Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ልክ ነው በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ ይጨምርብክ
እናመሰግናለን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገሮች እዚህ ላይ ተምሬአለሁ እስቲ በተለይ በውጭው አለም ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር አለመነጋገር ገበያና ምግብ ቤት ወስዶ ከመምለስ በቀር በቤት ውስጥ አለመጫወት ወላጆች እርስ በእርሳቸው ተጨቃጭቀው ልጆቹም እንደዛው እየተጣሉ ተጨቃጭቀው እየተመታቱ የሚያድጉ ደግሞ በተለይ እናት ስልክ ከጓደኛዋ ጋር ወሬ እና አባትም በልቶ ጠጥቶ መተኛትና ወላጆች ምንም ልጆችን አለማናገር ስልክ ወይም አይፓድ ለልጅ ሰጥቶ ወይም አጥኑ ብሎ ቲቪ ሶፋ ላይ ተዘፍዝፎ ግን በሆነ ባልሆነ አባት ልጆችን አጠፉ ብሎ ለመቅጣት ቀበቶ ፈቶ ለመግረፉስ መነሳትና ምን ትላለህt ብዙዎች ያደርጉታልና ....
በጣም ትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏ዝም ለማስባሊ ስሉ ወላጆቿችን የኣንዱን እቃ ነጥቆ ለኣንዱ መስጠት ለተነጣቅይ የሊጀነት ቅምም ኣይረሳም። በኣንድም ኣዎ በጋራ ሁኖ ተስማምቶ የመስራት ኣቅም በብቸኝነት ካደገ ብሃላ ከሰው ጋር ተስማምቶ መኖሩ ከባድ ነው። ለምሳሌ እኔ ከቤት የመጀመርያ ሊጅ ነኝ እውነተኛ ታርኬ ነው ታናሼ ያስተምሯታሊ ለኔ ከልክለውኛሊ የቤት የበረሃም የቤትም ኣገሊጋይ ነኝ ልጄ ብለው ኳ ኣይጠሩኝም። ጓደኞቼ ወላጀቻቸው ናማ ሊጄ ብለው ሳም ስያረጓቸው እቀና ነበር💔😢 የታደሉ እያሊኩይ ወደ እህቴ ስመለስ ሀ ሁ ፍደል በወረቀት እለማመድ ነበር ከትምረት ሰለከለከሉኝ ይቆጨኝ ና እያለቀስኩይ ለምን ተለየሁ? እያሊኩይ በሆነ ነገር 2ት እህቶች ስንጣላ ለወላጆቻችን እንድሰድቡሽ ኣውቄ ይሄ ፍደል የኔ ነው ወረቀቱ ቀደደችብኝ ብየ እናገራለሁ እንድመቱሽ እያለች ታናሼ ታስፈራኝ ነበር። አረ ስንቱ ሆድ ይፍጀው💔 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏
እናመሰግናለን መምህር ።ግን ትምህርቱ እየጣፈፈጠ ደቂቃ ው ሮጠ ለምን?
እባክወት መምህር ተቸግሪ ነው መልስ ይስጡበት ስለ ወጣት ልጃች ማለት ልጀ 16አመት ነው እንዴት ነው መቆጠር መንከባከብ በጥሩ ሁኔታ ማሳደግ የምችለው ግራ ገብቶኝ ነው