Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላልምልጃው የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል እመብረሀን።😍🙇♀️🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ።
እውነት ነው...እኔም በቅርቡ በምልጃዋ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ ድንግል ማርያም ስላደረገችልኝ ነገር በሄድኩበት በደስታ የምመሰክር በት ጊዜ ደርስዋል እሱም ሀምሌ 27/2015ዓ.ም ነው፡፡
እኔም በጭንቄ ሰዓት የረዳችኝ እመብርሀን ናት።ምልጃዋና ረድኤቷ አይለየን።🙏
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤
ለእህታችን ለሲስተር ሊያ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኗን ይባርክልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤በእውነት እህታችን ዘማሪት ሊድያ ታደሰ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን እንድታገለግይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ❤አሜን \፫\❤❤
Sjwpgsskr😊and 😂are ❤
😊
@@EnushZelelegnዝማሬ መላአክት ያሰማልን
💚💛❤️
Wow❤❤❤
,ከጭፈራ አለም ከወጣሁ አስራ ንድ አመት ሆነኝ ተመስገን ሁሌም ብሰማ የማይሰለች እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ እህቴ በሁሉም ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን አሜን!!!
ተመስገን ነው ፈፃሜሽ ያሳምረው እህተ አለም
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
Fetari yemesegen
እመቤቴ በምልጃዋ ለኔም እንድትደርስ ፀሎት አድርጉልኝ ባለቤቴ ታስሮብኛል ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይድረስለት
❤❤አሜን
Amen amen amen
❤❤❤❤@@salamassalams2575
ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ አርባ ግዜ ይሆናል ያዳምጥኩትትናንት ብቻ 8 አይጠግብም እም ብርሃን ዘመንሽን ትባርክ ይበል ይበል ነዉ
እኔም ሁሌም ነው መደምጠው
እናቴ በሞልጄሽ ስንቱን አልፌአለሁ ተባረኪ
ልብ ይነካል😢😢😢😢😢😢😢😢
አዎ ብፅዕት ቅድስት እመቤታችን ስጦታችን ናት ልትመሰገን ይገባል ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ምን አይነት አእምሮን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ ነው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማል ፀጋው ይብዛልሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በእውነት የሚገርም መዝሙር እናቴ እመቤቴ በምልጃሽ ስንቱን ከልፋለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሠማል
በጣም። እግዚአብሔር። ይጠብቃአት እህታችንን ❤❤❤❤💒💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒
Yared sh Aheti
@@rahelabebe6916 sE1
@@rahelabebe6916 8ñjw1
ሁልግዜ በሰማሁትም ብቻ ሳይሆን ባሰብኩትም ቁጥር ውስጤን በሃሴት የሚሞላ ድንቅ መዝሙር ነው፤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሚጣፍጥ መንፈስን በሚያለመልም ጣዕመ ዜማ እንድታመሰግኛት ስለመረጠችሽ ክብር ምስጋና ይግባት 🙏🏾። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🏾።
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጽቡቅ ዝመሬ ሲስተር ጎበዝ ቀጽልዮ ንፍዕቲ ዘመን ዝማሬኪ ትባርከልኪ ወላዲተ ኣምላክ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ,ከዚህም በበለጠ ጸጋ እመብርሃን ትጎብኝሽ
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Zimare malan yasemaln !
የድሬ የአሸዋ ቅዱስ ሚካኤል ልጅ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
Yesss
hl MY FAVERT PEPEL
PELSE SAD ME SAMETEG
HI DERA
የድሬደዋ የደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ፍሬ ሊዱዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🙏ክበሩ🙏
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏elllllllllllll
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የስጋን ድካም የሚያስረሳ ጥዑም ዝማሬ! ጸጋውን ያብዛልሽ ሲስተር😍😍😍
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እዉነት ነው በምልጃዋ ስንቱን አለፍነው ክብር ለመስቀል ሥራ ስጦታችን ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏ክበሩ
@@bogizee አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ????? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው መዝሙሩም ድምጽሽም ምርጥ ነው
😇
የተረበሸ መንፈስን የሚያበረታ፣ የተንከራተተች ነፍስን የምታጽናና ዝማሬ! እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልሽ እህታችን!
