ባለቤቴ 'ጓደኛዬን መርጦ' ትቶኝ ሄደ! የባለቤቴ እናት 'እጅ አለበት' ! Ethiopia |Eyoha Media |Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

КОМЕНТАРІ • 473

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 2 роки тому +71

    የኔ ተያይዘው ጀሃነም ይግቡ ጠንካራ ሁኚና ልጅሽን አሳድጊ በርቺ ጥንቅር ይበል ሲኖርሽ እራስሽን ስትጠብቂ እግርሽ ስር ይውድቃል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +2

      በቃ ልኮ ነሽ ምክንያቱሞ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ ማንም ከፈለገዉ ጋር የሚኖር

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @belanmoges4937
      @belanmoges4937 2 роки тому

      Leknsh erashn becha hugni

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому

      Demrugn wudoche

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 2 роки тому

      ቁስቤ ገረ ዝንከ ኤይውሪ ገማ ኹታ ምር ይብርኸማ አንኻሪ በርቸበራር

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 2 роки тому +112

    ሴቶች ጠካራ ሁኑ ስራ ከሰራችሁ ትከበራላችሁ የወድ ፊት አትስጡ ምክንያቱም ወዶቹ ምን እደምፋልጉ አይታወቅም ወዶቹን እጅ አትጠብቁ ስራ ስሩ

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 2 роки тому +2

      Bravo

    • @user-jz6mq2jv5l
      @user-jz6mq2jv5l 2 роки тому +1

      በትክክል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +6

      ስራራራራራ ነዉ ያልሸዉ ክክክክክክክ አደራ ካገኝሽዉ ሰላም በይልኝ የኔ ዉድ
      ሕዝቡ ሁሉ ድግሪ ተሸክሞ ሊስትሮ በሚጠርግበቶ አገር ወይ ስራ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግ😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 роки тому +3

      @@azebtufa7389 ትክክል

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 роки тому

      ትክክል አሚናዬ

  • @oumkhludi6311
    @oumkhludi6311 2 роки тому +62

    ግን እናቶቻችን ለምንድነው የሴት ልጃቸውን ባል በጣም ይወዳሉ የወንድ ልጆቻቸው ሚስቶች የፈለገ ጥሩ ብትሆን አትወዳትም ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому +2

      Demregn yene wudi

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 роки тому +4

      ተራቅሺ ከኖርሺ ምኖም አይሉም ትከበራለሲ ባድ ከሆናቺሁ ጥሩ አይደለም

    • @bgdghffg5989
      @bgdghffg5989 2 роки тому

      Amaticin siwedaciw enesum edezaw abren nurenal ahugan sdet nega gan sewedacew

    • @betelhmeyerga2988
      @betelhmeyerga2988 2 роки тому

      እውነት ነው

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 2 роки тому

      እረ እውነት ነው

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +45

    ሴቶች በኢኮኖሚ ካደጉ ማንም አይጫወትባቸውም ለጆቻቸውን በደንብ ያሳድጋሉ

    • @mtube6737
      @mtube6737 2 роки тому +4

      ልክ ብለሻል ማማዬ በኢኮኖሚ እደጉ ሴቶችዬ እሄዳለሁ ካለ ማአሰላማ የምን መለማመጥ ልጆቻችንን እናሳድጋለን ሆ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 роки тому +89

    የሰው ባል የምትቀሞ ሴቶች እግራቸው ይሰበር እያወቃችሁ በጃቸው በልታቹህ ጠጥታችው ውይይይይ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +41

    ወይ ሴቶች ትንሽ እኳን ግፍ አትፈሪም ከልጆቹና ከባለቤታ ጋር ለይቶ ማግባት የፈጣሪ ያለክ

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 2 роки тому +37

    በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው መፋቀርና መለያየት ያለና የሚኖር ነገር ነው ግን ደግሞ ሰውን መበደል ጥሩ አይደለም በተለይ ደግሞ በዚህ ዘመን እንኳን ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንስሳንም ቢሆን መደብደብ አይገባም።

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 роки тому +5

    ከነዚህ ኮተታም ቤተሰቦች በመለዬትሽ ፈጣሪሽን ልታመሰግኚ ይገባሻል፣
    ምክንያቱም በጥንቆላና በባእድ አምልኮ ሊቶናኮሉሽ ይችሉ ይሆን ነበር፣ እንዲያም ቤተሰቡን በጣም ራቂያቸው!!

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 роки тому +48

    ልክ ናት ከውጪ ጥሩ ይሆናሉ ከቤት ይረገማሉ አንድ አንዴ እነሱ ሚፈልጉዋት ሴት ያልተፈጠረች ይመስለኛል ድራሻቸው ይጥፋና

  • @Forcast700
    @Forcast700 2 роки тому +13

    በእውነት እጅግ በጣም ጠንካራ እናት ነች ትዳርን የሚበጠብጡ በተለይ የወንድ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያስባቸው አባት ሆኖ በልጅ የሚያስጨክን ይለያል እሱንም ያስበው

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c 2 роки тому +41

    ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እህቴ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ

    • @Forcast700
      @Forcast700 2 роки тому

      ይህኛው ወንድ ይለያል ለሱ ልቦና ይስጠው

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому

      Demregn yene wud

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 роки тому +11

    ምስኪን የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ዉለሽ የምትገቢበት ስራ ፈለጊ አባትየው ለልጆቹ ተቆራጭ የማድረግ ግዴታ አለበት ምንም አትጨነቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @brightdayafro2804
    @brightdayafro2804 2 роки тому +45

