🔴በኩየት🇰🇼 ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ፍርድ ? 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 420

  • @tgedae7160
    @tgedae7160 2 роки тому +82

    በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያን ሁሉ በተለይ አረብ ሀገር የምትኖሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ !!

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በአረብ አገራት ያለን እህቶቼ በሰላም አገራችን ይመልሰን እስከዛው ትዕግስት አድርጉ ሀባይቢ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 2 роки тому +20

    ወይኔ ወላሂ። እኛም እደዚ ነን መዳሙ ምንም አትል እኛ ግን ሁሌነው ምንጨቃጨቀው። አላህ ይጠብቀን ሁላችንም

  • @aazz2412
    @aazz2412 2 роки тому +17

    ብቻ መስራት የመሰለ የለም እርስ በርሳችን አንስማማም አላህ ሰብሩን ስጠን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      ቀላል ሰላም አለውኮ

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 2 роки тому +1

      እኔም ብቻየን ነኝ ሰላም አለዉ ብቸኝነት

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

      በጣም ወላሂ እንዴኔ ታጋሽ ሁኑ 2 አመት ችዬ እንጅ ተቻችለን አልኖርንም አልሀምዱሊላህ አሁን ቤት ልቀይር ነዉ

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 2 роки тому +46

    በጣም ከባድ ነው ከሰው ጋር መስራት ብዙ ትእግስት ያስፍልጋል አይዟቹ ተቻቻሉ እህቶቼ

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому +1

      👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      እሺ እማ አመሠግናለው በርቱ

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 2 роки тому

      Marochi + gn
      Simitlachu

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 2 роки тому

      በነገራቹ ላይ ብቻ
      መስራት ይሻላል እኔም ከስንት አንዴ ሲመጡብኝ አልስማማም

    • @shewuieshewuie8514
      @shewuieshewuie8514 Рік тому

      Yenmerrr

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 роки тому +8

    አላህ ይጠብቀን በተለይ ሀረብ ሀገር እንዲ አይነት ነገር ይበዛል ኢትዮጵያኖች ትግስት አላቸው የሌላ ዜጋ ሰው ነው ትግስትሽን ሚያስጨርስብሽ እና ትግስት አርጉ ነው የምለው

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ በጣም ትግእስ ያስፈልጋል የመጣንበት አላማችን አሳክተን በሰላም ወደ ሀገራችን መግባት ትልቅ ነገርነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

    • @احمدراشد-ع9خ
      @احمدراشد-ع9خ 2 роки тому

      👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube9084
    @fafitube9084 2 роки тому +15

    ደስ ትያለሸሰ አይዞሽ በትግስት ነው ሁሉም ነገር ማማዬ አላህ ይጠብቅሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-ce2sw6id5j
    @user-ce2sw6id5j 2 роки тому +8

    አላህ ትግስቱን ይስጠን ወላሂ ይከብዳል እኔጋ እራሱ አንዲት ህንድ አለች በጣም ትፈታተነኛለች እና በአለም ዙርያ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ከአቅማችሁ በላይ ከሆነ ወደ ሀገር መግባት ወይም ቤት መቀየር ይሻላል እና እኔ እራሱ ስወጣ ስገባ ስበላ ስጠጣ መከታተል መሳደብ ብቻ ነው ያረብ አንተው ትግስቱን ስጠን ደካማ ባሪያህ ነን በተቻላቹ ያክል ትግስት አርጉ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z 2 роки тому +8

    አሏህ ይጠብቅሽ ዝም በያት አሏህ ትግስቱን ይሥጥሽ 😘😘

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 роки тому +8

    የኔ እህት በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን የኔውድ 😍😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +5

    በተለይ ሕንዶች በጣም ተንኮለኛ ናቸው::ሐበሻውም የዋዛ አይደሉም::ለስራ እስከወጣን ድረስ ተንኮል ትተን ስራችን ላይ ብናተኩር::

    • @ነኝየናቲቀምጣላ
      @ነኝየናቲቀምጣላ 2 роки тому

      በጣም ወላሂ እንደኔ የህንዴን ትንኮል ደርሱብሻል አብራኝ እምትስራው ህንዴ ናት በጣም ክፍናት ምን እንዳለችኝ ብነገርሽ ትገርሚያልሽ የቱፍሀ ፍሬውን ጥቁር ጥቁርን አውጥቶ ፍጨቶ ማንነ እማልውደው ስውላይ አደርጌ በምግብ ብስጠ ይምታሎ ምንም አያስታውቅም በምን እንደምት ብትለኝ ወላሂ ከዛውዴህ አላምንም በዛላይ አንስማማም ፀብፀብ ነው እሚላት ዱአ አደርጉልኝ በስላም ውደ ሀገር እንደግባ