አሜን ጸጋውን ታብዛላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
aman aman
Amen Amen Amen
😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😇😇😇😇😇😇🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@@alameshtadese7500 I'm lî
የኔ እህት ዝምሬ መላእክት ያሰማልን አንቺም በእድሜ በጤና ከዚህ በላይ ቅድስት ቤተክርስቲያን እድታገለግይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን
አሜን
በቤቱ የፅናሽ
እውነት ነው በርቺ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
እመአምላክ ወላዲተ ማርያም ያለሁበትን ጭንቀት ታውቂያለሽ እባክሽ ድረሽልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ 😭😭በስደት ነው ያለሁት ከብዶኛል 😭😭😭
አይዞሽሁሉምያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤💔
kata gar nat letecheger tdersalech
ፀሎት አርጊ በርቺ
አይዙሽ ምንም አትሁኝም እመምራሀን ትጠብቅሽ
አማላጄ አንቺ ፈራጄ ልጅሽስንቱን አስምረሻል ከፊቱ ቁመሽየማይጠገብ መዝሙር ክብር ለዘላለማዊቷ እናታችን ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ለሆነችዉ ለእመቤታችን በሁለቱም ወገን ድንግል ለሆነችዉ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ።
❤
ለአዛኝቷ ሲያንስ ነው ሰማያዊ እናቴን በቆንጆ መዝሙር ስላመሰገንሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ከፍ አርጎ ይክፈልልኝ
Ewnat naw
TNKYS
አሜን❤
Ykgmb
ደጋግሜ ብሰማው ኣይገባኝም ሃጽያቴ ስለ በዛ ይሆንወይ ድንግል ሆይ ኣማልጂን እባኽሽ፡ እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያስማልን ሲስ ሊዱ አግዚኣብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
ጸሎተ መላእክቲ የስምዓልና በረኸት እግዝእትኔ ማርያም ኣይፈለየና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ አማላጅቱ የልዑል ዝፋን እናቱ(2)ብፅዕት እልሻለሁ እሰግድላሸሁ (2)እናቴ በምልጃሽ ስንቱን አልፋለሁ (2) አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ
የአማኑኤል እናት በቤቱ ታፅናሽ ልብን በሀሴት የሚያርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማሽ እህቴ
በጣም ደስ የሚል ድምጽ ዜማ ቅጥም ኣዘማመር በሁሉ ሙሉ የሆነ መዝሙር እህታችን እግዚኣብሄር ጤና ረጂም እድሜ ኣገልግሎት እግዚኣብሄር ይስጥልን ! በውነት ስሰማት ልቤ ይረካል ምን ኣይነት ፍቅር ዘማሪት ናት እግዚኣብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ !የሚያድንቃት like ነካ ያድርግ ! ደራሲ እና ገጣሚ ድያቆን ሳምራዊ ሂወተይ ከ ኤርትራ ! እግዚኣብሄር በማርያም እናታችን ቀጠናችን ሰ ያድርግልን
በጣም እምወደው መዝሙር ሲጨቀኝ ሲከፍኝ ሁሌም እሠማዋለሁ ድግልማሪም የስደት እናቴ😢
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን አህታችን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እናቴ ሁሌም ብፅት ናት የኔ አማላጂ ባንች ስንቱ መከራ አለፍነው እናቴ አትለይን አሜን 🙏🙏🙏
አጥንትን የምያመለምል ዝማሬ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤታችን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ጭንቀቴብዙነው እመብርሀን እናቴ የውስጤንሁሉ ታውቂያለሽና እባክሽ እርጂኝ ከዚህ ጭንቅ አውጪኝ ድንግል ማርያም እናቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሌሎች በአንቺ እድሜያቸው እያሉ ያልተገባ ነገር ሲያደርጉ አንቺ ግን በተቃራኒ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አመሰግናለው 👍👍👍👍
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን እማምላክ በቤቷ ታጽናሽ
ማርያምን በጣም ብዙ ቀን አዳምጬዋለሁ በጣም ያስለቅሳል ልብ ውስጥ ዘልቆ ይገባል፡፡ እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ እመቤቴ ታክብርሽአንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል፣ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል፡፡ለኔም አንቺኮ ነሽ መተማመኛዬ፣ዋስ ጠበቃዬ ነሽ ጥላ ከለላዬ፡፡
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ።ከዘመኑ የገሃነቦች በሽታ ታርቅሽ ድንግል።በርች ክፍያው ከላይ ነው።
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏🙏😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ያፁናሽ
ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማዐልና ክብር ምስጋና ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ኣሰይይይይይይይይይይ
ለመናፍቃን መልስ የያዘ ምርጥ መዝሙር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ya😇🥰🖤🖤🖤🤍🤍
የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ፍሬያማ ተክል ያድርግሽ፣ እመብርሃን ዋስ ጠበቃ እንድትሆንሽ የቅዱሳን ጸሎታቸው አይለይሽ፡፡አሜን!
