ሚሊዮን ብሮችን እምቢ ብለው ሌብነትን የተቃወሙ እና ተቀብለው የደገፉ "አባቶች" በዛሬው ጉባኤ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 2 дні тому +7

    መምህራን ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ እናንተን አያሳጣን በቤቱ ያቆይልን

  • @AaVv-m3z
    @AaVv-m3z День тому

    ፈጣሪ እናንተን አይነት አስተማሪዎችና መካሪዎች ሰጥቶን እንፅናናለን እንጅ....... በሌሎችስ ተስፋ ቆርጫለሁ.......ብቻ ፈጣሪያችን ይህን የመከራ ጊዜ ያሳጥርልን ዘንድ እንመኛለን

  • @መሶበወርቅ-ከ3ደ
    @መሶበወርቅ-ከ3ደ 2 дні тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @RodasAtalay
    @RodasAtalay 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5lt 2 дні тому +1

    አምላከ እስራኤል ታደገን ለአባቶቻችን ልብ ስጣቸው

  • @solomonpentagon6228
    @solomonpentagon6228 2 дні тому +1

    ክቡር መምህር ፋንታሁን ሆይ፣እግዘብሔርን ረዢም እና ጤና ይስጥልን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su День тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በያላችሁበት ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን በርቱ ❤
    እግዚአብሔር ቤቱን አፅድቶ እውነተኛ እረኛ የምናይበትን ጊዜ ያቅርብልን እኛንም ከድንዛዜና ከአፈ ፃድቀቅነት አውጥቶ እውነተኛ ምዕመን ያድርገን

  • @PawlossMengistu
    @PawlossMengistu День тому +1

    Thank you for your well rounded analysis and expert recommendations!!!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День тому +1

    የሰማይ ጌታ የምድር ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፣ ያሥቱማራቸውን፣ ያስጠነቀቃቸውን፣ ይዘነጉ፣ችላ ያሉ፣ እያወቁ ፣በአምላክአቹው ፊት ይህን ሁሉአመፅ የሠሩ፣ ዋጋቸዉን የሚከፈሉት ከአምላካቸው ስለሆነ፣ ፍፀሎታችን እኛን በጎቹን ይጠብቀን ፣ቁጣው በነዚህ አመፀኞችላይ
    ያድርገው። 'እንደ በላህ እሩጥ.....'
    እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 дні тому +5

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን የአባቶች ጉዳይ ገና አሁን ተጀመረ በጎቻቸውን ስለረሱ ዋጋቸው አሁን ነው የጀመረው መከፈል አንቀላፍተዋል እያንዳንዳቸውን ሥቃይ ውስጥ የሚከት እየመጣ ነው በራቸው ይንኳኳል

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 2 дні тому +2

    እናንተም ጠንክሩ፤ ጠንካራ አባቶችን ያብዛልን። እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራልን። ንፁህና ክቡር የሆነችውን ሀይማኖታችንን ያረከሡትን ሁሉ ከቤቱ ያውጣልን🙏

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጡ መምህር

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 2 дні тому +1

    Thankyou

  • @marthauhlmann8292
    @marthauhlmann8292 2 дні тому +2

    I feel like the entire world crushed on us. For you all may God give the strength and resilience to keep exposing the truth. For my poor people God has His own time to avenge the damage done on them.

  • @Mesfin5
    @Mesfin5 2 дні тому +1

    እግዚአብሂር እድሚና ጤና ይስጥልን!!!!

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 День тому

    "ቱንቢን ቢሰሙ ይሰቀላሉ"እወነት ብለዋል መምህር

  • @FasilKefe
    @FasilKefe День тому +1

    ያሳዝናል ምህር አሁን አባት የሚባል እንደሌለ ታውቋል ስለዚህ ሚዲያዎች ምእመኑ ምንም አይነት ገንዘብ ለቤተክርስቲያን እንዳይሰጥ በራሳቸውግዜ ብንብለው ይጠፋሉ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 дні тому +2

    ሃይማኖታችን ተተራምሷል ለዚህም አባቶች ተጠያቂ ነች
    በዚህ ጉባኤ ግን ኦርቶዶክስን ያጋለጠ ማንነቷን ለትዝብት የዳረገ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
    "በተቀደሰ ስፍራ እርኩሰት ቆሞ ስታዩ በዳንኤል እንደተፃፈ አንባቢ ያስተውል ነው"

