“ፍራሽ ላይ መንቃቴን ነው የማውቀው”! በዚህ ሁኔታ ይገኛል ብዬ አልጠበኩም! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 бер 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 2 роки тому +161

    አባትየው ሲያሳዝን እንዲ አይነት አባት በጣም ደስ ይላል🙏
    አይዞክ ወንድሜ ሂወት ይፈትናል ግን ቀኑን ጠብቆ ታሪክ ይለወጣል 🙏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Рік тому

      ፀበል፣መጠመቅ፣አለበት፣

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 роки тому +72

    ዛሬ ላይ ለ ግብር ሰዶም የጎዳና ልጆችን እንኳን እየሸጡ የሚከብሩ የሰይጣን ውላጆች አስከፊ ዘመን ላይ ደርሰናል እናም አንድ ፈርቶ የደበቀው ነገር ያለ ይመሰለኛል እናም ከቤቱሰቡ ጋር በግልፅ ተነጋግሮ በግዜው ችግሩን መቅጨት ያስፈልጋል ።

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому +4

      Enem endeza new yemeselegn,
      Bicha Fetari yirdachu

    • @ethiopia1923
      @ethiopia1923 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @genetwasse3542
      @genetwasse3542 2 роки тому

      True

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 2 роки тому +3

      ጌ ይመስላል ልጁ

    • @adu-genet
      @adu-genet 2 роки тому +10

      @@Mimimimi-tq8cz ከንግግሩ ስትስሚ ለምን ቀድሞ እህትቱን ማገኝት አስፈለገ? ለምን የ እዛን ለት ወደቤት መመለስ አልፈለገም ?ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ሆኖ ተጨማሪ ቀን ውጪ ማደሩ ምን ቢገጥመው ነው ?ሌላው ልብሱ ታጥቦዋል እና ልብሱ ሲደርቅ የመጣል አለ ጓድኛው!ለምን ? ጥሩ ልብስ ለብሶ ነው ብለዋል ቤተሰብ ትልቅ አባት አግኝተው የረዱት የፀዳ አለለበሰ ስለነበረው ችግር ገጥሞት ይሆናል ብለው ነው ልብሱ ምን ሆኖ ነው የታጠበው ?እሱስ ቀድሞ ጓደኛው ጋር እንዴት ደወለ ከቤተስብ በልጦ ወይስ የደረስበትን ሊያማክረው የሚለውን ዶቶቹን ስታገናኝው የሚሰጥሽ ፍንጭ አለ እና ቤተሰብ ትንሽ ጠለቅ ብለው ከመረመሩ የሚመመዝ ሚስጥር ይኖራል በሚል ነው ግምቴን ያስቀመጥኩት ።

  • @etk153
    @etk153 2 роки тому +41

    🤔 ሴት ወጣቶች እና ወንዶች
    ፡።ተጠንቀቁ። ከተማዋ የሴጣን ስራ
    እየተሰራባት ነዉ !
    ፈጣሪ ማረን🙏

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 роки тому +119

    ዋናው መገኘቱ ነው፣እዚህ ላይ ሰዎች ገመና እንዲወጣ አይፈልጉም፣ልክ ናቸው ።አንድም የሚመስል ነገር የለውም።ልጁን ወደማይሆን መንገድ የሚጎትቱ ይኖራሉ፣ፀበል ውሰዱ ወላጆች! !!!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +4

      እዉነት ነዉ ወደ ፀበል ይወሰዱት

    • @keditube7321
      @keditube7321 2 роки тому +1

      በጩቤ ከተወጋ በኋላ ነው መውደቅ ያመጣው

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому +2

      Tikikil Tsebel new medhanitu

    • @merontedi7120
      @merontedi7120 2 роки тому +1

      የሚናገረው የማይመስል ነገር ነው ልላ ነገር አለ እግዚአብሔር ይርዳሁ ፀበል ውሰዱት

    • @samiraahmed2769
      @samiraahmed2769 2 роки тому

      እዉነት ነዉ

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 2 роки тому +66

    እንኳን በሰላም ተገኘ ግን ልጁ ግን እግዚያብሔር ይርዳው ትክክል ያልሆነ ነገር ይታያል አቀማመጡ የእጁ ስታይል ሁሉ ብዙ ምልክቶች ይታያሉ ወደ ባለሞያ ውሰዱት።
    ብዙ ልጆች ቦሌ አካባቢ ወንዶች በወንዶች እንደሚደፍሩ ይሰማል እና እባካችሁ ተጠንቀቁ ደግሞም የረዱትን ሰዎች ቤተሰቦቹ ሄደውም ቢሆን አግኝተው ሁኔታውን መጠየቅ አለባቸው ።

    • @helenbaltina2196
      @helenbaltina2196 2 роки тому +3

      ለኔም ያነው የሚታየኝ ልብሱ ተበላሽቶ ታጥቦ ምናምን

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 роки тому +3

      ትክክል አኔም የገመትኩት እሱን ነው ሀኪም ቤት ቢወስዱት ይሻላል ልጁ ልክ አይደለም በዚሁ ከቀጠለ መውጫው ከባድ ነው።

    • @Lisa.d0011
      @Lisa.d0011 2 роки тому +1

      OMG! You said exact what i wanna say. His body language, his seating position....etc shows totally different. He must have been drugged and raped as people who have been victims of seizure needs between 10 to 15 minutes to awaken. For him to wake up after 2 days that tells me totally a different case!🤔 May our Almighty God heal him at the earliest.

    • @tigistwoldu587
      @tigistwoldu587 2 роки тому

      Er besmabe er tew hulunm neger keza neger gar mayayaz ayekbdem gn?

    • @genetwasse3542
      @genetwasse3542 2 роки тому

      True

  • @sarakal834
    @sarakal834 2 роки тому +22

    ማዘርየ እባኮት የኔ ልጅ ጨዋ ነው እያሉ አይሸወዱ ልጅኡ የሆነ ነገር ውስጥ እንዳለ በጣም ነው የሚያስታውቀው ዛሬ ላይ በጅምሩ እንዲስተካከል እርዱት አባትየው በጣም ነው የሚያሳዝን በደምብ ልጅ ያለበት መንገድ ልክ እንዳልሆነ ተረድተዋል አባት ያዘነበት ልጅ የትም አይደርስም ተሰብሮ ነው የሚቀር እና ልፉለት ወደእራሱ እንዲመለስ እንጂ መሸፍፈኑ ከዚህ የባሰ ዋጋ ነው የሚያስከፍለው

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 2 роки тому

      Ene gene yemitele besheta yalebete newe yemeselege. Wetat edeme wuste yale newe yemibalewe kemenayewena kemenesemawe lihone yechrlale. Hekemena yasfelegewale.