ይይ
"በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ" ማለት ይህ አይደል፤ ቸሩ እግዚአብሔር የበለጠውን ማመስገኛ ቃል ይግለጽልሽ። እንዴት ደስ ታሰኛለሽ፤ እመቤታችን ቡርክት ታድርግሽ፣ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።
አጥንት የማለመልም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ🙏
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿 ኣደይ ወላዲተይ ርህርህቲ ህልና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያመይ ሐሳብ ልበይ ኣስምርለይ ጸሎተይ ናብ ፍቁር ወድኪ መድሐኒና እየሱስ ክርስቶስ የዕርግለይ ክብርን ምስጋናን ንዐኪ ወላዲተ ኣምላክ እመቤተይ ማርያመይ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿👏👏
እውነት አንቺን ያስቀደመ እመቤቴቅድስት ድግንል ማርያም♥♥♥ አሁንም ምልጃስ አይለየን እህታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልሽ
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም!!! እናመሰግናለን እህታችን
ሤ
እሰይ፤ ተባረኪ እህቴ። ልጅ እናት አባቷን ስትመስል እንዲህ ነው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
ዝማሬ መልክት ይሰማልን
ከልብ የመነጨ ቃለ እግዚአብሔር ሲነገር ,ሲዘመር ሲወደስ ዕውቀት ያለወም የሌለውም ብቻ አማኝ የሆነ ሁሉ ነፍሱ ታዳምጠዋለች አማኝ የሆነ ብቻ ሳይሆን የማያምንም ጭምር የቅዱስ ያሬድ ዝማሬ የገበሬውን በሬዎች መስጦ ከሚታረሱበት እንዳስቆማቸው ቃለ ሒዎት ያሠማልን እህታችን::
ኦ አማላጂቱ የልዑል ዙፋ እናቱኦ አማላጂቱየልዑል ዙፋ እናቱያሰማልን ዝማሬዎችን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን
*የአምላክ እናቱ እሳትን አዝላ በብርድ ተንገላታለች::*ለእኛ የሕይወት እንጀራን ተሸክማ እርሷ ተራበች::*የሕይወትን ውሃ ተሸክማ ተጠማች::*የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች::*የሕይወት ፍስሐን ተሸክማ አዘነች::*እመ አምላክ ተራበች: ተጠማች: ታረዘች: ደከመች: አዘነች: አለቀሰች: እግሯ ደማ: ተንገላታች::+ለሚገባው ይሕ ሁሉ የተደረገው ለእኛ ድኅነት ነው:: በእውነት ይህንን እያወቀ ለድንግል ማርያም ክብር የማይሰጥ ሰይጣን ብቻ ነው:: አራዊት: ዕፀዋትና ድንጋዮች እንኳ ለመላእክት እናት ክብር ይሰጣሉ:: እናቴ በምልጃሽ ስንቱን አልፊያለሁ፠። ብጽእት እልሻለሁ እሰግድልሻለሁ እናቴ
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስምስጋና ይድረስ ለአብምስጋና ይድረስ ለወልድምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስስብሐት ለእግዚአብሔር አብስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3Xቅዱስ እግዚአብሔርእስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝቅዱስ ኃያልበቸርነቱ መንገድ ለመራኝቅዱስ ሕያውበጸጋው ኃይል ላከበረኝቅዱስ አዶናይረድኤት በረከቱን ለሰጠኝቅዱስ ኤልሻዳይሞገስ ክብሩን ላካፈለኝቅዱስ ያሕዌበብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝቅዱስ ጸባዖትከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልአምልኮት ውዳሴ ይድረሰውክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::ua-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/v-deo.html
እሽ መልካም ወንድማችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም እኛም ምሠግደው እግዚአብሔርይመስገን
ሁሉን የምትችል ምሩን አማሌቅ የሁሉም እናት የአለም እዛ አማሌቅ አትጠራጠሪ እመብርሃንን ሙሉ ለሙሉ ስምሽን ትሰጥሻለች እለተ ቀኗም ይደርስ ነፍስያችን በደስታ ትዘላለች ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤🙏❤🙏❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እመርሀም ከሁላችንም ጋር ትሁን 😢🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ።የእመቤቴን ዝማሬ አዳምጬ ልቤ እርፍ አለልኝ።የድሬ ማርያም በግቢ ቆይታዬ አማላጄ ጠባቂዬ ነበረች።እንደ አባ ህርያቆስ ምስጋናዋን ያብዛልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪት ሊዱ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺልኝ ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ትጠብቅሽ
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🤲🙏ክበሩ🙏
