ

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @fentaabera
    @fentaabera 6 місяців тому

    ተባረኪልኝ አቦ

  • @ራህማሙሀመድ
    @ራህማሙሀመድ 8 місяців тому

    በጣምነዉ የማመሰግነዉዉዴ❤❤❤❤❤

  • @HabibaMohammed-cb8lz
    @HabibaMohammed-cb8lz 6 місяців тому

    ሹኩረን አቢብቲ

  • @ሠኢድሁሤንአሕመድ

    አረ እኔ እቢ አለኝ

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 7 місяців тому

    ይመችሽ አቦ

  • @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa
    @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa 6 місяців тому

    እናመሰግናልን

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 роки тому

    መሻአላ👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 2 роки тому

    ይመችሽ

  • @HhhhffFghhr-pk5zm
    @HhhhffFghhr-pk5zm Рік тому

    እናመሰግናለንልዩነሽ

  • @EyuBew
    @EyuBew 8 місяців тому

    tnx konjit