መካሪዬ || አዲስ መዝሙር || በዘማሪ አልዓዛር ፍቃዱ || Mekariye || New song || Alazar fikadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • #መዝሙር #ዝማሬ #መካሪዬ #አልዓዛር ፍቃዱ
    #Mekariye #New #song #Alazar fikadu
    #ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ
    የ#ኢትዮጵያ #ካቶሊክ #ቤተክርስቲያን #Ethiopian #Catholic #Church
    Pax Catholic TV ሰላም ካቶሊክ ቲቪ ሚዲያ ኔትወርክ መረጃዎችን
    በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ።
    ❇️ UA-cam
    / @pax_ctv
    ❇️ Facebook page
    / ethiocatholic.addis
    / 452689466998151
    ❇️ Telegram
    t.me/Cat1A
    ❇️ Twitter
    Ca...
    ❇️ Instagram
    / catholic_tv_ethiopia
    ❇️ የማህበራዊ ሚዲያ ስልክ ቁጥር
    ☎️ 0978158461
    Like ፤ Subscribe እና Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ!!

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 8 місяців тому +115

    ይህ የሀይማኖት መዝሙር ሳይሆን የሁላችን ነው አምላካችን መካሪያችን ነው ።አሜን !!!!

    • @yonasfesehaye7326
      @yonasfesehaye7326 4 місяці тому +2

      True, bless you.

    • @HakshHxudv
      @HakshHxudv 4 місяці тому +3

      Ena ye chatolic hayemanot bicha new ale diye sis

    • @lemlemhailegiorgis5574
      @lemlemhailegiorgis5574 4 місяці тому +1

      True God Is Life❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaniMolar
    @NaniMolar 11 місяців тому +80

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይውሰደው አንተ ብላቴና! በጥበብና በሞገስ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ማደግ ይሁንልህ 🙌
    የዘመርከው ይውረስህ ተባረክ!!!

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis 10 місяців тому +42

    ኦርቶዶክስ ነኝ ቀበና ኪዳነምህረት ትምህርት ቤት የካቶሊክ መዝሙር እየዘመርኩ ያደኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በጥበቡ ያሳድግህ

  • @betaabera3352
    @betaabera3352 Рік тому +290

    የሐይማኖትን ድምበር የጣሳ ምርጥ መዝሙር🙏

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 11 місяців тому +74

    አቤት ድንበርን የሚጥስ የእግዚአብሔር ጸጋ !! ሰው በሃይማኖት አጥር ሲሰቃይ እግዚአብሔር ግን አልፎ ይሰራል ። በሁሉም አጥር ውስጥ ጌታ ሰው አለው !!

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Рік тому +228

    በየትኛዉም የሀይማት ስርዓት እግዛብሔር ሲመለክ ሲመሰገን ልቤ ሀሴት ታደርጋለች እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet5599 Рік тому +137

    ማነው እንደኔ ይሄን መዝሙር ከሰማ ጀምሮ ማዳመጥ አላቆም ያለ፤❤ አቦ ጌታ ኢየሱሰስ ክርስቶስ ይባርካችሁ!🙏🙏🙏

  • @weyniamdeyohannes848
    @weyniamdeyohannes848 6 місяців тому +2

    ተባረክ

  • @nataliabelay9706
    @nataliabelay9706 7 місяців тому +20

    ይህ የሰማይ መገለጥ ነው ድንቅ ዝማሬ
    ድንቅ መልዕክት ዘመህን ሀሉ ለጌታ ዘምር
    ተባረክ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያሳድግህ
    አሜን

  • @meseretbekele7160
    @meseretbekele7160 Рік тому +354

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እንዴት እንደወደድኩት ለመናገር ይከብደኛል።
    የሚደንቅ መዝሙር! የተባረከ ብላቴና ውስጥን በሚነካ ማራኪ ድምጽ ሲዘምር ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል!? Wow! የአጃቢዎቹ እርጋታ የአለባበስ ዲሲፒሊን ሌላው ውበት ሆኖ አየሁ። እጅግ ድንቅ መዝመር።

    • @yordiyeesisaay6511
      @yordiyeesisaay6511 Рік тому +16

      በጣም ጌታ ፀጋውን ያብዛለት 💞💞🙏🙏እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ደስ የምል መዝሙር ነዉ 🤲🤲

    • @meseretbekele7160
      @meseretbekele7160 Рік тому +8

      @@yordiyeesisaay6511 ልዩ መዝሙር። እርጋታቸው ደግሞ my goodness ይጨምርላቸው

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Рік тому +2

      @@yordiyeesisaay6511 hulum lebego new des yilal gin catholic church ke mirabu alem siletekeda gin kir yasegnal enesu kidus yaredin ayawukutim sidemer degmo andun geta lehulet yikefilutal geta ande new enesu gin kristosin hulet bahirey yilutal ande geta and bahirey and amlak bilen enaminalen

