የኬክ ክሬም በቤት ውስጥ //በጣም ቀላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #ኬክ#ክሬም #Mare
    በእንቁላል እና በስኩዋር የሚሰራ የኬክ ክሬም
    2 እንቁላል አስኩዋሉን
    1/2 ግማሽ ኩባያ ስኩዋር
    1/8 የሻይ ማንኪያ ጨው
    1/2 የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
    1/2 ቫኔላ
    2 egg white part
    1/2 cup sugar
    1/8 tsp salt
    1/2 tsp lemon juice
    1/2 vanilla

КОМЕНТАРІ • 254

  • @anisasurur7453
    @anisasurur7453 Рік тому +10

    የኬክ ክሬም አሰራር በቤት ውስጥ ግብኣቶቹ ፦ የእንቁላሉ ነጩ ፓርት ፤ ስኳር ፤ ቫኔላ ፤ ትንሽ ጨው፤ ሞቅ በለ ውሃ ላይ ከላይ መጣድ ለሁለት ደቂቃ በመጨረሻም ለአስር ደቂቃ በደንብ በማሽን መምታት ክሬም እስኪሆን ድረስ ።

  • @tbth7832
    @tbth7832 2 роки тому +10

    ጌታ ይባርክሽ ሟያተኛ አርገሽኛል ያንቺን ተሞክሮ ይዤ ሆቴል ቤት የ15000 ብር ደሞዝተኛ ሆኛለሁ

    • @maremaru
      @maremaru  2 роки тому +1

      እውነት 😍በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ 🙏

  • @bettygetu5930
    @bettygetu5930 2 роки тому +34

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽማ ይሄ መምቻው ከሌለን እና በጁስ መፍጫ ብንመታው አይሆንም እንዴ ?

  • @HanaGudisa-if6jx
    @HanaGudisa-if6jx 6 місяців тому +2

    ጥያቄአለኝእሱምመምቻውካሌለንበምንመሥራትእንችላለንመልሽልኝ

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 8 місяців тому +2

    እፍ😢4እንቁላል አድርጌ 1ኩባያ እየወርደብኝነው

  • @BestinatDigafe-ri7ml
    @BestinatDigafe-ri7ml 7 місяців тому

    ትላንትናአይቼሞከርኩትእውነትሽንነውክሬምሆኖቁጭአለ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤በጣምግሩምነውከምሬነው

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh 2 місяці тому

    አንድ የሆነ ነገር ልጠይቅሽ ክሬሙን ሰርቼ ሞክሬው ነበር ግን የእንቁላሉ ሽታ አልጠፋ አለኝ ቫኔላ ብጨምርበትም ምን ባረግ ይሻላል

  • @SebleG-ft7vz
    @SebleG-ft7vz 3 місяці тому +1

    በጅስ መፋጫው መምታት ይቻላል

  • @AlimetAhmed-z1r
    @AlimetAhmed-z1r Рік тому +4

    ማሻአላህ በጣምደስይላል በርችልን mysister

  • @TselotDire
    @TselotDire 21 день тому

    በጣም ደስ ይላል ሞክሬው ሆኗል ግን ትንሽ የገበታ ቂቤ ቢጨመርበት ምን ይሆናል

  • @HayatIndris-r5u
    @HayatIndris-r5u Рік тому +1

    አረፋ ሆነብኝ ምን ላርግ

    • @maremaru
      @maremaru  Рік тому

      በደንብ ምችው

  • @EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc

    ❤❤ቀለል ያለ በሚገባ መንግድ ያሳየሽው ጎበዝ

    • @tilahunmamuye4657
      @tilahunmamuye4657 Місяць тому

      🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍫🍫🍫🍫🍫🍡🍡🍡🍡🍩🍩🍩🍩🍩🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍪🍪🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🏅🏅🏅🏅

  • @KeyratAwel
    @KeyratAwel 2 місяці тому +1

    ማሽን የሌለውስ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +11

    ጎበዝ በቀላሉ ክሬም በቤታችን አገኘን ማለት ነው 👍👍👍👍በርቻ

    • @maremaru
      @maremaru  3 роки тому

      አመሰግናለሁ 🙏❤

    • @dawitabayneh4560
      @dawitabayneh4560 2 місяці тому

      ስኳር ተፈጭቶ አይሆንም ወይ?

