Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤፍራታ ገነት ናታን እንደዚህ በመሆናቸው የደበረው ወዳጆች የታላቹ
ወላሂ ድራማው ዘጋኝ😢😢😢😢😢
እየደበረንም ማየት ነው
እኔ በጣም ነው የደበረኝ ናታና ኤፉዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጨርቃየ ተለለይ አስጠላኝ
እኔ
ሲጀመር ካቆመበት መጀመር አለባቹህ ሲቀጥል ደሞ ክፍል 33ላይ የሉሊት መጋለጥ አለባት የምትሉ የታላቹህ እስኪ በላይክ👍👍👍
Ene rasu yameletegn kifil yale mesflegn.
ባጀት የለም አስፍጣጠኑት
leke nshe weda ene erasu yakomkubten eflgalew
Aseraru minim tikikil ayidelem hayil yasfelgewal gulbet filim diro kere wey kehone werat bewala blew ayistifu odensun gra magabat bicha midire hstan
ትፈታ ኤፍራታ አለበለዚያ ያስጠላል የምትሉ ላይክ
ደምሪኝ ማሬ
😢😢😢😢ኤፉየ ከታገተችአናይምአልን ግንትለቀቅይሆን እያልኩአያለሁ የምርበጣምነዉእሚያስጠላዉ😢😢😢😢😢😢
@@SaifulRana-j9x ደምሪኝ ማሬዋ
ማነዉ እደእኔ ኤፉ በመታገቷ የደበረዉ አረ ትለቀቅልን ድምፃችን ይሰማ😢😢😢😢😢😢
😢😢እኔ
በጣም አስጠልቷል😢
እመኑኝ ኢፍራታ ፈታ ትወጣለች😢 ቶቶሎሎሎልልልቀቀቀቁቁቁልልልንን ሉሊትን በቀጣይ ኢፍራታ ትጋፈጣታለች 👊👊ድል ለኢፍራታ💃
ደምሪኝ ማሬ😮
ጺሆን በመጸጸቷ ደስ ብሎኛል 🎉ኤፉዬ😢😢
@@SelamGeresu ውዴ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
ስሙኝማ እናታችን ለዘላለም ትኑርልን ጉሉ አሜን(3)🥰😢🙏
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን👏
አሚን ያረብ❤❤
ኤፍራታማ የሆነ ታዕምር ትፈጥራለች የኔ ጀግና ትወጪዋለሽ አብሽር ሀያቲ 😢
ደምሪኝ ማሬዋ
ደምሪኝ ውድየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ እኔን ደምሪኝ ማሬ
ይችን ለምታነብ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃቼው አሜን🙏
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዛሬ የአመቷ ባታ ማርያም ነች ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እናታችን በአታ ለማርያም 3⃣የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ ልን የአመት ሠው ትበለን❤❤❤ ❤
Amen
አሜን❤🎉
አሜን አሜን አሜን
@@TewabechDesalegn-m8mውዴ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
ከዝህቡሀላ ኤፍራታና ናታን መጎዳትየለባቸውም ግዜውየነሱነውየምትሉ ላይ በናታችሁ😢😢😢
ኢፍራታ እና ገኒ ሲከፉ የሚዳብራው 😢😢😢💔😭♥️♥️
ደምሪኝ
አኔ😢😢😢😢😢
ኡኡኡ ዛሬ የሰራቹህት ክፍል 40 ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት መካከላይ ብዙ መሰራት የነበረባቸው ትኩረታችንን የሰጠናቸው ነጥቦች ነበሩ ክፍል 31 መጨረሻ ገኒ የኤፍራታ እናት መሆኖን እንዴት ለነ ናታን እንዳስረዳቻቸው እነ ፂ ቤታቸው ሲለቁ የነበራቸው ስሜት ሉሊት ኤፍራታንና የታገቱትን ስታይ የነበራት ስሜት እንዲሁም የቤዛ ሰርግ ገኒስ እንዲህ ተስፋ ቆርታ ለበቀል በምን ተነሳሳች ብዙዙዙዙዙዙ ክፍተቶች አሉት😢😢
ትክክል
ይሄ ድራማ በጣም እያስጠላ ነው ኤጭ
አወ አደባለቁት ያስጠላል
yalshachewon be hasabe newo yemenayachewo beye asebalhu
እንደዚህ አይነት ስቃይ ከምናይ የምር ሰብስክራይባችንን እናነሳለን አሁንስ አበዛችሁት የኤፍራታን ህይወት አመሰቃቀላችሁት
የኢትዮጰያ ፍልም መጨረሻው ለሰው ተስፋ የማይሰጥ መሆኗ ን የኖረበት ነው!!
እጭ ሲያሥጠላኤፉየ እደዚህ መሆን የለባትም እሥኪ አዳዴ እዉነት አዉጡ
@@HAYAT-z7z ግን የምታመልጥ ይመስለኛል ኢፉ በቀጣይ ቀን ስልክ ሲያወራ ዞር አለ መጨረሻው ላይ ልትመታው እንደሆን ኤፉ
በጣም ያስጠላል አንዳድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቸርነት እና እርዳታም ጭምር ማሳየት አለባቸው ሁል ጊዜ ተንኮል እና ምድራዊ ነገር ተንኮል በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር የለም እንዴ እምነት ሚባለውን ለምን አይጠቀሙም
@@AlyaneshTadeseእዉነት ነዉ ትንሽ ተጋነነ😢😢😢
እንኳን ለበዕታ ማርያም እና ለቅዱስ ፋኑኤል ዓመታዊይ ክብረ በዓል አደራሳችሁ አደረሰን እመብረሃን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን ❤❤❤
አሜን❤
😢😢😢😢
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” - ዮሐንስ 15፥13
ደምሪኝ ማሬዋ😊
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ በያለንበት ይጠብቀን አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@@SamiraSamira-cr7pf ውዴ ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ🎉❤
ማርያምን በጣም ነው የሚያስጠላው ቢያንስ ኤፉ መደፈረ አልነርባትም😤
ይችን የሜታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢❤
አሜን አሜን አሜን❤
አሜንአሜን
ይሄን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤ጉሉ አሚን
አሚን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሚንንን ደምሩኝ
እርግጠኛ ነኝ የኤፉዬ መታገት ለታገቱት ሁሉ መፍትሔ ይሆናል ብየ አስባለሁ ግን በቃ የኤፍራታ የናታን እና የገነት ሲቃይ በቃ እንዴ 😢😢😢
በጣም የሚያስጠላ ድራማ ነው ይሄ አስተማሪነት ሳይሆን በቀል እና የዱርዬ ድራማ ነው ካሻሻላቹሁ አሻሽሉ ማየት እናቆማለን ያፌትና ሉሊት ስራቸው ሁሉ የሴጣን ነው በጣም የሚያስጠላ አረጋችሁት
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሂወት እንዲህ ናት የዋሆች ሁሌም በመሰሪዎች ወጥመድ እንደወደቁ ነው ያሳዝናል!!
