Mewded Kibru - KOREMTO | ኮረምቶ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • መውደድ ክብሩ - Mewded Kibru - KOREMTO | ኮረምቶ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 430

  • @Betu535
    @Betu535 2 роки тому +175

    ጉራጌዎች ማር እኮ ናችሁ እስኪ ጉራጌ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ 😍😍

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 роки тому +78

    በቅርቡ የጉራጊኛ መዚቃ የሚገባው ደረጃ ላይ ያለመድረሱን በተመለከተ አስተያየት አቅርበናል። በ"ያዊዌ" የተጀመረው የጉራጊኛ ሙዚቃን የማዘመን ጥረት ወደ "ኮረምቶ" ጋ ደርሷል። የመውደድ ክብሩ የጉራጊኛ ሙዚቃን ባህላዊ ይዘቱ ሳይለቅ ዓለም ዓቀፋዊ የማድረግ ጥረት የሚበረታታ ነው። ይበል ያሰኛል። ወንድማችን በርታ!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому

      ጥሩ እይታ👌👌 ያዊዊን ሰርቶ ሰለጠፍ መሰለኝ ክፍተቱ የተፈጠረው አሁን ተመልሷል

    • @hahu3160
      @hahu3160 2 роки тому

      ሁሌም ጉራጊኛ ከሚሸንጥ ሙዚቃ ውስጥ ነው
      በተለይ ትላልቆች ሴቶች ሲጨፍሩት በጣም ያምራል
      መዘመንም አያስፈልገው እንዲሁ እንዳለ ይወደዳል

  • @betelihemtademu5338
    @betelihemtademu5338 2 роки тому +102

    ከኢትዮጵያነቴ ቀጥሎ ከምኮራበት ነገር ጉራጌነቴን ነው መውደዱ ይመችክ

    • @hanna337
      @hanna337 2 роки тому +1

      Ewnet lemenager bezi balenbet zemen I mean zer beqedemebet zemen ababalshen saladeqew alalfem hulem Ethiopia tqedem Ethiopia batnor zer aynorm one love Ethiopia hagere yebereket mdere !

    • @BillsEilish.
      @BillsEilish. 2 роки тому +1

      Even me

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +49

    አቤት እንዴት ያምራል የምገልፅበት ቃላቶች አጠሩኝ አቦ ልዩ ናችሁ አማራ ነኝ ጉራጌዎችን ልቤ እስኪጠፋ ውድድድድድድድድድድ የፍቅር ጥግ ወንድምአለም ስራህ ግሩም ድንቅ ሸጋ ነው የካሜራ ጥራቱን ሳላደንቅ አላልፍም ጥራቱ የሚገርም ነው በርቱ ❤😘

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 2 роки тому

      ሁሉንም ብሔረሰብ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረዉ ነዉና ሁላችችንም ልንዋደድ ይገባናል ልንተሳሰብ ያስፈልጋል

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 2 роки тому

      መን አረጉልሽ ልብሽ እስኩጠፋ የወደድሻቸዉ ?

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +75

    እኛ ጉራጌዎች ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊነታችን እንዳለ ነው አሉ እንጂ እነ ሰም አይጤሬ ከአማራ ከጉራጌ መሃበረ ሰብ ተማሩ💚💛❤👈

    • @ziyadziyad5524
      @ziyadziyad5524 2 роки тому +1

      እክ ተጨራ

    • @hihdiyifhduf1122
      @hihdiyifhduf1122 2 роки тому +1

      እነ ስም አይጥሩ ከማንም በላይ ለሀገራቸው አድርገዋል::

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 2 роки тому

      @@hihdiyifhduf1122 እያየን እኮ ነው በቀን በለሊት የሰው ልጀ ደም የሚያፈሰት እደለኛ ከሆነ ያፈናቅሉታ እሱም አልተገኘም አሁን ባለበት ያረዱታል🤕

    • @እቴጌሳሌም
      @እቴጌሳሌም 2 роки тому +7

      ተው፡፡ ጉራጌ አይጎርርም፡፡ ይተገብራል፡፡ ጉራጌ ሌሎችን አይተችም፡፡ አብሮ ይኖራል፡፡ ጉራጌ ሃገረ ብዙ ነው፡፡

    • @abdeloo4886
      @abdeloo4886 2 роки тому +1

      Eski zemmmm baye ተለጣፊ

  • @lilysam3731
    @lilysam3731 2 роки тому +17

    This is not just only music; it is a book of History, tradition and culture. I have no word to appreciate this work of art. Each and every scene is breathtaking. Mewded, you deserve big respect. And a big respect people of Gurage.

