ወንድሜን ተጫወኩበት😂🤣ስላመመህ በስምህ ብር ልለመን እለዋለሁ ዲኒያለሁ አላለም😂🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 942

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 26 днів тому +186

    😂😂😂😂😂😂😂የያሲኖን 50k እናስገባው ቅመሞቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 25 днів тому

      አብረዉ ነዉደ የሚሠሩት

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 25 днів тому

      ማነዉ ታላቅ

    • @emanloveyoutube247
      @emanloveyoutube247 24 дні тому

      እኛንም አሳድጉን ቅመሞችዬ

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 21 день тому

      እኔንም ደምሩኝ ተው ግን የማዳም ቅመሞች ምን አለ እርስ በእርሳችን ብንደጋገፍ ስንቱን እያሳደግን

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 26 днів тому +163

    የሳቃችን ምንጭ😂ግን ቅሞሞችየ ምናለ ያሲኖን 100kብናስገባው 😏

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    ከወለድኩ 9ቀን ሆነኝ አሚን በሉ ወጥቶ ከመቅረት ታሞ ከመሟቀቅ አግኝቶ ከማጣት አሏህ ይጠብቃችሁ የታመመውንም አሏህ ያሽረው

  • @Rahma-w1r
    @Rahma-w1r 25 днів тому +37

    የጨዋ ልጅ እደህ ነዉ አላህ አፊያዉን ይመልሥለት በሥደት ሣርም አይሞጪራቺሁ የሥደት እህት ወድሞቸ

  • @Hayaah-p1c
    @Hayaah-p1c 26 днів тому +103

    የታመመዉን ሁሉ አላህ ያሽረዉ ያረብ

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 21 день тому +9

    አረ ቅመሞቼ እናሳድጋቸዉ ለቡታጅራ ልጆች ብቻ ነዉዴ

    • @sofihabesha2935
      @sofihabesha2935 19 днів тому

      እኮ ለራሳችን መች እኖናለን

  • @መኪየሰሉእናት
    @መኪየሰሉእናት 26 днів тому +27

    እኔ የታየኝ የቤትህ ፅዳት ነው ዋው ያሲኖ ጉበዝ ❤የሳቃችን ምንጭ😂

  • @Taibah-jp9ik
    @Taibah-jp9ik 26 днів тому +83

    ሁልጊዜ እወንድምህ ጋር ስሩልን

    • @ADg-r7w
      @ADg-r7w 26 днів тому +3

      ያሢኖ እዴለኛነህ በሥዴት ከወድምህ ጋ መኖር ግን አላህ አፌያ ያድርገው እሽ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 25 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 26 днів тому +71

    በአላህ እኔም አሳድጉኝ እህቶች እና ወንድሞች 🙏❤️
    ሆዴን ቆስለ😂😂😂😂😂

    • @tttttttttttgggggggggg
      @tttttttttttgggggggggg 26 днів тому +2

      ደመርኩሽ መልሽ🎉

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 26 днів тому +5

      የሠቀልሽዉፈሮፍይሌላ አችየምለምኒዉበአላህሥምአይዱኒያ

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 26 днів тому

      @SameeraFahed ብዙ ሙስሊም ስላሉ እንጂ በሀይማኖቴን አልደራደርም ሞት ይሻለኛል እህት🙏

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 26 днів тому

      @@tigraytigray5893 በይ በሰዉሀይማኖትአትሸቅይ በግልሽ

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 26 днів тому

      ለጥቅማቸዉ ይሄዉ ናቸዉ ቡኋላ ረስተዉ ይወጉናል እንጂ በየ ኮሜንቱ​@@SameeraFahed

  • @ገብርኤልን
    @ገብርኤልን 24 дні тому +10

    ያሲኖን 100K እናስገባዉ ቅመሞችየ🥰🙏

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube 26 днів тому +20

    በቃ በሽታው ለቀቀው ክክክክክ የኔ ወድም አኖሬ ጀግና. የያገሬልጆች ስወዳችሁ

  • @Fatumabiteslam
    @Fatumabiteslam 26 днів тому +18

    የኔ ሚስኪን ድኝለሁ አላለም 😅አላህ ጨረሶ ያሸረህ ግን ያሲኑ ጥሩ አላረክም በደካማ ጎኑ ነው የመጣህበት

  • @TyFy-gf4lz
    @TyFy-gf4lz 26 днів тому +33

    እናበረታታዉ ጋይስ የስደት ወድማችንን😢

    • @alhamdulilahi
      @alhamdulilahi 25 днів тому +2

      እስቲ አበረታቱኝ ተዉ እኔም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😢😢😢

    • @Ggg-kn1xi
      @Ggg-kn1xi День тому

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 13 днів тому +1

    😂ያሢኖ.ኸረ😂በሳቅ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 26 днів тому +19