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b 2 роки тому +6

    አላህ ይጠብቀን እራሳቹ ጠብቁ እህቶች እኔ አልኸምዱሊላሂ 10 /አመቴ ነዉ እሷም 9 አመቷ ነዉ ፍለፒን ናተ አበር በሰላም ሰራን አሁን እሷ ተሳፍራ ሌላ ሁለት ፍለፒን ናችዉ እንሱም ጥሩ ናቸዉ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      እድለኛ ነሽ እኔ በ4አመት ውስጥ በኤጀሲ እነሱ ያሉበት ቤት እየገባው 3ግዜ ቀየርኩ ቤት አሁንም ብገባ የለችም ነበረ ሰዎቹ አመጡ ምንታረጊዋለሽ መቻቻል ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባረክሽ የልጅ ሀላፊነት ቀላል አይደለም እኮ በጣም ትግሥተኛ ነሽ💓💓

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 2 роки тому +3

    አይዞሸ በርቺ እህታችን ጌታ በሰላም ለ ሀገርሽ ያብቃሽ

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 роки тому +10

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ ላይክ።።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @asdasddg4566
    @asdasddg4566 2 роки тому +2

    ዉነት ነው ማርየ ሰራተኛጋር መስራት ከባዲ ነው አላህ ያስቺለን እጂ

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 роки тому +3

    ከባድ ነው ከአሰሪዎች በላይ አንዳንድ ክፉ ሰራተኞች አሉ በተለይ እኛ ኢት/ያኖች ብናጠፋም ባናጠፋም ነገር ይገንብናል አንድ ስህተት ከአዩ ሙሉ ሰዎችን እንደክፉ ነው የሚያስቡን እህቶቼ ተጠንቀቁ ፈጣሪ የዚህችን የሞት ደብዳቤ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደድላት ብቻ እስከወጣን ድረስ በትግስት ማለፍ ሁሉንም ነገር ማለፍ አለብን።

  • @asiyabekire5024
    @asiyabekire5024 2 роки тому +4

    እነሱ ከወደዱሽ ስለሷ አትጨነቂ የኔ ውድ

  • @tube5169
    @tube5169 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 роки тому +4

    ሰላም እህቴ አይዞሽ በርቺ ስደት በጣም ከባድ ነው ተጓደኛሽም አትጣይ ዝምምምም በያት እትነጋገሪያት መዘዝ አታመጣብሽ እናቴ

  • @user-cx8vj2fy8l
    @user-cx8vj2fy8l 2 роки тому +6

    እህቱች ስብርአርጉ ወቱ ከመቅርት አላህ ይጠብቅን ያረብ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 роки тому +1

    ዉይወገኖቸ ተግሱቱን ይሰጠንእንጅ አሰቸጋሪናቸዉ
    እኔም ልጀችነዉሙሉአላፈነትወሰጅየመሰራዉ ጓድኛየ ስትቆጣቸዉ አልወድም

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 2 роки тому +3

    ፀሎት አድርጊ ጠላት ነው በሷ ላይ አድሮ የሚፈታተንሽ አይዞሽ ፀልይ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን😘ለ ኢትዮጵያዊቷ እህታችን መድሀኒአለም ይድረስላት🙏 አዲስ ነኝ ለቤትሽ subscribe አድርጌያለሁ👍

  • @Llllllluuuuu
    @Llllllluuuuu 2 роки тому +3

    አይዞሽ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @fatimasaid2224
    @fatimasaid2224 Рік тому

    ወላሂ እኔም ሳልጨቃጨቅ ውየ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ትግስቱንይሰጠን

    • @hannatv
      @hannatv  Рік тому

      በጣም ሰምተሽ እዳልሰማ ካሎነ ከባድ ነው

  • @user-mk4fo8tn1w
    @user-mk4fo8tn1w 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ አይዞሽ በጣም ከባድ ነው ሐናዬ አንድ ነገር ልጁን አታስገቢው ቪዲዮ ውስጥ እሺ የኔማር ግን ይቅርት እሺ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 2 роки тому +2