  • @hannatekie9899
    @hannatekie9899 2 роки тому +28

    Abo Gurage ...👍💟 from Eritrian 🙏🏾 lovely People

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 роки тому +146

    ጉራጌወች በጣም ነው የምወዳቹ ማርያምን 😘😘😘

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +54

    ጉራጌ ውስጤ ነው አማራ ጉራጌ ውድድድድድ🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 2 роки тому +27

    ዋውውውውው። ወለየ ነኚ ጉራጌወች የደም ስሬ ናችሁ ውውውውድድድድድድድ

    • @ahmedhyru3614
      @ahmedhyru3614 2 роки тому +1

      አስቂኝ ኮመንት ወለኔ ጉራጌ እኮ አንድ ናቸው ወለኔ ነኝ ጉራጌዎችን እወዳለው ማለት ምን ማለት ነው ወለኔ ማለት ጉራጌ ነኝ

    • @emanhussen4344
      @emanhussen4344 2 роки тому +1

      @@ahmedhyru3614 welloye lemalet felga newu

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 2 роки тому

      አንቺም የምትወደጂ ነሽ ምርጥዬ ወለዬ ፍቅርርርር

    • @Yasaliha
      @Yasaliha 2 роки тому

      እኔ ሁለቱንም ነኝ

  • @blentigistu9173
    @blentigistu9173 2 роки тому +6

    I cant stop listening this Superb music Mededena!! Yeyahe Koremto.. ከኢትዮጵያነቴ ቀጥሎ ከምኮራበት ነገር ጉራጌነቴን ነው

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 роки тому +29

    ኢትዮጵያዊነት ልዩ ስጦታ ነው 😍🙏 እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ኢትዮጵያን ዞሮ የማየት ሀሳብ አለኝ 🙏🙏🙏

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ያክብርህ🙏

  • @mihretabkassaye5320
    @mihretabkassaye5320 Рік тому +2

    Koremto is one of my hall time favorite ❤

  • @taretesema9202
    @taretesema9202 2 роки тому +66

    It is to be recalled that an Art,Music has significant roll in the human life as such translat good culture ,promoting monuments ,...so a lot to transform for generation .
    Likewise ,this video is well organized ,it is compressed with few words that has huge meanings .Way of conflict resolution is described,cultural events shown by modernization.All types of Guraghegna dances with modernized way is shown ...It is a book!!!,We thank u ,Artist Mewuded.

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 роки тому +18

    I like ጉራግኛ ንፁህ ኢትዮጵያዊ

  • @LucyTip
    @LucyTip 2 роки тому +6

    ድንቅ ስራ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +11

    O MY GOD 😯😯😲 መውደደ እንባየን ነው ያመጣህው አያቴ ትለው ነበር ይሄ ለጀግኞች የሚደረገው ዜማ መጀሪያ አካባቢ ላይ ያልከው በመሀል በግጥም መልክ የምታደርገው መነባንብ ጀግኞች ሲሞቱ በተለይ የሚደረግ ነው በሕይወት እያሉም እንደሚደረግ አውቃለሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +5

    ወይኔ መውደድ በምትወደው ልለምንህ ይህን በመሀል ለጀግኞቹ የሚደረገውን የግጥም መነባንብ እረዘም አድርገህ ከጭፈራው ውጪ በ slow ሙዚቃ ሰራ በእናትህ ልለምንህ በጣም አሰታውሰዋለሁ ልጆች ሆነን አያታችን ትለው ነበር በየአካባቢው ለተለያዬዬ ጀግኞች የሚደረግ እንደህነ አውቃለሁ ሽማግሌዋቹን ጠይቅና ብቻውን ኪዪግራፌ ሰራበት በጣም መታየት ያለበት ለትውልዱ የሚያሰፈልገው ቱባ ባህል ነው እባክህነ🙏🙏

  • @erkata
    @erkata Рік тому +3

    Ematgurage ላይ ከቀረበው ማብራሪያ በኋላ ደግሜ ሳዳምጠው ይበልጥ ወደድኩት። ❤❤❤

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 2 роки тому +27

    What a beautiful music and dance! I really love the gurage people and their culture, music, and food.