  • @redietfeleke7688
    @redietfeleke7688 2 місяці тому

    በመጀመርያ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ልጠይቅሽ የምፈልገው ፕላስቲኩ እንዴት ሹል ሆነልሽ እናም በጁስ መምቻስ መምታት አልችልም ?

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 2 місяці тому

      ይሄ እኮ ከውጭ ነው የሚገዛው

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 8 місяців тому +1

    እባክሽ መፍትሔሰጪኝ

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 4 місяці тому

      በሽታዉን ያልተናገረ መፍትሄ አይገኝለትም አሉ❤

  • @BestinatDigafe-ri7ml
    @BestinatDigafe-ri7ml 7 місяців тому

    ላስቲክውስጥያለውብረትከሌለንአይሆንም

  • @natnaeltibebe842
    @natnaeltibebe842 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ ነገር ግን የተለያዩ በቤት ውስጥ የሚሠሩ ቀላል ነገሮችን ብታሣዪን ወጠጠጥሩ ነው አመሠግናለሁኝ

    • @tibltsaraya8340
      @tibltsaraya8340 3 роки тому

      the first one is the most part I have to do it again in a while to respond with your friends to see you soon and we will have a good idea for the 1st right onto a lot more to come up for a

    • @tibltsaraya8340
      @tibltsaraya8340 3 роки тому

      THE

  • @gelilagagi592
    @gelilagagi592 2 роки тому +1

    Began konjo new gen designu alwetam why?

  • @BestinatDigafe-ri7ml
    @BestinatDigafe-ri7ml 7 місяців тому

    ስሚኝማኬክተወዷልስለዚባኔላከሌለንስአይሆንም

  • @የኛቤትየመዝናኛቻናል-y7j

    እኔ እቢ አለኝ ምን ባደርግ ይሻላል😢

  • @LUCY-iu9ho
    @LUCY-iu9ho 3 роки тому +7

    ቆንጆ ነው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +8

    የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባርክ👌👌❤

  • @NadoseTegegn
    @NadoseTegegn 10 місяців тому +1

    Memchau.kellin.be.jussi.mefchit.anchilm

  • @AbebechMamo-v9b
    @AbebechMamo-v9b Місяць тому +1

    በርች እጅሽ ይባረክ

  • @yenuskasahun2095
    @yenuskasahun2095 2 роки тому +2

    ከሁለት በላይ እንቁላል ካደረግን ስኳሩ ምናምን ይበዛል

    • @maremaru
      @maremaru  2 роки тому

      ስኩዋርንም የተወሰነ መጨመር

  • @ShambelChekol
    @ShambelChekol 29 днів тому

    በጁስ መፍጫ መምታት ይቻላል

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 8 місяців тому +1

    በናትሽ😢😢😮😮

  • @AliaIsmail-zl8ur
    @AliaIsmail-zl8ur 4 дні тому

    ጎበዝ

  • @yemanekifle1805
    @yemanekifle1805 4 дні тому

    Be juce mefcha yihonal ebaksh melshiln

    • @maremaru
      @maremaru  3 дні тому

      ሞክሪው እህት እኜ ሞክሬው አላቅም

  • @sabafikiru989
    @sabafikiru989 2 роки тому +2

    Wow ijish yibarek mokirewalehu betam Arif naw sertuwal

  • @AgegnehushKefyalewAmera
    @AgegnehushKefyalewAmera Місяць тому

    ጋዝ ያልሹ እሳቱ ነዉ።

  • @AshrakeHussen
    @AshrakeHussen 8 місяців тому

    የኔ ውድ ዛሬ ሞክሬው ተሳክቶልኛል የብዙ ግዜ ጉጉቴ ነው የተሰካልኝ ሳለመሰግን ማለፍ አልፈልግም ቀጣይ ደግሞ እስኪ የፆም ኬክ በአገር ቤት ወይም ቀለል ባለ ግብዓት አሳይን ❤

  • @MikiyasbelihuMika
    @MikiyasbelihuMika Місяць тому

    ቫኔላ የሌለንስ

  • @Tsehay-n2v
    @Tsehay-n2v 17 днів тому

    በር ቺ

  • @mimimengistu5568
    @mimimengistu5568 Рік тому +3

    ምርጥ ያምራል❤

  • @Raniya217
    @Raniya217 7 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው👍👍 ግን ለምንድን ነው ክሬሙ ትንሽ ሲቆይ ወደ ፈሳሽ የሚቀየረው🤔🤔🤔

  • @lidyatsgab4331
    @lidyatsgab4331 3 роки тому +3

    Betam arif nw thank you so much 🙏❤️

  • @SisayB-i6c
    @SisayB-i6c 5 днів тому

    memchawu keleln bemanka ychalal ende

  • @semirareshid-lv1bd
    @semirareshid-lv1bd 7 місяців тому

    በመፍጫ ይቻላል

  • @anmutzeleke892
    @anmutzeleke892 3 роки тому +2

    Thank you my sister it is very easy. but how to make a cup cake? can you show me?

