አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 161

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +69

    በኢትዩብ ብቻ እየተከታተልኩ በጣም ብዙ ነገሬን ለውጫለው ስደት በጣም ከብዶኝ ነበር በዚህ 4 ወር ውስጥ በጣም ቀሎኝ በስራዬ ደስተኛ ሆኜ እየኖርኩ ነው ወደ ሐገሬ በቅርብ እገባለው የራሴንም ስራ ፈጥራለው ትልቅ ቦታም እደርሳለው ዴቭ አመሰግንሀለው ከእግዚአብሔር በታች

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Рік тому +13

    የሆነዉ ሆኗል እኔ ድንቅ ነኝ እኛ ድንቅ ነን ትልቅ ህልም አለኝ እልሜ ይቻላል ፈጣሪ በእይወት ዘመኔ ሙሉ ከምጠቀምበት በላይ እፁብ ድንቅ የአይምሮ መሣርያ መአደረ ትዉስታ ሰጥቶኛል ተመስገን 🙏ሰላም የሚሰጥ ትምህርት ነዉ dave thank you

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Рік тому +5

    ይህ ሰው ሰዎችን ለመምከርና ለመለውጥ ከልቡ ይመኛል። ምክሩ ብዙዎችን ይጠቅማል። ጥሩ የሚያስብ ማሕበረሰብ ካለን ቢያንስ በሰላም እንኖራለን። ሰፋ ሲል ደግሞ ችግርና መከራ፣ ሕመምና መቆርቆዝ ይጠፋሉ። ሁሉም ነገር እንደ አለን እያወቅን እንመጣለን። መረዳዳት እና መተባብር ከፍቅር ጋር ይኖረናል። "ፈጣሪን ከልቡ አምኖ በፈጣሪ መንገድ ትልቅ የተመኘ ሁሉ ትልቅ ይሆንለታል" ይባላል። ለሌላውም መልካም ስናስብ እኛም በተስፋ እንሞላለን። የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ፀጋም ይኖረናል። የምንሠራው ሥራ ያስደስተናል፣ ሊሎችንም ይበጃል ይደግፋል። የሌሎች ሰዎች ሕይወት ጥሩ ለማድረግ የሚፈልግና ለብዙዎች የሚጠቅም ነገር ማደረግ የሚፈልግ ሰው ይሳካለታል። በዕድሜውም ፀጋ ይከተለዋል።

    • @abrahamdawit7440
      @abrahamdawit7440 Рік тому

      🙏

    • @moviecenter4271
      @moviecenter4271 Рік тому

      ​@@abrahamdawit7440 p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @ekzones
      @ekzones Рік тому +1

      ይመችህ ነገርን የምታይበት መንገድ ድንቅ ነው አንድ አባባል አል ቢያን ቢያንስ የዳዊት ክላስ የወሰደ ሰው ና ወደ ጦርነት ግባ ካሉት ልምን ብሎ የሚጥይቅ ትውልድ ተፈጥሯል።

  • @nuruandahmed
    @nuruandahmed Рік тому +12

    ዳዊት ድሪም ምርጥ ወንድሜ የሱን ቪድዮ ነበር ሳውዲአረቢያ ሁኜ እምከታተለው ከዛም ወደ ሀገሬ ገባሁኝ መጀመሪያ መርካቶ ገብቼ የገዛሁት ትልቅ ህልም አለኝ የሚለውን መፅሐፍ ነበር አሁን ህልሜን እየኖርኩነው ትልቅም ህልም አለኝ ህልሜም በአላህ ፍቃድ ይሳካል ጥርጥር የለኝም

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥለ ትላንትና ስለ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬ አለሁና አመሰግንሀለሁ ❤
    መምህራችን ዳዊት ጥበብን ያድልህ ጨምሬ

  • @weineshetassefa8998
    @weineshetassefa8998 Рік тому +1

    መጀመሪያ ያንተ አእምሮ ከክፉ የክህደት ዲስኩርና የእባብ አስተሳሰብ ይጽዳ እግዚአብሔር አንደበትህን ይሰረው

    • @YoDaha
      @YoDaha 11 місяців тому

      በስመ ስላሴ ምን ኣነት እርግማን ነው

  • @rahwaachile
    @rahwaachile Рік тому

    ደቪየ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ሰላም ይሁንልህ አንዳንደ ሳስበው አካውንቱ ግን ብርር ይኖረዋል ብየ አስባለው ምክንያቱ ሁሌ ትሰጣለ ሁሌ ሰዎቺን ትረዳል enamesegnalen

