Dubale Melak - munawa - ዱባለ መላክ - ሙናዋ - NewEthiopian Music 2024 (Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 310

  • @seadaseadaseid-zi8ou
    @seadaseadaseid-zi8ou 9 днів тому +1

    ዱባለ ቀብራራው ውሎዬ አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወሎዬዎች አበረታቱት እኛ ወሎዬዎች እንወድሃለን ❤❤

  • @mohammedGemal-t5z
    @mohammedGemal-t5z 5 днів тому

    ይመቺህ ቀጥልበት 😊😊😊😊❤

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 3 місяці тому +15

    ዱባለ መላክ የቤተ አምሐራ (ወሎ) እና የአንጎት (ራያ) ባህላችን በጣም አጉልቶ በማስተዋወቅ ብዙ ስራዎችን ሰርቷል። ለአማራ የነፃነት(የትግል) ዜማወችን ከቤተ አምሐራ እስከ ቤተሐጌ ድረስ ሰርቷል። የዚህ ዘፈንም መሬት ላይ ያለውን ቱባ ባህል ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ትንሽ የኢትዮጵያዊነት ቀለም ይጎለዋል። አንድም ቦታው አልገባም።
    አንደበተ ርቱዕ ድምፀ መረዋው ጀግናው ወንድማችን ኑርልን።

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 місяці тому +6

    የኔ ወለላ ወሎ ቤተ አማራየ❤❤❤❤❤ዱቤ ወንድም አለም በርታ ክንደ💪💪💪💓💓💓🎉🎉🎉🎉

  • @GuduGena-h8c
    @GuduGena-h8c 3 місяці тому +10

    በሞቴ አፈር ስሆን አይጠፋ ካ'ፋቸው
    እኒህ ወሎዬዎች አይ ልግስናቸው ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 3 місяці тому +3

    እናቱዋን መሳይ የኔ ወርቅ እህት ሩዱ ዘለቀ 😘ስታምሩ💗

  • @MohamedYusuf-n5e
    @MohamedYusuf-n5e 3 місяці тому +11

    አድናቂህ ከጎንደር አማራዬ ሙቸ ነው እምወዳችው ወሎዬ ባል አምጡልኝ የሀያቴ አገር ወሎ❤❤❤❤❤

    • @FerejAwol
      @FerejAwol 3 місяці тому

      Ney

    • @ግሩምዘቃል
      @ግሩምዘቃል 2 місяці тому

      እኔን አግቢኝ እኔም የጎንደር ሰው ይመቸኛል

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 3 місяці тому +3

    ዋው ድምፅ ትለያለህ❤❤❤ዱባለየ እንደው ስወድህ❤❤

  • @mdet8217
    @mdet8217 2 місяці тому +11

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው።
    በርች!!!
    ፍትህ ለጒንደር ለጅግናው ህዝብ ፍትህ ለመላው አማራ
    ድል ለህዝባዊ አማራ ፋኖ!!!! ወሎየ ነኝ

  • @fasika2323
    @fasika2323 3 місяці тому +2

    ዋው ወድማለም,ፈጣሪ,ይጠብቅህ,የኔ,መልካም,,ሰችል,እኮ,

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 місяці тому +19

    የአማራው ቀብራራ ውድሜ በጣም ቆንጆ እና ገራሚ ሰራ ነው ይመችህ

  • @GuduGena-h8c
    @GuduGena-h8c 3 місяці тому +9

    እዝጐ የስላሴ ያለህ መገን ወሎ
    በርታማ ሹምዬ ወንድሜዋ 🎉🎉🎉🎉

  • @TshayTekola
    @TshayTekola 7 днів тому

    በጣም ደስሚል ነው

  • @negashmulaw
    @negashmulaw 3 місяці тому +65

    እስኪ ዱቤን የምትወዱት አሳዩኝ በlike❤

  • @samriy461
    @samriy461 3 місяці тому +6

    ዋው ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መገን ወሎ አቤት አፈጣጠር🎉🎉🎉🎉

  • @artistamanuelgizaw-6890
    @artistamanuelgizaw-6890 3 місяці тому +12

    ውድሜ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @frehiwotfentaw-c3q
    @frehiwotfentaw-c3q 3 місяці тому +4

