የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንገተኛ ጉብኝት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 398

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Місяць тому +89

    ምርጥ ሚኒስትር 🙏🙏🙏ለቦታው ትመጥኚያለሽ 🤩🤩🤩 በርቺልን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Місяць тому +51

    እንደ አለመታደል ሆኖ በኢትዮጵያ መሪ ዝቅ ብሎ ስናይና መልካም ነገር ሲደረግ መደነቅ ሲገባን ከእውቀት ድርቀት የተነሳ መሳደብ ይቀናናል

    • @rebka5068
      @rebka5068 Місяць тому +3

      ልክ እውቀት ያንስናል መተችት መናቅ አብሮን አደገ ስንቶቻን ነን የምናየውን የምናደንቀው ፈጥነን መተቸት ነው

    • @deehope9477
      @deehope9477 Місяць тому

      Lol, well, observatory comment!! GBU!😊

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j 27 днів тому

      ​@@rebka5068ሰው ሰለ ጨረሸ ነው ኣማራና ትግራይ ጨሩሳ ሙናባቱ ልመራነው የሀ ሰጋ ለበስ ጋኔኔኔ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +55

    ኢትዮጵያ ዬ ይሳካልሽ አያያዝሽ ተስፋችን ከፍ ከፍ አርጎታል ❤👍👍🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      hodam tekefay nsh

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Місяць тому +5

      ​@@Ethio-NationalGeography እንኳንም ሆነች ባንዳ የባንዳ ልጆች አንተም ወይም አንቺ አላቹ አይደለም ሀገር ለማጥፍት የተገዛችሁ ከንቱዎች።

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      @@rorororo7967 mnden nw yeseraw seltan keyaz behal???!!! ant hode ader

  • @tsion3656
    @tsion3656 Місяць тому +80

    ዶር አብይን በደንብ ገልጸሽዋል ተባረኪ እኔን ስለአገር ጉዳይእንድከታተል እንዳውቅ ያደረገኝ እሱ ነው
    የሌሎቹንም የልብ አይን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው🙏🙏💚💛❤

  • @MM13668
    @MM13668 Місяць тому +51

    ጫልቱ ሳኒ ትልቅ ስብዕና ያላት፤ ሥነ-ምግባርን ከታታሪነት ጋር አዋህዳ የተላበሰችና ተምሳሌት መሪ ናት! ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በታች የፌዴራል መንግስቱን ተቋማት ከሚመሩ ጥቂት ታማኝና ለማህበረሰብ ለውጥ ከቆሙ መሪዎች መካከል ጫልቱ አንዷ ናት!
    እግዚአብሔር ጤናና ስኬት እንዲሰጣት እመኝላታለሁ!

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Місяць тому +81

    ጀግና ሴት ትሁት አነጋገርሽ የሚስብ በርቺ

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Місяць тому +65

    መሪያችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Місяць тому +53

    ሚንስትሯ አንደበተ ርቱዕ ነች🎉

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Місяць тому +13

    ክብረት ሚኒስትር እናመስግናለን በርቺ🙏❤🇪🇹

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Місяць тому +74

    አንቺ እራሱ ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ❤❤አብቹ በርታ❤❤

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Місяць тому +42

    ሠው የሆነ መሪ ሲኖረን ... ገና እናያለን ገና 💜💞💔💞💜💖💘❤💔💞🤩🎄💘💖💜💞💔❤🙏🤞💖💖💖💘💪💜💪💪🤩🤩🤩🤩🤩💞💔❤💔💞💜💔❤💔💞💜💔💔💔💔እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም አብሮት ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Місяць тому +91

    አብቹ ለዩ ሰው ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @binyam3098
    @binyam3098 Місяць тому +48

    ክብርት ጫልቱ ጠቅላዩን የገለጽበት መንገድ ልብ ይነካል .... ሰው የሆነ መሪ እግ/ር ስለሰጠን
    እግ/ር ይመስገን

  • @zed2899
    @zed2899 Місяць тому +11

    አንቺ እራስሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ እግዚያብሔር ያክብርሽ ሲያከብሩ ይከበራሉ

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Місяць тому +15

    ድንቅ ነው የማየው የምሰማው ❤❤❤ ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Місяць тому +36

    ምርጥ ሴት ጫልቱ ፣ ስራዋን አክባሪ ፣ ቅን አገልጋይ ፣ የህዝብ ልጅ - ገብቶሻል በርቺ ። ጠቅላያችንን አንቺ በተረዳሻቸው ልክ ልንረዳቸው ብንችልና ብንከተል የት በደረስን ነበር ።

  • @abrahammolla7390
    @abrahammolla7390 Місяць тому +14

    ምን አይነት መታደል ነው! አቤት ግሩም personality !! I loved it how your expression about ሰው ! አንቺ እራስሽ ምትገርሚ ሰራተኛ ሰው ነሽ። ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ሰዎች ስላሉአት ደስ ብሎኛል ትልቅም ተስፋ ነው። lovely!!!