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +76

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን እንኳን እመቤቴ ማርያም በሰላም ለቤት አበቃችህ ልጁ የሆነ ችግር ውስጥ የገባ ይመስለኛል እባካችሁ በጊዜ ወደ ፀበል ውሰዱት ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

    • @danielkidane4527
      @danielkidane4527 2 роки тому

      እውነት ነው ውስጡ ችግር ሳይኖሮበት አይቀርም የሱስ ተገዢ ይመስላል እግዚአብሔር ያግዘው ከዚህ ካለበት እንዲወጣ

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 2 роки тому

      እንኳን ተገኘ ግን የሆነ ጌ የሆነ ይመስላል ገፅታው ላይ ፈጣሪ እርዳው

    • @asefashabebe2933
      @asefashabebe2933 2 роки тому

      I agree with you

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому +154

    ይሄን ልጅ ቤተሰቦቹ በደንብ መመርመር ይገባችኋል በተለይ እናቱ ብዙ ነገር ይደብቁለታል ከዚህ የተነሳ ያላወቁት ነገር ውስጥ ገብቶባችሁ እንዳይሆን በተቻላችሁ ፊቱ ሳትበሳጩ መርምሩት እግዚያብሄር የማይፈታው ነገር የለም ከምንም ነገር ውስጥ የሚያወጣው የሞተው ከሙታንም የተነሳው የናዝሪቱ እየሱስ ነው እኔ ለቤተሰቦቹ የምመክረው ልጁ ጥብቅ ፀሎተ ያስፈልገዋል በተለይ አባት ጓደኛህ አድርገህ ውስጡን ስማው በዚህ እድሜ በዱላና በጭቅጭቅ የሚሆን ነገር የለም እግዚያብሄር ልቡን ይመልስላችሁ እኔ ከሁሉ እናትና አባቱ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ጌታ ይፍታላችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +3

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

    • @weinshit5257
      @weinshit5257 2 роки тому +5

      ትክክል ቦለማ ሴትም ወንድም ስረቸው ለላ ነው።

    • @sarakal834
      @sarakal834 2 роки тому +4

      yene eht lk nesh enem yegebagn endeza nw hulgizem lijochn yemyabalgu enatoch nachew sus wust endale eko betam yastawukal

    • @tsehaynegatu8689
      @tsehaynegatu8689 2 роки тому

      @@ewnettube2001 q

    • @selamebegetamulunawe
      @selamebegetamulunawe 2 роки тому +2

      @@ewnettube2001 ላንቺ ብዬ አደረኩሽ ግን የሚጠቅምና የሚገነባ ነገር ልቀቂበት ካልሆነ ግን አነሳለው😁

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 2 роки тому +68

    ዋናው መገኘትህ ነው ግን ጉዳዩ ዝብርቅርቅ ያለ ነው በሁለተኛው ቀን ከነቃህ ለምን ለቤተሰብ መደወል ከበደህ ብቻ ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ!!

    • @elutube3076
      @elutube3076 2 роки тому +1

      ትክክል👌

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 2 роки тому +3

      sus wst yale new yemimeslew

    • @birder5052
      @birder5052 2 роки тому +19

      ወድቆ ያገኙት እናትስ ቢሆኑ እንዴት ሁኔታውን ለፖሊስ ሳያሳውቁ እራሱን የማያውቅ ወጣት በምንስ ተሸክመው ወሰዱት እና ቤታቸው አስቀመጡት ቢሞትባቸውስ ምን ሊሉ ነው ማንም ሳያውቅ ሊቀብሩ ነው? ብቻ ምክንያቱ ምንም የማይመስልና ያልሆነ እንደሆነ ነው የገባኝ።

    • @romiegebreselassie3108
      @romiegebreselassie3108 2 роки тому +3

      የኔም ጥያቄ ነው አይመስጥም የሆነነገር ውስጥ የገባ ይመስላል

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      ትክክል

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 2 роки тому +88

    የፈረደበት ቤተሰብ እናት ተጨንቃለች አባት አንገቱን ደፍቷል አምላክ ይርዳችሁ መውለድ እርግማን የሆነበት ዘመን ቦሌ አካባቢ መዋል ከጀመረ ክትትል ማድረግ ነበረባችሁ ብቻ ፈጣሪ አያልቅበት ፀልዮ 💔💔

    • @adyamtata3811
      @adyamtata3811 2 роки тому +5

      Weshetam sayhone aykerme

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 2 роки тому +1

      @@adyamtata3811 ጉዳቱ ለራሱ ነው ቤተሰብ ያሳዝናል

    • @dawitherouy9914
      @dawitherouy9914 2 роки тому +1

      @@adyamtata3811 I agree with you.

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 роки тому +1

      አይ እህትዩ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው አድዩ ይጠብቅልን መጨረሻችንን ያሳምርል

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 2 роки тому

      @@abdatnegash6548 eaname eandaza now yanemaselgne

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 2 роки тому +58

    ወላጆች እባካችሁ የልጃችሁን ሂወት ለማዳን ኣንዳንድ ኮመንቶች የታያቸውን ነገር ስለጻፉ ለማንብብ ሞክሩ ለናንተ ያልታያችሁ ሰው ግን የተጠራጠረው ነገር ስለተጻፈ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ስለዚ ልጃችሁን መከታተል ኣለባችሁ

  • @tegateklu4382
    @tegateklu4382 2 роки тому +10

    እንኳን ደስ ያላቹ እኔ ያልገባኝ ነገ ወድቄ ስው አንስቶኝ ያነሳኝ ስው ቤት ወስደኝ በጣም ተደጋጋመ
    ስው አደጋ ሲደርስበት ሆስፒታል ወይም ፖሊጋ መውስድ አይቀልም
    ውድቄ ስው አነሳኝ
    #እዮሃ ዎች አስቡበት!!"

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +92

    አልሃምዱሊላህ ምንም ይሁን ብቻ በህይወት ተገኘ እስይ እንኳ ደስ አላቹ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j 2 роки тому +75

    በጣም አዝኘ ነበር እመብርሀን ለሁላችንም በጭንቃችን ትድረስልን🙏

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 роки тому +25

    ዋናው መገኘትህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ በሙሉ ወጣቶች አስተዉሉ ንቁ በተለያየ መንገድ ሰይጣን ነፍሳቹህንም ስጋቹህንም ሊያጠፋ ነው ለሁላችሁም የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ የሆነዉ እኔ መንገድ እዉነት ህይወትም ነኝ ብሏል እርሱን በማመን በእዉነት በመከተል ከዘላለም ሞት አምልጡ።

  • @user-mu1fw3qy9m
    @user-mu1fw3qy9m 2 роки тому +26

    ልጁ በጣም ከባድ ሁኔታውሥጥ ነው ሢጀመር ቦሌ አካባቢ መጥፍ ሥራ ይሠራል እባካችሁ ተከቲተሉ ልጁ ተደፍሮስ ቢሆን አረ ተከታተሉ በእመ አምላክ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +54

    ወይ ልጅ እንደወላጅ አይሆን😔 ከቤት ስትጠፋ እናትና አባት ቤተሰብ ጎረቤት አገር እንደሚደነግጥ አያስብም? የጨለማ ዘመን! አልዉጥህ አልተፋህ ትዉልድ!!! ምክንያታቸዉ አያልቅባቸዉ! ይሄ እናትና አባቱን በሀዘን የሚገል ልጅ ነዉ እንጂ ሰላም የሚሰጥ አይደለም! አበሳጭቶኛል😔