  • @GenetDesalegne-vq7jo
    @GenetDesalegne-vq7jo Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ትምህርትና ምክር ነዉ እናመሰግናለን ደቭ በርታ ጀግና ነህ❤❤

  • @ወይንሸትባየልኝ

    የተባረክ ሰው ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ከስደት ስመለስ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ከልብ እናመሰግናለን

    • @hanamitkh1612
      @hanamitkh1612 Рік тому

      አንቺምበሰላምወደሀገርሽያስገባሽ

  • @MekdiyemaryamLij
    @MekdiyemaryamLij Рік тому +2

    አባቴ እግዚአብሔር ይባርክሕ🙏❤

  • @mandh2055
    @mandh2055 Рік тому +3

    My hero dev thanks for you help my ETHIOPIA 🇪🇹 people

  • @Asina93193
    @Asina93193 Рік тому

    ድንቅ ነው ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤❤ተባረክህ ጸጋው ያብዛክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf Рік тому +2

    እንዴት መታደል ነው ዳዊት የምድሩንም የሰማዩንም አሳምሮ መኖር፣ ሰውን መቃኘት፣ ሰውን መምከር፣ ሰውን ማስተካከል ፣ ከክፋት የፀዳ አዕምሮንና ነገን ማሳመር ግራ የገባውን ሰው እንዲስተካከል መንገድ መፍጠር ሰውን ደስተኛ ለማድረግ መጣር ሰውን ተስፈኛ ለማድረግ መጣር፣መምከር የሰዎችን የህይወትና ጎዳናና የአመለካከት ችግር በመለወጥና በእውነተኛ በታማኝነት ለሰዎች የተስፋና የህይወት ብርሀንን ማብራት የሚቻልበትን መንገዶችን በማስተማር ስኬታማ ሰዎችን አቅርቦ ማስተማር ከእዚህ የበለጠ መታደል ምን አለ?ምን ስ ሊኖር ይችላል? መታደል ነው ።በዚህ አሁን ላይ ሰዎችን በረባ ባልረባ ነገር እርስ በእርስ በሚያፋጁበት ዘመን እንደአንተ አይነት በፈጣሪ ተስፋ የታጀበ ብዙ ተስፈኞችን የሚፈጥር ድንቅ ሰው መኖሩ እድለኞቾ ነን !!!የተበረዘንና የቆሸሸን ጭንቅላል የሚያፀዳና የሚያስተካክል የአገርን ሰላሟን እድገቷን አንድነቷን የአማረችና የበለፀገችን አገርን እንድትሆን ሳይታክቱ መጣርና የሰዎች ህይወትን ለመቀየርና የፀዳ ጭንቅላት ለመፍጠር ከፈጣሪያቸው ን ትእዛዝ አክብረው ከክፋትና ከተራ አሉባልታ አውጥተው ፍፁም በሆነ ፍቅር የሰው ልጅ ህይወት ደስታና ተስፋ ሰንቆ በደስታ እንዲኖር መጣር ምን ያህል እድለኝነት ነው!!! ይገርማል የተንኮልና የጥላቻ ወሬ በሚሰራጭበት ዘመን አንተን የመሰለ መካሪና፣ አበረታች፣ አስተማሪ፣ ልቦና ያደለው ከራሱ አልፎ ለሰው የሚኖር አስተዋይ ሰው ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። አንተማ ዴቭ ሁንበት በእውነት ፈጣሪ መርጦህል በእውነት ለሚሰማህና ለሚማርብህ የተቀደሰን ተግባርና የተቀደሰን ትምህርት ማሰራጨት ማሳየት ምን ያህል መታደል ነው።ኑርልን ለትውልድ ተስፋ የምትዘራ ግራ ለገባው የምታስተምር ኢትዮጵያ የምትወድህ ድንቅ ልጇ ታሪክ የሚያመሰግንህ የትውልድ መድሀኒት ነህና እንዳንተ አይነቱን ልበ ቀና ሰዎችን ያብዛልን። አሜን🙏

