የትኞቹ ሐሰት ናቸው? ብዙዎች አምነው የታገሉባቸው እና ገድለው የሞቱባቸው ትርክቶች ውሽት ናቸው? እውነታው ሲገለጥ!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 45

  • @derejeget6042
    @derejeget6042 2 місяці тому +3

    ቱምቢ ሚድያ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ እኛንም በጥሩ መንገድ እየቀረፃችሁን ነው

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 місяці тому +8

    እንደዚህ ዓይነት ዉይይት ነዉ ሰላምን የሚያመጣዉ ችግሩ ጭፍንተኞች እዉነትን ለመጋፈጥ አቅም የላቸዉም , ምሁሮቻችን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 місяці тому +8

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ወጥሩ አስተምሩን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 місяці тому +5

    ታሪክን አስታውሶ በእንዲሕ አይነት አገላለፅ ስለ ነገራችሑን በተለይም ለእኛ ጭራሹን የአገራችንን ታሪክ ለማናውቅ ትልቅ ሥጦታ ነው። እናመሠግናለን። ፣👍🙏

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 місяці тому +3

    እውነት ነው መምህሮቼ በሀሰተኛ ትርክት ትውልድን የሚያጠፈትን ብዙ ተከታይ ያላቸውን ሰወች ከተቻለ ተጋብዘው እንዲከራከሩ ካልቻሉ እንዲጋለጡ ማድረግ ኢትዮጵያን ማዳን ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ መምህርቼ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 місяці тому +1

    የመምህር ፋንታሁን እውቀት ይገርማል ፣ ያስቀናል።

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 2 місяці тому +5

    ለአይምሮ ሰላም የሚሰጥ መልካም ውይይት።

  • @yohannesteshome1317
    @yohannesteshome1317 2 місяці тому +6

    ሳምንት ለመቆየት ትእግስት የሚያሳጣ መርሀ ግብር ነበር። ካለንበት ግዜ አንጻር ብዙ ግዜ ያለን ስለማይመስለኝ የተሸፈነው ቶሎ ቶሎ መገለጥ አለበት ብዬ አስባለሁ። ሀላችሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 2 місяці тому +2

    በጣም ምርጦች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirabera9328
    @fikirabera9328 2 місяці тому +1

    ቱንቢ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @1benyam1
    @1benyam1 2 місяці тому +4

    እጅግ አስደሳች ውይይት ነው፣ እኔ ሁሌ ግራ ሚገባኝ ነገር እየለምድን መጥተናል እዚህ አውስትራሊያ ምናልባት ሁሉም ባህር ማዶ ተፅኖው ያለ ይመስለኛል፣ ምንድነው እሱ ለግብፃውያን የምንሰጠው ክብርና ቅድስና እጅግ ከፍ ያለ ነው፣ ልጆቻችንም በነሱ ሥር እንዲማሩ ነው ምንመኘው፣ መጭው ትውልድ እኛን ትቶ እነሱን አድናቂ እያደርግናቸው ነው፣ ሌላው ሥእላት የኛ የሆነውን ለይተን መያዝ አልቻልንም፣ ያገኘነው ሁሉ መቅድሳችን ውስጥ አለ፣ ሌሎቹ ጋ ይህ የለም፣ ካስተዋላችሁ የኤርትራ ቤተ ክርስትያናት አብዛኞቹ በኮፕቲክ ሥርዓት ነው ሥእሉም ንዋየ ቅድሳቱም የኛም በዚያ መንገድ ላይ ይሆን በሚል ከፍተኛ ስጋት ላይ ነኝ ወገኖቼ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 місяці тому +1

    We learn a lot from your discussion. Thank you so much!!!

  • @KassahunGMedhin
    @KassahunGMedhin 2 місяці тому +5

    ግሩም ውይይት ነው። እነ አቻሜለህ ታምሩንም ብትጋብዙ?

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 2 місяці тому +4

    ጃነሆይ በወቅቱ አጣብቂኝ ዉስጥ ነበሩ እንጂ ዘመናዊዉን የፈረንጆች ሰልጣኔ ከባህላዊው ጋር ተጣምሮ እንዲሰጥ ጥረት አድርገዋል ለምሳሌ በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ግዕዝ ቋንቋ ይሰጥ ነበር በነገራችን ላይ ከኛም ነባር ባህል ብዙ የማይጠቅሙና መቅረት የነበረባቸው ልማዶች እንደነበሩ ማስተዋል ያስፈልጋል እንደ ድሀ ሀገርም በወቅቱ የእንግሊዞች ሴራና ተፅዕኖ ምን ያህል ለጃንሆይ ከባድ እንደነበር መረዳት አስፈላጊ ይሆናል

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 місяці тому +2

    You are raising interesting topics. Please keep it up!