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 2 роки тому +1

      አይለውጥህ🙄🙄ክፉ ያልተነካ አለ ያገሬ ሰው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      እኔም ግራ ገብቶኛል ለምን ዝምታ ፈለገ እንደኔ ከሆነ ልብሱም ቢቆሽሽም ወደ ቤቱ መምጣት ነበረበት ለምን በቤተሰቡ ላይ ጨከነ 😭😭😭😭🙏🙏🙏ፈጣሪ የወለድነዉን ይባርክልን

    • @fitsummekuriya4527
      @fitsummekuriya4527 2 роки тому

      Tikkl wendoch lijoch metebek alebachew

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 2 роки тому +95

    ፀበል ዉሰዱት ተደፍሮ ይሆናል . መቼም አሁን እኮ ዘመኑ ተበላሽቷል ወላጅ ሴትም ሆነ ወንድ ቢወለድ እያስጨነቀ ነዉ ሰይጣን የተስፋፋበት ዘመን.
    አባትየዉ ያሳዝናል

    • @sosenawendmu3330
      @sosenawendmu3330 2 роки тому +3

      enyme egarlu

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 2 роки тому +1

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር::

    • @chefgeni7700
      @chefgeni7700 2 роки тому

      ትክክል

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r 2 роки тому +4

      ከአሁን በፊት ተናግረዋል የሚጥል በሽታ አለበት ብለዋል ካልሰማችሁ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 2 роки тому +2

      @@user-eu9ib2gv9r ያም መፈስ ነዉ ወደ ጥፋት እሚወስድ አቀመመጡ አኩቱ እዩት ተይዛል እማ አምላክ ትርዳዉ

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 2 роки тому +32

    እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልጆች በደሙ ይሸፍንልን ይከልልን የመላዕክት ጥበቃ አይለይብን ጌታ ሆይ አይኖችን ከልጆቻችን ላይ አታንሳ ጠብቅልን አሜን

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 роки тому +28

    His body language says more than words...there is something he is hiding. May God help this family. I hope and pray he gets medical help.

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому +71

    የኔ ምስኪን በሰላም ተወልደህ እንደዚህ አይነት በሽታ በሰው ምክንያት እንደዚህ አይነት ምንም ጥቅም ላያገኙ ቢያገኙ እንኳን መስራት እየቻሉ የሰውን ህይወት ማበላሸት ሀfff ልቦና ይስጣቹ አይዞን እመቤት ማርያም ትዳብስህ ፀበል እንዳታቋርጥ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @best-cx8yv
      @best-cx8yv 2 роки тому +1

      Ewunet new 🙏🙏🙏🙏

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 роки тому +4

      አባ ግርማ ላይ ወሰዱት

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 2 роки тому +123

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን " ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘላለም ነዉና እግዚአብሔርን አመስግኑ "

    • @ejigayehutafese8458
      @ejigayehutafese8458 2 роки тому +2

      ዋናው ነገር መገኘትህ ነው ፈጣሬ ይማርህ ወድሜ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +3

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @ደሴ
      @ደሴ 2 роки тому +2

      አሜን

    • @bizubekele7737
      @bizubekele7737 2 роки тому +3

      @@ewnettube2001 ይሀዉ አረኩሽ ዉዴ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +73

    ክብር ለ መድኃንያለም እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 😘😘😘😘እንኩዋን ደስ አላችሁ እፍፍፍፍ 😢🤲🏿

  • @selmeayanw6727
    @selmeayanw6727 2 роки тому +40

    እኔ ግን ምንም አልጣመኝም እንዴት የሰው ልጅ 6 ቀን ከሰው ቤት ይቆያል ወይ ለፖሊስ አላመለከቱ ወይ ህክምና አልወሰዱት ለማንኛውም መጠርጠር ጥሩ ነው ልጁ የሆነ ቦታ ነው ሚወል ደሞ ቤተሰብን እንደዚህ ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

  • @senigi530
    @senigi530 2 роки тому +48

    እኔ እማይገባኝ ሰው መንገድ ላይ ወድቆ ሲገኝ ወደህክምና ይወሰዳል እንጂ ማነው እራሱን የሳተ ሰው ወደቤቱ ይዞ የሚሄደው ምን
    እንደታመመ ሳያውቁ
    የማይታመን ነገር ተደጋገመ በጣም ምንም ውጤቱ አያረካም

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 2 роки тому +7

      የተሸፋፊነ ነገር ያለ ይመሰላል

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 2 роки тому +4

      That is true why did they take him to their home?? Some thing is wrong?

    • @martef6435
      @martef6435 2 роки тому

      Media lay menager yalfelegut ngr ale

    • @yamlaksera3687
      @yamlaksera3687 2 роки тому

      Awo like new

    • @hiwotalemu4085
      @hiwotalemu4085 2 роки тому

      That’s my question too

  • @zemzemnesredin9203
    @zemzemnesredin9203 2 роки тому +54

    አባትየው አንጀቱ አሮዋል የሆነ ችግር ውስጥ ልጁ ገብቷል እናት ልጅ ታበላሻለች የሚባለው እውነት እናትየው ምትደብቀው ነገር ያለ ይመስለኛል አንገታቸውን አስደፍቷቸዋል

    • @muke614
      @muke614 2 роки тому +1

      አይባልም በሰው ቤት አትግቢ ወንድ ልጅ ፈታኝ ነው

    • @zemzemnesredin9203
      @zemzemnesredin9203 2 роки тому +1

      ይቅርታ የመሰለኝ እና ያሰብኩትን ነበር የተናገርኩት ቢቻል ቢቻል የሰነልቦና ባለሞያ ቢያማክሩ ጥሩ ነው ይህ የግሌ ሀሳብ ነው

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 роки тому +6

    እኔ ይሄ ልጅ ናቲ እንዲገኝ ተንበርክኬ በእግዚአብሔር ፊት ፀልዬለታለሁ ወንድሞች ስላሉኝ ውስጤ አዝኖ ነበር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለናቲ ያለኝ መልእክት ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እሱ በአንተ ላይ መልካምና በጎ ሀሳብ አለው እርሱ ስላንተ ከእናትህና ከአባትህ በላይ ያስብልሀል

  • @yoyofeel4012
    @yoyofeel4012 2 роки тому +74

    ማስጨነቅ አልፈልግም ይላል እንዴ ስድስት ቀን? ድምፁን አጥፍቶ ወጣቱ በጣም የሚያሳዝን ችግር ላይ ነው ይሄን ኮሜንት በመፅሐፌ ልትወቅሱኝ ትችሉ ይሆናል ግን አላሳመነኝም ።

    • @yaagewlij4134
      @yaagewlij4134 2 роки тому +10

      እኔም ሸቱን ነው Attention ነው የሚፈለገው ያገኙት ሴትየዋ አላናግርም አሉ ቤተሰቦቹን ክክክክውሸት

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 2 роки тому +3

      Minm ayasamnm gin enkuwan tegegnelachu

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +3

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 2 роки тому +1

      እኔም

    • @asmaragada2202
      @asmaragada2202 2 роки тому +2

      Ayi yehema minim aymeslim,sew wedkew sigegn hospital weys police contact yederegal inji ....