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 Місяць тому +40

    Wow MashaAllah ንግግርሽ , አስተሳሰብ, ሞገስ አንደኛ:: አላህ ይጨምርልሽ ክብርት

    • @user-zd2nc7jn4p
      @user-zd2nc7jn4p Місяць тому +3

      አሜን ሞገስ ይጨምርላት 🎉🎉

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Місяць тому +30

    እኔ እወደዋለሁ አላህ ይጠብቀዉ እኔ ከሀገር ዉጭ ሁኜ የምኮራበት መሪ ነዉ አገራችንን ፈጣሪይጠብቅልን

  • @Wondimu100
    @Wondimu100 Місяць тому +14

    እትዮጵያ መህፀነ ለምለም ናት ስባል፡ እንደዝህ እንደ ጫልቱ፡ ልበ ሙሉ፣ አገር ወዳድ፣ ስልጡን፣ ሰዉ አክባሪ፣ አማራሪ ሰይሆን አመስጋኝ፣ ችግር ፈጣሪ ሳይሆን፡ ችግር ፈቺ መሪዎች እንድሁም ተመሪዎች ስበዙልን ነው። ውስጤን ደስስ እንድለው ያደረገ ቃለ ምልልስ ነው። በርቱ ጀግኖች

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Місяць тому +61

    ጫልቱ ዕድሜና ጤናን እግዚአብሔር አብዝቶ እና አትረፍርፎ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ።

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Місяць тому +40

    አብቹ አንተን ማድነቅ ልማዴ ነው🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +26

    ሰው ሁኑ ❤ እውነት ነው ❤️

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Місяць тому +25

    በጣም ደስ የማል ልብን የሚነካ ነገር ነው ወጣ ባለ መልኩ ሚድያ ሽፋን ቢሠጣቸው ። መልካም ነገር ሊበረታታ ይገባል ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Місяць тому +11

    አብቹ ጀግና መሪ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Місяць тому +24

    Thank you chaltu sani you are right he is our hero 👍

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 Місяць тому +14

    መሪያችንን በጥሩ አገላለፅ ኑው የገለፅሽው ክብርት ሚኒስትር እናመሰግናለን አንቺም ብሩህ አእምሮ እንዳለሽ ይታያል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому +39

    አገራችንን ስላም ያድርግልን❤❤❤

  • @user-xl9lc4qf3i
    @user-xl9lc4qf3i Місяць тому +6

    ይህንን ድንቅ መሪ የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ክብርት ጫልቱም በርቺ የተወደድሽ ነሽ እያዩም ለታወሩት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 28 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ብሩህ መሪወች አሏት። ሰላም ካገኘን እድገታችን በነዚህ አይነት መሪወች ይፋጠናል። እናመሰግናለን ክብርት ሚኒስተር። በርቱልን።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Місяць тому +6

    ምርጥ መሪ ምን ብዪ ምን ልበል ቃላቶች ያጥሩኛል ምርጥ የትህትህትና መሬ ምን አለ ህዝብ ቢረዳው በርታ አቢቹ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Місяць тому +6

    አብቹኮ የኔ ጀግና መሪ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ አንተ ትለያለህ 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏

  • @sufiyannassir6469
    @sufiyannassir6469 26 днів тому +1

    ብልፅግና የሀገራችን የወደፊት ተስፋ ነው

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Місяць тому +23

    የኔ ወይዘሮ አንቺሞ ቱሁት ነሽ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Місяць тому +14

    በጦርነት በመከራ እያለፍን እንዲህ መስራታቸዉ ጥንካሪያቸዉን ያሳያል መሪያችን ስልጣን ከወጡ ጀምሮ እርፍት የላቸዉም ❤❤

  • @tamiru4812
    @tamiru4812 Місяць тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብርት ሚኒስተር
    እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 Місяць тому +24

    It’s a wonderful job thanks 🙏 thank God, our country has a great leader like you.keep working hard . We appreciate you.thanks again.

