ስለ ልጅነት ፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ከዱባይ እስከ ለንደን የዘለቀ ፍለጋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars

КОМЕНТАРІ • 374

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Рік тому +68

    ግን ለምንድነዉ ሴቶች ስናፈቅር እራሳችንን እስከምንጎዳ የሚሆነዉ እነሱ እኮ ባንድ ጎናቸዉ ብቻ ነዉ የሚያፈቅሩን ጥንካሬዉን ፈጣሪ ይስጠን የወንዶች መጫወቻ ሆንን እኮ

  • @saratom2575
    @saratom2575 Рік тому +68

    ሴት መሆን ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው የጁን ይስጠው እንደዚህ በሴት ልጅ ህይወት የሚጫወቱ ወንዶች መጨረሻቸው አያምርም

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i Рік тому +36

    ይገርማል የሚፈልጉን በቅርብ እያሉ ሚጠሉንን እንከተላለን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +31

    በጣም የማዝነው እንዲህ ለማስተማሪያነት የሚሆኑ የህይወት ታሪኮችን እያዳመጥን አንዱ ከአንዱ አለመማሩ ያሳስባል ።ወጣትነት ፣ዘመናዊነት ማመዛዘን ነበር ይሄው አንች ባለፍሽበት መንገድ ብዙዎች እያለፍበት ነው አዝናለሁ ። የልጅሽ አባት በእርግጥ ጥፍት ሰርቱአል ።ግን እንደሄደ እየደወለ አለሁልሽ አላለሽም ፣ስትሄጂም እሱን ብለሽ ባለበት ድረስ ሄደሽ "ይሄው ቀለበት አስሬአለሁ ተዋወቂያት " ብሎ አስተዋወቀሽ ያ ሁሉ ልመና መጠየቅ ማስጠየቅሽ ተገቢ አልነበረም በህግ ግን ልጅሽን እንዱረዳት መደረጉ ግዴታው ነበር ። ትንሽ ደግሞ ቅር ያለኝ ለልጅሽ ህመም ቤተሰቦችሽን ተጠያቂ የማድረግ ነገር አለ ።ልጆች በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የጤና እክል ሊገጥማቸው ይችላል ። ከይቅርታ ጋር ትንሽ በመንፈሳዊነትም ደከም ያልሽ መሰልሽኝ ከንግግርሽ ስለዚህ በርትተሽ ልጅሽን ፀበል በመውሰድ አንችም ያለፈውን ሁሉ ይቅር ብለሽ ትተሽ ንስሐ ገብተሽ እየሰገድሽ ፀበል አስጠምቂያት. በወሊድ የመጣ ችግር ቢሆንኮ እንዲህ አትሆንም ነበር ብቻ በህፃንነትሽም ስለወለድሻት ያን ያክል መረጃው የለሽም ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሁኝ መማር አለመማርሽ ከመስራት አያግድሽም ስንት የተማሩት ስራቸውን እየተው በግል እየሰሩ ነው በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ 👏
    ክፍል ፪ ሙዚቃ ባይኖርበት ?

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Рік тому +137

    ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 Рік тому +35

    እህቴ ጠንካራ ሁኚ ወደሽ አይደለም በጸሎት በርች አሁንም ጸበል ተጠመቂ ልጅሽንም ከቤተ ከቤተ ክርስቲያን አታርቂያት እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Рік тому +99

    🥀እግዚአብሔር 🥀
    ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤

  • @sitinakedir6868
    @sitinakedir6868 Рік тому +18

    አንዲ አይነት ፍቅር አይስጥ!! 1ኛ ለእራሷ ተጎዳች፣ 2ኛ ልጇን፣ 3 ቤተሰቧን። እባካቹ ከማይሆናቹ ሰው ጋር ጊዜአቹን አታጥፉ ጭከን ብለቹ እደመንም ካሳመናቹ ምንም አይከብድም በሰአቱ ቲኒሽ ይከብዳል ግን ህይወት ይቀጥላል

    • @bettyadis909
      @bettyadis909 Рік тому

      ደሞ እሱም ወጠጤ
      እሷም ገና አሯ ሳይደርቅ

  • @s.m.749
    @s.m.749 Рік тому +6

    ይሄ በግልፅ የክፉ መንፈስ ስራ ነው...ልጅሽንም ያሳመማት ያ ነው:: አሁን አንቺ በፀሎት በስግደት ጠንክሪ:: ልጅሽንም ይዘሽ ፀበል ሄደሽ ሱባኤ ያዥ:: ህይወትሽ ያኔ ይቀየራል እህቴ! አይዞሽ!

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Рік тому +53

    አይ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ የኛ ሀገር ወንዶች የስንቱን ልቤ ሰበራችሁት💔

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому +1

      😏😏😏😏አደል!!አዉን እሱ ምን ጥፋት አለ?ከ ስተቷ ሳትማር ደሞ እሱን ፍልጋ ሄድኩ እምቢ አለኝ መጣው 😏😏እዚህ ላይ እናት አባት ተብይ ልጆችን ያለ አባት እናት እያደጉ 😏😏ስንቱን እጽን አበላሽው 😏😏አረ አዉን ዉሉም በ ውንድ ተበደልን 😏😏😏እያሉ ዩቱብ lay😏መተው ተጨግርኩ ይላሉ 😏😏እዳ በዛ ጎዳና ላይ አቢት የ እጽን ብዛቱ ምን አይንት ጅነርሽን ነው እያከማቸን ያለነው 😏😏😏

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Рік тому +1

      ሴቶችስ የ ስንቱን ወንድ ሂወት አበላሻችሁ???