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +68

    እልልልልልልል እልልልልልል እሰይ ክብር ለድንግል ማሪያምና ለልጇ ተመስገን እመበቴ የድሀ እንባ አባሿ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይማረዉ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 роки тому +1

      @@azebtufa7389 አሜን እህቴ በቀደም አብሬ ነበረ ያለቀስኩት አባትየዉ እንደዛ ሲሆኑ እናየዉም አይይይ ወላድ እህህህህ እመቤቴ ጨርሳ ትማረዉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      @@hanagerma9528 የኔ ዉድ ያስለቅሳል በጣም አባት እንዲህ ሲያለቅስ
      በጣም ያማል 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
      እናት ደግሞ እናት ነች ትደባብቃለች እኔ እናት ሰለሆንኩ ይገባኛል እመሙ ፈጣሪ ወደልቡ ይመልስላቸዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      @@hanagerma9528 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ዉድ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ይስጣችሁ በልጅ በትዳር በስራ ይባርክላችሁ የዛሬዉ ቅዱስ ጊዮርግስ በፈረሱ እየቀደመ ነገራችሁን ያሳካላችሁ አሜን💖💖💖💞💞💞💟💟💟💯💯💯🙏🦶🦶🦶🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +117

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሕ ተገናኘሕ ክብር ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

    • @jonhap29
      @jonhap29 2 роки тому +5

      ክብር የሚገባው ለእግዚኣብሄር ነው። ክብር ምስጋና ኣምልኮ ስግደት ሚገባው እግዛብሄር እና እግዛብሄር ብቻ ነው።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      😭😭😭🥱🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜን አሜን ወደ ፀበል ቢወስዱት ይሻላል

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 2 роки тому +1

      Ay ortho ere keber ena mesgana emigbaw yemotlesh geta becha new y zebene ena y mehrtab teret beka endzeh k ewket zero yadrgachu ere bible anbebu neku

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +1

      @@yohannesseifu4871 እር በሉ ክብር ለእመቤታችን 🙏

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 2 роки тому

      @@user-qr7zd8vl1v 😁😁😁😁😁 lanchi beye new enji lmen erer elalew blesh new eysus sibal new yalamne ahzab endanchi aynetu erer emilew maryam sew nat enji amlak eko aydlchem moge hezeb kber mesgana sgdet ena amleko L 1 amlak becha new emigbaw esum lftren ena ladanen geta becha

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 роки тому +35

    ለእናትህ እና ለአባት እንኳን መጣህላቸው ነገር ግን ወሬ ምንም አሳማኝ አደለም የሆነ የደበቀው ነገር አለ ቦሌ ምድር እናቃለን ስንት እንደሚሰራ ብቻ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t 2 роки тому +57

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን መገኝቱ ዲፕሬሸን ውሰጥ ገብቶ በሰራማጣት ከቤተሰብ አለመቀራረብ ሀይማኖት ቦታ መራቅ እንዲሁም የሚጥል በሸታ ያመጣበት የኔ ምክር ጳድቃኔ ማርያም ወሠዱት ጰበል አሰጠምቁት እግዚአብሔር ይማርህ ወደህ አይደለም ውሰጥህ ያለ መንፈሰ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 2 роки тому +1

      አችንም ፃድቃኔ ማርያም ደጉአ እናቴ ትጠብቅሽ አወ እህቴ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 2 роки тому

      ፀበል ነው እሚያድነው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      እዉነት ነዉ የኔ እህታ ወደ ፀበል ይዉሰዱት

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 роки тому +25

    ሲጀመር የሚጥለው ህመም ብቻ ቢሆን ጓደኞቹም አይደብቁም እሱም አይሸማቀቅም ነበር።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እንደማመር ውዴ ልመልስልሽ

    • @ga3775
      @ga3775 2 роки тому +2

      That's true there is something wrong I feel so bad to his family

    • @zahraabay5528
      @zahraabay5528 2 роки тому

      Lemin sera Algegnm bemalet atcekacikut gena lij new sebele wusedut

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 роки тому +53

    እንኳን ደስ አላቹ አስጠግተው ላቆዩት እናት ክብር ይገባቸዋል እግዚያብሔር ይስጣቸው ሲቀጥል ከስራ የሚቀድም ጤና ነው ጤና ካለ ምንም ሰርቶ መኖር ይችላል ነቅድሚያ ለጤነው ማሰብ ነው ከናንተ ባላውቅም የሚጥል በሽታ መንፈስ ስለሚሆን መፀበል አለበት እግዚያብሔር ይርዳቹ

    • @beletshachewmelaku3189
      @beletshachewmelaku3189 2 роки тому

      ልክ ነሽ እናቱን እንደሰማኋት ከሆነ በእመቤቴ ስለምትማን እሷ ትፈታዋለች ቃጥላ ወይ ሌላ ፀበል ይዛዎ ብትቀመጥ ቅድሚያ ጤናነውና ይድናል 100% አምኖ መሄድ ነው

    • @bitanyawakgari8993
      @bitanyawakgari8993 2 роки тому

      @@beletshachewmelaku3189 , who

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      ትክክል እኔም ይህን ነው የምለው

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s 2 роки тому +42

    ፀበል ፀበል ዉሰዱት ስራዉ ይደርሳል ገና ልጂ ነዉ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ፀበል ነዉ መወሰድ

  • @alemtsehayatrf1861
    @alemtsehayatrf1861 2 роки тому +24

    እንኮን በሰላም በጤና ለመገናኘት አበቃችሁ እመብርሀን ትጠብቅላችሁ ፀጉሩን አስቆርጣችሁ ፀበል ይጠመቅ ሀይል የእግዚአብሔር ነወ አይዞህ ወንድሜ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 роки тому +34

    እመቤቴን ያመነ ሁሌም አያፍርም የኔ ማር እንኳን በሰላም መጣህ 🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ሞክሺ ሰላምዬ ነይ Subscriber አርጊኝ

  • @enseratube2295
    @enseratube2295 2 роки тому +35

    ናቲ ላንተ አድ ምክር አለኝ ምንም ነገር ቢፈጠር አተ ወጣት ትኩስ ጉልበት ያለህ ልጅ ነክ ስራም ይደርሳል አተ እራስህን ጠብቅ ሞራልህ እዳይነካ ቤተሰብህን አታስጨንቅ ወድልጅ 20 እድሜ ሲሆን የጉደኞ ግፊት ሱስ የተለያየ ነገር ያጋጥመዋል ስለዚህ ጠንካራ ሆነክ ይሄን አስቸጋሪ እድሜ እለፈው ፈደፊትህን ማሳመርም ማጨለምም የምትችለው አንተነክ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +46

    ለቤተሰቦቹ ለእናት ለአባቱ እንኳን ደስአላችሁ🤲
    ልጁግን ለገንዘብ ብሎ እራሱን ሳይሸጥ አልቀረም አክቱ ነገረስራው ወንድአዳሪዎች አይነት ነው ።
    ለእኔ የተናገረውም ባጠቃላይ አላሳመነኝም ።