    • @Nahom1245
      @Nahom1245 Рік тому +27

      @@aberekebede9086 የሀይማኖት መነሻ ጌታ ክርስቶስ ነው። ማለትም እሱ መነሻው ከኢትዮጵያ አይደለም። ኦርቶዶክስም እኮ የራሷ ባህል እና አካሄድ ስላላት ነው እንጂ ክርስትና መነሻው ከኢትዮጵያ አይደለም በቀላሉ ከግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ጋር ያላት ግንኙነትስ። ጳጳሳት የሚሾሙት ከግብፅ እንደነበር እናውቃለን?,ሁለቱስ ሀይማኖቶች አንድ እንደነበሩ ስንቶቻችን እናውቃለን። በምን እንደተለያዩስ እናውቃለን?
      በመጨረሻም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ያለ ሀይማኖት ብቻ ነው ልክ ማለትም አይቻልም። ስለ ክርስቶስ ጌታም በምድር ላይ ሳለ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ እንደነበረ ካቶሊክ ታስተምራለች። ይህም ደግሞ ማሳያ አለው። ለምሳሌ ሲያንገላቱት ሲገርፉት ሲሰቅሉት ስቃዩን እንደ አክተር ሳይሆን በእውነት ስቃይ ይሰማው ነበር ። የ የሚሆነው መለኮቱ ሲለየው እንጂ ከነመለኮቱ ከሆነ ስቃይ ሊሰማው አይችልም። እንግዲህ የማውቃትን ነገር ላካፍል ብዬ ነው። እንዳላስቀጀምኩ ተስፋ አደርጋለሁ። ሰላም ለሁላችን።

    • @Fanit118
      @Fanit118 Рік тому +10

      እኔም እንደዛዉ ፕሮቴስታንት ነኝ: ሰለ ጌታ እኮ ሰለሚዘምር ነዉ መንፈሱ የተሰማን::እኔም ሁሉን ነገር ወድጀዋለሁ::

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Рік тому +75

    እኔ protestant ነኝ እጅግ በጣም ነው የወደድኩት ይህንን መዝሙር ::

    • @kimfar3220
      @kimfar3220 7 місяців тому +1

      ❤😅❤😅

  • @mahdergirma7956
    @mahdergirma7956 Рік тому +113

    Protestant ነኝ ስሰማዉ አልቻልኩም😭😭😭amen በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ አምላክ በጥበብ ያሳደግ.

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 Рік тому +1

      😊

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 Рік тому +1

      😊😊😊😊😊

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 7 місяців тому +5

      Protestant ነኝ ማለት አያስፈልግም እኮ ትኩረታችን ዝማሬው ላይ እንጂ 🙏

  • @selamelias5964
    @selamelias5964 Рік тому +37

    እኔ በካቶሊክነቴ ሁሌም እኮራለሁ አላዛርዬ እ/ሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እ/ሔርን መፍራት ያስተማሩንን ካህናቶቻችንን ጌታ ሆይ ጠብቃቸው

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 8 місяців тому +4

      Eni domo beyesus mehoni kurati new keza yeketelale tarik

    • @KerimKe-u3o
      @KerimKe-u3o 16 днів тому

      አሜን

  • @tdzaddis9534
    @tdzaddis9534 Рік тому +622

    እኔ ከኦርቶዶክስ እምነት ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የካቶሊክን መዝሙር እስኪ ልስማ ብዬ ጀመርኩት OMG! ተገረምኩ እንዲህ አይመስለኝም ነበር ነፍሴ ረሰረሰች። ተባረክ እደግ ልጄ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም።( እየደጋገምኩት ነው)

  • @netsanetdinsa9332
    @netsanetdinsa9332 Рік тому +63

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ደጋግሜ ሰማሁት ግን ልጠግብ አልቻልኩም ጌታዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያቆይህ ድንግል ማርያም ታሳድግህ ቃልሕዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

    • @እሕተሥላሤአጎናፍር
      @እሕተሥላሤአጎናፍር 8 місяців тому

      መዝሙር አደለም እኮ ሙዚቃ ነው ይሔ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 8 місяців тому +1

      የኦርቶዶክስ መዝሙር ጨርሰሽ አዳምጠሽ ነው ይሄን ሙዚቃ ደጋግመሽ ምሰሚው እግዚአብሔር ልቦናሽን ያብራልሽ

    • @ethiopiya5869
      @ethiopiya5869 7 місяців тому

      ​@@asnakudamtew310 mastewalun yistish

    • @YosefDesala
      @YosefDesala 6 місяців тому

    • @SfgghRahma-ni6se
      @SfgghRahma-ni6se 5 місяців тому

      እና ይከምድነዉ እኔራሱ ግራጋባኝ ፍርሳስት መዝሙር መሰለኝ 😢😢

  • @hmitas2303
    @hmitas2303 Рік тому +98

    My Dad was listening to this song in his last days to give him hope and strength as he was fighting cancer. "Kante gara leguaz" Abateeee nefseh beselam tiref. Now, this song is my strength to face my life live without you. 😢❤