    የኔ ቀብራራ ወንድም የወሎው ንጉሰ አንገቱ መላክ በርታልን ወንድምነት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinahabeshawit1985
    @medinahabeshawit1985 3 місяці тому +5

    My wello ቤተአምሀራ❤❤❤❤❤💚💛❤😘😘😘😘

  • @ZojakEntertainment
    @ZojakEntertainment 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉ደስ የሚል ሙዚቃ ❤❤❤ አንድነት ያምርብን ነበር። ሰላም ለሁሉም የሰው ልጅ💥💥💥

  • @AshenafiAdefrs
    @AshenafiAdefrs 3 місяці тому +11

    ደስ የሚል ሥራ ነዉ ዱቤ በርታልን

  • @CeCe-o4u
    @CeCe-o4u Місяць тому +1

    የም ያንተሥ የተለየ ነው
    1000አመት ኑርልን

  • @FetiMohammed-p1i
    @FetiMohammed-p1i Місяць тому +1

    Enkan woloyia honku !!!

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 3 місяці тому +3

    አቤት ድምፅ ክፍ አይንካህ ወንድማችን❤❤❤

  • @fasiltechalu-jh5dg
    @fasiltechalu-jh5dg 3 місяці тому +1

    ዱቤ ሰላምህ ይብዛልኝ ምርጥ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 3 місяці тому

    ዋውው ዱቤ ትችላለህ ምርጥ ስራ ነው በርታ❤❤❤

  • @MeseretYenet
    @MeseretYenet 3 місяці тому

    Very Nice Cultural music. I cannot stop hearing it.

  • @mesfinabasiber
    @mesfinabasiber 3 місяці тому

    ዋው አንበሳው ወንድሜ ምርጥ ያባ ሥበር ልጅ ወሎ ነህ❣️💪💪

  • @AynadisKebede-k1s
    @AynadisKebede-k1s Місяць тому

    Wow wow
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abby8509
    @abby8509 3 місяці тому +2

    ምርጥ ስራ ወንድም አለም በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondimuMamo-pu2ww
    @WondimuMamo-pu2ww 3 місяці тому +1

    ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ትለያለህ

  • @NasiNadu
    @NasiNadu 8 днів тому

    ጎብየወች👸🌺እህቶቼ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 місяці тому +1

    እፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ ትዝታብቸ ሆነብኝአይስደት❤❤❤

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 3 місяці тому +2

    ትችላለህ ዱብዬ🎉❤

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 3 місяці тому +5

    😮😮 መገን እኔ ለቀልድ የተሰራው የእውነት ሆኖ መጣ እንዴ ?
    እዝጐ ውበት ኧረ ጀግንነቱንስ ቢሆን ከውሎ ማን ደርሶ በል በርታልኝ ሹምዬ ምንድሜ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    ወንድም በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤

  • @Bereketguesh-s4h
    @Bereketguesh-s4h 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 3 місяці тому +1

    በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 3 місяці тому +1

    በነገራችንላይአባቴበጣም ነውየሚወድህየምር😍😍😍😍

  • @ZidWaleta
    @ZidWaleta 3 місяці тому +14

    እንደኔ ዱባለን የሚከብር 1000ላይክ ብቻ የአማራ ታጋይ

    • @zoodezozoo4989
      @zoodezozoo4989 3 місяці тому

      ከእኔ አይበልጥም ዱብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanSilew
    @KalkidanSilew 14 днів тому