    አይዞሺ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +1

    አይዞሽ ገና ታያለሽ ብቻ አንች ሳትሰለች ጥሩ ጥሩ ነገር አምጭ 👍👍👍👍👍እውነትሽነው ከባድ ነው በትግስት ማለፍ ነው

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 роки тому +1

    አላህ ያስችላችሁ እኔ ኩዌት 8አመት ኔፓሊ ጋር አብረን ሰርተናል ሁላችንም ተቻችለን ነው አንጣላም አሁንስ ብቻዬን ነው የምሰራው አልሀምዱሊላህ ዱባይ ነኝ ኩዌትን እወዳታለሁ

  • @Xmood-go5oh
    @Xmood-go5oh 2 роки тому +3

    የምር ልክ ነሽ እኔ እራሱ ማበድ ነዉ የቀረኝ ግን በቃ ካቅሜ በላይ ስለሆነ አመት እንኩዋን ሳልሰራ ወደሃገሬ ልሄድ ወስኛለዉ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      የትሐገርነሽ ???

    • @user-qz5ne8ov4w
      @user-qz5ne8ov4w 2 роки тому

      ክዌት ከሆንሽ ጠፍተሽ ስሪ ለምን ብለሽ አገርሽ ባዶ እጀሽን ትገቢ አለሽ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому +3

    ሰላም ሀንዬ እኳን ሰላም መጣሽልን አብሽሩ እህቶቼ ታገሱ እሲ አስቼጋሪነው ሀንዬ ኮይት የትነሽ

  • @bizanshbizansh9183
    @bizanshbizansh9183 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን😍😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 роки тому +3

    ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ በርች እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +1

    ሐንች እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው በጣም ያሳዝናል 😍❤

  • @اسماءمحمد-ه6ص
    @اسماءمحمد-ه6ص Місяць тому +1

    AyiZoN,,KiMeMochya❤❤❤❤

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 2 роки тому +2

    አይዞሽ ፊሊፒኖች ይቀናሉ አይዞሽ

  • @fantuzemedkun7122
    @fantuzemedkun7122 2 роки тому +1

    ፍቅር፣ይስጣቹ እህት ለተናጋሪ ሰው ጀርባን መስጠት ነው

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 роки тому +2

    እግዝኣቤር ኣምላክ ለንስሃ ምት ያብቃን Rip

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 2 місяці тому

    ተቻቻሉ ትግስት ያስፈልጋል እህቴ

  • @SitaTube
    @SitaTube 2 роки тому +1

    እህት እውነትሽን ነው ግን እኔም ኩዌት ነው የለሁት ግን አልሰማሁም የት መንጠቃ ነው የተፈጠረው

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 роки тому +1

    መቻል ነው ማሬ በሁሉም ነው ልጂቷንም ፈጣሪ ይርዳት 🥺🥺🥺

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 2 роки тому +1

    ወላሂ በጣም ነዉ የደነገጥኩት. የኔ እህት ትጣላለች በጣም መናጢ ናት አለች አሏህ ይጠብቃችሁ የኔዉ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት በጣም ከባድ ነዉ ከሰው ጋር መስራት

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በሰደት ያለነው

  • @najmaal9954
    @najmaal9954 2 роки тому +1

    ትክክል ማሬ እኔም እንዳቺ ነኝ አይዞሽ በርች

  • @dabashekassahun5030
    @dabashekassahun5030 2 роки тому

    ወድ እህቴ ተቻቻሉ የሐገር ሰዉ ደግሞ በጣም ይከብዳል ትግስቱን ይስጥሽ

  • @emiyetatu4984
    @emiyetatu4984 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትግስቱን ትስጥሽ

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 роки тому +4

    የኔ ዉድ ደስ ትያለሽ በራስሽ መተማመንሽ ሰብ አረኩሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @ወለተየተዋህዶልጅYoutube

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታች ን በጣም ከባድነው በስደትላ ታጋሽ ሰው ከልሆ ነ ከባድነው

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 3 місяці тому

    አይዝዎሽ እህቴ ትእግስቱን ያብዛልሽ

  • @ቤዛገሠሠ
    @ቤዛገሠሠ 2 роки тому

    አቤቱ እግዛብሄር ሆይ እንደወጡ ከመቅረት ይሰውረን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 2 роки тому