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 роки тому +16

    ምርጥ ሰው ከረጅም ግዜ በዋላ ስለተከሰትክ ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራ ነው

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 11 місяців тому +2

    ጉራጌ ማህበረሰብ ካለው ቱባ የባህል ሃብት እንዲህ ባማረ መለኩ በምንወደው ወንድማችን መውደድ ክብሩ ተሰርቶልን ስናይ ደስታችን ወደር የለውም። በርታልን ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +51

    ጉራጌ ዋው በጣም ደስይላል ለሀገራ ሰላም ያድርግልን ሀገር የተፈጥሮ ውብናት

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Рік тому +4

    ይህ ምርጥ ስራ በደንብ ተደራሽ እንዲሆን ጉራጌዎች ገባ ገባ በሉ 10M views እና ከዚያ በላይ ማግኘት አለበት❤

  • @ሽናቱየጔታዋጋ
    @ሽናቱየጔታዋጋ 2 роки тому +11

    አቦ ሶሬሳ የጉራጌ ሙጭር አኸ የጨነች አዶት ትኩራ❤️! መውደዳችን ምርጥ ስራ ነው!ለሀገርህ ኢትዮጵያ ያለህ ክብር ልዩ ነው እንወድሀለን ክበርልን❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому +19

    ዋውውው ጉራጌ ስወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች።

  • @selamawitwolde107
    @selamawitwolde107 2 роки тому +14

    የተንቢ !!!ደስ ይብር ቃርሩ የቀነ ባህለንዳ አስተዋወቅኸንደም!!! እድሜ ጤና የባሪቀንዳ!!!

    • @benana2574
      @benana2574 2 роки тому

      አስተዋወቅኸንደም ኧዋርት ምር ኧዋርትን? 😆😂🤔

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 роки тому +18

    ሃገሬ ለዘላለም ኑሪ ከክፉ ነገር የጠብቅሽ በኢትዮፒያዊነቴ ሁሌም እኮራለው በጉራጌነቴ ደሞ ይበልጥ እኮራለው ሰላም ወዳዶች ስለሆንን በጣም እደሰታለው

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 2 роки тому

      ኮረምቶ ምን ማለት ነው 😘😘😘

  • @aishasaji6530
    @aishasaji6530 2 роки тому +5

    Amazing 👏👏👏👏
    ኮረምቶ 🎉🎉👍👍👍

  • @joshuavladimir1462
    @joshuavladimir1462 2 роки тому +7

    Pride to be from Gurage. The dance is a memory where my father danced to make us happy. Many thanks mewded!!!

  • @deenoyesefa7715
    @deenoyesefa7715 2 роки тому +9

    This reflects a little bit of rich, ancient, exemplary, civilized and beautiful Gurage culture. Good music. Love it.

  • @ematgurage3947
    @ematgurage3947 2 роки тому +3

    Woooow Abo Soressa Zagore🛖❤️❤️

  • @arontube681
    @arontube681 Рік тому +1

    i watched this musics clips 200 times;i'm just addicted now!Proud Gurage❤❤❤

  • @gebrumaruta6567
    @gebrumaruta6567 2 роки тому +5

    መዉደድ የርች ኮረምቶ የርች ሀሪ በርታ ቦሔም ቸነኸም ንቃር ይሽር ጎቤቾ

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 2 роки тому +10

    ያሰብኩት ተሳካ ስለዚህ ሙዚቃ መጀመሪያ ለበአል በስቱዲዮ ፐርፎርም ያደረገውን አይቼ በጣም ወድጄው ነበር እንደዚህ ባለ ሃገርኛ ቪድዮ ታግዞ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በርግጥ ሙዚቃው ከዚ በላይ ሃይል ኖሮት መቀናበር ይችላል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ለዚህም መክነያት ሊኖራቹ ይችላል እና ጥሩ ነው በርታ መውደድ ገና ብዙ ትሰራለህ

  • @susuromana722
    @susuromana722 2 роки тому +7

    የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው።
    ንበርኒ!!!

  • @misbahkedire8637
    @misbahkedire8637 2 роки тому +4

    መውደዳችን ድንቅ ሙዚቃ ነው የሰራህልን 🙏🙏🙏

  • @adirsegngizaw4506
    @adirsegngizaw4506 2 роки тому +4

    አቦ መውደድ የጉራጌ ኮረምቶ
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!!