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Рік тому +1

      kkkkkይበላት በ15 ኣመቷ ተበድታ ነዉ ዲቃላ ሥትሸከም ትቷት ሄደkkkkkkkkkk

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Рік тому +1

      @@user-kp2vl5fc3c ትክክል ፍቅር የጋራ ነዉ ችግር ሢፈጠር ወድ ነዉ ተወቃሹ ኣሥበዉ ኣሥገድዶ ኣልደፈራት ፈልጋነዉገና በ15ወሢብ ምንይሉታል ፍቅር እሺ ይሁን ቅዝራም ነች

    • @user-tj2ek8ml8l
      @user-tj2ek8ml8l Рік тому +2

      ትክክል ወንዶች የስንቱን ልብ ሰበራት ማለት ወደድኩሽ ብሎ ይቀርባል በሀላ አልፈልግም ይላል አይ የስራችሁን ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому +12

    በስመአብ በጣም ያሳዝናል የእናትና የአባቶቻችንን ምክርና ቁጣ ብንሰማ እኮ ይህ ሁሉ አይፈጠርብንም ነበር። እህቴ አይዞሽ

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Рік тому +14

    ሰውን መጉዳት ግን ምንድነው ጥቅሙ 😥💔 ይበልጦ ደግም የሚወዱት ሰው ሲጎዳ ምን ያክል እንደሚያም ኡፍፍፍ አይዞሽ እማ ፈጣሪ መልካም ነገር ያድርግልሽ 😥💔💔💔🙏

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Рік тому +22

    ወንዶች እራስ ወዳድ ባይሆኑ ኖሮ ለሚወልዱት ልጅ ሀላፊነት ቢሠማቸው ኖሮ 😔

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Рік тому +21

    በጣም ታናድጃለሽ የማይረባሽን ወንድ ፍለጋ ዱባይ ድረስ ሄደሽ እንደገና ምንም ሳትሰሪ መምጣት። ለህይወትሽ አላማ ሊኖርሽ ይገባል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      እሷ ለተጎዳችው የአነተ/ቺ መናደደ ምን ይባላል?

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому +18

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ። ወደ ፈጣሪሽ በጣም ተጠጊ፡ ፀልይ፡ ሁሉንም ታሪክሽን ይገለብጠዋል።

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 Рік тому +9

    የኔ እናት ልጅነት ላይ ሆነን ሁሉም ልክ ይመስለናል መጨረሻዋስ ሁለተኛ ካገባቹው ባል እዴት እደሆነች ልጅዋን ስለ ቤተሰቦችዋም መስማት በጣም ጓጓሁኝ አይዞሽ የኔ ውድ የሰው ልጅ ይፈተናል እጂ ወድቆ አይቀርም

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Рік тому +44

    ሴቶች ልጆቻችን ይህችን ልጅ አይታችሁ ተማሩሩሩ!!! Education is the key. Some How i feel so angry listning to you you seem so careless!!!

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c Рік тому +6

      Don't judge. Everyone's life journey is different. The child's issue could be all stress during pregnancy or neglect. She also has lost her own mother at a young age. The whole thing is sad.

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Рік тому +3

      She was not careless she did not know better she was 15. At that age we make so many terrible mistakes.

    • @berrysweet37
      @berrysweet37 Рік тому

      Cmn she was only 15

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Рік тому +14

    የሚያሳዝን ታሪክ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማራት ሄኖክ የምትባሉ ሰዎች ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ናችሁ

    • @feqerselam2998
      @feqerselam2998 Рік тому +1

      Ya yemer henok yemibalu wenedoch seyitanoch nachew yene yeleje abat lejun kedeto ameset sanetim redeto ayaweqem ayiteyeqewem betam new yemeregemew leje ahun 16 ametu

    • @salamyayo6955
      @salamyayo6955 Рік тому

      @@feqerselam2998 ሄኖክ የሚባሉ ሰዎች እጅግ በጣም ከሰውነት ወጥተው አውሬ ሆነዋል ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤🙏

    • @feqerselam2998
      @feqerselam2998 Рік тому +1

      @@salamyayo6955 amen 🙏 yene konjo thank you

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 Рік тому +16

    እኔ በበኩሌ በጣም ይቅርታ አርጊልኝ እጅግ በጣም የምታናድጂ ሰው ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ያንቺ ግን በዛ በጣም ተጃጃልሽ ።እንዴ እንደዚህ ብሎ ፍቅር አለ እንዴ ይሄን የመሰለ መልክ ይዘሽ በራስሽ ላይ ጌም ትጫወቻለሽ ።በቃ አትዝረክረኪ ቆፍጠን በይ ።እንዴ ሆሆሆ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Рік тому +60

    ወይ ፍቅር እውር ነው የሚያረገው ይገርማል ወንዶች እግዚአብሔር ይይላቸው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +2

      @@user-bj1ck9fk8i እነደማመር እመልሳለሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ኑ በቅንነት እንደማመር

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 Рік тому +24

    አቶ ሄኖክ የስራህን ይስጥህ አሁን ይቺን የመሠለቺ ልጂ በዛ ላይ የልጂህ እናት የልጂነት ፍቅርህ ትተህ እውነት መልካም ሂወት ትኖራለህ ወንዶቺ ግን ከሴት መፈጠራቺሁን አትርሱት በሴት ልጂ አትረማመዱ

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Рік тому

      አትቀባጥር!!!
      አቶ ሄኖክ በልጂቶ ላይ የ ወሰደው እርምጃ ተገቢ ነው!!!
      ፈረጂ

    • @flower525af4
      @flower525af4 Рік тому

      Lijitua rasu betam sibeza mountain nat..mindinew henok henok min yargat.. tenkara aydelechim berasua

    • @tsigaddisalem6738
      @tsigaddisalem6738 Рік тому

      አቶ ሄኖክ በልጁላይ የወሰነው ዉሳኔ እጅግ በጣም ትክክል ነው እንደውም ጀግናና የውሳኔ ሰው ነው ። የእንግሊዝ ሀገርን ህግ ለሚያውቅ በጣም ደግና መልካም አባት ነው ለፍታል ደክማል በአያት እጅ ስትማዘዝ ያደገች ልጅ ገና ሶስት አመት እንኳን ሳትኖር ቦይፍሬንድ መያዝ ፣ሻንጣ ጥቅልሎ መውጣት ፣ሲላት ፖሊስ መጥራት ገለመሌ በጊዜ ቅጭት ነው እንጂ እንዲህ አይነቱን አባት ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Рік тому

