God give you the wisdom and grace to do what needs to be done, and God bless you and your family and friends, protect you from evil dids. Thanks Abiy 🇪🇹🙏🏻
wow ...now we know why Abichu is our PM. may God be with us all and let this time be the time where we choose what is best for the next generation, let us show that we care about our country beyond our selfish needs! may God be with us all.
"Dr" Abiy still same!!!! He doesn't learn from his mistakes!!! Cadres keep clapping & majority Ethiopians keep suffering with wars, inflation, injustice, rampant corruption, ...etc
Is this what you have to offer? I wonder if you have a brain on your shoulders? Did you understand even a scintilla of what the PM said? I don't think so.
man new tiriketun Ye tsafew yeserabet 27 amete? hawulit esikemaserat.esu eyale yalew yihin tirict wede emiyagibaba enikeyirew tenegageren new yemilihi ant denkoro
Our PM. Continue with those who have good faith. Forget those with bad faith. We don't have time to be wasted. Some pockets still will continue disagree & fight even after referendum. God bless Ethiopia.
LORD JESUS, HELP THIS LEADERS... WE ETHIOPIANS RELAY ON YOU.... LORD HELP TO TAKE THE YOLK OF OUR BROTHERS AND PUT PRAYING ON BEHALF OF THEM, WHOM HAVE A FEELING OF BROKENNESS IN THEIR HEART.... GOD OUR FATHER COVER OUR LEADERS IN YOUR HOLLY NAME... "Then if My people who are called by My name will humble themselves and pray and seek My face and turn from their wicked ways, I will hear from heaven and will forgive their sins and restore their land. - 2 Chronicles 7:14 ... Father, in remembering our need for Your saving grace, I lift those in authority to You. Create in us humble hearts so that we may pray for our leaders to honor You in everything they do. Give us the strength to pray for our leaders and bless them even when it is hard. Amen."
በእውነት ስለውነት እዲትነጋገሩ እዲትወያዩ ፈጣሪ በዚህ አዳራሽ ውስጥ እጁን ይጫንበት በእውነት ሰላም ለአገራቺን ይውረዲልን
Ekekam
አሚንንን።የውሸትመሪይገላግለን
Wenafa duket
Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
እወድሃለሁ!!! የእግዚአብሔር አብርሆት ካንተ ጋር ይሁን።
ሰላም ለኢትዮጲያ ሀገራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Selam le Ethiopia 🇪🇹
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን እንካ ተረከበን በምድሬ ላይ እጅህ ትነሳ በሳትህ ክበባት በሀይልህ ካለችበት አውጣት ጣልቃ ግባ
A peaceful Ethiopia, achieved through dialogue, will serve as a model for other countries in the region.
The Ethiopian national dialogue will bring peace not only to Ethiopia but also to the entire region, fostering stability and harmony.
How much they pay u😅
I wish... But will never happen
Stupid
Mignotih besska andegna yemideset neberku yegorebetu kertobin ke sululita degem selam behoneligne
In my view, JUSTICE should come FIRST before anything.
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
ፈጣሪ ይጨመርበት የሀገሬ ሰላም ይመለስ አምላኬ እርዳን የእኛን የልብ ክፋት አትይብን 🙏 እንግዲ የሙሾ ዎ አውራጆዎች አየመረራቹው ዋጡት ::
ETHIOPIA SHALL FLOURISH! GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹
By engaging in the national dialogue , Ethiopia sets a precedent for regional peace and cooperation.
Keep up my prime minister you are blessed and you wife kids are blessed ❤❤❤❤ you so much
Ethiopia’s commitment to national dialogue demonstrates the power of dialogue in achieving national and regional peace.
Dr Abey Abesachen ❤ god with you we support you all Ethiopians
Thank-you you save my mother Land thankyou jegna❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
እጅግ ቢዘገይም መጀመሩ ጥሩ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችን ባርክ
We are the same blood. Why we need fight stop fight
Because we can not stop and think what is the best for our self and our country.