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 2 місяці тому +1

    መምህር ፉንታሁን ኑርልን አንተ ባትኖር ጠፉተን ነበር የተዋህዶ እንቁ

  • @merawitebege8707
    @merawitebege8707 2 місяці тому +4

    ዲያቆን ዮሴፍ፣
    አዎ !እናታችን ቅድስት ጴጥሮስ የነበረችው በሱስንዮስ ዘመን ነው።
    ታሪካዌ ውይይት ነው።
    እመሰግናለሁ።

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  2 місяці тому

      አመሰግናለሁ ወዳጃችን! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @TesfayeKassa-v3e
    @TesfayeKassa-v3e 2 місяці тому +3

    ሸጋ ዉይይት በተመስጦ ነዉ የተከታተልኩት!!!

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 місяці тому +1

    መጀመርያ ፣ትርክት፣ይፈጥራሉ፣ከዛ፣ወደ፣ማሕበራዊ፣እውነት፣ያድጋል። መጀመርያ፣ማያ፣መነፅር፣ያበላሽታል፤ይበርዙታል፤ዘመነ፣አብርሖት፣በሚል፣ትርክት፣ነባራዊ፣ጥንታዊው፣እውነት፣ይሸረሽረዋል፣ነባር፣የተፈተነው፣ማሕበራዊ፣ኑሮ፣በጤንነት፣አቅፎ፣የነበረ፣ነባሩን፣ባዲስ፣እውነት፣በሚመስል፣ትርክት፣ለውጠው፣ሕዝብን፣ያጋጫል፣ያጋድላል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 2 місяці тому +5

    ወገኖቼ በአንድ ወቅት ከኢትዮጵያ ዉጭ አንድ ጣልያናዊ ሻይ ጋብዞኝ ኤርትራዊ ነሽ? ብሎ ጠየቀኝ እኔም ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድ ነን አልኩት በጣም ተበሳጭቶ ሰድቦኝ ተነስቶ ሄደ ይገርማል !

    • @mekdesworku4765
      @mekdesworku4765 2 місяці тому

      ይገርማል። እኔም በ1986 ኢውሮፕያን አቆጣጠር ፣ የለም ኢትዮዽያና ኤርትራ አንድ አይደሉም ፣ በግድ ኢትዮዽያዊ እያላችዃቸው ነው አለኝ። በሰዓቱ በጣም ተገርሜአለሁ።

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 місяці тому +1

    Question to the Doctor and teacher Fantahun, how do you protect a culture from external pollution in today’s interconnected world???

  • @tamene1525
    @tamene1525 2 місяці тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 2 місяці тому +2

    Ene andand gize betam yigermegnal lemisale ye barya serat be Ethiopia yeneberewin lek Ethiopia endefeterechiw argo mekawem kezam ahun yalewin tiwled mewkes min malet new ya sireat be lelochim alemat neber be America! Be Europe be lelochim hulu ya be gizew yeneberew sireat meriwochu beneberachew ye nikate helina dereja lek new bilew selemiyasebu yehone new lemin Ethiopia lay simeta kim bekel minamen yihe rasu ye hager edgeten lemakecheh ena hizbun wedhuala bemegote yegil tikemin lemakabet selehone yahunu tieled nekto wedefit yemiramedebeten meged ena beandenet, befikir hagerachinen lemasdeg bimokeru melkam new Egziabher Ethiopian yibarkat❤❤❤

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po 2 місяці тому +1

    የፓለቲከኞች የፈጠራ የተደጋገመ ወሬ ወደትርክት በመጨረሻም እውነት ይሆናል መሕበረሰብ ያለማሥረጃ ለምን ይቀበላል?

  • @ShibeshiDessie
    @ShibeshiDessie 2 місяці тому +2

    ውይይታችሁ እጅግ አስተማሪና ወቅታዊ ነው። ነገር ግን መምህር ፋንታሁን ሙዐዘጥበባት ዳንዔልን ለመንግስት ካላቸው ጥላቻ አንፃር የሚመለከቷቸው በመሆኑ እንጂ የትርክት እዳና በረከት በሚለው መፀሀፍ ላይ ስለ ተሳሳተ ትርክት የተገለፀው አሁን መምህር ካሉት የተለየ አይደለም። በመሆኑም ስለ ሀሰተኛ ትርክት መዘዝ እየተወያያችሁ ለሌላ የትርክት ዕዳ እንዳንዳረግ የተገለፀልኝን ለመናገር እንጂ በምወዳቸው መምህር ፋንታሁን ላይ ተቃውሞ ለማቅረብ አይደለም። አመሰግናለሁ

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 місяці тому +3

    Emperor Hailesilassie had the influence of foreign countries. To proof it as he was crowned he fired all ministries of Atse Menelik such as Kegn azimach Gira Azimach 2 after Italy invaded Ethiopia for 2nd time he tried to fulfill Italian plans such as education level limits to 4th grade, that's why University students started protesting. 3rd he was the one who permitted for British to open protestant Bible publishing & distributing agency near by Tikur Anbessa Hospital. Thank You!!!

