Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተመችቶኛል አቤላ ቀረፃሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምትመቸኝ ዩቲዩበር ነክ Respect
ወንድም አቤል የምትሰራቸው ቪድዮዎች በጣም አሪፍ ናቸው ኢትዮጵያን እንደዚህ ሙሉ ቦታዋን ብታሳየን በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ብዙ የተደበቁ ምስጥሮች አሏት በተረፈ ወንድሜ በርታ።
ከኢትዮጵያ ይቅርብኝ
Adventure 👏 ዋዉ ደስ ይላል ከተለመደዉ የህይወት መስመር ወጣ ብሎ ህይወትን ማየት!
ወይ ይች አለም ትገርማለች አቤልዬ አንተ ለሄድክው ነፍሴ ተጨነቀች
እኔስ አንድ ሚልየን የስጥሺል ብባል አልምከረውም ነብሴን በጣም እወዳታለው😀😀😀😀
Enim wlahi3 sawchi kuterate bet yzwugni sihedu aliwdim ekuan yhin baharam efralahu
Nebsun sew ale ende
Hahahahaha
😆😆
😂😂😂😂💓
ወይኔ!!! ሞከርከው አቤል... በጣም ቆራጥ ነህ. ለማንኛውም እንኳን በሰላም ጨረስከው
እስቲ በዚ ሳምንት ብቻ 10k ላይክ ለአቤላችን
አቤል ሰዉዲ እስርቤት ለአሉት ወገኖቻችን እንጩህላቸዉ አተ ቡዙ ተከታይ አለክ በጣም ተቸግረዉ ነዉ የአሉት በኔ አሳብ የተስማማ ላይክ
ውደ አቤል በባለፈው ተናግሯል ሰሚ አጣጅእግዚአብሄር ይድረስላቸው ያሳዝናሉ😢
ወይ መዝናናት ይመችህ የወይኗ ልጅ ...ድባይ ❤️👈
አቤል የምታወጣው program ሁሉም ይመቸኛል
አቤል እውነት አተ ለተጫወትከው እኔ ነፍሴ ተጨነቀች ግን በጣም ጎበዝ በተለይ ቀረፃውን
waw waw baxam das yemil botanaw
አቤል ታድለህ ግን ስትፈራ አሳዘንከኝ እውነት ለመናገር 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ቦታ ነው እኔም አቀዋለው እንኳን አየህው እላለሁ
ወንድም አቤሎ ያንተን እያየሁ በጣም ተመኝሁ ፎሮግራሞችህን በጣም እወደዋለሁ ደስ ይላል
አቤል ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል ግን አሜሪካን ብታሳየን አሜሪካን ብቻ ሳይሆን አዑሮፓን በሙሉ ብታሳየን
አቦ ይመችሽ አቤላ❤❤❤
ወይኔ ድፍረትህ አቤሎ 😳
Weyyy yasfral abelo gin saladnkhi alalfim 👍
በጣም ጎበዝ አድንቄሀለሁ ! አንተ ለበረርከው እኔ ራሴን አመመኝ ክክክክክ👍👍
Abela hero-man💪 love to see your videos💝 and I have full respect🙏!!!
It's good to try once in life some scary ride you made it, bravo! 💪💪
የኔ ልብ በሽታ ያለበት ሰው እዛው እስከሬኑም አይገኝ
በውነቱ ጎበዝ ነህ በርታ። እንዲህ ነው ዩቱበር
Men endemelek alakem gen suse new yehokebegn kesera lemewetat endeat techakuye ende merot wede beat andegna nek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸረ ጎመን በጤና ወንድሜ ሆሆሆ🙆🙆🙆🙆
መሸሀለህ አቤል እንዴት ያስፈረል እንደትዎድቁ
የባርኮን አባት እራሥህን ጠብቅ እንዲ አይነት ነገሮችን አትጋፈጥ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ብቻ የኔ ልብ መምታት ምን ሚሉት ነው ሆ
ወይ አቤል ተረፈሀል እኔ መቸም በቁሚ ነው የምሸናው
ዋው አንድ ነገር ለመሞከረ ድፍረት ይፈልጋል አቤል ብራቦ
አቤል የወይኗወ ልጅ እንኳን ደና መጠ የምወድ ግን እኔ ሁሌ የማየው ፊልም ላይ ብቻ ነበር ዛሬ ግን ብያስፋረም እውነቱን አያውት
Honestly Speaking, I Wouldn't Try This for any amount of Money ::Abelye betam betam betaaaaaam Adenekuh wow Bro that's a great Confidence 🙏🏿💯
I like it ☺️
wow des ylal
ሰላም ሰላም ለሁላችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ ይመችህ አቤል ።
Bemoker betam ds yelgal
የወይኗ ልጅ በርታ በጣም ነው ምወድህ
Abel good job 👋👍🌷
ውይ አቤልዬ አልተቻልክም መሸለም አለብህ እውነት እኔ እራሡ ብሸልምህ ደሥታዬ ነው
በጣም ጎበዝ ወንድማችን
አደኛ ነኝ ላይክ ጊጩኝ አቤል እንኳን በሠላም መጣህ
እንደማመር
ስወድክ አቤሎ እራስክን ጠብቅ ወንድማለም
Aye abela😅❤❤🎉🎉
አቤሎ ይሄን ሰሞን ፈታ ዘና እያልሺ ነው የት ነው ያለሺ ማኛው ❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ተመለስክልን አቤሎ በጣም ነበር የተጨነቅነው ድምጽህን /መጨረሻውን/ እንኳን አሳየህ
WowwwwwThanx Bro.
