ብሎኬት ከመሸከም ጠ/ሚሩን እስከማሰልጠን | Mr. Getachew (Gech) Melese | SWEATBOX @DawitDreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @fitness_for_habesha
    @fitness_for_habesha 9 місяців тому +113

    ትንሽም ቢሆን ትምህርት ይሆናችኃል ብዬ አስባለው።
    ዳዊት ድሪምስ እንግዳችሁ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለው

    • @adidi4988
      @adidi4988 9 місяців тому +2

      Gech you are special one bro

    • @adidi4988
      @adidi4988 9 місяців тому +1

      Gech you are special one bro

    • @Menby21
      @Menby21 9 місяців тому

      Hero gech

    • @Nisirmedia-1
      @Nisirmedia-1 9 місяців тому +1

      እግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ የተናገርከው ሀሳብ እስማበታለሁ ነገር ግን ብዙ የሀገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች physical fit መሆን ጥቅም እንደሌለው እና ቴክኒክ ብቃታችን ጥሩ ነው ሲሉ እሰማለሁ what do u say about such type of journalist ?
      ለሁሉም ታዳጊ ኳስ ተጫዋቾች ምን ሀሳብ አለህ

    • @LiduMena
      @LiduMena 9 місяців тому

      I don't think we have a coach here in Ethiopia who can educate us how to build our bodies and minds properly. You have arrived at the perfect time for those who are unfamiliar with how our bodies function and what is required. I've never been to a sweat box, but I've watched your TikTok videos, which always educate me. And you took fitness and mindset to the next level. Thank you, and continue shining. We will wait for more!

  • @dawitdreams
    @dawitdreams  9 місяців тому +19

    በዚህ ፖድካስት በርካታ ቁምነገር እንዳገኛችሁ አምናለሁ! ይህ ፖድካስት ከጠቀምዎ ላይክ እና ሼር እና ኮሜንት ያድርጉ! እናመሰግናለን!

  • @sisayabuhay8150
    @sisayabuhay8150 9 місяців тому +8

    ዳዊት ድሪም የምር በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው በጣም እንወዳችኋለን ቀጥሉበት 🎉🎉🎉

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 9 місяців тому +6

    ጌች አብረን ሰርተናል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው 👌

  • @dagmawiandualem9749
    @dagmawiandualem9749 9 місяців тому +3

    You are one strong and dedicated man ! Keep shining bro ! You are a big motivation ! 💪

  • @adanetesfaye8048
    @adanetesfaye8048 9 місяців тому

    Acon ኤኮን ሴኔጋላዊው ዘፋኝ ጋር በጣም ተመሳሰልክብኝ በአካልም በመልክም። በተረፈ ቃለመጠይቁ በጣም ብዙ ነገር አሰተምሮኛል በተለይ ለልጆቼ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @yosephmulugeta6654
    @yosephmulugeta6654 9 місяців тому +1

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው . . . እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ ::

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 9 місяців тому +2

    .ድንቅ ናቹ እናመሠሠግናለን .አሰልጣኙ .ወጣ ያለ ነው❤❤

  • @Femelumarketing
    @Femelumarketing 9 місяців тому +1

    Weyne Gech,I know him Astenagaj eyala at Laphto Mall. Yigebakal congratulations Gech🎉

  • @Menby21
    @Menby21 9 місяців тому +2

    በዚህ ደረጃ ጠብቄህ አላውቅም ዋው ገራሚ የህይወት ልምድ እውቀት ዲስፕሊን ድፍረት በቃ አንድ ቀን አንተ ጂም እደምቀላቀል Gech be strong man ❤❤❤❤

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 9 місяців тому +3

    Ma sha Allah great man.....