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 Місяць тому +14

    Honorable minister!
    Thank you for all you do!
    The love and respect you show for Dr Abiye is so inspiring!

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Місяць тому +22

    አለባበስሺ ደስ ይላል ሙስሊሟ 👍😍

  • @rebka5068
    @rebka5068 Місяць тому +17

    ጫልቱዪ እንቺ እራስሽ ደስ ስትይ ጎበዝ ስራተኛ ነሽ እንዳንቺ ለሀገሩ የሚለፍ እውነተኛ ስራተኛ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ሁሉም ስራተኛ እንዳንቺ ይሁንልን በርችልን

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Місяць тому +12

    የሀገሬ ጀግኖች 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-zw2sc7hy6v
    @user-zw2sc7hy6v Місяць тому +23

    ክብርት ሚንስተር ጫልቱ ሳኒ መጎብኘት የሚገባት ጠንካራ የኢትዮጵያ ሴት ተምሳሌት ናት

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Місяць тому +11

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Місяць тому +17

    Thank you so much Dr abiy Ahmed ❤❤❤❤👍

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Місяць тому +10

    አብቹዬ አለሀ ይጠብቅልን በርተልን ሁሉንም መስረቤት እየጎቦኜህ መየት አለብህ
    ጨልቱ በርችልን ሁለቹንም አለሀ ይጠብቀቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h Місяць тому +4

    በጠሚ ጀግነዉ መሪ❤❤❤

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 27 днів тому +1

    በእውነት አንቺ እራስሽ በእውነት ትልቅ ምሳሌ የሆንሽ ነሽ : እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ኢትዮጵያን የኢትዮጵያ ህዝብ ልታገለግሉ ፈጣሪ መረጣችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ👍🇪🇹👍

  • @kassahunwolfe9785
    @kassahunwolfe9785 Місяць тому +29

    በትክክል

  • @MarkosMihretu
    @MarkosMihretu Місяць тому +13

    ክብርት ሚኒስትር ጀግና ነሽ ከዚህም በላይ እንድትበረቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      sent yekeflhal yehann selalek

    • @TKassa
      @TKassa Місяць тому +3

      ​@@Ethio-NationalGeography ቅንነት አይከፈልበትም። ቅን መሆን ብቻ ነው የሚጠይቀው ።

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      @@TKassa eyfogre nw sent bat afrso yel shegr city bemebalw!!!anch short minded nsh lza nw kennt yemselsh

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Місяць тому

      @@TKassa sentun gazetegna... shewarebet berha eyasekay aydel

    • @TKassa
      @TKassa Місяць тому +3

      @@Ethio-NationalGeography ሰው መሆን ስትጀምር ቅን ትሆናለህ የበለጠ ደግሞ ወደ ፈጣሪ ስትጠጋ ማስተዋሉን ይከፍትልሀል። ያኔ በፀፀት ምን ሆኜ ነበር ትላለህ። አምላክ ያግዝህ በመንገድህ ሁሉ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Місяць тому +10

    Thank you so much to support the lady ❤️💯🙏🇪🇹

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Місяць тому +9

    በርቱልን 😍😍😍😍

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Місяць тому +8

    ተባረኩልን

  • @sqmoinsider1663
    @sqmoinsider1663 Місяць тому +24

    Amazing leader 🎉🎉🎉🎉

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 Місяць тому +7

    Dr Abiy we love you. You’re the best.

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 27 днів тому +2

    ዶክተራችን ረጅም እድሜ ይስጥህ ለእነዚያ እና የተሰጣቸው የኮንዶሚኒየም ገንዘብ ማሟያ እኔ ኪስ የገባ ያክል ነው ያስደሰተኝ እውነትም ዶክተር ህዝባችን የእርሶወን አርአያ እንድከተል ምኞቴ ነው

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Місяць тому +29

    ጫ ልቱ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sc8tq2sx9v
    @user-sc8tq2sx9v Місяць тому +7

    ትክክል አገላለፅ

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 Місяць тому +14

    god bless Abiy and his Ministern in Jesus Name AMEN !

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Місяць тому +10

    Wow! This is a simple incident with a powerful story. I like it very much, Ms. Chaltu, charismatic Minister, mom, woman, and citizen. Hats off, Madam!