    ወዲምህን አላህ ያሽርልህ አላህ ይጠብቃችሁ ወዲሞቸ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 18 днів тому +2

    ዊ,ታማሚው,ምስኪን,ነው,የምር,ግን,ማሻ,አላህ,ታምራላቹ,ትዋደዳላቹ,አላህ,ይጠብቃቹ

  • @Seidmhemmed
    @Seidmhemmed 25 днів тому +19

    የዲመቷ ማሺቃበጥ ልፈምስአለቺእኮ😂😂😂😂😂

  • @RahemeYimre
    @RahemeYimre 25 днів тому +9

    እፍ ኧረ ዛሬ በሳቅ ወላሂ ድኘአለሁ አላለም 😂😂😂😂 ያሲኖ አተ የተመታህ ኧረልጁ እራሱን ያስታምበት አኒየ አላህ ያሽርህ❤❤❤

  • @انازيبه
    @انازيبه 26 днів тому +20

    ያርብየአላህይመጨረሻ ዬንአሳምርል

  • @Mነኝየመካነሠላሟዋ
    @Mነኝየመካነሠላሟዋ 26 днів тому +6

    ያሢኖ አተግፈኛ ምንአለቢተኛ ግን ብድሩን አቻለው ጠብቅ ወንድምህን አላህሙሉ አፊያው እመልሥለት

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 25 днів тому +4

    የኔአባት አላህያሽርህ በስደት ያላችሁ በሙሉ አይመማችሁ ያረብ

  • @WagayeLove
    @WagayeLove 13 днів тому

    ታዲለህ ወንዲምህጋ ትቀልዳለህ ❤ወንዲሜ ሠላማችሁ ይብዛ🙏💞🥰 እኔ ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ😢😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 26 днів тому +9

    ምስኪን ድኛለሁ አላለም።አያልቅብህ ትጫወትበታለህ ልጁን😂😂 አላህ አፊያ ያድርግህ አኑ

  • @zehara5
    @zehara5 18 днів тому +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ በያላችሁበት ሰላም ለናተ ይሁን እስኪ በቅንነት ደምሩኝ እናቴ እያመመኝ ነው ነይ አንድ ነገር ሳልሆንብሽ ልጅሽን ተቀበይኝ እያለችኝ ነው ሰቤን አሳድጉልኝ 😢😢

  • @SikoSilo-o1j
    @SikoSilo-o1j 26 днів тому +8

    ድኛለሁ ብሎ ሻህኑን ይዞ እየሮጠ ሄደ ምስኪን🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁

    • @CvhHk
      @CvhHk 26 днів тому

      😂😂😂😂

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 25 днів тому +5

    ለወንድምህም UA-cam ክፈትለት እና በዛም በዚህም ስሩ ሁለታችሁም ❤❤

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 26 днів тому +13

    ክክክክክክክ ወይኔ አተ ልጂ እደውኮ ፈታ ነው እምታረገኝ የተመታህ😂😂😂😂

  • @Fatima-ro6dl
    @Fatima-ro6dl 24 дні тому +4

    የተከመራችሁ😂😂😂😂አላለም ያሢኖ ወጥጨት እግር😂😂😂😂😂😂

  • @ZinetAbdu-m1c
    @ZinetAbdu-m1c 26 днів тому +4

    አንተስ ደግ የምታጥነውም በርበሬ አለህ እኔ የምበላው አምሮኛል የኔ ጀግና አላህ ያሽርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 22 дні тому +2

