እዚሁ አዲስ አበባ ሆኖ በቤተሠብ ነበር የተዳርኩት !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 937

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta 2 роки тому +271

    ስታምሩ ልጅ በልጅነት ይሉሻል ይህ ነው !!ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому +1

      የኔማር ደምሪኝ😥

    • @zematube8985
      @zematube8985 2 роки тому +1

      Aberos tube ፕሮግራሞችሽን እየጠበቅን ነው

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      Abrus
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 роки тому

      @@mahi141 ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 роки тому +97

    እጅግ በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ😍❤!!! ጠንካራ እና ቆንጆ እናት!! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያለምልመው!!!😍🙏

  • @judim6077
    @judim6077 2 роки тому +81

    ቆንጅዬና ጀግና እናት ነሽ በቆንጆ ልጆች ተባርከሻል.....ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።❤👍👍👍

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @tewbelwodaje8710
    @tewbelwodaje8710 2 роки тому +23

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! አንቺ ከመነሻው ከወላጆችሽ ሀሳብ ከመቀበል ጀምሮ በሕይወት ጎዳና ያጋጠሙሽን ዘርፈ ብዙ ለሰው የምነገሩና የማይነገሩ ችግሮችን ተቋቁመሽ እዚህ ደርሰሻል፡፡ በእንዲህ ዓይነት በሞገስና በክብር በተባረኩ ልጆችሽ ግራና ቀኝ ተጅበሽ ለዛሬ ለመብቃትሽ ምክንያቱ ትልቁ እግዚአብሔርን እንደሆነ በመግለጽ ሀሴት አድርገሻልና ጌታ ኢየሱስ አንቺንና ልጆችሽን በሁለንተና ይባርካችሁ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +39

    በጣም ታምራላችሁ የትዳርሽ ውጤት እነዚህን የመሳሰሉ ጥሩ ልጆች ሰጥቶሻል እግዚአብሔርን አመስግኚ🙏🏾ልጆችሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ በጣም የሚያምሩ እና ለእናታቸው ያላቸው ፍቅር ያስደስታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾🌺♥️

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 роки тому +57

    እራኪ መልካም ስው በጣም ደስ ይላሉ እናት እና ልጅ ሳይሆን ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 роки тому +72

    በጣም ታምራላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እናቷችሁን ተከባከቧት የልጂ ልጂ ለማየት ያብቃሽ ማሚየ😍 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧቿን ይጠብቅልን 😘🇪🇹

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому +1

      በምታምኑት ደምሩኝ ስደት ስለችት ብሎኛል😥😥

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому +28

    ዋው በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነበር, ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያለቁው በጣም ደስ የምትል ቆንጆ አርአያ ምትሆን እናት ናት፡ በእውነት እግዚአብሔር አመስግኚ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጆች ማግኘት መባረክ ነው፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @humanityfirst731
    @humanityfirst731 2 роки тому +15

    በልጅነት መውለድ ደስ ይላል ሲያድጉ ያስደስታሉ በጊዜው መከራና ስቃይ ቢሆንም በተለይ ተደፍራ ወይም ያለፍላጎቷ የወለደች ሴት ሲሆን ስቃዮ ይጨምራል እኔ በልጅነቴ ተደፍሬ መንታ ልጆች ወለድኩኝ በ14 አመቴ ከዛ ግን ጊዜ ጠብቄ በአባቴ መሳሪያ ሀራስ ቤት ተነስቼ ነው በጥይት መትቼው እኔም ሳልታረስ ሲደፍረኝ ያላሰሩትን በጥይት ስለመታውት 4 አመት አሰሩኝ ከሀራስ ቤት ተነስቼ እስር ቤት ገባው ከተፈታውም በሃላ በባህር ከሀገሬ ወጥቼ በሊቢያ አድርጌ አውሮፖ ገብቼ ፈጣሪ ፈቅዶ ልጆቼንም እያስተማርኩ ዮኒቨርስቲ ደርሰውልኛል ታናሽ እህታቸው ነው የምመስለው አሁን

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      ተመስገን ወንድሞችሽን አገኘሽ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      Humanity first betam gobez jegna nesh enem behon adergew neber yeset medefer betam yasazinal ena anchi yaregishiwin hulum beyaderg lela yemedefer set balnebere.