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን እህቴ❤ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እጠብቃለን 🙏
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏
የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እንደው ምን ብዬ ልመርቅሽ ስሰማው ይህን መዝሙር ዝም ብዬ ማዳመጥ እራሱ አልቻልኩም እኮ ብቻ እህቴ እመቤቴ እና አንድ ልጇ አለሁ ልጄ ይበሉሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አምላካችን ሁላችንንም በተዋህዶ ሀይማኖት ያፅናን የመንግቱም ወራሽ ያርገን
Gosa
ይህን ግጥም የከተበ እጅ ይባረከይህንን ዜማ የደረሰ አንደበት ይባረክ የእመቤታችን ውዳሴና ክብር ግን እየቀጠለ ይሄዳል ሁሌም ...እንዴት እጅግ ደስ ይላል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እናት አለሜ ጸጋውን ያብዛልሽ ....... የእመቤታችንን ውዳሴዋን በመስማታችን እራሱ እኮ እድለኞች ነን
ድንቅ አባባል ነው
እናቴ እመብርሃን ባንች ስንቱት አልፊአለሁ።እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪልን እህታችን ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናሽ ፀጋ ሰላሙን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንበቤቱ ያፅናሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
💖💥🙏 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን!!! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: እናመሰግናለን:
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴ እመቤቴ ከአንድዬ ጋር ታስታርቀን 😭ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏💚💛❤️
የ ብርሃን እናትን ነይልኝ እዪኝ ብሎ የደረሰችለት ማርያም ማርያም ማርያም ይበል!!
ግርም የተዋህዶ መዝሙር !!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤አግዚአብሄር ወወላዲተ ድንግል መንፈሳዊ ወአለማዊ ህይውት ያሳዱጉሽ ሲስተር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን {ላማላጂቱ}
ግሩም ለዛ እና ቃና ያለው መዝሙር ነው! ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ!
ፀጋው ይብዛልሽ አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መልእክት ያስማለን🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእት ያሰማልን እህታችን እመቤቱ የልብሽን መሻት ትፈጥምልሽ ከከጢያት በስተቀት 👏👏
እምዋ የማዋይሽ የኔ ንግስት አንደበት የለኝም እንዴት ላመስገንሽ 😢😢 ክበሪልኝ የኔ እናት 🥰🥰
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ነበሩ ጠፉ ከመባል ይሰውርሽ ❤❤
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን
ዘማሪ ሊዲያ ታደሰ ክፉ አይንካብን ቅድስት ማርያም ትጠብቅሽ ለዘላለም ኑሪልን ❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ይደርብሽ ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏ዝማሬ መላእክት የስመዓልና🤲ጸጉኡ የብዝሓልኪ ኣምላኽ👏🙏
የኔ ውድ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከ ጤና ና ጋር ይስጥልኝ። አሜን
ዛማሬ መላክት ያሰማልን እግዚያብሄር ይባርክሽ
ኦርቶዶክስ መሆን መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ይሁን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን ውድ እህቴ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ውድ እህቴ
ዝማሬ መልእክት የሰማልን እህታችን ፀጋውን የብዛልሸ በቤቱ የፅናሸ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
ልብ የምነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
እመቤታችን እንደ ልባችን ክፋት ሳይሆን ከልጅሽ እንደ ቸርነቱ ምህረት አሰጪኝ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን አብቶ ያድልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🕊🕊🕊💞💞💞💞🌱🌱🌱🌱
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይሽ አሜን አሜን አሜን ✝️💒🙏
እውነትሽን ነው የኔ እህት ....እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያስቀደመ መች ይሰናከላል
እህታችን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልንድግል ትጠብቅሽ. እህትሽን ይማርልሽ ባለኮሜታ.