    የጋዜጠኛው እርጋታ ልዩ ነው👍

  • @ethiomoney1794
    @ethiomoney1794 2 роки тому +62

    ምንድነው ይሄ ሁሉ ትግል ?ያለወንድ እኮ መኖር ይቻላል

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 роки тому

      Eko😂😂😂😂😂😂😂gedele yegeba😂😂😂😂😂😂

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ ጦሽሽሽ😂😂😂

    • @user-kx8mv8to7l
      @user-kx8mv8to7l 2 роки тому +1

      እረ ወደዛ ባታቀው ነው እንጂ ነፃ ነው የወጣችው

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 роки тому

      @@user-kx8mv8to7l 👍👍👍

    • @ztubezubeyda1911
      @ztubezubeyda1911 2 роки тому +1

      ይቻላል ግን ልጅ ሲኖር ግን ከባድ ነው

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +14

    እኔ ዛሬ ገና አለምሰገድን አየውት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣክ የሴቶች ታቆርቋሪ ምርጥ ሰው

  • @salamasalama2518
    @salamasalama2518 2 роки тому +19

    የባል ቤተሰብ ልቦና ይስጣቹ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 роки тому +42

    በእውነት በጣም ያሳዝናል የእህታችን ታሪክ በባልና ሜስት ጣልቃ የምትገብ ቤተሰቦች ልቦና ይስጣቹ ጭራሽ እስከ መደብደብ ያሳዝናል በጣም የሰው ትዳር የምታለያዩ ሴቶች ልቦና ይስጣቹ እህታችን ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን

    • @tgaddis1227
      @tgaddis1227 2 роки тому +3

      የሰውየውም ፍላጎት ወሳኝነት አለው። ስላልፈለገ ነው ያስደበደባት። አሁንም የባሰ ይጠሏታል።

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 роки тому +9

    በይ ገደል ይግባ የኔ እህት ጥርግ ይበል ስራ ስሪ እራስሽን ጠብቂ ያኔ ገኃል ከኃላሽ ይከተላል አንችደግሞ ገደል ግባ በይው ወንድ ሄደ ብለሽ ካዘንሽ እድሜ ዘላለምሽን ይቀልድብሻል ከናቅሽው ደግሞ ከግርሽ ይንደፋደፋክ በርች ዳይ

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 роки тому +32

    አለምዬ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +17

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የሰውን ትዳር የምታፈርሱ ሰዎች ግን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 2 роки тому +50

    አገራችንን ከዚህ ከክፉ ዘረኝነት መንፈሶ ጌታ ሆይ አውጣልን ♥ አቤት ደማንሰማው ጉድ የለም ደግነቱ ጆሮአች አለመሙላቱ የልጆቹን እናት ጥሎ እሷን ሲገባ ነገም ለኔ ነው ለምን አይባልም እግዚኦ😢😢

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 роки тому +10

    መጥፎ መጥፎ ወዶች ይድፋቹ

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 роки тому +11

    የኔ አይነት እጣ ነው እህቴ አይዞሸ ወንዶቹ ሁሉም ባይባልም አብዛኛው አሰመሳይ ናቸው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 2 роки тому +32

    አይ ወንድ ጨካኔዉ የኔዉ በ17 አመቴ አግብቶኝ በ18 መጨረሻ ወልጄ ባለመስማማት ልጅነት ተጨምሮ ትቼዉ ወጣዉ ዛሬ ልጄ 14 አመትዋ አንድ ቦታ እያሉ አይቷት አያቅም ከሰሞኑ መጣ አሉ ደስ ባይለኝም ቤተሰቦቼ አባትዋ ነዉ ብለዉ ቤት አስገቡት አያት ሚያስፈልግሽ ነገር አለ ወይ ሲላት አስተምረኝ ስትለዉ በዛዉ ጠፋ ጭንቅላትዋን የባሰ አሳምሞብኝ ጠፋ እኔስ ቀብረር አርጌ እያኖርኳት ነዉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +7

      የኔ ዉድ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሁላችንም በጉያችን እሳት ይዘን ነዉ ያለነዉ ብቻ ተመሰገን ነገ ሌላ ቀን ነዊ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 роки тому +1

      ዘመንሽ ይባረክ እንኩዋን ወለድሽ ችግር ሀዘንም ያልፋል የኔ ጀግና ሴት አሁን እኩያሽ የምትሆን ልጅ አድርሰሻል ከማይሆን ትዳር መለያየቱ ጥሩ ነዉ ደሞ እራስሽንም ልጅሽንም በኢኮኖሚ መቻልሽ የሚደነቅ ነዉ አብዛኝዉ ሀገራችን ያሉ ሴቾች የሚበደሉት የወንድ ጥገኝአ ስለሚሆኑ ነዉ ጥሎኝ ቢሄድ ልጆቼ ምን ይበላሉ የት እገባለዉ በማለት ባሪያ ሆነዉ ይቀራሉ አልፈልግም ካለ ጥርግ በል ልጆቼንም አረዳም ካለ አለመለመን እሱን ከመለመን መንገድ ላይ ወቶ መለመን ይሻላል በተለይ ቤተሰብ ስላለሽ እድለኝአ ነሽ እነሱ ያሳድጉልሻል አባት ነኝ የሚለዉ ግን ድራሹ ይጥፋ ልጅሽ አጠገብ እንዳይደርስ አርጊ እበትም ትል ይወልዳል በልጅሽ የምትካሽ ያርግሽ