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 2 дні тому +2

    እውነት ነው በገንዘብ ፍቅር ምክንያት አባቶቻችን በጣም መሥመር ሥተዎል። ውጭ ያሉት እራሡ ሢገናኙ እሚወያዬት አአ ሥላላቸው ፎቅ ነው እንጅ ሠለ ቤተክርስቲያን አይደለም።

  • @tesdalsolomon6309
    @tesdalsolomon6309 День тому +1

    የገርማል አውንትኝ ህይማኖት ሰልሆነ ከባድ ፈተና አልበን ሕቀኝ አባቶሽን አግዚአብሔር የርዳሽው መንገድ ይሳ ቱተን ሌብ ይስታቸው ያሳዘናል!!!!!!

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 День тому +1

    ያሳዝናል፣ ዘመኑ ክፉ ነዉ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶደሸክስ ተዋሕዶ አባቶች/ጳጳሳት ለገንዘብ መንበርከክ ልብ የሚሰብር፣ ቤተክርስቲያናችን የምትመራዉ በፈተና የታረቁ/የታሹ አካላቸዉ ብቻ ሳይሆን ድምጻቸዉ የሰለለ በፈሪሃ እግዚአብሔር የታሹ ነበር። ዛሬ ግን ጳጳሳት ከጉረኖ ያመለጠ እምቦሳዎች ናቸዉ የሚመሯት። አምላክ እየፈረደ ስለሆነ፣ ተንበርክከን "አሜን" ማለት ነዉ ያለብን!!!!

  • @EmamaWeg
    @EmamaWeg 2 дні тому +3

    መጥረጊያውን እናጠናክር

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 2 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @AfeworkKinde-g9o
    @AfeworkKinde-g9o 2 дні тому +2

    አንደምን አላችሁ መምህሮቻችን

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 2 дні тому +2

    ዲ/ን ዮሴፍ ከተማና መምህር ፋንታ ሁን ዋቄ መረጃና ማስረጃችሁን በማጠናከር ቤተ ክርስቲያኗን ታደጓት እስኪ !!

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 дні тому +1

    ከኢትዮጵያውያ ሰወች ጰጰሳት አይሾምላቸው የሚለው ትእንግርት አሁን እየሰራ ነው መሰለኝ::

  • @DemekeZemedkun
    @DemekeZemedkun Годину тому

    እየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ማንን ያገኝ ይሆን ?

  • @nebyuelias6410
    @nebyuelias6410 2 дні тому +1

    የአዲስ አበባ ህዝበ ገንዘብ ወይም አስራቱን ለገዳሚያኑ ይስጥ

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 2 дні тому +1

    Yemitalut ene bizu mezref alebign bemelew new sile haimanotu ayidelem

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 День тому +1

    Currently Abuna Rufail is better than Abuna Abraham and Abuna Ermias

  • @EmamaWeg
    @EmamaWeg 2 дні тому +2


    ነውራቸውን መሸፈን አልነበረብንም

  • @tamirat04
    @tamirat04 2 дні тому +2

    ርኩስ ነገር በተቀደሰው ሥፍራ

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 дні тому +1

    Ye fetari bet endh.hono mayetu endet yasaznale.

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 День тому +1

    Minabatachen endemishalen enenja 😢

  • @WendwodsenBekele
    @WendwodsenBekele 2 дні тому +2

    ዲያቆን ዮሴፍ ከሲኖዶስ ምንም የምጠብቀው የለም ምክንያቱም ሃይማኖት የላቸውም ሕገ እግዚአብሔር ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈረሱ ናቸው

  • @SyAt
    @SyAt День тому +1

    እኔኮ የሚያናድደኝ ለቤተክርስቲያን የሰጠ እየመሰለው ወለሮበላ የምሰጥ ጅል ምእመን ነው

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 дні тому

    ጳውሎስ ፓትርያክ ከሆኑ በኇላ ሙስናና ስኳር ያቀመሱ እሳቸው ናቸው

  • @AMEN271
    @AMEN271 2 дні тому +1

    የትኞቹ አባቶች ናቸው ጎበዝ የምትላቸው ታዲያ እነዚህ ካሉ ለምን አናያቸውም የውሸታም ስብስብ ይህ ሃሳባችሁ ወዴትእያመራ እንዳለ እናውቃለን ቤተ ተቋሟን ወደ ታዋቂው ማህበር ዝቅ ለማደረግ ነው ሁሉም የሚታገለው