  • @dagialax
    @dagialax 2 роки тому +21

    አቦ ደስ እምትል እናት ልጅ በልጅነት👌 በዛላይ ፍታ ያለች እናት ከቁንጅና ጋር 👏👏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +17

    እንደ ክርስቲያን እግዚአብሔርን ማመስገን አለብሽ ከእድሜ የበለጠሽ ሰው በማግባትሽ ምንም መፀፀት አይገባሽም እሱን ባታገቢ ኖሮ እነዚህን ቆንጆ ልጆች አታገኚም ነበረ እኔም በእድሜ የሚበልጠኝ ባል ነው ያገባሁት ምንም ማለት አይደለም አዳም እኮ ከሄዋን በእድሜ ይበልጣት ነበረ 🤩

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому

      Anchi feligesh yihonal gin esa satifelig mehonu new.

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 2 роки тому +1

      @@nejatali7088 እንዴ አዲስ አበባ ተወልዳ አድጋ አላገባም ማለት ትችል ነበረ እኔ እንደመሰለኝ ወላጆችዋ እንደ ክርስቲያን በክብር እንድታገባ እና ወደ ሌላ መጥፎ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ብለው ይመስለኛል ትዳር ያዢ ያልዋት ግን ካልፈለገች በጊዜው መቃወም ትችል ነበረ አሁን ምንም ሊቆጫት አይገባም ደግሞም መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም እግዚአብሔር ሰውን በማንነቱ እንጂ በእድሜ አያይም ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰሉ ቆንጆ ፍሬዎች አገኘች እድሜ ከተባለ ደግሞ አዳምም ከሄዋን ይበልጣል ችግር የለውም።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      @@genetgashawabebe8768 Betesebochan tifera yihonal demo enbi endemebal alwikim alech. Mekari gadegna yelatim. Behonim beza temarin yalu beteseb yerasachewin ekuya yikebidal. Konjo silehonech wondoch yabelashubinal bilew lemetaw bal setat. Anchi kezi temari lijishin lanichi ekuia atidari. Ene lerasem hone lelije alaregewim mirchaye new mircha kesew sew yileiaial.

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 2 роки тому +1

      @@nejatali7088 አመሰግናለሁ ስለ ምክርሽ ተባረኪልኝ

  • @Sassy387
    @Sassy387 2 роки тому +6

    This lady makes so much sense. After a long time I found a video worth my time.

  • @Kemengede2016
    @Kemengede2016 2 роки тому +11

    ፍርዬ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ህይወት ነዉ ያሳለፍሸው። የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ። እነ አሜንና ያፌትም እንዲ አድገው መከታ በመሆናቸው እግዚአብሔር ይመስገን። ራኬብዬ የሚያበረታታ ታሪክ ያላቸውን እንደሁለት የሆኑ ቤተሰቦችን ካሉበት እየፈለግሽ ወደኛ ስለምታደርሺ እናመሰግናለን ።

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 2 роки тому +8

    የኔ እህት በልጅነት ማግባት መጥፎ አይደለም ከብዙ ሀጢያት ይጠብቃል!! እነዚህን የመሰሉ እኩያ ልጆች እረ ለ እግዚአብሔር አመስግኜ። እነ እንደተመረቅኩ ነው ያገባሁት(21) አሁን ላይ እግዚአብሔር በ5 ልጆች ተባርከለሁ ። June 30 ሲመጣ 31 አመት እሆናለሁ። ያኔ ማግባተ ከብዙ ሃጢያት ነዉ ያመለጥኩት። የመጀመሪያ ልጄ ከ3 ወር በሗላ 9 አመት ያደርጋል። ትዳር እና ልጅ በልጅነት። ልጆች በርካቶች እንጂ እርግማን አይደሉም!!!! ፍሬ / 🇺🇸

    • @iree5597
      @iree5597 2 роки тому

      Liki bileshali

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 роки тому +58

    ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያቹ ስታምሩ ቀናሁባቹ በጎ ቅናት የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሏቹ ኑሩ እዉነተኛ ደስታ በጌታ ነው። ቅዱሱ መጽሃፍ ቅዱስ ሁልጊዜ በጌታ ደሰ ይበላቹ ስለሚል።

    • @semretkebede320
      @semretkebede320 2 роки тому

      በጣም ጉበዝ ጠንካራነሽ አሁንምየልጆችሽንፈሬያሳይሽ መዳኔአለምይርዳሽ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ማሻአላህ ታምራለችሁ የአላህ እኔስ መች ይሁን ከልጆቼ ጋ የምጋነኛው እኔም በልጅነቴ ነበር ቤተሰቦቼ የዳሩኝ የ15 እና የ14 አመት ልጆች አሉኝ ከተለየዬን 12 ልሞለኝ ነው እውነት ከስደት ተለቅቄ ሀገሬን እገበ ይሁን

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 роки тому

      Kefetary gar awne tegebiyalsh lehagersh yabekash menm enqan besdet benorm gen lejochi ategebi nachw gen kebiteseb reco menor kebad new yetmegeshwen welu fetary yadergelsh

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 роки тому

      @@ayoubaayoub7215
      አማሰግናለው ለመልካም ምክርክ 👍👍👍

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 2 роки тому

      Ayizosh

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 2 роки тому

      #እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ መንታ መንታውን ይስጥሽ።

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 роки тому +31

    ደስ የሚል ምስከክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች። ራኬብ አንቺን አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому +1

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 роки тому

      @@mahi141 ነይእንደማመር

  • @afomiafomi1127
    @afomiafomi1127 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ቀጣይ ዘመናችሁን ይባርክለችሁ። አንቺን የረዳና የአበረታ አምላክ ሌሎችንም ያበርታቸው እውነት ጀግና እና አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @rebeccatesfaye6915
    @rebeccatesfaye6915 2 роки тому +9

    You are a great mother. You shielded your children from unnecessary burden in their delicate years. Very gentle and well-mannered young men. Blessings to you all..

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 2 роки тому +2

    ሚሚዬ እርጋታሽ የሚገርም ነው ከነልጆችሽ ተባረኪልኝ!

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 2 роки тому +20

    በጣም ደስ ትላላችሁ ልጆችሽም በጣም ያምራሉ መልክሽም ያምራል❤️🙏🏾

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому +65

    ራኪ ስወድ ኢቢኤስን ሳይ ሁሌም አችናአስፋውን አስታውሳለው እስኪ አድቀን ካስፋውጋር ቪዲዮስሩልን

    • @jemalabdela7387
      @jemalabdela7387 2 роки тому +1

      Awo enem mert gazetgna nate besua Ekorbatalewe mert chlota Alate

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 2 роки тому +5

    የዛሬ ክብርሽ ያከበርሽው የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረኪ ፈጣሪና ትዳርን ያከበርሽ ልዩ ሴት የዘንድሮ ባለ ትዳሮች ከዚ ሊማሩ ይገባል

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 роки тому +9

    አንችን የረዳ ጌታ ስሙ ይባረክ
    እውነት ነው ልጅ በልጅነት የሚባለው ስታምሩ ተባረኩልን
    ራኬብዬ አንችም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @dido2715
    @dido2715 2 роки тому +7

    Feruye...... you are amazing... am soooooooooooooooooooo Happy to see you all. Glory be to God. Yes you are a Mother , Sister and a friend... you are special... Love you so much!

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን በልጆችሽ አኳራሽ ደስ ትላላችው ልጆችሽንም ይባርክልሽ አንቺም የምትደነቂ ትልቅ እናት ነሽ 💕💕
    አንድ አስተያየት ግን ሳልሰጥ ማለፍ ፈጽሞ አልፈልግም የልጆሽ አባት ጋር ስትኖሩ ስለዳቦ የሰጠሽው አጋጣሚ ሊታረም ይገባል ኢትዩጵያዊ የሆነ ስው ለአመትባል ዳቦ ቤተስብ ውስጥ ያለ ትልቅ ስው አባት ጸልዮ መርቆ የሚቆርሰው ትልቁ ሊያኳራን የሚገባ ባህላችን ብዙው ኢትዪጵያዊ ቤት የሚደረግ ነው እሱን ለማድረግ የንጉስዊያንቤተስብ ብቻ መሆን አይጠበቅም ቤተስቦችሽም ይሄን ሳይነግሩሽ ማለፍቸው , ገርሞኛል : በዚህ ላይ አስተማሪ ሆነው ትንሽም አስደንግጦኛል : ልዩ የሆነውን በዕላችንን ብናውቅ ባንረሳው ያኳራል !!!! በተረፈ በርቺ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ !!!!!! እናት ማለት አንቺ ነሽ

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 роки тому

      በትክክል እኔም ልጽፍ ነበር በተለይ በክርስትና ደቦ መቁረስ እና በግ ማረድ አንድ ነው የሄ ሜለት ደግሞ ሴት ያረደ ደግሞ ወንድ አይበል ሴት ራሱ So የፈለገ የኑጉስ ዛር ብትሆን ወንዱ በርክኝ ብሏት ነው የማያልፈው