    • @peacederbe7147
      @peacederbe7147 2 роки тому +5

      አይ ይሄ ልጅ እኔም እንደዛ ነው የማስበው

    • @yamlaksera3687
      @yamlaksera3687 2 роки тому

      Awo

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 роки тому +5

      እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ ብዙ ነገሩ እንደዛ ያስመስለዋል ከአቀማመጡ ጀምሮ....ሃገራችን ከባድ ሁኔታ ላይ ናት

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 2 роки тому +2

      ሁለመናው እደዛ ነው

    • @mekelesalemayehu3047
      @mekelesalemayehu3047 2 роки тому

      Lek edeny akemamtu dese ayelem

  • @xoxog9678
    @xoxog9678 2 роки тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ…የልጅ ነገር ከባድ ነው ፍቅራቸውም ስራቸውም ግብግብ ነው የሚያደርገው እ/ር ይርዳችሁ🥺🥺አባቱ አንጄቴን በላኝ አይዞክ

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому +32

    ተመስገን እመቤቴ እንኳን ተገኘህ አሁንም ቃጥላ ውሰዱት ይተወዋል ደሞም ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለ ስማው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

  • @genetbayu1806
    @genetbayu1806 2 роки тому +7

    እልልልልልልል ብያለሁ የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው ሰለተገኘ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ነገ ደግሞ ትልቅ ደረጄ ደርሶ እናየዋለን እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ናቲ እናት አባትህን ለመጦር ያብቃህ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +33

    ልጁ ይመርመር አቀማመጡ ልክ አይደለም ተጀምሮ እስኪያልቅ አልተንቀሳቀሰም እግሩን እንዳጣመረ ነው ያው 666 ውስጥ ገብቶ ከሆነ ብየ ነው😥😥😥😥መቸም ግፍ አይፈሩም😢

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 роки тому +3

      ጌታ ይሰውረን ግን አቀማመጡ ያልሻት ነገር ተደፍሮ ከሆነ ብለሽ ነው ስጋትሽ???

    • @fkrtech
      @fkrtech 2 роки тому +2

      @@PeacefromJesus ተረድተሽኛል ኤዱ😥😥😥😥አወ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 роки тому +1

      @@fkrtech መድሀንያለም ስለወላጆቹ ሲል ይታደገው ከባድ ነው😭

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 роки тому

      ትክክል ገይ ነው የመሰለው

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 роки тому +6

    ፀበል ውስዱት የመንፈስ ስራ ነው እቤታችውስጥ የፀሎት ባታ ስርታችው ስገዱ ፆሙ ፀልዪ አብዝታችው ሱባዬ ያዙ በህብረት የሚደረግ ፀሎት በጣም ጥሩ ነው በተረፈ የመምህር ተስፈዬን አበራ ገጠመኝ አዳምጡ በፀሎትና በስገደት ከበረታችው ይድናል አብዝተክ ፀበል ጠጣ እናንተ ከበረታችው የሚጥለው መንፈስ ይያዛል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 роки тому +25

    አባትየው ጠላትህ ዲያብሎስ በእየሱስ ስም ግራ ይግባው አይሳካለት።በርታ አትዘን

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому +9

    ቦሌ ወጣቶዋቸን እየጠለፉ የሰጣን ልምምድ ዉሰጥ እንደገቡ ይደረጋል እባካቸዉ መንገስት ጨለማ ተገን አድርጎ የወጣቶዋቸ ደም ለሰጠን እየሰዉ ነዉ እባካቸዉ አንድ ነገር አደርጎ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 2 роки тому +1

      ትክክል ይታሰብ በት

    • @workalemmera7080
      @workalemmera7080 2 роки тому

      እውነት ነው ሁሉም መንቃት አለበት ከሆነ በውሃላ ከፈር መምጠጡ አይጠቅምም ጊዜው የጨለማው ጊዜ ነው ሁላችንም በፆለት እንበርታ ልጆችንም ሚሄዱበትን ቦታ መሰለል እንዲሁም ካካባቢው የሚደረጉትን ነገሮች በማጋለጥእርስበርስ መጠባበቅ እንጂ ህግና መንግስት እንኳን የለነም ሃገራችን የማፍያ ሃገር ሁናለች የቅዱሳን አምላክ መድሃኒአለም እየጠበቀን እንጂ እነሱስ ለሰይጣን ነው አሳልፈው ሚሰጡን ፈጣሪ ቅን መንግስትና ቅን አገልጋይ ይጣልልን

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 роки тому +14

    ልጃችሁ ስለተገኝ እግዚአብሔር ይመስገን !! ነገር ግን ማንም ሰው አይቶ ልጃችሁ እላስፈላጊ ነገር ውስጥ እንደገባ ለመገመት አያዳግትም :: እናት አጥብቀሽ ልጅሽን ወደ ፀበል ውሰጂው ስራው ቀስ ብሎ ይደርሳል ' ታቱ የመናፍስት መጥሪያ እንጅ የስልጣኔ ምልክት አይደለም ' በድንግል ማርያም ስም በርቱና ነገውን አሳምሩለት ይህ ይሚሆነው እርምጃችሁን ከእግዚአብሔር ቤት ስትጀምሩ ነው ::

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 роки тому +12

    ያለበት የጤና ችግር ሳይፈታ መኪና በጭራሽ እንዳይነዳ ልጆቹን ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው እናጣለን ድንገት ሊጥለዉ ይችላል አደራቹን ፊልሙ ላይ በርቱለት አግዙት እሱንም በከፋ አደጋ ሳናጣዉ ተጨማሪ አደጋ እንዳይመጣ መኪና የደረሰበት ተሳፋሪ ሆኖ ይሂድ አባት ልብህን አጀግን እናት መኪና እንዳይዝ አስተዉሉ።

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 2 роки тому +7

    😮 በጣም ደስ ይላል እኔም ልጅ አለኝ በእዉነት የባለፈው ቃለ ምልልስ አይቼ በእዉነት ፀለይኩ አሁን ይህን ሳይ ማመን ከቃተኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 2 роки тому +40

    No no no, there is definitely something wrong! Look at his body language! We all don’t want to see the word but he needs psychological support and consistent supervision to save the rest of his siblings

    • @hanna9502
      @hanna9502 2 роки тому +3

      I can see too there is something wrong.

    • @sabagebeyew789
      @sabagebeyew789 2 роки тому +1

      Umm, i see it too .. he clearly it

    • @haymanot3974
      @haymanot3974 2 роки тому +4

      Exactly he need Dr check up

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 2 роки тому +2

      Mental health is a hash hash situation in Ethiopian Comunty but as we all get Sick on other part of our body the same thing with our brain 🧠 so I believe who ever is close to where they leave should contact the young man to help him in private!!!

    • @umuselim1428
      @umuselim1428 2 роки тому

      We must be fair on raising our kids. Giving what they ask, does not mean we like them. We should guide them and do a follow up independently.. they will understand once they found themselves in a better place. I can not stop thanking my families for being clear on what is right and what is wrong and for saying no when I asked for something that I thought was good, but they knew it was not good for me and said No to me.