  • @habtamutefera2712
    @habtamutefera2712 День тому +1

    ምእመናን ገንዘባችሁን ለአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት አትስጡ፤ የገጠሮቹን እርዱ። ይህ አንዱ መፍትሄ ነው።

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 День тому

    wero bela erasu ayigelthachewum erkusan nachew genxay asgenxay hula

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 2 дні тому

    አቡነ አቤቤ🤣🤣🤣🤣

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 2 дні тому

    Hulum yeneqeze new man manin new yemiyawgzew

    • @AkaluTegene-bx9qx
      @AkaluTegene-bx9qx 2 дні тому

      የተሰጠው የክርሰቶሰን አሰተምሮ ጽናት መከተል የለባቸው መሆኑ የተገለጸው በማቅረባችሁት ትልቅ ድጋፍ ይሰጣል በርቱ እግዚአብሔር ቤተ ክርሰቴያን ይጠብቅ!!!❤

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 2 дні тому +1

    በአዲስ ኪዳን ወርቅ ለባሽ የለም። መከራ ለባሽ ነው ያለው በአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናታችን በአደባባይ ራቁቱን የተሰቀለ ነው። ቅዱስ ጳውሎስም ስለ ክርስቶስ "ኀፍረትን ናቃት" ይላል። " ጨርቅ አገልድሞ ግንድ ተሸክሞ በአደባባይ ፍኖተ መስቀልን ሲወጣ አላፈረም ነበር " ነው የሚል።
    ተከታዮቹንም በዚህ ዓይነት መንገድ ነው የጠራቸው። እናንተም ከዓለም አይደላችሁም። ዓለም የራሱ የኾኑትን ይወዳል። እናንተ ግን የእኔ ናችሁ ከዓለም አይደላችሁም። ስለዚህ መከራ ይጠብቃችኋል ነው ያለው። መራቆት ፣ መራብ ፣ መጠማት እንጂ በወርቅ በጨርቅ ማጌጥ የቤተ ክርስቲያንና የመሪዎቿ ገንዘብ አይደለም።
    አለቃ አያሌው ታምሩ
    ❤ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Mulualem-u6fff
    @Mulualem-u6fff 2 дні тому +1

    አሁን እየሆነ ያለዉን ላለፉት 18 አመታት የተናገሩትን ማዳመጥም ማንበብም ትችላላችሁ ግን ግን እጅግ አጥብቃችሁ ስትቃወሙ የነበረ የ አኢትዮጵያ የአለምብርሃንን መልክታት ዛሬስ ምን ትሉ ይሆን የቀረዉ ደግሞ እጅግ የሚዘገንን ነው እኛ አሁን ላይ እየሆነ ያለዉን ቅድሞ ስለተነገረን ምንም አይገርመንም ቀጣይ ያለው ደግሞ ይብሳል ታያላችሁ ከታህሳስ ጀምሮ የሚሆነውን ያድርሰንና ያገናኘን አብረን እናያለን ግን አይታችሁም አትመለሱም ይገርማል ከ እግዜር መልክት ጋር መገዳደራችሁ????ከቤቱ .....

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 2 дні тому

    ፋንታሁን ዋቄ ሙክክ ብለህ የበሰልህ ፖለቲከኛ እንጂ ሀይማኖተኛ አይደለህም። በአንከር ሚዲያ ፖለቲካ ስትቀድ እየዋልህ ስለ ሃይማኖት የመተቸት ሞራል የለህም። ጣቢያውን አረከስከው፣ ምን ያህል አንተ ንጽህ ነህ?

    • @kindiemulugeta380
      @kindiemulugeta380 2 дні тому +1

      ይህን አስተያየት የሰጠህ አንተ እራስህ ካድሬ ካልሆንክ በስተቀር አውነታውን ነው መምህሩ የሚናገሩት::
      ንሰሃ ግባ

    • @መሶበወርቅ-ከ3ደ
      @መሶበወርቅ-ከ3ደ 2 дні тому

      እርስዎስ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 2 дні тому

      አንተ ደግሞ ድንዝዝዝ ጄዝባ ነህ

    • @tiruberehantsegaye175
      @tiruberehantsegaye175 2 дні тому

      በዚህ ምድር እስከኖርን ድረስ ፓለቲካውም ይመለከተናል። በህልም ዓለም አይደለም የምንኖረው።