Ethiopian Music: Fekerte Kassahun-ASGiRULNG- ፍቅርተ ካሳሁን (አስግሩልኝ) Ethiopian Music 2023{official video}

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #Abyssiniarecrdsam #ethiopia #music #minewshewaentertainment #israel #ethiopianews #fashion #gonder #wollo #like

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g 8 місяців тому +34

    ለመላው የወሎ ደሞች ተጋበዙልኝ
    ቤቱ ያፈራውን የያዘውን በጁ
    አካፍሎ አዳሪ ነው ወሎ ለወዳጁ
    ወሎየወች ልዩ ነን እኔ ያለሁት አድስ አበባ ነው ግን የወልድያ ልጅ ነኝ ወሎዬ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ

    • @Hjj10-le7cy
      @Hjj10-le7cy 3 місяці тому +3

      አመሰግናለሁደሞችወሎኩላልቲናውወሎተፈጥሪእቀናለሁወሎየባልሁንቅናትይደፊኝነበር

    • @user-bp6dz4hy8u
      @user-bp6dz4hy8u 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YohansLema
      @YohansLema 3 місяці тому

      ሙዚቃ ካች የሚደርስ የለም❤❤❤

    • @user-lb9vh2ii4g
      @user-lb9vh2ii4g 3 місяці тому

      ​@Hjj10-le7c 6:38 ❤y

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 2 місяці тому

      ❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kerya5102
    @kerya5102 Рік тому +126

    የኔ የሴቷ ፋኖ ደሜ አላህ ይጠብቅሽ ከሸዋ ቤተ አማራ ነኝ💚💛❤👌በጣም ቆጆ ሙዚቃ ነው😘😘

    • @susubintbaba4511
      @susubintbaba4511 Рік тому +2

      ፊቷላይ የሚነበብ ጀግንነት አለ❤❤❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +1

      አለን እኛም ከሸዋ አማራ ፈጣሪ ኢትየጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @lovevslife457
      @lovevslife457 Рік тому +2

      What is the actually meaning of this songs.
      Can you write me the meaning of this .
      I am from nepal love this music so much❤🇳🇵🇳🇵

    • @user-sz1qq3yh5e
      @user-sz1qq3yh5e Рік тому +1

      Ya❤❤

    • @sartt4348
      @sartt4348 7 місяців тому

      አሚንንን ደሜ❤

  • @josybelaytube
    @josybelaytube Рік тому +290

    አማራዎች አድናቂዎቿ እጃችሁን አውጡ !💚💛💗

    • @bzu4394
      @bzu4394 Рік тому +12

      🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💚💛♥️😘😘

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +2

      ❤❤❤❤

    • @mulufiker1052
      @mulufiker1052 Рік тому +1

      ​@@bzu4394😮 3:59 😅😅😅😅😅

    • @jeetu-iy9ym
      @jeetu-iy9ym Рік тому +8

      አለን አለን ገና እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋከብት እንበዛለን

    • @MdaminEberahim
      @MdaminEberahim Рік тому

      ወሎ አማራ የለውም

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Рік тому +6

    ፍቅርተ ካሳሁን ጀግነዋ የአማራ አምበሳ ፋኖ አቤት አፈጣጠር ከጀግንነት ጀግንነት ከድምፅ ድምፅ ከመልክም መልክ። ከቁንጅናቁንጅና አቤትሁሉን አሟልቶ ለሰጠሽ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው ይህ ክፉቀን አልፎ ሰላምን የምናይበትን ቀን መዳኔአለም ያጣልን ፈጣሬ ይጠብቅሽ የኔቆንጆ

  • @AlfredLesas
    @AlfredLesas Рік тому +42

    I'm Kenyan but I like listening Ethiopian music, kudos you people

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @33hayet
    @33hayet Рік тому +7

    ወሎየምሆኒን ወደድኩት ደሰተኛነኛ ወሎየወቸ ፍታበሎልኝ ማነው እደኔ ደጋገሞየሚሰማው የፍቅረታን ሙዚቃ❤❤

  • @tetekagogo
    @tetekagogo Рік тому +79

    Nice African Music, Am From South Africa 🔥💚🇿🇦

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +9

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

    • @EeEe-jt5dy
      @EeEe-jt5dy 2 місяці тому

      ወሎ

  • @abdinasirnoor4028
    @abdinasirnoor4028 Рік тому +32

    I am from Somalia but i like listening Ethiopia music ❤❤❤

  • @habhabshi2846
    @habhabshi2846 Рік тому +41

    እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ⛪⛪💚💛❤ ልዩነሽ የኔ ፋኖ ጀግኒት💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬

    • @bzu4394
      @bzu4394 Рік тому

      እርጉዝናት እድ😳👍👍👍

    • @habhabshi2846
      @habhabshi2846 Рік тому

      @@bzu4394 አንሽ አያይም ልበል

    • @bzu4394
      @bzu4394 Рік тому

      @@habhabshi2846 እግዚአብሔየክብር ይመስገን አያልሁኝ🙏 መጠየቅ ሀፀያት🤪💓 አይደልም

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Рік тому

      ኧረ ልብሱ ነውጅ አይደለችም

    • @user-ty5zc4fd3u
      @user-ty5zc4fd3u Рік тому +1

      @@bzu4394 አይደለችም አንድ ልጅ ወልዳለች ምናልባት አንዳንዱጋ ቶሎ ቦርጭ ስለማይጠፉ ይሆናል እንጅ 😂😂😂😂😂 ምልልሳችሁ አስቆኛል ❤❤❤❤❤

  • @ramjibiswokarmaofficial
    @ramjibiswokarmaofficial Рік тому +32

    Love the music❣️
    Old big month everest and gautam buddha country from nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵

    • @user-fg8pu3xy1v
      @user-fg8pu3xy1v 11 днів тому

      By the way, Nipali and Ethiopian musics and to some extent dances are too similar. Love from Dessie ( Wollo) Ethiopia.

  • @bimalabhandari6945
    @bimalabhandari6945 Рік тому +21

    I like listening Ethiopian music.mount Everest and goutam Buddha contry nepal❤

  • @thembaskhosana9245
    @thembaskhosana9245 Рік тому +58

    I am from South Africa ❤ damn i am obsessed with this one

  • @sujanthapa934
    @sujanthapa934 Рік тому +8

    Watching after TikTok
    Don’t understand but like this
    From Nepal 🇳🇵
    Love you so much Ethiopian queen 👸

  • @technicaldbt6340
    @technicaldbt6340 Рік тому +16

    i am from Nepal
    This song very heart touching thanks all of u

  • @genetabebaw1935
    @genetabebaw1935 Рік тому +7

    ምርጥ ግሩም ነው music gobez የወሎን ባህልና ደግነት በሚገባ አሣይተሽናል

  • @delala2249
    @delala2249 Рік тому +12

    ፍቅርተ ካሳሁን ጀግኒት!!! ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ! ❤❤❤ every thing is best ! ይህ ሙዚቃ ሚዲያውን እንደሚቆጣጠረው አልጠራጠርም

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Рік тому +15

    አማራውች ላይክ አርጉአታ, እስኪ ልያቺሁ 🙏

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv Рік тому +9

    ወሎ ❤ አንድ አማራዬዬዬ=💚💛❤👑🦁🐯🐅 እህቴ 🎉ቀጥይበት ያምራልልልልል።።√√√💘💋

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Рік тому +24

    የኔ ጀግና እህት በጣም ምርጥ ሰራ ነው ❤አቤት ድምፅ❤ ወሎ ቤተ አማራ የደጋጎች የቆጆዎች የጀኖች መፍለቂያ💚💛❤🙏👑😘😘😘

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Рік тому

      አንቺም ማር ነሽ

    • @ftumahesen1090
      @ftumahesen1090 Рік тому

      የኔቆጅ ያምራል በርች

    • @leyuleyu4048
      @leyuleyu4048 Рік тому

      በጣምያምራልቀጥይበት@@ftumahesen1090

    • @hawa7349
      @hawa7349 Рік тому

      ❤❤❤❤❤

    • @MagresMagres
      @MagresMagres 5 місяців тому

      😂😮😊😢😊😮😊 ​@@leyuleyu4048

  • @real_neo842
    @real_neo842 8 місяців тому +25

    Beautiful song , lots of love from SA.🇿🇦🔥🔥

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Рік тому +46

    ፍቅርተ ካሳሁን ጀግኒት!!! ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ! ❤❤❤ every thing is best ! ይህ ሙዚቃ ሚዲያውን እንደሚቆጣጠረው አልጠራጠርም....