    • @netsanetyibelital-lk3db
      @netsanetyibelital-lk3db Рік тому +2

      አባትን ማጣት ከባድ ነው😢😢😢አውቀዋለሁ ህመሙን ግን እንዴት እየቀነሰ እንደሚሔድ አታውቂውም የሆነ ሰአት ላይ ለምደሽዋል ታዝኛለሽ ግን እንደ ድሮ አይሆንም እና እግዚአብሔር የራሱ ቀን አለዉ እሱን ጠብቂ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ያሻግራል ይህን ምልሽ ስላለፍኩበት እየኖርኩት ስላለ ህመሙን ስለማውቀው እግዚአብሔር እንዴት እደረዳኝ ስላየሁኝ ነው

    • @AbrahamKidane-fc2sb
      @AbrahamKidane-fc2sb Рік тому +1

      We are the sons of the mighty brother , i felt your lose and at the same time the strength that that blessed gospol song will offer you , the love and hope of eternity for your dads soul !! Bless you ❤

    • @letshealtogether5226
      @letshealtogether5226 Рік тому

      May almighty God gives you comfort! 🙏💕

    • @guenetagonaferadfrese313
      @guenetagonaferadfrese313 10 місяців тому

      እግዚአብሔር አምላክ አሁንም መጽና ናቱን ያብዛልሽ!

    • @amytk6095
      @amytk6095 7 місяців тому

      GOS BLESS YOU❤

  • @nardos0
    @nardos0 Рік тому +61

    እኔ በካቶሊክ ቤተመቅደስ ያደግሁ ወጣት ነኝ።የአላዘር ድንቅ ችሎታ ግሩም ነው።ዝማሬውም ያረበበ መንፈስ ያለበት ጥዑም ዜማ።ከሁሉ በላይ ግን ከካህኑ ጋር የሚያደርገው አገልግሎት(የዲቁናው) የራሴን የልጅነት ለአገልግሎት ትጋት፣ፍቅርና በንፁህ ጉጉት መቸኮል ብሎም በባረክ አስታወሰኝ።የኔንና የእኩዮቼን ስራና ክንውን የማይ ይመስል በደስታ አነባሁ፣አቤቱ ያ ቡሩክ የሲታውያን አባቶች ስር የነበረ በረከትና ፀጋ…ለሁሉም አመሰግናችኋለሁ

    • @KerimKe-u3o
      @KerimKe-u3o 16 днів тому

      ❤ ያገለገሉ ካኸን ያለበሰ

  • @ashenafiaddis3089
    @ashenafiaddis3089 Рік тому +11

    ይህ ነው እንግዲህ የሐይማኖትን አጠር ዘሎ የአንድ አባት ልጆች መሆናችንን የሚያሳይ ቃል ይለኝም bless u ከዚህ በላይ እንዳለህ ይታዬኛል

  • @samrawitbelay3687
    @samrawitbelay3687 Рік тому +140

    ተባርከሃል ❤
    በልጅነት ወራት እግዚአብሔርን ማገልገል እንዴት መታደል ነው። ሁሌም በህይወት እግዚአብሔር መሪህ፣ መካሪህ ይሁንልህ🙏 የታመኑ የእግዚአብሔር እጆች ይደግፉ።

  • @kidistabashanko2879
    @kidistabashanko2879 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @mengistuworkineh1866
    @mengistuworkineh1866 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔርን መገልገል መተደል, በልጅነት ደግሞ ምነኛ ደስ ይላል,, ተባረክ እስከ መጨረሻ በተበረችዉ ቤቱ ያኑርህ,, ጸጋዉ አብዝቶ ይስጥህ ባባ ተባረህ

  • @danielyifa8727
    @danielyifa8727 Рік тому +182

    ሁሉንም ሀይማኖት የሚያስማማን መዝሙር ነው 🙏

    • @beletefola4225
      @beletefola4225 Рік тому +1

      ❤be tikikil

    • @tututsega5305
      @tututsega5305 Рік тому +1

      እስማማለሁ

    • @samuelhabte-ou8dq
      @samuelhabte-ou8dq Рік тому +1

      እውነት ነው❤❤❤

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 Рік тому

      Ewenet new!!!

    • @BezaTegegnework-qd9zp
      @BezaTegegnework-qd9zp Рік тому +10

      እውነት ልክ ብለሃል ሁሉንም ሃይማኖት የሚያስማማ መዝሙር ነው ፡ እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነኝ፡ ሃይማኖታችን ቢለያይም እኮ ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን እምነት አለን እኮ አይደል እንዴ? ክርስቲያኖች እስከሆንን ድረስ የምናመልከውም የምናምነውም የምንሰግድለትም 1 ፈጣሪ ነው ያለን፡ እንደገና ደሞ ተግባራችን እንጂ ሃይማኖታችን መለኪያችን ሊሆን አይገባም። በፍርዱ ቀን ፈጣሪ የሚፈርደን በተግባራችን እንጂ በሃይማኖታችን እየፈረጀ አይደለም የሚፈርደን አይደለም እንዴ? ለማንኛውም ፈጣሪ አባታችን ሁላችንንም ይባርከን፡ አንዳችን የአንዳችንን ሃይማኖት በማናናቅና በማንቋሸሽ ሳይሆን በማክበር እንድንኖር ፀጋውን ያብዛልን፡ ማንም በማንም ላይ ለመፍረድ ስልጣን አልተሰጠውም ተሳስተሻል ካላቹኝ ከነማብራሪያው አስረዱኝ፡፡