    ያገሪ❤❤❤ልጂዋ❤❤ሸጋ❤❤❤❤መላክ❤❤❤

  • @abrahammulat8002
    @abrahammulat8002 3 місяці тому

    አቤት ዉበት! ይህ ዉበት የት ሃገር ይገኛል ጎበዝ፣ ወሎ የፍቅር ሃገር ለዛላለም ትኑር።

  • @GetasewBirhan-oo1oz
    @GetasewBirhan-oo1oz 3 місяці тому +6

    የገራዶን መንገድ አግድሜ ልጣሰው፣
    በወሎ ሰው ፍቅር እንዴት ይሞታል ሰው።
    ልክ ነህ ዱብዬ እኔም ፍቅር ይዞኛል፣
    መናገር አልችልም ግን ዉስጤን አሞኛል።
    እስኪ መድሃኒቱን ሰወች ንገሩኝ፣
    የፍቅር ሰንሰለት ጠልፎ ሳይጥለኝ።

  • @MuhammadFatima-v9k
    @MuhammadFatima-v9k Місяць тому

    መርሳላ ሰው ወዶ❤❤❤

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 3 місяці тому +1

    Wow wow ❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌

  • @አቤኔዘር-ጘ1ከ
    @አቤኔዘር-ጘ1ከ 3 місяці тому +1

    ዱቤ ዉድድድ ነዉ የማደርግህ የአሴ ምትክ ወንድሜ !!

  • @DerejeGebre-s6s
    @DerejeGebre-s6s 3 місяці тому +1

    You're very beautiful song long live 💔 ❤❤

  • @Amenamen4094
    @Amenamen4094 3 місяці тому +3

    ዱባለ መላክ የኔ ኩሩ አማራ ❤

  • @fke780
    @fke780 3 місяці тому

    ወንድሜ በጣም ቆንጆ ስራ በርታልን ወንድማለም ❤❤❤

  • @ZojakEntertainment
    @ZojakEntertainment 3 місяці тому +1

    💥💥💥Love this music❤️❤️❤️

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 3 місяці тому +1

    ዱብነት በርታልን የአሳመነው ልጅ❤

  • @AmareMihretu-w9m
    @AmareMihretu-w9m 3 місяці тому

    በርታልኝ ጀግናችን እያጣጣምነዉ ነዉ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 3 місяці тому +1

    ይመችህ አቦ ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 3 місяці тому

    ወንድምየ😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌

  • @Elham123-m9l
    @Elham123-m9l 3 місяці тому

    ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 місяці тому +1

    ነሸጠኝ ሸጋ ነው ወንድም አለም🥰🥰

  • @ወሎj1590
    @ወሎj1590 3 місяці тому +1

    ዱብየ አንደኛ ነህ❤❤❤❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 3 місяці тому +5

    የመጀመሬያ ኮማቺነኝ ዱብየ ወድም አለን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirteLalibela
    @FikirteLalibela Місяць тому

    Windeme woooo❤❤❤❤❤❤

  • @Akuchaw......2123
    @Akuchaw......2123 3 місяці тому +1

    ዱቤ እንወድሃለን ወንድማችን❤❤❤

  • @ethio-ro1ha2lm4f
    @ethio-ro1ha2lm4f 3 місяці тому

    ጥሩ ስራ ነው።መልካም እድል።

  • @dagnemolla-u3i
    @dagnemolla-u3i 3 місяці тому +1

    Wow Dubale....

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 3 місяці тому

    በርታ ወንዲም ሀሪፋ ነው❤❤

  • @WerQwer-xn7jg
    @WerQwer-xn7jg 3 місяці тому +1

    ኧረ ትቺላለህ በርታልኝ አንበሳይ❤

  • @adinoargaw7025
    @adinoargaw7025 3 місяці тому +3

    ዱቤ በርታ!

  • @asherbynesan7496
    @asherbynesan7496 3 місяці тому

    Tha wow song.
    I think another singer song that song a long time ago. Gete anley

  • @Teshale-u3r
    @Teshale-u3r 3 місяці тому +1

    ዱቡየ የኛ ጀግና እንወድሃለን

  • @zehura
    @zehura 3 місяці тому +4

    የኔ ወንድም የባሀል አባሰደራችን

  • @YeshiyeMearid
    @YeshiyeMearid 2 дні тому

    Waw

  • @ااتا-ف1ت
    @ااتا-ف1ت 2 місяці тому +1

    መገን ራያ❤

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 3 місяці тому

    Wowow 💚💛❤️💚💛❤️🎉👍👍

  • @Mdsuidekhan-gs9xc
    @Mdsuidekhan-gs9xc 2 місяці тому

    በርታ መላኩ ንጉስ አሪፍነው❤❤❤

  • @Merewainfo1221
    @Merewainfo1221 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አምሐራዬ❤❤❤❤