  • @frehiwotnigussie1362
    @frehiwotnigussie1362 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ እናመሰግናለን

  • @SemegnMechal-fc9kx
    @SemegnMechal-fc9kx Рік тому

    አንድ ኩባያ ስንት ሲኒ ይሆናል ክሬም አልሆን አንድኩባያስንትሲኒይሆናልክሬምአልሆንአለኝ

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 3 роки тому +2

    ማሻአላህ

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 роки тому +3

    በጣም ባለሙ👍

  • @halaamoha6174
    @halaamoha6174 3 роки тому +1

    Ba jus mafcas ayhonm

  • @heyirahemd7895
    @heyirahemd7895 2 роки тому +1

    ውዴ be juce mefcha bifeche mn yhonql🥰

    • @maremaru
      @maremaru  2 роки тому

      Ayihonim enat gin ye enkulal mefcha yejiu kaleshi yimetalishal biyadekimim

    • @eldamd2780
      @eldamd2780 2 роки тому +1

      mokeresh kalaweqesh endemayehon bemn awrkesh????

  • @BirtukanMihret-b9v
    @BirtukanMihret-b9v Місяць тому

    Yenakongo gobeze berche memchaw kelale beguse mefcha. Yechalale

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +1

    የእኔ ቆንጆ!! በጣም አሪፍ ነው👍👍👍 ተመችቶኛል!! እናመሰግናለን❤🙏

  • @aberaabate9529
    @aberaabate9529 3 роки тому +1

    Qrame.alchelme.naber.ahune gen.awekute

  • @natieyob572
    @natieyob572 4 місяці тому +1

    Ur brave mare

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 роки тому +1

    የፆም ካል አሳይን

  • @ETSEGENETHailu-x9l
    @ETSEGENETHailu-x9l 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @tsegayebogale9426
    @tsegayebogale9426 2 роки тому

    yale mashen mesrat yechal aychal alawekem gin smocrew altesakam yibas bilo sebat birr abakenkugnhe😔😔😡👎👎👎

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 3 роки тому

    Yene wede batam arfi new gin enye yemsarew sukarun 60 ml argeat antekatekewalew 118 termo deras kaza yanen shirob tikusun wada nacu unqulal cameralew gin inkulalu bamshin eyetameta mhonen alebet mikinatum ye enkulal shetam terem enday honen😌😌😌

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውነው

  • @Fqriamlak
    @Fqriamlak Рік тому +1

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 3 роки тому +3

    ሁሌም አንደኛ ህሉ እጂሽ ይባረክ

    • @maremaru
      @maremaru  3 роки тому

      ብሌንዬ ❤😍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +3

    ማሪዬ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ 👌👌👍👍👍👍🙏

  • @AbukiAdem-uo2fu
    @AbukiAdem-uo2fu Місяць тому

    ጎበዝነሽ እጅቭን ለወርቅአንባር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanaitsanait5177
    @sanaitsanait5177 3 роки тому +1