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому

      ይህ ሰው ሰዎችን ለመምከርና ለመለውጥ ከልቡ ይመኛል። ምክሩ ብዙዎችን ይጠቅማል። ጥሩ የሚያስብ ማሕበረሰብ ካለን ቢያንስ በሰላም እንኖራለን። ሰፋ ሲል ደግሞ ችግርና መከራ፣ ሕመምና መቆርቆዝ ይጠፋሉ። ሁሉም ነገር እንደ አለን እያወቅን እንመጣለን። መረዳዳት እና መተባብር ከፍቅር ጋር ይኖረናል። "ፈጣሪን ከልቡ አምኖ በፈጣሪ መንገድ ትልቅ የተመኘ ሁሉ ትልቅ ይሆንለታል" ይባላል። ለሌላውም መልካም ስናስብ እኛም በተስፋ እንሞላለን። የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ፀጋም ይኖረናል። የምንሠራው ሥራ ያስደስተናል፣ ሊሎችንም ይበጃል ይደግፋል። የሌሎች ሰዎች ሕይወት ጥሩ ለማድረግ የሚፈልግና ለብዙዎች የሚጠቅም ነገር ማደረግ የሚፈልግ ሰው ይሳካለታል። በዕድሜውም ፀጋ ይከተለዋል።

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 Рік тому

      እኔ ግን የሡን መፅሀፍ ገዘሁ አነበብኩ ትምህርቱን በአካልም በዪቲብም እከታተላለሁ በህይወቴ ግን ምንም ጠብ እሚል ነገር የለም እና ዳዌት አስተምሮኝ ህይወቴ ተለወጠ የሚል እኔንም ቢመክረኝ 🙏

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому +1

      @@kifleabebew9568 በእርግጥ ምክር የሚጠቅመው ለማወቅ እንጂ ለውጡን የምናመጣው ግን እኛው እራሳችን ነን። ማንም ሰው በውስጣችን ያለውን የሚረዳና የሚሰማው ስለሌለ ችግሩንም የችግሩም መፍትሔ እኛው ጋ ነው።
      1) ራስህን እና አሁን ያለህበትን ሁኔታ እወቀውና ምንም ሳትሟገት ተቀበለው። 2) ከዚያም ምን ብትሠራ በሕይወትህ ደስተኛ ሆነህ እንደምትኖር እወቅ። ያንን እንደምትሆን ተስፋ ይኑርህ። 3) ዛሬ ያለህበት ቦታ ሆነህ ግን አትቦዝን፣ ሌሎችን የሚጎዳ ነገር አታድርግ፣ 4) ኃይልና ጥበብን ተመኝ። ያንንም ፈልግ፣ በፈጣሪህ እምነት ይኑርህ።

  • @AsAs-ny7km
    @AsAs-ny7km Рік тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም ተምርን እምናስተምር ያርገን

  • @BerhanBirhnesheridolo
    @BerhanBirhnesheridolo 4 місяці тому

    ጀግና ወንድሜ በረታ 👍

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 Рік тому

    እድሜ ከሞሎ ጤናጋረ ይሰጥህ በጣም ጥሮ ትምህርት ነው

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Рік тому +1

    ዴቭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ቁጭ ካልሁበት ቦታ ላይ video hin ሳይ ሳላዳግም እነሳለሁ❤❤

  • @YeshiZewde-v8v
    @YeshiZewde-v8v 11 місяців тому

    ውይ ዳዊት ምን ልበልህ ደስ ብሎህ ኑር ፣፣፣፣፣

  • @bnp319
    @bnp319 Рік тому

    Egzabher eregm edmy ena tena yesteh abatey weaw hulunm setohale fetary tegawn yabzaleh yeny melkam emamsgenalen

  • @ኮኬቲYouTube
    @ኮኬቲYouTube Рік тому +1

    Baxam naw miwadik yamakabrik Allah idmena xenakin yabzalik❤❤

  • @samuelfekadu7833
    @samuelfekadu7833 Рік тому +1

    Dave nay qedem seb : i am happy to see such an amazing work : this is samuel fekadu
    Ur old buddy from asmara :