    • @mazitube6165
      @mazitube6165 2 роки тому +1

      ጎበዝ እኔም እንዳንቺ ኔኝ ልጄን እያሳደኳት ነው የአንድ አመት ልጅ ይዠበት ወጣሁ አልተመለስኩ አረብ ሀገር ገባሁ ሊጠይቃት ስመጣ ወንድሞቼ ደበደቡት ጠፋ ጠፋ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 роки тому

      @@mazitube6165 😆😆😆😀😀 አካሉን መጉዳት ነበረባቼው እግሩ ይሰበርና 😀😀

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 роки тому

      @@mazitube6165 demry malisalo pls

  • @dubaisharjah9321
    @dubaisharjah9321 2 роки тому +9

    ጉድ ነዉ የሚመታ አማትም አላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +5

    እዮሀ ሚዲያ በጣም ነው ምወደው አብሸሪ ጠንካራ መሆን አለብሸ እህቴ እኔም ባሌ ጓደኛዬን አገባ አዎነ ሳሰበው እናደዳለው እራሴነ ጠልቼ ነበር ግነ ሕይወት ይቀጥላል አብሰው የጠነከረኩት እዮሀ ሚዲያ ብዙ ነገር ተምሪበታለው አብሸሪ ባይጠቅምሸ ነው የተሻለ ሕይወት አለ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 2 роки тому +9

    አይዞሽ ሁሉም ያልፍል አቺም ለወደፊትሽ እራስሽን አክብሪ አስከብሪ ጭራሽ አማትሽ ልታከብርሽ እጂ ልደበድብሽ አይገባም። ለማንኛውም በዳይ ሳይሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል አላህ ይካስሽ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 роки тому +29

    አቤት የኛ አገር አንዳንድ ዘላል ሴቶች ትዳር ልጆች እንዳለው እያወቃቹ የሰው ባል ላይ ፊጢጥ ስታስጠሉ ላንቺ ብሎ ሌላዋን እንደተዋት ለሌላዋ ብሎ ይተውሻል አስተውሉ ጨለምተኞች

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 роки тому +7

    እቱ ያገባሽዉ ሰዉ ባል ለመሆን ያልደረሰ ወይም የባል ሮል መሆን ያልገባዉ ነዉ ደበደቡኝ ለሰማሁትም አመመኝ እንኳን ቀረብሽ ልጆችሽን ራስሽን ኢንጆይ እያረግሽ እምር ብለሽ ኑሪ ለሴት ክብር የሌለዉ ወንድ ወንድ አይደለም ምንም አልቀረብሽም አይዞሽ

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 2 роки тому +17

    አብሺሪ እህቴ አንድ ነገር ኒገርሺ በሁሉም ሀይማንት ማመን ያለበት አንድ ፈጣሪን ነዉ እንጂ የበግ የዱቄት ተደርገበኝ አተብይ በአላህ እመኒ እኔም የእኔም አማት እንደህ ትላልት ሁለይም ጣታ ስንንሳ የተላያይን ነገር እናገኛልን ግን በአንድ አላህ እመኔ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +1

      አረ ጧሶኖ ይዉጣ በሰላም ከተገላጠለቺዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠወ

    • @user-fj1vb8lp1x
      @user-fj1vb8lp1x 2 роки тому +2

      ማማየ ድግም ማለት ከባድ ነገር ነው አያድርስ በይ በሸሪዓውም አለ ድግምት

    • @kiki7863
      @kiki7863 2 роки тому

      ምነው ከነከነሽ

    • @user-fj1vb8lp1x
      @user-fj1vb8lp1x 2 роки тому

      @ኢ ኢትዮጵያዬ በጣም ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ተንኮለኞች ግቢ ውስጥ የማይጣል ቂራቂቦ የለም ብቻ የስራቸውን ያገኛሉ

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 2 роки тому +18

    በየትኛውም ሀይማኖት ሰው ቢኖር ትዳር ተቋሙን የመሰረተው በኤዴን ገነት እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ይህ ትዳር ለሚመሰርቱ ሰዎች በሙሉ የሚፈርስ አይደለም
    ፍቺን እጠላለሁ አለ እግዚአብሔር ይህንን ተቋም ማፍረስ ሀፅያት ነው ።
    እናም በኢየሱስ ስም በትዳር መካከል ጣልቃ የሚገባ መንፈስ ለዘላለም ይታሰር ።

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +12

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ትዝታዬ እስኪ ያቺ መፈክር በላት መጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ይገባዋ የምትላትን በል😊

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 2 роки тому +8

    አብሽር እህት ሁሉም የዘራው ያጭዳል የሰው ትዳር የምታፈርሱ ሴቶች አላህ ይፈርድባቹው ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ

  • @firdwos
    @firdwos 2 роки тому +10

    حسبنا الله ونعم الوكيل
    لاحوله ولا قوه الا بالله አይዞሽ አሏህ ተበዳዮችን አይረሳም ፈተና ነው እሱ ይተሳሰብልሻል

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 2 роки тому +5

    ጉድ ነው እንደው አንዳንድ ወንዶችን ይሻላችሆል ሤትን ልጅ መሠቃየት መልካም ነገር የመሠላችሁ አላህ የጠላችሁ የሠው ሽይጣን መሆናችሁን አትርሡ አይዞሺ ማማየ ያልፋል

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 2 роки тому +39

    ቱ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ በየትኛውም ሀይማኖት ያለንም ቢሆን መከራ ናቸው

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 роки тому +11

    አለምዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ውዴ ድምፅህን ብቻ ነበር ምሰማው 😍

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m 2 роки тому +14

    እኔ ጓደኞች ወንዶች ናቸው የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም ለካ እንድህም አለ ልጅ እያለው ተዳር የምታፋቱ ሴቶች ጤነኛ አትመስሉኝም😂😂😂