አቤላ ሰላምና ጤና እመኝልሐለሁ🙏🕊️
አቤል የወይኗ ልጅ ሰላም ህ ይብዜ አድናቂህ ነኝ
Abeli enkawn aneti enemi farechale EGZEYABIHR kantagarayewen
አቤል ይመችህ እንዴት ያስፈራል የትኛውንም ጨዋታ እደፍራለሁ ሰው ስጫወት ግን ይጨንቀኛል
Betam adnakihe negne gobez berta
Abel birhanu... Yemechsh bro
ABEL WOW NICE VLOG VIDEO
Abela weyneeee😂😂😮😊
በጣም የምወደው ቦታ ጀበል ጂስ
ይመችክ አቤል
baoh yimchik mirix saw ❤️❤️
እረ አቤሎ እደዚህ አይነትኳን አልሞክረውም እኔብሆን እዛው እደተጠለጠልኩኝ ነው ሞተው አድናቂህ ነኝ ሳውዲም አለግን እደዚህ ተዘቅዝቀህ ሳይሆን ቊጭ ብለው ነው ሲሄዱ ያየሁት ይህ በጣም ያስፈራል
አቤል በነካ እጅህ sky dive ሞክር::እኔ ራስ አል ከሂማ የሚወስደኝ ባገኝ ሞክረው ነበር ግን ከዱባይ እዛ ድረስ በታክሲ አይታሰብም
ደስ ይላል
wow ......ያምራል....
አቤሎ ጀግና ነህ የሀገራችን ዮቱቨሮች ካንተ ብዙ መማር ያለባቸው ነገር የሀሰት ወሬ እየነዙ ያበሳጩናል አንተ ግን የማምንብ ዩቱቨር ነህ በርታ ወንድሜ
Wowww good bro keep it up
ውይ ቤተሠብህን ትተህ እምትመለሥ ነልመሠለኝም ነበረ ድፍረትህን አደንቃለሁ ዳናይትን ሣደንቅ አንተ ደግሞ የባሠው ቦታ መጣህ እንኳን ሠላም ተመለሥክ
Weye Abel ante gobaze nehe eshi subscribe argalawe, egizabher yerdake,ena alargawe alemokerme geta yasefarale, gn betam yamral eshi berta
ከጉዞው ቦሀላ በስነስረአት አልተነፈስክም እነሱ ግን ክብደት ብቻ ነው እንዴ የሚየዩት እነ ልብ ድካም ግፊት መታየት አለባቸው ለማንኛውም አይዞን !!!!!!
ጀግና ነህ የምር ።
ይመችህ
ይመችህ አቤሎ
አቤል ግራ ሲጋባበት ያየውት የመጀመሪያው adventure እና አስደንጋጭ Vlog😂
ወይ አቤሎ ጀምርህ እስክጨርስ በጨቀት ገደልከኝ እኮ በስመአብ ነው
አይዞህ ጎበዝ ነህ
I bet your life is fun ✌
Thank u Abelu
😀😀😀😀ayizoki
ደስ የሚሉ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Ara Abel yimech
አቤሎ ተጋፈጥከዉ😲😲
ከክክክክክክ ተረፍክ ወይ ልቤ ልትወጣ ዳርሰ ነበረ ለታ ፈርተ እእፍፍፍ
ወይኔ እኔ ላየሁት እዴት እደማስፈራ😰
Fara addis kebe weye Addis lije yete ena kelasegojam metewe.....