እንኳን ለበዓታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏💒⛪⛪💟💒⛪💟♥
@@Genzeb-m8uውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤
Amen yenewd enkan abro ader
የዛሬው ደግሞ ምንድነው ዝብርቅርቅ ያለው ለኔ ብቻ ነው ወይስ ለናተም ነው 🙄🙄🙄🙄🙄
Ere enem zbrkrk blobgal😂😂😂😂😂😂
ምን አልጋባኝም
አረ ለኔም ነዉ
Ekko lanem minem negar akgebangm betam yidebiral
ባክሽ ወደዛ በጣም ይዘጋሉ ቆሻሾች ናቸዉ ከደራሲዉ ጀምረዉ
በጣም ደካሜ ደራሲ ነው በአመፅ የተሞላ ነው ትንሽ እንኳ መልካምነትን እየሸሸ ነው
Hulu srachu amets adel Ethiopian yeteregeme ager stastelu temesgen enquan Ethiopia alhonku
በቅርብ ኤፉ ሁሉንም ትበቀላቸዋለች
ኡፍ ድራማ ቢሆንም ይሔ ልጅ ጠላሁት ኡፍፍፍ ኤፉዬ የኔናት
ውድ የተዋሕዶ ልጆች ለናታችን ለቅድስት ባእታ እኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏♥️
ስመኝማ እናታችን ለዘላለም ትኑርልን ጉለ ኣሜን /3/🥰🥰😢😢🙏🙏
አሚን ያረብ
አሜንአሜን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
አሜን፫🤲🥺♥️🙏
ዛሬ ባለፈው ካቆሙበት አደለም የጀመሩት የተዘበራረቀብኝ ለኔ ብቻ ነው🙄
ደምሪኝ ዉዷ
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ🎉🎉❤
አዋ ለምንድ ነዉ ያልጀመሩት😊😊
ዉዶችየ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያሠብነዉን ሁሉ አላህ ያሣካልን ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን
ቻው ለራሴ የተዘበራረቀ ሂወት አለኝ ጭራሽ የሚያስጨንቅ ፊልም ልይደ ሆ😅😅😅
ኤፍራታ ልቀቁኝ አለመለዚያ ድራማ እናቁማለን የምትሉ ሰዎች ላይክ 😢😢
ያበናት አላሕ የማታእንጀራ ይክፈትልን🤲ወቶከመቅረት አላሕ ይጠብቀን😢
አሚን❤
እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አሜን በሉ ❤❤❤❤❤
መች ነው ሚያልቀው የናተ አመትባል😮
እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለባእታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@@tesfanesh4056ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
ያፌት ድፍት ያድርግህ ያንተ አይነቶቹኮ ናቸው እኅቶቻችን ከክብር የሚያወርዳቸው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁወይኔ ናታን የእኔአባት
ትፈታ ኤፍራታ አለበለዝያ ያስጠላል የምትሉ ላይክ👍👍👍
ድራማ ብዙ ክፍተቶች አሉበት አንደኛ ባለፈው ካለቀበት አልጀመረም ስቀጥል ፊልሙ ብዙ ግድፈቶች አሉበት እሱም አንደኛው ቤቱን ልቀቁ ስለተባሉ ብቻ እንደበግ ተነድቶ መውጣት አይገባም ነበረ ፍርድ ቤት ምናምን ተካስሶ ጊዜ ገደብ ፍርድ ቤት ሰጥቶ ነው ሚወጡም ከሆነ እንደዛ ነው። ሌላው ሰርግ ምናምን የሚሉት ዝም ብሎ ሚደረግ ነገር አይመስለኝም ኤፍራታና ናታን እንደዚህ መሆን አልነበረባቸውም ደሞ ናታን አልፈልግሽም አላገባሽም ብሏት የለም እንዴ ? መቼ ተስማምተው ነው እንጋባ ያለው ያስጠላል ፊልሙ ደሞ ምኑ ሞኛሞኝ ናችሁ ወረቀት ስለተፈረመ ብቻ ንብረት ማጣት ይቻላል እንዴ ? ፊልም ብሆንም ምድር ላይ ያለውን እውነት መካድ አይገባም።
በትክክል👍
@@HikramAsiratውድ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
ትክክል🎉😢😢
የሀገራችን ድራማ እይታቸው ሲጨምር ያቃዣቸዋል ዛሬ ያየነው ክፍል 40,መኖን ነበረበት
እዉነትሽ ነዉ ትክክል
የፍራታ ትለቀቅ ያለዛ ይደብራል የሚል በላክ👍
በጣም አስጠላኝ ይህ ድራማ 😢😢😢😢
ቆይ የዛሬው ምንድን ነው አልገባኝም እንደ እኔ የተወዛገበ አለ😢😢👍👍👍
የክፍል 40 ን አሳስተው ለቀውት ነው
ከዚህ ምን እንማር ሁልጊዜም ክፋት ተኮል አንድ አንድ መልካም ነገርም ልቀቁ እንጂ ሉሊት ይች መቃራ ገኒ አግኝታሻለች አሁን ቢዚ በዘራሽው ልክ እያጨድሽ ነው የአባትሽ ድርጅት ሊወረስ ነው በቃ ገንዘብ ምንም አንደማያደርግ እውቂ ኤፉዬ ግን 😢😢😢😢😢
Btikekl.betam.yidebirale😢😢
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ፂወን ወደራሷ በመመለሷ ደስ ያለው😂💃💃💃
ደምሪኝ ዉዴዋ
ለትውልድ መጥፍ ትምህርት ነው ምን የሚያስተምር ነገር የለውም ሀረግ ይቁም የምትሉ እኛ የራሳችን ከንኮል ይበቃናል
Yekum
ማሮቸ አላህ ከመዳም ስራ በቃ ይበለን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን
Amiin yen konjoo
አሜን🎉❤
አሚንንደምሩኝ
@@ዚነትአህመድ-ከ7ቀውዴ ደምሪኝ ደመርኩሽ
አሁን የኔ ድራማ እንዲህ በአንድ ሰዓት አርባ ሺ ብታስገቡልኝ ምን ትሆናላችሁ😂❤ እስከ አንተ ጀምር🫵 አንቺ ደግሞ ቀጥይ😂😂❤
በጣም ለማየት የሚያም ነው የኤፉ ስቃይ ከዚህ በኋላ ማየት ያማል
ዛሬ እናታችን ባታ ማርያም ናትእኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤
እባካችሁ ኤፉ ትፈታ የሚል😢😢😢 ካልሆነ ፊልሙ ይቁም😢😢😢
ሉሊትን ሳይ ኤፍሱንን አስታወስኩኝ ጩኸቶ ቅብጠቶ ሀረካቶ ኤፍሱንን ቁረጥ 😅😅😅😅
😂😂እኔም
@@ZaburaFantawውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ኤፍራታ መለቀቅ አለባት 😢😢😢
ደራሲው ምን ሆኖ ነው ኤፍራታ መደፈር አልነበረባትም ሲቀጥል ካቆሙበት አልቀጠሉም ናታን ገኒን እዳነቃት ነበር ያለቀው ክፍል 31 ላይ። ቀጣይ ረዘም አድርጋችሁ በትክክል ልቀቁልን እደ ድራማ መሆኑን እያወኩኝ በጭንቀት ልሞት በኤፍራታ።
ድምፃችን ይሰማ ቶሎ ቶሎ እንድለቁት 𝘱𝗲𝑙𝘪𝑠
ለም ግን ከቆመበት አይቀጥልም ❤❤
የኔም ጥያቄ ነው
ውይ አጀማመሩ አላማረኝም ያስፈራል ናቱና ኤፉየ አይ የፍቅር አምላክ ከናተ ጋር ነው ❤
ደምሪኚ ልዩዩ🎉🎉
እናንተ ብሽቆች ለተመልካች ክብር የሌላችሁ ቀፋፎች ጌታዬ ድብን አርጓ ያሣድራችሁና አንተ ያፌት የምትባል እድያው የቁም ሥቃይ ያውርድብህ ነጫጭባ ሠይጣን አጋሠሥ አንቸ ብሽቅ እዴያው ድብን አርጎ ያሣድርህ ሉሊት ገደል በገባሽ አቺ ጨምላቃ ኤፉዬ የኔ ሥሥት እኔ ላልቅሥልሽ የናቱ ጨረቃ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ ተቃጠልሁ ማርያምን ምን አለ ባለወቅኋችሁ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂ኧረ ድራማ ነው ቀስ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ያንች ይባስ ተዋንያችን መሳደብ ሀገራችን ውስጥ ከሚደረጒ ወንጀሎች ጥቂቱን ነው በትወና መልክ ያቀረቡት
ጌታን እኔ እራሱ እንዴት እንደበሸኩኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንዳድ ልጆች ግን ትገርማላቹ
እነሱ ቢዝነሳቸውን እየበሉ እኔን ጨንጓራዩን ላጡን ሉሊትና አጋቹ 😢😢😢😢
😢😢😢እኔም ጨጎራየን ከመጠን በላይ ቀለጡኝ እኮ
በጣም አረ ማሬዋ ተይው የሚያስጠላ ፊልም😊
😂😂😂
@@Seada-i9z በጣም ነው ያስጠላው
Ena erasu
ወይ ይች አለም የታዘብኩት ቢኖር በድራማ እንኳን የተበደለ ሰው ስቃዩ ይበዛል😢😢😢😢
😭ሳ
ፊልሙ ደብሯል 😢😢😢ኤፉየን ትለቀቅ እስከሙቸ ጥሩ ሰው ተገፍቶ🏌🏌😰
ይህንን ልብ በሉ ወገኖቼ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ። ሰይጣን ደሞ የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ በኢየሱስ አምናችሁ እንድትድኑ አይፈልግም። ሃብት ዝና ከፍታ ዝቅታ መኖር መሞት ሁሉ ከንቱ ነው ሕይወት ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። መላዕክትም ሆነ የትኛውም ፍጡር ለማንም የማማለድም ሆነ የማዳን ስልጣንም ሆነ አግባብ የለውም። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ስለሃይማኖት አይደለም ማወራው ስለ በእምነት ስለመዳን እንጂ።
አትለኝም እየሡሥ ነብይ ነዉ❤❤❤❤❤
አዲአላህአይወልድምአይወለድም
እየሡሥ ፉጡር ነው ሥለዚህ አያድንም
እሱ አምላክ ከሆነ እንዴት ሞት ትክክለኛ እምነት ኢስላም ብቻ ነው
Artistochi gin betam alabezachihum Ethiopia ምድር ክፉ ሰው እንጅ መልካም ሰው አይኖርባትም አላችሁ ከክፉ ስራ ላይ አብዝታችሁ ነው የምሰሩት ለትውልዱ ምን እያስተማራችሁት እንደሁ ታውቃላችሁ መልካም ስራ ላይ አብዝታችሁ ብትሰሩ ሀሪፍ ነው
ፂ እየተመቸችኝ ነው ካራክተሩን የሰራችው የሚያምርባት ናት ዋና ሆኗ ትስራ 👐
ልመር ቃችሁ ጉሉ አሚን ወጥቶ ከመ ቅረት አላህ ይጠ ብቀን ያረብ 🤲🤲የኤፉ መታገት የደ በረው እደኔ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
አሚንንንንን
Ameeen ya reb
@@renuwelloyewatube6055 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
First የማዳም ቅመም ዛሬ ተመስገን አልፎልኝ ሥራ በጊዜ ጨርሼ ልደፋ ነበረ ለመኮመት በሉ በርቱልኝ ቅመሞች በርቱልኝ 🥹በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 💕❤️ በዛው like አርጋችሁ አስደስቱኝ 🙈❤️
ደምሪኝ ሁሌም አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ❤
@የፍቅርቤት-23 መልሺ ማማ😊