      @@tsigaddisalem6738
      አባቶ የወሰደወ እርምጃ ተገቢ ነው።
      ፈረጂ አገር የደገ የተወለደ ልጂ ምንም ሲጠቅም አላየነም።
      ሸርሙጣ ጠጭ። ሰነፍ ሆዳም። ጌይ ወዘተ። ይችም ኮሁኑ የ ባለገች ነገ ዲቃል ወልዳ የ ልመና ገንዘብ ወተት እየተቀበለች ስትልከሰከስ ነበር የምትኖረው። ከ አሁኑ ያላማረ!!!!
      ሰው ተሰዶ ትድሩን በትኖ ባለጌ ልጂ ከመውለድ ሲጠቅም አላየንም!!
      ሆኖም ግን!!
      ሁላችንም አባቶች ነን እዛው ኢትዮጵያ ትደግ, አባቶም በቂ ገንዘብ ይላክ!!
      በጣም የሚሳፍር እንግሊዝ ኛ መጻፍ አትሺልም!! ከ አሁኑ እራባና የ ለላት ልጂ ነበረች።

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Рік тому +14

    ኢትዮጵያ ውስጥ 99ፐርሰንት ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው።እነሱ አብረው ይኖሩ ይመስል እኛ ካልወደድነው አይሆንም የሚባል ክፉ ሀሳብ ነው የዚ ሁሉ መከራ መንስኤ።

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Рік тому +2

    ሰንት አይነት ቤተሰብ አለ ሁላችሁም አግዚአብሔ ፍርድ የሰጣቸዋል ።ጠበቆት አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው።።

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Рік тому +2

    ውድ እህቴ ያለፍሽበት መንገድ፣ የከፈልሽው ከባድ መስዋዕትነት በጣም ያማል! እኔም በጣም በተመሳሳይ መንገድ ስላለፍኩ እመሙን በደንብ ነው ማውቀው...ሰይጣን እንደዛ ያልቅስ እናቴ! ግን በርቺ! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ ዛሬን የማየትን ስጦታ ስላገኘሽ÷ ያንን አያሰብሽ በርቺ እሺ?!! ብዙዎች በፍቅር ሕይወት የሰመረላቸው÷ ግን ዛሬን ያላዩ ወይ ጤና የተቃወሰባቸው ስንት ናቸው? ያለፈውን ተምረሽበት ማለፍ ነው( ቀላል እንዳልሆነ በደንብ አውቃለሁ!)...እግዚአብሔር ሰላሙን እና ደስታውን አትረፍርፎ ይስጥሽ! ውድ ቤተሰብሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ! የውስጥ ሰላም እና ደስታ ይሁንላቹ! አይዞሽ! ምናልባት ደውዬ እንጠይቅሽ...ሚታገዝም ነገር ቢኖር ያለንን እንድንካፈል እንዴት ላግኝሽ please? እህትሽ!

  • @tube2611
    @tube2611 Рік тому +27

    ወይ ፍቅር ያንቺዉስ የባሰ ነዉ እኔ ብሆን ግን አንደ ጥሎኝ ከሄደ ሁለተኛ ዙሬ አላየዉም ጭራሽ በስደት እሱን ፍለጋ አይደብርም 🤔

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Рік тому +2

      ሴት በጭንቅላቷ ማሰብ አቁማ በልቧም በጭንቅላቷም ስታፈቅር እንዲህ ናት።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому +4

      አዑንም ከ ሊላ ስው ትውልዳለች ምን ችግራችው የ ማዝነው ለሚውለዱት 😔😔😔ከንቱ የዎኑ

    • @samribelay7442
      @samribelay7442 Рік тому +1

      አይይይ ተይ እንደሱ አትበይ በሴት እና በፍቅር አትመኪ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ኑ በቅንነት ሰብ አርጉኝ😍😘

    • @zaharazahara4508
      @zaharazahara4508 Рік тому +1

      በህወቴ የሚያስጠላኝ ነገር የጠገበን ወንድ መለመን

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Рік тому +7

    እንደ መከዳት ህመም የለም የሴንቱቶቻቻን ህይወት ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ይፈርዴል

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 Рік тому +14

    ከእንደዚህ አይነት ፍቅር ይስውርን. የቤትስብ ምክር መስመት ጥሩ ነው ፍቅር እውር ነው. ልብ ግዙ ሴቶች ወንድ ልጅ አንዴ ከስረግዛ ለሽ ነው የሚላው ስለዚህ ወደደን ብልቹ እግረቹን አትክፈቱ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +21

    ይህ የብዙወቻችን ታሪክ ነው ውጭ ሀገር የምትመጡበትን አላማ አትረሱ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Рік тому +50

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልቤ ተሰብሮ ነው የሰማሁት

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Рік тому +2

      እኔ ደሞ ኣሥጠላችኝ ኣሥበሽዋል በዛንጊዜ በ15 ኣመቷወሢብ ሥታረግkkkk የኣሁን ልጆች ቢሆኑ ኣይ ገርመኝም ነበር

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +13

    አይ ፍቅር ሲይዘን ቤተሰብ አንሰማ የሆነ ድንጋይ ነው የምንሆነው በሰአቱ ምንም ሀሳብ አይኖረንም አርቆ ማሰብ የሚባል ነገር የለ ምስጥ ብለን ክንፍ እንላል በፍቅር ትቶን ሲሄድ ልጅ ሲፈጠር ያኔነው ከተኛንበት የምነቃው እርግዝና ለራሱ ምን እንደሁ ለራሱ አናውቅም ውይይይይይይ

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 Рік тому +6

    በጣም የሚያሳዝን😭 የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ባልበሰለ እድሜ ላይ የሚይዝ ፍቅር እንደዚህ አጉል ቦታ ላይ ያደርሳል😭 15 ዓመት በጣም ፈጠንሽ የአዲስ አበባ ልጅ ቶሎ አይበስልም ለትዳር የልጅሽን መጨረሻ ለመስማት ጎግቼአለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀሪ ዘመንሽን 🙏