    Betam gobeze neshi 🥰👏👌👌👌🙏🙏

  • @felegmulugieta8906
    @felegmulugieta8906 3 роки тому +1

    ማሽን ለሌለንስ

    • @maremaru
      @maremaru  3 роки тому +1

      በእጅ መምቻው ይቻላል ግን ደቂቃ ይፈልጋል አንድ 20

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ክሬም ነው እናመሰግናለን በጣም

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 3 роки тому +1

    ዋዉ በታም ይምራል

  • @mesketessema3870
    @mesketessema3870 2 роки тому

    የኔቆንጆ በጣም ጥሩ ነው ግን ሚክሰሩ ከሌለን በጁስ መፍጫ አይሆንም መልስሽን እጠብቃለው

    • @tadelechtefera1520
      @tadelechtefera1520 2 роки тому +1

      አዎ ይሆናል

    • @maremaru
      @maremaru  2 роки тому

      እኔ ሞክሬው አላቅም ሊሆን ይችላል

  • @hanidinku1398
    @hanidinku1398 Рік тому

    ከለር መጠቀም ስንፈልግ እንዴት ከለር እንጠቀማለን

  • @elfneshmira4478
    @elfneshmira4478 3 роки тому +1

    good✔️✔️✔️

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 4 місяці тому

    ላ ይ ክክክክክክክክክሼርርርርርር

  • @medutube2671
    @medutube2671 3 роки тому

    Askii. Anenm. Damaruy. Abkchuu. Jmari. Nay

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 3 роки тому

    Yehe betam yasfelegal ewnet ahun ethio hoge mesemaw ye cream cheger endale new. Ambesa 👏🏽👏🏽

    • @maremaru
      @maremaru  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ሚኪያችን 🙏🙏

  • @FetaneshAssefa
    @FetaneshAssefa 4 місяці тому

    የኤትዮጴልጆችጎበዞች

  • @AdoniKuku
    @AdoniKuku 4 місяці тому

    Betammmmmmmmm le bezu seat metawet bejus mefcham bejem eyekeyayerku metahut gn wef yelem ayoferem 2 seat honegn ere dekemegn 😢😢😢

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ Рік тому

    ባንጥደዉስ ምን ይሆናል

  • @anshahamid7276
    @anshahamid7276 2 роки тому +1

    Thank you!

  • @AmetullahAwel-k6f
    @AmetullahAwel-k6f Рік тому

    Mokreu br gn alhonlym
    😅😢

  • @zlovemyheart9148
    @zlovemyheart9148 2 роки тому

    እደዚህ ቀላል ነውደ አመሰግናለሁ እሰራለሁ

  • @asfawtakele6148
    @asfawtakele6148 3 місяці тому

    አዎ

  • @ሠላምቲዩብ-ጸ5ጀ
    @ሠላምቲዩብ-ጸ5ጀ 3 роки тому

    ደምሪኝ ቆንጆ በርችመሻአላህ

  • @Selamselam-z3l
    @Selamselam-z3l 6 місяців тому

    ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉

  • @Njk88-y5d
    @Njk88-y5d Рік тому

    ተሥልሚ የዲክ ሻጡር

  • @Selamselam-z3l
    @Selamselam-z3l 6 місяців тому

    ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉

  • @mahelatderebe4020
    @mahelatderebe4020 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @nigist8453
    @nigist8453 Рік тому

    መሺኑ የሌለነስ በጣም ያምራል

  • @mahletashenafi1203
    @mahletashenafi1203 2 роки тому

    Ene gn mnm liseralgni alichalem

  • @AsegedeAsegedeLove123
    @AsegedeAsegedeLove123 5 місяців тому

    ቆንጆአይስክሬም❤❤❤

  • @Sinanbishooftu
    @Sinanbishooftu Рік тому

    Color endet now minserow

  • @tigsttubee4068
    @tigsttubee4068 2 роки тому

    ማሽኑ ከሌለን በጁስ መፍጫ ብመታዉስ?

    • @maremaru
      @maremaru  2 роки тому

      እኔ ሞክሬ አላቅም እህት

  • @EmebatShalemu
    @EmebatShalemu 5 місяців тому

    በርቺ ጎበዝ

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 5 місяців тому

    በርች ❤❤❤

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 4 місяці тому

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +9

    Wow, it looks so yummy!

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 3 роки тому

    እንቁላል ሳይ ስል ነው ክሬም የሆነው

  • @DesalegnHailemichael
    @DesalegnHailemichael 3 місяці тому

    Betam gobez ayezoshe berche

  • @CallShop-i4c
    @CallShop-i4c 6 місяців тому

    በጣም አመሠግናለው

  • @bamlakgetachew3434
    @bamlakgetachew3434 11 місяців тому

    Siqoy weha ayhonem?

  • @soliyanadereje5752
    @soliyanadereje5752 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ 😊😊😊😊😀😀😀😀😍😍☺️

  • @anwarabas7969
    @anwarabas7969 2 роки тому

    የቅርፅ ማዉጫዉስ

  • @senayetyoutube7928
    @senayetyoutube7928 3 роки тому

    በርች ውዴ

  • @lenelante9360
    @lenelante9360 Рік тому

    ejesh yebarek ewenetem mar nesh

  • @umureyan2013
    @umureyan2013 Рік тому

    ይቻላል