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 роки тому +1

      Enaem wendohe naehew saete ayewdegnm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому

      Demregn yene wudi

    • @AlwiaMhaamd
      @AlwiaMhaamd Рік тому

      Absher

  • @user-kx8mv8to7l
    @user-kx8mv8to7l 2 роки тому +12

    እናቴ ጠክሪ ባንቺ የደረሰ በእኔም ደርሷል ግን እጅ አልሰጠሁም ስደት መጥቼ ከእሱ በላይ አድርጌ እያሳደኳት ነው ፈጣሪ ይመስገን እሱንም ጓደኛኤንም ፈጣሪ ይፍረድባቸው በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ፈጣሪ ይመስገን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +2

      አዎ ፈጣሪን ማመሰገን ነዉ በግድ ባል ሁነኝ አዮባልም እንኳን በሰላም ለቀቃት ስንቱ ሌላ ሲወድ ይገድላል

    • @user-kx8mv8to7l
      @user-kx8mv8to7l 2 роки тому

      @@azebtufa7389 በትክክል

    • @bizuneshgizawchere7677
      @bizuneshgizawchere7677 2 роки тому +2

      Tigiye libachin eko sebabrut erasin madan yishalenal 👍🏼🙏🏽

    • @user-kx8mv8to7l
      @user-kx8mv8to7l 2 роки тому +1

      @@bizuneshgizawchere7677 በትክክል የኔ ውድ

  • @ameleworkbadi3694
    @ameleworkbadi3694 2 роки тому +6

    ህግ ባለበት ሀገር አትለማመጪው በፍርድ ቤት ክሰሺው ልጆቹን የመጠየቅ ግዴታ አለበት።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +10

    ካማት ሸረኛ አተው ጠበቀኝ🤕😥😥 አይዞሸ በረች

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 2 роки тому +4

    ገና መልክቱን ሁሉንም አልሰማውትም
    ልልሽ የምፈልገው
    ዝም ብለሽ እነሱን እያሰብሽ እራስሽን አትጉጂ
    ጠንካራ ኹኝ ገናነሽ መስራት ኑሮን ማሸነፍ ትችያለሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ
    ሲጀመር ሁሌ ጠብ እና እርቅ ሲሆን መነናቅነው እጅ ክብር የለውም

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p 2 роки тому +3

    እናት ተቢየው በሴት ልጆችሽን የእጅሽ ታገኘዋለሽ እህቶቹም ኣላህ ይፍረዳቹ እንዴት በልጆች ይጨክናል
    በእጅሽ በልታ የካደችሽ ሌላም ትሰራለች ልጆችን የሚጠላ ኣርጋበት ትሆናለች እጅሽ ይጣላት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +1

    አየሰዞሽ እሷም የእጇን ታገኛለች ሰው የዘራውን ያጭዳል በርቺ ጠንካራ ሰው ሁኚ ህግ ባለበት ሀገር ነው የምትኖሪው መብትሺን አስከብሪ እናትየው ባለጌናት ባንቺ የደረሰው በሴት ልጆቿ ይደርሳል አንቺ በርቺ ወጣት ነሽ ስሪ ሁሉም ያልፋል

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x 2 роки тому +8

    ጠንካራ ሁኔ የእኔ እህት የባል ቤተሰብ ቅናትና ጥላቻ ካላቸው ትዳር ከባድ ነው ልጆችሽን አሳድጊ አላህ ላንች ያለው አይቀርም ጥሩ ትዳር ይቀይርልሽ

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 Рік тому +2

    የባል ቤተሰብ በጣም ጨካኝው በተለይ በተለይ እናትና እህቶች ወላሂ አብዛኛው የባል ቤተሰብ ጨካኝሆኖነው ማየው ሁላችንም አላህ ያግራልን

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 2 роки тому +6

    ሴት ልጅ ገቢ ከሌላት የወንድ ባሪያ ትሆናለች ስራ መስራት አለባት

  • @fatemafatema3834
    @fatemafatema3834 2 роки тому +17

    አይዞሽ እህቴ አማት የገባበት ትዳር ከባድ ነዉ

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 2 роки тому +1

      ትክክል እህቴ የአማት ቀነትኛ የልጅ ቤት ያፈረሳል ነዉ ተርቱ ወላሂ በዝህ አይነትስ የእኔም አማት ገራም ነት ለበል እኔም ከምዉደዉ ባል ተልይቺልሁ አሁን ስደት እገኛልሁ አልሀምደሊላሂ እሱም አላገባም እኔም እንደዝዉ የዉለደ ስዉ አይራረቅም ልጆቼ አሉን

    • @fatemafatema3834
      @fatemafatema3834 2 роки тому

      እኔ አባቱን የመሠለ ወልጀ እናቱ እሱን አይመስልም ብላ አሁን ተለያይተን ቁጭ አልን ልጀ አድጓል ተመስገን።

    • @user-jk7iv3pw1z
      @user-jk7iv3pw1z 2 роки тому +1

      @@fatemafatema3834 ሳኩም አዘንኩም ያልታደልሽ አትያትም ሀሀሀሀ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ ባልሽስ ምን ነካው ያባቱን አምሳያ አግቶ ነው

    • @fatemafatema3834
      @fatemafatema3834 2 роки тому

      @@user-jk7iv3pw1z የ8 ,አመት ልጅ አለኝ እኔ አሁን ስደት ነኝ እድሜ ለቤተሠብ እያሳደጉልኝ ነዉ እሱም አላገባም ሴት በሴት እያማረጠ ይገኛል ብዙ ፈተና አሳልፌለሁ