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Рік тому

      የ አዲስ አበባ ልጅ ቶሎ እይበልኝም 😂😂እውነት እኮ ነው

    • @arsema194
      @arsema194 Рік тому

      ለዚህ ነው ወንዶች በዚህ እድሜ ያለችን ሴት የሚመርጡት

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Рік тому +6

    ፀበል ዉሰዷት እሄ እርኩስ መንፈስ ነዉ አሁንም መምህር ጋ ዉሰዷት አቤት ፀልዩ እምነት ቅብአቅዱስ ቀቡላት ጭቅላቷን

  • @user-eg9rg1hl9b
    @user-eg9rg1hl9b Рік тому +8

    ይቅርታ አርጊልኝና ፍቅር እዉር ልል አልችልም እዉሪቱ አቺ ነሽ ያቺ ባል ሂወትሽን አመሰቋቅሎ የሄደዉ አደለም ሂወትሽን ያስተካከለዉ ነዉ ሳልወድ በግድ አላለችም😒 እግዳስ ለሄኖክ ስገጅ ሹሀዳ ልጅሽን ግን ጤናዋን ይስጥልሽ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +38

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +6

    መከራሽ በዛ አላህ ይርዳሽ ።ታሪክሽ አስትማሪ ነው

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Рік тому +30

    🙏🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🙏
    🙏🇪🇹ጦርነት የሚጠፋበት 🙏
    🙏🇪🇹ስደት የሚያበቃበት🙏
    🙏🇪🇹የታሰሩ የሚፈቱበት🙏
    🙏🇪🇹የታመሙ የሚድኑበት🙏
    🙏🇪🇹🇪🇹ይሁንልንን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @Sss-hp8kt
      @Sss-hp8kt Рік тому

      አሌክስ በሰላም ነው የጠፋህው ከቲክቶክ ?

    • @neza1152
      @neza1152 Рік тому

      ግን እዴት አምስት አመት አመት ሙሉ ቁጭ ይደብርም

  • @Tube-pe8op
    @Tube-pe8op Рік тому

    በራስህ እመን!
    ለራስ አነስተኛ ግምት አትስጥ! ፈጣሪ ለታላቅ አላማ ነው ወደዚህ ምድር ያመጣህ። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ነገ ከፍታው ላይ እንደምትወጣ ማሰብ እና ማመን ከዛ የምትችለውን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለብህ!
    ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን፤ ወዳጄ አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደርስበትን ትልቅ ቦታ አይወስንም!

  • @tessema2
    @tessema2 Рік тому +1

    እህቴ ታሪክሽ ብዙ ወጣት ልጆችን ህይወት የቀጨ ነው። አንቺ ጥሎሽ እንደሄደ ካወቅሽ እንደምንም ጠንክረሽ እሱን መተው ነበረብሽ፣የቤተሰቦችሽን የኑሮ ሁኔታ ታውቂያለሽ ልጅቱን ቤተሰቦቹ ጋር ጥለሽ እንደሄድሽው ብትተይ ጥሩ ነበር። ዱባይም ሄደሽ በአላማ ልጅና ቤተሰቦችሽን ብትረጂ መልካም ነበር፣ጓደኛሽ ካንቺ ጋር ባይኖርም ልጁን ለመውሰድ ጥረት አድርጎ ነበር፣እውጭ ሃገር በእንደዚህ አይነት ወንጀል መከሰስ ህይወቱን ሁሉ ነው የሚያበላሸው። ንዴቱ ይገባኛል፣ልጅቱ እንዳልሽው ችግር አለባት፣አንቺው ጋር ሆና አስታሚያት። እንግሊዝ ለሷ ከባድ ነው። ሳይንስ ያልተማረ ልጅ ሃኪም አይሆንም፣እሱን አስረጃት።አንዳንዴ ችግራችንን ወደሌላ ሰው ከመግፋት ሃላፊነት ወስዶ መፍትሄ ማግኘት ይሻላል። ልጅቱ epileptic ናት አንቺ እንደምትዬው። ምናልባት ስትወልጃት የኦክስጅን እጥረት ችግር ጥሎባት ሄዷል ስትወልጂ።አሁን ኑሮሽ ጥሩ ከሆነ ልጅቱን እርጃት። ቤተሰቡም ሆነ እሱ. ካልፈለጉሽ ወደፊት ሂጂ!

  • @gashewulegese1519
    @gashewulegese1519 Рік тому +7

    ውስጤ ደማልሽ የኔ እናት😭

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +11

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Рік тому +3

    አይ ሴት ልጅ ሁሌም ለፍቅር ትልቅ ዋጋ እደከፈለች ትኖራለች
    ሁላችንም በዚህ ከባድ የፍቅር ሂወት ዋጋ ከፍለን አልፈናል ለማንኛውም እግዚሓብሔር ለወንዶች ልብ ይስጣቹ

  • @ummuarkantube1762
    @ummuarkantube1762 Рік тому +3

    በጣም ከባድ ነው አይዞሽ በርች አንዳንድ ሠወች አሉ ለነሱ የተከፈለን መስዋት ዋጋ ቢስ የሚያደርጉ ወጣቶች ተማሩ ከዚህ ታሪክ የሆነች እድሜ አለች ያለእኛ አዋቂ ያለ የማይመስለን ወላጆቻችን ከኛ የተሻለ ለኛ የውቃሉ እናዳምጣቸው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +5

    እንዳንዴ ቤተስብ እሚለንን መስማት መልካምነው እህቴ የአባታዋን ምክር ብትስማ መልካምነበር ግን አልሆነም እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ተፈጥራል የባል ቤተስብ ግን ስህተት ስርተዋል ልጅ ክመጣ በኃላ ማለያየት በጣም ከባድ ነው በሁለት በሚዋደዱ ስዎች መሀል ቤተስብ ጣልቃ መግባት የለበትም ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @tersite858
    @tersite858 Рік тому +11

    አፍ አለኝ ብለሽ ሳልፈልግ ለጥቅም ብዬ አገባሁት ትያለሽ
    ደናቂ ነሽ ለማንኛውም የሚቀጥለውን ክፍል አታዘግዩት!