  • @teramajtaklu2180
    @teramajtaklu2180 9 місяців тому +24

    Let Jesus be a king in all religion 🎉❤😊

    • @sasfaha09
      @sasfaha09 8 місяців тому +1

      Amennnnnnnnnnn

    • @abunezena
      @abunezena 6 місяців тому

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 Рік тому +6

    እወነት አንተን የፈጠረህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አንተን ለዚህ ያበቁህ ቤተሰቦችህም ይባረኩ በጣም ረክቻለሁ አሁንም በርታ ለቤተክርስቲያናችን ትልቅ ስጦታችን ነህ

  • @lindadominic8176
    @lindadominic8176 5 місяців тому +10

    I'm a Catholic, but I don't know amharic, but I love this song, and how he sings it❤, and I keep repeating it, almost addicted to it. Even though I don't know what it means... I feel it,may God's name be praised always. Amen

  • @EseraelBeyen
    @EseraelBeyen 3 місяці тому +3

    የሚዘመርለት ለእየሱስ ብቻ ነው ተባረክ እድግ ይህ ፀጋ ከእተ እይውስድ

  • @misraktiyumisrak5156
    @misraktiyumisrak5156 Рік тому +113

    በእርግጥም እግዚአብሔር የሰጠውን ጸጋ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ የሚጠቀምና የሚያገለግል ብዙ መልካም ፍሬ ያፈራል፡፡ ልጅ አልዓዛር በእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡ የተሰጠህን መክሊት እውን ይሆን ዘንድ ይህንን መልካም ዝማሬ በማዘጋጀት የረዱህን… በተለይም ዘማሪ በአንተአየሁ ሸዋዬና ሌሎችም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው፡፡ አሜን ጌታ በሁላችንም ሕይወት ውስጥ ይክበር! ይንገሥ!!!

    • @bazzoncell6696
      @bazzoncell6696 Рік тому +5

      Rverend Abba Misraq, my scripture teacher in CFIPT who contributed a lot to my vocation as a priest , i would like to extend my deepest gratitude for all your participation in this beautiful song. Please Abba you need to do more to help Alazar to use his God given talent for the greater glory of God and the service of the church. Bantayehu you are our treasure, Please keep helping our youth to produce such a beautiful songs that redeems the era. God bless you all. I am so proud of you guys. This is the right time to walk up.

    • @misraktiyumisrak5156
      @misraktiyumisrak5156 Рік тому +3

      @@bazzoncell6696 Thank you my dear brother for your constructive and encouraging comment. In different ways, we try to do all our best for the spiritual nourishment of our Christians. Be blessed!

    • @bazzoncell6696
      @bazzoncell6696 Рік тому +1

      @@misraktiyumisrak5156 Yes you are absolutely right Rev. Aba Misraq, you are doing a lot and i would like to say thanks and God bless you in your service. You are in my prayers.

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 2 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብላቴናው ❤❤❤

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 2 місяці тому +4

    በስማም ዘመንክ ይባረክ መዝሙሩን 24 ሰአት ብሰማም አልጠግብ አልኩኝ ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanech1990
    @adanech1990 5 місяців тому +7

    I'm Protestant and I'm blessed by this song God bless you more 🙏 ❤

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 Рік тому +37

    በጌታ ፊት ነው ምላችሁ ሁለት ቀን ሙሉ በዚህ መዝሙር በጣም እየተበራኩን ነው ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤ ፀጋ በሃይል ይብዛልህ ❤!

    • @NooraN-wd5pt
      @NooraN-wd5pt Рік тому

      አሜን በጣም ይማረክል🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @tamereTasfaye
      @tamereTasfaye 8 місяців тому

      Even me

  • @samueltilahun5785
    @samueltilahun5785 Рік тому +39

    እሚደንቅ መዝሙር ነው። የወንጌል አማኝ (Protestant) ነኝ ግን እሚገርም መንፈስ ነው ያለበት መዝሙሩ። ተባረክ አልአዛር።

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    እንደዚህ ልጅ ብዙ ልጆች አሉን እጅግ ብዙ እንዲህ ኦንዲታዩ እና የጌታ የአገልግሎት ጸጋ ፈሶልን እንድንባረክ እንርዳቸው🙏🙏🙏🙏

  • @henokwd1557
    @henokwd1557 Рік тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅነቴን ጊዜ ነው ያ
    ስታወስከኝ ❤😢😢