    • @user-jk7iv3pw1z
      @user-jk7iv3pw1z 2 роки тому

      @@fatemafatema3834 አብሽሪ እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ልጆቻችን ይደጉልን ስደት ብዙ ችግሮችም ቢኖርበት ብዙ ገበናወችን ይደብቃል አልሀምዱ ሊሏህ ግን ይቅር በይው የልጅሽ አባት ነው አፉ መባባል ይሻላል የእናትና የአባት ጦስ ልጅን አይርቅም

  • @user-qb8pj4uw3p
    @user-qb8pj4uw3p 2 роки тому +7

    እህቴ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ የልጆችሽን አባትና ስለቤተሰቦቹ እንዲ ብለሽ መናገርሽ ከመፍቴው ይልቅ ችግሩ ነው የሚያመዝነው አንቺ በሱ የተነሳ ተጎድተሽ ሊሆን ይችላል በሱ በኩል ያለውን ታሪክ አላህ ነው የሚያውቀው ለ ልጆችሽ የምታስቢ ከሆነ አሁንም ቢሆን በ ሽማግሌ ብታስጠይቂው የሚሻል ይመስለኛል

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +5

      ለምን እንኮንም አወጣችወ ምኑ ላይ ጥፋትዋ

    • @user-qb8pj4uw3p
      @user-qb8pj4uw3p 2 роки тому +1

      ሚዲያ ላይ አንዴ የወጣ ነገር ለማስተካከል ትንሽ ስለሚያስቸግር ነው

    • @harunsaleh6120
      @harunsaleh6120 2 роки тому

      Bze esmamalu btame tkekel nke

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому

      @@user-qb8pj4uw3p ነወ ገን ለምን መሰለሽ እህቴ የሀብሻ ወንዶች ሴቶችን የማሰቃይት ደግሪ /ማሰትሪት ያላቸወ ነወ እሜመሰለወ እሰኬይ ሜደያወ እንዴት የእህቶቻችን ሰቃይ እንደብዛ ቤያንስ ክሰወ ተምርወ ሊቀይሩ የችላሉ የዝች እንባ እሜታወቅወ በሶ ቦታ ለቆም ብቻ ነወ ሰልዚህ እኔገን ደጋፌዋ ነይ የብቃል ልንላቸወ የግባል

    • @user-qb8pj4uw3p
      @user-qb8pj4uw3p 2 роки тому +1

      እህቴ እኔ የእህታችንን ችግር ሳልረዳው ቀርቼ ሳይሆን መፍትሄው ይሄ መስሎ ስላልታየኝ ነው ሌላው ያበሻ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ላልሽው እኔም ወንድ ነኝ በፍቅር እየኖሩ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አበሾች አሉ ስለዚህ ትንሽ ሰወች ባጠፉት ሁሉንም የአበሻ ወንድ ጥፋተኛ መደረግ ትክክል አይመስለኝም

  • @user-mj9iz5io5b
    @user-mj9iz5io5b 2 роки тому +7

    ደካማ እንደሆንሽ ያስታውቃል በጣም ለምን አግብቶሽ ሁለት ስትወልጅ እደት ነው ልብስ ያልገዛልሽ ሌላው እሱ አይፈልግሽም ማለት ነው ከቤተሰቡ ከመከረ ስለዚህ ጠንካራ ሁኝ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому +8

    በቃ ተገላገልሽ አንድ ሰወ የሚኖረዐዉ ፈጣራ ከፈቀደዉ ጋር ነዉ ሰለዚህ የኔ ህእት ጎደኛሽ ምክንያት ሆነች እንጂ አንቺ ከሱ ጋር የምትኖሪዐዉ እሶከዚቺ ቀን ነበር ስለዚህ ፈጣሪ ላንቺ ያለዉን ደስቴ ይሶጥቅ
    ይህ ተመልሷም ቢመጣም ባል አይሆንሽም እሺ

  • @gigizawde7078
    @gigizawde7078 2 роки тому +4

    እባክሽ እህቴ ይሄ እናቴ ትቆጣኛለች የሚል አልጫ አይረባሽም ወደዛ ተይዉ ዉሻ ነዉ ልጆቹን ይርዳ እንጂ የድልሽ ዘጊ ነዉ ወደሇላ ይስብሻል

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +3

    ኧረ ሴቶች በአላህ አላህን እንፍራ የሠው ባል ወንዶች ሞልተው ለሠው በሽታ መሆን ምን ጥቅም አለው የኔ ቆንጆ አብሽሪ አላህ ጥሎ አይጥልሽም እንደ ሀጀር ከፍ ያድርግሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +3

    መጀመሪያ .. ጋዜጠኛ አለምስገድን
    እርጋታውን... ስርአቱን ስላደንቅ እና
    ሳላመስግነው አላልፍም... ባጠቃላይ
    የ ባልም ሆነ የ ቦይፍሬንድ.. እናት
    እህት ከገቡበት... ባልና ሚስት እንኩዋን
    ፍቅራችው ፅጉር እና ማበጠሪያ
    ቢሆን እነዚህ 2 ቤተስቦች ከገቡ100%
    የኑሮ አሲዶች ናችው ::
    እህት እይዞሽ.. ለከይር ነው
    ልጆችሽ ሁሉ ነገሮችሽ ናችው
    ነገም ሌላ ቀን ነው 🙏🙏🙏
    አይዞሽ 💔