  • @asdasdf5063
    @asdasdf5063 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው መውደድ ባህላችንን ፍንትው አድርገህ አሳይተሀል እናመሰግናለን

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    ከዚህም በላይ ከጉራጌ ባህል ያልተነገረላት ከንተና ከጉራጌ ዘርማዎች ብዙ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @keyredinnuredin3980
    @keyredinnuredin3980 Рік тому +1

    I cant stop listening

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +6

    መውደድ/ያዊዌ/ኣቤም ወሄ ቸነኸ ጎቢቾ😍🔥
    ጠፍተህ ነበር ግን ደስ በሚል ስራ መጣህ ዋው ኣቦ ጉራጌ♥

  • @distaginamedia9796
    @distaginamedia9796 2 роки тому +4

    መውደድ ክብሮም በጣም እናመሰግናለን ጉራጌኛ ባህሉ ሳይለቅ ባህላችንን ለአለም ለማስተዋወቅ ከቃቂት ውርዶት ቀጥሎ ኮረምቶ የሚለው ስራክ ጉራጊ ማለት ምንማለት እንደሆነ ለማስተዋወቅ ያደረከው ጥረት ይበል ያሰኛል በርታልን

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 роки тому +3

    ዝ የመሰረ ይሽር ገነዳ ተሶ ናትረቅኔ ምርጥ ወንድማችን ሶሬሳዳ መውደድ እንወድሀለን

  • @_suheir22
    @_suheir22 Рік тому +2

    እኔ ሚገርመኝ ይህን የመሰለ ምርጥ ዘፈን እንዴት viral አልተደመጠም።😢

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    እጅግ በጣም ደሥሥሥ ይላል በርታልን

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 2 роки тому +8

    Real traditional reflection of gurage people ❤️👈🏽👈🏽👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 роки тому +2

    ያሥታውቃል በጣም የተሰራበት ነው ዋውውውውው

  • @nigussieasresdori445
    @nigussieasresdori445 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ!! ከመውደድ(ያዊዌ) ገና ብዙ እንጠብቃለን። ደሞ ከጎን ነን!!

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 роки тому +1

    ትችላለህ መውደድ። ጥልቅ መልእክት ከብዙ አንግል የሚያሣይ፣ አብሮ የሚያዝናና ጉራጊኛ ዘፈን።
    ዳታኸ ኧትከፈት መውደድ!

  • @meksuedmehamed2872
    @meksuedmehamed2872 Рік тому +1

    🎉Arts thank you bringing amazing cultural music and amazing person

  • @benana2574
    @benana2574 2 роки тому +7

    ወሔ ይሽርካ ደስን ኧዋኸኸ ኣር እንም ጎቸ ቢዬዊ ኧተኸ ይሽር'ባ keep it up ኢናይ ዠፕ

  • @ale_min1624
    @ale_min1624 2 роки тому +8

    This is just beautiful!! Kudos to Mewded kibru and the team.

  • @joeselassie9743
    @joeselassie9743 2 роки тому +1

    realy good job mewded

  • @oneloveethiopia4576
    @oneloveethiopia4576 2 роки тому +8

    After a long time you bring amazing music 🎶 wow ❗ ❗ ❗

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 роки тому +1

    Good luck 👍

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 2 роки тому +5

    ያበደ ስራ👌👌👌

  • @samuelendale4581
    @samuelendale4581 2 роки тому +1

    Big artist

  • @zebibaahmed1134
    @zebibaahmed1134 2 роки тому +1

    አንደኛ ስራ እጀና አፈር

  • @khalid8903
    @khalid8903 2 роки тому +3

    Huge Respect to Mewded Kibru, ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @melakunemani5474
    @melakunemani5474 2 роки тому +8

    መውደድ ክብሩ ትችላለህ ሙዚቃው ይለቀቃል ሲባል አሪፍ እንደሚሆን ጠብቄ ነበረ።ቀጣይ ደግሞ አልበም እንጠብቃለን👌👌👌

  • @Mella341
    @Mella341 10 місяців тому +1

    ❤& respect!