  • @abenezertesfaye-ft1xs
    @abenezertesfaye-ft1xs 9 місяців тому +5

    ጌች የሚገርም አስተሳሰብ እና ጭንቅላት አመሰግናለዉ ስላስተማርከን አንድ ቀን ደሞ እንገናኛለን ። tnxs

  • @Babchulo
    @Babchulo 9 місяців тому +2

    Why isn't Dr. Wortaw Bezabih being featured? He's renowned for starting entrepreneurship classes in our area. His expertise could immensely benefit viewers looking to kickstart their entrepreneurial journey.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 8 місяців тому

    Definition of reall man ❤really I love this guy😊

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 9 місяців тому +1

    Thank you, it's really a good thing and what he said is instructive 👏

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 8 місяців тому +1

    ስፖርት በጣም ወሳኝ ነው በአፍሪካ ሁለተኛ የህዝብ ብዛት ይዘት ስፖርት ላይ ዜሮ ነን ።ስፖርት ለጤንነት እና የተሟላ ቁመና እንዲኖር ያደርጋል ።

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 9 місяців тому

    WOW! that's amazing, thank you so much🙏🙏🙏 Abraham question is surprising, and the answers given by Mr. Getachew are clear and pleasant; I have learned a lot of lessons and important things that I will apply.!!!!!!!👂👌🙏

  • @GizawFiqre
    @GizawFiqre 9 місяців тому +7

    Be strong 💪💪

  • @kelemworkasrat2369
    @kelemworkasrat2369 9 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ጌች ጅም አደለም ችግሩ እንዴት መስራት እንዳለብህ አናቅም ከቻልክ በሜዲያ ትምህርት ስጠን

  • @SenaitNegesse
    @SenaitNegesse 9 місяців тому

    I LIKE MORE HIS SENTIMENTS, the way of looking at things. He's so positive thou.
    Thank you.

  • @saiman644
    @saiman644 9 місяців тому +2

    I’m always amazed with your thought and mindset. Keep shining !!
    👏👏👏👏

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 9 місяців тому

    I like his discipline, logic ans reasoning.

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 9 місяців тому +1

    ያረብ እኛንም ሹፈን ሰላም ለሀገራችን እድገትና አንድነት ለወጣቶች

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 9 місяців тому +2

    wow its amazing podcast thanks dawit dreams

  • @jareda.6279
    @jareda.6279 9 місяців тому

    I enjoyed every second of this episode NICE ONE!!!!!!

  • @WazMan2024
    @WazMan2024 9 місяців тому

    Lesra kidmiya yemiset new dihnetn yemiyashenfew! Ye haymanot akrarinet agerachinin godtuatal. Kidmiya lesra, azewutro ye emnet bota bemehed bcha tsidk aygegnim. Bravo Gech yarada lij!

  • @AsheBekele-xt3sg
    @AsheBekele-xt3sg 9 місяців тому

    i like everything about this guy...

  • @yamutiyanafekot6186
    @yamutiyanafekot6186 9 місяців тому

    አሪፍ የህይወት ተሞክሮ ነው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @HanaHana-rs5uc
    @HanaHana-rs5uc 9 місяців тому

    የምር ብዙ ተምሬብሀለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sisayz24
    @sisayz24 3 місяці тому +2

    👍👍

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 9 місяців тому +4

    ት/ቤት ትሄዳለህ ግን አትሄድም 😄❣️ እችን አባባልህን ወድጀልሀለዉ 😎 bro

  • @Mertsacker
    @Mertsacker 9 місяців тому

    Keep going bro
    Amazing story

  • @boratube998
    @boratube998 9 місяців тому +9

    በቃ አለቀ። moral of the story, you are the only responsible person in your life.

  • @zerihunmamo7312
    @zerihunmamo7312 9 місяців тому

    ልዩ ሰው ሳትሆን ልዩነት መፍጠር እንዴት እንደሚቻል ተምሬበታለሁ!👏✌️🙏

  • @khalabraham2269
    @khalabraham2269 9 місяців тому +1

    As always gech 🙌

  • @tgtube1878
    @tgtube1878 9 місяців тому

    ጎበዝ በጣም ነው የምታስደምመኝ ሀገሬ ስመጣ ጂምህ እመጣለሁ keep it up Bro

  • @estifanosgizaw8061
    @estifanosgizaw8061 6 місяців тому

    Ye zehen lij meker semeche sport bet bemehede be bezu telewuchalehu....Amesegenalehu🙏