  • @Abba_Israel_Goitom
    @Abba_Israel_Goitom Рік тому +57

    😇😇😇 ቢደጋገም የማይጠገብ የዝማሬ መስዋዕት 😇😇😇
    ጌታን ያስቀደመ ሥራ ዘወትር በረከትን ያስገኛልና።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ: 🙌🙌🙌
    በዝማሬው ጌታ እንዲታይበት የደከማችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ።
    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ

  • @titatube5872
    @titatube5872 Рік тому +17

    ጴንጤ ነኝ ግን በዝ መዝሙር ተባረካለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emobirhanu1987
    @emobirhanu1987 Рік тому +4

    ተባረክ አንተ ፕላቴና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 8 місяців тому +3

    እንዴት መባረክ ነው በዚህ እድሜ የአዘማመር እርጋታችሁ ብቻ ቃል አጣሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @endaletekle173
    @endaletekle173 Рік тому +30

    ህፃናት ወደኔ ዘንድ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው
    ፈጣሪ በጥቡ የሳድግህ በርታታታታ
    አሉሻሻ ደስ የሚል ዝማሬ

  • @berhanubonsa4563
    @berhanubonsa4563 Рік тому +4

    የምንም አማኝ ብትሆንም ክርስቲያን ከሆንክ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት በረከት ነዉ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ

    • @abunezena
      @abunezena 6 місяців тому

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ewunettsegay809
    @ewunettsegay809 11 місяців тому +8

    ይሄን ስንሰማ ሀጥያት ዘፈን ስንሰማ ፅድቅ ያደረገው ማነው ባይሆን የመዝሙሩ ሐሳብ ወደ ሕይወታቹሁ አምጡት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሌላ ቤተ እምነት መዝሙር ስሰማ ይሄ የመጀመርያዬ ነው ትንሹዬ እግዚአብሔር ያሳድህ ፀጋውን ያብዛልህ ስለሰማሁት ደግሞ ደስተኛ ነኝ🙏🙏🙏🥺😭🤲

  • @godanagololcha6989
    @godanagololcha6989 Місяць тому +1

    Uffffffiiiiii እኔ protestant እምነት ተከተይ ነኝ ግን በብላተናው መዝሙር ነፍሴ ረካች እጅግም ተባረከች ዘወትር ብያዳምጥ እጅግ ደስ ይለኛል ተባረክ🎉🎉❤❤

  • @hiwotbidika5910
    @hiwotbidika5910 Рік тому +56

    I'm Orthodox but I so much love this Catholic song🙏🙏🙏😍😍😍

    • @tigistsebhatu3727
      @tigistsebhatu3727 Рік тому +5

      እማዮ የዚህ ምድክ የሀይማኞት ስሞች ሁሉ እዚ ምድር ላይ ይቀራሉ። በየትኛውም ሀይማኞት ጌታ ስሙ ይክበር

    • @tedotedla1180
      @tedotedla1180 Рік тому +1

      Same here የእመቤታችን ዝማሬዎችም በጣም ደስ ይላሉ 😍

    • @abrahamsanjo9208
      @abrahamsanjo9208 Рік тому

      ​@@tigistsebhatu3727እውነት ነው ታባረክ

    • @ytiktok464
      @ytiktok464 Рік тому

      ​@@tedotedla1180😂

    • @FikerHileGiorgis-ou4rs
      @FikerHileGiorgis-ou4rs 8 місяців тому

      እግዚአብሄርን የምናመሰግነው በሙዚቃ መሳሪያ ሳይሆን በያሬዳዊ ዝማሬ ነው

  • @hiwmelaku
    @hiwmelaku Рік тому +40

    ትንሹ ባንታየሁ እራሱ 💕 ለዚህም ነዉ መዘመር መክሊታቸዉ የሆኑ ታዳጊ ልጆችን ከስር ከልጅነታቸው መደገፍና ማበረታታት ያለብን! ለዘመናት እንባረክባቸዋለን ! ይህ ስራ ተሰርቶ ወደ ህዝብ እንዲደርስ በየትኛዉም መልኩ ያገዛችሁ ሁሉ ተባረኩልን !! አላዛር ወርቅ ነህ በጣም ጎበዝ ! በርታ ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Рік тому +20

    🙆‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️እኔ የወንጌል አማኝ (ፕሮቴስታንት) መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ የአምልኮ መዝሙር ነው😢😥!!! በየትኛውም ሐይማኖት ውስጥ እግዚአብሔር የሚመለክበት መዝሙር መልካም ነው...🤲
    ከፍ በሉልኝ ተባረኩ👏

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 17 днів тому

    ተባረኩ:: ❤❤❤ አምላካችን ሁሌም ይምራት ከእጁ አያውጣን: 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 Рік тому +3

    ዘመን የማያደበዝዘው ምስጋና !!!!!!የሀይማኖትን ድንበር የደረመሰ እስከ ሲኦል ዲያብሎስን አስጨናቂ የሆነ ጥኡም ዝማሬ !!!ከህፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀሁ እንደተባለ!!

