Ethiopia - ስለ ድርድሩ ያልተጠበቀ ውሳኔ፣ በህፃን ሄቨን ጉዳይ የሚኒስቴሩ መግለጫ፣ የአዲስ አበባ ባቡር ሊነሳ ነው?፣ በሶማሊያ ጦሩ ቆይታ አራዘመ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 330

  • @Somayube
    @Somayube 2 місяці тому +124

    ፍትህ ለፌቨን ገዳይ በቀጥታ ስርጭት ይገደልልን ፍትሕ ለሕፃናት 😭😭😭💔💔

    • @ethiopiaethiopia
      @ethiopiaethiopia 2 місяці тому +12

      አይደላም ቁላጡ ይቆራጥ ከዛ ሁሌም ወሲብ እየናፈቀ ይኑር

    • @Nigus616
      @Nigus616 2 місяці тому +2

      እስክንድርም ይገደልልን

    • @user-wn8cy8yb7d
      @user-wn8cy8yb7d 2 місяці тому

      L​@@ethiopiaethiopia

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 місяці тому +37

    ወድም እህቶቸ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቃችሁእኛ ለ3ቀን ጉድ እንላለን እናት ግን የዘላለም ቁስል እእእ😢

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 місяці тому +29

    የህፃኗ ጉዳይ ልብ ስባሪ ነው። ጉዳዩ እንደገና መታየት ያለበትና አቃቢ ህግ ይግባኝ መጠየቅ ያለበት ነው። ህሌናቸውን ሽጠው ሽምግልና ሲልኩ የነበሩ የገዳይ ቤተስቦችና ሽማግሌዎች በቁጥጥር ስር እንድውሉ የበኩላችንን ጥረት እናድርግ። ጉዳዩን ደጋግሞ ወደ ፊት ማምጣት ያስፈልጋል።

  • @ethiopiaethiopia
    @ethiopiaethiopia 2 місяці тому +55

    የልጁ ቁላጥ ይቆረጥ የምትሉ በlike አሳዩ ፍትህ ለህፃን heven

    • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ
      @ቢትአደምነኝያላህባሪያ 2 місяці тому +3

      😂😂 እዴዛማ አይሆንም ምክንያቱም በሌላ ሰትዮይቱን እያስፈራራ ይኖራል ነሳም ለሌላውም አጥጋቢው ህጉ ይቀየርና የገዴለ ይገደል በሉ ግድያ እዲቆም ከፈለጋቹ ያለበለዚያ ግድያው መቼም አይቆምም እመኑኝ

    • @DautEbrahim
      @DautEbrahim 2 місяці тому

      ቆለጡ ተቆርጦ ነው ስትዬይትን እሙያስፍራራት ቆለጥ ከተቆርጠ ስው በህይወት ይኖራልዴ😂😂😂​@@ቢትአደምነኝያላህባሪያ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 місяці тому +17

    ከጥንት እሥከ ዛሬ የሤት ልጅ በደል ሞልቶ የፈሰሰባት ሐገር ኢትዮጲያ ፍትህ ለእናቶች ፍትህ ለእህቶች ፍትህ ለሕፃናት ፍትህ ለእኛ ለሤቶች እሥከ መቸ ወንጀለኛን አሥሮ መቀለብ ወንጀለኞችን ማገዝ ነው ። የገደለ ይገደል በቃን በቀን ግፍ ሞልቶ ፈሠሠ ሠሚ ደኛ ጠፋ በ4ቱም አቅጣጫ የምንሠማው ሁሉ ልብን የሚሠብር ትውልድ የሚያጠፋ ፍትህ ፍትህ ወደየት ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 місяці тому +35

    ፍትህ ለሄቨን ገዳይ በአደባባይ ተሰቃይቶ ይሰቀልልን ፍትህ ለሄቨን ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬💪

    • @Emuwlyw
      @Emuwlyw Місяць тому

      አታሽቃብጡ አቦ

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Місяць тому

      @@Emuwlyw እጣው ይድረስሽ ከዛ ማሽቃበጥ ምንእንደሆነ ትረጃለሽ ደነዝ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 місяці тому +20