  • @KiruYilma
    @KiruYilma 9 місяців тому +1

    ወርቅ ሰው💪

  • @abduletifomer1980
    @abduletifomer1980 9 місяців тому

    Be strong

  • @leylademis276
    @leylademis276 9 місяців тому

    ጀግና ነህ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 5 місяців тому

    ደና ጀግና❤❤❤

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 9 місяців тому

    G9bez
    Alamahn hasabh ysakalhal
    Fetari mamesgn atrsa , tebarek

  • @Zafran308
    @Zafran308 9 місяців тому

    እንደነዚ አይነት ሰዎች መሀል መሆን እመኛለሁ ግን በስልኬ ብቻ ነው ማያቸው

  • @GutaYeron-uh7zv
    @GutaYeron-uh7zv 9 місяців тому

    Smart chanale to dawatii dearms gn highest seqeny by education inveti to this chanale student end lecurer

  • @sisaybizuayehu8108
    @sisaybizuayehu8108 9 місяців тому +2

    ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከማሰልጠን ብሎኬት መሸከም የሚቀልል ይመስለኛል ወንድም 😂😂😂

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 9 місяців тому

    Amazing guy

  • @WazMan2024
    @WazMan2024 9 місяців тому

    Gech kebad sew!

  • @Zelalemtegegne-i1u
    @Zelalemtegegne-i1u 9 місяців тому +2

    hiwotn ashenefew norew kmyasayu sewoh andu new bhiwote kayewahew sewoh bertu neh

  • @Weyiratube
    @Weyiratube 9 місяців тому +12

    ሠውየው ላይ 150 ኪሎ ባርቤል ብትጥልበት....ሀገሪቱ ታርፍ ነበር. ውለታህን አንረሠውም ነበር 😮😮😮😮😂

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 9 місяців тому

      ሀገር የምታርፈው እንዳንተ ያለቦታው የሚቀባጥር ሰው ላይ ቢያርፍ ነበር

    • @Weyiratube
      @Weyiratube 9 місяців тому

      እንዳንተ አይነቱ አሽቃባጭ ና ብአዴኖች ለይ ደግሞ : 300 ኪሎ ባርቤል ነበር መጣል።
      ደደብ ፕሮማክስ

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 9 місяців тому

      @@Weyiratube ምን አሰቃየህ እኔ ደጋፊ ነኝ ሚስጢር አይደለም አቁዋም የሌለው ከዩቱብ የለቀምካት ቁንፅል እውቀትህ አፍን ከፍተህ አታሳየኝ እኔን ለመመዘን መጀመሪያ ካልሰለጠኑ ኮሜንቶችህ ተማር

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 9 місяців тому

      @@Weyiratube ምን አሰቃየህ እኔ ደጋፊ ነኝ ሚስጢር አይደለም አቁዋም የሌለው ከዩቱብ የለቀምካት ቁንፅል እውቀትህ አፍን ከፍተህ አታሳየኝ እኔን ለመመዘን መጀመሪያ ካልሰለጠኑ ኮሜንቶችህ ተማር

  • @mimpaf
    @mimpaf 4 місяці тому

    legend bro kitilbet

  • @amanzewdu6677
    @amanzewdu6677 9 місяців тому

    Ma King 💪

  • @estifsaleleh3008
    @estifsaleleh3008 9 місяців тому

    Gech👏👏👏

  • @esd6407
    @esd6407 9 місяців тому +2

    በአገራችን አንደንዝህ ያሉ እንቁወች በመኖራችው የበለጠ እንድንቃቃ አረጎኛል አመሰግናለው።

  • @marmulu2707
    @marmulu2707 9 місяців тому

    ኩራት እኮ ነህ😊💪💪

  • @boyamin1390
    @boyamin1390 8 місяців тому

    Does anybody know how old is he

  • @Etech1616
    @Etech1616 9 місяців тому

    👏👏👏

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 9 місяців тому

    🎉

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf 9 місяців тому

    wow

  • @KidistSisay-b6l
    @KidistSisay-b6l 9 місяців тому

    selam gechn begl manager ymnchlbet mngd ale

  • @YohanesGoshu-ui4uy
    @YohanesGoshu-ui4uy 9 місяців тому

    💪🏿💪🏿

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 9 місяців тому +1

    ታድያ ምን ሆኖ ይሆን የጠ/ሚሩ ጭንቅላት ብሎኬት ሆኖ የቀረዉ?