We are selfish corapted
እውነት ከልብ ከልብ ነው የማመሰግንክ በግሌ አንተ ማለህት አዲሰ አበባን የቀየርክ ጀግና ነክ የዱሆች አባትህ ነክህ❤❤❤❤❤❤
God give you the wisdom and grace to do what needs to be done, and God bless you and your family and friends, protect you from evil dids.
Thanks Abiy 🇪🇹🙏🏻
wow ...now we know why Abichu is our PM. may God be with us all and let this time be the time where we choose what is best for the next generation, let us show that we care about our country beyond our selfish needs! may God be with us all.
He is killer
That is a good idea citizens always right ✅️
ተባረክ ውዱ መሪያችን። እግዚአብሄር ሁላቹሁም ይባርካቹሁ ያሳካላቹሁ
የውርደት ውርደት ተዋርደሀል ሀገር አዋርደሀል ዜጎችች የሰቀቀን ህይወት ላይ ጥለሀል ሚሌኖችን ገድለሀል አሁንም አልበቃ ብሎክ የንፁሀንን ደም እየገበርክ ሰላሞ እንዳለ ትበጠረቃለህ እመብርሀንን የገደል አፋፍ ላይ ነክ እድሜ ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪
በኧላ ቀርነትህ የመንደር አስተሳሰብ ይዘህ ከተገዳደልክ ታድያ እሱ ምን አባክ ያድርግህ ካልጠገብክ አሁንም ተገዳደል ማንም የሚገላግልህ የለም ሟርተኛው
What a profound message for Ethiopia and Ethiopians ...God bless and protect the people of Ethiopia and the prime minister
እግዛብሔር ይርዳን ተባሬክ
የአንተ ሀሳብ እና ስራህ ለሀገራችን ሁለንተናዊ ሰላም ልማት ዕድገት እና ብልፅግና ነውና በርታልን
ከዚህ እውነተኛ መሪ እና ቆራጥ መሪጋር ወደፌ ሊቦችና ደላሎች ፅንፈኞች ትወድማላችሁ
I love the idea of this meeting it sends a message for western countries not to involve with our problems
But he is leading war from his begging.he continues as a killer ..look in Tigraye,Amhara,ormia ..cannt u see that??
@@danielassefs2947 kefetubet enji alikefetebachewum.yezih hulu tensash yemitefan mognoch ayidelenim
በጣም ጥሩ እርምጃ ነው! አብሮነታችን የሚመለሰው በሰላም ብቻ ነው! ሰላምን የሚጠክላው ደግሞ ስይጣን ነው ! ሰላም ለኢትዮጵያ
ስላም እንድነት ያብዛው ፍጥሬ
ከውይይት የማገኘው ትርፍ እጅግ የላቀ ነው
ይህ ሰው አንድ ቀን ባደረ ቁጥር የኢትዮጵያ መክራ እለት በእለት እየክፋ ይሄዳል:: ሀሳቡም ተግባሩም ሠይጣናዊ ነው:: መፍትሄው ማስወገድ ብቻ ነው::
ምኑ ነው ክፈቱ።
Anchi tegejalash ahun ! Curse bantelay yehonal
ደንቆሮ
ይሄን ቅዥትህን ገና ለ 30 ዓመት ትፅፋልህ 😂😂😂😂
Era duble Etf eyehona new enji
ከ ሁሉም በላይ ፈጣሪ ሁላችንም ወደ እራሳችን ተመልሰን ከነበርንበት ንትርክ እና አለመግባባት ወጥተን ለመመካከር ዝግጁ ስለአደረገን ይመስገን!!! ፈጣሪ እስከ ፍፃሜው ከኛ ጋር ሆኖ ሁሉንም ነገር ያሳካልን። ፈጣሪ በቃ ይበለን!!! የተሰጠንን ብናውቅ ከጎደለን ይልቅ ያለን ይበልጣል!!! ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦችዋን ይባርክ። ኢትዮጵያ እናት ሀገራችን በህዝቦችዋ ተከብራና ታፍራ ለዘለአለም ትኑር።
