በጭሩ እስክሪን ሹት ለማረግ እንድሁም ሌሎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @nugusabraham4717
    @nugusabraham4717 2 роки тому +2

    ተባረክ ወንድሜ ሰርተልኛል እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @emufikertube
    @emufikertube 2 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ሰው ይመችህ የምር በፊት የምመው ስንክ እንዲህ ነበር እስክሬን ሽቱ አዲሱ ግን የግድ ጎንና ጎኑን ሳልጫን አይቀርፅም ነበር አሁን አንተን አይቸ አስተካከልኩ

  • @tadyosAriyos
    @tadyosAriyos Місяць тому

    በጣም አመሰግነለሁ ወንድሜ

  • @aynublen514
    @aynublen514 3 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ ሰርቶልኛል

  • @Snai-p3s
    @Snai-p3s 26 днів тому

    አመሰግናለሁ ወድም

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 2 роки тому

    አሪፍ ነው በደንብ ይሰራል እናመሠግናለን

  • @mekedesdebebe2525
    @mekedesdebebe2525 2 роки тому +2

    Thankd

  • @getachewadino
    @getachewadino Рік тому

    እሽ ወንድሜ እንዳታልፈኝ ቪዲዮ ስራልኝ በኢሞ እያወራሁ እስክሪን ሹት አያረግልኝ አለ ስልኬ በፈጠረህ ብየሃለሁ😢

  • @SarahTanoon
    @SarahTanoon Рік тому

    መድሜዋ አላህ ይስጥልኝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @tigistbekele
    @tigistbekele Рік тому

    ክበርልን ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ

    ተባረክ እኔ ሥልኬ አሰቸግሮኝ ነበር

  • @medinaassen4521
    @medinaassen4521 2 роки тому

    ሽኩራን ወድም እስክሪን ሹት ለማረግ ብዙ ደክሜ ነበር የምቀረፀው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому

    Accessibility የሚል የለም ከኔ ስልክ እንዴት ላድርገው

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ይመቹህ ወድሚ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    እናመሰግናለን🎉🎉

  • @YTt-m7t
    @YTt-m7t 3 місяці тому

    አፖችን እንደት በተርቲም ማስቀመጥ እንችላለን

  • @alem6639
    @alem6639 2 роки тому

    ዋዉአመሰግን አለሁ ወድሜ

  • @zenitzenit6127
    @zenitzenit6127 2 роки тому

    walikum Selam Wrahimtulahi Wberkatihu ጀዛከላህ ኸይር

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 2 роки тому

    እናመሠግናል ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @ايمان-ش6ن
    @ايمان-ش6ن 3 місяці тому

    shikuren biro

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 місяці тому

    እናመሠግናለን።

  • @wintasweet3808
    @wintasweet3808 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @ነጂባአወል
    @ነጂባአወል 2 роки тому

    አመሰግናለሁ 🌺

  • @Amina.Daawud
    @Amina.Daawud Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤شكرن

  • @etiopia1181
    @etiopia1181 Рік тому

    ይመችህ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ቘ1ደ

    እናመሰግናለን ወድሜ 🥰🥰🥰

  • @bezuyewondewosen39
    @bezuyewondewosen39 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @ኡሙፈውዛን-ፀ5ዘ
    @ኡሙፈውዛን-ፀ5ዘ 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 3 роки тому

    በርታ

  • @YTt-m7t
    @YTt-m7t 3 місяці тому

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg 2 роки тому

    በርታ ወንድሜ

  • @gmm9312
    @gmm9312 5 місяців тому

    አመሠግናለሁ

  • @seadahassen8801
    @seadahassen8801 Рік тому

    ወንድሜ በናትህ እኔ የተቸገርኩት በኢሞ የሰዉ ፍሮፋይል እስክሬን ሹት ማንሳት አልቻልኩም ከወዳ ተዘግቶ አይደለም ከኔ አረደተዘጋ ያሳዉቀኛል ግን የት እደሚከፈት ማወቅ አልቻልኩም

    • @Jem1habesha
      @Jem1habesha  Рік тому

      እሽ ቪደዎ እሰራልሻለሂ እህት

    • @emuyekefal9536
      @emuyekefal9536 Рік тому

      በውነት ስራልን እሱን ነገር እኔም እንቢ አለኝ ያልሞከረኩት የለም የትም ፈለኩት ግን የለም you tube

  • @emaneshetue
    @emaneshetue 5 місяців тому

    እደዛእሚልነገርየለም እስክሪሹትማረግአይችልምስልኬ ምንላድረገው

    • @Jem1habesha
      @Jem1habesha  5 місяців тому

      ስልክሽ ምንድነው ማለቴ ሳምሰንግ ውይ ሌላ

    • @emaneshetue
      @emaneshetue 5 місяців тому

      ሳምሰግ

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg 2 роки тому +1

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @ايمان-ش6ن
    @ايمان-ش6ن 3 місяці тому

    Seritoligal

  • @amaamm5009
    @amaamm5009 Рік тому

    እኔ አልመጣልኝ አለ

  • @EkramMohammed-bh6ve
    @EkramMohammed-bh6ve 6 місяців тому

    ኢሞ ፎሮፋይል ላይ አይሠራም

    • @Jem1habesha
      @Jem1habesha  6 місяців тому

      እነሱ ስለዘጉት አይቻልም

  • @YTt-m7t
    @YTt-m7t 3 місяці тому

    አፖችን እንደት በተርቲም ማስቀመጥ እንችላለን