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ለማንኛውም ይሄ ልጅ ክትትል ያስፈልገዋል እስቲ አባትም ቀርበህ እንደ ጓደኛ አዋራው የሥራ ማጣት ወደ አልሆነ ነገር ውስጥ ይከተዋል ናቲ እባክህ እናት አባትህን አታስጨንቅ ሁሉም በጊዚው ይሆናል

  • @sabamogessabi329
    @sabamogessabi329 2 роки тому +18

    ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 роки тому +7

    እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የማይቻለው ነገር የለም ናቲን ፀበል ውሰዱት የሚጥለው ይተዋል ድንግል ትማረው

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 2 роки тому +15

    ውድ ወላጆች ፡ለእናንተም፡ለልጁም የሥነ አዕምሮ ምክር ይጠቅማል።ልጆችን እንዴት ማገዝ እንደሚገባ አለማወቅ እኮ ችግር ነው።እኛ እንደምናስብላቸው ነው የምናውቀው፡ግን፡ ምንኛ እየጎዳናቸው እንደሆነ እማናስተውልበት ግዜያት ይበልጣሉ።ለመምከር እራሱ፡መመከር፡ያሻል።ዝምታም አደጋ አለው።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r 2 роки тому +13

    ክብር ለመድሀኒአለም እንኳን ደስ አላችሁ የልጅ ድንጋጤ የወለደ አይድረስበት እህቴ እምነትሽ ታላቅ ነው እመሙን ከላዩ ላይ ያንሳለት እመቤቴ ትዳብስልሽ ፀበል ውሰዱት ይድናል

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

  • @tigistamare2881
    @tigistamare2881 2 роки тому +2

    እንኳን ተገኘ። ይህ ልጅ ያልነገረን ነገር አለ። አለባበሱም አቀማመጡም አያምርም። ዘመኑ አስጨናቂ ነው። ድራግ አለ ግብረ ሰዶም አለ

    • @a.l1667
      @a.l1667 2 роки тому

      Yes Yes Yes

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +25

    እባካችሁ ይህንን ልጅ ከገባበት አረንቋ ውስጥ ፈጥናችሁ አድኑት። መፍትሄው ጸበል ብቻ ነው። ጓደኛው ታሟል ብሎ ለመንገር ለምን ፈራ? ከአባትና ከእናት በላይ የልጅ መታመምን ለማን ይነገራል? ሰው እንደዚህ ራሱን ሲስት በአቅራቢያው ወደአለበት ክሊኒክ ይወሰዳል እንጅ እንዴት ዝም ተብሎ እንዲቀመጥ ይደረጋል። እንደኔ ግምት ባለመደው መልኩ ሳያስበው ኦቨር ዶዝ ወስዶ ችግር ውስጥ ስለገባ ጓደኞቹ ደብቀውት ይመስለኛል። ይልቅ ፈጥናችሁ ከገባበት አሩንቋ አውጡት። የምትሰሙ ከሆነ የልጃችሁ ህይወትና መዳን በድንግል ማርያም እጅ ነው። ፈጥናችሁ ፀበል አፀብሉት ።

    • @yonas9945
      @yonas9945 2 роки тому

      እውነት ነው

    • @romiegebreselassie3108
      @romiegebreselassie3108 2 роки тому +1

      በድራግ ብዙ ልጆች ኦቨር ዶዝ እየወሰዱ ይወድቃሉ ምከሩት

    • @romiegebreselassie3108
      @romiegebreselassie3108 2 роки тому

      አዎ 2ልጆች ሞተዋል ልጆቹ ትውልዱ ተበላሽተዋል

  • @samiyahussen1120
    @samiyahussen1120 2 роки тому +96

    አይ የወላጅ መከራ የሆነ ትልቅ ችግር ዉስጥ እንደገባ ግልፅ ነው የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው ተከታተሉት አላህ ይርዳቹ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 2 роки тому +6

      ልክ ነው እኔም እንደዛ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ

    • @TewodrosTeka-yd6dv
      @TewodrosTeka-yd6dv 2 роки тому +6

      ከውጭ የሚመጣ ስልክ ምናምን እንሸጣለን: አስመጪና ላኪ ሆኖ ነው እንዴ አባቱ ስራ የሚያጠያይቅለት? ከመንገድ ያገኙት አቅመ ደካማ ቤተሰብስ የታሉ?

    • @tewededewbalkew2012
      @tewededewbalkew2012 2 роки тому +2

      ewunet new, liju leba ena wemene new yemimesilew, tatoo alew even like 666? substance tetekami new yemimesilew

    • @bezawitdaniel3348
      @bezawitdaniel3348 2 роки тому +3

      አዎ እኔም እንደዛ ነው ሚሰማኝ ደሞ ማስጨነቅ ስላልፈለኩ ይላል ከማስጨነቅ አልፎ ገደላቸው እንጂ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому +33

    እኔ ለቤተሰቡ የማስተላልፈው ነገር ቢኖር ሳይሰለቹ ተስለዉ ፀበል እንዲከታተሉለት ነዉ የምለው እኔ በልጅነቴ በየመንገዱ ነበር የሚጥለኝ በመጥመቁ መለኮት ፀበል ነው የዳንኩት እና ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ከሚያየው ፊልም ይሆናል አጋንንት የገባበት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን ትማጽኖ ያፍረ በፍጹም ዬለም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому +1

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      💓

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 роки тому +20

    ውይ አልሀምዱሊላህ መገኘቱው ጥሩ ነው አልቅሼ ነበር አላህ ዱአችንን ስማን የሁሉም ነገር ለናቲዬ ዱአ አድርጌ ነበር 😥❤❤❤🙏🙏🙏

    • @nanit4684
      @nanit4684 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mirafasrat522
    @mirafasrat522 2 роки тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ ምን ጊዜም እናት አትዘን አታልቅስ ክብር ለእናቶቻችን

  • @wubanchiG
    @wubanchiG 2 роки тому +64

    I am glad he is found safe for his family! It seems to me this guy is going through some emotional /mental crisis, and he truly needs help. May God bless him!

  • @selamandualem907
    @selamandualem907 2 роки тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ይህን የመሰለ ልጂ He’s too young በጣም ልባዊ እና ፍቅራዊ ክትትል ያስፈልገዋል ከእግዚአብሔር ጋር

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 роки тому +13

    በእለተ ቀኗ እመቤታችን ነች ልጃችሁን ያስረከበቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ እንኳን እረዳቻችሁ

    • @AlwiaMhaamd
      @AlwiaMhaamd 11 місяців тому

      Láser mihon mabaratacha sabsebulate bir

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 2 роки тому +6

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይችን የድሮዋን አንድዋን ኢትዮጵያ መዳንያለም ይመልስልን

  • @aenanisasesfa7536
    @aenanisasesfa7536 2 роки тому +2

    ምን ይሳነዋል የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል። ድንግል ሆይ አንችን ይዞ ያፈረ ማን አለ? እንኳን ደስ አላችሁ እኛም በጣም ደስ ብሎናል።