Babute wuda yeni jagena mare fatare hasabeheni yasimerelehe wuda kakfuhulu yetabkhe🙏🙏🙏💚💛♥️
ይህንን ሂደት ይበልጥ የተሳካ እና ተአማኒ ለማድረግ እና የመንግስትን ቆራጥነት ለማሳየት የፖለቲካ እስረኞችን፣ ታስረው የሚገኙ ጋዜጠኞችን እና ሌሎች በአስተሳሰባቸው ምክንያት ተይዘው የሚገኙ ዜጎችን በመፍታት ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ብዬ አስባለሁ። ለዚህ መቼም አይረፍድም።
ሰላም ለሀገራችን።
አሁንም ስንትአይነት ደካማ አመለካከት አለ ይገርማል የኢትዮጵያ እናቶችን የገደለን ሰይጣን ሰው ብሎ መጥራት እና እምነት መስጠት በራሱ ሌላ አደጋ ነው::
ሰላም ለትዮጵያችን ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
"Dr" Abiy still same!!!! He doesn't learn from his mistakes!!! Cadres keep clapping & majority Ethiopians keep suffering with wars, inflation, injustice, rampant corruption, ...etc
So what?
All claspers are in the building ,they hungery for biglanch and bones
This is a good beginning and I hope it will help us for a good end. In the name of the Lord, Jesus!!
ሠላም ላገራችን ይሁን❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያችን ጀግና መሪ አግኝታለች እድሜህን ያርዝምልን🙏የመቃወም እንደባህል ከማድረግ ማገዝ ነው ትልቅ ኢትዮጵያዊነት።
💚💛❤️
medhanialem eskezerh ynkelehe ynituhan amilaki
ጠንካራ መንግሰት ያስፈልገናል በርታ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ
ስለተመካከርን አንከስርም፣ በመዋጋታችን ግን ብዙ ከስረናል!
ምርጥ ሀሳብ ነው በአገር ጥቅም በሀይማኖት መከባበር ስው ማለት አገር መሆኑ ከገባን እርስ በእርስ ከመጣላት ከመጨቃጨቅ በመመካከር መተሳስብን ማፍራት ይቻላል የሀይማኖት መሪዯች ትክክል ሀይማኖታዊ ምክርን በማጠናከር ምቀኝነትንና ተኮልን ለማጥፋት ቢሞክሩ ንግድን ለማስፋፋት ስራን ለመስራት ሞስናን ሌብነትን ማቆምና ልመናን አስወግዶ ስራን እየስሩ እራስን በማሳደግ የአገርን ህልውና ማስጠበቅ ብሎም ከአገር የሚገኘውን benefit በጋራ ማግኘት ይቻላል የአገር ኩራት ህዝብ ነውና ህዝብን ማክበር ማዳመጥ ይበጃል ዶክተር አብይ አሊ በእውነት ምርጥ መሪ ነህ በርታ አላህ ያግዝህ👏👏👏🤲🏽🤲🏽🤲🏽
،በረካሁን እንኳን ሀገር መምራት ቤተሰብ መምራት ይከብዳል እና መመካከር ይበጀናል ጦርነት አይበጀም ውድመትና የሰውልጀ ጥፉትነው የሚሆን
ማጨብጨብ
ማጨብጨብ አይሰለችም
አይሰለችም!!!
Lemisera kerto lemanem yechebechebal enachebechebaken!
አይ መገዳደል ነው የማይሰለቸን ደነዝ
Is this what you have to offer? I wonder if you have a brain on your shoulders? Did you understand even a scintilla of what the PM said? I don't think so.