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Місяць тому +3

    ክብርት ጫልቱ ጠቅላይ ሚኒስትራችኝ ዶክተር ንጉሡ አብይ አሊን የገለፅሸበት አንደበትሽን ጌታ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ምን አይነት ልብ አለሽ አንቺ ሰው ነሽ ሰው የሆነ ሁሉ አብይን ከውጭ ና ከውስጥ ሰው መሆኑን የተረዳሽ ከብዙ ጥቂቶቹ የአብይን ልቡንና ቅንነቱን ደግነቱን የእውነት ሰው መሆኑን እንደአንቺ እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይን ያብራላቸውአንቺን ሰው መሆን ከአንቺ ሰራቶችን ሁሉ የአንቺን ባሕሪና ሰው መሆንቢማሩ እመኛለሁ ወርቅሰው ነሽ ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ ምነው እንዳቺ አብይን የሚረግሙ የሚሰድቡት ምቀኞቹን ሁሉ ወደ ሰው መሆን እንዲለወጡ አገራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ሰው መሆኑን እንዲረዱ ከመጥፋታቸው በፊት እግዚአብሔር ይለውጣቸው ምክንያቱምየአብይን ጠላቶችን ሁሉ በሞት እየቀጣ ስላየሁ እፈራለሁ ተጠንቀቁ ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም የምትረዱትና ከሱ ጋር ሆናችሁ ተባብራችሁ ሐሳቡን እየተቀበላችሁ የምታግዙት ሁሉ የዘለአለም አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ለዘለአለም ኑሩልኝ ከንጉሡ አብይ አሊ አሕመድ ጋር ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +7

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ጫልቱ ጀግኒት ሴት ነሽ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Місяць тому +3

    ወ/ሮ ጫልቱ እኔ የአማራ የጎንደር ሙስሊም ወንድምሽ ነኝ አገሬን በአንቺ ውስጥ አያታለው አገሬን እንዳንች ትፍለቅልቅልኝ

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 26 днів тому

    ጀግና ብቻ ነው ጀግናን የምያወድሰው ።
    እናመሰግናለን ክብርት ሚኒስቴር !!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n 29 днів тому +1

    ❤ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር
    ዶክተር አብቹ
    ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ።❤

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 Місяць тому +128

    ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እስከቤተሰቡ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቅልን ጠቅላላ የስራ ባርደረቦቹን አመሰግናለሁ 3 መንግስት አሳልፌያለሁ እንዲህ አይነት መንግስት አላየሁም ዶክተር አብይ አለምን ማስተዳደር የሚችል አቅም ያለው መንግስታችን ነው ብቻ ከክፋ ይጠብቅልን ሁሌ ከልጆቼ እኩል ነው የምፆልይለት እናተም በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @addisman5642
      @addisman5642 Місяць тому

      Dingay Ras mehayim, Alemin Biyasitedadir tilalech endee yesew denkoro, beye ageru yemitaredu hisanat ayitayishim beye menderu yemifenakelew hizib?? mashikabetim lik sinorew des yial, yesew ahiya🖕

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Місяць тому +9

      Amen!!!!!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET Місяць тому +2

      😂😂 kadree altechalum zendro , wow script

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 Місяць тому +8

      አሚን ትክክል ነህ ለዚች ሀገር የተሰጠንቁ ሰው

    • @bright4105
      @bright4105 Місяць тому +5

      የአብይ ሰራዊት አማራውን በውጊያ ለመግደል ዛሬ 43 መኪና አማራው ሀገር ልኮ ህዝብ እያስገደለ በሌላ በኩል በዚህ ቪዲዮ ደግሞ መልካም ሰው መስሎ መቅረብ በጣም ያሳፍራል:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሉን ያያል:: በቶሎ ይፈርዳል::

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому +10

    ዋዉ ሚኒስትሮ እውነተኛ የመሪ ካራክተር ነው ያለት ኮንፊደንሶ አንደበተ እርቱ የሆነች በዛ ላይ አለባበሶ በቃ ሁሉ ነገሮ እውነተኛ የመሪ አቆም ነው ያላት በርች ክብርት ሚኒስቴር

    • @aklile7691
      @aklile7691 Місяць тому

      *'ሚኒስትር' ግለሰቧ ወይም ግለሰቡ ሲሆኑ፣ 'ሚኒስቴር' ደግሞ፣ መስሪያ ቤቱ ነው።

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Місяць тому +4

    ክብርት ሚንስትር አብችዬን በደንብ ገልፀሽዋል ። ምንአለ እንደዚ ሠው ቢረዳው።

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 Місяць тому +8

    Wow abichu what a genius you're angel long life for you we proud of you and your partners like chaltu sani

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Місяць тому +4

    ዋው አንቺም በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ Long Live Pm Dr Abiy Ahmed🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @genanewmulugeta1599
    @genanewmulugeta1599 Місяць тому +14

    Thank you. That is great.