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Рік тому +2

      የምን ጥቅም ነው በናትሽ??ከየት አመጣሽው

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Рік тому +3

      አትፍረጂ እህቴ ። የሷን ጫማ ካላደርግሽ ህመሙ አይገባሽም።

    • @frifrometopia2902
      @frifrometopia2902 Рік тому

      Atfred yferedbkal

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p Рік тому

      እረ ጉድ ነው ድቃላዋን ባሳከመላት

  • @ferari6990
    @ferari6990 Рік тому +9

    የባል ቤተሰብ ነገር አይወራ ይሀዉ ከልጄ አባት ከልጅነት ባሌ አለያይተዉኝ ከተለያነየን11አመት ቆሜ ቀረሁ ሌላም አላገባሁ ተስፋ ቆርጬ

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Рік тому +1

      የባል የሚስት ቤተሰብ ብሎ ነገር የለም በፍቅርም ሆነ በትዳር መሃከል ቤተሰብ ከገባ ምንም የለም በቃ መለያየት ነው የሚቆጨው ፍቅረኛሞቹ ግን መጨረሻቸው ቁጭት ብቻ ነው

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Рік тому +2

    She's so beautiful please her baby daddy help her take care of your daughter 💕 ayzosh konjo God be with you sweetheart

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому

    ወይ ልጅነት ምስኪኖች ስታሳዝኑ በፍቅረኞች መካከል ቤተሰብ ጣልቃ ሲገባ ሲያናድድ እየተዋደዱ ተለያዩ የሰው ልጅ መከራው አይዞሽ ሴት ከወደደች ታማኝ ነች ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ በፀሎት በርቺ
    አዳኙ ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ መምህር ግርማ አይደሉም ቤቲ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈወሰች ትሁን የአልአዛር አምላክ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ፈውሷ ይፍጠን በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል ማዳን የእርሱ ነው ! አባቷም ያሳዝናል እናቱን ማስቀየም ፈራ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ነው እንጂ የመጀመሪያ አይረሳም ፍቅር ኢየሱስ ነው ይቅር በይው እግዚአብሔር የበደሉንን ይቅር ስንል ነው ይቅር የሚለን ቀሪው ዘመንሽ የፍስሃ ይሁን አሜን ! ያፈቀርሽው ሰው ይለዋወጣል የማይለወጥ ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው እርሱን ብቻ እመኝ ግሩም አባት ነው የሚራራ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤንነቱ ነው አይዞሽ

  • @dawittesfaye8582
    @dawittesfaye8582 Рік тому +2

    ልጂቷን ላንተም ለራሷም በታሪክ እንዳታመጣት ታብዳለህ የኛ ሴቶች ያንተን ህይወት ጉዳዮዋ አይደለም እንደድህነቷ አንገቷን ደፍታ መስራት ሲገባት ገና በዚ እድሜዋ ወንድ ላይ መንጠልጠል የነገ ማንነቷን ያሳያል። አብረዋት ሚማሩት እዛው የተወለዱ ዜግነት ያላቸው የነጭ ልጆች ሲሆኑ ያየችውን ሁላ መሆን ነው ያማራት እዛው ኢትዮጵያ የትምህርት መረጃዋን ላክላት ።ካሁን በሁዋላ ከመጣች ጨርቅህን ጥለህ ታብዳለህ ፈፅሞ እንዳታመጣት።

  • @keyahalil1150
    @keyahalil1150 Рік тому +8

    እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ዙሬም አላይም ነበር ቀጥ ብየ ስራየን ነበር እምሰራው

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Рік тому +7

    ልጅቷን አሁንም ፀበል አስጠምቂያት

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому

      😏😏😏እናትዋም ጽበል ያስፍልጋታል 😏😏ጭንቅላትዋ አይስራም 1😏😏

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Рік тому

      ትክክል

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei Рік тому

    በጣም ባላጌ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ በዛን ግዜ 500ድራም ቦሌ ላይ ቤት ከነ መክናው ይጋዛል ለሁሉም ፈጣሪ በምረቱ ልጅሽን ይማሪልሽ

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Рік тому +1

    በጣም የሚያሳዝን የሰው ልጅ ፈተና ህፃን ልጅ የነበረች በመከራ የተፈተነች ለፍቅር እራሱዋን አሳልፋ የሰጠች ምስኪን የሱዋ መጥፎ እድል ለልጁዋ ተረፈው እና አባትየው ጨካኝ አረመኔ ነው
    ልጅቱዋ አባቱዋ የእንግሊዝ ዜጋ ከሆነ የትም ትወለድ የትም ትኑር ልጅቱዋ አውቶማትክሊ ዜግነትዋ እንግሊዛዊ ነው እና መፍትሄው እንግሊዝ ኤንባሲ ሄዳ ወደ መጣሁበት መመለስ እፈልጋለሁ ትምህርቱም አንድ አይደለም ወደ ትቤት መመለስ እፈልጋለሁ ትበል አባቴጋ መኖር አልፈልግም ማለትም ትችላለች ሌላ ሰው እንዲቀበላት ሁሉ ያደርጋሉ
    ብዙ ሰዎች ውጭ እየኖሩ ወልደው ፊታቸውን አዙረው ተመቻችተው ይኖራሉ ኤንባሲ ሄዶ በመናገር ተቆራጭ ሁሉ እንደሚያገኙ ማወቅ አለባቸው