Yante Yegma aymore new yeselchen
ሁሌም ከጎንህ ነን: ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች❤❤❤❤
😅😅
የጥላቻ ትረክት ሰተረክ እራሰህ አይደለህም እሩቅ አይደለም ትላት ለቀምት ምን ነበረ ያልከን ባዳፈ ሁለትምላሰ አይከብድህም
Degarege
man new tiriketun Ye tsafew yeserabet 27 amete? hawulit esikemaserat.esu eyale yalew yihin tirict wede emiyagibaba enikeyirew tenegageren new yemilihi ant denkoro
ትግራይን ለምን አልጫረሰም ነው እናንተ
በውይይትና በክርክር እንዲሁም በምክክር ሁሉም አትራፊ እንጅ የሚከስር የለም።
አሁን አብይ እንዴት መገዳደል ጥሩ አይደለም ብሎ ሲያወራ እንዴት መስማት ይቻላል?
Great man you are my wonderfufl pm
ሁሌም ከጎንህ ነን: ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች!!!
አሁን "ብልጽግና" ከማን ጋ ነው እተመካከረ ያለው??? ጦርነት ላይ ያሉት አካላት የታሉ? ኦፌኮስ የታለ? የታሰሩት የተሰደደትስ የታሉ? መገዳደል መፍትሄ ካልሆነ በኦሮሚያና አማራ ያዘመቱትን ጦር ምን እያደረገ ነው? ???
ከባለጌ ጉዳይ የለውም ከጨዋ እንጂ
ከአክስትህና ካጎቶችህ ጋር ነዋ ኔጌቲቭ ማየንድ
ክላሽ አስቶ ጫካ የገባን ሰው መጀመርያ በክላሽ እደማይችል በሚገባው ቋንቋ ማናገር አለብህ ያለዚያ ወደ ጠረጴዛ አይመጣም ወደ ጠረጴዛ ከመጣ ግን መከላከያውም ካንፑ ይገባል
ሕግን እያስከበሩ ነዋ!!
እነሱ ፀረ ሰላም ናቸው ።
ምክንያቱም ስለ ምክክር ከተወራ እረጅም ጊዚ ነበረ ጥሪ
ቀረበላቸው መምጣት ካልፈለጉ ምን ይደረግላቸው!!! ፍላጎተቸው ስልጣን ማግኘት ነው። ስልጣን የሚገኘው በምርጫ ና በምርጫ ነው ።
ምርጫ ሀሳብ አቅርቦ መወዳደር ነው። የዛ ብቃት የላቸውም ።
በዘር መወዳደሩ ሳይሆን በብቃት ነው።
Fano eko motaol
ጠቅላዩ ይሀ ንግግሩ 100 ጊዜ ሰምተናል ተግባር ግን የለም፡ ጊዜ ይመሰክራል ካንተ በኋላ ሚመጣ መንግስትም እናየዋለን፡ ከልመና ያልዋጣህ መሪ ነህ የኢትዮጵያ ህዝብ በባሰ በድህነት ከተሃል ዶላር 1=13 ብር ደርሰዋል ምን ነው ምትለው፡ ኣንተ ትናገራለህ ህዝብ ያንጨበጭባል ይገርማል።😢😅😢😅
ሀገርን በማፍረስ እና የህዝብን አንድነት በመናድ የሚመጣው የፖለቲካም ሆነ ሌላው ጥቅም ለምናችን ነው? እኛ ሰዎች ነን ! ሰው ደግሞ መልካም ነገር ይመኛል! እባካችሁ ጽንፈኞች ፣ አክራሪዎች፣ ብሔርተኞች ሰላምን አብዝተን እንፈልግ ! ችግሮችን በውይይት በንግግር ለመፍታት ራሳችንን እናዘጋጅ
ኢትዮጵያ ተሻንፋለች 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጋሻ ጃግሬዎቹ ከልክ ከወትሮው በተለየ መልኩ ያጨበጭባሉ። የሚያመለክተው ሁሉም ጭንቅ ላይ መሆናቸውን ነ።
ፋኖ ያሸንፋል።
ደጋግሞ መስማት እና በቅንነት ለኢትዮጵያ ከማሰብ በመነጨ ስሜት መረዳት አለብን
Our PM. Continue with those who have good faith. Forget those with bad faith. We don't have time to be wasted. Some pockets still will continue disagree & fight even after referendum.