  • @shanganjenda8556
    @shanganjenda8556 Рік тому +26

    I'm obsessed with this song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i have been repeating it since yesterday
    From Zimbabwe 🇿🇼

    • @thembalethuzuma9696
      @thembalethuzuma9696 Рік тому +1

      Me too and ❤

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +1

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @rajangautam7044
    @rajangautam7044 Рік тому +21

    I’m from nepal 🇳🇵 beautiful song ❤️❤️❤️

    • @Zara-l1q
      @Zara-l1q Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @lokrajkarki
    @lokrajkarki Рік тому +10

    Love you from nepal good musician love it ❤❤❤🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @LawalWasiuayinla
    @LawalWasiuayinla 3 місяці тому +5

    Am from Nigeria 🇳🇬.
    I like to listen to Ethiopian music.
    Although I didn't understand all what she said but sometime is us to give me joy.

  • @yihunaynalem
    @yihunaynalem Рік тому +3

    እንደዚህ አይነት ድምፅን በቃላት መግለፅ በጣም ቢከብድም ለባህል ሙዚቃ ብቻ መፈጠሯን መናገር ይቻላል፡፡ ለብዙ አመታ የባህል መዚቃዎችን እሰማለሁ ነገር ግን እንደ ፍቅርተ ካሳሁን ነፍሴን ያስጨነቃት ሙዚቃ ልሰማሁም፡፡ አንደ ምግብ የሚርበኝ፤ እንደ ውሃ የሚጠማኝ ሰምቸው የማልጠግበው ሙዚቃ ነው፡፡ በተቻለን አቅም የቆራጧን እና ድምፀ መረዋዋን ፍቅረተ ካሳሁንን ታዋቂነት ከፍ ለማድረግ ኦን ላይን ደጋግመን በመመልከት በሚገባት ልክ ከፍ እናድርጋት፡፡ ከዚህ በላይ አድገሽ በአለም መድረክ እንደምናይሽ ምኞቴም እምነቴም ነው፡፡ በርቺ ፍቅር፡፡

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Рік тому +8

    አማራ ጀግና❤❤🇪🇷🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪

  • @efoy1media
    @efoy1media Рік тому +11

    ደጋግሜ ብሰማው ልሰለቸው አልቻልኩም !ምርጥ ስራ ነው ወደፊት ብቻ ፍቅርዬ🥰

  • @Lasta478
    @Lasta478 Рік тому +3

    የዚች ልጅ ድምፅ ቃና እኔ ብቻ ነው የሚያንሰፈስፈኝ ልበል? ድምጿን ስሰማ "ዉሃ ጠምቶኝ ጉሮሮየ ደርቆ ሳለ እንደጠጣሁት ዉሃ" ነው የሚያረካኝ።
    እዉት ለመናገር የመጨረሻው ዜማ ደጋግሜ ሰምቼ አልጠገብኩትም "ወሰደው ልቤን....!" ደራሲዉን ማመስገን ያሻል። ግን ደግሞ ከዚህ የበለጠ ጣዕም ያለው ዜማ መስራት ትችያለሽ። በርቺ አንቺ የእናትሽ ልጅ "ፋኒት"

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Рік тому +19

    አማራዊት ፍቅርተ ካሳሁን በጣም ነው የሚያምረው ዘፈነሽ በርች የእኛ ቆንጆ🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @jdhdshhshd49
    @jdhdshhshd49 Рік тому +12

    ❤😍ውይ ድምፅሽ ስያምር ❤ መብላት መጠጣት መጫወትና መሳቅ ብቻ የሚያቅ የአገሬ ሰው ክፉ አይንካው አሜን(3).

  • @abdulovetube5970
    @abdulovetube5970 Рік тому +21

    ደስ የሚል ድምፅ አለሽ 😍😍

  • @Krishnakhadkanawalpur
    @Krishnakhadkanawalpur Рік тому +12

    I don't understand but i like it so much love from #Nepal🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +1

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @andie7227
    @andie7227 Рік тому +77

    እንደኔ እሚወዳት 💚💛♥️💕

    • @Bzu632
      @Bzu632 Рік тому

      ​@@Tube-uw5tp 😎

    • @Bzu632
      @Bzu632 Рік тому +1

      ​@@Tube-uw5tp 😎

    • @Bzu632
      @Bzu632 Рік тому

      እኔ😘😘😘💚💛❤👏

    • @cumarcali6908
      @cumarcali6908 Рік тому

      ​@@Bzu632 ❤g

    • @mubark7632
      @mubark7632 Рік тому

  • @dronlinetv2024
    @dronlinetv2024 Рік тому +24

    I am from Nepal i love this song. I don't understand the language but these songs are so awesome.