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 роки тому +3

    ኡፍ አማቶች ሁሉ እንዴናቴ ቢሆኑ የኔ እናት ለልጆቾ ሚስቶች ከናት በላይ ናት እነሱም ምስክር ናቸው እኔ ደግሜ የባሌ አባት ከምንም በላይ ነው ለኔ ይሄንን አትበላም ተብየ በቃ ንግስት ነኝ እኔ ለሱ ምርጥ አባት ነው

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 роки тому

      Demregn yene wude

    • @mykng.ethiopiageliss8808
      @mykng.ethiopiageliss8808 2 роки тому

      @@ethioabytube-3602 እሽ ማሬ አንችም ደምሪኝ አይተሽ መጀመሪያ አይተሽ የዴወል ምልክቶን ተጫኘ ላይቨ ስገባ መደማመር ገፍለግሽ ይመጣልሻል ውዴ

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 роки тому +2

    ኧረ ኧረ ኧረ ወንዶች ምን አይነት ክፉ ናቸው ትንሽ ቆይቶ ቆጭቶኝል ይላል ኧረ ምን ይሻላል ወገን🤔

  • @YMW7777
    @YMW7777 2 роки тому +3

    ጠያቂው ሰው በጣም ትገርማለህ፣
    ፖሊስ ጋ፣ ወይንም የእርሱ ዘመድ ነው የምትመስለው፣

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +7

    የጀሮ ደግነቱ አለመሙላቱ

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 2 роки тому +2

    አለምስገድ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @user-vu8kf6db3d
    @user-vu8kf6db3d 2 роки тому +3

    አቤት የሴት ልጂ ፈተና ወዶች ግን ምነዉ ክፋታችሁ የሚበዛዉ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 2 роки тому +3

    ለምንድ ነዉ ግን የባል ቤተሰቦች ጨካኞች ናቸዉ ?ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን ።አይዞሽ እህቴ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 роки тому +8

    አረ በናትሸ ጌታን ጥርግ ይበል የምን ለልጆክ ተበሎ መውጣት ማይቻል መከራውሰጥ ተመልሶ መግባት በቃ ባይጠቅምሸ ነው የሄደው መልሰሸ መጥራቱ ለምን ቆራጥ መሆን አለብሸ ልጆችሰን ማሳደግ ይሠው ሲሄድ እኮ በቃ ምክንያት አለው ፈጣሪ ያቺ ነው ቢል አብሮ በኖረ ይህ አይጠቅምሸም በቃ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 роки тому +2

    የእኔ እህት ካልፈለገ ተይዉ ከቻልሽ አሳዲጊያቸዉ ከለዛ ክሰሽዉ ለልጆቹ ማሳደጊያ ግዴታዉ ነዉ አንች ግን ዉስጥሽን ማሳመን ያለብሽ እሱ ስለጠየቃቸዉ አይደለም ልጆች የአሰብቱ ቦታ የሚደርሱት ጠንካራ እናት ሁነሽ አሳድጊ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል

  • @user-sr6fd8qh8c
    @user-sr6fd8qh8c 2 роки тому +8

    ውይ ወንዶች ምን ይሻላቹሀን ያረቢ 😥😥

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 роки тому +3

    ይህ ልጀ እንዳልክ ነው ድምፅ እራቅ ማአድ የለው ልጅ መስልኝ

  • @habitub8327
    @habitub8327 2 роки тому +1

    አብሽሪ አይዞሽ አላህ ከሱ የተሻለ ይተካልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ነገ የተሻለ ሰው ትሆኛለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 2 роки тому +4

    አማት የመረዘው ያየር ላይ ጋኒን የለከፈው ካልገደለ አይለቅም አማትም ካላፍታች አታርፍም

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 роки тому +1

    የዘንድሮው ሴት የሰዉባል ካልሆነ ከይታያቸዉ አብሽሪ አላህ የተሻለሁዉን ያመጣል ኢንሻሀላ አይዞሽ

  • @saditube2503
    @saditube2503 2 роки тому +9

    ባጎረስኩ ተነከስኩ የሆነ ኑሮ መልካሞች ናቸው በጣም እየተጎዱ ያሉት ያሳዝናል በትዳር ላይ ቤተሰብ ገብቶ ላቡካ ካለ አደጋ አለው በተለይ ባልየው ጅል ከሆነ ኡፍ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +2

    ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ይፈርሳል ይባላል የኔ እህት አይዞሽ ሁላችንም ተከድተናል እኔም በራሴ ተከድቻለሁ ግን አለሀምዱልላህ እስኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ

  • @eleniewnet168
    @eleniewnet168 2 роки тому +2

    አይዞሽ እንኳን ተገፍሽ እግዚያብሄር ይክስሻል እሷም ልጇም ከውስጥሽ እግዚያብሄር ነቅሎልሽ በምትኩ ይካስሽ አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ያስገርምሻል

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +1

    አለምስገድ ስላየሁህ ደስብሎኛል በጣም አዳማጪ ተባረክ

  • @tegestkebede6149
    @tegestkebede6149 2 роки тому +2

    Hi Eyoha media when Welo is free, can you please find Bayush. We are worried about her. Thank you!