ምን አስጠላኝ ደም ሲ በየ ቦታዉ ዲኤም ሲ እኛ ሀብታሞች አደለንም ዞር በሉ
በመሀል ብዙ ክፍል ያለፈኝ መስሎኝ ወደ ቀድሞው መመለሴ 😅 😂
ፅ በናታን ጉዳይ መቆጨቷ በጣም ደስ ብሎኛል ከረፈደ ቢሆንም ሄፍራታ ስታሳዝን 😢ናታን ግን ለምን ቤዛን አገባህ ቆይ የቤዛ አባት እንደሆን ሞቷል ማን ያስጨንቅሃል እስትይ 🥺🤔ወይኔ ሄፉዬ ያገታትን ሠውዬ አይታው ይሁን እንዴ ለምን ደነገጠ 🥺
እጭ አሁንስ የደበረ መጣ የጨካኔ ብዛት ያፌት ሉሊት ኡፍ ስተስጠሉ
የናተ ነገር ኤፍራታንን እዲህ አርጋቺኳት ሲደብር መታቺሁ መታቺሁ እዚጋ አበላሻቸዉት😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር❤️❤️❤️
የት ተሔዳለች ትኖራለች
ሆ😮መዳኒያለም ከአስመሳይ ሠሆች ይሰውረን😢😢😢
ኤጭ እንደናታን ነፈዝ እንደያፌት የሰው ክፉ ይሰውረን
ወይኔ ባሌን መዳም ጠራችኝ ብየ ከች እዚህ😅😅😅
አረ ኢሔ ነገር መጨረሻው ምን ይሁን ኤፉዬ😢❤
እጭ የዛሬው ደግሞ እንዴት ያለ ፊልም ነው የሚያሳየኝ በጣም ነው የሚያስጠላ እሄን ያፌት የሚባል ጭራቅ ሠውየ ከፊታችን ዘወር አርጉልን
ፀሎት የሄደችው ሰላም ልታገኝ እጂ ሰላሟን ልታጣ አደለም😢😢😢😢 እምነት አሸርሺሩ😮😮😮😮
እሱምእኮ ለሷ ብሎ ነው ቤዛን ያገባት
ኤጭ ስታስጠሉ እስኪ አንዳንዴም እውነት ይውጣ ሁሌም ተንኩልና ማስመምስል የዋህ ስው ቀን የለውም እዴ ተኮለኛ በቻ
ከመቼው እዚ ደረሳቹህ ማለቴ ሲጋቡ አላየን ሉሊት ታጋቾቹን ስታይ ምን እንደሆነች መቼ አየን ብዙ ነገር ዘላቹሀልኮ😢
ስሙኝማ እመቤቴ የእረፍት እጀራ ትስጣችው❤❤❤
Romans 9 አማ - ሮሜ5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
ያፌት ጌታየ የአባቴ አምላክ ደፍትያረገህ
እደኔማነዉ ይህ ድራማ ያስጠላዉ ማርያምን በናቱ ጴጤ በመሆን ኤጭ ሙቸነበርእኮ የምወዳቸዉ ማርያምን ዘጉኝ ሁላቸዉም😮😮😮😮
Anch eko ayideleshm natun yetelaw wistish ley yalew ganen new😂🧐
ጥላቻ የሰይጣን ነው ሠይጣን ስላለብሽ ይፀለይልሽ
ቤዚና ናታን ማጋባት ዬላባቻውም ያምትሉ ለይክ😢😢😮😂😂😂
ተጋቡኮ 😢ነደደኝ
ከዚህበላይ😂😂ተጋቡኮ😢😢😢😢
ኤፉን ለማስፈታት ስል ነው ያገባት ምስኪን ተሰቃየኮ
ፈጣሪ ከሠውቤተ እንጀራ ያውጣን
ማነው በኤፉ መታገት የተናደደው 👍
Deuteronomy 6 አማ - ዘዳግም20: በኋለኛው ዘመንም ልጅህ፦ አምላካችን እግዚአብሔር ያዘዛችሁ ምስክርና ሥርዓት ፍርድስ ምንድር ነው? ብሎ በጠየቀህ ጊዜ፥21: አንተ ልጅህን በለው፦ በግብፅ የፈርዖን ባሪያዎች ነበርን፤ እግዚአብሔርም በጽኑ እጅ ከግብፅ አወጣን፤
ናታን ጂልነቱህ በዛ 😂😂😂😂😂
የሉሊት ቅብጠት ደስ የሚለው 👍ዘና ነው የምታደርገኝ 😅😅😅
ቅብጠቷን ስወዴዉ😂😂😂😂
@@habia-d4uውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
እኔ በጣም ነው ምትመቸኝ
😂😂😂😂እ እ የምትለው ነገር ሰወድላት
Endeswa chekanoch nachu endea des yemayl des yilachuwal endea stastelu
ኤፍራታ ከታገችበት ትወጣ የሚል😢
አየ ቤዛ የጎረቤት ልጂ ጠፍቶ ስት ይለቀሣል እህቷ ጠፍታ ሙሽራ ትላለች ሢጀመር የበዛ ካራክተርነት ምንም ትመምህርት የለው😂
ራስወዳድነትን ያስተምራል
እራስ ወዳድነት ምን ያህል ዋጋ እደሚያስከፍል ታየዋለች
ሁሉም ያማርኛ ፊልሞች በጭካኔ የተሞሉናቸው 😢
ኤፍራታ እና ናታን ወደ ነበረቡበት ካልተመለሱ አትልቀቁት ይቁም በቃ ✋🏽✋🏽😢😢
ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ፂ ዛሬ ተመችተሽኛል ❤❤❤
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ የመጀመሪያ ነኝ
ደምሪኚ እመልስ አለሁሁ🎉
@@SadaAthiobiaውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
የስደት እህቶች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሚን❤❤❤
እጅግ በጣም ስግብግቦች፣ ለብር ብላችሁ - ተመልካች ለማግኘት ኤፍራታን አሳገታችሁ አስደፈራችሁ፣ የማትረቡ። ሰው የሚወደውን አክተር ብታሰቃዩም፣ ግን ከመደፈር ማዳን ነበረባችሁ
Ewenet new yemr
አረ ያስጠላል ዘጋኝ በቃ ፊልሙ ኡራሱ እንደዚ መሆን አልነበረበትም 🥹🥹🥹
ኤፍራታ ገነት ናታን እንደዚህ በመሆናቸው የደበረው ወዳጆች የታላቹ
ወላሂ ድራማው ዘጋኝ😢😢😢😢😢
እየደበረንም ማየት ነው
እኔ በጣም ነው የደበረኝ ናታና ኤፉዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጨርቃየ ተለለይ አስጠላኝ
እኔ
ሲጀመር ካቆመበት መጀመር አለባቹህ ሲቀጥል ደሞ ክፍል 33ላይ የሉሊት መጋለጥ አለባት የምትሉ የታላቹህ እስኪ በላይክ👍👍👍
Ene rasu yameletegn kifil yale mesflegn.
