Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤላ ስንቱን ነገር በአንተ አውቂያለው ። በርታ አቤላ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ።
እናመሰግናለን አቤል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ!!የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ።❤
ሰው ግን የሚገርም ፍጥረትኮ ነው🙄🙄🙄🙄🙄 አሊ ስሚዝ አርኪኦሎጂስት ይመችህ👍👍👍
በረታ በእውነት ቃለ ያሰኛል የወይኗ ልጅ መግለጥ እመቤታችን በሔድክበት ትጠብቅክ🙋
በጣም የሚመቸኝ ታሪክ ስለላያለበት ፊልም ሲመቸኝ ከመፀሐፍቅዱስ ጀምሮ ሰላይ አለ የራኬብ ታሪክም ይህንን ያስረዳናል የእስራኤላውያንን ሰላዮች ያተረፈችበት ታሪክ አለ
አቤሎ በአንተ የተነሳ ስንት ነገር አየሁ እውነት እግዚአብሔር ያብረታህ የሁልጌዜም መርጫይ ነህ❤
👍👍👍
አቤሎ :: እውቀትን የሚጨምሩ ነገሮችን ነው ለህብረተሰብህ የምታቀርበውና በርታ ቀጥል ጌታ ይባርክህ:: የስለላ ፊልሞችን በጣም ነው የምወደው::❤
አቤላ እናመሰግናለን ሰላይ መሆንን እንድጓጓ አደረኸኝ በጣም ይመቸኛል
አቦ ተባረክ ባለኝ እውቀት ላይ ሌላ ብዙ እውቀት ጨመርክልኝ።
ውይ አቤላ ምን ልበልህ ተባረክ እውነት
Great great information abela we love you
በእውነት ወንድማችን የማናውቀውን ነገር ስለምታሥታውቀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልን ❤❤🎉🎉🎉
Arif arif new yemtaqerbew qetelbet abiela 🎉🎉🎉
Abel anten alemadenk aychalegnem good job 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼 emewedwen nw yasayekegne
እናመሠግናለን አቤሎ በርታ ጎበዝ
እናመሠግናለን አቤሎ በርታ ጎበዝ🥰
በጣም ትመቸኛለህ አቤላ❤❤❤❤
ወቸጉድ ያስብላል በርታ የወይኗልጅ አሪፍ ፕሮግራም ነው
ሠላም ሰላሙን ያብዛልህ ፈጣሪ ❤
በጣም በጣም ደስ ይላል... ከማዝናናቱ ባሻገር ብዙ ቁም-ነገር አዘል ትምህርቶችም አሉት ።
ፐ ምርጥ ቪዲዮ!! ይመችህ አሊ ስሚዝ (የሰው ልጅ ግን ውስብስብ ፍጥረት)😂😂😂 እኔ ግን ደህንነቴን... በዱዓ ነው አባቴ ❤❤
አቤልዬ የኢትዮጵያ ልጅ ኮራሁብሕ ተፈቅዶልሕ መግባትሕ እራሱ በጣም ገረመኝ ደነቀኝ፡፡አቤት የሰላይ ኑሮ በጣም ነው የደነቀኝ እባብ እንኳን ለስለላ መጠቀም ማንም አይጠብቅም፡፡ አቤልዬ የወይኗ ልጅ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን ይሄንን እውቀት እንድናገኝ ዘወትር በምታቀርብልን ኘሮግራም በርታልኝ፡፡ በዚህ አጋጣሚ በዋሽንግተን ዲሲ ያሉ ዘመዶቻችንን ቤተሰቦቻችን፣ጓደኞቻችን የሰላም ጊዜ ይሁንላችሁ ከአቤልዬ ጋር፡፡
I haven't expect like this ever my favourite episode
Wow አቤላ አረ ፕሮግራም አቀራረብ 1ኛ ይማችህ 👍👍👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
Well done ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
አቤሎ ሰላምህ ይብዛልኝ አይ አቀራረብ ግሩም ድንቅ ነው ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው🎉🎉🎉🎉
Abela stay strong and energetic always you are number 1 my brother
ቢላ ስለ ጋንታናሞ ስራልን ብሮ
አሊ ስሚዝ ወደነዋል ቤላኮ😂😂😂አታሳየን የለማ
አቤል እኔም ከ2 ወር በፊት ከልጆቼጋ ሄጄ ጭንቅላቴ ዞሮ ነዉ የወጣሁት። እስቲ እይልኝ ቪዲዮዬን። 😀😀
😍😍😍😍😍😍gobezi
thanks bro
@ኤጀንት አሊ እስሚዝ ገራሚ ነው እናመሰግናለን 🙏
I'm first man to view, comment and like love so much ❤❤❤
yene jegna berta
እንኳን ደህና መጣ ። Alain Smith 👀 👀😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እሚገርም ቪዲዮ አቤላ ❤❤
የምር ዩቱበር ነህ፣ጎበዝ በርታ።👌
Batam dasilal thank you 😮
thanks abel
Tnk ❤
እንደ በቀደሙ አሁንም የ CIA ተቀጣሪ ነው ብሎ ይወርዱበሀል😅
😂
😂😂
Woow . Amazing bro abela .keep it up❤😊
እናመሰግናለን አቤሎ
Abel andegn neh wedem bertalen bezu ngere eyswqhen new
Hero
good Job bro
አሊ ስሚዝ😂😂ይመችህ
ሽህ አሊ ደስ ይላል😅
በነገራችን ላይ ፣ ስለስለላው ስርጸት እገለጽህ ባለህበት ቅጽበት አንተም እየተሰለልህ / እየተጠናህ ሳይሆን ይቀራል 😀
Great🎉 1:48
የስላ መፅሐፍ ማንበብ እወድ ነበር ስደት ደጉ መፅሐፎችን አስጣለኝ ስላቀረብከው ደስ አለኝ
🤣🤣በቃ አደራ አብይን ስልይ ቀደም ብለን ተንኮሉ ካውቅን ለ ቤተስብ እንድናሳውቅ 🤣ውይ እሱን ምምምምምም 😂😂ግባክ ኬክ ስጦታ እንድንስጠው
Abel hagerachn eko yememselule alu egbetoch betlye
Nice
የሚገርም ነው😮
we have money alotof of cattle in our the garden but some one we leave who is it?