  • @getehylemariam4977
    @getehylemariam4977 Рік тому +2

    ያ ሁሉ የቤተሰቢን ውለታ ገደል ሰደድሽው እውነቱ ሁሉ ጠፋብሽ ምን ይጠቅምሻል እናቴ አልጋዋን ለቃልሽ በክብር አርሳሽ ሳለ ይህ በክብር ድራ ያኖረችሽ እናት ውለታዋ ይህ ነው ከተወለደች ጀምሮ አንዳችም እርዳታ ሳያቃርጥ እየረዳሽ ልጁንም እያስ ተማረ ያሳደገን አባት መኮነን ቃሉ አላነቀሽም እረ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ፍሪ ባዶ እቤት ልጅሽን ሶፋ ላይ ጥለሽ የሔድሽ አንቼ እኛ ዘር ስላረከሰብን ያሳደገች የኮነንሻት እናት ናት ከሰሽም ስትወስጃት ልጃችንን ለገንዘብ ብለሽ በሽተኛ አረግሻት ድጋሚ በደል አሁንም ልጅሽን በደልሻት የስራሽን ይስጥሽ እውነት አርነት ያወጣሽ ነበር ግን ሙሉ ታሪክሽ በውሸት የተለበጠ ስለሆነ ንስሀ ግቢና ይቅርታ ጠይቄ

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Рік тому +6

    ሴት መሆን ፈተና ነው እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ነይ ውዴ ሰብ አርጊኝ😍😘

  • @great8824
    @great8824 Рік тому +5

    ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁት በዚሁ ስሜት እንድንሰማው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +3

    ፍቅር ወይስ ስቃይ
    በስደት ላይ ያለን እህቶች እራሳችንን እንጠብቅ ፍቅር እያልን እዳንቃጠል

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +7

    ልጅሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

  • @tarikabuhay5524
    @tarikabuhay5524 Рік тому +6

    አይ ሴት ልጅ መሆን ያለው ፈተና

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Рік тому

    አይዞሽ ሁላችንም ስህተት እንሰራልን. ግን ከስህተት መማር ነበረብሽ ምክንያቱ እሱ ከነገረሽ ካወቅሽ በሃላ ለልጅሽ ጀግና እናት መሆን ነበረብሽ ስደት ከመጣሽ በሃላ መስራት ብርሽ ማስቀመጥ ነበረብሽ ቤተሰቦችን መርዳት ነበረብሽ !ምክንያቱም አልፈልግም ካለ አንቺ ኩል ጀግና መሆን ነበረብሽ ያለፈውን ሂወት መድገም አያስፈልግም. ከእግዚአብሔር ጋር መጠንከር እና ታሪካችንን መቀየር አለብን ምክንያቱም እኛ እንቁ ነን የመዳን ቅመሞች. ልጅሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት! በእምነት ጠንካራ ሁኚ ህይወትን ሁሌም አድካሚ ናት ግን በእግዚአብሔር ተደገፊ አይዞሽ

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Рік тому +9

    ካንቺ ወጣት መማር አለባችሁ...15 ዓመት ይሄ ሁሉ መዘዝ ምነው ብትማሩ.... ቤተስብ የባል ግን ነብሳችሁ ሲኦል ነው...

  • @keyahalil1150
    @keyahalil1150 Рік тому +3

    አንቺግን አንገት የለሺም ቢያንስ የላከሺን ማናገር ነበር ብሺ ልጂሺን አላህ ያሺራት ያርብ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Рік тому +5

    ኡፍ ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል አይዞሽ የኔ እህት ።

  • @tube3808
    @tube3808 Рік тому +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደ

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 Рік тому +2

    ታሞ ከመሟቅቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ያኔ ስትነገሪ አልሰማ ብልሽ አሁን ማላአቃቀስ ምን ዋጋ አለው ይበልሽ ደሞ አታፍርም ከ7ኛ ክፍል አቋርጨ ምን ልሰራ ትላለች እሱ አቋርጭ ብሎሻል ሻፍደሽ እንጂ

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Рік тому +3

    ይቺ ሴትዮ ጤነኛ ነች ምክንያቱም የምታወራው ነገር የማይረባ ነው ምክንያቱም ጥሎአት የሄደውን ወንድ ፍለጋ የምትሄደው ያውም ዱባይ ድረስ
    አነጋገርሽ ሁሉ የደንቆር አይ ሀበሻ ከንፈርህን ምጠጥ ከንቱዎች የምታወራው እዚህ ግባ አይባልም
    በቃ ዝም ብላ ነው የምትዘላብዳለች

  • @user-pj8so6gy2s
    @user-pj8so6gy2s Місяць тому

    ሁሌም ምንም ይሁን ምን ቤተስብን መስማት አለብን ,ባል ባእድ ነው

  • @munaseyumhaile4476
    @munaseyumhaile4476 Рік тому +1

    የልጁ ቤተሰቦች የተረገሙ ናቸዉ,እባካችሁ ቤተሰቦች በሰው ትዳር ጣልቃ አትግቡ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому +6

    7 አመት ያልሞላትን ልጅ በመስቀል መደብደብ። እግዚአብሔር ነው ፈዋሽ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Рік тому +8

    እህቴ በነገራችን ላይ አንች መጀመሪያ እራስሽን አረጋጊና ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ባል ተብየውን ተይውና ለልጅሽ ኑሪላት ህይወቷ እንዳይበላሽ አስቢላት ይሄ መጀመሪያ ጥፋት ቢኖርብሽም ይሄ የመናፍስት ሴራ ነው የሚጫወተብሽ እውነት

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Рік тому +2

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን የስደተኞች ስቃይ ይብቃ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +6

    ምን ጉድ ነሽ ልጅሽን ጎድተሽ አሁንም እሱ ጋር ሐድሽ ብያንስ አንቺ ከሌለሽ አያቱዋ ትሻላት ነበር
    አንዴ ተሳሳትሽ ምደጋገም ለምን አስፈለገ ራስ ወዳድ ነሽ ፍቅር ማሳደድ ምንድነው የት ይሄድብሻል አሁንም ራስ ሽን መለውጥ ትችያለሽ ከበረጣሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +7

    እውነት እህቴ እኔም እንዳችው ነኝ ልዮነቱ እኔ ልጂ አልወለድኩም እንጂ. ኦፍፍፍፍፍፍ ወንድች የሴት ህይወት አባለሺታችው የአንጥንት ስብራት ነው

  • @SefereSelam
    @SefereSelam Рік тому +4

    Please don't interrupt her this is her story .