አቤላ በጣም የሚገርም ነዉ
ትለያለ አቤላ
ቶዳ እናመሰግናለን ወንድሜ💜🙏😂
ሃይ አቤልሻ ከሄድከው ይልቅ ልትሄደው ያደረከው ሁኔታ ነው ልቤን ያሰጋው ግን የሆነ ነገር አየር ላይ ሳይፈጠር አልቀረም ሳትደርስ የቆምክበትን እና ወዳንተ ስለመጣው ሰው ጥሩ ስራ በራሱ ይወጣዋልና አንድ በለን ሻሎም!
ክክክክክክ አረ እንኳን በህይወት ተረፍክ ወዳጄ የቀበጡት ለታ ሞት አይገኝም አለ የሀገሬ ሰው ሆ እኔ ብሆን ልቤ ቀጥ የሚል ይመስለኛል ግን አዳዲስ ከባባድ ነገሮችን መሞከር ጥሩ ነው ከባድ ነገር ስንሞክር ጠንካራ ሰው ለመሆን ይረዳል ብዬ አስባለሁ
Weyne des sil bro zena belelen enewdehalen
✌✌👌👌👌👍👍👍Abela
Botaw yet now hagerus 😳😳
Abel btm das tilaleh
እንኳና ደሕና ተመለስክ ሆ አቤሎ ቢቀርብሕስ ላተ እኔ ትፍሽ አጠረኝ
ante bezum alferahm ene gn eyayehuh eskemtders dres betam newu yechenekegn ewunet yasferal erase newu yezorewu btayko lemangnawun Abelo gobez
አር እደዚህ አይነት ነገር አይመከርም በጣም ከባድ ነው አቤሎ እራስህን ብዙም አትዳፈረው
I need to try that one too
አቤላ ሞት መለማመድ ይሉሃል እንድህ ነው😂😂😂🙈
63 sew dilike yaregachu mnew mn des aylm lemalet new drom miqegnoch bizu yilalu abela ante biche berta ene be and gize 1000 like mareg bichil noro atixeraxer aregihalew berta bro
People visiting from Europe and America Dubi like see smart car shop can u do this I am so been enjoying you breaking information
TemechetignalWow
Egzabeher yetebekhe
አቤሎ ምርጡ እኛ ሰፈር የዋልኸው ዘና በልልን
ተመችቶኛል አቤላ ቀረፃሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምትመቸኝ ዩቲዩበር ነክ Respect
ወንድም አቤል የምትሰራቸው ቪድዮዎች በጣም አሪፍ ናቸው ኢትዮጵያን እንደዚህ ሙሉ ቦታዋን ብታሳየን በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ብዙ የተደበቁ ምስጥሮች አሏት በተረፈ ወንድሜ በርታ።
ከኢትዮጵያ ይቅርብኝ
Adventure 👏 ዋዉ ደስ ይላል ከተለመደዉ የህይወት መስመር ወጣ ብሎ ህይወትን ማየት!
ወይ ይች አለም ትገርማለች አቤልዬ አንተ ለሄድክው ነፍሴ ተጨነቀች
እኔስ አንድ ሚልየን የስጥሺል ብባል አልምከረውም ነብሴን በጣም እወዳታለው😀😀😀😀
Enim wlahi3 sawchi kuterate bet yzwugni sihedu aliwdim ekuan yhin baharam efralahu
Nebsun sew ale ende
Hahahahaha
😆😆
😂😂😂😂💓
ወይኔ!!! ሞከርከው አቤል... በጣም ቆራጥ ነህ. ለማንኛውም እንኳን በሰላም ጨረስከው
እስቲ በዚ ሳምንት ብቻ 10k ላይክ ለአቤላችን
አቤል ሰዉዲ እስርቤት ለአሉት ወገኖቻችን እንጩህላቸዉ አተ ቡዙ ተከታይ አለክ በጣም ተቸግረዉ ነዉ የአሉት በኔ አሳብ የተስማማ ላይክ
ውደ አቤል በባለፈው ተናግሯል ሰሚ አጣጅእግዚአብሄር ይድረስላቸው ያሳዝናሉ😢
ወይ መዝናናት ይመችህ የወይኗ ልጅ ...ድባይ ❤️👈
አቤል የምታወጣው program ሁሉም ይመቸኛል
አቤል እውነት አተ ለተጫወትከው እኔ ነፍሴ ተጨነቀች ግን በጣም ጎበዝ በተለይ ቀረፃውን
waw waw baxam das yemil botanaw
አቤል ታድለህ ግን ስትፈራ አሳዘንከኝ እውነት ለመናገር 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ቦታ ነው እኔም አቀዋለው እንኳን አየህው እላለሁ
ወንድም አቤሎ ያንተን እያየሁ በጣም ተመኝሁ ፎሮግራሞችህን በጣም እወደዋለሁ ደስ ይላል
አቤል ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል ግን አሜሪካን ብታሳየን አሜሪካን ብቻ ሳይሆን አዑሮፓን በሙሉ ብታሳየን
አቦ ይመችሽ አቤላ❤❤❤
ወይኔ ድፍረትህ አቤሎ 😳
Weyyy yasfral abelo gin saladnkhi alalfim 👍
በጣም ጎበዝ አድንቄሀለሁ ! አንተ ለበረርከው እኔ ራሴን አመመኝ ክክክክክ👍👍
Abela hero-man💪 love to see your videos💝 and I have full respect🙏!!!
