🛑 የልብ ማረፍያ የሆኑ የእመቤታችን መዝሙራት በሀዘኔ||ዉበት ነሽ አክሊሌ ነሽ ድንግል እናቴ ነይ በዘማሪት ሩት ደመላሽ Zemarit Rut Demelash

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    በሀዘኔ በጭንቀቴ
    መፅናኛዬ ነሽ እረዳቴ
    አመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ
    አመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ
    በሀዘኔ በጭንቀቴ
    መፅናኛዬ ነሽ እረዳቴ
    አመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ
    አመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ
    አለም ትለኛለች ተስፋቢስ ብቸኛ
    ሳለቅስ ሳነባ አይታኛለችና
    ከቤተመቅደሱ እኔስ እናት አለኝ
    በሀዘኔ ሰአት አለሁ የምትለኝ
    ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና
    ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና
    ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና
    ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና
    አይቀርም መፈተን መከራን መቅመሱ
    ለዚህ አለም ጣጣ መተከዝ ማልቀሱ
    አምናለሁ እናቴ እንደምታዝኚልኝ
    ሰው ሁሉ ሲሸሸኝ እንደማትለይኝ
    አትለይኝ ማንም የለኝ
    ከጎኔ ቁሚ ብቻዬን ነኝ
    አትለይኝ ማንም የለኝ
    ከጎኔ ቁሚ ብቻዬን ነኝ
    እሾህ አሜኬላ ቋያ ነው መንገዱ
    ቁሚልኝ እናቴ የልጅሽ ነው ፍርዱ
    አንዴ ሲሞላልኝ ደግሞ ሲጎድልብኝ
    ወደአንቺ አሮጣለሁ እንድታባብይኝ
    አክሊሌ ነሽ ማርያም ሞገሴ ነሽ
    አክሊሌ ነሽ
    አክሊሌ ነሽ ማርያም ሞገሴ ነሽ
    ለአለም ሞኝነት ነው በስምሽ ማመኑ
    ታምርሽን መስማቱ ውዳሴ መድገሙ
    እኔስ ምስክር ነኝ ዛሬም ለዘለአለም
    ማርያምን ሳይጠሩ ከቶ መፅደቅ የለም
    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ
    ወገን የለኝም ቀርቦ የሚያፅናናኝ
    ከአጠገቤ ሁኚ እና አለሁ በይኝ
    ይቆይልኛል ያልኩት ከእጄ ላይ አልቆ
    በሀዘን በሰቆቃ ጉልበቴ ደቆ
    በረከት አልባ ሆኜ እንዳልከፋ
    ድረሽልኝ እናቴ ነይ የኔ ተስፋ
    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ
    ወገን የለኝም ቀርቦ የሚያፅናናኝ
    ከአጠገቤ ሁኚ እና አለሁ በይኝ
    ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

КОМЕНТАРІ • 36

  • @kalkidanfelke5867
    @kalkidanfelke5867 5 днів тому

    ሩታዬ ናፍቆት 😘 ጥዑሙን ያሰማሽ ውድዬ😘

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 20 днів тому

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @mtsehaymrminwuyeletandarge
    @mtsehaymrminwuyeletandarge 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ነሺ❤❤❤ ድንግል ❤❤❤ትጠብቅሺ

  • @surafelsura5107
    @surafelsura5107 Місяць тому +9

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ምን አልባት ይህንን ካነበብሽው "ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ"የሚለው የቀሲስ ምዳዬን መዝሙር ዘምሪልን የድምፅሽ ቃና በዚህ መዝሙር ስለሚያምር በቅርቡ እንጠብቃለን!❤❤❤❤❤

    • @bethabt
      @bethabt 25 днів тому

      21 ሚዲያ ላይ አለ ገብታችሁ እዩ

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 29 днів тому +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እመ አምላክ ትባርክሽ❤❤❤

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat Місяць тому +1

    ክርቲያኖች እንኳን
    አደረሰችሁ ለ ፆመ ፍልሰታ ማርያም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
    እህታችን

  • @aman28el
    @aman28el 19 днів тому

    በማርያም ሙሉውን ዘምሩት ሰምቼ ነፍሴ ሃሴትን ታደርግ ዘንድ❤❤❤

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 Місяць тому +1

    የኔውድ እህት በእውነት ጥኡም ያለው ዝማሬ ነው እመብረሀን ትጠብቅልኝ እህታለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotSisay-f4x
    @FirehiwotSisay-f4x 25 днів тому +1

    Zmare melak yasemaln

  • @barnabasjago8879
    @barnabasjago8879 Місяць тому +1

    """እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ፀጋ በረከት ረድዔት ጥበብ ይብዛልሽ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️።

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Місяць тому +2

    ልዩ ጸጋነው ተባረኪ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያን ያሰማልን እህታችን

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 25 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Місяць тому +1

    ufff miyaregaga zemare nw zemare melaeket yasemalen

  • @ayutimengesha1628
    @ayutimengesha1628 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @_eltube534
    @_eltube534 Місяць тому

    እልልልልልልልልል እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 25 днів тому

    ዝማሬመላክትያሰማሽያበርታሽ❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 29 днів тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 29 днів тому +3

    እማዬ ከክህደት አምጥተሽ ባረክሽኝ ምን እላለሁ አንቺን የሰጠኝ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን ፣ ወንድሜ ዝማሬ መላአክን ያሰማልን

  • @user-lf5mg4dc9e
    @user-lf5mg4dc9e 29 днів тому

    Zemari melaekt yasemalen ❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ 😇😍🙏🏻

  • @user-vi4ns2dy2h
    @user-vi4ns2dy2h 27 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SoreetiTulu
    @SoreetiTulu 24 дні тому

    😥😥😥🤲🤲🤲

  • @mikiyasleulseged8555
    @mikiyasleulseged8555 Місяць тому

    uffffffffff 😘😘 lb yasarfal !!!! beteley atleygn styi❤❤

  • @user-to3ef5oi5i
    @user-to3ef5oi5i Місяць тому +4

    እመቤቴ አትለይሽ በርቺ መጨረሻሽ ይመር

  • @user-vi4ns2dy2h
    @user-vi4ns2dy2h 27 днів тому

    😥😥😥🤲🤲🤲🙏🙏🙏💔💔💔

  • @abenezertesfaye
    @abenezertesfaye Місяць тому

    Bewenet taegawen yabezalesh enate kefu ayenkash

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y Місяць тому

    የቃሉን ድልብ በምድር ከዘሩት ጋር
    ወደእኔ ነይ ድንግል ከሐዋርያቱ ጋር❤❤
    ጥላሽ ይረፍብኝ ይዳሱኝ እጄችሽ
    ይቅር እንዲለኝ እንድምረኝ ልጅሽ

  • @Walewaliya6gmailcom
    @Walewaliya6gmailcom Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazazelalem7334
    @mazazelalem7334 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SoreetiTulu
    @SoreetiTulu 24 дні тому

    😥😥🤲🤲

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q Місяць тому

    Zemare melakiten yasamalen ❤❤❤

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d 28 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @besufkadsenay8391
    @besufkadsenay8391 29 днів тому

    ❤❤❤