  • @حليمهحليمة-ل6ح
    @حليمهحليمة-ل6ح Рік тому

    እኔኮ ስወድህ ለየት ያለ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @BEMHRETZEWOLDEBEMIZED
    @BEMHRETZEWOLDEBEMIZED Рік тому

    thank you Mr DAWIT

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ አንዴ አምሮ ውስጥ የገባው መጥፌ ነገር እንዴት እሽ ብሎ ይወጣል ወደ ሗላ ይጎትታልጂ ካዛም አልፎ ስውነትንም ይጎዳልጂ

    • @mahienaslewegena1292
      @mahienaslewegena1292 Рік тому +1

      እንዴ , ያለፈውን , መጥፎ ነገር መተው, ማለት , you let it go , concentrate on yourself not others or the problem,,, open your hart ,, and good things come to you ..

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ZayedaZayeda-qc6mf
    @ZayedaZayeda-qc6mf 6 місяців тому

    allhe yixabiqihe sidate nawe yalawete hagare gabicha tileqe bota edamidares ka allhe gare etagalawe

  • @lemlemayhue8269
    @lemlemayhue8269 Рік тому

    Yes your our good teacher thanks

  • @tighist331
    @tighist331 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሳካሎት🙏🏼

  • @NahomMulgeta-p8k
    @NahomMulgeta-p8k 8 місяців тому +1

    Thank you

  • @seidmohammed4829
    @seidmohammed4829 Рік тому +3

    Hiwete bante tekeyrual

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +1

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን👏👏

  • @MeronHailu-f8q
    @MeronHailu-f8q Рік тому +1

    እንዴት ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው በጣም በርታ 💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Рік тому +2

    እንዴት መላቀቅ እንችላለው ?
    አንዴ አምሮ ውስጥ የገባው መጥፌ ነገር እንዴት እሽ ብሎ ይወጣል?
    እኔ ብዙ ሞክሬ ስላልተሳካልኝ ነው ዛሬም ፣ አሁንም ፣ እስካሁንም ፣ ናገም………. ፣ እየሆነ ያለን ነገር እንዴት መላቀቅ(ከአህምሮ ማጥፋት) እየሆነ እንዳልሆነ ማድረግ ይቻላል እባክ ዳዊት መንገድን ብታሳየኝ!!!!!!

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 9 місяців тому

      Hi selam new

  • @ajmachina-xj5jr
    @ajmachina-xj5jr Рік тому

    God bless you bro we love so much 🥇🥇🏆🏆🏆🏆

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Рік тому +2

      ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому

    በእዉነት ድንቅ ነዉ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 Рік тому

    ዋውዋውዋ ተባረክልኝ

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Рік тому

    God bless u my brother

  • @mekdesyilma-
    @mekdesyilma- Рік тому

    enamesegnalen dev e/r ybarkk😍😍😍

  • @GalaxyPlkk-mq3xr
    @GalaxyPlkk-mq3xr Рік тому

    Screenu lay yalewn msl betam like argewalew👌👌👌👌👌😄😄😄😄😄

  • @FresenbetHaila-tz1ox
    @FresenbetHaila-tz1ox Рік тому

    በትህምርት እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምንችል ብትመራን ደስ ይለናል

  • @gdt6wt317
    @gdt6wt317 Рік тому +1

    Thank Brother

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Рік тому +1

    keep up brother

  • @TAS27483
    @TAS27483 Рік тому

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት

  • @AWETMICHEAL-v1i
    @AWETMICHEAL-v1i Рік тому

    Blesss you

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Рік тому

    ይህንን እንደውም የአረቦች ጆሮ ውስጥ በገባ

  • @MishaTushuru
    @MishaTushuru 6 місяців тому

    Sela fekr

  • @awolibrahim3429
    @awolibrahim3429 Рік тому

    ትምህርትህ ጠቅሞኛል

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Рік тому

    እኔ.የልጄን.አዕምሮ.እንትቀይረው.እፈልጋለሁ.ግን.ፈቃደኛ.አይደለህም.ማንም.እንደነዚህ.አዕምሮ.ያላቸው.ሰወችን.አይፈልግም.አዝናለሁ.በጣም.መልስ.ሰጠኝ