    ባርታ ወንድሜ ጎባዝ ከሴቶች ያማይናከካ ዋንድ አባራታታለው

  • @AyleAyle-ck5lb
    @AyleAyle-ck5lb 24 дні тому +3

    አረ አትጫወትበት ያሲኔ😂😂😂😂

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 23 дні тому +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ያሢኖ ሚሥኪን ድኛለሁ አለ ጎበዝ ወላ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 26 днів тому +3

    ማርያምን የኔ ወድምም ወባ አሞት ነዉ የከረመመዉ የሚተኛበት አጥቶ በርሀ ለበርሀ እየተኛ ነዉ ህመሙን ያሳልፈዉ በቻ ተመሰገን አሁን ትንሸ ተሸሎታል🙏

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 25 днів тому +4

    ያሲኖ አተ አዝግ እስ አሞታል አትጨቅጭቀው አላህ ያሽረክ ወድሜእረሆዴ ወላሂ ሀራም አሌክ😂😂😂

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 26 днів тому +9

    አኗር ቻርጀርህንይዘህ አምልጥ ያሲኖ ልሸቅልብህነዉ😂😂😂

  • @فاطمه-خ8ث
    @فاطمه-خ8ث 26 днів тому +5

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ድኛለሁ ልሸቅልብኝነውደ😂😂😂😂😂አላህ ያሽርህ

  • @saadaSaadaaa
    @saadaSaadaaa 26 днів тому +4

    ልሸቅልብኝ ነውዌ አላለም 😂😂😂

  • @ArebuGnetaአረቡገነቴ
    @ArebuGnetaአረቡገነቴ 5 днів тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወንድሜ በርታ ድመቱግን ተመቸኝ

  • @GiFy-o3k
    @GiFy-o3k 24 дні тому +3

    ወላሂ ያሲኖ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂የተመታህ ሆዴ ንፍር አለ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 6 днів тому

    አሁን ቲክቶክ አይቼ ነዉ የገባሁት በዚህ ያሲኖ በደብ አስታመው አጥሚት እየሰራህ ስጠው 😊😊😊

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 25 днів тому +5

    አረ ልጁን አትጫወትበት ሚስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዲኛለሁ አለ አይ

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ

    ወየው በሳቅ ወላሂ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ አኗሬ የአኼራው ወድሞቸ አሏህ ይጠብቃቺሁ

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 24 дні тому +5

    ድመቲቱ ከስርህ አትለይም 😂😂

  • @Kililkilil-j7q
    @Kililkilil-j7q 19 днів тому

    የኔ አባት ድኛለሁ አላለም😂ፈጣሪ ይማርህ❤❤❤

  • @EkramHussen-l5e
    @EkramHussen-l5e 25 днів тому +5

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂አላህ ያሽርህ ወንድሜዋ

  • @HayatMehamed-ms2wv
    @HayatMehamed-ms2wv 9 днів тому

    ዋሊኩም አሠልም የተከመርከው የተከበርከው😂😂😂😂😂😂

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 26 днів тому +4

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያረቢ አላህ ያሽረው ጠቅላላ
    ክክክክ ተው በማይቀለደው አትቀልድበት ሚስኪን

  • @SalmnoSalmno-l8z
    @SalmnoSalmno-l8z День тому

    እረ በሳቅ አለኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HabasiKariyrea
    @HabasiKariyrea 25 днів тому +5

    ሠብስክራይብ እናዲርገው ያበናታ ዳይ ሀምሳ ኬ😂😂😂😂

  • @MakdesMolla-y1i
    @MakdesMolla-y1i 19 днів тому

    ድኛለሁ አላለም ምስኪት 😂😂😂ታወዉ በናትህ ህመሙ ይሻለሁ ኡፍፍፍፍ

  • @ሳቄንማንሰረቀው
    @ሳቄንማንሰረቀው 25 днів тому +5

    ወይኔ አኗር 😂😂😂😂😂😂 ሲቆጣ እደኒ ወድም ነው እሩጫው. ድኛለሁ ብሎ አሞኛል አለ መልሷ😂😂😂😂😂

  • @HayatAbate-x1s
    @HayatAbate-x1s 24 дні тому +2

    አየ አተ የተመታ😂😂😂😂😂😂

  • @ተተ-ሸ5ዠ
    @ተተ-ሸ5ዠ 26 днів тому +9

    ዉይ አንተ ልጅ ቀልድህ አያልቅብህ😅 በል ቶሎ ቶሎ ናልን አትጥፋ❤😂😂😂😂😂

  • @semira2583
    @semira2583 18 днів тому

    የኔ ወድም ድኔ አለ ኡፍፍፍፍፍ😂😂😂😂❤❤ተመቼኝ 😂ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 26 днів тому +3