  • @user-iw6pi2yn7f
    @user-iw6pi2yn7f Рік тому +7

    የማይውድንሰው መዉድ ጀልትነው ልካ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +2

    ልጅሽ እግዛብሄር ይድረስላት

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Рік тому

    የአባት የእህት ግፍ አለ። እውነት ጋሽ አበበ ለልጆቿቸው አስተማሩበት አዋቂ ሆኑ።

  • @getehylemariam4977
    @getehylemariam4977 Рік тому +3

    አይ ሙልዬ ለመሆኑ ያንቺ እድሜ 15 ሳይሆን 16የሱ ደግሞ 17ነበር ለምንእውነታውን መግለፅ ተሳነሽ ስታገቢም 15 ስትወልጂም 15ዱባይ ስትሔጅም15ያንቺ እድሜባለበትእንዲቆም ተረግመሽይሆን እንዴ መጀመሪያውኑ በቅናት ተገብግበሽ ትዳርሽን ከማፍረስ መቆጠብ ነበረብሽ አሁን አንቺ ትዳር ላይ ነሽ አርፈሽ ተቀመጭከምንም በላይ ግንእኛ ዘራችንን አልጣልንም አንጥልምም ለልጅሽ ግን ያረግሽው እንደ እናትነትሽ ያረግሽው አስተዋፆ የለም ባዶ ቤት ጥሎ ከመሔድ ጀምሮ ዱባይ እስከመሔድ አልፎም ትዳር ይዞ እስከመሔድ ደርሰሻል ሔኒ ግንእስካሁን ሌላ ህይወት አልጀመረም ልጁን እያሳደገ አላማውን ይዞ ነው ያለው ስለዚህ ከንቱ ነገር ከመናገር ተቆጠቢ ልጅሽን መጠቀሚያ ከማድረግ ተጠንቀቂ ልቦና ይስጥሽ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому

      ታውቋታላችሁ??ደሞ 15ዓመቷ sex እንዴት እንደሚደረግ ሟወቋ ማፈሪያ ናት

    • @Hanabnt
      @Hanabnt 10 місяців тому

      ​@@clickcell4333😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sentayhukebede3758
    @sentayhukebede3758 Рік тому

    ድካምሽ በእግዛብሄር ፊት ዋጋ ያግኝ አይዞሽ እንባሽን እግዛብሄር ይይልሽ....

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Рік тому +2

    አቦ የሀበሻ ወንዶች በሴት ልጅ ህይወት እንደተጫወታችሁ እናተም ሴት ወልዳችሁ በሴት ልጃችሁ አንገት ድፉ ኤጭ ክፉዎች!

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 Рік тому

      Lij Mnm bemayawukewu kemisekayu gfegnoch wendoch yezerutn ychedu

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Рік тому +1

    Yene enat yewahinetiwa betam yasazinal nigigirwa gilts nat ehil wiha silalfekedelachihu yeteleyayachihut Egziabher lanchi yalew Melkam neger alew atizegn

  • @meseretzewge5785
    @meseretzewge5785 Рік тому +1

    አምላኬ ገራሚ ታሪክ ይቀጥላል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому

    አይዞሺ የኔ እኅት የአንች ሂወት የሁላችንም ሂወት ነው ወይ ይች አለም ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ናት በልጂነታችን እምናደርገው አናውቀውም

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Рік тому

    አዳዴ እደዚህ አይነት ሴቶች ያናድዱኛል ብዙ ፈተና አልፋ ውጭ ሀገር ድረስ የበደለን ሰው የማይፈልገኝን ሰው መፈለግ የተቀመጠልንን ትተን ያልተቀመጠልንን ወይኔ አልፈልግም እየተባለ አግብቷል እየተባለ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈልጋት እያለ ፈጣሪ ሰው ሀገር እህት አለችኝ አልፈርድም

  • @marksam5315
    @marksam5315 Рік тому +10

    ሙልዬ እንዴት ነሽ ዱባይ አብረን ነበርን የምታስታውሺኝ ከሆነ አስቴር ጋ የምታስታውሺና ይኼን ኮመንት የምታነቢ ከሆነ አናግሪኝ እባክሽ

    • @hami1628
      @hami1628 Рік тому +5

      አግዟት በናታችሁ ይቺን የመሰለለች ልጅ የቀይ ጥቁር አደረጋት ችግር 😢

    • @marksam5315
      @marksam5315 Рік тому +1

      @Hana dashti እኔ ሳራ ነኝ ካስታወሺኝ የስመኝ ጓደኛ ካስታወሽኝ

    • @Hanabnt
      @Hanabnt 10 місяців тому

      ​@@marksam5315አዎ አወኩሽ ደና ነሽ ሳሪ

  • @samerha4891
    @samerha4891 Рік тому +3

    Ematerabi neshi kanetu Metigaremi sawe Enedet babado Ebet tiloshi hehedawen sawu Tifaligyalshi saretashi Erasishin Eneda malawati barasishi techawechaleshi Kanetu neshi Bizu masitawal yelelachawe Enedanchi Ayenat setochi Alu ye Hagar shakemi ye betasab shakimi Ematerabi betame tanadijalshi sinte new metisasachiwi

  • @tube3808
    @tube3808 Рік тому +12

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Рік тому +2

    አይ ወንዶች እያልን እንኑር እንጂ!! ቆይ ወይ ሴቶች አትጃጃሉ እራሳችሁን ቻሉ. ግን ህፃኒቱ ምን አደረገች!!