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዋውውውው ልብን ስብሮ ነው የምገባው ❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንን ትርዳን አሜን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:: የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ::
ፀጋውን ያብዛልሽ በእንባ ነው የጨረሰሁት 🥺🥺
Enam
እመኣምላክ ወላዲተ ኣምላክ ዝማሬ መላእክት ታሰማሽ እህቴ ድንቅ መዝሙር ነው ቢሰማ ቢሰማ ኣይጠገብም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን!
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል
ምልጃው የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል እመብረሀን።😍🙇♀️🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ።
እውነት ነው...እኔም በቅርቡ በምልጃዋ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ ድንግል ማርያም ስላደረገችልኝ ነገር በሄድኩበት በደስታ የምመሰክር በት ጊዜ ደርስዋል እሱም ሀምሌ 27/2015ዓ.ም ነው፡፡
እኔም በጭንቄ ሰዓት የረዳችኝ እመብርሀን ናት።
ምልጃዋና ረድኤቷ አይለየን።🙏
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤
ለእህታችን ለሲስተር ሊያ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኗን ይባርክልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤
በእውነት እህታችን ዘማሪት ሊድያ ታደሰ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን እንድታገለግይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ❤አሜን \፫\❤❤
Sjwpgsskr😊and 😂are ❤
😊
@@EnushZelelegnዝማሬ መላአክት ያሰማልን
💚💛❤️
Wow❤❤❤
,ከጭፈራ አለም ከወጣሁ አስራ ንድ አመት ሆነኝ ተመስገን ሁሌም ብሰማ የማይሰለች እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ እህቴ በሁሉም ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን አሜን!!!
ተመስገን ነው ፈፃሜሽ ያሳምረው እህተ አለም
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
Fetari yemesegen
እመቤቴ በምልጃዋ ለኔም እንድትደርስ ፀሎት አድርጉልኝ ባለቤቴ ታስሮብኛል ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይድረስለት
❤❤አሜን
Amen amen amen
❤❤❤❤
@@salamassalams2575
ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ አርባ ግዜ ይሆናል ያዳምጥኩት
ትናንት ብቻ 8 አይጠግብም እም ብርሃን ዘመንሽን ትባርክ ይበል ይበል ነዉ
እኔም ሁሌም ነው መደምጠው
እናቴ በሞልጄሽ ስንቱን አልፌአለሁ ተባረኪ
ልብ ይነካል😢😢😢😢😢😢😢😢
አዎ ብፅዕት ቅድስት እመቤታችን ስጦታችን ናት ልትመሰገን ይገባል ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ምን አይነት አእምሮን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ ነው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማል ፀጋው ይብዛልሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በእውነት የሚገርም መዝሙር እናቴ እመቤቴ በምልጃሽ ስንቱን ከልፋለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሠማል
በጣም። እግዚአብሔር። ይጠብቃአት እህታችንን ❤❤❤❤💒💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒
Yared sh Aheti
@@rahelabebe6916 sE1
@@rahelabebe6916 8ñ
jw
1
ሁልግዜ በሰማሁትም ብቻ ሳይሆን ባሰብኩትም ቁጥር ውስጤን በሃሴት የሚሞላ ድንቅ መዝሙር ነው፤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሚጣፍጥ መንፈስን በሚያለመልም ጣዕመ ዜማ እንድታመሰግኛት ስለመረጠችሽ ክብር ምስጋና ይግባት 🙏🏾። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🏾።
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጽቡቅ ዝመሬ ሲስተር ጎበዝ ቀጽልዮ ንፍዕቲ ዘመን ዝማሬኪ ትባርከልኪ ወላዲተ ኣምላክ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ,ከዚህም በበለጠ ጸጋ እመብርሃን ትጎብኝሽ
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Zimare malan yasemaln !