  • @Jawesawu12
    @Jawesawu12 3 місяці тому +4

    አጀት አርስ አማራው ደሜ ይመችክ

  • @KetemaKetema-yw5fx
    @KetemaKetema-yw5fx 3 місяці тому +1

    wollo king ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 3 місяці тому +1

    ያለሜካፕ❤❤❤የኔ ውቦች ራያ ዎሎዎች ❤❤❤አማራዬ አማራዬ አማራዬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕌⛪️✅️💚💛❤️🟢🟡🔴🟢🟡🔴

  • @fasikaw-v2c
    @fasikaw-v2c 3 місяці тому +1

    ወሎዬ 💪

  • @omabdrlrhman5539
    @omabdrlrhman5539 3 місяці тому +5

    ወሎ ወሎ ፍቅር እስከስ 🎉🎉🎉

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 3 місяці тому

    አሪፍ ስራ ነው በርታ👍

  • @yeshalemmuluneh3604
    @yeshalemmuluneh3604 3 місяці тому +2

    Bertaln❤❤

  • @BisetMekashaw-t3c
    @BisetMekashaw-t3c 3 місяці тому

    በርታልን ወንድምሰው ❤❤

  • @KasaKasa-y6d
    @KasaKasa-y6d 3 місяці тому +1

    በርታ ወድሜ

  • @lezameadia
    @lezameadia 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ያበደነው

  • @saradestateshome9093
    @saradestateshome9093 3 місяці тому

    ጀግናዬ💪👈❤❤❤❤❤❤

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 3 місяці тому +2

    ድቤ❤❤❤❤❤

  • @SekhHossain-hj5zi
    @SekhHossain-hj5zi 3 місяці тому

    እራያዩ ምናለ ሰላምሽ ቢመለስ አይይይ ውበት 🙏💞💞💞💞💞💞💞

  • @assefamequanint9351
    @assefamequanint9351 3 місяці тому +1

    what amazing music

  • @ermiasababu915
    @ermiasababu915 3 місяці тому

    ዋው የምወድህ👍🙏✅

  • @AlmeMoll2280-e1c
    @AlmeMoll2280-e1c 3 місяці тому

    ቆንጆ ስራ ነዉ ወንድሜ

  • @AminaMohammad-xc1fh
    @AminaMohammad-xc1fh 3 місяці тому +2

    የኔወድምምምሥወድህ😊።❤❤❤❤❤ብርቱሠውበርታ

  • @Yerous
    @Yerous 3 місяці тому +3

    አማራየ አይ ምረጥ ስራ ነዉ ወንድም

  • @lubabahussan9264
    @lubabahussan9264 3 місяці тому +1

    ዱባዩ ጀግናችን😘😘😘😘😘🤣

  • @MogesAbabaw
    @MogesAbabaw 2 місяці тому

    ዱባለ መላኩ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HewanDerba-hc7dn
    @HewanDerba-hc7dn 6 днів тому

    ❤ ❤❤❤

  • @chth9545
    @chth9545 3 місяці тому

    እረደትየ የኔ ፍልቅልቅ እራያወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እራ መሆኔን ስወደው ✍️😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @workamba6033
    @workamba6033 3 місяці тому

    በጣምምም ጥሩሩ ነውውው❤❤❤

  • @GejfjcBxhxjx
    @GejfjcBxhxjx 3 місяці тому

    ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BarchiTube
    @BarchiTube 3 місяці тому

    ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc 3 місяці тому

    Wow❤

  • @leyikemolla1225
    @leyikemolla1225 3 місяці тому +1

    bravo

  • @Topg-y1z
    @Topg-y1z 3 місяці тому +2

    የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