ባጀት የለም አስፍጣጠኑት
leke nshe weda ene erasu yakomkubten eflgalew
Aseraru minim tikikil ayidelem hayil yasfelgewal gulbet filim diro kere wey kehone werat bewala blew ayistifu odensun gra magabat bicha midire hstan
ትፈታ ኤፍራታ አለበለዚያ ያስጠላል የምትሉ ላይክ
ደምሪኝ ማሬ
😢😢😢😢ኤፉየ ከታገተችአናይምአልን ግንትለቀቅይሆን እያልኩአያለሁ የምርበጣምነዉእሚያስጠላዉ😢😢😢😢😢😢
@@SaifulRana-j9x ደምሪኝ ማሬዋ
ማነዉ እደእኔ ኤፉ በመታገቷ የደበረዉ አረ ትለቀቅልን ድምፃችን ይሰማ😢😢😢😢😢😢
😢😢እኔ
በጣም አስጠልቷል😢
እመኑኝ ኢፍራታ ፈታ ትወጣለች😢 ቶቶሎሎሎልልልቀቀቀቁቁቁልልልንን ሉሊትን በቀጣይ ኢፍራታ ትጋፈጣታለች 👊👊ድል ለኢፍራታ💃
ደምሪኝ ማሬ😮
ጺሆን በመጸጸቷ ደስ ብሎኛል 🎉ኤፉዬ😢😢
@@SelamGeresu ውዴ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
ስሙኝማ እናታችን ለዘላለም ትኑርልን ጉሉ አሜን(3)🥰😢🙏
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን👏
አሚን ያረብ❤❤
ኤፍራታማ የሆነ ታዕምር ትፈጥራለች የኔ ጀግና ትወጪዋለሽ አብሽር ሀያቲ 😢
ደምሪኝ ማሬዋ
ደምሪኝ ውድየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ እኔን ደምሪኝ ማሬ
ይችን ለምታነብ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃቼው አሜን🙏
ደምሪኝ ማሬ
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዛሬ የአመቷ ባታ ማርያም ነች ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እናታችን በአታ ለማርያም 3⃣የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ ልን የአመት ሠው ትበለን❤❤❤ ❤
Amen
አሜን❤🎉
አሜን አሜን አሜን
@@TewabechDesalegn-m8mውዴ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
አሜን
ከዝህቡሀላ ኤፍራታና ናታን መጎዳትየለባቸውም ግዜውየነሱነውየምትሉ ላይ በናታችሁ😢😢😢
ደምሪኝ ማሬዋ
ኢፍራታ እና ገኒ ሲከፉ የሚዳብራው 😢😢😢💔😭♥️♥️
ደምሪኝ
አኔ😢😢😢😢😢
እኔ
ኡኡኡ ዛሬ የሰራቹህት ክፍል 40 ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት መካከላይ ብዙ መሰራት የነበረባቸው ትኩረታችንን የሰጠናቸው ነጥቦች ነበሩ ክፍል 31 መጨረሻ ገኒ የኤፍራታ እናት መሆኖን እንዴት ለነ ናታን እንዳስረዳቻቸው እነ ፂ ቤታቸው ሲለቁ የነበራቸው ስሜት ሉሊት ኤፍራታንና የታገቱትን ስታይ የነበራት ስሜት እንዲሁም የቤዛ ሰርግ ገኒስ እንዲህ ተስፋ ቆርታ ለበቀል በምን ተነሳሳች ብዙዙዙዙዙዙ ክፍተቶች አሉት😢😢
ትክክል
ይሄ ድራማ በጣም እያስጠላ ነው ኤጭ
አወ አደባለቁት ያስጠላል
yalshachewon be hasabe newo yemenayachewo beye asebalhu
እንደዚህ አይነት ስቃይ ከምናይ የምር ሰብስክራይባችንን እናነሳለን አሁንስ አበዛችሁት የኤፍራታን ህይወት አመሰቃቀላችሁት
የኢትዮጰያ ፍልም መጨረሻው ለሰው ተስፋ የማይሰጥ መሆኗ ን የኖረበት ነው!!