    • @tesfayeado2737
      @tesfayeado2737 7 місяців тому

      Thank you very much and please extend my regards and greeting that nepal girl dancing ethiopian music. Happy new year 2024 for nepal people

    • @user-nu9ql4lj9j
      @user-nu9ql4lj9j 6 місяців тому

      😊

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 Рік тому +11

    በጣምተወዳጅና ልብ ሰራቂ ሙዚቃነው በርች ❤❤

  • @rahmet123
    @rahmet123 Рік тому +8

    ምወድሽ ልጅ ድምፅ የሰጠ ነው አማራየ ነፍጠኛየ በርች ማሬ❤❤❤

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g Рік тому +13

    ❤❤❤❤አቤት ድምፅ ማንም አያህልሽኮ የኔደርባባ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @deepakkhati3600
    @deepakkhati3600 Рік тому +10

    beautiful sang from Nepal 🇳🇵🇳🇵

  • @birbhandari6291
    @birbhandari6291 Рік тому +15

    Wow amazing song @❤❤❤love from Nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

  • @abaytesfaye
    @abaytesfaye Рік тому +4

    ፍቅርዬ ያገሬልጅ የአባሰሏ ጀግና ውብ የሆነ ስራ ነዉ ገናካች ብዙስራ እጠብቃለዉ ማሬ

  • @birhanuga7328
    @birhanuga7328 Рік тому +11

    አማራነት ውበት ነው
    ፋኒት ፍቅርተ እጅግ በጣም ውብ የሆነ ስራ ነው
    ትውልዴ ጎጃም ኑሮዬ ሸገር😍

    • @zeybaali6632
      @zeybaali6632 Рік тому

      ዜድወለየዋ ያውም የኮበቻዋ

  • @tekrajbhatta9663
    @tekrajbhatta9663 Рік тому +18

    Lots of love ❤ from Nepal 🇳🇵

  • @nuerdeng4855
    @nuerdeng4855 Рік тому +15

    I love this song soo much from Down Under 🇦🇺

  • @brukentertainment
    @brukentertainment Рік тому +6

    ወሎ የፍቅር አድባር የፍቅር መድና
    የቆንጆዎች ቆንጆ የምርጦች ናሙና ትናፊቂኛለሽ ዛሬም እንደገና

  • @Abaydesalegn-to1wb
    @Abaydesalegn-to1wb Рік тому +8

    በጣም ልዩ ድምፅ ነው ያለሽ።

  • @Rapkabadaforever
    @Rapkabadaforever 11 місяців тому +7

    really extraordinary this sound I love you since Senegal🇸🇳🤛🏿🔥🔥

  • @jo-annemeyers6634
    @jo-annemeyers6634 Рік тому +28

    Obsessed with this song❤❤ much love from SA🎉😊

    • @thembaskhosana9245
      @thembaskhosana9245 Рік тому

      Same here 😂

    • @Simply_mpho
      @Simply_mpho Рік тому

      So am I

    • @thembalethuzuma9696
      @thembalethuzuma9696 Рік тому

      Same here❤

    • @777.kagiso
      @777.kagiso Рік тому +1

      Same here sis🤣🤣❤️

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +8

    ላይክ እያረጋችሁ አበረታቷት ያማራ ልጆች ና አማራ ወዳጅ በሙሉ በርች በሏት

  • @padamshahi6356
    @padamshahi6356 Рік тому +12

    Love this music ❤ from Nepal,🇳🇵🇳🇵🇳🇵

  • @lovevslife457
    @lovevslife457 Рік тому +26

    Love the music❤
    From Mount Everest And Gauttam Buddha country Nepaal🇳🇵🇳🇵

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 Рік тому +18

    ፎንቃ ገብቶኛል መስለኝ ይሄው እየደጋገምሁ አዳምጣለሁ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ermiyasnahom9997
    @ermiyasnahom9997 Рік тому +14

    ዎዎዎዎዎዎዎ በጣም ቆንጆ ስራነው! ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን፡፡💚💛🥰👌👌
    I love you all my Amhara people world wide 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 Рік тому +20

    አቤት ድምፅ ልቤን ይዞት ጠፋ ወደማልወጣ ስሜት

  • @menbereshimels1822
    @menbereshimels1822 Рік тому +37

    ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥይበት ወሎየዋ አማራ❤❤❤

  • @user-ql1ym8xm9w
    @user-ql1ym8xm9w Рік тому +7

    በጣም አሪፍ ነው ❤️❤️

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Рік тому +12

    ንግስቷ በርችልን ደስ የሚል ስራ ነው❤❤❤

  • @alemwerkAtalel-me1ru
    @alemwerkAtalel-me1ru Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሠራሽው ደስ ይላል