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 Рік тому +1

    ድንቅ ነዉ ።

  • @betelhem-bq9oc
    @betelhem-bq9oc Рік тому

    በእናታችሁ ዘፈኑን የት አገኘኋለሁ

  • @FhHd-lw1zi
    @FhHd-lw1zi Рік тому +1

    ወላሂ።በትክክል

  • @ZemechaSrani
    @ZemechaSrani 5 місяців тому

    Hagere ahun sew agegnech alemn yekeyerat ewketna ewket blom hzbn bemiyaneku dawit meseloch new jegnaye bertalgn

  • @Mekagetachew
    @Mekagetachew Рік тому

    በእውነት በጣም ምርጥ ነው ትምህርትህ እናመሰግናለን

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 9 місяців тому

      Hi selam new 😊

  • @AWETMICHEAL-v1i
    @AWETMICHEAL-v1i Рік тому

    God nless you

  • @unityispower587
    @unityispower587 Рік тому +3

    እሜወራው ነገር ሁሉ ከራሱ አይደለም ካነበበው ነው ሰዎች ለምንድን ነው እንደትልቅ ነገር የምታዩት ከዚህ መታደሙን ግን እኔ ልጠይቅህ የምፈልገው ስዎች ወደራሳቸው በማፍጠጥ ራሳቸውን ሊያገኙ ይችላሉ is that real ? ለኔ it doesn't make sense ያ ማለት አይሰራም ብየ ልታበይ ሳይሆን just መልስ ብትሰጡበት ብየ ነው ሰው በ motivation ደነዘዘ አምላኩን ማየት ሲችል ራሱ ላይ በማፋጠጥ loss እያደረገ ነው so tell us the truth is that work for you ወይስ ካነበብከው ነው ? ስላንተ እምነት , እድገት , አና ሂወት በትንሹ ብትነግረን አመሰግናለሁ ። ከ ጀርባ ምንድን ነው ተልህኮህ ምስኪን ህዝብ ካልሰራህ ሀብታም አትሆንም እዚህ ቁጭ ብለህ ማደንዘዣ inject አትደረግ እየ ሰውየ የነ BoB procter ደቀ መዝሙር ነው እሱ ገንዘብ የሚያገኘው ከናንተ ነው እነ ኤርሚያስ አመልጋ ሀብታም የሆኑት በ motivation አይደለም !!! እነዚህ ሰዎች የሆነ ነገር እንደጎደላችሁ እየነገሩ ነው ሚቆጣጠሮችሁ so wake up my people

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 Рік тому

    edeme yesteh!

  • @awolibrahim3429
    @awolibrahim3429 Рік тому

    የትነዉ የምትገኘዉ ሂወታችንን ለመቀየር

  • @addamabera1225
    @addamabera1225 Рік тому

    Thank u Dave

  • @aman-pp1sh
    @aman-pp1sh Рік тому

    የቀንየልና

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Рік тому

    ያላወቅነው ሚሞሪ አለ ያለው የተመቸው like…

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому

    ዛሬ ነዉ ያያሁት በጣምደስይላል

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 Рік тому

    ዲቪዬ ስወድህ❤❤❤😊

  • @hopolapos
    @hopolapos Рік тому

    ዳዊት ሆይ የምትመክረንን እውን ይኖሩታል ?

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 Рік тому

    እናማሰግናላንንንንን

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Рік тому +2

    Great!!!💖

  • @BateruAbera
    @BateruAbera Рік тому

    1:49

  • @AddisPawlos
    @AddisPawlos 8 місяців тому

    Wow wow

  • @yohannesmerga5696
    @yohannesmerga5696 Рік тому

    excellent

  • @IshowNejib
    @IshowNejib Рік тому

    Wehr are you from 🎉

  • @dereseabebe1704
    @dereseabebe1704 Рік тому

    waw nice

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    Thanks

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Рік тому +2

    እይ እኔ የምስቀው ቁጭ ብሎ ፈዞ በሚከታተለው ነው ይህን ለመስማት ገንዘብ ከፍለህ ከምትገባ ሽንኩርት ገዝተህ ወደ ቤት ብትገባ ይሻልህ ነበር