አቤሎ በየቀኑ የምታቀርባቻዉ ነገሮች በጣም ገረም ናቸዉ::
እንዲ ወደ ስለላ ቦታ አሥገቡሕ?
ሳላይ አሊ ይመች😅😂
👏👏👏
በጣም የገረመኝ የአሜሪካ ጥበብ😮😮😮😮😮😮😮
👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
Ali smiz😍
ገራሚ ነው
abela mert sew
Arif new
ዋው!
Askunakuie
🔥🔥🔥
We need more vlog videos abela pls🙏🙏
ወይ አሊ ስሚዝ
selam lehulachum
😢😢
wow
Hi Hi
❤❤❤❤🙏🙏🙏
😍😍😍😍😍😍
አቤል ሚዘን ዘኩን ኧደረ ኻይነ
ant beca eko nh yalhene ant batnor mn yewetnal
Alii salmo
hi ali smith🤗
🙏
ሆ እራሴን አመመኝ ላንተ😂😂😂
አቤል የምር እኮ ትለያለህ 🎉😊
The poll. The best diplomats in the world are the spiers, to do their job the best possible way. That is why, do not see me, l do not see you , agreement. Does Ethiopians culture accept this, this for diplomats, l doubt !!!
Ebakh sele Pegasus spyware seralen abela
We were there three weeks ago and it was fun.
ቤርታ
😂😂😂
ቆይ አንተ ግን ማነህ እንዴዴ
Abel wendem beton dese yelegnal CIA
Ygermal
አይሻልህም ኬ ጅ ቢ
አሁን ደሞ በምን ይሰልሉ ይሆን?ይመስለኛል1.በስልክ ቀፎ2.tiktock,telegram,what'sap,Facebook and other social media3.የመብራት ampole,ye mekina firacha....4.......
አቤል ….አለምን እየዞርክ የምታስኮመኩመን ታሪክ ጅኦግራፊ ወዘተ መም ልበልህ ተባረክ ከማለት ውጭ ምንም አልልም ዳሩ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ኧረ የኔ ብቻ ጥያቀረ አይደለም ከዚህ በፊት ሉጢዎችን ( ጌዎችን) ደግፈህ ቪዲዮ እንደሰራህ እናቃለን የኛ ጥያቄ ምንድነው አለምን እንዲ ስትዞር ስፓንሰር ያደርጉሀል ( የሉጢዎች ድርጅት) ? መቸም በ1.2 million ሳብስክራይበርስ የትም እናደማይደረስ ይታወቃል። ባጭሩ አሁንም የአነዚህ የሰይጣን ተከታዮች አራጋቢ ነህ ምናልባትም በተጓዳኝ ሌላ አንጀንዳ ተሰቶህ እንዳይሆን ብየ ነው። please respond about it positively otherwise go ahead I love your videos
its old bro 1930security and they showed us 1980 ,, now they use nurlics and nurlics drone bro like mexico drugs do
ቪዲዮውን ሳታየው ነው ኮመንት ያረከው ተናግሬአለሁ እኮ
Wow
አቤላ ስንቱን ነገር በአንተ አውቂያለው ። በርታ አቤላ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ።
እናመሰግናለን አቤል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ!!
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ።❤

hi ali smith
🤗
🙏
ሆ እራሴን አመመኝ ላንተ😂😂😂
አቤል የምር እኮ ትለያለህ 🎉😊
The poll. The best diplomats in the world are the spiers, to do their job the best possible way. That is why, do not see me, l do not see you , agreement. Does Ethiopians culture accept this, this for diplomats, l doubt !!!
Ebakh sele Pegasus spyware seralen abela
We were there three weeks ago and it was fun.
ቤርታ
😂😂😂
ቆይ አንተ ግን ማነህ እንዴዴ
Abel wendem beton dese yelegnal CIA
Ygermal
አይሻልህም ኬ ጅ ቢ
አሁን ደሞ በምን ይሰልሉ ይሆን?
ይመስለኛል
1.በስልክ ቀፎ
2.tiktock,telegram,what'sap,Facebook and other social media
3.የመብራት ampole,ye mekina firacha....
4.......