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2z Рік тому +1

    እህቴ አብሽሪ አላህ አለሽ ለሲህሩ የቀልብ ደኩተሮችን አውሪያቸው ፍቃደኛ ስትሆኝ ፃፊልኝ እነግርሻለሁ ለአላህ ብየ

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +2

    አይዞሽ የኔ እህት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +7

    የኔ ብጤ 😥
    ልጅ ባይኖረኝም ግን የሁለታችንም ጋደኛ የሆነችውን አፍቅሮ ነው የተለየኝ 😥ከ11ዓመት በፊት ነበር ይሄ የሆነው

    • @hana967
      @hana967 2 роки тому +4

      እህት ሁሉ ቦታ ልቅሶና መበደልሽን ነው እምትኮምች እናት ሁሉም በውስጡ የያዘው ችግር አለ እና የሆነው ሆኗል አስሬ ቢወራ ለወጥ ስለማይኖር ዝም ብለሽ ጸልይ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባረክልሽ ።

    • @user-iw6pi2yn7f
      @user-iw6pi2yn7f 2 роки тому

      አይዛሽ💚💚💚💚💚

    • @meseretebosena
      @meseretebosena 2 роки тому

      የኔም ያአጎቴን ልጅይዞ ቆየኝ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +1

    ሰው በወለደው ጨከነ። አንቺ በርቺ አይነጥላው ሲወገድ ስለልጆቹ ማሪኝ ብሎ ይመጣል አይዞሽ ለልጅሽም። ፈጣሪ የሰጠው ተስጦ ማንም አይነሳውም። ሐደበደቡሽ ከፈጣሪ መልስ ያገኛሉ። አይ እና ትዳር በምረጫ አይሆንም ከፈጣሪ ሲሆነው ጠንክሪ ባንቺለይ የዘሩትን ያጭዳሉ

  • @Ethio215
    @Ethio215 2 роки тому +12

    አንዳንድ ሴቶች ወንድ ጥሏችሁ ሲሄድ በቤተሰብ ታሳብባላችሁ ሌላ ወዶ ጥሎኝ ሄደ ላለማለት የእናቱን ሰምቶ ቢሆን ከመጀመሪያውም ልጅ እስክቶልጅ አብሮሽ ባልቆየ በቃ 80% ወንዶች ወረተኛ ናቸው አምነሽ ተቀበይ ለልጆችሽ ኑሪ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 роки тому

      ደበደቡኝ እያለች እኮነው ትብብር ከሌላቸው ለምን እናቱ እና እህቱ ደበደቧት አትፍረድ ይፈረድብሃል አሉ

  • @weletasintayehu9428
    @weletasintayehu9428 2 роки тому +1

    ብዙ የባል ቤተሰቦች ለትዳር ጠንቅ ናቸው ብዙዎቹ.. እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed7627 2 роки тому +2

    አይዞሽ ህይወይ ይቀጥላል እኔም እንዳች አይነት ህይወት ስላጋጠመኝ በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ

  • @ssssbbbm4460
    @ssssbbbm4460 Рік тому +1

    አብሽር አላህ እንደሰው አይደለም እውነቱን ያውቃል ስለዚህ አላህ ሁሉንም የሚያደርገዉ ለኸይር ነዉ ከቻልክ አድራሻዋን ብትልክልኝ

    • @user-hs6zu4qr7k
      @user-hs6zu4qr7k 4 місяці тому

      Ameseginalewu wendm ene lijtwa betam awukatalewu bebalwa yetebedelech nat eswa betam tru sewu nat yewah azagn sewu akbari gorebete nebern esu kemanm set yizelazel neber!!!

    • @user-hs6zu4qr7k
      @user-hs6zu4qr7k 4 місяці тому

      Ena silkutr askemtlign

    • @user-hs6zu4qr7k
      @user-hs6zu4qr7k 4 місяці тому

      Lijtwa yegenzeb erdata atfeligim gn gobez tenkara yesra sewu nat ayidiya bicha ena hasabwan shear bicha

  • @marmar4976
    @marmar4976 2 роки тому +2

    እንዴዴዴ ትዳር በትእግስት እንጂ በትግል አይሆንም እሱን ስትከተይ ብዙ እድሎችሽን አቃጥለሻል ክፍት የሱ አይደለም የራስሽ ነው ከቤተስብ ጀምሮ ላንቺ ቦታ የላችውም ምን ይሄን ሁሉ ውስብስብ ነገር ውስጥ አስገባሽ ካልተፈለግሽ አልተፈለግሽም ማለት ነው ምን ያታግላል ውጭ አበዛሽው

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x 2 роки тому +4

    ያበሻ ወንድ ወልዶ መጣል ስራቸው ነው ሴቶች ይልቅስ ጠንካራ እንሁን አንዳንድ ሴቶች በሰው ትዳር ጥልቅ የምትሉ ነገ ደግሞ ተራው የእናተ ነው አጋድሞሽ ይሄዳል

  • @tgaddis1227
    @tgaddis1227 2 роки тому +3

    አንቺ የባልሽ ዘመዶች ካልፈለጉሽ መፍትሄው እርቀሽ መኖር ነው። ይህንንም ታሪክ ይዘሽ ወደ ሚዲያ መምጣት እና ዝርዝሩን መናገር አልነበረብሽም። የበለጠ ጠላቶች ይሆኑሻል። ማንም ቢጎዳሽ የሚደርስልሽ የለም።
    ማሳደጊያ ገንዘብም ከሆነ የምትፈልጊው በህግ ነበር መጠየቅ የነበረብሽ።
    ሰውየውም ለትዳሩ ፍላጎት ስላልነበረው ነው ትቶሽ የሄደው።
    ወንድ ከወደደ ማንንም አይሰማም። ለትዳሩ ይቆማል።
    መፍትሄው እራስሽን አሳምነሽ እየሰራሽ ልጆችሽን ማሳደግ ነው