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 роки тому +40

    እንኳን ለቤቱ አበቃዉ ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁን

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 роки тому +1

      እንኳን ለቤቱ አበቃው ክብር ምሰነጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁን

    • @amezenechwoldemeskel6648
      @amezenechwoldemeskel6648 2 роки тому +1

      እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ አሁን አናንተለዚህ ለሚጥለዉ በሽታ በፀበል፣ በክምና በርትታችሁ ዘላቂ መፍትሄ ቤተሰቡሁሉ በአጠቃለይ መፈለግ ይጠበቅባችሀዋል
      ሰይካትሪስትም ማማከር አለባችሁ ልጆች ዝም ብሎ የጠየቁትን ማማላቱ መፍትሄ አይሆንም መጀመሪያ ጤናው ወሳኝ ነው
      ለማንኛዉም እንኳን ተገኘላችሁ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому +5

    እሰይ ተመስገል የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ክብሩ ይስፋ እንኳን ደስ አላችው አባት እና እናቱ እኛም ልባችን አረፈ ተመስገን 🙏🙏🙏💞😘😘😘

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 2 роки тому +17

    ይቅር ይበለኝ እና ፈጣሪ የሆነ ችግር ደርሶበታል ወይም ደሞ ገብቷል ደሞ ልጁ ቆንጆም ነው እና ብቻ ሌላ ታሪክ ሳይኖር አይቀርም የቦሌ ጉድ አያልቅም ታሪክ እኮ ነው ያለው እዛ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድም እህቶቻችን 🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому +6

      እኔም የገባኝ ነገር አለ ግን ኮሜንት ላይ መፃፍ አልፈለኩም

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 роки тому +1

      He look like he have addiction problem his body language is telling that they are not telling the truth

    • @hanna9502
      @hanna9502 2 роки тому +1

      Betam yasazenal hagerachen bezu metefo
      Neger eyetaye newo gene yehone neger ale akemameru erasu

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 2 роки тому +1

      @@-beteorthodoxchannel3244 በጣም ብቻ ፈጣሪ ይድረስ 🙏

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 2 роки тому

      @@hanna9502 betammm Honeye Gud Eko New yalwe Bole meder ema Getan yekbedali fetari yetbqeline Enji Kebad new Hulu nger

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የጭንቅ ኣማላጅቷ የእናት ሀዘን የምታዉቅ እመብርሀን ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን(፫) እንኳን በህወይትህ ተመለስክ እቤት የፀሎት ቦታ አዘጋጅታቹ ስገዱ ፀልዩ ፀበል አስጠምቁት ልጁ በክፉ መናፍስት ተከቧል የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ተከታተሉ በነፍስና በስጋ ትጠቀማላቹ

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 2 роки тому +18

    ፈጣሪ ምስጋና ይግባው የኔ ጌታ አትጨነቅ እግዚአብሔር አለ ፀበል ተጠመቅ አትሰልች እመቤቴ ታሪክህን ቀይራ ባልታሰበ ክብር ታድርስህ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜነ

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 2 роки тому +8

    እእእእልልልል እናትና አባት እንዲሁም የቤተሰቡን ጭንቀት ለመካፈል ኢዮሀ ሚዲያ እንኳን ደስ አላቹ ደስ አለን

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 роки тому +13

    የሆነ የደበቀው ነገር ያለ ይመስላል። ሲጀምር መንገድ ላይ ራሴን ስቼ ወድቄ ትልቅ ሴት ቤታቸው ይዘውኝ ሄዱ ያለው ምንም አያሳምንም። ራሱን የሳተ ሰው ቤታቸው ሲወስዱ፤ እጃቸው ላይ አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂ እሆናለው ብሎ የሚፈራ ሰው የለም? ወይስ ኢትዮጵያ የዚህ አይነት ነገር ኖርማል ነው?

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому +1

      ኢትዬጵያ ማንም አይጠይቅም ትመስገኛለሸ እንጅ

    • @jayjohnson6765
      @jayjohnson6765 2 роки тому

      @@stmarytsegaye 🤣🤣🤣ewnet new

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 2 роки тому +10

    የዋሸው ነገር እንዳለ ግልፅ ነው። ዋናው ግን በሰላም መገኘቱ ነው።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +23

    ተመስገን እኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን በተለይ ለወላጅ እኳን ደስታችሁን አሳየን

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому +10

    አላህ ወክበር በጣም ቀጭን ነው 🙂ለምኑም የሚጥል ህመም አለው ሰላሉ በቃ ወድቆ ይሆናል ብዬ ገምቼ ነበር ለምኑም እንኳን ለቤትክ አላህ አበቃክ ከቁጥር አያጉድላቹ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 роки тому +6

    እንኳን ተገኘላችሁ ህክምና ያስፈልገዋል አንድ የተፈጠረ ነገር አለ በየመንደሩ የሚሰሩ ብዙ አደገኛ ነገሮች አሉ የአገሪቷ አካሄድ አያምርም
    የስነልቦናዊ ሕክምና በጣም ያስፈልገዋል በጊዜው መደረግ አለበት

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 роки тому +9

    ጓደኞቼ! እነሱን ርሳቸው! ለሕመምህ ተጠያቂ ባይሆኑም ለመጥፋትህ ተጠያቂ ናቸው:: ለናት አባት: ቢያንስ ለፖሊስ ማሳወቅ ነበረባቸው:: ከነሱ ካልራቅህ...!?

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 роки тому +6

    ትልቅ እርዳታ ያስፋልገዋል ስራ የጤና ወጣቶች ስራ ስያጡ ምንይሁኑ ያሳዝናል ይጥራል መስራት ቢችል አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 роки тому +11

    His Father must talk with his son openly, there's something wrong he needs rest ,help and support.maybe he have bad friends: drug, alcohol.....etc dependents.

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 2 роки тому +1

    አንስተው ቤታቸው ያስገብት ሰው ትልቅና አስተዋይ ናቸው ይህን ባደርግ በሆነ ጉዳይ ተጠያቂ ብሆንስ ብለው ሳይሆን የክርስቶስን ቦታ ሸፍነው በርህራሄ ቤታቸው አስገብተው ለበለጠ አደጋ እንዳይጋለጥ ነው የረዱ ቤተሰቡን በሙሉ ስለዚህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው 🙏🏾💕

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +4

    ውይ እመቤቴ ክብር ምስጋና ከነልጅሽ!!

  • @tsadkangebru6765
    @tsadkangebru6765 2 роки тому +4

    አስጠጉ የተባሉትን ሰው አግኙና ጠይቁልን ችግሩ እነሱ ጋር ነው ልጆቻችንን ሳይጨርሱ ትልቁን ሚስጥር አሳውቁን እንዴት የሰውልጅን ይዞ ለህግ ሳያሳውቁ ማቆየት ወጣትን ለሳምንት ማቆየየት ትልቁን ሚስጥር እባካችሁ

  • @user-pd3ot9tb4u
    @user-pd3ot9tb4u 2 роки тому +3

    አባቱ እደ አባት. እናት እደ እናት ያላቸዉሁ መሰፍሰፍ ድንቅ ነዉ.