    የጎንደር ፋኖና የጎጃም ፋኖ ልጁን መግደል አለባችሁ ይሄ አረመኔ ጨካኝ

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 місяці тому +15

    25 ዓመት ለምን የመጨረሻ ይሆናል የመጨረሻ መሆን ያለበት በስቅላት መቅጣት ነው መሆን ያለበት ።

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 місяці тому +15

    ፍትህ ሄቨን😢😢😢

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 2 місяці тому +11

    ይህ በአደባባይ መገደል አለበት ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ፍትህ ለፌቨን እናቷም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ !!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +2

    እልል ልልል ተመስገን ጌታዬ!!!መጨረሻውን እብጠብቃለን

  • @HawaEjigu
    @HawaEjigu Місяць тому

    ይሻ አላህ ያረብ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 місяці тому +7

    የሰው ልጅ ህይወት በኢትዮጵያ እንዴት እንደረከሰ ይህች ህፃን ላጣናቸው ሁሉ ምልክት እና ምስክር ነች። ግፈኛ እና አመንዝራ ዘመን።

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 2 місяці тому +12

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 місяці тому +3

    መቼም ያልሰማነው እንጂ እዚህ አገር ያልተፈጸመ ግፍ የለም። ይህ የጤንነት አይደለምና ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን ላክልን።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 2 місяці тому +10

    በህፃን ሄቨን ግድያ ጋር በተያያዘ የመንግስት መስሪያ ቤቶች(ፓሊስ,ፍትህ እና ሆስፒታል ) ነውረኞች ወሆናቸውን ይናገራል!!!😢😢😢
    ነፍሰ ይማርልን ፈጣሪ!!!

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 2 місяці тому +4

    የሕፃን ፌቨን ዜና እጅግ በጣም አሳዝኖኛል። ተገቢ ፍትህ እንደምሰጥ እምነቴ ነው።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      ፍትህ በሌለበት ሃገር ፍትህን የሚሰጥ አካል አይኖርም።

  • @BehailuTalahun
    @BehailuTalahun 2 місяці тому +3

    ይግባኚ የጠየቀዉ ግለሰብ ወይም ዳኛ ባንዳ ናቸዉ መሰቀል ሳይሆን መቃጠል አለበት

  • @Sis878
    @Sis878 2 місяці тому +6

    ፍትህ በምድር ለእምቦቅቅላዋ ፌቨን እናትና አባትዋ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ።በቶሎ ምላሽ ይሰጠን።ይገደል ይገደል ይገደል!!!!

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 2 місяці тому +4

    ፋትህ ለሄቨን ድልለፋኖ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +2

    Great man thanks for Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 2 місяці тому +13

    ድለ ለአማራ ፋኖ

  • @zaretube6945
    @zaretube6945 2 місяці тому +4

    ለሁሉም መማሪያ እንዲሆን ይደረግ መታሰሩ ብቻ በቂ አይደለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ህፃን ሔቨን

  • @Dalol229
    @Dalol229 2 місяці тому +6

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @seblegetanehmihiretu3625
    @seblegetanehmihiretu3625 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለህጻን ፌቨን

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 2 місяці тому +9

    ፍትህለሄቨንይገደልልን እባካችሁ ይህአረመኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenebukemal3670
    @zenebukemal3670 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለህፃን ፌበን

  • @mekonnensufa4718
    @mekonnensufa4718 2 місяці тому +5

    ይህችን ጨቅላ ሕፃን አርዶ ሥጋዋን እንደ በላ ይቆጠራል። ስለዚህ በዚያው ቦታ ላይ ደሙ መፍሰስ አለበት።እንደዚህ ዓይነት አውሬ በሕይወት መኖር የለበትም።እጅግ ያማል።ለእናቷ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣት።

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 місяці тому +2

    ፍትህ😢😢😢

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 2 місяці тому +3

    ፈትህ ለህፃን ሄቨን 😭

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 2 місяці тому +3

    እውነት ፍርድ እና ሕግ ካለ ገዳዩ በአደባባይ መሰቀል አለበት የግፈኛው ገዳይ ጠበቃም በተባባሪ ወንጀል ፈጻሚነት ለፍርድ መቅረብ አለበት ይህ ሲሆን ነው ኢትዮጵያ አለች ህግም አለ የምንለው

    • @HawaEjigu
      @HawaEjigu Місяць тому

      አዎንንንንን

  • @RukeyaYimer
    @RukeyaYimer 2 місяці тому +17

    በህግ ምንም የሚገኝ የለም ያልታወቁ ሀይሎች አሁን እርዳታችሁን እንፈልጋለን የት ናችሁ😢😢😢

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      እውነት ነው! ያልታወቁ ኃይሎች የሚባሉትን ፈልገን ይህንን ሰው መሣይ አውሬ እኛው እስትንፋሱን ማስዘጋት አለብን። ለዚህም እንዲረዳ ፎቶግራፉን በየቦታው ማሰራጨት ያስፈልጋል።ቢቻል የጠበቃውንም ጭምር።
      ካልሆነ ግን በሃገራችን ሴቶችንና ህፃናትን እንዲያርዱለት አይምሯቸውን አጥቦ ከሰውነት እንዲወጡ የተደረጉ ነብሰገዳዮችን የሚያደራጀው ኦነግ ኦሮሙማ ሥልጣን ላይ በተቀመጠበት የጨካኞች ዘመን ህዝብ እውነተኛ ፍትህን ያገኛል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።

    • @فوزيهفويه
      @فوزيهفويه 2 місяці тому

      የራሳቹ ጋጠወጥ ውርጋጥ ፋኖተብየዎች ማረሚያቤት እየሰበሩ ገዳዩን ደፋሪውን ሌባውን ከፍተውለቀቁ አሁንዙረው እህቱን ሚስቱን እናቱን የፈሰፍሱለትገባ አሁን የዘራችሁትን ማጨድግድነው

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      @@فوزيهفويه እበት ካድሬ!
      ነገ አንተንም እንደ በግ አጋድሞ የሚያርድህን ገዳይና ዘራፊ ኦነግ ኦረሙማ ተማምነህ ስለማታውቀው ጉዳይ መዘባረቅ ድንቁርናህን ከማሳየቱም በላይ ለህዝብ የመኖር መብት፣ ለነፃነትና ለመብት የሚታገሉ ቡድኖችን ለማንጓጠጥ መሞከርህ ምን ያህል ለሆድህ የተገዛህ ባንዳና ወራዳ አድር ባይነትህን ብሎም ማንነትህን አጋልጧል።
      ምናልባትም አንተም ከደፋሪዎቹ አንዱ ከሆንክ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እያደረገ ባለው ትግል የወረሩትን ገድዮችና ዘራፊ ወንጀለኞች አስወግዶ በሚያቁቁመው የሠለጠነ፣ በህግና ህግ ብቻ ሃገርን የሚያስተዳድር መንግሥት ውስጥ እያንዳንዳችሁ በህዝብ ላይ ለፈፀማችሁት በደልና አስፀያፊ ተግባራት ሁሉ እስከ ስቅላት የሚያደርስ ፍርድን ትቀበላላችሁ። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው።

  • @አላህወኩል
    @አላህወኩል 2 місяці тому +1

    ያረቢቢቢቡቡቡቡ

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 2 місяці тому +2

    ፍትህ ልህፃን ሂቨን ፍተህ ፍትህ ፈትህ

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለእፃን ሄቨን

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 2 місяці тому +1

    ነብስ ይማርል 😢!!
    አይ አይ አገር መላኩ ይሁነን !!

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሕፃን ሄቨን !!! መንግስት የለም እናም ፍትህን ከመንግሥት አንጠብቅም ።
    ፍትህን በባህር ዳር አካባቢ ከሚንቀሳቀሱ የአማራ ፋኖ በጎጃም እንጠብቃለን ።
    ፍርድ ከፋኖዎቻችን እንጠይቃለን !!!

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን😭😭😭💔💔💔

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨንና ለህፃናት
    ደፋሪ ሁሉ ከባድ ቅጣት ይገባዋል

  • @soleaba1567
    @soleaba1567 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሕፃን ፌቭን

  • @MohammedJud-rf7vd
    @MohammedJud-rf7vd 2 місяці тому +6

    ፍትህ. ለሄቨን

  • @BisratKassa-l4k
    @BisratKassa-l4k 2 місяці тому +3

    ጉዳዩን የሚያዩት ዳኞችም የተከሳሽ ጠበቃም በህግ መጠየቅ አለባቸዉ

  • @khadegah1177
    @khadegah1177 2 місяці тому +1

    ፍትህህህህ

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 2 місяці тому +2

    ፍትህ❤❤❤❤❤

  • @Kidist858
    @Kidist858 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሀቫን 😭😭😭😭

  • @hailuregassa4698
    @hailuregassa4698 2 місяці тому +2

    ፍትሕ ፍትሕ

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህፍትህ

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 2 місяці тому +3

    ፍትህህህህህ ለፌቨን

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 місяці тому +2

    ፉትህ ለተበዳይ

  • @Nigus616
    @Nigus616 2 місяці тому +1

    ከፍኖ ጋር ታገል ለፌቨንም ሆነ ለሌላው ንፁሀን ትክክለኛ ፍርድ ለማግኘት

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 2 місяці тому +5

    የሙስሊም ህግ ብቻ ነው የሰው ልጅ ፍትህ የሚያገኘው የገደለ ይገደላል የደፈረም ይገደላል የሰረቀ እጁ ይቆረጣል

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 місяці тому

      እስልምና ፍትህ ሰጪ እንደሆነማ አታስመስይው ስንቱ እስላም ሃገር ሸሸሽቶ የሚኖረው ክርስትያን ምድር ነው

  • @Samila10
    @Samila10 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ

  • @kasu3477
    @kasu3477 2 місяці тому +2

    ፍት ለፌቨን ፍትህ ለሚጣዬ ፍትህህ😭😭😭

  • @asfawkefelegn638
    @asfawkefelegn638 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለህፃን ፌበንና ቤተሰቦቿ እንዲሁም ለዚህ ተመሳሳይ ችግር ሰለባዎች

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 місяці тому +2

    The justice system of this country all in all must be revised to solve this kind of problems.

  • @MilkiasHaile
    @MilkiasHaile 2 місяці тому +4

    መገደል አለበት ልፍስፍስ መግስት ባለበት ፍትህ የለም

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 2 місяці тому +2

    ፍ 😭 ት 😭 ህ 😭 ለህጻኗ አቅም ለሌላት ወላጅ እናቷ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን ሞት ለደፋሪዉ

  • @sassahulish
    @sassahulish 2 місяці тому +2

    ፍትህ የምንጠይቀዉ ከፈጣሪ ነዉጅ ከሰዉ አይደለም።
    ኢትዮጵያ መንግስት ስለሌለ ህግና ፍትህ የሚባል ነገር የለም ።

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ 2 місяці тому

    አስቾካይ #የሞት ፍርድ እንሻለን‼️🤚✍️
    ኢሻአሏህ።

  • @رفيف-ن6خ
    @رفيف-ن6خ 2 місяці тому

    ይገደል ይገደል

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 місяці тому +2

    #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ፌቨን ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 2 місяці тому

    ፈጣሪ ሲያጋልጥ እንደዚህ ነው እሔኔ የስንቱን ህፃናት ሕይወት አበላሽቷል እሔ የተረገመ እነሱማ ሴት ስለሆነች አንገቷን ሊያስደፏት ነበር አይሆንም አበቅየለሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ሄቨን አልሞተችም አንችን ያሳደዱት ናቸው በቁም የሞቱት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuseMuse-z3k
    @MuseMuse-z3k 2 місяці тому +2

    ፍትሕ ለሄቨን

  • @Abayneshtsegaye-ih3hw
    @Abayneshtsegaye-ih3hw 2 місяці тому +1

    ፋትህ ለፌቨን የእኔ ጣፍጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 2 місяці тому +1

    ለህዝብ አገልግሎት ሲባል የሚወጣ ወጭ እንደኪሳራ ባይቆጠርም የተሻለ መንገድ ሲገኝ ማስተካከልም ጥሩ ነው። መስመሩ ከመሬት በታች መደረጉ ኪሳራውን ባያስቀረውም ዋናው አገልግሎቱን ማስቀጠል ነው። አአ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር አለና።

  • @rahimaseid-ye2rl
    @rahimaseid-ye2rl 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለፌቨን የሞትፍርድ ይፈረድበት😢

  • @KalAbebe-ks8yw
    @KalAbebe-ks8yw 2 місяці тому

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለህ ፃን ኤበን ዉይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Addstwq
    @Addstwq 2 місяці тому

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 2 місяці тому +1

    እውነት ፉትህ ለህቨን ሞት ነውፐማገኜትቨያለበቶ አጄትተሰፉስፎ ሞተ እህ አይስቃዩ ሂወቶ እስካለ እዴት ይሆን ያረቢ እሆ😢😢😢😢

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 місяці тому +1

    ወንጀለኞች ተገቢና ተመጣጣኝ ቅጣት ቢያገኙበህፃን ፌቨን ላይ ዘግናኝና አሳፋሪ ወንጀል ባልተፈፀመ በአገራችን የፍትህ ስርአት እናዝናለን ፍትህ ለህዝብ ፌቨን

  • @AbihramAbaba-uc1lg
    @AbihramAbaba-uc1lg 2 місяці тому +1

    ፍትህ ላ እህታችን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 місяці тому +2

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለእፃን ፌበን

  • @الحمصلله
    @الحمصلله 2 місяці тому

    ይገደል ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለነገሩ ምን😢ፍትህ አለና😢ወንጀለኛው😢😢 ባደባባይ መገደል አለበት😢😢

  • @FatimaSayed-c8o
    @FatimaSayed-c8o 2 місяці тому

    አሰላማአለይኩም.አላህ.ምላያምጣ.አዉ.የገደለይገደል

  • @medina8926
    @medina8926 2 місяці тому +1

    25 አመት ብቻ ተፈረደበት ያሳዝናል ሞት ሊፈረድበት ይገባ ነበር ያገራችን ስርአት ያሣዝናል

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 2 місяці тому +1

    ፍትሕ ለሄቨን ፍተሕ ፍተሕ😢😢😢😢

  • @AntenehMulugeta-i8k
    @AntenehMulugeta-i8k 2 місяці тому +1

    ይግባኝ መብት ነዉ። ለምን ይግባኝ ተጠየቀ መባል እና ማራገብ የለብንም ማለት ያለብን የፍትህ ስርዓቱ ምን ይመስላል ነዉ

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ ሞት ለብፅግና

  • @dn2091
    @dn2091 2 місяці тому

    አይነሳም

  • @Yimer-x6r
    @Yimer-x6r 2 місяці тому +5

    በሕዝብ ፊት ተወግሮ ይገደል

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 2 місяці тому

      Sheria hig endesu new yemilew gin sheria yigzachuh bibal eshi atilum 😆 🤣

  • @mesarathana5670
    @mesarathana5670 2 місяці тому

    ፍትህ ለህፃኑዋ

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 2 місяці тому +1

    መሠቀል አለበት

  • @Aያባቱናፋቂ
    @Aያባቱናፋቂ 2 місяці тому

    ፍትህ ለፌሽን እናት ፍትህ ለህፃናት😢😢😢

  • @saved1580
    @saved1580 2 місяці тому

    “እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዝዛል፥ በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይሆናል፤ የእኔ ስእለት ለሕይወቴ አምላክ ነው።”
    - መዝሙር 42፥8

  • @YeshiwasNega-v5v
    @YeshiwasNega-v5v 2 місяці тому

    ❤❤

  • @AdeyAsamnew
    @AdeyAsamnew 2 місяці тому +3

    የህፃኗንገዳይፋኖመላይበለዉአደራዉንለሱትተንዋልአያሳፍረንም😢

  • @Temsegan
    @Temsegan 2 місяці тому

    yes

  • @zeynuendris2659
    @zeynuendris2659 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉goodnews

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 місяці тому +1

    😭😭😭ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😭😭ይሰቀል 😭😭🙏🙏

  • @HawaEjigu
    @HawaEjigu Місяць тому

    ፍትህ ለሄቨንፍትህህህህህ ለሄቨን

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 2 місяці тому

    ተሰቅሎ አላዬን አንረካም😢😢😢😢😢

  • @LayilaNasir
    @LayilaNasir 2 місяці тому

    ፍትህ ለፊበን😢😢😢

  • @medinaseid6745
    @medinaseid6745 2 місяці тому

    ለሄቨን ፍትህ መስጠት ያለበት ፋኖ ነው

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube 2 місяці тому +2

    Diill. Lefanoo❤❤❤❤❤❤❤