God bless Ethiopia.
kkkkkkkkkkkkk Duket
በሃሳብ የተለያየንን ለማግባባት መመካከር አለብን!
ድል ለፋኖ
ቱሪናፋ ወሬ ብቻ
ብልፅግናብቻነውየሚመካከር?!!!
መልካም ነው ።ባለፈው ወለጋ ነቀምት ከተናገሩት የዛሬው በጣም የተሻለ ነው።ባለፈው ተስፋ የሚያስቆርጥ ነበር።
ሕብረ ብሔራዊ አንድነት እሴታችን ጸንቶ እንዲቀጥል እንደግፈው ። እንዴት እናት ሀገር "ኢትዮጵያ" ማድማት ይቁም !!!
ማንንም የማይሰማ ጀግና መሪ በርታ
ማንንም የማይሰማ ጀግና ሲባል ዛሬ ገና ሰማሁ🤔 ጅግና ማለት እኔ ብቻ አውቃለሁ የሚል ሳይሆን ትሁት ሆኖ የሌሎቹንም ሀሳብ የሚቀበል ከኔ የተሻለ የሚያስብ አለ የሚል እንጂ
አብይአህመድምርጥየሆነእብድነውየርቅኮምሽንብሎስለስንዴምርትያወራልከዝህበፊትስንዴኤክስቦርትአደረግንአለዛሬደግሞስንዴከውጭእየተረዳንነውአለአተሰውየእባክህከራስህጋርታረቅ
LORD JESUS, HELP THIS LEADERS... WE ETHIOPIANS RELAY ON YOU.... LORD HELP TO TAKE THE YOLK OF OUR BROTHERS AND PUT PRAYING ON BEHALF OF THEM, WHOM HAVE A FEELING OF BROKENNESS IN THEIR HEART.... GOD OUR FATHER COVER OUR LEADERS IN YOUR HOLLY NAME... "Then if My people who are called by My name will humble themselves and pray and seek My face and turn from their wicked ways, I will hear from heaven and will forgive their sins and restore their land. - 2 Chronicles 7:14 ... Father, in remembering our need for Your saving grace, I lift those in authority to You. Create in us humble hearts so that we may pray for our leaders to honor You in everything they do. Give us the strength to pray for our leaders and bless them even when it is hard. Amen."
Lidetu spoke what in my head oromuma dream is only to change demographics of Addis abeba from amhara majority to oromo majority
Good Addis belongs to Oromo ! You can go your country
ሃገራዊ ምክክር ለኢትዮጵያ ልዕልና
በምድር ላይ ንጉሡን መከበር አለበት ከሁሉም በላይ የሚሆን እግዚአብሔር ምፍዕራት አለበት ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን ከፍራን እመኑኝ ጌታ የጉቤኝሃል❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርን የጨምርልሃችሁ
እግዚአብሔርን የሚወቀ ሰው የቀጠለ እሸ በትሉ ጌታ የበረካችሁል😢😢
ባጠፋኸው ነብስ ትጠየቅበታለህ ለፍርድ ትቀርባለህ እንጅ ምክክር የሚባል ቁማር አይሰራም
ታድያ ምንድነው የሚስራው ? መዶሻ ራስ ቅጥረኛ እኮ ምንም ሰላም አይፈልግም በትጨማሪም የኢትዮጲያን ሰላም ለሚሹ እንጂ ለእንዳተ አይነቱ ምክክር ለማይገባው መርዝ ጭንቅላት አይደለም ።ለእንዳንተ አይነቱ ስዎች በተለይ ዲያስፖራው በትውልድ ኢትዮጵያዊ ቢሆኑም ጉዳዩ ለነዋሪዎቿ እንጂ ለካጂዎቻ አይደለም
Gena egizabher besat yatefahle
@@alemayehukunath7672አማራ የሚታገለው ጨፍጫፊውን ለፍርድ ለማቅረብ ነው ይታወቅ
ሺ አመት ምራ ወንድሜ
😂
ለሀገራችን የሚበጀው ሰላም ብቻ ነው የምክክር ኮሚሽኑን መደገፍ የሁሉም ዜጋ ድርሻ መሆን አለበት
A Visionary leader will take the country to another level! Thanks 🙏🏽
Keep up the good work ❤ and keep it up and keep ❤
በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደለ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏
መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪❤❤❤❤❤❤
እሺ ቡሽቲው ካድሬ እናትህትበዳ
በርታ እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🙏
Ethiopia is lucky now, it has a wonderful leader! Thank you Dr. Abiy
መሪያችን ሁሌም በዱአ ተለይቸህ አላዉቅም አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁንልህ ❤❤❤❤❤❤❤እስልምናን ሳትይዝ እዳትሞት ዘወትር ዱአየ ነዉ አላህ ይገዝህ
You don't have moral to lead Ethiopian you have 2 million innocent Ethiopian blood in ur hand wii face to justice .