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +14

    እዉይ ጫልቱዬ ደስ ሰትይ❤❤

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Місяць тому +4

    የአላህ አገሬን ሰላም አድርግልን ሁሌም ሳቅን ብቻ እንጅ ክፉን ጠብቅልን

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Місяць тому +3

    ዶ/ዐብይ አህመድ የኔ ምርጥ መሪ ኑርልኝ ❤🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +18

    በርቺ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🎉🎉🎉

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 29 днів тому +1

    መመስግን መማር አለብን

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Місяць тому +4

    አገላለፁን በዕንባ ነው ያዳመጥኩት ከመደሰቴ ብዛት።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Місяць тому +5

    አብይ ልዩ ነው
    በተለይ ትግዕስቱ ❤❤❤

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 Місяць тому +4

    For me heartly I can say,the PM is all rounded person.To mention some(not all) ,He is humble,knowledgeable /skillful,tactical/full of wisdom and his leadership style is participative type.
    ችግሩ የኢትዮዽያ ህዝብ በብሔር በህግ በተከፋፈለበት ዘመን መሪ በመሆኑ ህዝቡን ከድህነት ለማውጣትና ነፃ ህዝብ ለማድረግ በሚያደርጋቸው ልበ ሙሉ እንቅስቃሴ
    #ከውስጥ በብሔራቸው ውስጥ ተደብቀው የግል ጥቅማቸውን ማለትም በአቋራጭ ሥልጣን ለመያዝና ህዝቡን ለመበታተን በሚፈልጉ ቡድኖች በውሸት የስም ማጥፋት ቅስቀሳ ስለሚደረግባቸው፣
    #አኢትዮዽያን ለመበታተን ከውጪ ጫና ስለሚደረግበት፣
    #በስሩ በየመዋቅሩ የተሰገሰጉ አሻጥረኞች በተለያየ መንገድ ህዝቡን በማበሳጨት ህዝብን ከመንግስት ለማለያት ለአመራሩ እንቅፋት መሆናቸው ነው

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b Місяць тому +3

    ጀግኒት ክብርት ጫልቱ የቀድሞ በክብርት አይሻ የተሰሩ ስራዎች ማድነቅ በእውነቱ ክብር ይገባሻል አንዳንዱ የቀድሞው አንቃሾ ነው የራሱ ፖለቲካ የሚያስጠብቀው ለሀገር እድገት እንዲ ነው respect chaltu

  • @helesse1965
    @helesse1965 Місяць тому +3

    እኔ አለም በሴቶች መመራት አለባት ብየነው ማስበው ምክንያቱ እሰካሁን ድረስ ወዶች መርታዋት ምን ላይ እዳለች አይተናል ይብቃ ሴቶች ለሰላም ይሚሰጡት ቅድሜ በጣም እደእናት ትልቅ ነው አቺም በርቺ ከዚህ የበለጠ መስራት ትችሊ አለሽ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Місяць тому +4

    መሪዬን ለመግለጽ ይከብዳል

  • @fethuali5482
    @fethuali5482 27 днів тому

    ሰውን ሰው መሆኑ የተረዳ ሰው እራሱ ሰው መሆን የቻለ ሰው ነው ክብርት ሚኒስትር አክባሪሽ ነኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @abdubirratu7609
    @abdubirratu7609 24 дні тому

    Great Woman, I liked your attachment with community

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 Місяць тому +1

    የከተማ ና መሰረትሚኒስቴር ጫልቱ ሳኔ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ንጉሱን በደንብ እያገዝሽው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 💪💪🙏🙏👌👌💯💯👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @peace4all584
    @peace4all584 Місяць тому +4

    Dr. Abiey look at the way he change Addis. Its almost a miracle. When it is done Addis will be unrecognizable. He also makes the tuff and hard decisions and that's the sign of a real leader.