የድሬ የአሸዋ ቅዱስ ሚካኤል ልጅ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
Yesss
hl MY FAVERT PEPEL
PELSE SAD ME SAMETEG
HI DERA
የድሬደዋ የደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ፍሬ ሊዱዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🙏ክበሩ🙏
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏elllllllllllll
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የስጋን ድካም የሚያስረሳ ጥዑም ዝማሬ! ጸጋውን ያብዛልሽ ሲስተር😍😍😍
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
እዉነት ነው በምልጃዋ ስንቱን አለፍነው ክብር ለመስቀል ሥራ ስጦታችን ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏ክበሩ
@@bogizee አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ????? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው መዝሙሩም ድምጽሽም ምርጥ ነው
😇
የተረበሸ መንፈስን የሚያበረታ፣ የተንከራተተች ነፍስን የምታጽናና ዝማሬ! እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልሽ እህታችን!
አሜን ጸጋውን
ታብዛላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
aman aman
Amen Amen Amen
😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😇😇😇😇😇😇🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@@alameshtadese7500 I'm lî
የኔ እህት ዝምሬ መላእክት ያሰማልን አንቺም በእድሜ በጤና ከዚህ በላይ ቅድስት ቤተክርስቲያን እድታገለግይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን
አሜን
አሜን
በቤቱ የፅናሽ
እውነት ነው በርቺ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
እመአምላክ ወላዲተ ማርያም ያለሁበትን ጭንቀት ታውቂያለሽ እባክሽ ድረሽልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ 😭😭በስደት ነው ያለሁት ከብዶኛል 😭😭😭
አይዞሽሁሉምያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤💔
kata gar nat letecheger tdersalech
ፀሎት አርጊ በርቺ
አይዙሽ ምንም አትሁኝም እመምራሀን ትጠብቅሽ
አማላጄ አንቺ ፈራጄ ልጅሽ
ስንቱን አስምረሻል ከፊቱ ቁመሽ
የማይጠገብ መዝሙር
ክብር ለዘላለማዊቷ እናታችን ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ለሆነችዉ ለእመቤታችን በሁለቱም ወገን ድንግል ለሆነችዉ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል
እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ።
❤
ለአዛኝቷ ሲያንስ ነው ሰማያዊ እናቴን በቆንጆ መዝሙር ስላመሰገንሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ከፍ አርጎ ይክፈልልኝ
💚💛❤️
Ewnat naw
TNKYS
አሜን❤
Ykgmb
ደጋግሜ ብሰማው ኣይገባኝም ሃጽያቴ ስለ በዛ ይሆንወይ ድንግል ሆይ ኣማልጂን እባኽሽ፡ እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያስማልን ሲስ ሊዱ አግዚኣብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
ጸሎተ መላእክቲ የስምዓልና በረኸት እግዝእትኔ ማርያም ኣይፈለየና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ አማላጅቱ የልዑል ዝፋን እናቱ(2)
ብፅዕት እልሻለሁ እሰግድላሸሁ (2)
እናቴ በምልጃሽ ስንቱን አልፋለሁ (2)
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ
የአማኑኤል እናት በቤቱ ታፅናሽ ልብን በሀሴት የሚያርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማሽ እህቴ
በጣም ደስ የሚል ድምጽ ዜማ ቅጥም ኣዘማመር በሁሉ ሙሉ የሆነ መዝሙር እህታችን እግዚኣብሄር ጤና ረጂም እድሜ ኣገልግሎት እግዚኣብሄር ይስጥልን ! በውነት ስሰማት ልቤ ይረካል ምን ኣይነት ፍቅር ዘማሪት ናት እግዚኣብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ !የሚያድንቃት like ነካ ያድርግ ! ደራሲ እና ገጣሚ ድያቆን ሳምራዊ ሂወተይ ከ ኤርትራ ! እግዚኣብሄር በማርያም እናታችን ቀጠናችን ሰ ያድርግልን
በጣም እምወደው መዝሙር ሲጨቀኝ ሲከፍኝ ሁሌም እሠማዋለሁ ድግልማሪም የስደት እናቴ😢
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን አህታችን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እናቴ ሁሌም ብፅት ናት የኔ አማላጂ ባንች ስንቱ መከራ አለፍነው እናቴ አትለይን አሜን 🙏🙏🙏