ህዝቡን እየጨፈጨፈ እያሳደደ እየገደለ የወሬ ሀገራዊ ምክክር ምንም አይጠቅምም።አሁን በሱ የሚሸወድ ሰው የለም ሁሉም ነቅቷል።በተላይ የአማራ ህዝብ ከነቃ ቆይቷል።እየተፋለመ ነው በቅርቡ ድል ያደርጋል።የዝንጀሮ ስብሰባ ከመብላት አይዘልም።
Beteley Amara ?gedel gebu enante metetegnoch ayseram fersoal degemetu gedel eyegebachehu new ke Tigiray hezeb temaru endenesu koraxam honachehu tekemexalachehu
Tegeraye ena fano akemachum hone Aheylachu bechirashi aygnagnm fanon mertate maychil endhone letawkut yegbal yelkese yetmnamnachu new endatalku Seku Serachu mulu lemulu endatfa merate lay yalw ewnte Meblte yemslgnal Eze lehode yadru Bandawochin Sebsebo mawratu menm aytkemem hezbum awkwal eha kentu wedasa new ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ገደል ግባ እንዳንተ አይነቱ ነው ያልገባህ
👌🏽👌🏽👌🏽 wonderful wonderful
Abichu amelak yetbkeh jegnaw meriyachin kandebthe mare teb yelal aneten le ethiopia yeseten amelak yekber yemsgen🙏🙏🙏🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷
doctor Abi is magnificent leader !!! May God blessed you and protect you !!! Amen!!!
hager eyatefu mawrat ye ethiopian hizb mignot aydelem
እስቲ ጥሩ ነገሮች ላይ ብቻ እናተኩር
@@user-wd4mj5kf5w growling and grunting...typical jealous and cursed personality
😂😂😂😂😂😂😂
እበላባይ ሰው የሰጠው አስተየየት
ውይይት መልካም ብቻ ሳይሆን አማራጭ የሌለውና ከሁሉ ቀዳሚ ትኩረት የሚሻ የጋራ ጉዳያችን ስለሆነ በዋናነት የሀገራች ችግር መነሻ አገራቸውን በሚወዱና ተምረዋል በሚባሉት ኢሊቶች የሚነገሩ ትርክቶች ስለሆኑ መወቃቀስ ቀርቶ ሁሉም ታዋቂ ሙህራን እንዲሳተፉ የይድረስ ይድረስ ሳይሆን ጊዜም ተወስዶ መከፈል ያለበት ዋጋ ተከፍሎ ቢሰራበት እላለሁ
ጨቅላው የሚወያይ የሚደራደረው ከብልፅግና ሌቦች ጋር ነው ሰው የሌላት አገር ጦቢያ
የኢትዮጵያ የዘመናት ጥያቄ እና ችግሮቿ በምክክር እና በውይይት ይፈታል።
የጨንቀለት ይላል አማራ በጭባጫ ሁላ
Tich doma chinklate
❤❤jechama yeroo cufaa dhugaa
Radio garaan Oromia ida'amuun hojii!!!
