How to make fudge: ጭኮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ይህ ምግብ አሰራር የቅባት ይዘቱ ከፍ ያለ ነው።
    የ carbohydrate ይዘት ዝቅ ያለ ነው። ኮኮናት ና አቮካዶ የቅባት ይዘቱን ከፍ ያደርጋል።
    ወርቃማ ዘቢብ እንደ ሌላ ግብዓት ስጠቀም የ አንጀት መፍጨትን እንዲያበረታታ በማሰብ ነው፤ ቅባቱን ለማዋሀድ ይረዳል።
    ግብዓት ለመተካት:
    1. አቮካዶ ለማይበላ ይህ አሰራር ያለ አቮካዶ መሰራት ይቻላል።
    2. ኮኮ ፖውደር በቀረፋ ዱቄት መተካት ይቻላል።
    3. Walnut ብቻ ወይም ሁሉንም nuts ለ75 ሰዓት ተዘፍፍዝፎ መጠቀም ይቻላል።
    4. የተገኘውን ዘቢብ (ቀይ/ወርቃማ) 12 ሰዓት ከተዘፈዘፈ በኋላ መጠቀም ይቻላል።
    መልካም ጊዜ 💛

КОМЕНТАРІ • 4

  • @meseretzegeye4043
    @meseretzegeye4043 19 днів тому

    Thank you selameya 🙏🏽😍

  • @YeRobbyEnat
    @YeRobbyEnat 18 днів тому

    That looks delicious 👌🏾nutrition powerhouse💥 can’t wait to try it

    • @AutismCookingJourney
      @AutismCookingJourney  17 днів тому +1

      @@YeRobbyEnat that’s a huge compliment dear. You trying my recipe 🥰 let me know when you do.

    • @YeRobbyEnat
      @YeRobbyEnat 17 днів тому

      @@AutismCookingJourney you too humble S🤎 you are a woman of wisdom, grace, elegance and a great cook✨ I will most definitely will ☺️