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 2 роки тому +4

    አመሰግናለሁ ነፍሷን ይማር አያቴን አስታወሰኝ የመሀሙድ ጊቻዌ ስትዘፍን

  • @Ethiomen1
    @Ethiomen1 2 роки тому +79

    ትችላለህ ተነገግሮ የማያልቀው የጉራጌን ባህል ስለምታሳየን እናመሰግናለን ክበርልን ❤️🇪🇹🙏

  • @abdulkadirmisbah2985
    @abdulkadirmisbah2985 11 місяців тому +1

    I see it many times

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Рік тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግን አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 роки тому +3

    So beautiful 😍 as ever!! Wonderful work 👏👍👌

  • @hanna337
    @hanna337 2 роки тому +4

    Amazing 🤩

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 роки тому +2

    ዋው ትክክለኛ ዌግ አንደኛ በርታ

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 2 роки тому +3

    ይህ ስራ እጅግ የሚደነቅ ነው።

  • @yordanoslemma3234
    @yordanoslemma3234 2 роки тому

    I can't stop to .........

  • @tibebusolomon6162
    @tibebusolomon6162 2 роки тому +6

    I loved this truck! Cool video too can’t wait to hear the the rest of the song on the album! MOD ያራዳልጅ በርታ

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 2 роки тому +4

    ንቃር ይሽር /በጣም ደስይላል እናመሰግናለን♥♥♥♥♥♥

  • @zack1388
    @zack1388 2 роки тому +3

    The beat how it flow wow❤ big up Meweded!!!!!! Peace n Love to Ethiopiachen!!! Love you resilient nation🙏🙏🙏

  • @tibletswegu8122
    @tibletswegu8122 2 роки тому +1

    ኮረምቶንዳ❤ ቃራህ መምር ይሽሮ

  • @woinshethabte2577
    @woinshethabte2577 2 роки тому +3

    Wow so amazing

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 2 роки тому +1

    አንደኛ ነው

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 роки тому +1

    ወይኔ ምርጥ ትዝታ የምር😍😍😍
    በጣም ጥሩ ስራ ነው ባህላችንን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @Yasaliha
    @Yasaliha 2 роки тому +1

    መውደድ ብቻ ነው ለዘመናት ከተለመደው ለየት ያለና ግዜውን የጠበቀ ጉራግኛ ሙዚቃ የሚሰራው!
    ኧጀና አፈር! 👍🏽🇪🇹

  • @samirasemira9128
    @samirasemira9128 2 роки тому +2

    ምርጥ መውደድዬ ባሕላዊ መሆኑ ደሞ ደስይላል

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @tarebelatu6509
    @tarebelatu6509 2 роки тому

    Wow! Thank you mewded

  • @tegwetabiruk562
    @tegwetabiruk562 2 роки тому +3

    እዮዮ this is masterpiece

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 роки тому +6

    ጉራጌ ውስጤ ናችሁ!

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 роки тому +1

    Ethiopqiawenet Kurate. Amlake Ebakehen Betolo ante Yechalekal Andeneyachenen Seten 🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you Meweded 🙏

  • @snozsnoz2220
    @snozsnoz2220 2 роки тому +1

    Great respect we proud of you bro

  • @mahletyared3150
    @mahletyared3150 2 роки тому

    No words Mewdediye👍😚

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 роки тому +1

    Egenna..After.. Gobecho. WERMU.. Tbareku.very beautiful.

  • @knone2484
    @knone2484 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 роки тому +1

    Mewded Kibru was an artistic icon and, at the same time, untainted by TPLF politics. He was serious about his career. I have known this handsome man for a long time. This precious son of Ethiopia and others are truly the pride of Africa. Keep up the good work buddy.

  • @genettube277
    @genettube277 2 роки тому +1

    ያዝ ዝዝዝ

  • @AnimeStudio548
    @AnimeStudio548 Рік тому +2

    abo gurage❤ zitu koremto💪💪💪

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Рік тому

    ohhhhhhhhhh what a song

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 2 роки тому +1

    ዋው ሲያምር መውደድ በጉራጌ ሙዚቃ ለምታሳርፈው አሻራ እናመሰንናለን ዊየግ ኮረምቶ❤❤❤

  • @user-hn3hl1po4l
    @user-hn3hl1po4l 2 роки тому +3

    Good Job!!

  • @branatube1117
    @branatube1117 2 роки тому +3

    It's beautiful song keep the good work Mewodea.
    We love every minute of it.

  • @medfumohammed3449
    @medfumohammed3449 2 роки тому +1

    መውደድ በጣም ነው የምችለው,ትልቅ ስራ ይዘህ ነው የመጣኸው

  • @melisewgezahegnamare6720
    @melisewgezahegnamare6720 2 роки тому +2

    Nice rega guraga music

  • @hayudove3982
    @hayudove3982 2 роки тому +2

    ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 11 місяців тому

    I love Worage ❤❤❤❤❤