    እኔም እንድ ነው የምታደርግኝ
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥት ብሉኝ

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 2 роки тому

    ከባድ ነው እህቴ ከሠው ጋር መስራት እኔም ስጣላ ነው እምውለው እግዚያብሄር አይምሮአችን ይጠብቅ አይዞሺ በርች ቤተሠብ አርጊኝ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому +1

    ሀኒዬ ያንቺ ሀሳብ ሲውል ሲያድር እንዴት እንደሚያፈምስሽ ታያለሽ ዋናው የሀሳቡ ጥራት ነው💝

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 2 роки тому

    ሆሆ ከነሱጋር ለመስራት ትግስት ያስፈልጋል ሁሉም አንድ ናቸው ግን ፊት አይተው ነው ሚሳፈጡት በተለይ ሰውና ሰው ማያያዝ ልማዳቸው ነው ትግስቱን ይስጥሽ አብሯቸው የኖረ ያቃልስለነሱ

  • @alem502
    @alem502 2 роки тому +3

    እኔማ,የኛዜጋ,አላሰራአለችኝ,ሐኒቾ😭😭

    • @hdhdhdhdh3858
      @hdhdhdhdh3858 2 роки тому +1

      ወይ አብሽሪ እህት እኔም እንደዚህ ሁኘ ቤት ቀየርኩኝ እንደውም ምን አለችኝ አንድ ቀን እስር ቤት አስገባሻለሁ ስትለኝ ነበር

    • @alem502
      @alem502 2 роки тому

      @@hdhdhdhdh3858 😥

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 роки тому

    አይዞሽ,ያልፋል መልስ,አትስጫት,እንዳልሰማ,እለፊያት,ምንነትሽን,አታውቅም,ቦታ,አትስጫት

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Рік тому

    በጣም ከባድ ነው ከራስ ዜጋ ጋር መስራት ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ

  • @amanueldemeke4114
    @amanueldemeke4114 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብን

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 роки тому +1

    ዉዶች ከሰራተኛጋ አትነጋገሩ ትግስት ያስፈልጋል እኔም በፊት ፒሊፒኒጋ ተጣልቸ በርግጫ ብየ ተረፈችልኝ እናም ጥንቃቄ አድርጉ

  • @GodKwet-ux3xc
    @GodKwet-ux3xc 2 місяці тому

    Ok

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 2 роки тому

    You are a good person good good person ❤️❤️❤️❤️👈

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ስልክ ሲያዝ ህጻን አዋቂዎቹው ካዩ አፈልጉም ተጠንቀቂ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @cobracobra1221
    @cobracobra1221 2 роки тому

    ለቤቱ አድስነኝ አይዞን የኔዋማ አቃጥላ ልደፋኝነው ምቀኝነቷ መዳም ፍቅርናት ተሗላ የመጣ አይን አወጣ የሚባል አባባል አለ ብቻ መታገስ ጥሩ ነው

  • @Hawaa-os6le
    @Hawaa-os6le 2 місяці тому

    የኔውድ አላህትግስቱንይስጥሽ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 2 роки тому

    አይዞሽ ውዴ በትግስት ወስጥ በዙ መልከም ነገሮቺ አሉ ተገሺ በርቺ👍

  • @fronifroni7773
    @fronifroni7773 2 роки тому

    ዉይይ ትዕግስቱን ይስጠን መጥፎዎች ናቸው እኔ አንድ ዓመት ሙሉ ችያት ምርርር ሲለኝ በጥፊ ኢና ደስ አይልም በትእግስት እንስራ እንድያው ዝም ብለሻቸው ስትሄጂ ነው የምሻለው

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      እሽ ማማየ አረችላታለው በየቤቱም መቀያየር ይሰለቻል ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 роки тому

    ሀንዬ እኔም ክዌት ነኝ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን❤❤❤🙏

  • @visjsh84ieuue55
    @visjsh84ieuue55 2 роки тому

    ወሪያም ሳታጣሪ ዝም ብለሽ ለብርሽ ብለሽ ከዚህ መተሽ የሰው ብር ትሰብሪያለሽ ኧረ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን!!ገለቴ ብር ቸግሮሻል ነይልስጥሽ