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Місяць тому +3

    የእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ሚኒስተሯ አንደበተ ርቱዕና ድንቅ አእምሮ አላት ደግሞም ዶክተር አብይን በትክክል በንፁህ አእምሮና ህሊና ግልጻዋለች ጌታ እግዚአብሔር ክብርት ሚኒስትር ዘመንሺ አብዝቶ ይባርክ ሕዝቡን የሚያከብር መንግሥት እና አሰተዳደር , አመራር ማየት በኔ ዘመን መታደል ነው ።
    ሌብነት ጠፈቶና የጎዳና ተዳዳሪዎችና የኔ ብጤ የሚለምኑ ወገኖቻችን ወደ ሰራ የሚሰማሩበት , ወደ አምራችነት እና ራሰን መቻል እንደሚሰራ ትልቅ ተስፋ አለኝ ይኔም የመንግሥት ትልቅ ሸክም ስለሆነ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ቅን ልብና የሚታዘዙት ይወዳል , ይመራል!!እና በርቱ አይዞአችሁ 😇😇❤❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 29 днів тому +1

    አላህ የሰው መውደድን ይጨምርልህ ጠቅላይ ሚንስትራችን ይህ ነው ጀግና ማለት እራስን ዝቅ አድርጎ ለህዝብ ፍቅርን መስጠት ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግን እኮ እዚህ የመን መውጫ አጥቼ ፓስፓርቴን ሳላድስ ቁጭ ብያለሁ እስቲ ኤንባሲ የመን የለም አንድ መላ አርጉልኝ ልጆች አሉኝ ይህቺን ቀሪ እድሜየን ወደ ሀገሬ መጥቼ ከልጆቼ ጋር መምጣት እፈልጋለሁ ።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Місяць тому +3

    God help our Prime Minister in the Name of Jesus.

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Місяць тому +6

    Minister Chaltu for PM of Ethiopia 🌹

  • @semirataha-bf4yc
    @semirataha-bf4yc Місяць тому +3

    አገርና ሰወች መገጣጠሙ ያሰደሰታል ሰራ ከሰሪው ጋር ውበት አለው በርቱ የገነባ ና ግንባታ 100አመት አይጠፍም ሆድ የገባና መጥፎ ሰራ የሞተ ሰው ነው ቶሎ የሚረሳውና የኔ ክብርት ጥሩ አሻራሸን ትተሸ ሰትሄጂ ሰምሸ ዘርሸ ይባረካልና በርቱ

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Місяць тому +2

    ወ/ሮ ጫልቱ የሚገርሙ ሰዉ።ፈፅሞ ናቸዉ ብዬ ከምገምተው ውጭ ሆነው ነዉ ያገኘዃቸዉ።የቋንቋ ችሎታቸዉ፥የሰብዕና ምልከታቸዉ አስገርሞኛል።ለአሮጊቷና ለሌስትሮዋ ያመቻቹት ዕድልም ገራሚና የሚያሥመሠግናቸዉ ነዉ።thankyou!!

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 Місяць тому +2

    እቺ ናት ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fuadkseid
    @fuadkseid 4 дні тому

    Haboye Much Love keep shining 🥰

  • @RemzyElhaj
    @RemzyElhaj 28 днів тому +1

    Mashallah beyalew angager mergagat aglalxe menlebel Wawe Allah yecemerlesh❤❤❤❤

  • @yared7699
    @yared7699 Місяць тому +2

    ዶክተር አብይ የእውነት እየሱስ የገባቸው ሰው ናቸው። የእውነት

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Місяць тому +3

    የገባሽ ሰዉ መሆን ትክክል

  • @serser1450
    @serser1450 Місяць тому +2

    ውድ መሪዬን አወደዋለሁ ከሴቶ ክብርት ጫልቱ ጠንካራ ነሽ የበለጠ ሰርተሸ የበለጠ አንጠብቅሻለው

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod Місяць тому +2

    እስካገለገላቹ ድረስ ሀገሬ ትከፍላቹዋለች አብቹን የወድሽበት መንገድ እዴት ደስ ይላል አንቀን እሰራለን

  • @user-hj8rz3jz5x
    @user-hj8rz3jz5x Місяць тому +2

    ወይ አብቹ የሠው ጥግ ነሕ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Місяць тому +2

    አንደበተ ጣፋጭ ነሽ ክብርት😍