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 2 місяці тому +2

    የተቀደሰ ኃሳብ ነው። አዋቂ ነን ባዮቹ ተሰብስበው ቢወያዩ። ግን መስሚያ ጆሮ፣ ማዳመጫ አዕምሮ የላቸውም። ስድብና ዱላ ይቀድማቸዋል። አንዳንዱ እያወቀ የሚዋሽ ስለሆነ ፣ እውነትን አይፈልጋትም።
    ፈላጊው ተሰባስቦ እውነቱን እረግጦ ማስተማር፣ መንገር፣ ማስረዳት፣ ለተተኪው ትውልድ ማመሳከሪያ መተው ያስፈልጋል።

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 місяці тому +4

    አቶ አንዳርጋቸው የፃፉትን መፀሀፍ በተመለከተ እርሳቸው ቀርበው ቢሞገቱ ወይም ቢጠየቁ እባካችሁ ????

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  2 місяці тому

      መልካም ሐሳብ ነው ቤተሰባችን! ይህንኑ ለማድረግ እንጥራለን! የኛም ፍላጎት ነው!

  • @ShibeshiDessie
    @ShibeshiDessie 2 місяці тому +3

    አቶ አንድአርጋቸው ትውልድ እንዳይናገር በሚለው መፀሀፋቸው ስለ ሙስሊሞች የፃፉት ፈፅሞ ሀሰት ነው። ለመፀሀፋቸው ዋቢ ያደረጉት ግለሰብም በዚህ ጉዳይ ሂስ አድርገዋል። እናም አንዳርጋቸው ከነህወሀት ጋር ሆነው የዘረጉት የብሄር ጎዳና እሚፈልጉትን መጠፋፋት ባለማምጣቱ በክርስቲያኖች እና በሙስሊሞች መካከል ሽብልቅ በማስገባት አገራችንን ለማያባራ የእርስ በርስ ጦርነት ለመዳረግ ሆነ ብለው የምዕራባዊያንን ድብቅ አጀንዳ በመፅሀፍ መልክ ከተቡ እንጂ ትረካቸው እውነታነት የለውም። እንዳሰቡት ትውልዱ አልተደናገረም። ይልቅ እርሳቸው በመቁረቢያቸው እየተደናገሩ ይገኛሉ። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ነውና!!!

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 2 місяці тому

      አንዳርጋቸው አይቆርብም። ካሃዲ ሶሻሊስት ነው።ሕሊና ቢስ ነው።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 місяці тому +2

    ሀስተኛ ትርክቶቹ ሳይሆን ዋናው ችግር ትርክቶቹን ሆን ብለው የሚያዘጋጁት ኦሮሙማ እና ትግራዋይ ናቸው

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 2 місяці тому +1

      አሁን ደግሞ ዳንኤል ክብረት ሐሰተኛ ትርክት ፀሓፊ ሆኗል።

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 місяці тому +2

    ትልቁ መሰሩታዊ ችግር ኤሊቱ የራሱን ታሪክ እያውቅም!!! ህዋሓት ቀፍቅፎ የፈለፈለው ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከእውቀት እና ከክህሎት የፀዳ አደንቁሮ ለመግዛት ነው የሚውተረተርው!!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 місяці тому +4

    አንዳርጋቸው ያላቅሙ ነው ስም የተሸከመ አብይ አህመድ በህዋት የዘር እንክርዳድ አባቱ አንዳርጋቸው ትልቅ ወንድሙ ነው ሰለዚህ ከህዋት ውጭ ጭንቆላቱ አይሰማም ዲያቆን ጥሩ ነው ያነሳኸው

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 місяці тому +1

    መጀመርያ ፣ትርክት፣ይፈጥራሉ፣ከዛ፣ወደ፣ማሕበራዊ፣እውነት፣ያድጋል። መጀመርያ፣ማያ፣መነፅር፣ያበላሽታል፤ይበርዙታል፤ዘመነ፣አብርሖት፣በሚል፣ትርክት፣ነባራዊ፣ጥንታዊው፣እውነት፣ይሸረሽረዋል፣ነባር፣የተፈተነው፣ማሕበራዊ፣ኑሮ፣በጤንነት፣አቅፎ፣የነበረ፣ነባሩን፣ባዲስ፣እውነት፣በሚመስል፣ትርክት፣ለውጠው፣ሕዝብን፣ያጋጫል፣ያጋድላል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