    • @Ksasa-v7z
      @Ksasa-v7z Рік тому

      ለሆዳችን እንደምናስበው ለአእምሯች ብናስብ የት በደረስን ነበር

    • @ferushanni3319
      @ferushanni3319 Рік тому

      Anet ezy MN tadergalek

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 Рік тому

      @@ferushanni3319 አንቺ አምልከሽዋል ስገጂለት።

    • @ferushanni3319
      @ferushanni3319 Рік тому

      @@belayneshzerihun7276 anet beshetegia nek temermer

  • @wossenamberber
    @wossenamberber Рік тому

    በንፅ ልብና በንስሀ ነው አይመሮ የሚፀዳው

  • @nawarynawary5099
    @nawarynawary5099 Рік тому

    ወሃ,ትክክክነህ

  • @eth-hope
    @eth-hope Рік тому

    Thanks bro

  • @Jiraa111
    @Jiraa111 Рік тому

    Amzeng 🥰👌👍

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 9 місяців тому

      Hi selam 😊

  • @MilkiyasKelbesa-jv9ck
    @MilkiyasKelbesa-jv9ck Рік тому

    Amsaganalw dawitiye nurilen

  • @biletube4038
    @biletube4038 Рік тому

    13:16 😢 13:22

  • @darsenhhams1826
    @darsenhhams1826 Рік тому

    Thanks 🙏🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Рік тому

    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @mandh2055
    @mandh2055 Рік тому

    Thanks devvvvvv

  • @seidmohammed4829
    @seidmohammed4829 Рік тому +1

    Jegna

  • @seidmohammed4829
    @seidmohammed4829 Рік тому

    Ye3 amet gebiyen be 1 wer agegnalew ahun

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    👍👍👍 thanks

  • @AtsedeZerfu-t5h
    @AtsedeZerfu-t5h Рік тому

    Yeewnet dawit aten salsema maderm alclhl hlmm edalm eyetenesasahu new hlmsh ysakalsh belugn

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 Рік тому

    OH! .davey ye enat setota menem yihun meqebel albhe bey amenalew .lante endemetflgew teteqembet

  • @Irrigate_minds
    @Irrigate_minds Рік тому

    welcome!!!!!

  • @sebleytbarek8300
    @sebleytbarek8300 Рік тому

    የተናገርከውሁሉበሒወቴአለየሀያአመትልብሰቁምሣጥኔውሰጥአለነገለሠውእሰጣለሁሰለሥተማርከኝአመሰግናለሁ

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому

    Sewnetikin widedi beka keza kelal new lemahalem gin eshohi kehoniki hizibihim teyayizo memot ruki bitihadi demo yiketelihal

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 Рік тому

    lelgoch Yemenite mekker

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ዴቪ❤

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 Рік тому

    ሁሉ ህልም ይመስለል

  • @aman7077
    @aman7077 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Рік тому

    እባክህ.አግዘኝ

    • @samrawitlemma6708
      @samrawitlemma6708 Рік тому +1

      እኔ ማገዝ እችላለው? ምን ላግወዝ

  • @tekuambelay
    @tekuambelay Рік тому

    Ante ena anten yemeselu asmesayoch erashn kemadamet Egziabhern adamt🙉

  • @Sinbona
    @Sinbona Рік тому

    Selam ye 17 ameta jegna neg ye michu institution balebat neg Ig ena Tg lay tagegutalache ate elmega sew elmega arekeg amesegnale eyan comment kayekew dewleleg eridatakn efelgale etebkalew share arigulet dink sew dink hywet dink hlem dink skat dink wetat dink alama dink sra fetari teamrega hywet lemenor wesg asakawt beate mknyat amesgnale dink tadagi eridatakn eyetebekech new zgju nek

  • @yakobtemesgen5905
    @yakobtemesgen5905 11 місяців тому

    እርሚያስ አመርጋን አቅርብልን

  • @Meronbedane
    @Meronbedane Рік тому

    Ant gibrasadom inda honk menm salsama ayiche 90%tartre nabar ahun gin awuqyaleh xifa kafite yidfachu!!!

  • @BetelhemYeshambel
    @BetelhemYeshambel Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🥰🤩🥰🤩❤🤩🥰❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