ደምሪኝ ማሬዋ
እጭ ሲያሥጠላኤፉየ እደዚህ መሆን የለባትም እሥኪ አዳዴ እዉነት አዉጡ
@@HAYAT-z7z ግን የምታመልጥ ይመስለኛል ኢፉ በቀጣይ ቀን ስልክ ሲያወራ ዞር አለ መጨረሻው ላይ ልትመታው እንደሆን ኤፉ
በጣም ያስጠላል አንዳድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቸርነት እና እርዳታም ጭምር ማሳየት አለባቸው ሁል ጊዜ ተንኮል እና ምድራዊ ነገር ተንኮል በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር የለም እንዴ እምነት ሚባለውን ለምን አይጠቀሙም
@@AlyaneshTadeseእዉነት ነዉ ትንሽ ተጋነነ😢😢😢
እንኳን ለበዕታ ማርያም እና ለቅዱስ ፋኑኤል ዓመታዊይ ክብረ በዓል አደራሳችሁ አደረሰን እመብረሃን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
አሜን❤🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን ❤❤❤
አሜን❤
😢😢😢😢
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
- ዮሐንስ 15፥13
ደምሪኝ ማሬዋ😊
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ በያለንበት ይጠብቀን አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@@SamiraSamira-cr7pf ውዴ ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ🎉❤
ማርያምን በጣም ነው የሚያስጠላው ቢያንስ ኤፉ መደፈረ አልነርባትም😤
ይችን የሜታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢❤
አሜን❤
አሜን❤🎉
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤
አሜንአሜን
ይሄን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤ጉሉ አሚን
አሜን❤
አሚን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሚንንን ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን
እርግጠኛ ነኝ የኤፉዬ መታገት ለታገቱት ሁሉ መፍትሔ ይሆናል ብየ አስባለሁ ግን በቃ የኤፍራታ የናታን እና የገነት ሲቃይ በቃ እንዴ 😢😢😢
ደምሪኝ ማሬዋ
በጣም የሚያስጠላ ድራማ ነው ይሄ አስተማሪነት ሳይሆን በቀል እና የዱርዬ ድራማ ነው ካሻሻላቹሁ አሻሽሉ ማየት እናቆማለን ያፌትና ሉሊት ስራቸው ሁሉ የሴጣን ነው በጣም የሚያስጠላ አረጋችሁት
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሂወት እንዲህ ናት የዋሆች ሁሌም በመሰሪዎች ወጥመድ እንደወደቁ ነው ያሳዝናል!!
እንኳን ለበዓታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏💒⛪⛪💟💒⛪💟♥
ደምሪኝ ማሬዋ
@@Genzeb-m8uውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤
Amen yenewd enkan abro ader
የዛሬው ደግሞ ምንድነው ዝብርቅርቅ ያለው ለኔ ብቻ ነው ወይስ ለናተም ነው 🙄🙄🙄🙄🙄
Ere enem zbrkrk blobgal😂😂😂😂😂😂
ምን አልጋባኝም
አረ ለኔም ነዉ
Ekko lanem minem negar akgebangm betam yidebiral
ባክሽ ወደዛ በጣም ይዘጋሉ ቆሻሾች ናቸዉ ከደራሲዉ ጀምረዉ
በጣም ደካሜ ደራሲ ነው በአመፅ የተሞላ ነው ትንሽ እንኳ መልካምነትን እየሸሸ ነው
Hulu srachu amets adel Ethiopian yeteregeme ager stastelu temesgen enquan Ethiopia alhonku
በቅርብ ኤፉ ሁሉንም ትበቀላቸዋለች
ኡፍ ድራማ ቢሆንም ይሔ ልጅ ጠላሁት ኡፍፍፍ ኤፉዬ የኔናት
ውድ የተዋሕዶ ልጆች ለናታችን ለቅድስት ባእታ እኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏♥️
ደምሪኝ ማሬዋ
ስመኝማ እናታችን ለዘላለም ትኑርልን ጉለ ኣሜን /3/🥰🥰😢😢🙏🙏
አሚን ያረብ
አሜንአሜን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
አሚን
አሜን፫🤲🥺♥️🙏
ዛሬ ባለፈው ካቆሙበት አደለም የጀመሩት የተዘበራረቀብኝ ለኔ ብቻ ነው🙄
ደምሪኝ ዉዷ
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ🎉🎉❤
አዋ ለምንድ ነዉ ያልጀመሩት😊😊
ዉዶችየ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያሠብነዉን ሁሉ አላህ ያሣካልን ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን
ቻው ለራሴ የተዘበራረቀ ሂወት አለኝ ጭራሽ የሚያስጨንቅ ፊልም ልይደ ሆ😅😅😅
ኤፍራታ ልቀቁኝ አለመለዚያ ድራማ እናቁማለን የምትሉ ሰዎች ላይክ 😢😢
ያበናት አላሕ የማታእንጀራ ይክፈትልን🤲
ወቶከመቅረት አላሕ ይጠብቀን😢
አሚን❤
አሜን
እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አሜን በሉ ❤❤❤❤❤
መች ነው ሚያልቀው የናተ አመትባል😮
እንኳን ሰላም መጣችሁ
የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለባእታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
Amen
@@tesfanesh4056ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
ያፌት ድፍት ያድርግህ ያንተ አይነቶቹኮ ናቸው እኅቶቻችን ከክብር የሚያወርዳቸው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
ወይኔ ናታን የእኔአባት
ትፈታ ኤፍራታ አለበለዝያ ያስጠላል የምትሉ ላይክ👍👍👍
ድራማ ብዙ ክፍተቶች አሉበት አንደኛ ባለፈው ካለቀበት አልጀመረም ስቀጥል ፊልሙ ብዙ ግድፈቶች አሉበት እሱም አንደኛው ቤቱን ልቀቁ ስለተባሉ ብቻ እንደበግ ተነድቶ መውጣት አይገባም ነበረ ፍርድ ቤት ምናምን ተካስሶ ጊዜ ገደብ ፍርድ ቤት ሰጥቶ ነው ሚወጡም ከሆነ እንደዛ ነው። ሌላው ሰርግ ምናምን የሚሉት ዝም ብሎ ሚደረግ ነገር አይመስለኝም ኤፍራታና ናታን እንደዚህ መሆን አልነበረባቸውም ደሞ ናታን አልፈልግሽም አላገባሽም ብሏት የለም እንዴ ? መቼ ተስማምተው ነው እንጋባ ያለው ያስጠላል ፊልሙ ደሞ ምኑ ሞኛሞኝ ናችሁ ወረቀት ስለተፈረመ ብቻ ንብረት ማጣት ይቻላል እንዴ ? ፊልም ብሆንም ምድር ላይ ያለውን እውነት መካድ አይገባም።
በትክክል👍
@@HikramAsiratውድ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ
ትክክል🎉😢😢
የሀገራችን ድራማ እይታቸው ሲጨምር ያቃዣቸዋል ዛሬ ያየነው ክፍል 40,መኖን ነበረበት
እዉነትሽ ነዉ ትክክል
የፍራታ ትለቀቅ ያለዛ ይደብራል የሚል በላክ👍
ደምሪኝ ማሬዋ
በጣም አስጠላኝ ይህ ድራማ 😢😢😢😢
ቆይ የዛሬው ምንድን ነው አልገባኝም እንደ እኔ የተወዛገበ አለ😢😢👍👍👍
የክፍል 40 ን አሳስተው ለቀውት ነው
እኔ
እኔ
ከዚህ ምን እንማር ሁልጊዜም ክፋት ተኮል አንድ አንድ መልካም ነገርም ልቀቁ እንጂ ሉሊት ይች መቃራ ገኒ አግኝታሻለች አሁን ቢዚ በዘራሽው ልክ እያጨድሽ ነው የአባትሽ ድርጅት ሊወረስ ነው በቃ ገንዘብ ምንም አንደማያደርግ እውቂ ኤፉዬ ግን 😢😢😢😢😢
ደምሪኝ ማሬዋ
Btikekl.betam.yidebirale😢😢
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ፂወን ወደራሷ በመመለሷ ደስ ያለው😂💃💃💃
ደምሪኝ ዉዴዋ
ለትውልድ መጥፍ ትምህርት ነው ምን የሚያስተምር ነገር የለውም ሀረግ ይቁም የምትሉ እኛ የራሳችን ከንኮል ይበቃናል
Yekum
ማሮቸ አላህ ከመዳም ስራ በቃ ይበለን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን
Amiin yen konjoo
አሜን
አሜን🎉❤
አሚንንደምሩኝ
@@ዚነትአህመድ-ከ7ቀውዴ ደምሪኝ ደመርኩሽ
አሁን የኔ ድራማ እንዲህ በአንድ ሰዓት አርባ ሺ ብታስገቡልኝ ምን ትሆናላችሁ😂❤ እስከ አንተ ጀምር🫵 አንቺ ደግሞ ቀጥይ😂😂❤
በጣም ለማየት የሚያም ነው የኤፉ ስቃይ ከዚህ በኋላ ማየት ያማል
ዛሬ እናታችን ባታ ማርያም ናት
እኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ማሬ
እባካችሁ ኤፉ ትፈታ የሚል😢😢😢 ካልሆነ ፊልሙ ይቁም😢😢😢
ሉሊትን ሳይ ኤፍሱንን አስታወስኩኝ ጩኸቶ ቅብጠቶ ሀረካቶ ኤፍሱንን ቁረጥ 😅😅😅😅
😂😂እኔም
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
@@ZaburaFantawውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ኤፍራታ መለቀቅ አለባት 😢😢😢
ደራሲው ምን ሆኖ ነው ኤፍራታ መደፈር አልነበረባትም ሲቀጥል ካቆሙበት አልቀጠሉም ናታን ገኒን እዳነቃት ነበር ያለቀው ክፍል 31 ላይ። ቀጣይ ረዘም አድርጋችሁ በትክክል ልቀቁልን እደ ድራማ መሆኑን እያወኩኝ በጭንቀት ልሞት በኤፍራታ።
ደምሪኝ ማሬ
ድምፃችን ይሰማ ቶሎ ቶሎ እንድለቁት 𝘱𝗲𝑙𝘪𝑠
ለም ግን ከቆመበት አይቀጥልም ❤❤
የኔም ጥያቄ ነው
ውይ አጀማመሩ አላማረኝም ያስፈራል ናቱና ኤፉየ አይ የፍቅር አምላክ ከናተ ጋር ነው ❤
ደምሪኚ ልዩዩ🎉🎉
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤
እናንተ ብሽቆች ለተመልካች ክብር የሌላችሁ ቀፋፎች ጌታዬ ድብን አርጓ ያሣድራችሁና አንተ ያፌት የምትባል እድያው የቁም ሥቃይ ያውርድብህ ነጫጭባ ሠይጣን አጋሠሥ አንቸ ብሽቅ እዴያው ድብን አርጎ ያሣድርህ ሉሊት ገደል በገባሽ አቺ ጨምላቃ ኤፉዬ የኔ ሥሥት እኔ ላልቅሥልሽ የናቱ ጨረቃ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ ተቃጠልሁ ማርያምን ምን አለ ባለወቅኋችሁ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂ኧረ ድራማ ነው ቀስ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ያንች ይባስ ተዋንያችን መሳደብ ሀገራችን ውስጥ ከሚደረጒ ወንጀሎች ጥቂቱን ነው በትወና መልክ ያቀረቡት
ጌታን እኔ እራሱ እንዴት እንደበሸኩኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንዳድ ልጆች ግን ትገርማላቹ
እነሱ ቢዝነሳቸውን እየበሉ እኔን ጨንጓራዩን ላጡን ሉሊትና አጋቹ 😢😢😢😢