  • @zuzu3507
    @zuzu3507 2 роки тому +42

    ራኬብ ግን ስወድሽ ፓለቲካ ውስጥ አትገቢ ሀይማኖት ውስጥ አትገቢ በቃ ሂወትሽን ነው ምትኖሪው 🥰

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому +1

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 роки тому

      @@mahi141 ነይ

    • @ሜና
      @ሜና 2 роки тому

      @@ahlutube8472 አሀሉ ደምሪኝ
      Thank you

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 роки тому +14

    ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ረድቶሽ በልጆች ተባርከሻል ::
    ማንም ወላጅ ለልጁ መጥፎ ነገር ባያስብም ጥቂት ወላጆች የልጆቻቸውን ሳይሆን የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ በማየት ልጆቻቸውን ያልሆነ ትዳር ውስጥ ይከታሉ አንቺ ባገባሽበት ጊዜ 22 አመት በፊት ማለት በ1992 ዱሮ የሚባል ጊዜ አይደለም በዚህ ላይ አዲስአበባ ውስጥ የተማረ ቤተሰብ ክርስቲያን የሆኑ ወላጆች በእድሜ ትልቅ ለሆነ (ሀብታም ባል 🤑 )በወላጅ ምርጫ ልጅን መዳር ትንሽ ይከብዳል :: እኩያዋ ባል ቢሆን አብሮ ሰርቶ ማግኘትና ማደግ በተለይ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ::
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏻🙏🏻
    በይ እኔም ሁለት ሴቶች ልጆች አሉኝ
    ልጅሽን ለልጄ ♥️😂

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 роки тому +1

      መጨረሻ ላይ አሰቅሽኝ ወንዱን አንቺ ልትለምኚ ⁉️🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 2 роки тому +1

      @@narditube4378 ለቀልድ ያህል ነው እንጂ በኔ ምርጫ ታየኝ እኮ 🙈🤣

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      @@felenuna8034 😁

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому

      @@narditube4378 Beteley lijin yewelajocha ekuya medar kebad new. Even ekuya behon belijinet kebad new.

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 2 роки тому +3

    ፍርዬ ድንቅ ምስክርነት ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ፡፡

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 2 роки тому +2

    Firiye Yetewedesh YeGeta set tebareki. hule lejocheshen church wust sayachew bezi edmeyachew Egzeabeherin wedew bichegna mirchachew adergew seyamelku betam edenekalehu. Zare degmo detail yalefshibetin selesemahu dess belognal. enem lijochen sasadin be Egzeabher tsega endetemamen. Tsegaw endet lijochen masadeg endalebegn endemiyastemiregn, endalfera, anchin yeredash yawu tsega enenem lijochenim endemireda endetemamen redtognal. Tebarekulign hulem yimeribachu, lemlimu. Firiye gin siyagebu.....
    Raki Firiyen ena lijochuan silakerebsh betam dess belognal . Tebareki!

  • @seritu9867
    @seritu9867 2 роки тому +15

    በጣም ታምራላችሁ ልጆችሽ እኩዮችሽ ደስ ሰትሉ እ/ግ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +11

    የታደልሽ እናት ነሽ ዋዉ ምታምሩ ቤተሰብ ናቹ ለእናታቹ እረጅም እድሜ ይስጥላቹ ቤታቹ በፍቅር ይሞላ እራኪዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት 🥰

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому +7

    ሞገሳችሁ እራሱ ያስጎመጃል ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን🙏የነጃፒ ቸርች ሆኖ አለመለምለም አለመባረክ አይቻልም ያንንም ቸርችና ባለራዩን ጌታ ይባርከው እኔ ስመጣ አዛ ቸርች መጥቼ መማር እንዴት እንደምጓጓ ደሞ አይቀርም ተባረኩልኝ እንደዚሁ ልምላሜያችሁ ይጨምር

  • @ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ
    @ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ 2 роки тому +14

    ይግርመል ልጅ በልጅናት መልት ይሄ ነው ማሻ አላህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +27

    ራኪየ መልካም ሰዉ የምታቀርበያቸዉ
    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 роки тому +7

    እንደው ልጅነትሽ ይሆናል እንጂ አስተማሪዎችም ቤት ዳቦ ምን ጊዜም ከመቆረሱ በፊት ይባረካል:: ያውም በቤተክርስቲያን ሥር አድገሽ:: ትዕግሥት ጥሩ ነው ዛሬ ቸሩ እግዚአብሔር በልጆችሽ ባርኮሻል አይዞሽ::

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 роки тому +1

      Betam.. esu 0art enem germognal. Even ye 10amet lij higne abate wey abate kelele talak wendime new dabo yemikorsew gin yasekal

  • @mahikonjo7789
    @mahikonjo7789 2 роки тому +45

    What a beautiful family 🥰 I want my kids to love me the way they love there mom 😍

  • @engidadagne6907
    @engidadagne6907 2 роки тому +1

    በጣም ጨዋ ያሳደገሽ መሆንሽን አስመሰከርሽ !! የቲቸር ጌጥዬ እና የቲቸር ብዙአየን ልጅ ተባረኪ !!