It's good to try once in life some scary ride you made it, bravo! 💪💪
የኔ ልብ በሽታ ያለበት ሰው እዛው እስከሬኑም አይገኝ
በውነቱ ጎበዝ ነህ በርታ። እንዲህ ነው ዩቱበር
Men endemelek alakem gen suse new yehokebegn kesera lemewetat endeat techakuye ende merot wede beat andegna nek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸረ ጎመን በጤና ወንድሜ ሆሆሆ🙆🙆🙆🙆
መሸሀለህ አቤል እንዴት ያስፈረል እንደትዎድቁ
የባርኮን አባት እራሥህን ጠብቅ እንዲ አይነት ነገሮችን አትጋፈጥ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ብቻ የኔ ልብ መምታት ምን ሚሉት ነው ሆ
ወይ አቤል ተረፈሀል እኔ መቸም በቁሚ ነው የምሸናው
ዋው አንድ ነገር ለመሞከረ ድፍረት ይፈልጋል አቤል ብራቦ
አቤል የወይኗወ ልጅ እንኳን ደና መጠ የምወድ ግን እኔ ሁሌ የማየው ፊልም ላይ ብቻ ነበር ዛሬ ግን ብያስፋረም እውነቱን አያውት
Honestly Speaking, I Wouldn't Try This for any amount of Money ::
Abelye betam betam betaaaaaam Adenekuh wow Bro that's a great Confidence 🙏🏿💯
I like it ☺️
wow des ylal
ሰላም ሰላም ለሁላችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ ይመችህ አቤል ።
Bemoker betam ds yelgal
የወይኗ ልጅ በርታ በጣም ነው ምወድህ
Abel good job 👋👍🌷
ውይ አቤልዬ አልተቻልክም መሸለም አለብህ እውነት እኔ እራሡ ብሸልምህ ደሥታዬ ነው
በጣም ጎበዝ ወንድማችን
አደኛ ነኝ ላይክ ጊጩኝ አቤል እንኳን በሠላም መጣህ
እንደማመር
ስወድክ አቤሎ እራስክን ጠብቅ ወንድማለም
Aye abela😅❤❤🎉🎉
አቤሎ ይሄን ሰሞን ፈታ ዘና እያልሺ ነው የት ነው ያለሺ ማኛው ❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ተመለስክልን አቤሎ በጣም ነበር የተጨነቅነው ድምጽህን /መጨረሻውን/ እንኳን አሳየህ
Wowwwww
Thanx Bro.
አቤላ ሰላምና ጤና እመኝልሐለሁ🙏🕊️
አቤል የወይኗ ልጅ ሰላም ህ ይብዜ አድናቂህ ነኝ
Abeli enkawn aneti enemi farechale EGZEYABIHR kantagarayewen
አቤል ይመችህ እንዴት ያስፈራል የትኛውንም ጨዋታ እደፍራለሁ ሰው ስጫወት ግን ይጨንቀኛል
Betam adnakihe negne gobez berta
Abel birhanu... Yemechsh bro
ABEL WOW NICE VLOG VIDEO
Abela weyneeee😂😂😮😊
በጣም የምወደው ቦታ ጀበል ጂስ
ይመችክ አቤል
baoh yimchik mirix saw ❤️❤️
እረ አቤሎ እደዚህ አይነትኳን አልሞክረውም እኔብሆን እዛው እደተጠለጠልኩኝ ነው ሞተው አድናቂህ ነኝ ሳውዲም አለግን እደዚህ ተዘቅዝቀህ ሳይሆን ቊጭ ብለው ነው ሲሄዱ ያየሁት ይህ በጣም ያስፈራል
አቤል በነካ እጅህ sky dive ሞክር::እኔ ራስ አል ከሂማ የሚወስደኝ ባገኝ ሞክረው ነበር ግን ከዱባይ እዛ ድረስ በታክሲ አይታሰብም
ደስ ይላል
wow ......ያምራል....