ፈጣሪ ኢትዮጶያን ይባርክ
Ethiopians, living in diversity, will greatly benefit from the peace brought by this national dialogue .
ማውራት ሌላ መስራት ሌላ (ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ)።
ኢትዮጵያዊያን እኮ ሁላችንም ህፃናት እያለን ዕቃ ዕቃ ስንጫወት በሰዉ አሻንጉሊት ወይንም በሰዉ መጫወቻ የእኔ ነዉ የእኔ ነዉ ብለን ስንጣላ ነበር ፤ አሁንም ትልቅ ስንሆን እንዳንጣላ ተመካክረን መጫወቻ ዕቃ ዕቃውን የጋራ እናድርገው እላለሁ ።
የምታወራው ሁሉ የሚተገበር ቢሆን እስካሁን ኢትዩጲያ የት በዴረሰች ችግሩ ወሬህና ተግባርክ እርቀት አለው
Much appreciated!
ሰላማችንን እናፀናል ሀገር እንገነባለን
ኢትዮጵያን የሚወጉ ጠላቶች ተላላኪ ከመሆን አልፎ እናት ሀገር ኢትዮጵያን ማተረመስ ተሸናፊነት ከመሆን አልፎ የህግ የበላይነትን ወደ ጎን በመተው የሕቦቿን ጥቅም እዬጎዱ ስለሆነ ፥
እግዚአብሔር ዓይነ ልቦና ይስጣችሁ እንበል ።
Peace in Ethiopia, achieved through the national dialogue , will positively influence neighboring countries.
❤❤barnootaa As wrwrwb Ijjis waraanaaf gurruma wawrwb kanaaf irraa maraannee duune jechama mallaszenawii
አወ የቴወድሮስ ልጆች ከጁንታ አስመልጠውሀል ምን ትበል ውጊነው በል ገና ከአላህጋር የወገናችን ደም ይመለሳል ብዙ ግፍ ሞልቶ ፈሷል ቆይ ጠብቅ ትንሽ ነው የቀረህ ትወድቃለህ ተግባርህ ሌላ ወሬህ ሌላ ሰው እየሞተ መቸም ሀገር አያድግም
እንደራደራል ሲሉ የነበሩ ፡ካልተወያየን የሚሉ በዚህ አጋጣሚ በመጠቀም ለህዝባቸው ማሰብ እና ምክክር ኮሚሽኑን መደገፍ አለባቸው
ድልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖ
Dr, You can make these efforts without killing of millions of people by war , without torturing in prisons and without starving millions of people
❤❤❤galatoomii Hayyuu
Deebisi Geejjibni ifaa
Obboo Awwaluu Abdii beekaan Eegee beelaa koflee Dhaabbilee Fayyaatii.
$Kan Yaadaa dhagahi Eegumsaa tolfaatee kolf ee Dhugaa waraanaa
#Haqiiqaa ykn Dhugaa fudhateevkan Kolfsiisee Amantiidhaa(SWT didun ni malee
SEEQUUN SUNNAH ❤❤❤!!
ጉድ እኮ ነው ! ሠው አንዴት ውሽት ብቻ ያወራል ? የሚገርሙት ቁጭ ብለው የሚያጨብጫቢዎች ናቸው ::
አንተ አይገባህም ምክንያቱም ውስጥ በጥላቻ ስለተሞላ ምንም ብትሰማ አትሰማማም ሰነፍ ነህ እመነኝ
ስንፍና ሳይሆን የአእምሮ በሽተኛ ነው
Sile salami ma salami yata yawukewali yehonki bado neki indet sewu sile irki yitelali
አይ ሙ! እስክ ገባ ነው እጅ የገባ ሌት .....
@@dillumeta7563 ደመወዝ ተከፋዮች