  • @mennamichael7181
    @mennamichael7181 2 роки тому +3

    ስልማያልቀው ስጦታና በረከት እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏 በጣም ቆንጅዬና ድንቅ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረክ ይለምለም❤❤❤❤

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 роки тому +16

    እኔም እንደአንቺም 15ዐመት6ወር ነው የተዳርኩት እሱምእንደአቺ በቤተሰብ ነው ጋብቻው የተፈፀመው አንም መልካም ልደት ይሁንልህ ግን አሁን ልጆችሽ ወንድሞችስ ሆነውሻል እኔም እንዲሁ ሶስት ሴቶች ልጆች አሉኝ አሁን ያለሁት እሱ በሕይወት የለም እኔ ግን ከልጆቼ ጋር እህቶቼ ሆነውኝ ጥሩ ተምረው አግብተው አያት አድርገውኛል እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 роки тому +2

      የረዳሽ ያገዘሽ ጌታ ይባረክ::

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥😥

    • @marthatube1001
      @marthatube1001 2 роки тому

      @@mahi141 እሺ ቤተሰብ እንሁን

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 роки тому +16

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @likemelaiktkidusmikael474
    @likemelaiktkidusmikael474 2 роки тому +2

    ታዉቃላችሁ ለምን እንደዚ ጠንካራ የሆነችዉ እናንተ የተባረካችሁ ስለሆናችሁ ነዉ ባል ክፉ ቢሆን ይፈታል ልጅ ክፉ ቢሆን ግን ምንይደረጋል ስለዚ እናንተ ተባረኩ ቅን ልጆች

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 роки тому +10

    ወይ መታደል እውነት የኘሱ እናት አትመስልም ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥

  • @misganakassa123
    @misganakassa123 2 роки тому +1

    Firyeee yene ልበ ንፁህ መልካም ሰው !!❤️❤️❤️❤️ what a great life testimony ! My eyes fills in to tears ! You great mom great women of God . እንኳን ጌታ ረዳሽ !

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የተደረገለትን ያመሰገነ ያስመስገነ እግዚኣብሄር እንኳን ረዳሽ የልጂ ልጂ ያሳይሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 роки тому +1

    ዋው ስለእናንተ ፈጠሪ አምላክ ይመስገን የኔ ቆንጆ ደርባባ አስተዋይ ምንም ሳይበግርሺ እነዚህን ጀግኖች ለአገር እና ለቤተሰብ አሪያ ስለሆንሺ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes 2 роки тому +29

    Oh, how I love this family😍!
    Feels like I'm watching someone I know for a long. May God bless you and your boys abundantly!!!!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @mulu199
    @mulu199 2 роки тому

    ፍርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ፍርዩ ጌታ ይመስገን ልጆችሽ እንዲህ አድገው አንችም አምሮብሽ እንዲህ በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይክበር ፡፡ ፍርዬ ሙሉ ነኝ የኢማክዶ የጋሽ ዮሴፍ ፀኃፊ የነበርኩት ነኝ፡፡

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +5

    ደስ የምትል ሴት አቤት ያለ እድሜ ጋብቻ የስንቷን ጀግና ሴት ህይወት እንዳበላሽ ብቻ እኩያ ልጆችሽን አድርስሻል ቶሎም አያት ትሆኛለሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ አንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ ታምራላችሁ❤️❤️❤️

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥😥

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 2 роки тому +1

      ህይወቶ አምሮበታል ያኔ ባታገባ ዛሬ እዚ ላይባላየነታ። በልጅነት ማግባት የሚባለዉ ከ12 አመት እስከ 18 አመት ካገባ ነው።

  • @esseyekassahun7114
    @esseyekassahun7114 2 роки тому +1

    ወይ እህቴ የሚገርም ታሪክ ነው ያለሽ ሁሉን ያሳለፈሽ እግዚአብሔር ይባረክ እኔ የማቅሽ መንፈሳዊ ሚዲያ ላይ ነውና አሁንም ጌታ አብዝቶ ራእይሽን ያስፋ እነዚህን ወርቅ ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ!!!

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 роки тому +44

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድለኛ ነሽ ልጅ በልጅነት

  • @yonasgudena2155
    @yonasgudena2155 2 роки тому +2

    የሚደንቅ የህይወት ተሞክሮ ነው ትልቁን ክሬዲት ለእግዚአብሔር መስጠታችሁ የነገራችሁ ስኬት ሚስጥር ነው ረጅም እድሜ ጤና እድሜ ፍቅርን እግዚአብሔርያብዛላችሁ የተናገሩት በሙሉ እውነተኛ የህይወት ተሞክሮአቸውን ነው ምናልባትም በቅርበት ስለምናውቀው ነው ራኬብ በዚህ አጋጣሚ የፕሮግራሞችሽ ተከታታይ ነኝ በርቺ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +5

    ስታምሩ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እኩዮች ሲሆኑ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ እናት እና ልጆች ውብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +2

    ወይኔ እንደት እንደምታምሩ በፈጣሪ እርጋታችሁ ስርአታችሁ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጀግና እናት

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 2 роки тому +3

    What a beautiful family,may god bless you ,this you man really got a good Manners,she is one of the best mom ,Thanks Rakeb for bringing this awesome story

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 2 роки тому +2

    በጣም ነው የምታምሩት ዘመናቹ ይባረክ ለእናታቹ ጤናና እድሜ ይስጣት
    በናንተ ውስጥ እራሴን ነው የሳልኩት ሁለት ወንዶች ልጆች አሉኝ የማጀመሪያው ልጄ ተናግሮ ማሳመን አይችልም ማኩረፍ ነው የሚቀናው ትንሹ ግን በቃ የደረሰበትን
    ነገሮች በሙሉ ነው የሚነግረኝ በጣም ይገርማል የመጀመሪያ ልጅ የዋሆች ናቸው
    በጣም ይገርማል አንድ ነው ታሪካችንን እኔም ልጆቼን እናትም አባትም ሆኜ ነው ያሳደኳቸው እነሱ ለኔ ሂወቴ ናቸው እናቴም አባቴም ልጆቼም ሁለ ነገሬ ናቸው ያሉኝ እነሱ ብቻ ናቸው እናትነት በጣም ከባድ ነው በተለይ ብቻሽን ሆነሽ ስታሳድጊ በልጅ ትፈተኛለሽ ዋናው ጠንካራ መሆንሽ ነው ጠንካራ እናት ነሽ ራኬብዬ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሻለው ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @hanaamare7206
    @hanaamare7206 2 роки тому +5

    Mimiye you are an amazing woman , beautiful in & out , lovely family since your parents …..keep shining

  • @life2680
    @life2680 2 роки тому +1

    በጣም ጠንካራ እናት መሳሌ መሆን ያለብሸ እባክሸ መፀሀፍ ፀፌዬ ሰለህይወት ታሬክሸ በጣም ደሰ የሚትይና የምታኮሬዬ ሴት ነሸ አምላክ ዘመንሸን ይባርክሸ ከነልጆችሸ ራኬብዬ እናመሰግናለን

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 2 роки тому +5

    So amazing woman and wonderful family God bless you with everything especially your dreams

  • @genetalemayehu2269
    @genetalemayehu2269 2 роки тому +1

    አንቺን ባየው ጌዜ ሁሉ እግዘብሔርን እንደሷ እሆን ይሁን እላለው አራያዬ ነሽ እና ተስፋን ሁሉ እሰንቃላው ጀግናዬ ነሽ

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 роки тому +3

    What a beautiful family Rakiye thanks for sharing their life with us she is so strong God bless them.👋👋

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому +1

    እኔም እንዳንች ነው ያገባሁትና ደግሞ ተመሳሳይ ግን እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ መልካም ሆኖልኛል ሆነልሻልና እግዚአብሔር አመስግኝ በጣም ደስብሎኛል ተባረኩልኝ ታምራላችሁ

  • @hirutfisseha1176
    @hirutfisseha1176 2 роки тому +8

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሄር የሁላችንንም ልጆች እንደዚህ የተባረኩ ያደርግልን፡፡

  • @azebdibisa1450
    @azebdibisa1450 2 роки тому +2

    እጅግ ምርጥና ጎበዝ እናት ነሽ አንቺንም ልጆችሽንም ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 роки тому +4

    እድለኛ ነሽ ባሁን ሰዓት በልጆችሽ ደስተኛ ነሽ ስንቱ እህቶቻችን ያለፍላጎታቸው ተድረው እድሜ ልካቸውን የሚሰቃዩት :: አግብተው የልጅ ልጅ ለማየትም ያብቃሽ

  • @sinkneshgulema9692
    @sinkneshgulema9692 2 роки тому +1

    ጠንካራ ነሽ አንደኛ ነሽ እውነት አሁን ደስ ሊልሽ ይገባል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +5

    በጣም ነው የምታምሩ እውነት ልጅ በልጅነትይሔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽን ግን እኮ ባሕል ብቻ ሳይሖንዳቦ መቁረስ በማንኛውም እምነት እራሱ ወንድ ነው የሚቆርስ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 роки тому +2

    ጀግና እናት ነሽ ልጆቻቸውን ለብቻቸው ለሚያሳድጉ እናቶች ትልቅ ተምሳሌት ነሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому +4

    እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ!!!!! እህቴ ነገር ለመልካም እንደሆነልሽ ነዉ እኔ የገባኝ እግዚአብሄር አዋቂ ነዉ፤ እነዚህን የመሰሉ መልካም ልጆች ጓደኛሽ የሆኑ የሚገርም እድል ነዉ ያለሽ፡ እዉነት ነዉ የእግዚአብሄር እርዳታ የበዛላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የተጨነቅሽበት ነገር ሁሉ ዛሬ ለመልካም ነዉ፤ በዚያ ላይ ልጆችሽ የተባረኩ ናቸዉ፡፡ በእዉነት በጣም እግዚአብሄርን አመሰገንኩት ስለናንተ፤ የሚገርም በጣ የተደሰትኩበት ቤተሰብ ነዉ ከምር፡፡

  • @senaitassefa7748
    @senaitassefa7748 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 proud of you👏👏

  • @JMCH555
    @JMCH555 2 роки тому +20

    Beautiful family ! God bless you more!

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @ethiohagere7196
    @ethiohagere7196 2 роки тому +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ ❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому +13

    😍😍ለ ዘላለም የተባርኩ ልጆች ያርግልሽ የ ልጅ ልጅም ያሳይሽ 🤲🤲🤲እናት

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @muluemebetwoldegiorgischew1472
    @muluemebetwoldegiorgischew1472 2 роки тому +2

    The Iron woman! God bless you and your lovely sons. I am so happy for you.

  • @ademebrahim3964
    @ademebrahim3964 2 роки тому +4

    ማሻላህ አንች ምርጥ እናት ነሽ ልጅን በልጅነት ፈጣሪ ሰቶሻል ድረሽ ኩለሽ የልጆችሽን ልጆች እምስሚ ያርግሽ እንዳችው ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ሚስት ይውፍቅልሽ አንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላሁመሶሌ

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 роки тому

      ኡፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 роки тому +13

    ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል ነው በልጅነት ይህን ፀጋ ማግኘት እግዚአብሔር በማያልፈው በረከት ይጎብኛቹ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @shasefa3673
    @shasefa3673 2 роки тому +12

    ተባረኩ ዘመናችሁን በክብር ኑሩ ውዶቼ ቆንጅዬ እናትና ቆንጆ ልጆች ።

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    ደስ የሚሉ ቤተስብ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስለ አባታቸው መታመም ስትናገር ስምህ ነገር ግን ልጆቹ ምንም ስላባታቸው ሲሉ አልስማሁም ከይቅርታ ጋር አባታቸው በሂወት አለ ምንም ግልጽ አርገው አልተናገሩም ትንሽ ስለአባታቸው ቢናገሩ መልካም ነበር God bless you all

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 2 роки тому +10

    🙌ጌታ ይባርካችሁ ብሩክ ቤተሰብ ❤️

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 роки тому +2

    ገራሚ ሴት ናት! እናት እኮ እራሷ እንደ ሻማ እየቀለጠች ለልጆቿ ብረሃን ናት።
    ደስ ትላላችሁ ከእናንተ ብዙ ተምረናል እራኬብዬ እናመስግናለን።

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @likemelaiktkidusmikael474
    @likemelaiktkidusmikael474 2 роки тому +3

    የሚገርመዉ የኔየመጀመሪያ ልጄስም ያፌት ነዉ ከሷ በእድሜ አንሳለሁ ግን የሃያሶስት አመት ልጅ አለኝ የኔ የህይወት ፈተናግን በጣም ከባድ ነዉ

  • @tigi273
    @tigi273 2 роки тому +2

    ታላቅ እህታቸው እንጂ እናታቸው አትመስልም ሺ አመት ያኑራችሁ በፍቅር

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 роки тому

      ግን በስንት አመቷ ወልደ ነው

  • @officialhannalemessa2180
    @officialhannalemessa2180 2 роки тому +3

    ተባረኩ ፍራዬ
    የተባረኩ የዋህ ንፁህ ልጆች
    ❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 2 роки тому +1

    እንዴት ነሸ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ጌታ ይባርካችሁ ቸመኘሁ ልጄ ከኔ ጋር ቢኖር ብየ አለቀሰኩ ነገሮች አኔና ልጄ አብረን እንዳንኖር አድርገው ናል ጌታ የታመነ ነው ጌታ ነገሮችን ሲያመቻች አነድ ቀን አብረን እንኖራለን በእናንተ ደሰተኛ ነኘ ተባረኩልኘ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +25

    ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ይባላል እውነት ነው እኛም ወላጆቻችን በልጅነታቸው ነው የወለዱን ስራ ድካም አስረጃቸው እንጂ

    • @zdbentahmed4839
      @zdbentahmed4839 2 роки тому +1

      በጣም በቻ ይኑሩልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      በጣም የኒማ መበሳቆላን ሳስብ ጪራሽ ሞተችብኝ አይ ዱንያ

    • @fkrtech
      @fkrtech 2 роки тому

      @@Nejat197 አይዞሽ እማ😭

    • @fkrtech
      @fkrtech 2 роки тому

      @@mahi141 እሽ

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 2 роки тому

    ወይ መታደል!!መጨረሻችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርላችሁ

  • @lidseid998
    @lidseid998 2 роки тому +4

    😊What a charming family, ❤ all beautiful and lovable. Freye. u are an amazing mom. 😍 So beautiful in and out. So humble, extremely kind and thoughtful since I know you.🤩 You are one of a kind. I am glad you can make this. It has a great lesson. 🤩You are a shining example to us and for anyone who cross your path. May God bless and protect all of you. Thanks to God.
    God is good all the time. 🥰👏👏👏

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አያት ለመሆን ያብቃሽ ...
    እናመሰግናለን ራኪ

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ ልጆችሽን❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hiwotgetu7932
    @hiwotgetu7932 2 роки тому +2

    Amen , God's blessing reveled by the fruit of your womb, God Bless you my sister with your lovely boys...

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 2 роки тому +4

    አነጋገሮ ግልጽ አየደለም!! ተጎዳሁ ብቻ። ምንድነወ ጉዳቱ???

    • @TM-ku3or
      @TM-ku3or 2 роки тому

      ያላፈቀረችውን ሰው በቤተሰብ ጫና ከአባቷ የሚበልጥ ሽማግሌ ድረዋት ነዋ በዛላይ በአናት በአናቱ አስወልዳት ነዋ ገቢቶ

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 2 роки тому

      @@TM-ku3or
      Kkkkkkk ሴት ሁሉ ግዜ እደቀባጠርች ነው። ወጣት ከበዳት ትንቺ ልጂ በዳት ኡኡኡኡኡ
      ሺማግሌ ሲበዳታ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
      ታዲያ ሴትን ማን ይብዳት???????
      የ ኢትዮጵያ ሴቶች መበዳታቸወ ላይቀር መቀባጥር ያበዛሉ።።
      ሽማግሌ የተባላው ልጂ በልጂ አርጎል። ማሽ አላህ።
      ያሆ አጉል የሴት ቅብጥት ነው።
      ምን ሆና ነው ብየ ነበር።

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe6325 2 роки тому +1

    በእውነት እናቶች ሁሉ ጥሩ ናቸው ግንደሞ እንደዚ አይነት ዋጋ ከፍለው ልጆቻቸውን ያሳደጉ እናቶች ልዩ እናቶች ምርጥ እናቶች ናቸው ደስየሚል ቤተሰብ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለበት ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራቾሁ ተባረኩ።

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +3

    ሰላም ፍቅር በክርስቶስ ለናንተ ይሁን ዋውውውው በጣም ትልቅ ተምሳሌት እናት ነሽ ልጆችሽም ጀግና ናቸው ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 💕💕💕💕💖💖💗💔💕💕💕💕💕💕💋

  • @loydshow6324
    @loydshow6324 2 роки тому +1

    ራኬብዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 2 роки тому +4

    Very interesting video, lovely family may god bless you guys!!❤❤❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому

    ከስጦታ ሁሉ ስጦታ በልጅነት ልጅ መውለድ መታደል ነው አልባከነም ዘመኔ የሚለው ሙዚቃ ላንች ነው ጀግና እናት ነሽ የመዳም ቅመም አለቀን በስደት

  • @yaredabebe5778
    @yaredabebe5778 2 роки тому +4

    What a Lovely Family ! God Bless you All !!!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥😥

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 роки тому +2

    ደስ ስትሉ ጌታ ይጠብቃች 😍😍😍😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ferneskebedetegegn4150
    @ferneskebedetegegn4150 2 роки тому +4

    ፍርዬ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል 😘❤️🥰

    • @mahi141
      @mahi141 2 роки тому

      በእናትሽ ደምሪኝ😥😥😥

  • @pate840
    @pate840 2 роки тому +2

    መልካም ልደት ይሁንልህ ። እድለኛ ነሽ እድሜና ጤና ለሁላችሁ ተመኘሁ ። በልጆችሽ ተደሰቺ ተባረኩ 😘