አቤሎ ጀግና ነህ የሀገራችን ዮቱቨሮች ካንተ ብዙ መማር ያለባቸው ነገር የሀሰት ወሬ እየነዙ ያበሳጩናል አንተ ግን የማምንብ ዩቱቨር ነህ በርታ ወንድሜ
Wowww good bro keep it up
ውይ ቤተሠብህን ትተህ እምትመለሥ ነልመሠለኝም ነበረ ድፍረትህን አደንቃለሁ ዳናይትን ሣደንቅ አንተ ደግሞ የባሠው ቦታ መጣህ እንኳን ሠላም ተመለሥክ
Weye Abel ante gobaze nehe eshi subscribe argalawe, egizabher yerdake,ena alargawe alemokerme geta yasefarale, gn betam yamral eshi berta
ከጉዞው ቦሀላ በስነስረአት አልተነፈስክም እነሱ ግን ክብደት ብቻ ነው እንዴ የሚየዩት እነ ልብ ድካም ግፊት መታየት አለባቸው ለማንኛውም አይዞን !!!!!!
ጀግና ነህ የምር ።
ይመችህ
ይመችህ አቤሎ
አቤል ግራ ሲጋባበት ያየውት የመጀመሪያው adventure እና አስደንጋጭ Vlog😂
ወይ አቤሎ ጀምርህ እስክጨርስ በጨቀት ገደልከኝ እኮ በስመአብ ነው
አይዞህ ጎበዝ ነህ
I bet your life is fun ✌
Thank u Abelu
😀😀😀😀ayizoki
ደስ የሚሉ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Ara Abel yimech
አቤሎ ተጋፈጥከዉ😲😲
ከክክክክክክ ተረፍክ ወይ ልቤ ልትወጣ ዳርሰ ነበረ ለታ ፈርተ እእፍፍፍ
ወይኔ እኔ ላየሁት እዴት እደማስፈራ😰
Fara addis kebe weye Addis lije yete ena kelasegojam metewe.....
አቤላ በጣም የሚገርም ነዉ
ትለያለ አቤላ
ቶዳ እናመሰግናለን ወንድሜ💜🙏😂
ሃይ አቤልሻ ከሄድከው ይልቅ ልትሄደው ያደረከው ሁኔታ ነው ልቤን ያሰጋው ግን የሆነ ነገር አየር ላይ ሳይፈጠር አልቀረም ሳትደርስ የቆምክበትን እና ወዳንተ ስለመጣው ሰው ጥሩ ስራ በራሱ ይወጣዋልና አንድ በለን ሻሎም!
ክክክክክክ አረ እንኳን በህይወት ተረፍክ ወዳጄ የቀበጡት ለታ ሞት አይገኝም አለ የሀገሬ ሰው ሆ እኔ ብሆን ልቤ ቀጥ የሚል ይመስለኛል ግን አዳዲስ ከባባድ ነገሮችን መሞከር ጥሩ ነው ከባድ ነገር ስንሞክር ጠንካራ ሰው ለመሆን ይረዳል ብዬ አስባለሁ
Weyne des sil bro zena belelen enewdehalen
✌✌👌👌👌👍👍👍Abela
Botaw yet now hagerus 😳😳
Abel btm das tilaleh
እንኳና ደሕና ተመለስክ ሆ አቤሎ ቢቀርብሕስ ላተ እኔ ትፍሽ አጠረኝ
ante bezum alferahm ene gn eyayehuh eskemtders dres betam newu yechenekegn ewunet yasferal
erase newu yezorewu btayko lemangnawun Abelo gobez
አር እደዚህ አይነት ነገር አይመከርም በጣም ከባድ ነው አቤሎ እራስህን ብዙም አትዳፈረው
I need to try that one too
አቤላ ሞት መለማመድ ይሉሃል እንድህ ነው😂😂😂🙈
63 sew dilike yaregachu mnew mn des aylm lemalet new drom miqegnoch bizu yilalu abela ante biche berta ene be and gize 1000 like mareg bichil noro atixeraxer aregihalew berta bro
People visiting from Europe and America Dubi like see smart car shop can u do this I am so been enjoying you breaking information
Temechetignal
Wow
Egzabeher yetebekhe
አቤሎ ምርጡ እኛ ሰፈር የዋልኸው ዘና በልልን