    ክክክክክ ሚስኪን ልሸቅልብነወይ አላለም።አላህያሺርህ

  • @AminatShoge
    @AminatShoge 24 дні тому +3

    😂😂😂መስራት ያለበት አሁን እዴታመምክ ነዉ 😂አይ ያሲኑ የሳቄ ምንጪ😅😅😂😂😂

  • @meremebrahim6127
    @meremebrahim6127 16 днів тому

    በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያሲኖ

  • @YalemkenDessie
    @YalemkenDessie 26 днів тому +9

    በቲክቶክ ነው ያየውህ ግን ስብስክራይብ አድርጊሀለው የሰደት ወድማችን አይዞህ በርታ ስብስክራይብ ያላርጋችሁ አድርጉት አይከፈልበትም

  • @Zaan-r1h
    @Zaan-r1h 15 днів тому

    እኔ ያሳቀችኝ ድመቲቷ አረ ወየው😅😅

  • @FATIMA-rv3ds
    @FATIMA-rv3ds 26 днів тому +3

    ነፈርኩ😂😂😂😂😂

  • @RehanaRak
    @RehanaRak 24 дні тому

    እውነትም የሣቅ ጎጆ😂😂😂😂

  • @SeidYimam-m3q
    @SeidYimam-m3q 26 днів тому +4

    ድምፀህኮ ያሲኖ የጎዝ መኪና ያክላል😂

  • @tube1801
    @tube1801 5 днів тому

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም ሰላም መጣሺ😂😂😂😂

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 26 днів тому +3

    እመብረሀን ትዳብስህ ወድሜ 😢 አይዞህ😂😂

  • @mzzzz59
    @mzzzz59 17 днів тому

    እሥኪ ዉዶችየ ወድማችንን እናበረታታዉ100kእናሥገባዉ❤❤❤❤❤❤ፖሊሥ የኔ ወድም በርታ ከጎንህነን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bintahmed
    @bintahmed 26 днів тому +12

    አላህ ያሽርህ ወድሜ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 22 дні тому

    ሚስኪንየ ዲናለሁ አለ👍👍👍👍

  • @SajdmbAcncjvn
    @SajdmbAcncjvn 26 днів тому +19

    ታድለህ😢😢በሥደትወድምአለህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EuaJas
      @EuaJas 26 днів тому

      ❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FreYouTub
      @FreYouTub 26 днів тому

      ሰብ እንደራረግ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 21 день тому

    ድኛላሁ ብሎ ጋቢዉዉ ጥሎ ሮጠ እኮ 😂😂😂😂

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 26 днів тому +4

    አንዋር አላህ ያሽርህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 26 днів тому +1

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ ታብ አድርጉት ሽር የምር አበረታቱን

  • @LeyaMeng
    @LeyaMeng 24 дні тому

    ለመጀመሪያ ነዉ የመጣዉ ከቤቱ ልጁ የኔ አባት አተ ባለጌ አለ እኮ🥺🥺😹🤣እግዚአብሔር ይማርህ ሲጀመር ድኑን እሩጠ እኮ😂😂😢

  • @Tigaddealemo
    @Tigaddealemo 26 днів тому

    አኖርየ እግዚአብሄር ይማርህ በተረፈ በጣም ነው ሆደ የቆሰለው የምር ያሲኖ ሁሌ ከወድምህ ጋር ብትሰራ ይቱብህ ያድግልህ ነበር❤❤❤