  • @user-sg7vh5cf9u
    @user-sg7vh5cf9u 2 роки тому +1

    *በሥርግጥ ሴህር አሏህን በደብ የማያቁ ሰወች ስራቸው አድርገው የያዙት አሉ So አንች በአሏህ ላይ ከተጠበቅሽ በአሏህ ጠካራ እምነት ካለሽ ታሸንፊለሽ ሙስሊም መቸም ተስፍ አይቆርጥም አብሽሪ ውደዋ ኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ። ከችግር ቡሀላ በርግጥ ምቾት አልለ። ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽሪ ማማየ🥺*

  • @user-jk7iv3pw1z
    @user-jk7iv3pw1z 2 роки тому +1

    አታምጣው ብለው እያመጣ ቆለለው አለ የአንዳንድ መጥፎ ባሎች ሲገርመኝ በተሰብሰብ ድብደባ ተጀመረ እውነተኛ ውን አላሁ አለም አሏህ ይጠብቀን ከመጥፎ ሰወች ሆሆ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 роки тому +1

    የሰው ባል የምትወስድ መርዝ ይሁንባችሁ ባሎቹ እንደ እሾክ ይውጏችሁ ያንን ነገር እሾክ አርጎ ይውጋችሁ እንጂ አያስደስታችሁ

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 Рік тому

    ልጅታ እርጋታዋ ደስ ይላል ጋዜጠኛውም ማሻ አላህ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 роки тому +3

    የዚህን አይነት አረመኔ ተግባር ያለበትን የቤተሰብ ነውር አደባባይ ባይወጣ ይሻላል ብየ አምናለሁ የኔ ሀሳብ ነው ።ደግሞ ወንዶች እስከመቸ ነው ከሀድ ፣ጨካኝ፣ አረመኔ ፣የምትሆኑት አኡዙ ቢላህ ከዚህ አይነት ፈተና ይሰውረን!ሚስት እያለው ቀምታችሁ የምታገቡ ሴቶች እንደት ነው አእምሮ አችሁ ቱ

  • @sweetfamily5514
    @sweetfamily5514 2 роки тому +1

    ምን ዓይነት ሰወች ናቸው ከሁሉ ባለየው 🤔አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman5151 2 роки тому +1

    ዊ አማቴ የኔ ልዩ ሁሌም ነው የምወዳቸው እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ ውለታችሁን አላሕ ይክፈልልኝ እኔ ከፍየ አልጨርሠውም

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 2 роки тому +1

      ማሻአሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ እህቴ

    • @emuabdurahman5151
      @emuabdurahman5151 2 роки тому

      @@zahara122w8 አሚን አሚን እህቴ

  • @user-zv3vi6ty9g
    @user-zv3vi6ty9g Рік тому +1

    ስለእናትፍቅርያለው/እናቱየሚወድ/እንዲያለዉሸት/በእናትከመለጠፍ እኔምንሰራሁበይ ለምንአመለጠኝነዉ?የታፈሰዉሀአይታፈስም

  • @sebrinasani2662
    @sebrinasani2662 2 роки тому +2

    ጋዜጠኛው እርቅ ማእድ ላይ ያለው ነው ስላየውህ ደስብሎኛል

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 2 роки тому +1

    አንዳንድ መልኡን የባል እናት አሉ መቃብራቼው የእባብና ጊንጥ ይሁንና በአረቦችም በሀበሻም ብዙ የምሰማው ቀፋፊ ነገር አለ ባትወልጃትም ልጅሽ ነችኮ ስለወለድሽው ሂወቱን ሁሉ በእጅሽ የማድረግ መብት የለሽም አች የመረጥሽውን ሳይሆን እሱ በመረጠው ይኑር ከአንች የሚጠበቀው ጥሩ እናት መሆን ነው ጠማማ አሮጌት እናቶች አሏህን ፍሩ
    ሴቷ ልጅሽ በሌላ አማት ስትሰቃይ ማየት አትወጅም አች ግን የሌላዋን ሂወት ታጨልሚያለሽ ከሁሉ የሚያስጠላውና የሚያናደው ልጆች ተፈልገውም ሆነ ሳይፈለጉ ከመጡ በሁላ የሴትን ሂወት ማጨለማቼው ነው 😭💔ማማየ አሏህ አጅርሽን ይከፍለዋል ተይው ሁሉንም

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 роки тому +2

    አይዞሽ የእኔ እህት በርች ልጆችን አሏህ ያሣድግልሽ ግን በጣም ይገርማል

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 роки тому +2

    አይዦሽ ጠንክሪ ገና ልጅ ነሽ እራስሽን ጠብቂ ባለ ትዳሮች ተጠንቁ ንቆ ብዙ ትዳር የሚበጠብጡ ወንዶችም ሴቶች አሉ ብልሕ ሁኑ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 роки тому

    አይዞሽ አብሽሪ እህቴ ጠንክረሽ ስራሽን ስሪ አትለማመጭው ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u 2 роки тому +6

    ይቅርብሽ ልጆችሽን አሰድጊ

  • @ayalneshtube8588
    @ayalneshtube8588 2 роки тому

    በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዛሽ በርች አሁን ያድጋሉ በልጁችሽ ብቻ አንች ትበልጨዋለሽ ልጀ በምንም ያድጋል እኔ አምስት ልጀ ነው ለናቴ አባቴ ትቶባት የሆደው አሁን በኛ በልጅቻ እሱ ተደስታ ነው የምትኖረው እሱግን እየተፀፀተ ይኖራል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ.., አድናቂህ ነኝ... ትእግስትህ... የስርአት ጥግ ብየሀለሁ..... ምድረ ስርእት አልባ
    ተንከሲሶች... ከእዩሀ ሚድያ @ ከ ኢትዩኢንፎ.... የጋዜጠኝነት ተሞክሮ
    ውስዱ ::