  • @yeneneshbekele7871
    @yeneneshbekele7871 4 місяці тому +2

    በደሙ ጌታ እየሱስ ይሸፍንህ በቤቱ ኑር እስከ ዕርጅናህ

  • @kidaneyibgeta
    @kidaneyibgeta Рік тому +16

    በእውነት የተሰማኝን ሓሴት ምገልጽበት ቃላት የለኝም!!! እድግ በልልኝ!!1

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +28

    I,am Protestant ግን የካቶልክ መዝሙሮችን በጣም ነው ምወደው ተባርክ የኔ ጣፍጪ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ ይባርካችው😍😍😍

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu Рік тому +11

      እኔም ካቶሊክ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን እንዲሁም የኦርቶዶክስ ሁሉንም አሰማለሁ በጣም ደስ ይለኛል የጌታ ስም ሲጠራ ቢውል ቢያድር አይጠገብም እኮ 🙏

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy Рік тому +1

      ​@@love-lh9zu ብሩክ ሁኝ 😍😍

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu Рік тому +1

      @@tube-mo2hy አሜን 🙏🙏🙏

    • @abrahamfantu4736
      @abrahamfantu4736 Рік тому +1

      ​@@love-lh9zu አዎን!የጌታ ስም ሲጠራ ለእርሱ ሲዘመር በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ።

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu Рік тому +1

      @@abrahamfantu4736 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sarontamire7870
    @sarontamire7870 Рік тому +6

    የ እግዚአብሔር ቃል ህፃናትን ጠቢባን ያደርጋል
    ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!

    • @senaitisak8151
      @senaitisak8151 Рік тому

      Tebarek egzeabher abzto tsegaw yabzalhe ewedeh alue

  • @wedisegen4982
    @wedisegen4982 Рік тому +17

    በኣሁኑ ግዜ አንደ ኣልኣዛር የሚመስሉ ስንት ናችው. አግዛብህረ ይብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏. Am proud to be Catholic. 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @senaitabrha9180
      @senaitabrha9180 Рік тому +2

      Betam ❤ yemineka mezmur tebarek 🙏♥️♥️🙏♥️

  • @senuande2798
    @senuande2798 Рік тому +14

    I am orthodox, but I cant stop listening to this mezmur

    • @gizawtarekegn2944
      @gizawtarekegn2944 9 місяців тому

      orthewochim endazi samayi samayi yemishat mazmur zamru enji qiraqinbo tawu . samayawi mazmur wow .

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 7 місяців тому +1

    ፀጋውን ያበዛል🙏❤️

  • @rufaelpetros8842
    @rufaelpetros8842 Рік тому +4

    ብደጋግመዉ ብደጋግመዉ ፈፅሞ የሚያሰለችኝ መዝሙር
    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @KerimKe-u3o
    @KerimKe-u3o 16 днів тому

    ተመስገን አቤቱ

  • @yidnekgirma3182
    @yidnekgirma3182 Рік тому +11

    ልጄ ጠዋትና ማታ ይሄን እያደመጠ አብሮ በስሜት እየዘመረ ሳየዉ እንባዬን መቆጣጠር አልችለዉም! የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi Місяць тому

    ተባረክ እደግ ልጄ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም።

  • @bazzoncell6696
    @bazzoncell6696 Рік тому +12

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንዲህ ያለ ግሩም ዝማሬ ከድንቅ ድምፅ ጋር ያዋሀዳችሁ። ዘማሪ በንታየሁ በእውነትም የቤተክርስቲያናችን ስጦታ ነህ ተባረክ ወንድሜ።

  • @amanbirhane9497
    @amanbirhane9497 11 місяців тому +1

    ተመስገን ፈጣሪ ሰለፈቀድክልን ሰለሰጠሀን ስለምትሰጠንም ምስጋናህ ካጥናፍ ኣጥፍ ይድረስ፡፡

  • @senaithailemariam5469
    @senaithailemariam5469 Рік тому +21

    ልጄ ተባረክልን በእውነት በእምነቱ የታነፀ የካቶሊክ ቤተሰብ እዳሳደገክ አስመሰከርከው፤ካቶሊክነቴ ኩራቴ ነው።

  • @melkam819
    @melkam819 2 місяці тому +1

    የነፍሴ አለኝታ እየሱስ እልልል ❤ ❤❤እንዲህ ዘምረህ አጥር የዘለለ የሰውን ልብ ከየሀይማኖት ክልል አውጥቶ ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሚያስገሰግስ ዝማሬ የእየሱስ መአዛ ጣእም ያለው ርግት ያለ ደስ ሲል ዘመንህ ሁሉ እየሱስ ብቻ ይሁን በሁሉም እደግ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @janeetajmddih9100
    @janeetajmddih9100 Рік тому +6