  • @JenabYanos
    @JenabYanos 21 день тому

    ልቤ ተሠጥቆ ነበር በሣቅ😂😂

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 26 днів тому +1

    አልዳክም አላለም በግድ ታመም ነው እደ kkkkkk ሚስኪ ደመቷን የኔማ😂 ስታምር ወላሂ ድመት ስወድ

  • @Gehcs
    @Gehcs 18 днів тому

    አረ ኔ የምታስቀኝ ድመቷ😅😅😅😅😅😅ተከትላዉ ሄደች

  • @EbSShort
    @EbSShort 23 дні тому +2

    #ሸቃላሚድያ:الحمد لله على نعمة الإسلام الحمد لله على كل شيء قدير الحمد لله دائما وأبدا اللهـم اجعل القرآن الكريم ربيع قلوبنا ونور صدورنا🥰😂😂😂ሀቀኛ አላህ ይጨምርለት

  • @እረሂማ-ቸ1ቀ
    @እረሂማ-ቸ1ቀ 26 днів тому +2

    ወላሂልጁን አታሟርትበት ያሲኖ እኔ በባለፈው እህቴን አሞብኛል ብየ ከስራ ለመውጣት በሳምንቷ ታመመች

  • @EeEe-w2r
    @EeEe-w2r 23 дні тому

    😂😂😂😂ማነው ግን እሚወደው ያሲኖን ወላ የሳቅ ምጭ😅😅😅🎉🎉🎉

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 20 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውይ ተሽሎኛል ብሎ በረረ

  • @AishaTube-q1u
    @AishaTube-q1u 24 дні тому +1

    ያሲኖ ማሻ አሏህ የወፈርክነው😂

  • @fiker1816
    @fiker1816 21 день тому

    በሽታዉ ሁሉ ነዉ የለቀቀዉ የኔ ዉድ 😅😅😅

  • @ቤዛTube
    @ቤዛTube 19 днів тому

    የኔ ውድ ድኛለሁ አላለም እግዚአብሔር ይማርህ🙏

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 19 днів тому

    የኔ አባት አላህ ያሽረው ሚስኪን አሳዘነኝ ወላሂ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኧረ ወየው እናተ አዝጎች

  • @የሀራልጂ
    @የሀራልጂ 24 дні тому

    ወላ በሣቅ😂😂😂😂😂አላህ ያሺርህ ❤❤❤

  • @ZeuibaM
    @ZeuibaM 13 днів тому

    መሽ አላህ ፅዳትህ ያስኖ❤❤❤😂😂😂

  • @NuraArage
    @NuraArage 25 днів тому

    አላህ አፊያ ያድረገክ አኑየ ይሄ አዝግ ወንድምክ አላስተኛ አለክ አይደል

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 6 днів тому

    ያሢኖየ 😢😢ተው😢😢በበሺታ😢 አትቀልድ😢እሱንም😢 አላህ ያሺረው ወንድሜ አኗረየ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 23 дні тому

    😂😂😂😂አኗር ያምሀል እደ አለ ጎበዝ

  • @FRFamiliy
    @FRFamiliy 23 дні тому +1

    ሀቢቢ😢አቦተወው አታድርቀው😢😢😢አተ ጭልፋ እግር

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 21 день тому

    ልጅን አላህ አፊያውን ይመልስለት የኔ ሚስኪን

  • @saadase4968
    @saadase4968 23 дні тому

    ዲኛለሁ አላለም አላህ ያሽርህ ወላሂ እምባዬ እስኪመጣ ነው የሳኩት

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 26 днів тому

    የሾይጧን ጆሮ ይደፈን አኗርየ አላህ ያሽርህ ያሲን ቁንጥንጥ የሆክ ልጂ አትረብሸው ይተኛበት😂😂😂😂

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 14 днів тому

    የኔ ወድም ❤ አላህ አፊያ ያርግህ 🥰🥰🥰

  • @mzzzz59
    @mzzzz59 17 днів тому

    የኔ ጀግና አበጀህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 26 днів тому +1

    😂😂😂😂ድኛለው አለ ምስጊን😂😂😂😂😂😂😂

  • @MakaMaka-no7pe
    @MakaMaka-no7pe 21 день тому

    😄😄😄😄አሣበድከው እኮ

  • @Aዬ
    @Aዬ 23 дні тому

    ድኛለው አላለም😂ክክክ😂😂😂😂

  • @HayatQx
    @HayatQx 24 дні тому +1

    አላህ የታመመውን ሁሉ ያሽረው ድኛለሁ አላላም😂😂😂😂❤❤