😢😢😢እኔም ጨጎራየን ከመጠን በላይ ቀለጡኝ እኮ
በጣም አረ ማሬዋ ተይው የሚያስጠላ ፊልም😊
😂😂😂
@@Seada-i9z በጣም ነው ያስጠላው
Ena erasu
ወይ ይች አለም የታዘብኩት ቢኖር በድራማ እንኳን የተበደለ ሰው ስቃዩ ይበዛል😢😢😢😢
😭ሳ
ፊልሙ ደብሯል 😢😢😢ኤፉየን ትለቀቅ እስከሙቸ ጥሩ ሰው ተገፍቶ🏌🏌😰
ይህንን ልብ በሉ ወገኖቼ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ። ሰይጣን ደሞ የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ በኢየሱስ አምናችሁ እንድትድኑ አይፈልግም። ሃብት ዝና ከፍታ ዝቅታ መኖር መሞት ሁሉ ከንቱ ነው ሕይወት ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። መላዕክትም ሆነ የትኛውም ፍጡር ለማንም የማማለድም ሆነ የማዳን ስልጣንም ሆነ አግባብ የለውም። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ስለሃይማኖት አይደለም ማወራው ስለ በእምነት ስለመዳን እንጂ።
አትለኝም እየሡሥ ነብይ ነዉ❤❤❤❤❤
አዲአላህአይወልድምአይወለድም
እየሡሥ ፉጡር ነው ሥለዚህ አያድንም
እሱ አምላክ ከሆነ እንዴት ሞት ትክክለኛ እምነት ኢስላም ብቻ ነው
Artistochi gin betam alabezachihum
Ethiopia ምድር ክፉ ሰው እንጅ መልካም ሰው አይኖርባትም አላችሁ ከክፉ ስራ ላይ አብዝታችሁ ነው የምሰሩት ለትውልዱ ምን እያስተማራችሁት እንደሁ ታውቃላችሁ
መልካም ስራ ላይ አብዝታችሁ ብትሰሩ ሀሪፍ ነው
ፂ እየተመቸችኝ ነው ካራክተሩን የሰራችው የሚያምርባት ናት ዋና ሆኗ ትስራ 👐
ውዴ ደምሪኝ የኔ ማር ስወድሺ❤❤
ልመር ቃችሁ ጉሉ አሚን ወጥቶ ከመ ቅረት አላህ ይጠ ብቀን ያረብ 🤲🤲የኤፉ መታገት የደ በረው እደኔ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
አሚንንንንን
Ameeen ya reb
@@renuwelloyewatube6055 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
First የማዳም ቅመም ዛሬ ተመስገን አልፎልኝ ሥራ በጊዜ ጨርሼ ልደፋ ነበረ ለመኮመት በሉ በርቱልኝ ቅመሞች በርቱልኝ 🥹በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 💕❤️ በዛው like አርጋችሁ አስደስቱኝ 🙈❤️
ደምሪኝ ሁሌም አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ❤
@የፍቅርቤት-23 መልሺ ማማ😊
ምን አስጠላኝ ደም ሲ በየ ቦታዉ ዲኤም ሲ እኛ ሀብታሞች አደለንም ዞር በሉ
በመሀል ብዙ ክፍል ያለፈኝ መስሎኝ ወደ ቀድሞው መመለሴ 😅 😂
ፅ በናታን ጉዳይ መቆጨቷ በጣም ደስ ብሎኛል ከረፈደ ቢሆንም ሄፍራታ ስታሳዝን 😢ናታን ግን ለምን ቤዛን አገባህ ቆይ የቤዛ አባት እንደሆን ሞቷል ማን ያስጨንቅሃል እስትይ 🥺🤔ወይኔ ሄፉዬ ያገታትን ሠውዬ አይታው ይሁን እንዴ ለምን ደነገጠ 🥺
እጭ አሁንስ የደበረ መጣ የጨካኔ ብዛት ያፌት ሉሊት ኡፍ ስተስጠሉ
የናተ ነገር ኤፍራታንን እዲህ አርጋቺኳት ሲደብር መታቺሁ መታቺሁ እዚጋ አበላሻቸዉት😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር❤️❤️❤️
የት ተሔዳለች ትኖራለች
ሆ😮መዳኒያለም ከአስመሳይ ሠሆች ይሰውረን😢😢😢
ኤጭ እንደናታን ነፈዝ እንደያፌት የሰው ክፉ ይሰውረን
ወይኔ ባሌን መዳም ጠራችኝ ብየ ከች እዚህ😅😅😅
አረ ኢሔ ነገር መጨረሻው ምን ይሁን ኤፉዬ😢❤
እጭ የዛሬው ደግሞ እንዴት ያለ ፊልም ነው የሚያሳየኝ በጣም ነው የሚያስጠላ እሄን ያፌት የሚባል ጭራቅ ሠውየ ከፊታችን ዘወር አርጉልን
ፀሎት የሄደችው ሰላም ልታገኝ እጂ ሰላሟን ልታጣ አደለም😢😢😢😢 እምነት አሸርሺሩ😮😮😮😮
እሱምእኮ ለሷ ብሎ ነው ቤዛን ያገባት
ኤጭ ስታስጠሉ እስኪ አንዳንዴም እውነት ይውጣ ሁሌም ተንኩልና ማስመምስል የዋህ ስው ቀን የለውም እዴ ተኮለኛ በቻ
ከመቼው እዚ ደረሳቹህ ማለቴ ሲጋቡ አላየን ሉሊት ታጋቾቹን ስታይ ምን እንደሆነች መቼ አየን ብዙ ነገር ዘላቹሀልኮ😢
ስሙኝማ እመቤቴ የእረፍት እጀራ ትስጣችው❤❤❤
አሜን
Romans 9 አማ - ሮሜ
5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
ያፌት ጌታየ የአባቴ አምላክ ደፍትያረገህ
እደኔማነዉ ይህ ድራማ ያስጠላዉ ማርያምን በናቱ ጴጤ በመሆን ኤጭ ሙቸነበርእኮ የምወዳቸዉ ማርያምን ዘጉኝ ሁላቸዉም😮😮😮😮
Anch eko ayideleshm natun yetelaw wistish ley yalew ganen new😂🧐
ጥላቻ የሰይጣን ነው ሠይጣን ስላለብሽ ይፀለይልሽ
ቤዚና ናታን ማጋባት ዬላባቻውም ያምትሉ ለይክ😢😢😮😂😂😂
ተጋቡኮ 😢ነደደኝ
ከዚህበላይ😂😂ተጋቡኮ😢😢😢😢
ኤፉን ለማስፈታት ስል ነው ያገባት ምስኪን ተሰቃየኮ
ፈጣሪ ከሠውቤተ እንጀራ ያውጣን
አሚን
ማነው በኤፉ መታገት የተናደደው 👍
Deuteronomy 6 አማ - ዘዳግም
20: በኋለኛው ዘመንም ልጅህ፦ አምላካችን እግዚአብሔር ያዘዛችሁ ምስክርና ሥርዓት ፍርድስ ምንድር ነው? ብሎ በጠየቀህ ጊዜ፥
21: አንተ ልጅህን በለው፦ በግብፅ የፈርዖን ባሪያዎች ነበርን፤ እግዚአብሔርም በጽኑ እጅ ከግብፅ አወጣን፤