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c 2 роки тому +4

    አላህ አወፍ ይበለኝ እንጅ ልጁ ምክንያቱ ምንም አልተዋጠልኝም አቀማመጡም እደገና እጁን ጣቶች አሥርግዜ ይቅምላል እደሤት ቤተሠቦቹ ልጃችሁን በፀባይ ጠይቁት ወደውጭ እድወጣም አትፍቅህዱለት ከናንተ አይን አይራቅ ምኑም አልተመቸኝም ዘመኑ ተበላሽቷል ተሣሥቶ ህይወቱን እዳያበላሽ እናንተንም ቤተሠቡንም ሀገርንም እዳያሳዝን አላህ ይጠብቅላችሁ ልጁ እደግሞ አቀማመጥሕን አሥተካክል እግርሕን አታነባብር የእጅ ጥፍርሕን አትብላ

  • @degefu3122
    @degefu3122 2 роки тому +28

    ይህንን ልጅ ክትትል አርጉ የሆነ ሱሰ ውስጥ ገብቱል ጥንቃቂ አርጉ ሁኔታው ችግር ያለው ይመስላል ምን ሆኖ ነው ልብሱን የሚያጥቡት በደንብ ተከታተሎት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 2 роки тому +1

      ዲፕሬሸን ውሰጥ ይሆናል ከፈጣሪ በታች ቤተሠቦቹ ከጎኑ መሆን አለባቸው

    • @tigistwoldu587
      @tigistwoldu587 2 роки тому +1

      Yemetel besheta albet tebalachu eko balgewoche hulunm neger bebalge metergum setodu

  • @fitsumefi
    @fitsumefi 2 роки тому +6

    ይሄ የአጋንት ሴራ ነው
    በኢየሱስ ስም ስራው የፈረሰው ይሁን 🔥🔥🔥 የእግዚአብሔር እሳት ይበላው🔥🔥🔥🔥🔥 ወንድሜ ልብህን ለክርስቶስ ስጥ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 роки тому +1

      እውነት ነው አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 2 роки тому +2

      ትክክል!!! ዮሃንስ 10:10 ላይ ሌባው ሊሰርቅ ሊገድልና ሊያጠፋ ይመጣል ይላል እኔ ግን ህይወት እንዲሆንላችሁና እንዲበዛላችሁ መጣሁ አለን እየሱስ ክርስቶስ ታዲያ ማስተዋልና መቀበል የኛ ድርሻ ነው እግዚአብሔር ማንም አያስገድድም ለምን የሚጠቅመንን ክርስቶስን ስለሰጠን ከዚህ ወዲያ መውደድ ስለሌለ !!!!!!!!

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 2 роки тому +21

    ወድሜ አቀማመጥህ በጣም ያስጠላል እረ እደ ወድ ቁጭበል ወይ ወላጅ ታሳዝናላቹ ልጃቹ ግን ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይመስልም

    • @user-ue1tv5vl1j
      @user-ue1tv5vl1j 2 роки тому +3

      እሚያወረዉ ሁሉ ዉሸት ይመስላል😥😥

    • @feriferi1115
      @feriferi1115 2 роки тому

      Ere Liu bdenb yastawkal weyne tkyroal yeejun Kat akemametun eyut

    • @selamleethiopia5957
      @selamleethiopia5957 2 роки тому +1

      Ewenet belshal betsebu yasazenal honom yaweraw bemulu weshet new lela mesmer lay new yalew fetari yedrselet

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 роки тому

      እነዛ ወንዳገረዶች ለክፈውት እንዳይሆን እግዚአብሄር ይድረስላችሁ።

    • @abezashtedla6183
      @abezashtedla6183 2 роки тому

      የቤተሰቡን ስሜት ለመጠበቅ ስንል የምንሰጠው ሃሣብ አስተማሪና ገንቢ ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 роки тому +1

    ልጁ ከክፉ መናፍስት የሆነ ችግር ያለበት ይመስላል ።ተከታትሎ ጸበል ቢገባና ቢጸልይ ቢጾም ጥሩ ነው።
    አጋንንት ነው የሚጥለው ።መንፈሳዊ ህክምና አድርግ ወንድሜ ።
    ሕይወታችን በብዙ ወጥመድ ውስጥ ነው የሚያልፈው።
    እግዚአብሔር ይርዳህ።
    ጊዜ ሰጥተህ የጀመርከውን የቃጽላ ማርያምን ጸበል ውሰድ ሱባኤ ግባ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ! ኡህህህ ተገኘ ተመስገን
    ከስም ሁሉ በላይ ማርያም ።

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 2 роки тому +16

    ኡፋፋፋ ተመስገን የነረ ጌታ ለተጨነቁ ሁሉ አንተ ድረስላቸዉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      እናትስ አታልቅስ እንኩን ደስ አላችሁ ውዴ የእናት ደስታ ሚያስደስትሽ ከሆ እኔም ደስ ይበላኝ ስብስክራይብ አርጊኝ በቅንንነት🥰🥰🥰

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 2 роки тому +4

    ናእትናኤል እተበሣጭ ገና እንተ ልጅ ነህ እይዞህ ሁሉ ነገር ቀስ በቀስ ይጀምራል ቅድም ለጤንነህ ተራራጥ ለስራ መጨንቅ ያልብህ እድሜ እይደለም እሁን ስራ ደግሞ ይመጣል ስራ በራሱ ግዜ ! እራስህን እረጋጋ እናት እና እባትህን ደህና ያርግልህ እነሱም እሳድገው ስትበሳጭ ማይት ከባድ ነው እይዞህ ሁሉም ነገር እግዜር በስዓቱ ያመጣዋል እሺ !!!

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 роки тому +5

    ወላጆቹ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ልጁ ግን 6 ቀን በሙሉ ያለመደወሉና ያለመምጣቱ ጉዳይየሆነ ችግር አለ የደበቁን ሚስጥር አለ የነገሩን ታሪክ እውነት አይደለም::

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ድግል ማርያም ህመምህም ትፈውስህ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому +13

    አሜን አሜን አመቤታችን ምስጋ የድረሳ ትእኳን ተገኘ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 роки тому

      ልጂ ግን መናገር ያልፈለገው ነገር አለ የሆነው ሁኖ እናት ስታልቅስ አያሳየን ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርገሽ አናቴን አጋጭኝ 🥰🥰🥰

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 2 роки тому +5

    ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ እምነት ፀበል ተጠቀም በሃይማኖት በርታ ጠላትህ ሰይጣን ይውደቅ አሜን፫

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 роки тому +4

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ
    የልጃችሁን ደስታ ለማግኘት ቁጭብላችሁ ተወያዩ :: ትንሽ ቀዝቀዝ ያለ የቤተሰብ ፍቅር ያለ ይመስላል:: መልካም እድል ለሁላችሁም ::

  • @ali-jq3jr
    @ali-jq3jr 2 роки тому +6

    ግልጽ ያልሆነ አነጋገር ይታያል ለማንኛውም ቤተሰብ በግልጽ ተነጋገሩ ፍቅር ካለ ቆሎ ቆርጥሞ መኖር ይቻል

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 роки тому +6

    አሁንም እግዚአብሔር እሱንም ያስተካክልላቹሁ፣ ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ።