ህዝብ ታሪኬን ይስማ! ስዊድን ልጇን የተቀማች እናት! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 3,5 тис.

  • @enatrufale3613
    @enatrufale3613 3 роки тому +144

    እንዳንቺ አይነት እናት ከሺ አንድ ነው በራስሽ ልትኮሪ ይገባል አይዞሽ ከዛ ሁሉ ያወጣሽ አምላክ ዛሬም ካንቺ ጋር ነው አይዞን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 3 роки тому +567

    እባካቹ ሁላችንም ይችን እህታችንን በፀሎት እናሥባት 😭😭😭😭😭😭😭

    • @tirsitgebre890
      @tirsitgebre890 3 роки тому +1

      Liya yene konjo tebareke

    • @Oceanluvqueen
      @Oceanluvqueen 3 роки тому +1

      ishi igiziabiher yasibat betam new inbaye yemetaw

    • @swd3650
      @swd3650 3 роки тому

      እረ አዎ እናስባት

    • @aynalembaykedag2411
      @aynalembaykedag2411 3 роки тому +3

      እህት በጣም ብዙ መከራና ስቃይ አሣልፈሽ አሁን የተሻለ ኑሮ ላይ ነሽ ያለሽው እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎልሼል ስለዚህ ተሰፋ አትቁረጪ ልጅሽንም ፈጣረ ልቦናዋን ይመልሰልሽ መሲ የመጨረሻው ን ታሪከ አሣውቂን

    • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
      @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 роки тому +1

      Egzeyabhir yasbesh ayzosh ysewlj bmder senor bzu ftna ygtmwal kftna endnwta atbkn msly alben yegziyabherm kal ymengren yhen new bftna endatwdku tuna slue tblnal ezehch medr lay ymnenorew ktlatachen deyabelos gar new esu dgmo 24 sat lewtn yzornal slzih atbken ensly ayzosh Egzeyabhir ftrtun aytlm gen brche beyans bken 1 weym 2 geze slot adrge abune bzesmayat eyalsh ftareen tmasegnew twat ena mata abatochachen 7 yslot gezyatn azgajtewlnal egna gen andun enkwan madrs tsnonal Egzeyabhir yrdan sle ljwa mkra yanbachew dengel wladet amlak tasbesh ljwa wdajwa bstat kalkidan kmkra sga kmkra nefs tawtash brche bftna egzeyabhier yasnash tgena slye😇❤😇😍❤❤❤❤❤ ykrstos slam ydengel amaljnt ysadkan smatat erdet kalkidanachew ytbkesh ljochshenm tdarshenm Egzeyabhir ytbklesh ayzosh😇😇😇🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @Beautyinnature2
    @Beautyinnature2 3 роки тому +82

    ጀግና እናት ነሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከልጅሽ ጋ ባጭር ግዜ ያገንኝሽ 😭😭😭

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 роки тому +133

    ኢትዮ ኢንፎ ኤዲት አድርጋቹ ሰለመጣቹ አሪፍ ቅድም አይቼዋለው የልጅትዋ ታሪክ ያሳዝናል እርግጠኛ ነኝ ልጅሽ ለስዊድን መንግስት እንደምትፍራሽ እና ሌላም ነገር ተናግራ ይሆናል እህቴ ጠበቃ ካለሽ ቅጠሪ ልጅሽ ትመለስልሻለች አይዞሽ ፀጉርሽ እስትረስ ነው ብዙ ሰዋች የገጠማቸው አውቃለው ግን ያለፍው ታሪክሽን ለመርሳት ሞክሪ ቀሪ ዘመንሽን ነፃ ሆነሽ ኑሪ ልጅሽንም አትጫኛት ቆንጆ ልጅ ነሽ ፀጉርሽም ያድጋል ሂወትሽን በተቻለ አንድንም ቀን በቀን ኑሪው በቃሽ ነፃ ሆነሽ መኖር ሰጀምሪ ፀጉርሽም ያድጋል ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ በፍፁም ተስፍ አትቁረጪ አሪፍ ሀገር ነች ልጅሽ ምንም አትሆንም ለጤናሽ አስቢ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому +2

      እንደማመር

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому +1

      @@honeytube8513
      ተቀላቅያለው እኮ ቆንጆ ቆየን ፍሬንድ ከሆንን

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 роки тому +1

      ምኑን ይሆን ኤዲት ያረጉት አጓጓሽኝ😅

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому

      @@eyeab7657
      ክክክክክ በጣም አሳቅሽኝ ከምር

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +996

    ፈጣሪ ሆይ የእናት ደስታዋን እንጂ እንባዋን አታሳየን

  • @t8natt645
    @t8natt645 3 роки тому +84

    በስማአብ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰው ልብሱ ነው እንጂ ውስጦን ፈጣሪ በስተቀር ማንም አያቅለትም አይ እናትነት አይዞሽ የኔ እህት ልቤ ደማ

    • @fevenadiam6558
      @fevenadiam6558 3 роки тому

      Tekiklie yene enati be setirongei

    • @vvbg585
      @vvbg585 3 роки тому

      በጣም 💔💔💔😭😭😭

  • @tube4569
    @tube4569 3 роки тому +254

    የኔ እህት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ፀልይ ያኔ ከችግርሽ ያውጣሽን እግዚአብሔርን ተማፀኝ ዛሬም ታሪክሽ ይቀየራል የልጅሽን ልብ እመብረሀን ታራራልሽ ለቤትሽ ታብቃልሽ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 роки тому +106

    ይችን ጋዜጠኛ ሳላመሰግን አላልፍም የምር መልካሞች ናችሁ ሁላችሁም በርቱ!! አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ እህ እናት ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት ከባድ ነው አይዞሽ

  • @minaskitchen5379
    @minaskitchen5379 3 роки тому +55

    ልጅሽን ኣላህ ይመልስልሽ ይሄን ሁሉ ነገር የሆንሽላት ልጅ ልታውቅ ይገባል ግን ልንገርሽ ወላሂ ነው ምልሽ ያለ ዊጉ በጣም ቆንጆ ነሽ እንደውም ውበትሽን ደብቆታል

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 3 роки тому +85

    ይህ ታሪኬን ስው ይስማዉ የሚባል ሳይሆን እግዚአብሔር በኔ የስራው ምስክርነት ነው የሚባለው በፅሎት እንረዳሻለን ትላትና ባንቺ ህይወት ድንቅን ያደረገ እግዚአብሔር ዛሬም የልጅሽን ጉዳይ ይፈፅማል በፍፁም እታልቅሺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ስለሆነ

    • @melattadessealemu5182
      @melattadessealemu5182 3 роки тому +1

      Semagn wendma anet bena chama kalkomk bestkirr menm ligebah ayechilm

    • @melattadessealemu5182
      @melattadessealemu5182 3 роки тому +3

      Kant blay awkalw sel egizabhar bya balelhm egizabhar enan awkognal

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 роки тому +115

    አይዞሸ የኔ እናት ማንም ደልቶት የኖረ የለም መከራ ቢገጥምሸም እግዚአብሔር ክሶሻል ከመንገድ ላይ አንሰቶሸ ወደ መልካም ኑሮ አምጥቶሻልና አትዘኚ ሁሌም ከማመሰገን አትቆጠቢ አይዞሸ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 роки тому +1

      Ere hulum Etiopiawi tebedilo aladegem please lerasish bitcha tenageri

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому +14

    ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ፀልይ። ልጅሽ ትመለሳለች ብዙ። አትጨናነቂ ለጤናሽ አስቢ ለልጆችሽም አስቢ እግዚአብሔር ደስታሽን ያስማን አሜን

  • @meronlove5800
    @meronlove5800 3 роки тому +205

    ውይ እናቴ ልጄን ባትይዝልኝ ኖሮ እኔስ ይኸኔ የት ነበርኩ እናቴ አንችን የምገልፅበት ቃል የለኝም ኑሪልኝ። ልጅሽን አምጭ እኔ አሳድጋታለሁ ገና ልጅ ነሽ ልጅነትሽን ሳትጨርሽ አትቆራመች ብላኝ እሷ በደካማ አቅሟ አዝላ አሳደገችልኝ አሁን ልጄ 14 አመቷ ነው::
    ይህን ኮመንት የምታነቡ እናቴን መርቁልኝ

    • @alemneshassela1646
      @alemneshassela1646 3 роки тому +12

      እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው ልጅሽንም ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ

    • @tesfahope27
      @tesfahope27 3 роки тому +7

      እድለኛ ነሽ የኔ እህት እናትሽ ኖረውልሻል።አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @hiyabtekest4778
      @hiyabtekest4778 3 роки тому +5

      Enateshe egizbhare yebarkachew

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 роки тому +6

      እግዚያብሔር። አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ውብ እናት ናቸው

    • @samruemuye4395
      @samruemuye4395 3 роки тому +4

      Erejim edme ke tena gar lenatishhh

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 роки тому +121

    ምስኪን ስላል ለመድሽ ነው እንጂአርቲስቱ ሁሉ በዊግ አይደል እንዴ የሚኖሩት ማማዬ ውብና ቆንጅዬ ነሽ ያለዊጉም በጣም ታምሪያለሽ ፈጣሪ ልቦናዋን ያራራልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 3 роки тому +12

    የዛሬውን ለቅሶ ተቀይሮ በደስታ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ ይኼም ያልፋል ለም ምግዜም ሰው ሲጥለን የማይጥለን ፈጣሪ ብቻ ነው የእኔ እህት አታልቅሺ በርቺ ያሁሉ መከራን ያሻገረሽ እግዚያብሔር ዛሬም ካአቺ ጋር ነው

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 3 роки тому +263

    Dear Milat
    I live in Stockholm Sweden., I am from Eritrea and my wife is from Ethiopia. Is there anything we can do for you ? This world we live in is like a gigant Hotel and no one stays in a hotel permanently neither nothing in the hotel belongs to anyone of us coz we came to this world empty handed and we Will leave this world empty handed.

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 роки тому +114

    እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ ድንግል ማርያም መልካሙን ነገር ሁሎ ታድርግልሽ አትናደጂ ፀሎት አድርጊ ደቢሎስን አሳፍሪው እህቴ

    • @lemlemamanuel7222
      @lemlemamanuel7222 3 роки тому +1

      ከሜላት እንደሰማሁት ከሆነ ልጅትዋን በንዴት ስሜትመጥፎ ነገር ሳትናገራት አትቀርም ለዚህ ይመሰለኛል ጥላት የሄደችዉ ብትናገራትም አይፈረድባትም ምክንያቱም ያሳለፈችዉን ህይወት ስታስታዉስ በዉሰጥዋ ያልደረቀ ቁሰል አለ ሰለዚህ ነዉና ሰለምታገኛት አንቺ እራሰሽን አትጉጂ እህቴ

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 3 роки тому

      @@lemlemamanuel7222 እህ ያው እናት ብዙ ሁና ስላሳደገቻት ስሜታዊ ሁናነው እግዚአብሔር የልጇንም ልብ ያራራላት እህቴ

  • @crseticrseti2992
    @crseticrseti2992 3 роки тому +8

    የእኔ እናት ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ አቤት ፈተና ትላንት ያሣለፈሽ እግዚአብሄር ነገም ያሣልፍሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ💔🙏

  • @selamtekola1321
    @selamtekola1321 3 роки тому +88

    የኔ እመቤት አንቸ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ ❤ እመቤቴ ልጀሸን በእቅፍሽ ታግባልሽ 🙏በጸሎት አብሬሽ ነኝ የወለደ ያውቀዋል 😭🙏❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 роки тому +80

    ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለውም አለ!! ይላል ያገሬ ሰው ደግሞ የእግዚአብሔርን እጅ አይተሻል ከሜዳ አንስቶ ሰው አርጎሻል እግዚአብሔር ነገም በርሱ እጅ ነው ትላንትን እየረሳሽ ዛሬን ኑሪ ለቀሪው ህይወትሽ የስነልቦና አማካሪ የግድ ያስፈልግሻል አይዞሽ ትመለሳለች የትም አትሄድም አንቺ ተረጋጊ እና ትንሹን ልጅሽን አሳድጊ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 3 роки тому +4

    አይ እናት መከራ ስለልጆቿ ስልትል
    የህይወት መስዋትነት እስከመክፈል ነው እምትደረሰው ክብር ለእናቶቻችን

  • @jesuslord365
    @jesuslord365 3 роки тому +37

    ዋው ያማል ቃል የለኝም የማፀናናት አምላክ ያፀናናሽ ልጅሽን ምርኮ አርጓ ይስጥሽ አይዣሽ ትላንት የረዳሽ ጌታ ዛሬም ሊረዳሽ ታማኝ ነው አይዣሽ 💔💔😭😭

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому +376

    እንባሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ታብሽልሽ እህታለም ።

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 3 роки тому +8

    አምላክ ታሪክሽን እደሚቀይር እርግጠኛገነኝ
    በነገራችን ላይ ስለፀጉርሽ አትጨነቂ በጣም ነው የምታምሪው በእውነት

  • @truth2232
    @truth2232 3 роки тому +41

    አንቺ እህቴ በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ !!!!!
    እግዛብሔር ታሪክሽን ዘመንሽን ይቀይር !!!!!!

  • @yonasabera7832
    @yonasabera7832 3 роки тому +48

    በጣም ጀግና ነሽ አይዞሽ ጠንክሪ በዚላይ በሰው አገር ስለሆንሽ በርቺ ::
    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @almazasmare7821
    @almazasmare7821 3 роки тому +24

    ጀግና ነሽ አይዞሽ በረች

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl 3 роки тому +39

    እህቴ አንድ ነገር ልበልሽ የኔ ውድ በገዳም ያሉአባቶች ሀዘን ካልገጠማቸው አምላክ ለምን ተወን ለምን መከራ አልገጠመንም ይላሉ ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ አንደኛ ፈጣሪ የሚወደውን ሰውን ይፈትናል ሁለተኛ በሀዘንሽ ውስጥ አምላክን ታገኝዋለሽ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ለአንድ አፍታም አልተለየም:: በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ጤና ሰጥቶ አቁሞሻል:: በጤና ::እህቴ በፈጣሪ ተስፋ እንዳትቆርጪ በልጅ ባርኮሻል ፈጣሪ ይቺን የምታለቅሽላትን እስከሚመልስልሽ ሌላ የምትፅናኝበት ልጅ አለሽ የአምላክ ስራ ረቂቅ ነውና ፀልይ በርቺ እባክሽ

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 роки тому +57

    ኦ የዘላለም አባት ቅዱስ እግዚያብሔር ሆይ የዚችን የውስጥ ችግር አይተሕ ጎብኛት እንባዋን አብስላት ደስታዋን አሰማን አሜን አሜንንንንንን
    አይዞሽ የኔ እሕት የፈጠረሽ አምላክ አይተውሽምና በሱ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 роки тому +6

    ጀግና ሴት ነሽ አቃምሽ ጠንካራ ነው በርቺ የኔ እናት ከልጅሽ በስላም ያገናኝሽ ፀበልም አደርጊበት

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 3 роки тому +78

    እመብርሃን እንባሽን ታብስልሽ የኔ ጀግና እህት፤ አይዞሽ በፀሎት አብረንሽ ነን 🙏

    • @mulugulti184
      @mulugulti184 3 роки тому +1

      እእቴ፣ያለብሽን፣ችግርሁሉ፣ወደደስታ፣የቀየረልሽን፣የአንዱን፣መላክ፣ወይም፣ፃድቅ፣እጣአውጥተሽ፣የደረሰልሽን፣ታቦት፣ተማፆነሽ፣ፀበል፣ተጠመቂ፣ጠጭም፣አይዞሽ፣አምላከ፣ጊዮርጊስ፣ይስማሽ፣የድንግል፣ማርያም፣ልጅ፣ከአንቺም፣ከልጆችሽ፣ጋር፣ይሁን።

    • @afomiabete-mariam2089
      @afomiabete-mariam2089 3 роки тому +1

      @@mulugulti184 አሜን 🙏🙏🙏

  • @teklutedla8386
    @teklutedla8386 3 роки тому +30

    የስደት ኑሮ የሚገርም ነው ጎበዝ የወለድናቸውን ልጆች መቅጣትና በመልካም ባህራ ቀርፀን የማናሳድግበት አለም ይገርማል የዝች እህታችን ታራክ ለሁላችንም ትምህርት ነው በይበልጥ ሀገርቤት ሆናችሁ ውጪ ውጪ ለምትሉ ህቶቻችን ትልቅ ትምርትነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 3 роки тому +36

    ማነው እደኔ ልቡ የተነካና ያለቀሰ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ እናቴ ልጅሽ ግን አድቀን ይፀፅታታል

    • @tg2797
      @tg2797 3 роки тому +1

      አይዛሽ እህቴ ያሳለፍሽው መከራን አንድቀን ይግባታል ፍጣራ ልጆሽን በቅፍሽ ያስግባልሽ

    • @hewan1183
      @hewan1183 3 роки тому

      Ene betam new yazenkut😭😭😭

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 роки тому +71

    መሲዬ በመጀመሪያ ለሁሉም ነገር የሥነ ልቦና ሰዎች ያስፈልጉአታል።

    • @abebayehumengesha5051
      @abebayehumengesha5051 3 роки тому

      Omg እኔም እንደዛ ነው ያሰኩት. እርግጠኛ ነኝ ይህች እህታችን ልጅቷን በጣም አስጨንቃታለች.ለራሷም የተጎዳች ነች

    • @melattadessealemu5182
      @melattadessealemu5182 3 роки тому

      @@abebayehumengesha5051 yena mebat lijan mecham aschinka alawkim sekitl endh endmtawriw kilal ayedlm

    • @meronsolomon8629
      @meronsolomon8629 3 роки тому

      @@melattadessealemu5182 ሰላም ሜላት አይዞሽ ፀልይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ደስ ይላል። ያንቺ የውስጥ ሰላም ጥሩ ሲሆን የቤተሰብሽንም ሰላም ትጠብቂያለሽ። ያሳለፍሽውን ሁሉ እርሽው ማለት ቀላል አይደለም ነገር ግን ጌታ ይርዳሽ።

    • @tg2797
      @tg2797 3 роки тому

      የመሳን አድራሻ

    • @tg2797
      @tg2797 3 роки тому

      የመሰረት አድራሻ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 роки тому +106

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔እዋይ ሓፍተይ እግዚኣብሄር ባዕሉ ይርዳኪ ኣጆኺ እግዚኣብሄር ምሳኺ እዩ🙏💐❤🇪🇷

    • @semharamen.semhar7434
      @semharamen.semhar7434 3 роки тому +1

      ♥️🤲♥️

    • @daniel-nk9zx
      @daniel-nk9zx 3 роки тому +4

      እናመሰግናለን ኤርትራዊ እህታችን !!

    • @chrhiw6757
      @chrhiw6757 3 роки тому +3

      Amennnn

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +3

      ተባረኩ ኤርትራዊት እህታችን።ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር በክንፉ ይከልልሽ 🙏💚💛❤️

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 3 роки тому

      @@ንፁህዘርበቀለ ,ኣሜንንንንንንን🙏🙇🏽‍♀️

  • @evaeva370
    @evaeva370 3 роки тому +10

    God always be with you!! please don’t give up your such amazing person ur strong God bless you my sister don’t worry I’m sure God he will help you 😘😘😘

  • @selemonm779
    @selemonm779 3 роки тому +70

    😭😭😭😭😭አቤት እናት ከእናትም የምትለይ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ጨንቀትሽን ያስወግድልሽ😭😭😭😭😭

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 роки тому +29

    አይዞሽ ጠበቃ ከያዘው በህግ ይሰጥሻል አትፍር ጠንካራ መሆን አለበሽ የአዉሮጳ ችግር ይህ ነው አይዞሽ።ስለፀጉርሽ ብዙ መሳብ አያስፈልግም የኢትዮጵያ ሴት በመሉ ፀጉር ያለው የሌለው ዊኪ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽ በሰላም ይመልስልሽ

  • @ablove7957
    @ablove7957 3 роки тому +12

    I can't imagine the pain you went through at such young age. You need to let go off the past and enjoy the moment. I am glad you have a supportive husband. you need to stay positive and learn to love yourself. I hope you will reunite with your daughter soon. God bless

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 3 роки тому +77

    የጭንቅ አማላጅቱ ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ 😥❤

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 3 роки тому +34

    የኔ እሕት አይዞሽ ብስራተ ገብርኤል ያብስርሽ ተስዬልሻለው ።ጌታ ሆይ እንባሽን ይይልሽ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር ይሆናል አትጠራጠሪ ሑሉ ለበጎ ነው ።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @floop10
    @floop10 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት እግዚአብሄር ሁሉን ያደርጋል ልጅሽ ምንም አትሆንም ጠንክሪ ። በእርግጥ ለኛ ለኢትዮጵያኖች በጣም ይከብዳል በፀሎት በርቺ እመቤቴ ልቦናዋን ይመልስልሽ አይዞሽ ።

  • @fanamiku2706
    @fanamiku2706 3 роки тому +60

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለእመቤቴ ንገሪያት ለአዛኝቱ ማርያም ኣታሳፍርሽም ኣይዞሽ 💔

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 роки тому +52

    የኔ ቆንጆ ፀጉር ማጣት ምንም አይደለም ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ነው አላህ ችግርሽን ያቅልልሽ ማሬ

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 роки тому +11

    አምላኬ የዚች ምስጊን እናት እንባ ይብቃሽ በላት!!!

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 роки тому +20

    ይህ ታሪክ ለብዙ ወላጆች መስማታቸው ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብየ አምናለሁ። ይህ ችግር ያንች ብቻ አደለም የብዙ ወላጆች ችግር ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል። እውነቱን ቀርበሽ አስረጅ። ሁሉን ነገር በጣም አክብደን ነው የምናየው። ይህ መቆም አለበት። የውጩን እና የአገራችን ባህልና የውጩን አጣጥሞ ማስኬድ ያስፈልጋል። ሌላው ደግሞ ባለቤትሽን እንደአባት ማየት አለባት ግንኙነታችሁ ጥብቅ መሆን አለበት።

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 роки тому +166

    😭😭😭😭😭😭እኔና ጓደኛዬ ጀምረሽ እስከምትጨርሺ ድረስ አዳመጥንሽ እኔም ወንድ ልጅ አለኝ ጓደኛዬም ሴት ልጅ አለቻት ምን እንዳልን ታውቂያለሽ አንቺ ማለት ጀግና እናት ነሽ ጠንካራ እናት ነሽ ለልጅሽ ብለሽ መስዋትን የከፈልሽ እናት ነሽ ነገ ልጅሽ ይቆጫታል ይሄ አለም ከንቱ ነው life ካለፈ በዃላ ይቆጫል እባክሽን ኮመንት የምታነቢ ከሆነ ተመለሺ ወደ እናትሽ እናትሽን ካጣሽ አለም አንቺን ትጠላሻለች ካለ እናት ሙሉ አትሆኝም እመኝኝ የእግር እሳት ነው ሚሆንብሽ

    • @hiruthaile4795
      @hiruthaile4795 3 роки тому +2

      እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እፀልይልሻለሁ ልጅሽ ትመለሳለች። በርቺ ጌታን ብቻ ተስፋ አድርጊ የሚያፅናና የሚያበረታታ መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርሽ!

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 роки тому +3

      Wow amazing and great advise thanks

    • @beliyuzewdie50
      @beliyuzewdie50 3 роки тому +1

      አይዞሽ እግዚያብሄር ይረዳሻል

    • @ellenraj
      @ellenraj 3 роки тому

      Ewwwyy my dear sls you are strong and don't worry you doughter back soon by bless of "God ' 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 роки тому

      @@hiruthaile4795 endemere newe wedocheya

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 3 роки тому +12

    አይዞሽ እናት አለሜ ህይወት ሁሌም የሰዉን ልጅ እንደፈተነች ነዉ ፣ ማንም ሳይፈተን ያለፈ ሰዉ የለም የፈተናዉ አይነት ይለያል እንጂ!

    • @ggfffg118
      @ggfffg118 3 роки тому

      አብሽር በፈተና ማለፍ ጀዛ አለው አብሽ። መጨረሻሽን ያሳምረዋል

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +96

    ለተቸገርም ለታመም ለተራበም ለሁሉም ለቸገሩ ፈጣሪ ችግራችሁን ያቅልላችሁ

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 3 роки тому +16

    የኔ ቆንጆ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ በጣም ያፅናናል በእግዚአብሔር ፊት የትተወደድሽ ነሽ የፈጠረሽ አምላክ ይወድሻል እኔም የምመክርሽ ራስሽን ተቀበይው የልብሽ ደስታ እግዚአብሔር ራሱ ይሁንልሽ እሱ አዋቂ ነው ጥያቄዎችሽ እንዲመለሱ እጸልይልሻለሁ አይዞሽ 🙏

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 роки тому +2

    አይዞሽ የኔ እናት ምንም ጥፋት የለብሽም ማንኛዋም ኢትዮጵያዊት እናት ልጆችዋን መምከርም ሆነ መቆጣት ትችላለች ችግሩ ውጭ ሀገር መሆኑ ብቻ ነው።ደግሞም ማንኛውም ወላጅ ልጁን ክፉ አንዳይገጥመው ስለሚፋልግ ነው የሚቆጣው እንጂ ጠልተዋቸው አይደለም።አይዞሽ ልብ ይስጥልሽ እንጸልያለን።

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 роки тому +13

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴው ሰው በስንት አይነት ፈተና ነው ሚያልፈው በእግዚአብሔር?! የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ብርታትን ጤናን ትስጥሽ እናትዬ።ሰው ሲወልድም አልቅሶ ከተወለደም በኋላ አልቅሶ ተሰቃይቶ አሳድጎም ማንባት እግዚአብሔር ሆይ አንተው የተጨነቀችን ነፍስ እረፍት ሰላም ስጣት አብሬሽ ነው ያነባሁ እኔስ የሰው ልጅ ፅናቱ ይገርማል!

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 3 роки тому +43

    አይዞሽ እህቴ በጣም ጀግና እናት ነሽ እኔ ስዊድን ነው ምኖረው ፈቃደኛ ከሆንሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ አይዞሽ

    • @messigirma2234
      @messigirma2234 3 роки тому +3

      እሺ የኔ ቆንጆ እነዴት እንገናኝ

    • @sabatadesse6771
      @sabatadesse6771 3 роки тому +2

      @@messigirma2234 Sms ልኬልሽ ነበር ሳባ እባላለሁ ልደውልልሽ እችላለሁ

    • @senaityohannes1957
      @senaityohannes1957 3 роки тому +6

      @@sabatadesse6771 ተባረኪ እህቴ አግኛት ባይሆን እኔም በአቅመ አግዛለሁ ጎረበት አገር ነኝ እኔም

    • @alemneshassela1646
      @alemneshassela1646 3 роки тому +2

      እባካችሁን ተባበሮት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

    • @selomifamilytube2719
      @selomifamilytube2719 3 роки тому +1

      @@messigirma2234 እግዚአብሔር እባሽን ያብስልሽ ጀግና እናት ነሺ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ልጅሽም ቤሆን አውቃ አይደለም ወይም አንችን ለማስቀየም ፈልጋ አይደለም የጉርምስና እድሚ ላይ ስላለች ምንም አይገባትም አሁን አትፍረጅባት ወደራሶ ስትመለስ አንቺ ከምፈልጊው በላይ ሁና እባሽን ታብስልሻለች አይዞሽ እህቴ

  • @zamzam9135
    @zamzam9135 3 роки тому +5

    Oh my dear sister im also from Harar and i live in Germany and I have one son i know what it means to be a mother! , your story is heart breaking and touching! I was i can hug and cry with you and Shere your pain! Im so sorry it's really very hard to deal with such difficulties! May Allah be with you please don't give up you are going to win all the difficulties the way you have won in the past!

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 3 роки тому +24

    አንች ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው ልጅሽንም ፈጣሪ በእጅሽ ይመልስልሽ የጸጉርሽን ጉዳይ ደግሞ በጸሎት ይመለሳል ሰላምሽ ይብዛ ስደትን የቀመሰው ያውቀዋል

  • @hassetgebretugi6636
    @hassetgebretugi6636 3 роки тому +117

    የኔ እህት አይዞሽ እኔ ሲውዲን ነው የምኖረው ባገኝሽ ደስ ይለኛል

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 3 роки тому +3

      Eniem eza new yalehu edewulilatalehu

    • @beliyugurmu3356
      @beliyugurmu3356 3 роки тому +3

      ቁጥርዋ እስክሪን ላይ አለ

    • @tizitamoges9508
      @tizitamoges9508 3 роки тому +1

      Ayzosh yene enate, tageghatalesh

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 3 роки тому +2

      Benteshe felgeshe ageigate ehete

    • @Lomi-Wuha
      @Lomi-Wuha 3 роки тому +3

      ፕሊስ አግኛትና አፅናኛትበጣም ሆድ ብሷታል

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    ጥዋት ማታ በአምልኮት ስግደት እየሰገድሽ እግዚአብሔርን ተማፀኝው እማ እማምላክ ትመልስልሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ youtube ተከታተይ እናቴ

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 3 роки тому +1

      TEKEKEL ye SEYTAN Kefu Sera new getemegn betesema eerasuan tawkalech

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому +73

    በየሱስ ስም ይህ እባ ይታበስ ጌታ ሆይ እርዳት አንተ እወነተኛ እረዳት ነህ ልቧ ይጠበቅ እህቴ በርቺ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 3 роки тому +45

    አይዞሽ እናቴ እንባሽን አምላክ ያብስልሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
    አትጨነቂ ሁሉ አምላክ ያስተካክልልሻል

  • @semharhaile2549
    @semharhaile2549 3 роки тому +5

    እንዲያውም ዊጉ ውበትሽን ደብቆታል ቆንጆ ነሽ ባትጠቀሚ ይመረጣል የኔ ናት አይዞሽ ታሪክሽን የቀየረ አምላክ አሁንም ይቀይራል እግዛብሄር አዋቂ ነው🙏 የወለደ ያውቀዋል ልጅሽም ልቦናዋን ይመልስልሽ😭

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 роки тому +58

    በጌታ በኢየሱስ ስሰም እኔ እፀልያለሁ ፀጉርሽ የስብቀል እህቴ እግዚያብሔር እግዚያብሔር እያልሽ የጠራሽው አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚችለው የሌለን ወደማኖር ማምጣት የሚችል ጌታ ኢየሱስ በአንቺ ታምራትን ያድርግ አይዞሽ ጌታ እየሱስ ያድናል ይህንን የፃፍኩልሽን ባነበብሽ ግዜ ፈውስ ይሁንልሽ አሜን

  • @sali4168
    @sali4168 3 роки тому +20

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው እና እባክሽ የኔ እናት ልመክርሽ ሳይሆን ምንአልባት ከረዳሽ ብየ ነው የእመነት ስብከቶችን በደንብ አድምጭ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ከልጅሽ በፊት አንች መጠንከር አለብሽ ብዙ አታልቅሽ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭው ሁሌም ፀሎት አድርጊ እግዛብሄር ከጎንሽ ይቁም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @helinabezuayehu1218
      @helinabezuayehu1218 3 роки тому +1

      Wendime betammm like new yichiyn alem be fetariy meged yizenew kalehedin betammm kebade new kidanemiret tiridashe 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayehelen5005
    @tsehayehelen5005 3 роки тому

    ምንም የሚለው ነገር ይከብደኛል ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ይሙላው🙏🙏🙏 በርቺ የኔ እህት ታሪክሽን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏 በርቺ 👍

  • @dubaisharjah9321
    @dubaisharjah9321 3 роки тому +34

    ልቤን ነዉ አለች ሚስኪን አላህ ይርዳት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ልጅሽንም ቀልባን ይመልሳት በጣም አሰለቀሰችኝ ራስሽን አረጋጊ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ

  • @jojoabebe2842
    @jojoabebe2842 3 роки тому +32

    አይዞሽ: ፀጉርሽ በራሱ ግዜ ይበቅላል: እኔ ልጄ በዚህ በሽታ ይሰቃይ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ በሙሉ በቅሎለታል:: በግዜው ግን በጣም ያስጨነቅን ጉዳይ ነበር በተለይ ልጆች በሽታውን ስለማይረዱት የተለያየ አስተያየት ሲሰጡ እሱ በጣም ያዝን ነበር: እኛም እሱን ለማፅናናት እንደክም ነበር:: እና የኔ እህት ብዙ እትዘኚ ቢይንስ ብሽታው ህመም ስለሌለውና ስለማይገድል እያሰብሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ:: ግን ሁል ህዜ ጭንቅላትሽን massage እድጊው ሴሎቹን ስቲሙሌት ማድረጉ ፀጉር እንዲበቅል ይረዳዋል::

    • @liya_amen
      @liya_amen 3 роки тому +1

      Joshua can you please explain how your kid get better I have that issue too please

  • @kebihaile9840
    @kebihaile9840 3 роки тому +1

    እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ብርታትና ጉልበት ይሁንሽ ከልጅሽም ጋር በቅርቡ ያገናኝሽ 🙏🙏🙏

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 3 роки тому +7

    እውነት ታሪክሽን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ጭንቀትሽንም ተረድጄሻለሁ ግን አንቺ የእግዚአብሔርን ቸርነት ምህረት ፍቅር በደንብ አይተሻል ማየት ብቻ አይደለም አድርጎልሻል፡፡ ተስፋ በቆረጥሽ ጊዜ ደርሶልሻል አበቃ አለቀ ባልሽም ጊዜ እንደ አዲስ ወልዶሻል ዛሬም ካንቺ ጋር አትጠራጠሪ የልቦናሽን ያውቃል ያደርግልሻል፡፡ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የልጅን ነገር ታውቃለችና አታሳፍርሽም የልቡናሽን ሀሳብ ትፈፅምፅምልሻለች አይዞሽ እናት እና ልጅ አይለያዪም፡፡ እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ናት በጭንቀትሽ ጊዜ ትደርስልሻለች የጭንቅ አማላጅ ናትና፡፡ እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ በጭንቅሽ ጊዜ ትድረስልሽ እህቴ ሜላት፡፡

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +38

    አይዞሸ የእኔ እናት እግዚአብሔር የተሰበረ ልብ ይጠግናል ያነሳልም🙏🙏

  • @selamsweet898
    @selamsweet898 3 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ነገ መልካም ይሆናል ልጅሽን አግኝተሽ በደስታ ስትስቂ ለማየት ያብቃን በጣም አስለቀሽኝ አይ እናትነት ከባድ ነዉ ብቻ አይዞሽ እህቴ

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 роки тому +23

    My sister you been through so much . You are a very strong women you fought back and you still here don’t give up now! This all shall pass ! God is good, he charge your life in a second.. so the same thing he will bring your daughter home in not time. Keep praying my sister and I’ll keep you in my prayers! May god take your pain away again! Amen 🙏

  • @lemlemtesfay869
    @lemlemtesfay869 3 роки тому +25

    የኔ እህት ኣይዞሽ ይሄ በስደት አለም የሚኖር የሃበሻ ሂወት አንድ አይነት ነው ምንም አይለይም በጣም ነው ያስለቀሽኝ አይዞሽ አግዚኣብሔር ከጐንሽ ነው

  • @menenmenen6571
    @menenmenen6571 3 роки тому +2

    ያንን ጨለማ ያሻገረሽ አምላክ አኡንም ይኤንን ያሣልፍሻል የኔ እህት አይዞሽ በጸሎት በርቺ ተሥፍ አትቁረጪ አየሽ ምድር ፈተናናት በተደለደለ ኢወቱሥጥም ብንኦን ፈተናዎች አሉ ያንን ማሸነፍ የምንችለዉ በመበርከክነዉ አይዞሽ ተንበርክከሽ የልብሽን እመም የሚያይ አምላክን ተማጸኚ አምናለዉ ነገ ብርአን ይኦና አይዞሽ እህቴዋ አንቺዉሥጥኦኜ እናትም ኦኜ አሥለቅሠሽኛል ግን ኡሉም ያልፍል ያ የተሥፍ መቁረጥ ዘመንሽም አልፎአል በርቺ እወድሻለዉ አምላክ ካቺጋር ይኡን

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 роки тому +33

    እኔ እዚህ ስዊድን ሀገር ነው የምኖረው የደረሱ ልጆች አሉኝ በፍርሀት ነው የምናሳድገው ብንቆጣቸው ይናገራሉ ይወስዱብን ይሆን. እያልን ስቃይሽ ይገባኛል አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ብዙም አትቆይም ትመለሳለች 🙏🙏🙏

  • @maramawit7870
    @maramawit7870 3 роки тому +45

    ፈጣሪ ልብዋን ወደ እናትዋ ይመልሰው፣፣ ለአንቺም እመብርሀን እንባሽን ታብስልሽ ፣፣፣፣፣

  • @yosefabel5722
    @yosefabel5722 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናል😭 እዲህ ሁነሽ አሳድገሽ መጨረሻው መልካም ፍሬ አለማፍራቱ ያንገበግባል አንች ግን ጠካራ እሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ዛሬም እንደትላቱ ይርዳሽ።

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 3 роки тому +12

    አይዞሽ እህት የውጭ ሀገር ኑሮ የምጠላው ለዚህ ነው :: እግዚአብሄር ነገሮችን መልካም ያድርግ 🙏 መልካም ባለቤት አለኝ ስላልሽንም እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 3 роки тому +18

    አላህ ይዘንልሽ ድካምሽን አላህ ይካስሽ አብሽር ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ገና ወጣት ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @helentekle1045
    @helentekle1045 3 роки тому +1

    አይዞሽ ራስሽን ጥቢቂ ልጅሽ ምንም አትሆም ፈጣሪ ባለሽበት ብርታቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @martazerihun9464
    @martazerihun9464 3 роки тому +27

    ይኸውልሽ እህቴ ልጅሽ በህይወትና በጤና ብቻ ትቆይልሽ አመት ሁለት አመት ምንም አይደለም ታማሚ ልጆች ኑሮአቸው ሀኪም መፍትሄ ሳይሰጣቸው ዘላለም ከልጃቸውጋር ታስረው የሚኖሩ ብዙ እናቶች አሉ የልጅሽ ፀባይ ነገ የሚለወጥ ነው በጊዜ የሚያልፍ አንቺ ዛሬሽን በመረረ ሀዘን አታሳልፊ ደሞ ያለፀጉር በጣም ቆንጆ ነሽ የኔ ጠንካራ ሁላችንም በተለያየ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነው የምናልፈው ያንቺ የተለየ አይደለም ካንቺ የባሰ ብዙ አለ አይዞሽ እህቴ ያልፋል

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 3 роки тому +22

    እመቤታችን የጭንቅ አማላጅ በዚህ የጭንቅ ጊዜ አለው ትበልቭ ይኔ እህት ።

  • @tigray9127
    @tigray9127 3 роки тому +5

    😢የኔ እናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ምን እንደምልሽ ባላውቅም ህመምሽ ህሜሜ ነውና አንቺ ያለፍሽበት ፈተና እኔም አልፌበታለሁኝ ፈጣሪ ታሪኬ ቀይሮ ለዛሬ ደርሻለውና አይዞሽ ሁሌም በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ ሂወት ትቀጥላለች

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 3 роки тому +175

    ትናንት ከሞት ያዳነሽ ዛሬም ያድንሻል እህቴ አሁንም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ተስፋ አትቁረጭ

    • @naredoslamalama4705
      @naredoslamalama4705 3 роки тому

      Yana konjo😥😥😥😥😥 Ayzoshi egzabeher lejeshin yemales ❤️❤️❤️😍😍😘😘

  • @DMYA370
    @DMYA370 3 роки тому +124

    ለፀጉርሽ ፀበል እና እምነት ተጠቀሚ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማመን ያድናል

    • @elsagetaneh2501
      @elsagetaneh2501 3 роки тому

      እዉነት ነው

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 роки тому

      እውነት ነው

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 3 роки тому +2

      በጣም... የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ በመጥረቢያ በጦር በቀስት በእሳት የሚረግፈው ኦርቶዶስን አምኖ አይደል...ወሬኛ ቱልቱላ ነፊ...

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 роки тому +1

      No holy water nor prayer will make your hair to grow instead go see your Dr

  • @marthaminkom
    @marthaminkom 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ያሳለፍሽው መከራ ቀላል አይደለም የምትደነቂ እናት ነሽ። ❤❤❤ ስልክሽን አላገኘሁም እኔም የምኖረው በሲውድን ኡምዮ በምትባል ከተማ ውስጥ ነው መልካም ፈቃድሽ ከሆነ መደዋወል እንችላለን ደፍረሽ ወጥተሽ መናገርሽ እራሱ ፈውስሽን ያፋጥነዋል በፀሎታችን እናስብሻለን ከቤተሰቤ ጋር እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏❤

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 роки тому +35

    አይዞሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀራል እመብረሀን እንባሽን ታብስልሽ እህህህ

    • @makw5069
      @makw5069 3 роки тому

      Ayzosh, I will pray to you, Egzabhere yardage.

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen 3 роки тому +20

    አይዞሽ ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ነው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ፀጉር ማጣት ምንም አይደለም ፈጣሪ ሁልጊዜ ካንቺ ጋር መሆኑን አትርሺ ሁሉም መልካም ይሆናል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 3 роки тому +1

    አይዞሽ እናት ከባድን ነገር አልፈሻል ለሷምፈጣሪ ልቦና ይስጣት አታልቅሽ

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 роки тому +16

    እንቺ እኮ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረሽ ቆንጆ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደረጋል ልጅሽም ትመለሳለች አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር እንባሽ ያብሳል 🙏🙏😭😭😭ጌታ እየሱስ እንባዋን አብስ🙏🙏🙏😭

  • @selamawitasfaw9298
    @selamawitasfaw9298 3 роки тому +20

    የትላንት ታሪክሽን የለወጠ እግዚአብሔር አሁንም ብርታት ፅናት ይስጥሽ የልጅሽንም ልቦና እሱ ይመልስልሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልሽ

  • @romiyegbrale4916
    @romiyegbrale4916 3 роки тому +9

    እህቴ አይዞሽ ድንግል ማርያም አብራሽ ትሁን😭😭😭

  • @eritrealove119
    @eritrealove119 3 роки тому +31

    Please don’t cry... everything gonna be all right🙏🇪🇷

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 3 роки тому +26

    የዚህ ሁሉ ሰው ዱኣ ፆሎት ኣላህ ይርዳሽ 🤲ኣይዞሽ እህቴ ከእናት የበለጠ ዱኣ የለም ኣንቺም በፆሎት መልሻት😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +4

    የሰው ልጅ ህይወት በጣም ከባድነው ታሪክ ያሳዝናል እናት አይዞሽ የአውሮፓ ህግ ጠንከር ያለነው

  • @loveyou627
    @loveyou627 3 роки тому +38

    💔💔💔የኔ እህት አይዞሽ እንባዬን መቆጣጠር አቀተኘ😭😭😭😭💔💔💔 ሰው ሀገር ልጅ ማሳደግ በጣም ነው የሚከብደው እግዚአብሔር የረዳን 🙏🏻

    • @shambelovely4398
      @shambelovely4398 3 роки тому

      በጣም ይበልጥ ሴት ልጂ

    • @nate1930
      @nate1930 3 роки тому

      Ehta ayezoshe tareke kiyare amelake becha new jigena enate nishe

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 3 роки тому +45

    መሰረት በዙ ሰላም የሜላትን ታሪክ ሰሰማ ረበሸኝ !! እኔም የምኖረው ሲዊዲን ነኝ ሰልካን መጻፍችሁ ጥሩ ነው ወዲያው ነው የደወልኩላት ተገናኘን አይዞሸ እህቴ አልካት ያለችበትን ከተማ ነገረችኝ ሰው በሰው የሚረዱሸ የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ላፈላልግልሸ ብያት ነበረ የኔን ኬዝ ጠበቃ ይዞታል አለችኝ እንግዲህ ደውይልኝ ብያት ተለያየን አኔ ደውልላታለሁ ።

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 3 роки тому +6

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ይሄ ነው ኢትዮጵያውያን ማለት በጣም ታሳዝናለች ተባረኩ

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 3 роки тому +2

      አላህ ይጨምርልህ በረካ ሁን

    • @ኢትዮጵያሃገሬ
      @ኢትዮጵያሃገሬ 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 3 роки тому

      Uuuuuffffff Tebareki/ Tebarek

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ ጀግና ነሽ ! አጠገብሽ የድግል ማርያም ልጅ ስላለ ያን ሁሉ መከራ አሳልፎሽ እዙህ በመድረስሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ አመስግኚ ዛሬ ፀጉር ስለሌለሽ ምንም አይደለም ፀጉር እያላቸው በየቀኑ ዊግ ሳያረጉ የማይወጡ ሴቶችም አሉ ምንም ማለት አይደለም ዋናው ጤናሽ ነው ። በርቺ እህቴ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ!

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 роки тому +15

    ልጅን እግዚአብሔር ካልባረከ የቤተሰብ ልፋት ብቻውን ከጥፋት አያስጥልም እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስልሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ እንባሽን ያብስልሽ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 роки тому +31

    ልብ ይሰብራል አይዞሽ እህቴ ነገ ሁሉም ይቀየራል ስትስቂ ለማየት ያብቃኝ

  • @abayneshginege6231
    @abayneshginege6231 3 роки тому

    አይዞሽ እንትያ እግዜአብሔር ይረዳሻል እርስሽን ጠብቂ ምንም አትሆንም ለሌሎች ኑሬ ላቸዎ በርቺ ጎበዝ እናት ነሽ ተስፋ አትቁረጪ ።

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +24

    እባክሽ ሊና ለአንድ እናት ስትይ ወደ ቤት ተመለሽ ቦኅላ ይፀፅትሻል የእናት ሀዘን ክፉ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