  • @mmn7450
    @mmn7450 2 роки тому

    እአቴ። ረስሽን ጠብቅ።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ከምንም በላይ ትግስት ተገቢነው እግዚያብሔርይጠብቅሽከምንምበላይትግስትተገቢነውማሬ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ሀናዬ ቤተሰብሽ ሆኛለው አንችም ወደ ቤቴ ጎራ በይልኝ በቻይናዎች የሚወደድ የሩዝ አሰራር በኮባ ቅጠል ታያለሽ ነይ ልኝ☘️🍀🌾🍁

  • @የፈቲትዩብ-ሐ1ቨ
    @የፈቲትዩብ-ሐ1ቨ 2 роки тому

    ልክ.ነሽየኔድእራሥሽንጠቢቂ
    በፍቅር.መኖርየመሠለ
    ነገርየለም

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 роки тому

    እኔ ከዱኒዢ ጋር ነው እምሰራው በጣም መጥፎ ነች አላህ ይጠብቀን

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 2 роки тому

    እሺ አይዞሽ በርቺ ለበጎነዉ
    በነገራችን ላይ ኑስ ካፊ ብዙ አትጠቀሚ ማለቴ ቪታሚን እማትጠቀሚከሆነ ይጎዳሻል ማማየ

  • @adfdgf3075
    @adfdgf3075 2 роки тому +1

    ከሰሬየውችው ሥራትኝችው የብልጣሎው ጨቅጨቀቸው ምቅኝንታችው የኔ ውድ ትግሰቱ ን ሰጠኝ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሼ አይዛሼ ታገሼዬ በረቼዬ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      እሺ ማማየ😍😘

  • @eiyerusiderib6458
    @eiyerusiderib6458 Рік тому

    በርቺ እህቴ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 роки тому

    የኔ እህት አዲስ ቤተሰብሽ ነኝ እምዬ ተቻቻሉ ጌዜው አስቸጋሪ ነው ትግስትን ልብስ አድርጉ❤❤❤❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Рік тому

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏

  • @zeharaali1457
    @zeharaali1457 2 роки тому

    ዘሀራ አሊ🌺//

  • @ሰላምጎንደሬዋ
    @ሰላምጎንደሬዋ 2 роки тому

    እኔ አራት አመት ሞላኝ ከፍሊፒኒ ጋር ነው የምሰራው ምንም ተጣልተን አናቅም ተከባብረን ነው የምንሰራው

  • @m.t4502
    @m.t4502 2 роки тому

    Yene konjo kebad new kengna sew gar mesirat yewnet tigsitun fetari yisitshi berchi

  • @user-yo4jz3ni2e
    @user-yo4jz3ni2e 2 роки тому +1

    እነሱ ሃበሻን ገዳይ ማለት ይወዳሉ። ስራቸውም ይሄ ነው።

  • @lideya3307
    @lideya3307 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህታለም

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي 2 роки тому

    በርቺልኝ የኔ መልካም በጣም ነው የምወድሽ እህቴ የሽገሯንግስት

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    ኧረ በጣም ከባድ ነዉ ሰራተኛ ጋ መስራት ብቻ ይሻላል እዉነት እህቴ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 роки тому

    ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን እህቴ በእውነት

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 роки тому

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @tube7681
    @tube7681 2 роки тому

    የኔ እህት አይዞሽ እኔም ሰራተኞችጋ በጣም ነዉ እምንጣላዉ

  • @ttur541
    @ttur541 2 роки тому

    አይይዞሽ

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 роки тому +1

    ሚሥኢን አላህ ይጠብቀን 💔

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ! ወዶቸ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    Barchi Hulu yalfal 🙏

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 2 роки тому

    አይዞሽእህቴእራስሽንጠብቂ

  • @selamlifeandstyle4666
    @selamlifeandstyle4666 2 роки тому

    እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ...በጣም ነው ማደንቅሽ❤️❤️

  • @ZsHome
    @ZsHome 3 місяці тому

    Ayizoshi.ihet❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp Рік тому

    ኧረ ፒልፒን በጣም አላገመጭ ናቸው ወላሂ። ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ አድስ ነኝ እሷ የቆየች ናት በጣም ነው እምትጫወትብኝ። አላህ ያሣልሽ እያላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 роки тому

    Wayine Amalake basawahagara kabada naw ayizoshi Egaziber kanatah yihun chilutaa ayizochu 😭😭😭