አጥንትን የምያመለምል ዝማሬ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤታችን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ጭንቀቴብዙነው እመብርሀን እናቴ የውስጤንሁሉ ታውቂያለሽና እባክሽ እርጂኝ ከዚህ ጭንቅ አውጪኝ ድንግል ማርያም እናቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሌሎች በአንቺ እድሜያቸው እያሉ ያልተገባ ነገር ሲያደርጉ አንቺ ግን በተቃራኒ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አመሰግናለው 👍👍👍👍
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን እማምላክ በቤቷ ታጽናሽ
ማርያምን በጣም ብዙ ቀን አዳምጬዋለሁ በጣም ያስለቅሳል ልብ ውስጥ ዘልቆ ይገባል፡፡ እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ እመቤቴ ታክብርሽ
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል፣
ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል፡፡
ለኔም አንቺኮ ነሽ መተማመኛዬ፣
ዋስ ጠበቃዬ ነሽ ጥላ ከለላዬ፡፡
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ።
ከዘመኑ የገሃነቦች በሽታ ታርቅሽ ድንግል።
በርች ክፍያው ከላይ ነው።
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏🙏😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ያፁናሽ
ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማዐልና ክብር ምስጋና ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ኣሰይይይይይይይይይይ
ለመናፍቃን መልስ የያዘ ምርጥ መዝሙር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ya😇🥰🖤🖤🖤🤍🤍
የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ፍሬያማ ተክል ያድርግሽ፣ እመብርሃን ዋስ ጠበቃ እንድትሆንሽ የቅዱሳን ጸሎታቸው አይለይሽ፡፡አሜን!
ይይ
"በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ" ማለት ይህ አይደል፤ ቸሩ እግዚአብሔር የበለጠውን ማመስገኛ ቃል ይግለጽልሽ። እንዴት ደስ ታሰኛለሽ፤ እመቤታችን ቡርክት ታድርግሽ፣ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።
አጥንት የማለመልም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ🙏
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿 ኣደይ ወላዲተይ ርህርህቲ ህልና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያመይ ሐሳብ ልበይ ኣስምርለይ ጸሎተይ ናብ ፍቁር ወድኪ መድሐኒና እየሱስ ክርስቶስ የዕርግለይ ክብርን ምስጋናን ንዐኪ ወላዲተ ኣምላክ እመቤተይ ማርያመይ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿👏👏
እውነት አንቺን ያስቀደመ እመቤቴ
ቅድስት ድግንል ማርያም♥♥♥ አሁንም ምልጃስ አይለየን እህታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልሽ
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም!!! እናመሰግናለን እህታችን
ሤ
እሰይ፤ ተባረኪ እህቴ። ልጅ እናት አባቷን ስትመስል እንዲህ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
ዝማሬ መልክት ይሰማልን
ከልብ የመነጨ ቃለ እግዚአብሔር ሲነገር ,ሲዘመር ሲወደስ ዕውቀት ያለወም የሌለውም ብቻ አማኝ የሆነ ሁሉ ነፍሱ ታዳምጠዋለች አማኝ የሆነ ብቻ ሳይሆን የማያምንም ጭምር የቅዱስ ያሬድ ዝማሬ የገበሬውን በሬዎች መስጦ ከሚታረሱበት እንዳስቆማቸው ቃለ ሒዎት ያሠማልን እህታችን::
ኦ አማላጂቱ
የልዑል ዙፋ እናቱ
ኦ አማላጂቱ
የልዑል ዙፋ እናቱ
ያሰማልን ዝማሬዎችን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን
*የአምላክ እናቱ እሳትን አዝላ በብርድ ተንገላታለች::
*ለእኛ የሕይወት እንጀራን ተሸክማ እርሷ ተራበች::
*የሕይወትን ውሃ ተሸክማ ተጠማች::
*የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች::
*የሕይወት ፍስሐን ተሸክማ አዘነች::
*እመ አምላክ ተራበች: ተጠማች: ታረዘች: ደከመች: አዘነች: አለቀሰች: እግሯ ደማ: ተንገላታች::
+ለሚገባው ይሕ ሁሉ የተደረገው ለእኛ ድኅነት ነው:: በእውነት ይህንን እያወቀ ለድንግል ማርያም ክብር የማይሰጥ ሰይጣን ብቻ ነው:: አራዊት: ዕፀዋትና ድንጋዮች እንኳ ለመላእክት እናት ክብር ይሰጣሉ:: እናቴ በምልጃሽ ስንቱን አልፊያለሁ፠። ብጽእት እልሻለሁ እሰግድልሻለሁ እናቴ
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ይድረስ ለአብ
ምስጋና ይድረስ ለወልድ
ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር
እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
ቅዱስ ኃያል
በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
ቅዱስ ሕያው
በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
ቅዱስ አዶናይ
ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
ቅዱስ ያሕዌ
በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
ቅዱስ ጸባዖት
ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
ua-cam.com/video/ZNEuqp1tJ-8/v-deo.html
እሽ መልካም ወንድማችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም እኛም ምሠግደው እግዚአብሔርይመስገን
ሁሉን የምትችል ምሩን አማሌቅ የሁሉም እናት የአለም እዛ አማሌቅ አትጠራጠሪ እመብርሃንን ሙሉ ለሙሉ ስምሽን ትሰጥሻለች እለተ ቀኗም ይደርስ ነፍስያችን በደስታ ትዘላለች ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤🙏❤🙏❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
እመርሀም ከሁላችንም ጋር ትሁን 😢🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ።
የእመቤቴን ዝማሬ አዳምጬ ልቤ እርፍ አለልኝ።
የድሬ ማርያም በግቢ ቆይታዬ አማላጄ ጠባቂዬ ነበረች።
እንደ አባ ህርያቆስ ምስጋናዋን ያብዛልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪት ሊዱ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺልኝ ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ትጠብቅሽ
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🤲🙏ክበሩ🙏
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን
እህቴ❤ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እጠብቃለን 🙏
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏
የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እንደው ምን ብዬ ልመርቅሽ ስሰማው ይህን መዝሙር ዝም ብዬ ማዳመጥ እራሱ አልቻልኩም እኮ ብቻ እህቴ እመቤቴ እና አንድ ልጇ አለሁ ልጄ ይበሉሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አምላካችን ሁላችንንም በተዋህዶ ሀይማኖት ያፅናን የመንግቱም ወራሽ ያርገን
Gosa
ይህን ግጥም የከተበ እጅ ይባረከ
ይህንን ዜማ የደረሰ አንደበት ይባረክ
የእመቤታችን ውዳሴና ክብር ግን እየቀጠለ ይሄዳል ሁሌም ...እንዴት እጅግ ደስ ይላል
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እናት አለሜ ጸጋውን ያብዛልሽ ....... የእመቤታችንን ውዳሴዋን
በመስማታችን እራሱ እኮ እድለኞች ነን
ድንቅ አባባል ነው
እናቴ እመብርሃን ባንች ስንቱት አልፊአለሁ።
እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ እህታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪልን እህታችን ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናሽ ፀጋ ሰላሙን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በቤቱ ያፅናሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
💖💥🙏 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን!!! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: እናመሰግናለን:
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴ እመቤቴ ከአንድዬ ጋር ታስታርቀን 😭ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏💚💛❤️
የ ብርሃን እናትን ነይልኝ እዪኝ ብሎ የደረሰችለት
ማርያም ማርያም ማርያም ይበል!!
ግርም የተዋህዶ መዝሙር !!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤አግዚአብሄር ወወላዲተ ድንግል መንፈሳዊ ወአለማዊ ህይውት ያሳዱጉሽ ሲስተር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን {ላማላጂቱ}
ግሩም ለዛ እና ቃና ያለው መዝሙር ነው! ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ!
ፀጋው ይብዛልሽ አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መልእክት ያስማለን🙏🙏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእት ያሰማልን እህታችን እመቤቱ የልብሽን መሻት ትፈጥምልሽ ከከጢያት በስተቀት 👏👏
እምዋ የማዋይሽ የኔ ንግስት አንደበት የለኝም እንዴት ላመስገንሽ 😢😢 ክበሪልኝ የኔ እናት 🥰🥰
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ነበሩ ጠፉ ከመባል ይሰውርሽ ❤❤
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን
ዘማሪ ሊዲያ ታደሰ ክፉ አይንካብን ቅድስት ማርያም ትጠብቅሽ ለዘላለም ኑሪልን ❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ይደርብሽ ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የስመዓልና🤲
ጸጉኡ የብዝሓልኪ ኣምላኽ👏🙏