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 9 місяців тому

    wow xiru timhirt aginichbeatlewu

  • @KK-re9dk
    @KK-re9dk 9 місяців тому

    Ma men

  • @Kib27
    @Kib27 9 місяців тому

    change the first text on the description box lol

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 9 місяців тому

    Jegna

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 9 місяців тому +1

    እሳቸውን ከማሰልጠን ቡሎኬት ብትሸከም።
    ቡሎኬት ራስ!!

    • @hhjkkamam7991
      @hhjkkamam7991 6 місяців тому

      I don’t know how on earth you “like” someone’s comment that curses your guest😮 😔እያስተዋልና ጎበዝ

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 9 місяців тому

    ጠቅላይ ሚንስትር እሚባለው ህፃን ሌላው ብሎኬት ወይም ብሎክ ድንጋይ ነው

  • @raguelgirma8853
    @raguelgirma8853 9 місяців тому

    10ኪሎ ቀነስኩኝ አልከው ጥያቄሕን የቱጋ ነው ለምን እንደቀነስክ የመለሠው????

  • @AmehaAmeha-c7d
    @AmehaAmeha-c7d 9 місяців тому +1

    አሁን,ከንተ,የምማረው,ቁነገር,,ምን,እንማር,ካራቴ,,ወይሰ,አብይ,ኮች,ማደረግ,ወይሰ,,ምን?እኔ,ካንተ,የምማረው,ሰልጥኛ,አብይን,መድፊት,እሱን,አሰተምረኛ,

  • @samihadgu8037
    @samihadgu8037 9 місяців тому

    ኢንተርቪው ደስ አይልም

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 9 місяців тому +1

    ጠ/ሚሩ አይሰለጥንም ድንጋይ ራስ ነዉ።

  • @muluyedagnew4356
    @muluyedagnew4356 9 місяців тому +1

    ጌች አንተን በደንብ እንደማወቄ የመጣህበት መንገድ እና ውጣ ውረዱ ከ CR7 challenge አይተናነስም

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 9 місяців тому

    😘😘😘👍👍👍💪💪💚💛❤

  • @AbelTewodros-x4t
    @AbelTewodros-x4t 9 місяців тому

    Sax

  • @KidistSisay-b6l
    @KidistSisay-b6l 9 місяців тому

    Gechn begl lenagn weym lnangr ymnchlbt mngd ale

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 9 місяців тому +1

    Useless u should be ashamed of urself! ደሞ ኣታፍርም ኣራጅ ገዳይ ወፈፌ ኣሰለጠንኩ ብለህ በኩራት ስትናገር!

  • @teklekeba455
    @teklekeba455 9 місяців тому

    ሱሶቹን በአጭር ጊዜ ወስጥ ማቆም ችለሃል ። ባሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች በሱስ ዉስጥ ወድቀዉ ይገኛሉ። ሞን ትመክራለህ።

  • @YeabtsegaAdeladaye-n3j
    @YeabtsegaAdeladaye-n3j 9 місяців тому

    እመኑም አትመኑም ህይወት እጣ ፋንታ ናት ሺ ጊዜ ብትነቀቃቃ የተየሆነዎ ያንተ ነው ያንተ ካልሆነ አይደለም😂

  • @-KEEP-GOING-2000
    @-KEEP-GOING-2000 9 місяців тому

    yaw eko new

  • @californa6827
    @californa6827 9 місяців тому

    ደ/ር አብይ ነው ግምት ነው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 9 місяців тому

    ደደብ የሚባል ሰው አይባልም ?

  • @endalegebretsadik2842
    @endalegebretsadik2842 9 місяців тому +2

    ፋራማ እልም ያልክ ፋራ ነህ ፡ግን ስራ ጐበዝ ነህ እንጂ

  • @dexterbarrett2085
    @dexterbarrett2085 8 місяців тому

    👉 Promo*SM

  • @zerihunmamo7312
    @zerihunmamo7312 9 місяців тому +1

    ልዩ ሰው ሳትሆን እንዴት ልዩነት መፍጠር እንደሚቻል ተምሬበታለሁ!👏✌️🙏

  • @KidistSisay-b6l
    @KidistSisay-b6l 9 місяців тому

    Gechn begl lenagn weym lnangr ymnchlbt mngd ale