    ምን፣ብዬ፣ልግለፅህ፣እግዚአብሔር፣በቤቱ፣ያፅናክ፣ያሳድግህ፣ሞገሱን፣ከዚህ፣በላይ፣ይጨምርልህ

  • @prosperwithtgonlineriches9640
    @prosperwithtgonlineriches9640 Рік тому +15

    እጅግ ልብ የሚነካ መዝሙር!! አዘማመሩ በውነት አስለቀሰኝ!! እግዚአብሔር ጨምሮ እጅጉን ይባርክህ! በጥበብና በጤና ጠብቆ ያሳድግህ!!! ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @gimbichu_kmcc
    @gimbichu_kmcc Рік тому +25

    ምን እንደምል አላውቅም ። ይህን መዝሙር መስማት እንደጀመርኩ የማላውቀው አይነት ደስታና ሀሴት ነው ልቤን የሞላው።
    በእውነት ለመዝሙሩ ስኬት የበኩላችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርካችሁ !! ትንሹ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪ ፈጣሪ ይባርክህ ፣ጸጋውንም ያብዛልህ ።

    • @Fanit118
      @Fanit118 Рік тому +1

      ጌታ ሲከብር ነዋ

  • @hiwotbereret28
    @hiwotbereret28 Рік тому +10

    ተባረክ የኔ ቆንጆ ኑሮህን የሰጠህው አምላክ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @elsabirhanu2233
    @elsabirhanu2233 Рік тому +7

    አኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ,እናም በመዝሙሩ በጣም ተባርክያለሁ, ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ, የእግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ በሁሉም ሐይማኖት ዉስጥ ሲመለክ፣ ስዘመር ማየት በጣም ደስ ይላል፤ በዚሁ ቀጥሉ።እግዝአብሔር ያሳድግህ።

  • @Afiinifo
    @Afiinifo 8 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመነን ውሰደው

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 Рік тому +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የወደድኩት መንፈስን የሚሰረስር መዝሙር ነው የልጁ ድምጽ እርጋታው በአጠቃላይ ሁኔው የሚገርም ነው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማህ ልጄ በዝማሬህ ይሁንልህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @emusileshi4288
    @emusileshi4288 8 місяців тому +2

    Amen jusus is lord!

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 Рік тому +16

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ልቤን ደስ ብሎት ለመጀመሪያ ግዜ የስማሁት ዝማሬ ..ተባረክልን ...!

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 4 дні тому

    ዘመንክን እግዚአብሔር ይባረከው

  • @newaygraphics9399
    @newaygraphics9399 Рік тому +23

    I am orthodox but
    I liked it this song

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Рік тому +2

      kidus yaredin yeseten amilak yimesigen.mezmuru be instrumen ye tegete silehone new.yegna kidus yared gin semayawi zema new astewul wodaje

    • @newaygraphics9399
      @newaygraphics9399 Рік тому

      @@aberekebede9086 እሺ ወንድሜ ትክክል ነህ

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway 7 місяців тому +1

    ጌታችን በሩ ላይ ነው.......የሚሰማ ይሰማ።

  • @edenwubshet5928
    @edenwubshet5928 Рік тому +8

    ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ዘመንክ ይለምልም 🥰🥰🥰

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 4 місяці тому +1

    እኔ በካቶሊክ እምነተ ቤት ነው ያደኩት በኛ ጊዜ እንዲህ አይነት መዝሙር አይዘመርም ነበር ግን እንዲህ አይነት ዝማሬ በመስማቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @dinknehtemesgen3731
    @dinknehtemesgen3731 Рік тому +4

    አንተ ህፃን የትንሽ ትልቅ
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    እግዚአብሔርን ሁሌም አስቀድመው ።
    ይህነ ያደረገ በዚህም የማይወሰነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Maranatatube.
    @Maranatatube. Рік тому +2

    ጌታ እየሱስ ለራሱ ያሳድግህ ለአለም አትገኝ

  • @tsiongetachew6730
    @tsiongetachew6730 2 місяці тому +3

    Who is listening this song until now 2024 i am really obsessed with the song but i am protestant let god bless him and his family ❤😊

  • @Jabrillo21
    @Jabrillo21 8 місяців тому +2

    Dingil mariam bemiljash erjiw bilatenawun alazar....
    Im proud of u abeni ....!!!

  • @Temesgen.Mezgebu
    @Temesgen.Mezgebu 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር አገልጋዩን ቀብቶ ያስነሳል በዘመናት። ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እንደዚህ መዝሙር ልቤን የነካው ነገር የለም። ቢሮ ውስጥ ተቀምጬም ይህን እዘምራለሁ። ለዚህ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።

    • @SohaniSolomon
      @SohaniSolomon 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😂😂😂😂😂😂

  • @TesfayeJirata
    @TesfayeJirata 2 місяці тому

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @msganaweldemiekael4970
    @msganaweldemiekael4970 Рік тому +5

    I M PROUD TO BEThe Holy CATHOLIC CHERCH MEMBERS God blessyou my littel angel ❤❤❤❤ from Eritrea

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Рік тому +1

    Waaqayyo bara kee haa eebbisu ol adeema nana barii kee haafan mana Waaqayyo keessa haa ta'uu farffanna hedduu keessa nama boji'uudha ❤❤

  • @benyamzenebe262
    @benyamzenebe262 10 місяців тому +7

    I saw this video clip for the first time today, but I had listened to the audio song several times before, thinking that it was a protestant collection. It is amazing, and I pray that the hand of Jesus be on this kid forever. Awesome vocal and arrangement, can't stop listening and crying.