  • @rajendraadhikari2667
    @rajendraadhikari2667 Рік тому +10

    I don't understand the meaning of the song but I like the music very much, the dance is even better. Please sing the song with such good music. Everyone loves you. Your well wisher from Nepal.🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +1

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @Durgeshfamilyvlogs12
    @Durgeshfamilyvlogs12 Рік тому +7

    I am forme Nepal i no understand this language but i like this music 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-lu3kv5zq5s
    @user-lu3kv5zq5s Рік тому +7

    አሪፍ ስራነው በርቺ ጉዞ ወደፊት!!!!!❤❤❤❤❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому +10

    የኛ ፋኖ በርችልን አቤት ደምፅ

  • @minjare9138
    @minjare9138 Рік тому +13

    Sweet voice,songs,I love Ethiopian songs!Ablak.

  • @user-wm1vq1rs6x
    @user-wm1vq1rs6x Рік тому +2

    እድሜንና ጤና ይስጥሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው ቀጥይ የበለጠ ለማቅረብ ሰረራ ተዘጋጅ

  • @user-tb5fj6hu5s
    @user-tb5fj6hu5s Рік тому +5

    የሴቷ ፋኖ❤ትችያለሽ ደሜዋ 🥰🥰በርች ወሎ መጀን💚💛❤️

  • @ADIBASINEPALI
    @ADIBASINEPALI Рік тому +22

    Wow What a beautiful music ! What a beautiful and unique voice she has ! I am from Nepal , Although I don’t understand the language , I love this song . Best Regards to the singer 💐

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +1

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

    • @HalimatuSadiyah-li8rt
      @HalimatuSadiyah-li8rt 9 місяців тому

      I also love the Ethiopia I wish to visit them

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +7

    ለዚች ጀግና ኮመንት ያንስባታል ወለዬዎች ሙቼ ነው የምወዳችሁ የኔ እንቁ ጀግና ሴት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rupsyanepal
    @rupsyanepal Рік тому +10

    I am from Nepal i don't understand lyrical but i love this music video 😍

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Рік тому +9

    አቤት ዲምፀ የኔ ወሎየ👍👍👌👌👌❤❤❤

  • @yeshiaddis2206
    @yeshiaddis2206 Рік тому +6

    ቤተ አማራአ ሸዋ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነው እማቲ በርች

  • @seidahmed6392
    @seidahmed6392 Рік тому +6

    የኔ ፋኖ ትለያለሽ እኮ ወላሂ ፍቅርታ ካሣሁን❤❤❤❤❤

  • @singhkamal2976
    @singhkamal2976 Рік тому +8

    Love this song from Nepal 💕💕

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube Рік тому +4

    በጣም ሚያምር ስራ ነው ፍቅርየ በርችልኝ

  • @maheshregmi442
    @maheshregmi442 Рік тому +17

    I am from mars and I don't understand human language but i am in love with this music.

  • @kanchhasiri9977
    @kanchhasiri9977 Рік тому +9

    I am not understand this language but i like and love this song. It is really beautiful.

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому

      ❤❤❤❤

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому +1

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Рік тому +5

    ለቀጣይ ጎንድር ጎጃም ሸዋ እንጠብቃለን አንድአማራ አማራየ አማራየ አማራየ ስስቶቸ ክፉአይንካብኝ በጣምነው እምሳሳላችሁ ኡፍፍፍ ይህቀንይለፍ

  • @BerihunAlelegn
    @BerihunAlelegn Рік тому +3

    fikrte #you are the first interesting song with computable sound thanks !!! go ahead !!