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Рік тому +1

    የዘመኑ አጥማቂዎች አጭበርባሪዎች ናቸው። ስንት ገዳምና ቤተክርስቲያንን ፀበል እምነት ያለበት አገር ሰው አምኖ መሄድ ጉዳት አለው።

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому +4

    አቤት የሴት ልጅ መከራ 😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому +5

    የሚታመን አርጊዉ በ 15 አመት ካሜራ እማር ነበር ትምርትሽን መቼ ጨረሽና ነዉ

  • @tigefe1337
    @tigefe1337 Рік тому +2

    እኔሰ ተሰፍአ ቆርጨ በአድሰ አመት ከእናቴ ጋ በሰማይ ቤቱ ያገናኝኝ ብቻ ክርሰቴን መሆኔንምም ልጠላው ነው አደት እደሰው ይሆናል ፈጣሪ የድንግል ልጅ ሳምነው ሰለምነው ጭራሸ በሩን ይዘጋብኛል 😭

    • @fitadena1949
      @fitadena1949 Рік тому +5

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አሱ ላንቼ ያስቀምጥልሽ አለ አትችኩዬ እግዚአብሔር ሊስጥሽ ያልውን የሚያዝግይው በእምነትሽ አንደትጥንከሪ ነው አንጂ አርስቶሽ አይድልም እምኚኛ እህቴ አሱ ማንንም አርስቶ አያቀም አንቼ ብቻ ስለሁም ነግር አምስጋኝ ሁኝ አይዞሽ እህት እልም

    • @Maryg05
      @Maryg05 Рік тому

      አይዞሸ እህቴ ሁሉም ያልፉል ነገም ሌላ ቀን ነው ፈተና ለበጎ ነው ተሰፉ የሚያሰቆርጥ ሴጣን ነው። በርትተሸ ፀልዩ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Рік тому

      እህቴ ተይ ሰአቱ ሲደርስ ትሄጃለሽ እናትሽ ጋር ግን እራስሽን ብታጠፊ ታቂያለሽ እናት ጋር አቴጅም በሩ ጨርሶ አይከፈትልሽም ከፈጣሪ አትጣይ አትችይዉም ሀያል ነዉ ተስፋ ሳትቆርጪ ለምኝዉ ያኔ ታገኝዋለሽ አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @user-rv4jx6to9r
      @user-rv4jx6to9r Рік тому +1

      እህቴ እንዲህ አይባልም ክርስትና ስለስጋ ኑሮ ሳይሆን ስለሰማያዋው ስለ ነብሳችን ከአምላካችን ጋር የምንኖረው ሕይወት ነው እግዚአብሔር ግን ቸር አምላክ የማይሆነንን ሳይሆን የሚሆነንን የሚሰጥ አምላክ ነው አንዳንዴ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሳይሆን በሴጣን ፈተና እንፈተናለን ጸልይ ተንበርከኪ ላንቺ የሚሆነውን እንዲሰጥሽ ያደርግልሻል ቸር ነው የምናመልከው አምላክ ነገር ግን በስጋዬ ይሄ አልሆነልኝም ብሎ ክርስትናዬን ጠላሁ አይሆንም ስለስሙ ስንቶች አለምን ንቀው በድንግልና የሚኖሩበት ሕይወት ነው ክርስትና በንጽህና የሚኖሩበት ነው የገባቸው ጋብቻም ቅዱስ ነው የሚሆንሽን የሚበጅሽን ይስጥሽ እንዳንዴ መቸኮል ብዙ ፈተና ላይ ይጥላል ተረጋጊ ክርስትናሽን አጥብቂ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ እኔ ስለተደረገልኝ እመሰክራለሁ ከቤቱ ከቅጥሩ አትውጪ በርቺ የኔ እህት ክርስቲያን ይፈተናል የአጋንንትን ፈተና በድል ማለፍ የእግዚአብሔር ልጅ ያደርጋል ክርስትናሽን ለድርድር ማቅረብ የለብሽም ስለእምነታቸው አንገታቸውን ሰጥተው የለ እነቅድስት አርሴማን የመሳሰሉት እናቶቻችን ያለባልም ቢሆን መኖር ይቻላል የእግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆነ አምላክ ይርዳሽ

    • @user-bw7zf6hz9u
      @user-bw7zf6hz9u Рік тому

      እህት ተስፍ አትቆጪ

  • @taibanasra4041
    @taibanasra4041 Рік тому

    የአላህ እህዉት ያሣመማል ታሪካዋ አላህ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Рік тому +9

    ጨምላቃ ምን ጉድ ናት ወንድ ፈልጌ ዱባይ መጣሑ ትላለች ዱኑዝ ጽዱባይ ተራ መሰለሽ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Рік тому +1

      Edimewa ekonew tinish nat

    • @MsNexus
      @MsNexus Рік тому +7

      ስድቡን ምን አመጣው ይህ ሁላችንም ላይ ያለ ላይፍ ነው በዚህ ደረጃ ባይሆን መልካም ነበር የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም አይደል ሰው ሲሳሳት ከስተቱ መማር ነው ያለበት እንጅ የትናንቱን ጥፋት እያሰቡ እራስን መጉዳት አያስፈልግም ህይወትን መንገድ ናት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ እኔም ነገ ምን እንደሚገጥመኝ አላውቅም

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Рік тому +4

      አይባልም ኮተት።ማፍቀርም መፈቀርም እድል ነው ስጦታም ነው።

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 Рік тому +1

      @@ethiosenytube2138 እስቲ ፈራጅ ለመሆን አንቸኩል

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Рік тому +1

      @@ethiosenytube2138 ኮተት ነው ያህሽው ያንኮትሽና ዝተት ሰገጤ ደንቆሮ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 Рік тому +2

    ወይ ሴት ሆኖ መፈጠር መዘዙ ለኛውነው እነሡ ምን አለባቸው

  • @kiyyachannel7316
    @kiyyachannel7316 Рік тому +2

    Woow

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s Рік тому +1

    ወዶቺ አይ ሂወታቺን አበላሹት መሰሉየ እኔም በጣም ነዉ እምወዳት

  • @keyahalil1150
    @keyahalil1150 Рік тому +1

    ባልሺም አላህ ይፍርድበት

  • @hargbogale8820
    @hargbogale8820 Рік тому

    በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ፈተና ይገረምል

  • @memeg3293
    @memeg3293 Рік тому +4

    አርቲስት ጀማነሽን ትመስላለች

  • @tsigeredawoldeamanuel1121
    @tsigeredawoldeamanuel1121 Рік тому +1

    The only thing JESUS
    Lejeshene kewededeshate wede eyesuse wesejate lancheme mefetate yehonelshale