    • @almaztewolde9103
      @almaztewolde9103 10 місяців тому

      It's really a wonderful Catholic song❤

  • @bishoptadeleadugna
    @bishoptadeleadugna 2 місяці тому +1

    ዘመንህ ይባረክ በክብር ዘመንህ ይላቅ

  • @medhanitteshome1488
    @medhanitteshome1488 Рік тому +16

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ እኔ ልጆቼ እንዳንተ ቢለሆኑ ብዬ ተመኘሁ ኦርቶዶክስ ብሆንም ደስ ብሎኝ ሁሌም አብሬክ ዘመራለሁ

    • @ethio7706
      @ethio7706 Рік тому +1

      ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቢያቸው

    • @TsionWube-x1p
      @TsionWube-x1p 23 дні тому

      Amen Amen Amen

  • @rahelteka6706
    @rahelteka6706 26 днів тому

    በእንባ የሚሰማ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @zionthomas4783
    @zionthomas4783 Рік тому +16

    I listened to this song about 50 times a day. I can not get enough of it, May u be wisdom in all ur life and God bless for you the rest of ur life❤

  • @tigigebriel260
    @tigigebriel260 3 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @isack8381
    @isack8381 Рік тому +7

    አምላኬ የህይወቴ መሪ መካሪዬ
    በዘመኔ ሁሉ እረዳት አባቴ
    ሾሜሀለው ዛሬም በእኔነቴ
    ንገስብኝ ጌታ አቅም ሁነኝ ጉልበቴ /2
    ካንተ ጋራ ልጓዝ ካንተ ጋራ
    ኑሮዬን አምላኬ ምራ /አንተው ምራ
    ከቶ አልችልም እኔስ ያላንተማ
    ሁነኝ አምላኬ ሞገሴ ግርማ /2
    ስወጣም ሆነ ስገባ በመንገዴ አንተ ቅደም
    ስታሰማራኝ ስትልከኝ ድፍረትን ጥበብን ስጠኝ
    ገነህ ታይ በኔነቴ ጌታ
    መሪዬ ነህ እታዘዝልሀለሁኝ በደስታ /2
    ትልቁ የህይወቴ ደስታ
    ሳገለግልህ ነው የማገኘው እርካታ /2
    በአንደበቴ ቃል በኑሮዬ
    አንተን ልመስክር መኖርያዬ
    እንደ ሀሳብህ ምራኝ እንደ ፍቃድህ
    በፀጋህ ሙላኝ ላንተው መርጠህ /2
    አምላኬ የህይወቴ መሪ መካሪዬ
    በዘመኔ ሁሉ እረዳት አባቴ
    ሾሜሀለው ዛሬም በእኔነቴ
    ንገስብኝ ጌታ አቅም ሁነኝ ጉልበቴ /2
    ቀዳሚ የነብሴ አለኝታ
    አቤቱ ዘመኔን እንካ /2
    ተቤዥተኸኛልና
    ተማረኩኝ ወደድከኝና /2

  • @birukwakeyo4563
    @birukwakeyo4563 7 місяців тому +1

    Elelelelelelel Amen !shomehalew Geta zarem lezelalem des yemel menfes yemyades mezemur nebesem alekerlgnm wedejewalwe Geta zemenhen yibarke hulachum leberket hunu

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 Рік тому +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን (ከጎረቤት)

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 місяці тому +1

    ሀሌሉያ ተባረክ የኔ ልጅ

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 Рік тому +9

    ይእግዚአብሔር በረከት በአንተ በመላው ቤተሰብ ይሁን ::
    መዝሙሩ የሚያፅናና የሚያጠነክር ከፈጣሪ የሚያቀራርብ ህይወትን የሚጠግን
    ⭐️🙏

  • @Elsa-i5n
    @Elsa-i5n Рік тому +1

    ድንቂ የሆነ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላክት ያሳማልን፠ፀጋዉን ያበዛሌህ

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Рік тому +4

    ምን አይነት መዝሙር ነው
    ሰምቼ አልጠግንብ አልኩ
    ❤❤❤እሰይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @anthonyosanthonyos5510
    @anthonyosanthonyos5510 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በጥበብ ያሳድግህ ጥኡመ ዝማሬ አሰምተኸናልና ተባረክ🙏

  • @TemesgenDegisew
    @TemesgenDegisew 5 місяців тому

    የእውነት ጌታ አምላኬ ዕድሜህንና ዘመንህን በክብርና በሞገስ ያሳድግህ እተባረክ ተባረክ...omg amaizing...

  • @love-lh9zu
    @love-lh9zu Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ተባረክ እደግልን ድምፁ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል 🙏❤❤