ልብ አንጠልጣዩ የገጠሯ ልጅ የፍቅር ታሪክ || ያልታሰበዉ የፍቅር አጋጣሚ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • አስደናቂዉ የገጠሯ ልጅ የፍቅር ታሪክ።#Ethiopia #የእርቅ_ማእድ #Sami_Studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ያጩልኝን አፍቃሪዬን ትቼ ያገባኝ ሰዉ ያልጠበኩትን ነገር ፈፅሞ ደብዛዉ ጠፋብኝ የእርቅ ማእድ
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 0913125855 ወይም 0923667842 አዳነች
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 37

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Рік тому +3

    አስደናቂዉ የገጠሯ ልጅ የፍቅር ታሪክ።
    በልጅነቴ ቤተሰቦቼ ያጩልኝን አፍቃሪዬን ትቼ ያገባኝ ሰዉ ያልጠበኩትን ነገር ፈፅሞ ደብዛዉ ጠፋብኝ የእርቅ ማእድ
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 0913125855 ወይም 0923667842 አዳነች

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Рік тому +10

    የአልምሰግድ እደናቂዎች የት ናቹ ❤❤❤ እኔ ከሰድት መልሰ እንድ እልም ሰግድ ባል ማግባት ነው የዝወትረ ፅሎቴ ❤❤ ❤ ይሳካልሸ በሉኝ ።

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Рік тому +26

    ከያንዳንዷ የተበላሸ ህይወት ሴት ጀርባ አንድ ወንድ አለ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +6

    አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ

  • @user-fg8df4lf9h
    @user-fg8df4lf9h Рік тому +3

    ሴቶችዬ ለህይወታችን መበላሸት ዋናው ጥፋተኛ እኛዉ ነን ገና ሳትጋቢ ምን አንሶላ ያጋፍፍሻል ሕይወታችንን ማበላሸታችን አይደለም ዋናው ጸጸት እግዚአብሔርን መበደላችን ነው።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +4

    የባለቤቱአ ምክንያት በጣም ያበሳጫል እሱአን ለመተው ሲፈልግ ቆይቶ ነው ይህን የተጠቀመ በጣም መልካም ስብእና ያላት ነች እግዚአብሔር ይርዳሽ አዳነች 👏👏👏💕
    አለምሰገድ 💚

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Рік тому +1

    አወራርዋ ደስ የምትል ልጅ ነች። አንቺ ብቻ በርቺ። የማያልፍ የሚመስሉት ጊዜ ያልፋል ዋናው አንቺ ተስፋ አትቁረጪ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Рік тому +7

    ተው ግን ውንዶች ሴቶችን ህይወት አተበላሹ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      አዎ ግን የኛም ችግርአለ ወደድኩሽ ሲሉን ቅነ ብሎ ማሠብ ጸጸት አያሥከትልም ካለምንም ጋብቻ ከወንድ ጋር አንሦላ መጋፈፍ አአሥፈላጊ አደለም በርግጥ ጨርሸ አላዳመጥኩም

  • @kmkkkmkk5207
    @kmkkkmkk5207 Рік тому +1

    የልጅንት ፍቅር እና ልጅንት

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +2

    ምነው ማማዬ ትዳር አልፈልግም ብለሽ ቤተሰብ የሰጠሽን ልጁም እየለመነሽ ስትወጪ መካሪ አልነበረኝም ማለት አልተዋጥልኝም ከተማ መቶ ውንድ መያዝ ትልቅነት ስለሚመስላቸው ነው ልብዙዎቹ ቢያንስ አንሶላ መጋፈፉ በጣም ከባድ ነው

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Рік тому

    Yene ehit tarikish betam astemari newu enamesegnalehu.
    Alemseged keep it. It is so wonderful story.

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Рік тому +1

    ካለወንድ እኮ መኖር ይቻላል በተለይ በተደጋጋሚ በደል የሚያደርግ ከሆነ በራስ መቆም ይቻላል

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +2

    እእእእእእእእእ አንዱ ይወልዳል ሌላው ያሳድጋል አዎ ተበልቶ ነው አለምዬ ወንድምም ሆነ ቤተሰብ ካለው ማሳደግ ግዴታቸው ነው ሌላው ለቤተሰ ሰተሽ ሰርተሽ አሳድጊ ከተማ ተወልደው ገጠር ይከብዳል አላለችም አሁን እኔ በአንድም ይሁን በሌላ ታመው አክጋ ለያዙ ድንገተኛ ነገር ለደረሰበት እንጂ ተጀምሮ እድኪያል ትዳር ምን ላድርግ ልጅ እያለች ለምትጃጃል ምንም ማድረግ አልፈልግም ሴቶችዬ እባካችሁ ተማሩ በየሚዲያው ልጅ ይዞ ምን ላብላው ማለት ግን አይደብርም እረ ተው ልብ ግዙ ሲኖርሽ ሁሉም ይደርሳል እግርሽን እይውላሰ ያገለግልሻል እንኳን ጥሎሽ ሊሄድ ዝም ብላችሁ ትደረገሙ እና ለልጆቹም መከራ ወዲያ

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 9 місяців тому

    Of course we will be just fine with our men .

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 11 місяців тому

    እረ እባካችሁ ሴቶች በወንድ አትታለሉ የመጀመርያው እሽ ሁለተኛ ልጅ ምን አመጣው?? አንድ ሴት የምታሳድግበት ገንዘብና ቤት ሳይኖራት ልጅ ማምጣት የለባትም።

  • @kmkkkmkk5207
    @kmkkkmkk5207 Рік тому

    አሳታወሰክ

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 Рік тому

    She is so funny

  • @kmkkkmkk5207
    @kmkkkmkk5207 Рік тому

    የአለፈ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 Рік тому

    alem seged beram asakeg😅😅😅😅😅

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 Рік тому

    😂 እረዳት ጋዜጠኛ ብትቀጥራት እራሱ ተፍ ተፍ ትላለች she know all the stapes 😂

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Рік тому +2

    Yegeza lejatchihu simot abrosh yalazene wend lemn yihonegnal blesh new kantchi beso yetelemamershiw? Wend lej nak sidereg new yemiwedew. Be kal kidan atasabi. Bet ena sera baynorsh noro zor blo ayayishim neber. Sera sletewush new huletegna lejun yalfelegew. Faint nekele.😂 Lemn deben ayilm neber. Meknyat neber yemifelgew enji biru aydelem. Telku tefatesh mejemeriya setlemgniw new. Yetemelesew sra ena birr slenebetesj new. Kale wend eko mekoyet yitchalal. Kertchele wust bedenb bikoy tru new.

  • @user-qs8wg9lb4y
    @user-qs8wg9lb4y Рік тому

    Astemary never new yehagere lij

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Рік тому

    ኤጭ አማረኛዋ ሲደብር አላዘነችብን

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 9 місяців тому +1

      Ayibalem 😮
      Ethiopia tilq hager nat