  • @yordanosmihret2572
    @yordanosmihret2572 Рік тому +1

    የምወደው ወሎ በእንደዚህ በሚያምር ድምፅ ሲዜምለት እንደ ማየት የሚያስደስት ነገር የለም።ወሎ ደሜ ነው።

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox День тому

    አደኛነሽ እሽ እማን ይሆን ሙዚቃ በበሀር ስመጣ ስሰማ እባየ ነበር የሚቀድም😢😢😢

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Рік тому +14

    አጃኢብ ነሸጠኝ ድምጽሽ❤🥰🥰በርች እህታችን ከወልዲያ💙👏

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 Рік тому +5

    Yene ye set fano sewadesh eko wow amazing video ❤Amazing power ❤ Amazing voice ❤beka techyalesh ❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 місяців тому +2

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ በርችልኝ ያማራ ኩራት የወንዜልጅ የኔ ፋኖዬ❤❤❤❤❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому

    እኔ ሙዚቃ አላደምጥም መዝሙር እንጂ ግንይሄን ሙዚቃ ስንት ግዜ እንደሰማሁት የኔ ጀግና በርችልን ወለዮዎች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @xuunbo
    @xuunbo Рік тому +8

    i am somalian and i love the dance of beautiful ethiopian girls, just amazing. when i fought them in 81 never thought they have very beautiful girls.

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Рік тому +27

    ወሎየወች የት ናችሁ ዴሞቼ💔❤️❤️😥😥😥😥

  • @bibim237
    @bibim237 Рік тому +9

    Much love ❤️ 🇨🇲

  • @AbdulaahiCaliaadan-kn4yd
    @AbdulaahiCaliaadan-kn4yd 9 місяців тому +5

    Beautiful song from Somalia 🇸🇴 ❤️ 😍

  • @dariguerigino5759
    @dariguerigino5759 Рік тому +16

    I really like your voice, It is a great work, keep it up.

  • @nakulmagrati7413
    @nakulmagrati7413 Рік тому +6

    I am from nepal .i can't understand this song but i like this music..

    • @waskastube6903
      @waskastube6903 Рік тому

      If you are more interested we will invite you to more, music from Ethiopia, Wello/Beteamhara and the language is Amharic. The place is the source of the four Ethiopian five-note scales called kignits. Ambassel, Tezita, Anchihoye and Bati

  • @user-ow1de3fb7f
    @user-ow1de3fb7f 7 місяців тому +3

    I am south African . But this song slaps ❤❤!!

  • @hayatahmed974
    @hayatahmed974 Рік тому +5

    Beautiful Amhara people and acture❤️❤️❤️❤️

  • @SIYABULELAMALINGA
    @SIYABULELAMALINGA Рік тому +4

    Beautiful song ❤from south africa 🇿🇦

  • @user-qe9eh1ln6h
    @user-qe9eh1ln6h Рік тому +4

    እድሜሽን ያርዝመው ጀግናዋ እህታችን

  • @user-nq3dl4tv1r
    @user-nq3dl4tv1r Рік тому +3

    l a m from kenya l like ethiopian song good job..❤❤❤❤

  • @melesechfekade8936
    @melesechfekade8936 Рік тому +12

    አምላክ ሆይ ይህን ድምፅ ለምስጋናመዝሙር ተመኘሁት ::

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Рік тому +84

    ፍቅርትየ ጥሩ ስራ ነዉ ግን የአንች ድምፅ እኮ ልዪ ነዉ መድረክ ላይ የተጫወትሻቸዉን ሁሉ አይቻለሁና ለአንች ድምፅ የሚመጥን ሥራ ወደፊት እጠብቃለን በርች እህት አለሜ❤❤❤

    • @mekdimadu2276
      @mekdimadu2276 Рік тому +2

      Ooppl😌😓up😅😅

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Рік тому

      ​@@mekdimadu2276 what upen to you?

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 Рік тому

      @@mekdimadu2276 ምድነዉ አልገባኝም ድዳም 😏😔

    • @user-wt1or3lx9y
      @user-wt1or3lx9y Рік тому

      ​❤❤❤❤

    • @Nunu-rh8tx
      @Nunu-rh8tx Рік тому +1

      አህያ እረገጠችኝ ተብሎ እግር አይነሳም።500000 በላይ ምን ምስክር ይሠጥ።መጀመሪያ ለመተቸት መገንዘብ፣ማወቅ፣ይቀድማል።ተማር ልጀ።

  • @shovitkhadka9436
    @shovitkhadka9436 8 місяців тому +3

    Lost of love ❤❤ African song 🎵 from Nepal 🇳🇵

  • @nano824
    @nano824 Рік тому +2

    የኔ ጀግና ፍቅርተየ በርችልኝ ቆንጆ ድምፅ አለሸ ምርጥ ስራ ነዉ 😍

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ወይድምፅ ከቁጅና ጋር የኔ ዴርባባ በርቺልን

  • @henos1009
    @henos1009 Рік тому +3

    ተባረኪ አቦ ❤❤❤❤ እናመሰግናለን